kana tv | የቢተር እውነተኛ የህይወት ታሪክ | የተከለከለ | Yetekelekele | Maebel | kana movies

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • kana tv | kana | kana drama | kana movies | ቃና ቲቪ | ቃና ድራማ | ቃና ፊልም | kana tv Yetekelekele | ቃና ቲቪ የተከለከለ | ቢተር
    Yetekelekele Episode 50
    የተከለከለ ክፍል 50
    Maebel Episode 3
    ማዕበል ክፍል 3
    ==============================
    በዚህ ቪዲዮ የተከለከለ ድራማ ላይ ስለምናውቃት ቢተር እስከዛሬ ያልተሰሙ አስገራሚ አስገራሚ እውነታዎችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ
    ==============================
    🎬 በዚህ ቻናል የታዋቂ ሰዎች ድብቅ ማንነት ከመፈተሹም ባሻገር የተመረጡ የቃና ድራማዎች በፍጥነትና በጥራት ይቀርባሉ | ስለጎበኙን እናመሰግናለን 🙏 አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል 🛎 ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👉 bit.ly/2HFKTI9
    ==============================
    ማሳሰቢያ፡በዚህ ቪዲዮ ላይ የተጠቃለሉ መረጃዎች በሙሉ ከጎግል እና ከዌብሳይቶች የተዋቀሩ ናቸው
    Music provided by spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/onandon
    Track: Cartoon - On & On (feat. Daniel Levi) [NCS Realese]
    Track: Deflo & Lliam Taylor - Spotlight (feat. AWA) [NCS Release]
    Track: Dirty Palm - Freakshow (feat. LexBlaze) [NCS Release]
    Track: Diviners - Stockholm Lights [NCS Release]
    Track: Brook Xiao - Fire (ft. Rachel Horter) [NCS Release]
    Track: Jarico - Island [NCS Realese]
    #kana_tv #kana_drama #kana_movies

КОМЕНТАРІ • 305

  • @kanamovies
    @kanamovies  4 роки тому +10

    ስለ #ማሂር ካራ የማታውቋቸው እጅግ አስገራሚ ሚስጥሮች 👉 ua-cam.com/video/T0n9bfTIjfg/v-deo.html

  • @blendawit7753
    @blendawit7753 3 роки тому +3

    ቢተርዬ ውድድድድድድ ነው ማረግሽ የኔ ውድ 💎💎💞💞💞💞💞💖💖💖💖💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yeshiyeshi5061
    @yeshiyeshi5061 3 роки тому +5

    ሰለ ነጮች ይሁን ያክል ከአልን ይበቃናል እሰኪ ሰለ አገራችን መልካም ነገር እናወራ

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому +1

      እሺ እህቴ የሺ እኛም ስለ ሀገራችን እንቁ ሰዎች የማቅረብ እቅድ ይዘን እየተንቀሳቀስን ነው

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 3 роки тому +1

      Egezeabeher leagerachen selamu yelakiln

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 3 роки тому +3

    በጣም ነው የምወዳት ፋጡማ ላይ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኳት

  • @zedkidus8307
    @zedkidus8307 3 роки тому +3

    በጣም ነዉ እምወድሺ ዉዴ❤❤❤😍😍😍

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 3 роки тому +5

    Wooooow ኣሁን ወደድክዋት ቤተር ደስ ይላል።

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 роки тому +12

    ፒተር ከድራማው ፀባዩዋ በተቃራኒው ነው ያገኘኋት ለካን መልካም ሰው ናት Ilove you

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому +4

      እውነት ነው በጣም ቸርና ለጋሽ ሰው ነች

    • @mekdiabu5751
      @mekdiabu5751 3 роки тому +2

      አዎ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому +9

    በጣም ነው የምወዳት👏❤👌🥰🙏

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith3358 3 роки тому +3

    ማጀቢያ ሙዚቃዎችህ arif nachew 👍👍👍👍👍

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому +2

      ስለወደድሻቸው ደስ ብሎኟል እህቴ አመሰግናለሁ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 4 роки тому +5

    አስደናቂ ትወና እጅግ ገራሚ ስብእና ያላት በሁሉም የተሳካላት ውብ አክተር ነች አድናቂዋ ነኝ ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому +6

    ግን የዉጭ ሰዉ መተረከ ምን አስፈለገ እህ ጥሎኝ ነጮች አይመቹኝም ስንት ያገራች ሰዎኅ አሉ የነሱ ታሪክ ብታቀርቡ እንዴት ጥሩ ነበር ስለአገራችን ሳናቅ የዉጪ ሰዎች እንቀባጥራለን እህ

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 роки тому +3

    ከቱርክ ከሴት አክተሮች በመልክም በስራትም በለጋስነትም ጭምር አንደኛ ፋጡማ ወይም Berenn Saat ናት ስወዳት💞💞💞

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 3 роки тому +7

    ፒተር የተከለከለ ድራማ ላይ ብታናድደኚም አድናቂዋ ነኚ❤

  • @zeinba.youtube7203
    @zeinba.youtube7203 3 роки тому +2

    ዋው፡አቀራረብህ፡አሪፉነው፡በርታ፡ወድማችን

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ አስተያየቶት ያበረታኛል 🙏❤️️

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 7 місяців тому +1

    የምትደነቅ ተዋንያን ነች በሃሪዋን መቀያየር ድምፃን መለዋወጥ አክሽንዋን ባጠቃላይ እጅግ እጅግ ትችላለች

  • @hailuhiwi4054
    @hailuhiwi4054 4 роки тому +1

    Yeset kuncho sodshi beluli balishi bihon mignote neber ewodshalew😘😘😘😘

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      ቤሉል ከማንኛዋም ሴት ጋር ቢሆን የሚያምርበት ድንቅ አክተር ነው

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 4 роки тому +2

    በጣም ነው እመወዳት

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 роки тому +25

    የነሱን ታሪክ ከምታወራ ፊልሞቻቸዉን ብታስተላልፍ ጥሩ ነበር

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      እኔም ፊልሞቹን ባስተላልፍ ደስ ይለኝ ነበር እህቴ ኤደን ነገር ግን ሁሉም የቱርክ ፊልሞች በኮፒራይት መብት የተያዙ ናቸው ከባለቤቱ ፍቃድ ውጭ ፊልሞቹን ማስተላለፍ በኮፒራይት ህግ ያስጠይቃል ምንአልባት ፊልሞቹን የምናስተላልፍበት መንገድ ማመቻቸት ከቻልን ሁሉንም ማስተላለፍ የምንጀምር ይሆናል

    • @MiEthioEntertainmentPLC
      @MiEthioEntertainmentPLC 4 роки тому

      @@kanamovies Bro, Create telegram Channel and provide there. UA-cam is impossible.😁

    • @MiEthioEntertainmentPLC
      @MiEthioEntertainmentPLC 4 роки тому

      Lik mitawkat timeslalek......😂😂😂 Gorebet neberachu ende!😭😭😭

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      ​@@MiEthioEntertainmentPLC እሺ ወንድሜ እኔም በቴሌግራም ለማስተላለፍ እያሰብኩ ነው ነገር ግን አሁን ላይ ቲኒሽ የኮኔክሽን ችግር ስላለብኝ ያሰብኩትን ማድረግ አልቻልኩም ይህ ችግር እንደተቀረፈ ሁሉንም በቴሌግራም ማስተላልፍ የምጀምር ይሆናል ለሰጠኸኝ ሀሳብ ግን ከልብ ነው ማመሰግነው 🙏❤️️

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      @@MiEthioEntertainmentPLC 😂😂ጎረቤት አልነበርንም አንድ ቤት ውስጥ ነው ያደግነው😎😎😂

  • @elsalema4789
    @elsalema4789 2 роки тому

    Betam new miwedat ❤️
    Kelibe definitely sewnat

  • @ፀረአማራኃላቀር
    @ፀረአማራኃላቀር 3 роки тому +1

    ngste😘😘😘

  • @bellae3334
    @bellae3334 4 роки тому +3

    Beren saat ❤

  • @እግዛብሄርእርኛየነው

    እሽወዲም እናመሰግናለን የተቀማ ህይወት ላይ ስለ ባህር ብታቀርብ ደስይለኛል

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እኔም ቪዲዮውን ስለተመለከቱት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💙 ስለ ባህርም በቅርቡ የምናቀርብ ይሆናል

    • @zd9022
      @zd9022 3 роки тому +1

      @@kanamovies መሽአሏህ ጎበዝ ነህ እውነት ነው ያውራሀው በጣም ስለምውዳት ከታተላት ነበር ግን አላሀምዱሊላ ፌልም አልውደም የውጭም የአገርም ግን ዜና ስማ ነበር ሙስሊም ትሁን አትሁን አላቅም ግን ባልተቤቷ ጋር እንድተጣለላች ሰምቸ ነበር

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ​@@zd9022 ከልብ አመሰግናለው 🙏💙

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 3 роки тому +1

    NICE NICE NICE

  • @tasfnshtasfnsh2496
    @tasfnshtasfnsh2496 7 днів тому

    ❤❤️❤️❤️

  • @EthioSpecialTube
    @EthioSpecialTube 4 роки тому

    Nice .... ምርጥ አቀራረብ

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @naolabebe2043
    @naolabebe2043 3 роки тому +1

    I LOVE YOU BITHER

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    Waw

  • @ferdosjemal6982
    @ferdosjemal6982 4 роки тому +4

    Love you beren saat

  • @bekelechmamo7241
    @bekelechmamo7241 4 роки тому +1

    Siwedish eko yenea konjo ❤️❤️

  • @MuhammedJamal-h2o
    @MuhammedJamal-h2o Місяць тому

    ❤❤❤

  • @esmaelsalih2045
    @esmaelsalih2045 3 роки тому +1

    Zhwola

  • @abdiahmedjr9430
    @abdiahmedjr9430 3 роки тому +2

    99. 98%muslim salute 🇹🇷 Onları gerçekten seviyorum.

  • @BiranaMedia
    @BiranaMedia 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው የምታቀርበው። የበለጠ የመረጃህ ምንጭ ብትጠቅስ ተአማኒነቱ እና ቀጣይ ስራዎችህን በጉጉት እንድንጠባበቅ ያደርጋል። በተረፈ በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому +1

      እሺ አስተያየቱን ተቀብያለሁ ለሰጠሽኝ/ኸኝ ገንቢ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️️

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +8

    አይ ፒተር ስወዳት ከልብ ነው ውብ ተዋናይ ብያለሁ

  • @amanuelwalelgn2124
    @amanuelwalelgn2124 3 роки тому +1

    yebeshir ewgnegnegena taric akrebelen

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እሺ ወንድሜ ስለ #በሽር በቅርቡ የምናቀርብ ይሆናል ስለ አስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️️

  • @mahimakiba8004
    @mahimakiba8004 2 роки тому

    Yeferiha ewunetegna tarik betakebeln dese yilegal

  • @عايشهالغامدي-ظ5ك
    @عايشهالغامدي-ظ5ك 3 роки тому +1

    ስወዳት

  • @fatumaendris7632
    @fatumaendris7632 3 роки тому +1

    ቢተር እወድሻለሁ

  • @ززيناتاثيوبيا
    @ززيناتاثيوبيا 4 роки тому +2

    ቀጥልበት ወድሜ ስለፈሪሀ ንገረን በጣም ነምወዳት

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏 ስለ #ፈሪሀ ቪዲዮ ለቅቂያለሁ ማየት ለምትፈልጉ👉ua-cam.com/video/uEv2sLH7c9A/v-deo.html

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 3 роки тому +1

    በጣም ቆጆናት

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      Yeah, she is so attractive

  • @samraabadi3593
    @samraabadi3593 4 роки тому +2

    😍😍😍😍😘

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 3 роки тому +2

    Yepirad enymahir en yemcherA film

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray4687 3 роки тому +2

    💖💖💕💕💕💕💕

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 4 роки тому +4

    የኛዎቹም ከዚህች ተወዳጅ እና ምርጥ አክተር ደጉን ተግባሯን ብትማሩ ?

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому +1

      ልክ ብለሻል እህቴ እኔ በግሌ እዚህች ምድር ላይ ሰውን እንደመርዳት እሚያስደስት ነገር አለ ብዬ አላምንም

  • @kalkidanshimleskal5702
    @kalkidanshimleskal5702 3 роки тому +1

    Swadat yane mar❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💗💗💗💗💝💝💝💝💝💝💝

  • @elsalema4789
    @elsalema4789 2 роки тому

    yene fikr kenihal yemtbelchi win acter nesh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰🥰❤️❤️❤️

  • @halemahalm7626
    @halemahalm7626 3 роки тому

    ዋዉ

  • @አዲስቀን-ሐ5ለ
    @አዲስቀን-ሐ5ለ 4 роки тому

    Arif

  • @tirukelembelay3123
    @tirukelembelay3123 4 роки тому

    Akerarebu konjo
    Newe

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ

    Thanks

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 роки тому

    ewent betam betam new yemenamesegenew egezabeher yebarekeh wendeme ene emewedahew bezu ayehcelatalew

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      አሜን እህቴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @fatmaa6926
    @fatmaa6926 4 роки тому +4

    የኢሊፍንም ቀጥል በጣም የምወዳት አክተር ኤሊፍነች

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      ስለ ኤሊፍ ከዚህ በፊት አቅርቤ ነበር አዲስ መረጃ ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል ለአስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኮመንተሮች የምትጠይቁት ብታጡ ጥያቄአችሁ እጅ እጅ ከማለት አልፎ እግር እግር ይላል ቋቅቅቅቅ

  • @abebechalex8624
    @abebechalex8624 3 роки тому

    ስለ ጀሚሌ

  • @ልኑርላንተብዬብዬ
    @ልኑርላንተብዬብዬ 3 роки тому

    Zare new yayewe demetse arfe new sup aderegalaw bereta

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት አስተያየትሽ ያበረታኛል 🙏❤️️

  • @olevarkreg6137
    @olevarkreg6137 3 роки тому +1

    Edet

  • @Foodsecurity23
    @Foodsecurity23 3 роки тому +1

    Please inform us about Behelul

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ስለ ቤሉል ከዚህ በፊት የለቀቅነው ቪዲዮ አለ ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ 👉 ua-cam.com/video/bRwbGgyhAtc/v-deo.html

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew4567 4 роки тому

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @chrstinaalazar8216
    @chrstinaalazar8216 4 роки тому

    arif akerareb new wedjewalew bertu

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      ከልብ እናመሰግናለን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @tikeman3429
    @tikeman3429 3 роки тому

    Yenesu tarik men yseralnal

  • @mareabe419
    @mareabe419 2 роки тому

    Yedfash betar!!

  • @sarayemekiltenat2259
    @sarayemekiltenat2259 4 роки тому +1

    Betam new yemwedat

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому +2

      ewunet enem ewedatalehu endenena endanchim betam bizuwoch yiweduatal

  • @nevergiveup3251
    @nevergiveup3251 3 роки тому +2

    ወይዘሮ ፌርዴቪዝ የሱዋን ታርክ ካገኘህ ጥሩ ነው

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      የወ/ሮ ፌርዴቪስን ለቀናል ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ 👉 ua-cam.com/video/mx8MqMae6r4/v-deo.html

  • @genetfiker7150
    @genetfiker7150 4 роки тому +3

    ስለ ማድማዜል እውነተኛ ታሪክ ንገረን

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      እሺ እህቴ ገነት የማድማዜልን በቅርቡ እሰራለሁ ለሀሳብሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❤️️

  • @sofiaa9070
    @sofiaa9070 3 роки тому

    1

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +3

    የፋጥማንፊልም የመጀመሪያ ግዜያየሁት ጠለብቤትስሰራ በተከታታይዲራማ ፋጡማጉልንእና ከሪምን ነበረ በጣምነው2ቱንምየምወዳቸው የእውነት ባልናሚሥትቢሆኑደሥይለኝነበረ😀😀ይሄኛውባልዋ ለሥዋአይመጥንም ክክክክ የፈሪሀምባል እደ ኤሚር አያምር

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому +1

      እውነት ነው ፋጥማጉልና ከሪም በጣም ደስ የሚሉ ካራክተሮች ነበሩ

    • @mariamawittamiru1229
      @mariamawittamiru1229 3 роки тому

      Yeah

  • @እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ

    Ameeen samuya

  • @firomsabulti2384
    @firomsabulti2384 3 роки тому

    bertaa

  • @lelimesfin9163
    @lelimesfin9163 3 роки тому

    Betam nw mewedat

  • @samueleshetu6472
    @samueleshetu6472 3 роки тому

    Betamax yetewatalate actor nech

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 3 роки тому

    ስለ ኤሊፍ ትክክለኛ

  • @netsanet580
    @netsanet580 4 роки тому +2

    እነ ላቀርብላቹ የምፈልጋዉ እች ለጋሺ ያልካትን ፋጡማ ጉልን ለነም እንድትለግስና ከዚህች አረብ ሀገር ህጀ ልጅቸን ለማሳደግ እንድታደል ጠይቅልኝ???

    • @sofiya2033
      @sofiya2033 3 роки тому

      በጣም ደስ ይላል እንደዚ የቤሉን ታሪክ ብታቀርቡልን እናመስግናለን

  • @tube6958
    @tube6958 4 роки тому

    nice bro

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ

    ቅጣትላየሰራችው በጣምነውደስየምትለኝ።

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ቅጣት ላይ ከከሪም ጋር በጣም ያምሩ ነበር የተጫወተችው ገፀባህሪም በጣም ደስ ይላል

  • @mekditub9803
    @mekditub9803 4 роки тому +2

    እኔ ሁሉንም አሟልቼ በቅንነት ቤቶት መጥቼ አለሁ እርሷም ይምጡ መምጣት ብቻ አይደለም ላክ ኮመት እና የተወሰነ ሰከንድ ይመልከቱ ሌሎቻቹም ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ኑ መልሴ ፈጣንነው👏🏾

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    የዝሙታም ፊልምሁሉኢጨ እምነታቸዉንአትጥቀሰ በጣምነዉ የሚሰጠሉኝ የቱርክሙሰሊማች ኢጨ ምኒለ ሙሰሊምነዉ እሰልምነአይደለምእርቃነ እሰላማዊዱራማነ ነሸዳየለም

  • @የእግዚአብሄርቤተሰቦ-ከ3ጨ

    ቤሉል

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ስለ ቤሉል ከዚህ በፊት የለቀቅነው ቪዲዮ አለ ይህን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ ua-cam.com/video/bRwbGgyhAtc/v-deo.html

  • @sdasaha4023
    @sdasaha4023 4 роки тому

    Mardo tuba bukustan tekeklga manenetuan akreblen

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      tuba buyukustun? የኤሊፍን ማለትሽ ነው አደል? የኤሊፍን ከሆነ ከዚህ በፊት አቅርቤው ነበር መረጃዎችን አጠናክረን አዲዲስ መረጃዎች ሲኖሩ የምናቀርብ ይሆናል

  • @nahomtube4613
    @nahomtube4613 4 роки тому +2

    Bulentn akrbew yetklkle lay yalew

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      እሺ ወንድሜ ናሆም ስለ #ቡለንት በቅርቡ እናቀርባለን ለአስተያየትህ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 ❤️️

  • @nathanabel1285
    @nathanabel1285 3 роки тому

    Beluli aekirbilin

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ስለ #ቤሉል ከዚህ በፊት ቪዲዮ ለቀናል ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👉 ua-cam.com/video/bRwbGgyhAtc/v-deo.html

  • @abedru64
    @abedru64 4 роки тому

    Aboute there

  • @ዳግምበእምነት
    @ዳግምበእምነት 3 роки тому

    ፍለጋ ፊልም ላይ ጄንግ ሆኖ ስለምሰራው ለጅ እባክህ ንገረን፡፡

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እሺ ነገር ግን ከዚህ በፊት የተጠየቋቸው በርካታ አክተሮች ስላሉ ሁሉንም በሂደት የማቀርብ ይሆናል

  • @mahalet-sq7bl
    @mahalet-sq7bl Рік тому

    beta new yemwedat

  • @muluabebe2416
    @muluabebe2416 3 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muslimnang9792
    @muslimnang9792 3 роки тому +1

    YANGAA TARIK mache yingara ya Madam shaqalaa

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      ትልቅ አላማ ካለሽና ያን አላማሽን ካሳካሽው አንቺ ሳትፈልጊ ሰዎች እራሳቸው ታሪክሽን በርብረው ስላንቺ ስኬት ያወራሉ ስለዚህ ስለ አንቺ እንዲወራ አላማ ሊኖርሽና ያን አላማሽን ደግሞ ተግተሽ ልታሳኪው ይገባል

  • @ጤናችን-ገ7ከ
    @ጤናችን-ገ7ከ 3 роки тому

    ሰላምእደምንአለህ...የምትጠቀመውን...የድምፀመቀየሪያአፕ..ንገርኝ..ድምፁያምራል

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እ/ር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ ፤ድምፁን አልቀየርኩትም ኦዲዮውን ማቀናብረው ግን audacity በሚባል ሶፍትዌር ነው

    • @ጤናችን-ገ7ከ
      @ጤናችን-ገ7ከ 3 роки тому

      @@kanamovies ይህየሚያምርድምፀማተፈጥሮከሆነበጣምእድለኛነህ

  • @hanitizukonjo2103
    @hanitizukonjo2103 3 роки тому

    አንድ ምጠይቅህ ነገር ነበር

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому +1

      እሺ ማውቀው ነገር ከሆነ ምንም ችግር የለውም

  • @kall7925
    @kall7925 3 роки тому

    kanatvmaebell

  • @hannayonas8614
    @hannayonas8614 3 роки тому

    ስታስጠላኝ

  • @زينبادريس-ظ4ب
    @زينبادريس-ظ4ب 3 роки тому +1

    እውዳታለውፋጡምይ

  • @munirmohamed7938
    @munirmohamed7938 4 роки тому

    W

  • @aymenbahiru422
    @aymenbahiru422 3 роки тому

    BERN MABEL LAYE

  • @zelalemeshetu325
    @zelalemeshetu325 4 роки тому +1

    kuzi

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      የኩዚን ከዚህ በፊት የለቀቅነው ቪዲዮ አለ ሊንኩን ተጭነህ መመልከት ትችላለህ 👉ua-cam.com/video/bRwbGgyhAtc/v-deo.html

  • @cappe2909
    @cappe2909 4 роки тому

    Ere yetektlekele adrlem ye neberew semo kana cheger alachew

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      በአረበኛ Aşk-ı Memnu ሲባል በእንግሊዘኛ ደግሞ Forbidden Love ነው የሚባለው

    • @cappe2909
      @cappe2909 4 роки тому

      Ere bakih

  • @habtamuengda5253
    @habtamuengda5253 4 роки тому

    Takew. Baert. People

  • @milkiasgebre4564
    @milkiasgebre4564 3 роки тому +1

    Sile tuba buykustan nigeren

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እሺ ሚኪ ወንድሜ ስለ ቱባ ከዚህ በፊት አቅርበን ነበር አሁንም አዳዲስ መረጃዎችን አጠናክረን በቅርቡ ቪዲዮ የምንለቅ ይሆናል

  • @emebetabera1646
    @emebetabera1646 4 роки тому

    selekuzi behiwet ale yelem

    • @kanamovies
      @kanamovies  4 роки тому

      ስለ #ኩዚ ቪዲዮ ተለቋል እመቤት እህቴ ማስፈንጠሪያውን ተጭነሽ መመልከት ትችያለሽ 👉 ua-cam.com/video/bRwbGgyhAtc/v-deo.html

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 роки тому

    ሁሉኑም ፊልሞቾን እውድላታለሁ ግን የተከለከለ ላይ

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      የተከለከለ ላይ ታበሳጫለች አደል?

  • @rahwaabrar5512
    @rahwaabrar5512 3 роки тому

    Chukur sadet

    • @kanamovies
      @kanamovies  3 роки тому

      እሺ ለአስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን 🙏❤️️