I have a hard time believing Melaku Tefera is a bad guy, but from the story, what I learned is that Melaku was a good guy. Don't blame everything Melaku,blame the Derg and the special forces. I was one of the prisoners 1972
Those in the comments one of you were talking about Gondar dictator Melaku Tefera returning and torturing Amhara people is not a healthy mind thinking. Do you understand what dictator means??? Ethiopia needs NO More dictatorship!!!
መላኩ ተፈራ የእ፣ር ታናሽ ወንድም
ለዛሬ ማርልኝ ከንገዲህ አልወልድም።
የሚሳዝን ታሪክ እውነት ነው ሁሌ ቅዳሜ ሰው የሚሰቀልበት እና የሜገደልበት ቀን ነበረ
እሚገርም መራር እና አሰቃቂ የሆነ እውነተኛ ታሪክ😢😢😢 የተሻለን ህይወት ፍለጋ ተወጥቶ ሌላ ስቃይ እና መከራ😢 እናመሰግናለን ተራኪ።
እንባዬ አልቆም አለኝ ኢትዮጵያ ከድጡ ወደ ማጡ
እንኳን በደህና መጡ እውነቱን ያውጡ😢😢😢
ይህን ሰቆቃ ከአንድ ሰአት በላይ ነብስና ስጋዬ እየተላቀቀ ነው የሰማሁት ፣ በሚገርም ሁኔታ ፣ይህ ስቃይ አሁንም አለ ፣ ያለመታደል ሁኖ
ማስታወስም አይገባ ስንቶች ለምርመራ በድብደባ ላይ ሂዎታቸው አልፎል ድፍን 50 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይ መች አለፈ ያችን መንገድ ሁሉም ያስታውሳል አይ ገዳሪፍ !
Very excellent explanation, thanks.
ይህን ጉዞ እኔም ከጋዋደኞቼ ጋር በማድረግ ሱዳን ገብቻለሁ ክሁለት አመት ቆይታ በኃላ ቀብረር ብዬ ካናዳ ገብቻለሁያ መጥፎ ግዜ ሳስታዉስው በጣም ያመኛል::
ወረ ይመኑ ኦሮሞዋች ናቸው መጤ ሰሜናውያን ባለ ሀገሩን ኦሮሞ እና የቅማንት ማህበረሰብ ሲገሉ ሲዘርፋ ሲደፍሩ እንደነበር ስታምኑ ጥሩ ነው
ይህ ስቃይ እና ሰቆቃ ብዙዎች የተጋፈጡት የታሪካችን አንዱ ገፅታ ነው..
ሙሉ ክፍል ከ1-5 // የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት
የጎንደር ወጣት የታማኝ. በየነ. እሰሮኞቾ
ኡፍ መሆን በአንድ ግዜ ደምን መጦ ያለ ረጅም ስቃይ ነፍስን ከስጋ የሚነጥል አእሬ ለሰው ይልቅ የተባረከ ደመነፍሳዊ ሩህሩክ ነው
የሚገረመኝ በዚህ በወያኔ አሰቃቂና እግልት ያለፉ ሰዎች አብዛኞቹ ዛሬ ከአብይ ጋር ተለጥፎ እራሱም ግፍና በደል እያደረሰ መሆኑን ሳሰብ ውሃ ቅዳ ውሃ መልሰ መሆኑ ነው
#ታዬ_አስቀሥላሴ 👈
ጎንደሬ የማይረባ መሆኑን ያወኩት የዚህን ሰውዬ ቤተሰቦች በስላም እንዲኖሩ ሲፈቅዱ ነው
👉 ጉረኛ Short memory ህዝብ!
I have a hard time believing Melaku Tefera is a bad guy, but from the story, what I learned is that Melaku was a good guy.
Don't blame everything Melaku,blame the Derg and the special forces.
I was one of the prisoners 1972
Just for people to know, The people who tortured and killed are Melakus special forces, and ethnically the are all oromos.
የመላኩ ተፈረ ሚሥት ሥዊድን ትኖር ነበር ከሑለት ልጆቿ ጋር። ዕራሥዋን ሠቅላ የገዛ ልጆቿ አገኝዋት፣ ያንንም ያደረገችው ልጆቿን ለመቅጣት ነበር። ሉንድ በምትባል የዩነቨርሥቲ ከተማ ኖራ አልፋለቸ። ቀብሯ ላይም በመገኘት ሸኝተናታል።
ልጆቿ እንዴት ናቸው
ለመሆኑ መላኩ ትዳር ነበረው ?
Those in the comments one of you were talking about Gondar dictator Melaku Tefera returning and torturing Amhara people is not a healthy mind thinking. Do you understand what dictator means??? Ethiopia needs NO More dictatorship!!!
አሁን ይሄ ሀገር ዩሚረብሹ ፋኖ ሽኔወያኔ ሻቢያን ርንዲህ ማረግ
ሻቢያና ወያኔማ ጀግኖች ናቸው።መላኩን ማን ገደለውና
ለጎንደርም ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ የመላኩ አይነት ሰው እንደሚያስፈልጋት አሁን ያለው ሁኔታ ይመሰክራል ቢያንስ በነመላኩ ግዜ የሰባት አመት ህጻን አትደፈርም በዘር ምክንያት ማንም እንደልቡ አይደነፋም ቢያንስ ወጣቱም ሽማግሌውም ህግን ያከብራል...ፈርቶ
Another anti - Amhara woyane fiction ! Not anymore, we are ready to defend ourselves !
My dear it a real story I know Mulatu he is alive now. I am from Gondar it is all ready happened by the Dearg government in that era.
ሰማ እዉሸትህ ነው አይከል እሰከ መተማ 150 ኬሎ ሚትር ነዉ።ከአይከል አሰከ ጉንደር 65 ኬሎ ሚትር ነዉ። ከሰራባ እሰከ አይከል 5ከሎ ሚትር ነዉ አትዋሸ። የትወልድ አገሬ ነዉ የአገሬ ህዝብ ሰዉ ይወዳል ። ዉሸት ጥሩ አይደለም ከጭልጋ እሰከ መተማ በተሰቦች የሚኖርባ አገሬ ናት። በመኪና ከአይከል እሰከ መተማ አንድ ቀን ነዉ በእግር ደግሞ የሁለት ቀን ነዉ ።ከአይከል እሰከ ጉንደር ደርሶ መልሰ በመኪና 10 ሰዓት ነዉ። የዉሸት ታሪክ አታዉራ።
ፀሀፊው እኮ አረመኔው የሰው ደም ሚጠጣው ሴጣን መላኩ ተፈራ ነው በሺዋች ሚቆጠሩ የጐንደር ልጆችን ደም የጠጣ አካል ያጐደለ ነው እውነት ይናገራል ተብሎ አይጠበቅም
Very excellent explanation, thanks.