ETHIOPIA - የደርግ ወታደር ንቅናቄ መሪ ኮሎኔል አጥናፉ አባተ የመጨረሻ ዕጣ ከልጆቻቸው! ክፍል 1 - NAHOO TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 4 роки тому +3

    ጀግናው አጥናፉ አባተ ፋሽሽት ደርግን ማመኑ ይገርማል የዘሩትን አጨዱ ዘሩ ይባረክ ።

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 4 роки тому +6

    ይህን ቃለመጠይቅ ሰሰማ የባሰ ያናደኛል፣እዚህ ግባ በማይባል ምክንያት ነው የገደሉት ማለት ነው።እናንተ ልጆቹ ደግሞ ተልካሻ ምክንያት አትደርድሩ ፣ዛሬ ለረከሰ ዩንቨርስቲ በማታም፣በርቀትም ተምራችሁ ዲግሪ ይዛችሁ ጥሩ ሥራ ያዙ፣ካልቻላችሁ እውጭ ውጡ፣ሾፌር ምናምን አትበሉ።የእሳት ልጅ አመድ አትሁኑ።

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 4 роки тому

      የሆነ ሆኖ ሁሉም የእጁን አግኝቷል አጥናፉ የተባለውም ንጉሠ ነገሥቱን አራተኛ ክፍለ ጦር የታሠሩበት ክፍል ገብቶ አንተ ጥንብ ሽማግሌ ስዊዝ የስቀመጥከውን ገንዘብ ኮዱን አምጣ እያለ ሲያሰቃያቸው እንደነበረ ከቻምየለህ ታምሩ በማስረጃ አስደግፎ አስነብቦናል

    • @solomonkefyalew9682
      @solomonkefyalew9682 4 роки тому

      @@zeleketeklue2483 ደግ አረገ

    • @solomonkefyalew9682
      @solomonkefyalew9682 4 роки тому

      @@zeleketeklue2483 ውሸትክን ነው

  • @hde824
    @hde824 4 роки тому +2

    What a producer! This id the nan who put transparency to the the truth story which i have lived through! Thamk you Ati Tesfaye of the Yahoo!

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 4 роки тому +5

    የኢትዮጵያ ወታደር በማለት ይስተካከል.

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 роки тому +7

    ዘመኑ መጥፎ ነበር ማለት ይሻላል። የመቀዳደም ነገር ነው የሆነው። እነ ተፈሪና ሞገስ እንዲሁም አለማየሁ ኢህአፓ ደርግ ውስጥ አሥርጋ ያስገባችበት ሁኔታ ነበር። ባይቀድማቸው መንግሥቱን አይምሩትም እላለሁ። አጥናፉ ያነሳው ሃሳብ እውነትም ጊዜውን መጠበቅ ነበረበት ነገር ግን ለግድያ አያበቃም። ብቻውን ነው ምንም የሚያመጣው ጉዳት አልነበረም። አምባሳደር አድርጎ ልኮ ቢያንስ ልጆቹን እንኳን እያሳደገ እንዲኖር ማድረግ ነበረበት።

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay4779 4 роки тому +7

    I am glad I watched this video, I didn’t know Colonel Atnafu was such a courageous, principled, non-violent and educated officer and gentleman. I used to think he was like Mengistu, the then brutal, poorly educated and pigheaded leader of the Derg. Colonel Atnafu himself was unfortunately one of the hundreds of thousands of people Mengistu murdered in broad light. The fact that no one dared to ask Mengistu why Colonel Atnafu was murdered is a tragic commentary on how hypocritical, servile and cowardly the members of the Derg like Feseha Desta and Wogderese were. Yet they have tried so hard to have us believe that they were revolutionaries although they did not have the guts to utter a word in protest when one of their comrades was snatched from them and brutally murdered. Incredible as it might seem, Colonel Atnafu’s crime for which he was convicted, sentenced and executed by the Devil Incarnate Mengistu was expressing his opinions and convictions at a meeting. Such was the enormity of the injustice, inhumanity and cruelty perpetrated against the peoples of Ethiopia by the Derg.

  • @mahiderkiber5706
    @mahiderkiber5706 3 роки тому +4

    ምንም አላማ ሳይዝ አገራችንን ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋትን ደርግ የፈጠረ፡ የንፁሃንን ግድያ እንኳ ማስቆም ያልቻለን የደርጉ ዋና ባለስልጣን ከደሙ ንፁህ ሊሆን አይችልም።

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +2

    እኔ ያልገባኝ ልጆቹ ወታደር ታጋይ ወይ የፖለቲካ ተሳትፎዋቸው ምን ነበር? እድሜያቸውስ? እውነት አባታቸው እንዲህ በጥላቻ ይሰብካቸው ነበር ወይስ ምን ? በወቅቱ የነበሩትን መኮንኖች እስከማበሻቀት ደርሶ እሚያናግር እውቀት ነበራቸው? አይመስለኝም

  • @belayGibawu
    @belayGibawu Рік тому +1

    የአጥናፉ ልጆች ዝም በለዉ ነው የሚዘባርቁት

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 4 роки тому +3

    ራሻና ኩባ ኢትዮጵያን ባይረዱ ኖሮ የሶማሌ መቆሚያ አዳማ ነበር እናም ኮ/ፍሥሃ ያለወቅቱ ነው ያሉት ትክክል ነው።

  • @dh3490
    @dh3490 4 роки тому +1

    Surafel ,you were my classmate 4th grade felege yordanos krinchaf .long time.may your father RIP.

  • @የዝምታአቀንቃኝ
    @የዝምታአቀንቃኝ 2 роки тому

    "አምጥተን ገደልናቸው " 😡 Ethiopia አሳፋሪ ሀገር ናት!

  • @nalah4990
    @nalah4990 2 роки тому +1

    መንጌ ሰው በላ ነው ያን ሁሉ ሰው ጨርሶ እንዴት ይተኛ ይሆን ግን በቁም እየው ሲለው ነው እድሜው የረዘመው መሞትኮ ግልግል ነው ግን በቁሙ በፍርሀት መኖር መኖር አይበለው በልጁ አየው በሽተኛ ወልዳ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 роки тому

    ከትግሬ ደርግ ይሻላል የኢትዮጵያ ሰራዊት ልጅ ከኮሪያ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 6 років тому +24

    no matter what, Atenafu involved in the killings of 60 officials without a due process of law. therefore, he was criminal no lesser than mingestu in that.

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 4 роки тому +1

      No questions, these tugs without any plan they overthrow the functioning government of course with some problems which could have been corrected by shuffling the cabinet and keeping the monarchy as a rubber stamp. Ethiopia is paying the price for all these uneducated, blood thirsty sh I rt shortsigntedness.

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 4 роки тому +6

    እናንተ ልጆች የአጥናፉን ገዳዮች ተከታትላችሁ መበቀል አለባችሁ፣ሁሌ ይቆጨኛል አገዳደሉ።እኒያ ሰውበላዎች ሀሳብ አቀረብክ በማለት ነው የገደሉት ማለት ነው ።ስንቱን ፈጁት፣አቡነቴዎፍሎስን ጨምሮ።

  • @mussiewoldeselassie49
    @mussiewoldeselassie49 2 роки тому

    You have also a brother called Tedros who went to Menlik Secondary School and I remember he was telling me the way Mengistu killed Atnafu .

  • @brukyou
    @brukyou 4 роки тому

    one of the top butcher after mengestu.....

  • @jerajigaliano8846
    @jerajigaliano8846 4 роки тому +2

    Story is interested but z background music kills it so plzz stop z music next time

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 4 роки тому +2

    ይገርማል ሀሳብ ማቅረብም ያስ ገድል ነበር።

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 4 роки тому +3

    መንግሥቱ እና የሱ ጓደኞች ሰውበላወች ነበሩ፣የገዛ ጓደኛውን አጥናፉን የገደሉ።

  • @johnwilliams4684
    @johnwilliams4684 4 роки тому +2

    The back ground music was unnecessary. Very annoying.

  • @me-du7sf
    @me-du7sf 4 роки тому +6

    all of them including Mr Atenafu are responsiple .

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 роки тому

    ሰው የፈለገውን ሀሳብ ቢያቀርብ መገደል የለበትም :: ደርግ የወጠጤዎች ስብስብ ስለሆነ እንጂ ዝም ብሎ ሰው በመግደል ምን ትርፍ ሊገኝ ይችላል?

  • @uthman9979
    @uthman9979 4 роки тому +3

    Atnafu was no saint. He signed the death sentence of the 60 former officials and General Aman Andom. Execution without trial. Karma

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 роки тому +9

    አጥናፉ የእጁን ነው ያገኘው ይህ ደንቆሮ 60 አባቶቻችን ያስገደለ ዕብድ ነው።

    • @yitbarekasgedom6003
      @yitbarekasgedom6003 4 роки тому

      Teddy Amhara Ende Abey Ahmed yelehum alneberkum le malet eko new

    • @mengistuyetbarek5070
      @mengistuyetbarek5070 4 роки тому

      ሀይለሥላሴ እንኳን ገደሉት፣እነበላይን የገደለ፣ለሰይጣን የሚገብር አስማተኛ ነበረ።

    • @ሀረግጎጃሜዋ
      @ሀረግጎጃሜዋ 4 роки тому

      ፈሳም ቅራቅቦ ደቆሮ ለራስህ

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj Рік тому

    እባካችው፣አባቴን፣አግኙልኝ፣ስሙ፣በትረያቆብ፣የተሻወርቅ፣ይባላል

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 4 роки тому +1

    If I got a one day power leading Ethiopia, I will wipe out all of those marxists who dragged our country hundred years back. Because of those arrogants we living in hell today.

    • @zud559
      @zud559 2 роки тому

      👊🏿

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 роки тому

    menegesetu yehene hulu gefe serto fetare lemene marewe? deme yetemawe aremene newi

    • @agnewyelma9048
      @agnewyelma9048 4 роки тому +1

      መንግስቱ ባይፈጥን ናሮ አገሪቱ የኢሃፓና የሱማሌ ጅልንፎች አሽከር ትሆን ነበር።

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 4 роки тому

    ተመጣጣኝ እርምጃ ሊወሰድ እየተቻለ፡ መገደሉ ሊወገዝ ቢገባም፡ ኣጥናፉ ግን ልክ ኣልነበረም። የውጭና የውስጥ ሃይሎች ኣቋም ሲታይ የሚያዋጣ ኣልነበረም።

  • @yonasgugsa8982
    @yonasgugsa8982 4 роки тому +2

    The flute music in the background is so distracting that listening to the interview is hard. It is very loud. Normally, background music is soft and not loud. The idea of loud music as a background may have been done by someone who is unprofessional and unskilled man who has no idea about music.

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 4 роки тому

      Yonas gugsa, agree with you. This the weakness of the editor.

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 4 роки тому +1

    Poor presentation and the background music so annoying you can't focused on the story. I left after 3 min. Very poor & unprofessional documentary

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 6 років тому +2

    አጥናፉ አባተ ራሽያኖች ሲገቡ በሕይወት አልነበሩም አትዋሽ ሱራፌል

  • @yitbarekasgedom6003
    @yitbarekasgedom6003 4 роки тому +10

    One of the minister was my cousin,,,Fiseha and all Derg are the criminals

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 4 роки тому

    የምታሳራጨው ያለሄውን ታሪክ ትክክል ኣይደለም። የሃጸ ሃይለ ስላሰ ስርዓት መውደቅ እና የደርግ ስርኣት መምጣት ንቅንቁ የተነሳው በሁለተኛ ክፍለጦር ኤርትራ በነበረ ሰራዊት ነበር። ምናልባ የጀረናል ተሾመ እርገቱ ሁኔታ ሊሆን ይችላል።

  • @BS-rv4qn
    @BS-rv4qn 4 роки тому +5

    They all have blood in their hands.

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 2 роки тому +1

    አጥናፉ አባተ. ያ ንጉሰ ነገስቱ ላይ በቅናት የደበነ አይጥ የኦነግ አሽከር, እንኳን አፈር በላ ❗️እግዚያብሄር ነፍሱን አይማረው ❗️ደሞ ልጆቹ አባት አለን ብለው ሊያወሩ ነው ❗️🤭

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr 8 місяців тому

      አጥናፉ አባተ እኮ ጎጃሜ ነው እንዴት ነው ኦነግ የሚሆነው ? 😂 አይ አለማወቅ

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 4 роки тому +4

    All are criminal mafia gangsters

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 4 роки тому +1

      They wiped out two generations. The 60 ministers and the half a million youth during "Red Terror." I wish they describe them as they were terrorists so that the new generation know them.

  • @democracyfirst1871
    @democracyfirst1871 6 років тому +3

    Wushetam Atnafu Abate Nigus Hailselassie Ermija yiwesdibachew bilo yefermebet debedabe ale eko.

    • @mengistuyetbarek5070
      @mengistuyetbarek5070 4 роки тому

      ሀይለሥላሴን እንኳን ገደሉት ይህ አስማተኛ፣ሰይጣን አምላኪ።

  • @amanuelt.beriso2593
    @amanuelt.beriso2593 2 роки тому

    I hate that 'Washint'

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 4 роки тому

    Ante madtawesha anbebhe new yehe sew gen be amrow yemyeastawesewn new yetnagerw gen melkamenetun tengerwal mesgana newere hone malte new tarik le ethiopia teret hone beka miskinoche .....

  • @andualem5598
    @andualem5598 4 роки тому +2

    ደርግ ወታደር የለውም ዶማ ሁሁሉ

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 4 роки тому +3

      የኢትዮጵያ ወታደር የነበረው የደርግ ስልጣን አስጠባቂ ሆነ። ደንቆሮ ወታደሮች የሚመሩት መንግስት አገሩን ለአገር አፍራሾች አስረክቦ ራሱም ከገነባው መናኛ የወታደር ክምር ጋር ፈረሰ። ይኸው ነው የደርግ ታሪክ።

  • @AbaHenok-t4z
    @AbaHenok-t4z 8 місяців тому

    የትኛው ነው የኢትዮጵያ ወታደር የሚባለው አንተ ግማታሙ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 4 роки тому

    እርኩስ አጥናፉ አባተ የወጣቱ ደም ይፍረድብህ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 4 роки тому +2

    ሁላችሁም ውሸታሞች በደም የተጨማለቃችሁ ሌቦች እግዚአብሔር ፍርዳችሁን ይስጣችው ምድረ ሌባ

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 4 роки тому

    The evil people ever