የአንጋፋው ጋዜጠኛና ሙዚቀኛ ግርማ ነጋሽ የክብር ዝግጅት “መመሰጋገን በቁም እያለን ነው" አንጋፋው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ" ኮንሰርት የመሰለው ዝግጅት part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @ayeleandinet
    @ayeleandinet Рік тому +2

    Thank You Very Much Chebe Media for recording and sharing this amazing program! Keep up the Good Work !

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Рік тому

    ጥሩ ነው ‼‼‼ ሲሰሩ የኖሩ ሰዋችን በማመስገን ትውልድን ማጠንከር ነው እንኳን ደስ አለ ዋት 👈👈👈👈👈
    አዲሱ አበበ በጣም አደንቅሀለሁ የእውቀት ባለቤት
    መልካም ጌዜ ይሁንላችሁ 👈👈👈👈 ለአገራችንም ድምፅ ሁኑ አመሰግናለሁ ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +3

    ዳዊት መለሰ
    ንዋይ ደበበ
    ታማኝ በየነ
    ሰይፉ ፋንታሁን
    ግርማ ተፈራ ካሳ
    ህብስት ጥሩነህ
    ክብረወርቅ ሺዎታ
    ሰለሞን ቦጋለ
    አቶ ተወልደ በየነ
    ጋሽ አዲሱ አበበ
    ሁላችሁም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +3

    አንጋፋዎችን በህይወት እያሉ እንዲህ ማክበር ይገባል ጥሩ አድርጋቹሀል❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +1

    ጋሽ ግርማ ነጋሽ( ሙዚቀኛ) ና መሐመድ አህመድ (ሙዚቀኛ) እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Рік тому

    Wow thanks Biro

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Рік тому

    ቸቤ አመሠግናለው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому

    Very nice. Newayeye wudddddddd❤

  • @emuyeeshete7123
    @emuyeeshete7123 Рік тому

    ጋሽ ግርማዬ ይገባዎታል

  • @martabegna7239
    @martabegna7239 Рік тому

    Des seluuu egzyabhare edmana tana yestachu

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 Рік тому

    መሐመድ ነበር መሥጠት የነበረበት

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Рік тому +1

    ግርማ ተጠርቶ እንዴት ባህታ....

  • @tulu027
    @tulu027 9 місяців тому

    ዝግጅቱ የተካሔደበት ሥፍራ ምንም ብርሃን የሌለበት ጨለማ ነው:: ለወደፊቱ አስቡበት