ኩዚ ጉኒ ክፍል 183 | Kuzi Guni episode 183
Вставка
- Опубліковано 13 тра 2024
- ኩዚ ጉኒ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kuzi Guni everyday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
| Official UA-cam Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: - Розваги
በዚህ ድራማ ውስጥ ከባድ ስቃይ ያሰለፈችሁ ሲማይ ናት በእውነቱ😢
አወ ወላሂ ብቻዋን ተሰቃየች
ኩዚም
Anyem tesekayew
ሲማይ ና ኩዚ😢😢
ዛሬማ ሲማይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😢
ነገ ስላሴዎች ናቸዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
የኩዚና የኬምሬ ሰርግ የናፈቀው እጅ ☝️❤❤❤
አኔ
Ene❤
ሰርግ የለም ጉኒ ያብላሸዋል 😢😂
@@ayenalembelayneh2369 አረ 🥺🥺😥የተረገመ
የራሱ ሰርግ የናፈቀው
✋
እእኔም
እኔ ✋
እኔም
ሰርግ ይናፍቃል እንዴ?🤔 ሆ🍺🥃
ጉኒን የሚጠላ በላይክ
ከዚህ ታሪክ ውስጥ እንደ ሲማይ የተጎዳ የለም ብዙ ስተቶች ብሰራም ሂወቷ ያሳዝናል😢
በጣም😢
Betam
Kuzis
@@SuleymanMuhammed-dt1tm Esu be polis Sera talka eygeba nw migodaw
እናት ለዘልኣለም ትኑር🌏👸🫶
አሚንንንን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤ናፍቃኛለች 😢😌
Amen
ኬምሬ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ከዜነብ አይነር ቅናተኛ ጉዋደኛ ይሰውረን
የጉኒ መጨረሻ የናፈቀው👍
❤❤❤🎉
እኔ😂
@@DhgVvxfምናልባት ሁለት ወይ ሶስት ክፍል ቢቀረው ነው በቅርቡ የጉኒን መጨረሻ ታይዋለሽ😂😂
@@lidujesuse910..sint kifl nwu ye mikerewu le malek
@@fevenmasresha3491 ቢበዛ ሶስት ክፍል
ይች እባብ ዘይነብ የከምሬን ቀሚስ ታበላሽባታለች ብየ ፈራሁ ከዚህ ፊልም ከሁሉም በላይ ተጎጅዋ ሲማዬ ናት ብታናደኝም በስራዋ ብዙ ዋጋ ከፍላለች
ማነው እንደኔ የዘይነብ ቅናት ያስጠለው እኔእለከዋለው አላለችም
ጉኒ ለኩዚ ኩዚ ደግሞ ለሰርፈ ችግር ሆኑ እኮ
ኩዚ የኔ ጀግና ስወድክ 💞💞👍👍👍
ኩዝ ግን ባርስን መሬት ተከፍታ ሳትዉጣዉ አይቀርም አላለም ቱ 😂😂😂😂😂
በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ግን ላይ ኮሜት አልሰጥም ዛሬ ሰጠሁ
የኩዚና የኬምሬ ደስታ እሚያስደስታችሁ😂 Like ግጩኝ
በቅናት መባዴ ነው 🙄😢😢😢
የት ሆስፒታል 😂@@ayishaatisha8475
ሲማዬ ምስኪን ከሁሉም በላይ በኩዚ ምክንያት ዋጋ ከፈለች መጨረሻዋን ያሳምርላት ፈጣሪ
Betam tesekayech eko sitasazn
Be kuzi mknyat😂😂😂😂
Tey baksh
Berasua mknyat new ke ferhat gar yehonech Ken new hiwetua yetebelashew
Ere ፍቅር ከ በቀል likekuln
ላካ ዎይዛሮ ጉልታን ፍቅር ይዙዋታል 😂ሙሽክላ ግብር 🤣🤣🤭
😂😂😂😂
Be Hasabachew New weys Filmun Koretut
ዋው ለኩዚና ለኬምሬ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Enden hacalu ynafkew😢❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ልጫርሰው ያቃራን ግዜ ትንሽ ነው ቅማሞቺዬ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘❤️😘❤️😘❤️😘 ቃጣይ እጣብቃለን 😅😅😊😢🎉
ዉይ ሲማዬ
Kuzu gune
❤❤🎉🎉❤❤
ኪዚያችን & ኬሚሻ❤❤❤
የመጨረሻነው እንደ🎉🎉😮
ኩዚ የሚባል የማይረባ ሰዉ😂😂 እሁሉም ቦታ መዘፈቅ፡ይወዳል
❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤❤😢😢
ቃናዎች የረሳቸው ተመስሎኝ ትቼ ነበር 😅😅😊😊
Ene yerase serg nw ynafkegn😂
Yena nafkognal
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
ሲማይ በጣም ታሳዝናለች
እዚህ ዲራማ ላይ ሲማይ ናት የተሠቃየችዉ በርግጥ ኩዚም ተሠቃይቷል ግነ ሲማይ እናትም አባትም እህትም ወድምም የላትም በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ😢😢
Berasua tfat new yemotut
የዘይነብ ቅናት😂😂😂😂😂😂
❤❤❤🎉🎉🎉
😮😮😮
🎉🎉🎉🎉🎉
ኩዚ ና ኬምሪ ስያምር😇♥️
2ት ሰው ሲያምር 😅😅😅
ሲማይ የጓደኛዋን ምክር ብትሰማኖሮ እንደዚ አትሆንምነበር
Filimu liyalke new
🥰🥰🥰🥰🤣🤣
❤😂❤😂❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
ስማይ ስታዝን
ጉኒ የጁን ነው ያገኘው የምትሉ👍👍
እሄ ድራማ አለቀ እዴ ጋይስ❤
የተቀየርሽ መስሎኝ ነበር ዘይነብ ሀቢቢቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ዘይነብና ኣቶ ሳሚ መቸም ኣይቀየሩም
ባሪስ አመለጠ
ውይይይ ዘይነብ🙄👊👊👊👊
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃጣዪ ❤❤❤
እንደኔ የመጨረሻው ክፋል ለማየት የጋጋው ኣለ
❤❤😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘይነብ በሽታዋ አለቀቃትም ለካ😂😂
የ ጉኒ መጨረሻው ታታ ነው 😂😂
ታታ ❌ ጣጣ 👍
👍👍
Ke film ye kemire hilm beza
ደስ ቢልም እያሳለፍኩ ነው ማየው
ምንድነው ህልምነው እውን ዛሬ አልገባኝም
እውነት ነዉ 😂😂
ተደግሞ ነው ወይስ ክፍል ሁለት?
ኩዚ መሞቱ ያሳዝናል 😂
ዘይነብ ቅናትአጨረጨራት
የጉኒወድም. የጁንይስጠው
የት ነኝ 😂 በዱባ ሞት
እኔ
አቶ ሁሴን እህቴ ወይዘሮ ጉልተን😂😂
😂
ይሄ ፊልም እያለቀ ነዉ መሠል
አወ
.ወይዘሮ ኢብሩ አሳዘነችኝ ስትሰናበት
መቸ ነው የሚያልቀው ጉዚ በጣም ጭዋ ሆነ. እዚህ ላይ ቢተር ካር ቤሉል ሆኖ ግን😂
Behlul alele
Kuzi. Chewa
እንቢ
L
መቸነው ሰርጉ❤❤❤
186
ኩዚ እኮ ልቡን የዋህ ነው ከምር አይ ሲማይ ሁሌም ጅግር ውስጥ😂😂😂😂
ሲማይ የኔምስኪን ያልታደልሽ
ዘይነብእእባ ብ
Ye hilm bal naw zare
ሲማይ የኔ ሚሰክን
ጉን ስያሳዝን😢
ምድነው ዛሬህልምነው እዴ
ትክክል ምኑም አልገባኚ
ጉኒ የሳሚን ሚስት የሚቀማበት ፓርት ደርሷል 😂
ያባቱንነው
😅😅😅እዉነት ግን ይቀማዋል
ምርሽን ነዉ😮
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሲማይ በጣም ታሳዝናለች
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉