የቅበላ ነገር ያሰጋኛል ከመምህር ነህሚያ ጌጡ ጋር በፆም ዙርያ ለጥያቄዎቻችን ምላሽ የሰጡበት ጠቃሚ ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @woinshetbaharu8445
    @woinshetbaharu8445 7 місяців тому +2

    ቀሲስ ድንቅ አባት በውቀት የተሞላ በዘመናችን እግዚአብሔር የሰጠን ሁለ ገብ ለሁሉም እድሜ ክልል በእውነት የምኮራብሆት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 6 місяців тому +1

    መምህር ነህምያ እግዚአብሔር ይስጥልን የምትሰራውን ስለማውቅ በጣም የማከብርህ ነኚ በርታ🙏 ጠያቂውም ጎበዝ ነህ በርቱ🙏

  • @jelo3241
    @jelo3241 7 місяців тому +6

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለሁም ግን የራጉኤል Virginia Dulles Airport አካባቢ ያለው ቤተክርስቲያን ቀሲስ ዳዊት እጅግ በጣም የማከብራቸው መልካም፣ ትሁት፣ የአባትነት ፍቅር የሚታይባቸው የምወዳቸው አባት ናቸው ቤተክርስቲያኑም ያሉትም ምዕምናን በጣም ህብረታቸው የሚያስቀና መተሳስብ ያላቸው በጣም መልካም ስዎች ናቸው በነካ እጅህ እነርሱንም አቅርብልን የእኔም ቤተክርስቲያን ነው የሚመስለኝ ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ።

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 7 місяців тому +3

      back to the origin .

    • @zemedaze7466
      @zemedaze7466 7 місяців тому +1

      Ewnet new Kesis Dawit egziabher yageliglt Zemenachewn yibarkiln.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 7 місяців тому +4

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ከቅዱሳኑ ጋር ያኑርልንና የቀድሞ አስተዳዳሪና መስራቹን መላከ ገነትንም በትክክል ሙሉ ስማቸውን አሁን ተዘነጋኝ እሳቸውንም ስም መጥቀስ ነበረብህ ቀሲስ ለነገሩ አንተ ሁሉ ነገር ካለቀ በተደላደለ ቤተክርስቲያን ላይ ነው የደረሳችሁት አንተና ዘበነ ግን ዋናውን አባት አትርሷቸው አባ ህሩይ አሁን ጰጵሰዋል ስማቸውን አላውቀውም እሳቸውም የቀድሞ አገልጋይ ነበሩ.....:: ቸቤ በርታ ጥሩ ዝግጅት ነው::

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 5 місяців тому

      የቀድሞው የመድሀኔ ዓለም ቤተክርስቲያን መስራች መልአከ ገነት ልሳነ ወርቅ ውቡ ነበሩ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 7 місяців тому +2

    ይእንግዳህ የሰጡት ምላሽ በእጅጉ አስተምህሮት ያለውና ሳይንሳዊ አገላለፃቸውን ወድጀዋለሁ ቃለሕይወት ያሰማልኝ:: መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን::

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 7 місяців тому +1

    ኡባታችን ካተፈስከ በኆላ ሮብ እና አርብ ስለሚበላ እኔ አልበላም እያልኩ አልበላም ነበር አሁን ግን ምክንያቱን ስለነገሩን እበላለሁ ጠቅላላ ያስተማሩን ሁሉ በጣም የሚገርም ጠቃሚ የሆነ ነው እናመሰግናለን ኤርምያስ አባታችን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን

  • @kng4900
    @kng4900 7 місяців тому +1

    ቀሲስ ነህሚያ የኔ መልካም የኔ ትሁት ዘመንህ ይባረክልን ከምወዳቸው ከማከብራቸው መምህራን ተቀዳሚው ነው።
    ትህትናን ከእውቀት ከስነ ምግባር ጋር የቸረህ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ቸቤም ተባረክ

  • @emufikir
    @emufikir 7 місяців тому +1

    ግሩም ውይይት ነው
    ኤርሚም በርታ ጥሩ ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው መምህር ነህምያንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kidu715
    @kidu715 7 місяців тому +3

    በርታልን ኤርሚያችን

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 7 місяців тому +1

    thank you, Chebee keep it up!

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 7 місяців тому

    እባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 7 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 7 місяців тому +1

    ከኢትዮጵያ ውጪ ልጆች ላለን እንዴት ነው የሚፆመው በተለይ በተለይ ትምህርት ቤት በሚወስዱት የምሳ እቃቸው እንደኔ የከበደው ባጭሩ በዚህ ምክንያት መፆምአልቻልኩም 😕😕

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 7 місяців тому +1

    Thank you.

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 7 місяців тому +1

    Thànk you amazing

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 7 місяців тому

    WOW የሚገርም ትምህርት

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 7 місяців тому +2

    የአዲስ አበባ ግማሽ ይሆናል የተባለው የካሊፎርኒያ ገዳም ፣ ምን ደረሰ?

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 7 місяців тому

      ተገደመ:: እግዚአብሔር ይመስገን

    • @kirubealbekele4955
      @kirubealbekele4955 7 місяців тому

      @@Sintayehu912 ምን ማለትህ ነው አብራራው!!

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤