አትወርሱም ሙሉ ፊልም | Atwersum | Full Length Ethiopian Film 2024 Hamus Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #አትወርሱም #Atewersum
    አትወርሱም አዲስ ፊልም በአምሼ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በ Hamus Media የቀረበ ሲሆን በአብዱላዚዝ ሲሳይ(ላላ) ተፅፎ በአብዱልማሊክ መሀመድ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ምርጥ ሀገርኛ ፊልም። ተዋናይ ተወዳጁ እዮብ ዳዊት ፣ ኢቫን ኢድሪስ ፣ እልልታ ያለው (ሳራ) እና ታዳጊዋ ተዋናይት መክሊት አብይ(ደንባሪት) ከሌሎችም አዲስ እና አንጋፋ የፊልም ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተጠበቡበት ምርጥ የቤተሰብ ሰስፔንስ ድራማ !!
    Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    • እጅ በእጅ ሙሉ ፊልም | Eje Be...
    • ገር ልብ ሙሉ ፊልም | Ger Lib...
    • ከወደዱ አዲስ ፊልም | Keweded...
    • ዋቴው ሙሉ ፊልም | Watew | F...
    • ቢገባሽ ሙሉ ፊልም | Bigebash...
    • አሳስቀሽ ሙሉ ፊልም | Asaseke...
    • አምሳያዬ ሙሉ ፊልም | Amsayay...
    • ሺ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Shi Fek... • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
    • ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekra...
    / channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
    #Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
    Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #አትወርሱም #ethiopian_movie #Cinima Film

КОМЕНТАРІ • 521

  • @Zema_Media217
    @Zema_Media217 3 місяці тому +37

    Denbarit ewnet jegina belela character new yemetashew hulunm mehon tcheyaleshe anche slaleshebet new yemayew ye afila fikr dimket 🥰🥰bercheln

  • @betitube1576
    @betitube1576 3 місяці тому +174

    ይቾን ኮመት የምታነቡ ሁሉ አሳስቆ ከሚጎዳ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !🙏❤

    • @EmuEmuyegebre
      @EmuEmuyegebre 3 місяці тому +2

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @asasasas9090
      @asasasas9090 3 місяці тому +2

      ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 3 місяці тому +4

      አሚን ግን ምን አድርጎሽ ነው 😂😂😂

    • @zaferaEndrs
      @zaferaEndrs 3 місяці тому +3

      አሚንንንንን

    • @فاطمةاا-ف3ف
      @فاطمةاا-ف3ف 3 місяці тому +3

      አማንንንን

  • @goyitomgoyitom
    @goyitomgoyitom 3 місяці тому +49

    እችን ኮሜንት ያነበባቹ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😊😊😊

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 3 місяці тому +140

    ደባሪትን እና ሳሪን አይቶ የመጣ😍😍😍👍👍👍👍👍

    • @VipA04e
      @VipA04e 3 місяці тому +3

      Ene Erasu Maryamn Enesun Ayiche New❤❤

    • @Muzaye-py7co
      @Muzaye-py7co 3 місяці тому +2

      Ba uneti daberongnew yemexawu

    • @selamendazenaw1174
      @selamendazenaw1174 3 місяці тому +6

      እኔ ደግሞ ኢቫናን

    • @AusGuard
      @AusGuard 3 місяці тому +1

      😄😄ኤነ

    • @BhbhbBhbhbh
      @BhbhbBhbhbh 3 місяці тому +1

      እኔ😂😂😂

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 3 місяці тому +48

    ይቅርታ እና ሞት የበዛበት ፊልም ማየት አልወድም በጣም ያስጨንቃል ከቻላችሁ ፍቅርን እና አንድነትን የሚስተምር ነገር ስሩ 😢😢😊

    • @hawulet-rv9tf
      @hawulet-rv9tf 3 місяці тому +2

      እህ እኔም አልወድ 😏😥😥

  • @fifeyimam
    @fifeyimam 3 місяці тому +46

    የማደም ጩህት የሰለቸዉ እንደኔ እስኪ እናተ እንኮ ደምሩኝ አስደስቱኝ🎉🎉

    • @saedia27
      @saedia27 3 місяці тому +2

      ነይ እንደማመር እህቴ

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 3 місяці тому +1

      Ayzon yetalefal yehagere lijoch🙏

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 3 місяці тому

      ባገኘሁና በጮህችብኝ😢ስንት ወር ሆኖኛል

    • @N-wg5ec
      @N-wg5ec 3 місяці тому

      ጩኸቱን እየተመኘሽ ነው ልበል?​@@KingVip-qb4sh

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 3 місяці тому +18

    ኮሜንት ልታነቡ የገባቹ አይዞሽ በሉ ብቸኛ ነኝ

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 2 місяці тому +2

      አይዞሽሁሉምያልፍል

    • @WoretawBehabitih
      @WoretawBehabitih 2 місяці тому +2

      አይዞሽ

    • @MekyaHasen-z7l
      @MekyaHasen-z7l 18 днів тому

      አይዞሽልኝማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 3 місяці тому +23

    ምንም ሳይገባኝ የጨረስኩት ፊልም ኢቫ ከነ እብደቷ ትመቸኛለች ❤😁😁😁

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 місяці тому +36

    እስኪ ላይክ አረጉኝ

  • @Eነኝሥደተኛዋ
    @Eነኝሥደተኛዋ 3 місяці тому +34

    ኢቫንን አይቸ ነው የመጣሁት ኢቫን እባክሽን አለባበሥሽን አሥተካክይ

    • @Bereket842
      @Bereket842 3 місяці тому +1

      በትክክል 👍😘

    • @BettyesaBettyesa
      @BettyesaBettyesa 3 місяці тому +2

      አረ ለዝች ልጅ ግብረ ገብ አለባበስ እናስተምራት😅

    • @MakAsser
      @MakAsser 3 місяці тому +1

      እኔም አማረኛፊልም አልወድም ነበር አጀማመሩም አጨራረሱም ስለማያምር ኢባን አይቼነው😂😂

    • @SaraSara-lb2tx
      @SaraSara-lb2tx 3 місяці тому

      ኧረ እሷ የሆነች የእብድ ቀሱል ናት አለባበሷ በጣም ይደብራል

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 3 місяці тому +13

    እዮባን አይቶ የመጣ ማነዉ

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 3 місяці тому +41

    እንደኔ የእቫንን አለባበስ የምጣላ 🤑🤑🤑

    • @TabuTabuye
      @TabuTabuye 3 місяці тому +2

      me to😏😁😂

    • @selamawith9139
      @selamawith9139 3 місяці тому +2

      Enem😅​@@TabuTabuye

    • @fary6042
      @fary6042 3 місяці тому +1

      በጣም ሴት ቃጤ የለላትኝ

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 3 місяці тому +7

    በጣምነውየሚያስጠላው ምንም አይመስልም በእውነት

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +19

    በጣም ይገርማ ለካ ልጁታ ታርኩን ለጓደኛዋ ነግረው ነበረ በቀል ማለት ይሄ ነው እህቷን መግደል አልነበረባት ለውርስ ለገንዘብ ብለን ለመኖር የምጓጉ ሰዎች ሕይወታቸውን ከምናሰጣቸው ይኑርባት ከቻለን ተስማምተን እንኑር ባይ ነኝ ይሄ ፊልም የሁላችንም ቤት ነው የምያኳኳው

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 3 місяці тому +4

    ምን አይነት እናት ነች ለልጆቿ በቀል የምታስተምረው አስኪ ምን እንማር

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 3 місяці тому +7

    በቀል ቃሉ ራሱ ይደብራል ምንም ሳይመቸኝ አይቸ ጨረስኩት ቱ ጥላቻ ይጥፋ ፍቅር ይለምልም ገንዘብን ሳይሆን ሰውን የሚወድ ሰው ያብዛልን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 3 місяці тому +7

    ምንድነው ከዚ የምንማረው እናንተ ዋጣቶች ናቹ ብዙ ልታስተምሩን ይገባ ነበር ግድያ ማ በፊልም ሳይሆን በእውን እያየነው ነው በህልም እስኪመስለን ድረስ 😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +4

    ኢቫ በጣምጠፍታነበር ደማሪት❤❤❤ሰወድሽ

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 місяці тому +27

    ደባሪትን አይቼ ነው ያማጣውት❤❤🎉

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 місяці тому +1

    የጭካኔ ጥግ ሀገር ውስጥ የሌለ ነገር

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 3 місяці тому +4

    አይ ደባሪትና ኢቫ ሰራቹህልን

  • @FathumFathar
    @FathumFathar Місяць тому +1

    አሚንን

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 3 місяці тому +5

    እደው ይችን ልጅ ታውትንን። አፈቀርኩ የምትለው በቲክቶክም አለባበሳ በጣም ነው የሚዘጋኝ ለሞን እደሆነ አይገባኝም

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому +7

    እባካችሁ እህት ወድሞቸ sebesikerayb aediregugi ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Ghggbaking
    @Ghggbaking 3 місяці тому +7

    እዮብ ዳዊት አድናቂ ነኝ ፍልሞቼክ እንደ ድሮ አይደለም❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 3 місяці тому +10

    የቀለጠዉ መንደር ኢቫን እና ሳራ ደንባሪት😂😂

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 3 місяці тому +15

    ሽንት ቤቴን ባጥብ የሚሻለኝን ደሞ እዮብ ከነዚህ ጋ መሥራትህ በርግጥ ደባሪት እና ሣሪ ቆንጆ ናቸው

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 місяці тому +3

    ደባሪትና እዮባ ከሞቱ ኢቫንም ከታሠረይ ዉርሡን ማን ወረሰዉ ይነገረን ነዉ ለኔ ሊያወርሱኝ አሥበዉ ነዉ😮😮

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 3 місяці тому +2

    ዋዉ ደባሪትና ሳሪ በርቱ ❤👌💪💪💪

  • @HidCix
    @HidCix 2 місяці тому +1

    ሜርኩሪን አየኋት ልበል🧐🧐🙄😊

  • @SiedAli-ts2ti
    @SiedAli-ts2ti 3 місяці тому +2

    መጨረሻው ደስ አይልም

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 місяці тому +3

    መችም መጀመሪያ ኮሚንት ሳላነብ አላይ ጥሎብኝ😊😂

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 місяці тому +3

    በጣም ያስጠላል እንዴ ትል ሰዉን ይሄ በጣም ያስጠላል ድራማ በዛላይ እዮባ ለምን ሞተ በትወና መሰረት እሱ መሞት አልነበረም ክፉን የሰረቸው እሱ ናት መሞት ያለባት ይጭ

    • @tenshasinaweletweled8632
      @tenshasinaweletweled8632 2 місяці тому

      እዮብ የሚሞትበት ከሆነማ አላየውም

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 2 місяці тому

      🙄🙄🙄😥😥አላየሽም እዮባ ስሞት

  • @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa
    @Ksaksa567ksaksaKsaksa56ksaksa 3 місяці тому +3

    ደምባሪት እና ኩኪ❤❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 3 місяці тому +3

    ደባሪት ❤❤

  • @KkkgBbvxnmm
    @KkkgBbvxnmm 2 місяці тому +1

    አሜንንንንንንን

  • @Hjxughf
    @Hjxughf 3 місяці тому +25

    ደባሪትን አይቼ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤

    • @asasasas9090
      @asasasas9090 3 місяці тому +1

      ❤❤❤እኔ እራሱ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +5

    ሂዋን ሳሪ እዮባ አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 3 місяці тому +5

    እደኔ ይችን ቁራጭ የማይወዳት አለ ፊልሙን አበላሸሽው ጥርሳም እርቃኖን የምትሄደው ጉድስ ዥልጥ ምናለበት ሴት ብትሆኔ

  • @BhbhbBhbhbh
    @BhbhbBhbhbh 3 місяці тому +3

    ደብሪትስወድሽ❤❤

  • @MekdiA897
    @MekdiA897 3 місяці тому +6

    ከነኚ ሴቶች ሉላ በስንት ጠአሙዋ ደሞ ኢቫንም መጣሽ😂😂😂😂

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 місяці тому +1

    አሁን ይሄንን ምን ብላችሁ ነው የሰራችሁት እንደውም ተጨካክነናል እንኳን እንደዚህ አይተን አሰተማሪ ነገር ብትሰሩ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому +3

    ደባሪትን እና ሳራን እዮባን አይቸ መጥቸ ኤፋንን ሳይ እያሰጠላኝ ጨረሰኩት

  • @Libas-w1j
    @Libas-w1j 3 місяці тому +11

    አረ ሉላን ሰንጠብቅ ኢቫን ከች ሰጣስተሉ

    • @MekdiA897
      @MekdiA897 3 місяці тому +2

      Haha😂😂 enem lel sel

    • @Nahi-n6t
      @Nahi-n6t 3 місяці тому +2

      Tikoker hulu zefagn hon evan demo zefnu alsaka silat wed tewena😂😂😂 ሉላ ግን tiktok yeleshm ende😢😢

    • @Amanu-u4q
      @Amanu-u4q 3 місяці тому +1

      አረ አውነት ነው ሃሃሃሃ ዘንድሮ አኔ በ ሳቅ መሞቴ ነው evan cerash

    • @አጥነፍ
      @አጥነፍ 3 місяці тому +3

      ኤሔን ፍልም ነው ብዬ ዳታ ማበከን ቆጨኝ😡😡😡

    • @zakiaahmed1061
      @zakiaahmed1061 3 місяці тому +1

      Mnew tawu gn Ivan mn yansatal

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 3 місяці тому +9

    እዮባ❤❤❤❤❤ በርታልን እንወድሃለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
    @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 3 місяці тому +3

    ኢቫንን ስጠላት ቲክቶት ነበር የሠለቸችኝ ደግሞ በፊል መጣች😂😂😂😂😂😂

  • @KmIi-e9j
    @KmIi-e9j 3 місяці тому +3

    ደባሪትን ና ሣሪን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 місяці тому +6

    ገዳይዋ እራሷ የሞት አማካሪ ትመስላለች😊😊😊😊😊

  • @Bezawitkesau
    @Bezawitkesau 3 місяці тому +2

    ሸይጣንሸይጣን ያጫዉታትነበር የሸይጣንስራ ሰጧት ማነዉስሟት

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 3 місяці тому +2

    ሴቶች መሪ ተዋኒያኖች ናቸው በድራማዎች ሁሉ ያለነሱ ድራማዎች አይሠሩም

  • @sikosilo7237
    @sikosilo7237 3 місяці тому +1

    በጣም ቆሻሻየሆነ ስራነው የሰራችሁት አሁን ይሄ ምንን. ያስተምራል.ከሰው ይልቅ ገንዘብን ማበለጥ ኧረ ተው ግን የምተሰሩትንእዎቁ.

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl 3 місяці тому +1

    የምደብር የፊልም አቀራረብ ብሆንም ከራክተሮችን ሳላደንቅ አላልፍም ።ምክንያቱም እንዲህ የሰውን ህዮት የምቀጥፉ በየቤቱ ስላሉ! ከንቱዎች ናቸው ለገንዘብ ብለው

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 3 місяці тому +1

    ደባሪትየ❤

  • @yedingellij
    @yedingellij 3 місяці тому +2

    እች ወባ ስታስጠላ ፊልም ላይ እንኳን በስራት አለብስም እንዴ 👎👎👎👎👎

  • @በዛአናኤፍ
    @በዛአናኤፍ 3 місяці тому +7

    ዳባርት እኔ ሳር ስዎዳችሁ

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 3 місяці тому +2

    😂😂😂እባንንአይቸነውየመጣሁ
    ፊልሙያው የውነትቀንአይመሽም
    በሚለው ጥሩነው

  • @MymomMylife-j1t
    @MymomMylife-j1t 3 місяці тому +6

    ኮመንት ሳላነብ አላይም እርዱኝ😮

  • @SilanDanel
    @SilanDanel 2 місяці тому +1

    ደንባሪት ባትኖር አላይም ነበር😅😅😅😅😅😅😅

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 3 місяці тому +3

    ይችን መቃራ ወደ ፊልም አመጣችሇት እራቁት መሆንን ለህዝብ የምታስተዋውቅ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ሰ1ሸ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ሰ1ሸ 3 місяці тому +1

    ቱ አሁን ይሄ ፊልም ነው በቀል እሚአስተምር ከመስራት መልካም ትምህርት እሚሰጥ ነገር አትሰሩም

  • @Risatube-s7v
    @Risatube-s7v 3 місяці тому +3

    ሠሊ አላ ሀቢብና

  • @GenAmer-k6c
    @GenAmer-k6c 3 місяці тому +1

    እዮቤ❤

  • @SikoSilo-dd7zk
    @SikoSilo-dd7zk 3 місяці тому +2

    ያሰቡበት ለመድረስ መልክ አይወስንም ኤቫም ተዋናይ ሆነይ😂😂😂😂😂😂

    • @Gjshh-p4o
      @Gjshh-p4o 3 місяці тому +1

      ,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @truth2232
    @truth2232 2 місяці тому +1

    እባክህ እዬብ እንደዚህ የወረደ ፊልም አትስራ
    ያስንቅሀል

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 3 місяці тому +1

    አይ ሳሪ አች ተሳትፍሽበት መጨረሻው ያምራል ብየ ማፍጠጤ. አች እሽላሊት

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 3 місяці тому +15

    ኢቫንን አይቶ የመጣ ሀሀሀሀሀሀ

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 місяці тому +1

    እዮብን አይቼ ብመጣ እንቅልፍ የሚያመጣ ሁላ ለይ ምነው እዮቤ እጭ ወደዛ ጥፈ

  • @SakeenaSakeena-h6g
    @SakeenaSakeena-h6g 3 місяці тому +1

    Esw Mamot Albat😢😢😢

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ 3 місяці тому +3

    ደንባሪት ሱሪ ሳትቀይር ፊልሙ አለቀ😂😂

  • @sijoooh8772
    @sijoooh8772 3 місяці тому +1

    በቀል ያስጠላል ኢባን እና ደባሪት ጥሩም አልሰራቺሁ

  • @Mama-c9o4n
    @Mama-c9o4n 3 місяці тому +20

    ቅጡን ላጣ ፊልም የእንቅልፍ ሰአቴን ማቃጠሌ😢😢😢

    • @AbdilbarShamsu
      @AbdilbarShamsu 3 місяці тому +4

      ጎበዝ ከየቹ ኮምቱ አመሰግነለው ኮመንት ሰለይ አለይም

  • @AdissAdissalemu
    @AdissAdissalemu 3 місяці тому +1

    እዬብዬ የኔ ምርጥ አክተር❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +1

    ,ፊልሚስ ያስፈራል ጥሎብኝ ኮሜንት ውስጤ ነው

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 3 місяці тому +2

    አይ ገዘብ ብዙ ያረጋል ደባሪት አይን ስውር ሆነች🙄🙄🙄🙄

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 місяці тому +3

    ቆንጆ ፊልም ነው አበረታቷቸው

  • @HannaMade-mx7rm
    @HannaMade-mx7rm 3 місяці тому +4

    አይ ኢቫን በመጨረሻም ተዋናይ ሆንሽ

  • @NajadiKonjo
    @NajadiKonjo 2 місяці тому +1

    ኤባን አይቶ የመጣ😁

  • @MelatMilo
    @MelatMilo 3 місяці тому +10

    መጨረሻው አይነፋም

  • @aseed792
    @aseed792 3 місяці тому +3

    ሂዋንን አይቶ ከቲክቶክ የመጣ ብቻ👍

  • @MdEt-f4i
    @MdEt-f4i 3 місяці тому +2

    ደምባሪት እንደዚህ ናት እንዴ

  • @MekdesSisay-sd9cb
    @MekdesSisay-sd9cb Місяць тому +1

    ማርያምን ፊልም እደዚህ ከሆነ እኔንም አሰሩኝ😟😔

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 3 місяці тому +2

    ደንባሪት አልተቻለችም እኮ😂😂🎉

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 3 місяці тому +1

    እዮብ በገዛ እጅህ ፊልምህን አበላሸኸው ከዚች ምንም

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx 3 місяці тому

    አይይይይይ መጨረሻ በጣም ያስጠላል ምድነው

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema 3 місяці тому +1

    አይነ ስውሯ በአንድ ሱሪ ሙሉ ፊልም ትሰራለች አይጊዜ።

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 3 місяці тому +1

    ኢቫና አለባበስሽን አስተካክይ😅

  • @SalmanAdim-e5r
    @SalmanAdim-e5r 3 місяці тому +1

    ደዚህፊልም የሚስጠላፊልምአይቸአላቅም

  • @Mama-c9o4n
    @Mama-c9o4n 3 місяці тому +3

    ኢቫና የምትባይ ወይ መልክሽ አያምር ወይ ስርአት የለሽ ስታስጠሊ 👎👎👎

  • @meseretmeseret4693
    @meseretmeseret4693 3 місяці тому +1

    ቆሮቆንዳ የመስለች ሴቲዮ ኢቫን ስታስጠላ😂😂😂

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 3 місяці тому +2

    ወይ ገዘብ ወይ ግዜና ሰው 😢እረፈጣሪከገዘብ ይልቅ የሰፍ ፍቅር አምጣልን ሰላም ለሀገራ😢ችን አሜን በሉሲ ኡፉፉ😢

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 3 місяці тому +4

    አለባበስሽ ሲዘጋአ ኢባአ ተብየዋአ

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 3 місяці тому +1

    ኢቫ ድሮም አልወዳት እሷ ጭራቅ ፊልሟ ጭራቅ ሰገጤ

  • @Sulamu-u7g
    @Sulamu-u7g 3 місяці тому +2

    ደባሪት

  • @Asinakech-mz4pn
    @Asinakech-mz4pn 3 місяці тому +2

    እኔ ግን ሳራን አይቼ 🙋‍♀️

  • @AloluMurgat
    @AloluMurgat 3 місяці тому +1

    Eyoba mertu

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 3 місяці тому +10

    ከደንባሪት ወደ አይነስውርነት😂

  • @DejenAddisu-i7b
    @DejenAddisu-i7b 3 місяці тому +1

    Ere yezemenu film wedet eyehede new endet endemitasitelu

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 3 місяці тому +4

    ሹ ሀይዳ😂😂😂😂

    • @MdKing-dw3iv
      @MdKing-dw3iv 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 3 місяці тому

      መድሪ😅😅😅😅😅😅

  • @Fozeya-if6hj
    @Fozeya-if6hj 3 місяці тому +2

    ኢባን የገባችበት ፊልም እብደት 😂😂😂😂ልቤ ፈርሰ

  • @ABDULRAHMANALARAIMI
    @ABDULRAHMANALARAIMI 3 місяці тому +1

    ምን የሚሉት ፊልም ነው አሁን ኤጭ ደባሪ😏😏😏😏