የእረኛዬ ደራሲና ተዋንያን Washington DC መጋቢ ሀዲስ ኤርፖርት ተገኝተው ሰርፕራይዝ አደረጓቸው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ፀጊ ebs ሌሎችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 235

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 роки тому +41

    ሳያት (እናና) የሚገርም ስብእና ባለቤት የሚገርም ችሎታ ግን ሁሌም ሰርተሽ እንዳልሰራሽ ገና ብዙ እንደሚቀርሽ እያሰብሽ ለአርቱ ክብር የምትሰጪ ልታይ ልታይ የማትይ ገራሚ ስራዎችን ሰርተሽ ህዝቡን አሳምነሽ ግን አሁንም የምትደበቂ ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ይባረኩ ከአንቺ ገና ብዙ እጠብቃለን እንወድሻለን ❤️ ሁላችሁንም በጣም ነው የምንወዳችው

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 роки тому +8

    እጅግ ልብ የሚያሞቅ አቀባበል ነው , ደስስስ ይላል ! መጋቢ ሀዲስ እና ወንድም ካሊድ በመካከል ስለተገኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል, መልካም ግዜ ይሁንላችሁ, ሰሌ ምርጥ ሰው ህልምህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃኝ .

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 2 роки тому +3

    ደራርቱዬ የኢትዬጵያችን ምሳሌ በጣም ነው የምንወድሽ እድሜ ጤና እመኝልሻለሁ።እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ትስጥልኝ።

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +22

    ወይኔ በድንግል እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ተቃቅፈው ሲሰሳሙ በፍቅር ይችናት ኢትጵያ
    የአንተ የአንች ዘር ሃይማነኖት ሳይባባሉ
    ኡፍፍፍፍጌታሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 роки тому +5

    አርቲስት ቴዲ ቸቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው አክባሪዎች ዘራችሁ ይባረክ ።ቸቤ ብዙም ድምጽ አይሠማም የኤርፖርቱ ቀረጻ ።

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 2 роки тому +4

    ወይኔእረ ወደ አትላንታ መቼ ነው የምትመጡት እረጅም እድሜ ጤና ደራርቱዬ ሁላችሁንም አከብራለው አናምር ኢትዮጵያዊነታቸውን ስናምር ሰላምታችን እራሱ አባታችን ቀሲስ እሸቱ ዘመኖን ይባርከው

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 роки тому +8

    እረኛዬ ግሩፕ ብላቹት ቀጣይ ብዙ ስራ በሰሩልን እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ደስ ይለናል እንደ ፕብሮጀክት ብታረጉት😍😍

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 2 роки тому +15

    ደራርቱዬ እውነት ነው ኢትዮጵያ አንቺን እንትመስልልን በአንቺ ስብእና እንድንታነፅ ፀሎቴ ነው 🙏🙏❤️❤️

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 роки тому +7

    ካሊድ በጣም ምስኪን የሆነ ደስ የሚል ሰው ሳላደንቀው ማለፍ አልችልም

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 2 роки тому +3

    በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር ይሳካልክ አርቲስት ሰለሞን ረቂቅ ደግሞ ስወድድሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 2 роки тому +5

    አቤት አቤት ስታሳሱኝ፣ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጆች። አርቲስቶቻችን እደጉልኝ፣ ይለፍላችሁ። አገራችንን አንድ ላይ ከፍ እናድርጋት። በጣም ነው የማከብራችሁ። ኑሩልኝ የኢትዮጵያ ልጆች።

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 роки тому +3

    ደራርቱ የኔ የውኃ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው

  • @firezewdgebremedhin6045
    @firezewdgebremedhin6045 2 роки тому +2

    የእረኛዬ ድራማ አርቲስቶች የኔ የኢትዮጵያዬ ተምሳሌቶች እንኳን ደህና መጣችሁ። ሰለሞን ደራርቱ የኛ ብርቅዬዎች እናንተም እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችሁንም በጣም የማከብራችሁ ለኔ ልዩ ናችሁ በናንተ ውስጥ እምዬ ሀገሬን ኩራቴን የምትናፍቀኝ ኢትዮጵያዬን ሁሌም ስለማያት ክብር ለናንተ ይሁን ፀጊ አንቺም እንኳን ደህና መጣሽ። ሰለሞን እግዚኣብሔር የልብህን ይሙላልህ። ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 роки тому +10

    ስታምሩ ምናልባት ላስቬጋስ ከመጣችሁ እናገኛችኋለን ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው መሰባሰብ ደስታን መፍጠር ነው።

  • @yafet2121
    @yafet2121 2 роки тому +16

    ታምራላችሁ !ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ

  • @tunay4129
    @tunay4129 2 роки тому +13

    ደራርቱ የኝ ጀግና በርቺ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +8

    እንኳን በስላም ገቡ ወንድም ካሊድን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ብርዱን ጠንቀቅ በሉ ሁላችሁንም❤

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +22

    በጣም ደስ ይላል 🌷 ደራርቱ የኛ ኢትዮጲያ እንወድሻለን 💚💛❤️

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 роки тому +1

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር በአካል ባናገኛችሁም እንዲህ ተሰባስባችሁ እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ በናንተ ላይ አድሮ የኢትዮጵያን ችግር ላንዴና ለመጨረሻ የሚወገድበት ያድርግልን, ህዝቡም ይቅር ተባብሎ በወቀድሞው አንድነቱ እንዲመለስ ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን።
    መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ እንወድልችኋለን!!!
    💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰💜💙💓💗🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +2

    ደራርቱ ሳይ የበፊቱ መዋደዳችንና መተሳሰባችን ትዝ አለኝ የጀግና ቅን ኢትዮጵያዊ እህታችን ጤናና እድሜ ያድልሽ ውዴ አሁን አሁን ሀገር ወዳድና ቅን ሰው ሳይ እሳሳለሁም እፈራለታለው😘😘

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 2 роки тому +8

    ማሻአላህ ደስይላል እንደዚህ ስንሆን ነው የሚይምርብን አገራችንን ሰላም ይርጋት

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 2 роки тому +10

    ውይ እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ጀግና የሀገሬ ልጆች በጣም ነው ደስ ምትሉት ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 роки тому +2

    ታደለ አሰፋ በጣም ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ።

  • @benjaminarsenal6765
    @benjaminarsenal6765 2 роки тому +5

    ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻዉን ኩራት ነዉ ፍቅር ይስጠን

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 роки тому +3

    Am all for ቃል ኪዳን! Well come you and all others from እረኛዬ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +4

    አርቲስቶቻችን ተባረኩልን ካልድዬንም ጨምሮ ደራርቱዬ የኔ ጀግና ነሽ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ፍቅር ይሰጠን እውነት የለ ምክንያት ያለ አጀንዳ አንድ ያርገን

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 2 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል the best crew of all time 👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 2 роки тому +4

    ሰለሞን መልካም ሰው እንዲሁም ወንድም ካሊድ በጣም እወዳቹሃለው አከብራቹሃለው

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 роки тому +16

    አርቲስት ሰሎሞን ቦጋለ እና አርቲስት አማኑኤል እንደሚመሳሰሉ ስንቶቻችሁ አስተውላችኋል። ስንት አርቲስቶች በወጣችሁበት ለመቅረት አስባችሁ ይሆን 😭ፈጣሪ ከዚህ አስተሳሰብ ሰውሮ ለሀገራችሁ ምድር ያብቃችሁ🙏🏼

    • @slmselamye
      @slmselamye 2 роки тому

      በጣም ይመሳሰላሉ እውነት😍

  • @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ
    @እናቴብርታቴ-ቸ7ዐ 2 роки тому +4

    ደስታችሁ ደስታችን ነው ሰላማችሁን ያብዛው 💓💓💓💕💕💕 ትልቅ ስራ እንጠብቃለን ለሀገር ለወገን የማይደበዝዝ ታሪክ ሰርታችሁ አስደስቱን 💓💓💓🙏

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 роки тому +2

    ደራርቱ ጀግኒት የእረኛዬ ተዋንያን ደራስያን ሁሉ🥰ካሊዶ🥰🇪🇹❤️👏እወይ ፈቶ ላይ ረቂቅ ተሾመን አየሁኝ ስወዳትኮ የኔ ማር ጠፍታች👩💕

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ሳያት አባባ ሳህሉ ግጥም ምትገጥመው ይምወዳቸው። ለምን አልመጡም በተለይ ሳት ደራርቱ ጀግኒት የኔ ቆጆ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 2 роки тому +2

    ቃልኪዳን በይ አንዱን ኢትዮጵያዊ በሰል ያለ ደልቀቅ አርጎ ሊያኖርሽ የሚችል የሚመጥንሽን ወንድ ፈልጊ አማሪካ ( ያ ቅንቅናም የልጅሽ አባት እንኳን በደህና ግዜ ተገላገልሽው ቢጤውን ይፈልግ።

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 роки тому +2

    ይህንን ፕሮግራም ሼር ያደረጋችሁልንንም እንወድልችኋለን ክበሩልን!!!
    💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🙏

  • @tsigugebre97
    @tsigugebre97 2 роки тому +8

    እማ ቸርዬ እና መላው የእረኛዬ ድራማ ክሩ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @houseofprayertvworldwideprophe

    Chebbiye ewodahalew seyefu eebs laye ayiche new tebark

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 2 роки тому +8

    እናና የሌለችበት እረኛዬ የለም

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +2

      ኩራቷ መከራ ሆነ

  • @bekalu3118
    @bekalu3118 2 роки тому +4

    ካህንን ያከበሩበት መንገድ ጥሩ አይደለም።

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +3

    😆😆😆ኬር ሶስቴ ነው ሚባለው ውዶቼ ደስ ስትሉ💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 2 роки тому +4

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያዊ ወንዶች ሆናቹ ሳለ ውጭ ሀገር ኖርን ብላቹ የከንፈራችሁን ጺም ላጭታቹ እንትን የምትመስሉትን ነገር ብታቆሙ ጥሩ ነበር። ሲያሥጠላ የኛ ወንዶች ላይማ አያምርባቸውም። የነጮቹም ያሥጠላል የሐበሻ ላይ ይጎላል ማሥጠላቱ።።።

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 роки тому +6

    እንኳንደህና ገባችሁ ፅገንትምነው ዋንዋቹን ሽፈንሽቸው ተረጋጌ

    • @SW33T3ST3
      @SW33T3ST3 2 роки тому +2

      Exactly!!! She has no manners

  • @ARSEMAENATE
    @ARSEMAENATE 2 роки тому +2

    ብቻ ሁላቹም ምርጥዬ ናቸው ግን? ሳያትን የሚያክል አርቲስት አላየሁም ልታይ ልታይ የማትል ከነዚ ሁሉ የሆነ ሰው አሳይለም ይጠይቃል

  • @bereketzeleke1654
    @bereketzeleke1654 2 роки тому +5

    I love Khalid he is honest person he knows how to open campaign

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 2 роки тому +11

    Welcome to America ,good to see you all of you guys 🙏🏻 I hope you enjoy your trip 😍🥰

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 роки тому +7

    Welcome to USA I’m so happy to see you guys

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +2

    እንኳን ሰላም ገባችሁ በሰላም ለእናት ሐገራችሑ ያብቃችሑ እናናየ የት አለች ሶል አማን እማማ ቸርነት አባባሳሐሉ አላየሗቸውም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 2 роки тому

    ውይ እማማ ቸርነት እናናዬስ
    የታለች ቤት ልትጠብቅ ቀረች አፀድዬ ወጋየሁዬ መንግሥትዬ ዳዊትዬ ጣስዬ የታለ ወሳሳ😍 ወላንሳን ማለቴ ነው አለች

    • @senaittilahun7488
      @senaittilahun7488 2 роки тому

      በጠቅላላው ስላየኃችሁ ደስ
      ብሎኛል እወዳችኃለሁ💗❤️💞❤️💗💞 ❤️💗💞❤️

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 2 роки тому +4

    እንኳን ሰላም ገባችሁ ሁላችሁም" ካሊድ, ሰለሞን ቦጋለ ,ደራርቱ እናተ ማለት ሀገር ናችሁ!!!! ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ መልካም ቆይታ!!! ብሌን ማሞ እርጉዝ ናት ልበል ወይስ አይኔ ነው ቸቤ
    እመሰግናለን..

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +4

    እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ወደ አገረ አሜሪካ ደስ የሚል እትዮጵያዊ ፍቅር የሞላው አቀባበል ❤❤መልካም ቆይታም እንመኛለን ::

    • @chebemedia
      @chebemedia  2 роки тому

      Thank you

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 2 роки тому

      @@chebemedia It was a verry heart warming reception, am glad to see all of them together, agin, verry happy to see Megabi Hadis and brother Khalid among the guests,
      Thank you for sharing the video 🙏

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 роки тому +1

    እየተጨፈጨፈ ላለው፣ በዘሩ ምክኒያት ሞት ተፈርዶበት ለሚታረድ ምስኪን ህዝብ ድምጽ የማይሆን አርቲስት ለእኔ ምንም አይደል መጡ ቀሩ ሄዱ ለራሳቸው ብቻ የሚኖሩ ናቸው ። እንደ ደሳለኝ አይነቶችን አይጨምርም ለእነሱ አይነቱ ትልቅ ክብር አለኝ።

  • @keneanofficial4914
    @keneanofficial4914 2 роки тому +5

    *ተወዳጆቹ አርቲስቶቻችን😍💓💓💓😍😍😍wwaaww*

  • @danidan1999
    @danidan1999 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላቹ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ

  • @sameeramohammad4338
    @sameeramohammad4338 2 роки тому +1

    የፍቅር አባት አባባ ሳህሉ የታሉ

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому +1

    ይህንን እድል ተጠቀሙበት እኛ ሀገር አርቲስት ደሀ ሆኖ ነው የሚኖረው እንዳትመለሱ

  • @elroe4069
    @elroe4069 2 роки тому +1

    አሜን እኛም ኬር ይሁን ብለናል ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @nardostesfaye8599
    @nardostesfaye8599 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ታምራላቹህ❤️❤️❤️🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 2 роки тому +1

    ያገሬ ሰው እንዴ ነው እኮ ፍቅር አለ በጣት የሚቆጠሩ የተረገሙ ሰዋች ናቸው እንጂ

  • @amjemal
    @amjemal 2 роки тому +6

    ደራርቱ ታድለሽ እኮ♥

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому +3

    በርቱ መለመድ ያለበት ነገር ነው

  • @alemayehugetenet1291
    @alemayehugetenet1291 2 роки тому +2

    This is historical memory video ... best artist collection

  • @ashenafikabeda7917
    @ashenafikabeda7917 2 роки тому +1

    እናንተ ይሄ ሁሉ ሠው ከሄደ ሀገራችን ማን ቀረ በስመአብ ስታምሩ

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 2 роки тому

    ደራርቱን በማየቴ ደስ ብሎኛል ።እንወድሻለን ደራርቱዬ

  • @tdf.4046
    @tdf.4046 2 роки тому +1

    ደራርቱ ምርጥ ሰው😘😘😘😘😘😘👍👏🙏✌

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 2 роки тому +2

    ኧረ ወደ እኛጋ ጎራ በሉ ሁላቹም ፍቅር ናቹ ቸቤ እናመሠግናለን

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እናናን ብናያት ደሞ አሪፍ ነበር

  • @asnakechurgaha9809
    @asnakechurgaha9809 2 роки тому +2

    I love you guys for my heart God bless your and our country. Could you come Canada too please

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +2

    ምንሊሰሩነዉ የሄዱት ጸጊስ ምንታደረጋለች

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 2 роки тому +2

    የምንረዳበትን መንገድ አሳውቁን በሌላ እስቴት ያለነውን NC

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 2 роки тому +2

    Wow welcome to USA Washington DC good see all

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ. ❤ ፍቅር ያብዛልን.

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 2 роки тому +2

    ደስ የሚል አቀባበል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    እንኳን ሠላም ገባችሁ ስር ውብ ላይ እያለ ውድ ባንድ ስትል የህነውይሚምርብን ኑርልንሁላችሁም

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +4

    ቸቤ ሰላም ነክ የጋሽ ጣሰውን ሱቅ ያራቆትክ😆😆😆

  • @butu8317
    @butu8317 2 роки тому +2

    ቤዛ ሀገርሽን Denver Colorado አሳያቸው

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 роки тому

    እንዲህ ነው እቅፍ ድግፍ አርጋችው በሰው ሀገር ቤተሰብ ሆናችው ስታምሩ እውነት

  • @rahwahailu7072
    @rahwahailu7072 2 роки тому +2

    Welcome ! happy to see u guys let us know when u come to NY

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 роки тому

    ውይ ሀገሬ 😘😘😘😘 ሰላምሽን ይመልስ ሀገር ማለት እሄ ነው

  • @samm5903
    @samm5903 2 роки тому +3

    Beautiful people ❤️

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 2 роки тому +1

    Well come Ethiopians! Peace !!!!

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +2

    አረ ዋናዋ የታለች እናና🥰🥰

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 2 роки тому +1

    Ye Ebs sua setiyo meen teseralech?? Derye yene teru Ethiopiawi, yene 1gna💚💛❤️

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 роки тому +2

    ቼቤ ጥሩ ሽቀላ አግኝተላ አግኝተሃል።

  • @sisaymegerss25
    @sisaymegerss25 2 роки тому

    ጀግናዋ እናና ወዴት ናት

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 роки тому

    እረ ፀጊ አሜሪካ መጣሽ በይ ምርጥ ሻይ አፍልቻለው።

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 2 роки тому +2

    ሁላቹንም እንወዳቹአለን እኔ ግን ደሩን ሳያት እረካለው እኮራለው

  • @derejehailu5315
    @derejehailu5315 2 роки тому +3

    እኔ የምለው ቸቤ ድምጽ ከኛ ነው እንዴ በተለይ ኤርፖርት ላይ በአብዛኛው ቀረጻ ላይ ድምጹ አይሰማም ወደፊት ቪድዬ ስትቀርጽ ድምጽ ቼክ ማድረጉን አትዘንጋ

    • @chebemedia
      @chebemedia  2 роки тому +3

      እሺ ይቅርታ ብዙ ሰው ይንጫጫ ስለነበር ነው አስተካክላለሁ ወንድሜ

  • @melanabell3831
    @melanabell3831 2 роки тому +1

    ሁላችሁም እንኳን ደህና መmችሁ 🙏🏾
    እናና ግን የት አልች??? እምወዳት ካራኮተር

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +2

    እንክዋን ደህና መጣችሁ🙏🏾🌺♥️

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 2 роки тому +2

    ስታምሩ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +1

    Welcome to USA

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 роки тому +1

    Welcome to America my beautiful sister's and brothers . I hope you enjoy your stays 🙏🙏🥰 GOD bless all of you . oh hold on WHERE IS እናና.....???

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 роки тому +1

    I like Kalkidan and her Mom.

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 роки тому

    ደራርቱ ፍቅር ውስጤ ነሽ

  • @beka1435
    @beka1435 2 роки тому +1

    Welcome!
    We will meet you if you come chicago.

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 2 роки тому +3

    እናናስ????ሶሻል ፎቢያ አለባት እንዴ?

  • @nomore9786
    @nomore9786 2 роки тому +4

    ቸቤ....ሳንሰማ ካገር ውጡ ተባለ እንዴ?

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 роки тому

    ውይ ደስ ይላል አቀባበሉ ግን ሙዚቃው ጮህ እና ጫጫታ በዛ

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 2 роки тому +3

    Welcome beloveds!!❤