ምርኮኞቹ የደርግ ጄኔራሎች // የሀገርን ሚስጥርን ለሻእቢያ ዘረገፉት
Вставка
- Опубліковано 27 лис 2024
- ምርኮኞቹ የደርግ ጄኔራሎች // የሀገርን ሚስጥርን ለሻእቢያ ዘረገፉት
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis #መላኩተፈራ #melakutefera
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #ኢህአፓ #አለምበቃኝ #ሻለቃንጋቱ #habesha #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv #esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
@ethiotizitaa
የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን ::
ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን ::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mejemeria ke and wegenk tarik ayxafim. Wey ye shabia mexhaf anbb ena mekakekel huneh mexaf alebet... AGER BE WISHET TARIK TFERS ETHIOPIA YEMEJEMERIA AGER THONALECH... BTAMN BTAMN... SCREEN SHOT ADRGEH LE LELA KEN EHONALE SLE NIKOSHIH. 🎉🎉🎉
ስማቸው ኣታጥፋ በውግያ ናቸው የተማረኩ ኣልካዱም ኣትዋሽ
በትክክል
😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እውነት ታሪክ ለትውልዱ ቡሰላ / መምርያ / ነው ። እናመሰግናለን ።
ሻዕብያ ፍጹም ጂግና ነው
በህልም ያየሀው ነው ዝም ብለህ የምትከሰከሰው? ያለ ምንም መወከሻ፡ ያለ ምንም መረጋግጫ፡ በጣም ታሳዝናላቹህ። ህዝባቹህን ኣታከብሩ፡ እውነት ኣታውቁ፡ ኢትዮጵያ እንንተን ይዛ በጣም ታሳዝናለች።
ወንድም ምን ቸገረህ ለኣባዱላ ለጂል ጁላ ለባጫ ጠይቅ
እናመሠግናለን ያለፈ ታሪካችንን በጥሩ አተራረክ ስለምታቀርብልን 🎉🎉🎉
This story must be well understood by aby Ahmed so the tradegy is not rebeated by the current and future generations.
Ahiya wishetam
Mèdre worada yesew meret werachu temareku kedew demo adelem shabiya gerfok nw Eritrea 🇪🇷 shabiya forever awet nehafash
Thank you once more. It is excellent.
Thanks
Fesam wushetam
10 አለቃ ታደሰ የተኛ መስሎ የሰማዉ ዉይይት
ኪኪኪኪኪኪኪ. ጀዝባወች
ትረካ ትችላለህ የታሪኩ ምንጭ ላይ ግን ትንሽ ተሳስተሀል መሰለኝ አይ ምፅዋ በሚል ርዕስ ሀምሳ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልባኖ ከጻፈው መፀሀፍ ላይ የተቀነጨበ ይመስላል ሌላ ምንጭ የሚኖር አይመስለኝም ታደሰ ካድሬ ነበር ተኝቼ ይህን ሁሉ ታሪክ ሰማሁ የሚለው ነገር ሁል ግዜ ጥርጣሬ ውስጥ ይከተኛል ሆኖም ታደሰ አሁን በህይወት የለም ከ 5 አመት በፊት ሞቷል ።
የሚያሳዝነው እስካሁን ሰላምም ሆነ ብልጽግና አለማግኘታችን ውጊያው የሰው ህይወት እና ንብረት ከማውደሙ ውጭ ምንም ጥቅም እንዳልሰጠ እናያለን ።
ጀግንነትን በተመለከተ ይህን ድል ያስመዘገበ የሻብያ ሰራዊት ከ10 አመት በኋላ ከወያኔ ጋር ተጣልቶ የደረሰበት ሽንፈት ታይቷል አሜሪካን ባትከለክል በወያኔ ይመራ የነበረው የወያኔ እና የቀድሞ በምፅዋ ተሸንፎ የነበረው ሰራዊት አስመራ ይገባ ነበር ።
የወያኔም ጀግንነት ይኸው አሁን ታየ በሚልዮን ለሚቆጠር ሰው ሞት ጉስቁልና ድህነትን አተረፈ ።
ጀግናው ቀን ነው ግዜ ነው ጦርነት አያዋጣም ጥፋት ነው ።
አንተም ዘላበድክ ሻዕብያ በወያኔ አልተሸነፈም፤ ወያኔ መጀመርያ በባድሜ አመካኝቶ የጀመረውን ጦርነት ትግሬዎቹን ሰብስቦ ካሰፈጀ በሁዋላ ፍጹም ውግያው እንዳሰበው ስላልሆነለት ኦሮሞ አለ በለው አማራ አለ በለው፤ ሃድያ አለ በለው ወዘተ...
እያለ ዋሽቶ የኢቶዮጵያን ህዝብ ቀስቅሶ ያሜሪካን እርዳታ ተማምኖ በብዙ ሽዎች የሚቆጠሩትን ወጣቶች በጦርነቱ ውስጥ ማግዶ አጠፋቸው።የትናንትናውን የቆላ ተንቤን ደግሞ ሻዕብያን አሸነፉት ያልካቸው መሪዎችህ ደግሞ ከተደበቁበት
ዋሻ በሻዕብያ እንደ በግ እየተጎተቱ ሲወጡ ኣይተሃል፤ ስለዚህ ተሸንፎ ነበር ቢሆንም ወያኔ በዚህ ምክንያት አሥመራ
ሊገባ ኣልቻለም ብለህ በውሸት ልታሞካሸውና ታሪኩን ልታሳምርለት ከቶ አትሞክር፤ ሁልግዜ በውሸት ህዝባችሁን
አታታልሉ፤ ቢመርህም እኮ የጠላትህን ጀግንነት መቀበልና ማመን ኣዋቂነት ነው። በል ከፈለክ ድንበሩ ላይ የነበረውን የተ/መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሰራዊት
በዓለም ደረጃ ኤርትራ/ሻዕብያ ነው በ24 ሰዓታት ውስጥ እንዲወጡ ያዘዘው፤ እዚህ ላይ ተመልከት! ሻዕብያ በወታደራዊ ቁመናው ምን ያክል የራስ መተማመን እንደነበረውና እንዳለው ያሳይሃል። ሻዕብያ በቀይ ኮከብ ዘመቻ መንግስቱ 200 ሺ ሠራዊት ከሶቭየት ጀኔራሎች ጋር ይዞ
መጥቶ ሻዕብያ ግን 13 ሺ ሠራዊት ይዞ
ተዋግቶ ደርግን እንዳሸነፈ አታውቅም?
ታሪክ ማጠልሸት የኢትዮጵያኖች ልማዳቹ ነው ። ሃቀኛ ታሪካቹ በሻዕብያ መዝገብ ይገኛል
ሬ ወለደ ታሪክ ቀሽም ድራማ
Best fiction ever
Wshetam bedenbi now yetewagut, gn erittea hayal yewgya slt sleneberachew now yashenefut,
በኢትዮጵያ እና ሻዕቢያ የ30 ዓመታት ጦርነት ብዙ የሻቢዕቢና ጀብሃ ከከፍተኛ ደህንነትና ባለስልጣናት ታጋዬች የተማረኩና በራሳቸው እጃቸው ሰጥተው ከሰራዊቱ ጋር ማዕረግ ተሰቶቸው የሰሩ ብዙ ናቸው። ብዙ ሚስጢርም ሰጥተዋል።
ክፍተኛ ሻዕብያ አልነበረም፡ ተጋዮች ብሆንም ኢጅ ከመሰጥ ሂወቱ በራሱ መግደል ይመርጣል። ያሳዝና የደርግ ወታሃደሮች ከ 99% ወንጀለች ናቸው ስንት ሰለማሂ ህዝበ ገደሉ።
@@Mike-eritrea291 እኔ ካንተ ስለ ሻዕቢያ ታጋዩች ብዙ ነገር አቃለሁ፣1991 ሻዕቢያ አሰመራ ሲገባ ስንት አስመራ ወዶገብ ( በተለያየ ግንባር ወደው ራሳቸው እጃቸው የሰጡ ) ካምፕ ውስጥ ነበሩ፣ የማታቅ ከሆነ የዚያን ጊዜ የነበሩ ወንድሞችህ ጠይቅ፣ራሳቸው እጃቸው የመረጃ ሰዎች 1- ተክለ ዓደን 2- ሳራ መኮነን ብዙ ናቸው ለጊዜው ይህን ጠቅሻለሁ የሚውቁ ጠይቀህ ተረዳ። ካለፈ በኃላ ብዙ ውሸት ይኖራል። ማንም ታጋይ ኡነቱ ቢያውቅም አይነግርህም፣ምክንያቱ ሻዕቢያ ከሰማው ሚስጢር እንዳወጣ ይቆጠርበታል።
@@Mike-eritrea291 በ1991 ሻዕቢያ አስመራ ሲገባ ያገኛቸው ወዶገብ የሻዕቢያ ታጋዬች ቀደም ሲል በየጊዜው በየጦር ግንባሮች በራሳቸው ጊዜ እጃቸወው ከሰጡ በኃላ ወደ አስመራ አንድ ካምፕ አድርጎ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ንቃት ይሰጣቸው ነበር ቁጥራቸውም 2 ሺ ይሆናል፣የገቡበት ምክንያት እያንዳንዱ የራሱ ምክንያት ቢኖረውም አብዛኛወቹ ግን በትግሉ መርዘም የተሰለቻቹ መሆኑ ይነገር ነበር ፣
😂😂😂
ደንዘዜ ደንገዜ 😂
ተረታን እንዳይሉ ይግባይ ይላሉ ጋሽ ዘለቀ
ምርኮኞቹ የደርግ ጄኔራሎች // የሀገርን ሚስጥርን ለሻእቢያ ዘረገፉት
@@EthioTizitaa ስለ ተማረኩት ደርግ ጀነራሎች የተረከው ትክክል ነው። ሁለቱ ጀነራሎች እድሜ ልካቸው መከላከያ ሚ/ር እና ምድር ጦር አ/አ ሲሰሩ ነበሩ፣ ወደ ደርግ መጨረሻ ወያኔና ሻዕቢያ የተቀነባበረ ማጥቃት ኤርትራና ትግራይ ሲያደርጉ ጀነራሎቹ ወደ ምጽዋ ተመደቡ፣ ከአ/አ ውጭ ምደባው ስላላመኑበት ለመበቀል እጃቸው ለሻዕቢያ ሰጥተው ከሻዕቢያ ጋር እስከ ገቡ ድረስ ሲሰሩ ነበር።
ከየት፡መፅሐፍ፡ላይ፡አግኝተሕ፡ነው፡የምትተርከው?ምንጬን፡ግለፅልን?
አይ ምጽዋ የሚል መጽሓፋ ተጽፎዋል
ነገር ግን እውነት ነው የሚል ግመት የለኝም
አይ ምፅዋ በታደሰ ቴሌ ሳልባኖ ታሪኩም መፀሀፉም ይታወቃል
Wishat
የኢትዮጵያ ታሪክ ዘጋቢዎች እባካቹ ለህዝባቹ የዉሸት ታሪክ ኣትንገሩት ወያኔ ምጽዋ ውግያ ላይ ኣልነበረም ምን ኣይነት ዉሸት ነዉ አረ ኣንድ ቀን ኡነቱን ኣዉሩ
Wooshettam!!!
Why don’t you ask your current Ethiopian generals like Batcha Debelie and Berhane Jula how they were captured!
ኣስራለቃ ታደሰ ያስጻፈውን የውሸት ትርክት በማዘጋጀት በተባባሪነት የሰራህ ሳትሆን ኣትቀርም። ሃፍረተ-ቢስ!
Qitam
ወያኔ ምጽዋ አንዳታረክስ ተብሎ 50-75 ኪሎሜትር ርቐት አንዳትዘልቕ ተደርጎ በኣከባቡው በነበሩት ምሽጎች የኩሊ ስራ ትሰራ ነበር።
ያኔ ስትማረክ ተወራዋለህ kikiju
ሐሳዊ ኢኻ ናይቱብ ገለ እንተረኽብኩ ኢልካ እንበር መንምኻንካስ አይጠፍአናን
,ምንም ሀገሬ ኢትዮጵያን ብወዳትም ሴራ ቢኖረውም ሳህል ላይ ሻእቢያ 10 ለባዶ አሸንፏል
ከግዜ በኋላ ሻብያም ወያኔም በየተራ ተሸንፈዋል ።
Majmray kaber Alene lmohoneo kayte yamta newie mtawtawe sla haylome
ጀነራል ጥላሁን እና ጀነራል አሊ ጥሩ አደረጉ እጃቸውን መስጠታቸው። ዋናው ሰው መንግስቱ ሐይለማርያም አይደለ እንዴ ሁሉን ጥሎ የጠፋው ሒወቱን ለማዳን😮
It is not true history first no one weyane particepte in the balle of massawa second ly all these history 50 creative this guy must be tigraway
ታሪክ ማዛባት ለኢትዮጵያውያን ታሪክ ኣልባ ማረግ ነው
ውሸት ለቀጣዩ ትውልድ ምን ያርግበታል, ላለ ትውልድም መዋናደብ ነው እንጂ ጥቅም የለውም?
1. የደርግ ሰራዊት በውግያ ግንባር በትክክል በሚቹልበት እስከ ህይወታቸው ከፍሉዋል, ጀግኖች ብለህ ማመስገን የተገባ ለምንድነው ሃገር እንደከዱ ኣስመስለህ መግለጽ ተፈለገ
2. የውያኔ ሰራዊት ምጽዋ ውግያ ኣልተሳተፈም ብቻ ሳይ ሆን Operation እቅድ እንዳለ በጭራሽ ኣልሰማም ነበር, በሬድዮ operation ሲጀመር እንደሁሉ ሰው ነው ዜናዉ የሰማ. የምጽዋዕ Operation በሃይለኛ ምስጢር ተይዞ የተካሄደ ኣደገኛ ግንባር መሆኑ መስረጃ ዶክመንት ይጠቁማል።
ተሸነፍኩ ላለማለት የናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ነው ነገሩ! ከሸሸው ፈሪ ያገር መሪ ተብየው ይበልጥ በጀግንነት የሞቱትና ሲዋጉ
የተማረኩት ጄኔራሎች ይበልጣሉ፤ ቢፈልጉ ኖሮ እኮ ሸሽተውና እጅ ሰጥተው ህይወታቸውን ባተረፉ ነበር።
በምፅዋ ጦርነት እጅ ከሰጡት ሌላ መስዋእትነት የከፈሉ አሉ ምንም ጥያቄ የለውም ሻብያ አሸንፏል ግን ውጤቱ ምንድን ነው???? ዛሬስ ምን እያረገ ነው??
@@BirukBelay-i3vውጤቱ ማ ራስህን ጠይቀው? እንዴ ምን ዓይነት ውጤት ነበር የጠበከው?
ውጤቱማ ብዙ ኤርትራውያን ወጣቶች በስደት ባሕር በላቸው! ኤርትራም በችግርና ረሃብ ማቀቀች! ኢሳያስ ሚባል አንባገነን አዋለደችና ከሰላሳአመት በላይ አገሪቱን ረግጦ ገዛ! በኢትዮጵያ በኩል ወያኔ ሚባል የምድር ሰይጣን ሃገሪቱን በብሔር ከፋፍሎ ሃገራዊ ስሜት እንዳይኖር አድርጎ ገዛ! ሕዝቡም በስደት እንዲሁ ከባሕር የተረፈው በባእዳን ሃገር ተዋርዶ ይኖራል። የዚህ ጦርነት በረከት መርገምና መጠፋፋት፣ ረሃብና ጉስቁልና ነው።
@@demissieyigezu9510 አንተ ካሜሪካ ስንዴ/ማይክ ሃመር ያልተገላገልክው ለማኝ ከተመቸህ ደህና፣ ቆይተህ መልስ መስጠትህ ግን ገርሞኛል! ምን ያክል ቆይቶ እንሚገባህና የማሰብ ችሎታህ ደካማና ሁዋላ ቀር እንደሆንክ ያመለክታል።
አየኽ ስትዋሽ ተያዝክ ምንያቱም በምጽዋ ውግያ ትህነግ አልነበረችም።
TPLF is not in maaswa operation only Eritrean defense forces.
Ahnum be Ethiopia yalut generaluch hulachu murkona neberu man ale yaltemareke
ከብት ሻእቢያና ወያኔ ተረት ተረት ፅfaቹህ መጣቹህ
የሽንት ጨርቅ ናቹህ
waswce naco
እራሱ ጓድ ሊቀመንበር ሰለ ማይዋጣ: ሀገር ሸሸቶ ሄደ አይደለም አንደ ጀነራል
ታደሰ ቴሌ ጎበዝ የተረት ደራሲና ውሸታም የደርግ ካድሬ ነው:: ለመሆኑ ሻብያ ጀነራሎችን እና የ50 ኣለቃን የመለየት ችሎታ የለውም ማለት ነው? 😂😂😂😂😂😂😂😂
ውሽት ነው ተማርከው ነው
የፈጠራ ወሬ 😊
Enatkin.tbedaw.
mecheres erasu alechaleku kededaw weshetu bezabegn shabiya edeme lewyane bele teneb hula
ሁለቱም ጄኔራሎች ከውጊያው በፊት ከሻዕቢያ ወኪሎች ጋር በአሥመራ ግንኙነት ፈጥረው የምፅዋን ግንባር እንዴት ሻዕቢያ እንደሚቆጣጠር አብረው ይሰሩ እንደነበር እጃቸውን ከሰጡ በኋላ በሬዲዮ ለተደረገላቸው ቃለምልልስ ራሳቸው ጄኔራል ጥላሁን አረጋግጠዋል።ሻዕቢያ ማረኩ ይበል እንጅ ራሳቸው ከውጊያው በፊት ግንኙነት መፍጠራቸውን ተናግረዋል።ጄኔራል ጥላሁን እንዲያውም ለሞቱት ጄኔራል መኮንኖች በመፈንቅለ መንግሥት ማለት ነው ደማቸውን እንደተበቀሉ በሬዲዮ ነግረውናል ስለዚህ ተማረኩና እጅ ሰጡ ይለያያል መኮንኖቹ እጅ መስጠት ብቻ አይደለም ሻዕቢያ እንዲያሸንፍ በከፍተኛ ደረጃ ሲረዱ ቆይተዋል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Ethiopian history 😂😂😂😂
ጀነራል ጀነራሎች ?
ሻለቆች እና አስራ አለቆች እና ደርጎች በ1974 ተሰባስበው --1991 እስከሚሸሹና እስከ ሚታሰሩ ለስንቱ ለስንት ነው በአጭር ግዜ ጀነራል ብለው የለጠፉለት ? አይ የኢትዮጵያ የሹመት ዓይነቶች አሁን ደግሞ ፊልድ ማርሻል ተሰጠ ፤ በአሁኑ ግዜ በዓለም ስንት ፊልድ ማርሻል አሉ ? ያሉ አይመስለኝም ።
የኼ የናንተ ትርክትና ድራማ ወሬ አገኘን ብላችሁ ስትቀደዱ አለማፈራችሁ የሚገርም ነገር ነው።
ኣቤት ውሽት ከየት ኣመጣሃው ሓየሎም የሚባል ስም ኤርትራ የለም ውሽውሽትውሽት
አሊ እና ጥላሁን ያሉት በሙሉ ትክክል ነው ፣ አንድ ወታደር ጦርነት ላይ ይሞታል፣ይማረካል ወይም ይቆስላል፣ ለምን ራሳቸውን አልጠፉም ብለን ልንወቅሳቸው አይገባንም
Already ሰራዊቱ ፈርሶ ያለቀለት ነበር ከዚያ ቡሃላ ምንም ማረግ አይችሉም ነበር ደራሲ ተብየው ውሸት እየነገረን ነው
Ante rasu shabiya nee yihe yee eth😅😂😢😢😢iopia tarki😢😢😅😅 ayidelm
Mechem min gizem qiletamoch nachu
banda generaloche endasetelugn
ምክንያት ነው ይሄ ስማ ጀነራሎች ከተማረኹ እኾ ውግያው ኣልቓል ምን ሚስጥር ቢሰጡ ባይሰጡ ትርጉም የለውም የኢትዮጵያ ወታደር መከናይዝድ ኣየር ሃይል ባህር ሃይል ይዞ እኛ በቁምህ ጠብቀኝ ይዘን ነው ያሸነፍነው ያኔ ማን ሚስጢር ሰጠን ጀነራሎቹ ሳይማረኩ 😂😂😂😂 ድካማችሁ እስካለመናችሁ የኤርትራውያን ብቃትና ጀግንነት እስካላመናችሁ እየተሸነፋችሁ እየፈራችሁ ትኖራላችሁ
የግዜ ጉዳይ ነው 93 የት ነበራችሁ
በእርስበርስ ጦርነት ጀግናም ተሸናፊም የለም ሁላችንም ተሸናፊዎች ነን። “ጀግንነት ጦርነት ማስቀረት ነው! “ ይላል ጃፓናዊው ጀነራል
Min ywededall wshet bicha
G/tlahun temarko new
Ante gin ked to new alikew3
Yewshet tireka eyeterk
Is it fiction or true. There were no woyane in massawa battle.
አሁን የኼን የኪስህ ድራማ የምታቀርበው ያለኸው ሻዕብያ አላሸነፈም ለማለትና የሻዕብያ ጠንካራነት ለመካድ ነው።
Dreams makes a great story but can’t go further keep dreaming to your fake story
ይህም የኢትዮጵያ ዉሸት ነዉ
ተረት ተረት
የውሸት ታሪክ ኣይሰለችም::
ኣቃጣሪ
አየኽ ስትቀደድ ትህነግ በምጽዋ ውግያ አልነበረችም ዝም ብለህ አትበጥረቅ።
የውሻ ልጅ
የውሻ ልጅማ ጅራት አለዉ። አንዳንተ የሰዉ ልጅ ስለሆነ ጅራት የለዉም። ግን አንተ ባጋጣሚ ጅራት ካለህ የሚገርም ነገር ሆኗል ማለት ነዉ ። አይዞህ አትፈር ገለጥህ ተናገር።
ተረት ተረት።
Yeshermuta.lij
እናመሠግናለን ያለፈ ታሪካችንን በጥሩ አተራረክ ስለምታቀርብልን 🎉🎉🎉
የውሸት ታሪክ መስማትህ ምን ዋጋ ኣለው ኡነት ታሪክ ቢተርክ ማስተማርያ ይሆናል የውሸት እንደገና ወደ ገደል የከታል።
@@aneeri6921 ልክ ነህ ግን እውነትም ሆነ ልብ ወለድ ለኔ ለውጥ የለውም ያላየሁትን ዘመን ወቃሽም አመስጋኝም ለመሆን አይደለም የማዳምጠው