እጣ ፈንታ ክፍል 17 | Eta Fenta epsiode 17

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лип 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana UA-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 370

  • @AmanuelDagewu
    @AmanuelDagewu 17 днів тому +117

    ከሰኞ አስከ እሁድ ይሁንልን የምትሉ የታላቹ እስኪ😊😜😜

  • @AlMos-qu5wu
    @AlMos-qu5wu 17 днів тому +45

    አዳን የሚወድ like ግጩኝ

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n 17 днів тому +165

    ከሁሉም ፊልም ማነዉ እጣፈታ ፈታ የሚያደርገዉ የኔእብዶች ❤ 🥀👍

    • @zenatesf717
      @zenatesf717 17 днів тому +3

      እኔ እና አንቺ ነና ውዴ❤❤❤

    • @Salamawitgelo
      @Salamawitgelo 17 днів тому

      እኔም አለዉ😏😁😘​@@zenatesf717

    • @Mohaaed
      @Mohaaed 17 днів тому +2

      እኔ

    • @user-sg2pf8zm5l
      @user-sg2pf8zm5l 17 днів тому +1

      እኔ

  • @mequadesha
    @mequadesha 17 днів тому +90

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤ #የፍቅር_ልቦች

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 17 днів тому +52

    የአዳ ድመት ቦራ ሲጠጋት ነው ትዝ የሚላት 😂😂😂

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 17 днів тому +177

    አታቋርጡ በሰአቱ ልቀቁልን የፊልም ሱስ ይዞኛል 😍😂

    • @user-df4iw3ty1i
      @user-df4iw3ty1i 17 днів тому +3

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatumaahmed2270
      @fatumaahmed2270 17 днів тому +1

      😘😘

    • @Nafisayiamam
      @Nafisayiamam 17 днів тому +1

      እኔም😢

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 17 днів тому +2

      እኔም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 17 днів тому +1

      እድያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😮😅

  • @SofaArebia
    @SofaArebia 17 днів тому +77

    ውዶችየ በየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ በጣም ጨቆኛል 😢😢😢😢😢ውስጤ ሰላም አጣብኝ 😢😢😢

    • @mekidihabeshiwa3444
      @mekidihabeshiwa3444 17 днів тому +9

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ለበጎ ያንችን ለማጠንከር የመጣ ነዉ ዉዴ በምነትሽ ፀልይ ለምንም ነገር እጅ አትስጭ ጀግና ሴት ሁኝ ልኡል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ይጠብቅሽ ከፈተና ከጭንቅ ሁሉ ያዉጣሽ ሁቢ ስደተኛዋ እህትሽ እወድሻለሁ💓💓💓💓💓💪💪

    • @HalaH2-ho8ri
      @HalaH2-ho8ri 17 днів тому +1

      ayzosh ehite hulum yalfal fetari kanchiga yhun mearey ❤

    • @SofaArebia
      @SofaArebia 17 днів тому

      አሜን አሜን አሜን 💕 🙏 💕 የኔ ውድ እህት እኔም እወድሻለሁ ብርታቴ ❤❤❤❤❤​@@mekidihabeshiwa3444

    • @MantegboshAdis-sj5ff
      @MantegboshAdis-sj5ff 17 днів тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @mestimesti-n5t
      @mestimesti-n5t 17 днів тому +1

      አይዞሽ ማር

  • @user-to5bk9nx1m
    @user-to5bk9nx1m 17 днів тому +21

    አቶ ቦራ ከአዳ ፍቅር ጀምሮታል አይ ይህን ስሚት ደርሶብኛል እፍ ግን ደስ የሚል ስቃይ ነው 😅😅

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 17 днів тому +54

    አዳና ቦራ የብቻዬ❤🔐ስወዳቸው🌹🌹🌹🌹

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg 17 днів тому +45

    ይከንን፣ፊልምእደኔማነውእሚወደውቶሎቶሎልቀቁልን❤❤❤❤

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 17 днів тому

      እና😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 17 днів тому +1

      እኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @RimasMohammed-fi2sc
      @RimasMohammed-fi2sc 14 днів тому

      Ethiopian Girl ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉Loves ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qh3qz2xz1f
    @user-qh3qz2xz1f 17 днів тому +13

    ቃናዎች እባካችው የበቀል መንገድ ድገሙልን በጣም ነው ምወደው ፊልሙን እኮ

  • @LkjDes
    @LkjDes 17 днів тому +18

    ማነዉ እንደኔ በዚ ቃና ፍታ የምል👍❤😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 17 днів тому

      እኔ ደግሞ ከህደ ፊልም ሱስ ሆኑብኛል

  • @beesaal8014
    @beesaal8014 17 днів тому +20

    እዉነት ላማናጋር እኔ ፊልም ማየት አሎድም ግን እሄ ፊልም በጣም ታማቺቶኛል ባታላይ አዳ 😂🥰

  • @-ic5zr
    @-ic5zr 17 днів тому +10

    እር አዳ ድመቲቱን ምናርጊ ነዉ እምትላት😂😂😂😂

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 17 днів тому +33

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 17 днів тому +34

    አቶ ቦራ ከአዳ እልል ያለ ፍቅር ይዞታል ውስጥ ውስጡን ተጎዳ አለመናገር ከባድ ነው😮😢😢

  • @MekiyaMuhamed
    @MekiyaMuhamed 17 днів тому +9

    አዳ አላየሁትም አላየሁትም ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 17 днів тому +8

    ብስብስ 😂😂😂😂😂አይ አዳዬ 🤣🤣🤣ጥሎብኝ ስዋደት ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🍎🍎🍎🍓🍓🍓🍓

  • @FatmaGool-xh1lq
    @FatmaGool-xh1lq 17 днів тому +9

    እኔ ምላችሁ መቼ ነው አዳና ቦራ ፍቅር ምጀመራዉ እኔን ኮኦ ያ ቀን ናፈቀኝ 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂

  • @anutiroby8702
    @anutiroby8702 16 днів тому +2

    ድምፃቸውን ደግሞ እንዳትቀይሩት ምርጥ ነው በጣም ነው የሚያስቀው ከተዋንያኖቹ ጋ ሄዶዋል❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 17 днів тому +6

    ቶሎነዉ ፍቅር የሚይዛቸዉ የዚህቤትሰወች😂😂😂

  • @maza1594
    @maza1594 17 днів тому +12

    ቦራ ከአዳ ፍቅር ይዞታል ግን ላላመሳወቅ ይሰቃቃል😂😂ወይ ፍቅር

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 17 днів тому +7

    ውስጤ ነው ይሄ ፊልም

  • @Fatum-so3jx
    @Fatum-so3jx 17 днів тому +4

    አዳ የኛ የሀበሻ በህር አለበት ከሄዱ በሀለ መሰደብ😅😅😅😅

  • @SeadaAumer
    @SeadaAumer 17 днів тому +6

    አላዬሁትም አላለይም አይ አዳ😅😅😅😂😂😂😂

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 17 днів тому +5

    ኡርዝጋር ምን ደነዝ ነዉ ስንት ነገር አርጋለት ባያፈቅራትኮ ለምን መጥፎ ነገር ያረግባታል ቱቸ የስራዉን እየሰጠችዉ ነዉጅ መቸ ይሆን እየተጫወተችበት እደሁ እሚያቀዉ

  • @FoziyaEndris-lx5hc
    @FoziyaEndris-lx5hc 17 днів тому +4

    ወይኔ አዳ አሁን ደሞ ድመቷ ሆነች ሰበብሽ😂😂😂😂😂

  • @jmela5844
    @jmela5844 17 днів тому +4

    ለምን ቶሎ ያልቃል እፈ እርዘም ቢል❤

  • @user-xj8xi3vu3t
    @user-xj8xi3vu3t 17 днів тому +3

    እንደኔ በዚህ ድራማ ምደሰተው 😂😂❤

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 17 днів тому +7

    ማነዉ በዚህ ድራማ ፈታ የሚል😮❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 17 днів тому +4

    አዳ የኔ ቀልቃላ ድምቀት😂😂😂😂🎉🎉

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 17 днів тому +1

    😂😂😂😂 ውይ በሳቅ ከቱክቼ ህና ከ ሮዝጋር በቀር ሁሉም ፈታ ያደርጉናል

  • @SurprisedHummingbird-je7vr
    @SurprisedHummingbird-je7vr 17 днів тому +17

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ወባ ይልቀቅባችሁና 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zaniba-l6h
    @Zaniba-l6h 17 днів тому +5

    ሰላም አዳ የኔ ውድ ❤❤❤❤በጣም እንወድሻለን

  • @weyinteame
    @weyinteame 17 днів тому +3

    ምን አለ በቀን ሁለቲ በትለቁልን ልባችን ተንጠለጠለ እኮ😢😢😢

    • @user-mt3zw7ls4c
      @user-mt3zw7ls4c 17 днів тому +1

      በቀን ሁለት ቀርቶ ከሰኞ እስከ አርብ በሆነልን😢😢

  • @Cud3Dud-dq7ob
    @Cud3Dud-dq7ob 17 днів тому +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትሁ😁🤭😁😁

  • @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
    @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu 17 днів тому +5

    አዳ እና ቦራ የልቤ ድው ድው ስወዳችሁ 🥰💃

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 17 днів тому +4

    የኔውድ አዳ😢ሠረቁዋት

  • @user-pp7oe4cq3y
    @user-pp7oe4cq3y 17 днів тому +4

    እር በሰነ ስራአት ልቀቁት ❤😮😢

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 17 днів тому +1

    የራሳችን ቤት ይመስል እዚህ የተኛው አላለችም አሳማ እኮ በየቦታው ነው የሚተኛው እኮ😂😅

  • @mesigaltigray
    @mesigaltigray 17 днів тому +2

    ድመቴ ሞታለች አላለችም😜 አዳዬ 😘

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 17 днів тому +1

    አዳ ምዲነዉ ያለችዉ ዲመቴ ሙታለች ነዉ ያለችዉ ልበል ስት ጊዜ መልሸ እደሠማሁት😅😅😅😅

  • @ayniyeaynu
    @ayniyeaynu 17 днів тому +2

    ቱክጄን የሚጠላት በላይክ ይግለፅ😅😅

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 16 днів тому +1

    ቦራ እና አዳና በጣም ነው ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @ShemeyAill
    @ShemeyAill 17 днів тому +2

    አዳ ፍቅር ያዛት እንደ ብስስስ አበዛች😂

  • @LeylaTemam-o5o
    @LeylaTemam-o5o 17 днів тому +5

    ለምንድነው ብዙ ሰአት ካልሆነው ማውረድ ማይቻለው

  • @teshomebekele6049
    @teshomebekele6049 16 днів тому +1

    እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም 😮😮😮

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o 17 днів тому +2

    አይ አዳ ብስ ብስ ብስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid 17 днів тому +4

    የማትረባ ቱክቼ😂😂

  • @user-qu7ss8st3l
    @user-qu7ss8st3l 16 днів тому +1

    በማርያም በቀን በቀን ልቀቁልን አታቆራርጡብን❤❤❤

  • @user-un3ov6sl6v
    @user-un3ov6sl6v 17 днів тому +4

    እደማያቋርጡት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 17 днів тому +4

    እሺ 💝

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m 17 днів тому +1

    ሴትቤት ለመግባትምነው ቸኮልህ ሮዝጋር😂😂😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 17 днів тому +2

    እናመሳግነላን❤❤❤❤ ቃነዎች😢❤❤❤❤

  • @AmalAML-kn7ds
    @AmalAML-kn7ds 17 днів тому +3

    በስነ ስርዓት ልቀቁልን🤒

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 17 днів тому +2

    ወይኔ አዳንና ቦራን ስወዳቸው😻😻😻😻😻

  • @helinalemma
    @helinalemma 17 днів тому +4

    አቤት ፍጥነት ደቂቃወች ይቀሩታልኮ ቅመሞችየ

  • @emu7374
    @emu7374 17 днів тому +5

    ኤቭረን😂😂😂

  • @rahmettube5371
    @rahmettube5371 17 днів тому +11

    አባቴ ጋር ደዉየ ልመጣ ነዉ ስለዉ ምንም የለሽ ትንሽ ስሪ አለኝ እኔ ሂጅ አግብች መወልድ እፈልጋለሁ እድሜየን በስደት ጨረስኩት አሁን 24 አመቴ ነዉ

    • @Hana-pd9yk
      @Hana-pd9yk 17 днів тому

      አይዞኝ የኔ ቆንጆ ላቺ ያለው አይቀርም ቢያገባም ፈቶ ይመጣታል 😅ደግሞ ልጅ ነሽ😊

    • @user-ud6fh6ve4k
      @user-ud6fh6ve4k 17 днів тому +3

      ቤተሰብ ልጣ ልብታየቸው ነይ አይሉሽም አቺ ልብሽ እሚለውን አድርጊ 💙❤

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 17 днів тому

      ​@@Hana-pd9ykአሽቃባጭ😁😁😁

    • @flokiPubg
      @flokiPubg 17 днів тому

      እግር ብላ በይው😂

    • @sahasasa-qz6kj
      @sahasasa-qz6kj 17 днів тому

      ገና ነሺ 28ሲሆንሺ ትወልጃለሺ ባይሆን የልጂ አባት እሚሆንሺን ፈለግ ፈለግ አሪጊ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 17 днів тому +2

    ሲቤላይ😂😂😂ሀሉክን ይዘዝብሺ😂😂😂

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w 17 днів тому +4

    አዳ 😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 17 днів тому +1

    እስኪ ምክር ስጡኝ ባል መቶልኝ ነበር እኔ አድ ልጅ አለኝ እሱ ሶስት ላግባው ልተወው😢😢😢😢

  • @user-be3ll9lq5q
    @user-be3ll9lq5q 17 днів тому +3

    የእዉነት ናቸዉኮ አዳናቦራ

  • @LeylaTemam-o5o
    @LeylaTemam-o5o 17 днів тому +2

    አረ እባካችሁን በስነስርአት ልቀቁት አትጫወቱብን

  • @user-mk6sy5xl6k
    @user-mk6sy5xl6k 17 днів тому +2

    ድውማን 😂😂😂😂 ድመቷ😂😂😂😂

  • @gggrvheve
    @gggrvheve 17 днів тому +3

    የጭቀት መዳኒት የምታዉቁ😢😢አሁንስ መረረኝ😓ወይ እቅልፍ የለኝ ወይ ሰላም የለኝ😢በቃ ዝም ብሎ መኖር😢😢

    • @user-hn3jb7ix6g
      @user-hn3jb7ix6g 17 днів тому +3

      ፀሎት አርጊ ውዴ በተቻለሽ መጠን ከሚያስጨንቅሽ ነገር ለመራቅ ሞኩሪ😍

    • @user-ck8rh9cu3u
      @user-ck8rh9cu3u 17 днів тому +1

      አላህን አስታዉሽ ዉዴ ቁረአን አዳምጪ ክርስቲያንም ከሆሽ መዝሙር አዳምጪ ፀልይ ወዴ ፈጣሪሽን አስታዉሽ አይዞሽ❤❤❤

    • @alemtsehay9853
      @alemtsehay9853 17 днів тому +1

      ፀሎት

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 17 днів тому

      የኔ ውድ አይዞሽ እደየምነትሽ ፆሎት አርጊ ስብከት መዝሙር ስሚ ከመደዋወል ከወሬ እራቂ ሳተኝ ቀደም ብለሽ ወተት ጠጭ እንቅልፍ ያመጣልሻል ልተኝ ስትቃረቢ ስልክ አትመልከች ከኔ ተሞክሮ ነው ለኔ የጠቀመኝ ይሄ ነው

    • @gggrvheve
      @gggrvheve 17 днів тому

      @@birtukanGirma-wc4ku ስልኩ ነው መሰል የኔማ😭ሰው ባያናግረኝ ሁላ ነፍሴ😓😓

  • @user-sg2su6ty5p
    @user-sg2su6ty5p 17 днів тому

    የውነት እጣፋንታ ይለያል 🥰😂😂

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w 16 днів тому +1

    የአዳወዳጆችየትናቹ❤❤❤

  • @zekeresbeyene8383
    @zekeresbeyene8383 17 днів тому

    Thank you kana tv 📺

  • @user-cq7ok5zy9j
    @user-cq7ok5zy9j 17 днів тому +2

    ቃናወች ይልመድባችሁ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 16 днів тому

    አይይይይ አዳ 😂😂😂 አዳን ያላችሁ እስኪ👍👍👍👈👈👈

  • @tsion_CR7
    @tsion_CR7 17 днів тому +2

    ዱማን የአዳ ድመት ፈርዶባታል 😂😂😂😂

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 17 днів тому +1

    አዳየኔሚስኪን😢😢😢

  • @amaamm3223
    @amaamm3223 17 днів тому +4

    ልቀቁልን

  • @user-yd8lo5st8c
    @user-yd8lo5st8c 17 днів тому +3

    Ali😂❤

  • @zenatesf717
    @zenatesf717 17 днів тому +1

    እረ ሞትን እኮ እረ ኡኡኡ😢😢😢

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 17 днів тому

    ወይኔአዳበሳቅ ድመቴሙታለይአለይም😂😂😂😂😂😊😊

  • @user-dm2jm7rp9o
    @user-dm2jm7rp9o 17 днів тому

    I've been eagerly awaiting the latest film from Kana, my favorite UA-cam channel, for what feels like an eternity. The film, titled "Ye Fazilet Lijoch", has been shrouded in mystery, with cryptic teasers and behind-the-scenes glimpses tantalizing me with its potential. As the anticipation has built, my excitement has grown, and I've found myself checking the channel daily for any updates. I've been loyal to Kana for years, and their unique blend of storytelling and cinematic flair has always left me captivated. But now, I'm at the point where I'm practically begging for them to release the film already! I've got my popcorn ready, my couch is cleared off, and my eyes are glued to the screen waiting for the moment when "Ye Fazilet Lijoch" becomes available. Come on, Kana - I'm ready!

  • @user-nh1zc9tx7p
    @user-nh1zc9tx7p 16 днів тому

    የሚገርመኝ የህፃናቶች ትወና. ለነገሩ የመህመት ጃን ውሻም ይተውን ነበር😅

  • @narditube6903
    @narditube6903 17 днів тому

    እኔ ያለትርጉም ለማየት ልገደድ ነው ውይ አዳ ውዴ ቱክቼ ጂኒ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k 17 днів тому +1

    አሌ አውቄ ነው ይስካር kkk😅😅😅

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 17 днів тому +1

    የኔ ፍቅር አዳ😅😅😅

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 17 днів тому

    እጣፈታ ዘና እኮነው እሚያደርጉኝ 😂😂😂😂

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj1906 17 днів тому +1

    ቀጥይ❤😂🎉

  • @AngergirGetachew
    @AngergirGetachew 17 днів тому +3

    ❤❤

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu 17 днів тому +1

    ብርስውድህእክ

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o 17 днів тому

    አላየሁትም አላየሁትም😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mk5lt6ov4x
    @user-mk5lt6ov4x 17 днів тому

    አዳ የኔ ማርርር😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @KalbaUae-vh8lz
    @KalbaUae-vh8lz 17 днів тому +1

    አዳ የኔ እብዲዲዲዲ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 17 днів тому

    ድመቴ ሞታለች 😅😅😅😂

  • @HanaseyoumHana-q4n
    @HanaseyoumHana-q4n 17 днів тому

    እባካቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🙏🙏🙏

  • @HayatSeid-q7y
    @HayatSeid-q7y 17 днів тому +1

    እጣፍንታንክፍል18እና19 20ልቀቁልን

  • @user-eq7ld4pl5t
    @user-eq7ld4pl5t 17 днів тому +1

    ያዳ ናፋቂነኝ❤❤😂😂ላክግጩኝ

  • @user-on6mu1tv2x
    @user-on6mu1tv2x 17 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 17 днів тому +1

    አይ አዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r 17 днів тому

    ቦራ ሲጠጋት ዱማንን አስቢ አዳ 😂😂😂😂😂ምኑን ነው አላየሁትም ያልሽው😂😂

  • @QananisaaKinkalye
    @QananisaaKinkalye 7 днів тому

    Woww

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o 17 днів тому

    አሊ😂😂😂😂😂😂በሳቅ😂😂

  • @kidusabye
    @kidusabye 17 днів тому +3

    ere lekekut

  • @yesuftop9090
    @yesuftop9090 17 днів тому +5

    Ere enybet weym tewut atabesatun