ስለ ሀገር የተከፈለ መስዋእትነት //የኦነግ እና ሻእቢያን አመራር ለመግደል // ሻምበል ተድላ ሳሙኤል ረታ // ሙሉ ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 місяці тому +5

    የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን ::
    ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን ::
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamuadera5399
    @habtamuadera5399 Місяць тому

    ይህን ታሪክ ከራሱ ከታሪኩ ባለቤት የሰማሁት በመሆኑ እድለኛነት ይሰማኛል ልጅ ሆኜ ሽኖ ከተማ ላይ አቶ ደምሴ ኩሜ ቤት እየተን ከባከብ ኩት አብሬው ኖሬያለሁ ፈጽሞ የማልረሳው ታላቅ ሰዉ ነው

  • @bushirajemal
    @bushirajemal Місяць тому +2

    ለአገር ሲባል የተከፈለ ዋጋ!!
    ልጆቹ በምን ሁኔታ ይገኛሉ?

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 2 місяці тому +1

    ያኔ ቢገላግሉን ንኖሮ፣ ዛሬ ሰላም ነበር

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      It didn’t happen. Even if it did there are millions who would replace them willingly.

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 Місяць тому

    ይህን ታሪክ ከዚህ በፊት በፅሁፍ ቀርቦ አንብቤው በጣም ተገርሜ ነበር።

  • @natnaeleshetu5844
    @natnaeleshetu5844 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ቻናል ከጥሩ ተራኪ ጋር

  • @habtamuadera5399
    @habtamuadera5399 Місяць тому

    ታሪኩ ሳሌም መጽሔት ላይ ወጥቶ ነበር

  • @californa6827
    @californa6827 2 місяці тому +1

    ይገራማል አይ ኢትዮጲያዬ ላንቺ ሰንቱ ሞተልሺ ሰንቱ አጥንቱ ከሰከሰልሺ ጀግና አይሞትም ሰንቱ ጀግና ልጃች አሉሺ አሁንም ሚሞትልሺ

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 2 місяці тому +3

    የሻምበል ተድላን ሶስት ልጆች ኣውቃቸዋለው። ""ሊሊ ተድላ ፡ ጌታቸው ተድላ እና ኣንተነህ ተድላ"" ቁጭ እራሱን ኣመሳስሎ ነው ያስወለዳቸው።እነዚህን የሻምበል ተድላ ልጆች ኣስተዳደግ ያስተዋለ ሰው በፍጹም ኢትዮጵያ ለተባለች የተረገመች መሬት ዋጋ መክፈል ኣይፈልግም። ከኢትዮጵያ ጀርመን ቦምብና ሽጉጥ በሻንጣ ይዞ መጓዝ የት ፊልም ላይ ያየከው ትእይንት ነው ባክህ ጃል????

    • @habtamuadera5399
      @habtamuadera5399 Місяць тому +1

      ሀሳብህን ከተረዳሁት አላመንክበትም ግን እኔ በአይኔ ያየሁት ነገር ነው

  • @yaredtesfatsion2537
    @yaredtesfatsion2537 Місяць тому +1

    ትርክ ምርክ ፊልም ከሚሰሩ ይህ አይሰሩትም

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 місяці тому +1

    ዋ የሰው ልጅ መከራ!!!

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 2 місяці тому +1

    Who can confirm this is true story?

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 2 місяці тому

    የዚህን ሰውዬ ታሪክ "ነበር" በሚለው የዘነበ… መፅሐፍ ላይ ተተርኳል። ግን እዛ መፅሐፍ ላይ የተተረከው በፍፁም በተለየ መንገድ ነው። የቱ ጋር ነው እውነተኛ ታሪኩ?

  • @abateligdiab2346
    @abateligdiab2346 Місяць тому

    It seems to me a fiction or something highly exaggerated

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 місяці тому

    እስቲ በነካ እጅህ ወያኔ ደብዛውን ካላጠፋህ ደህንነት መስርያ ቤቱ ከሠነደው በኢትዮ ሱማሌ ጦርነት ለሌላ ግዳጅ ተልኮ ጀርመን ሀገር ያገሬን ፊት መሰለኝ ብሎ የካሌ ካሌው ሚስጥርና የተገኘውን የድል ውጤት ዘግብልን።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 місяці тому

      You mean the Amhara lies.

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 2 місяці тому

      @@ebsamohamed5845 እኔ ዘር የሌለኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማስረጃ ነው የማወራው ካላወክ ዝም ብትል አይሻልም

  • @GetahunMerdassa-f6t
    @GetahunMerdassa-f6t 2 місяці тому

    Fiction

  • @BA-pp9fx
    @BA-pp9fx 2 місяці тому

    fiction

  • @hailufutui
    @hailufutui 2 місяці тому

    Very Funny.

  • @yoditambaye5694
    @yoditambaye5694 2 місяці тому

    ቦምብ እና ያገር መሳሪያ ይዞ እንደፈለጉ መውጣት መግባት ያውም ምስራቅ እና ምእራብ ፍጥጫ ወቅት kkkkk good fiction.

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 місяці тому

    ኢ ት ዮ ጵ ያ ት ቅ ደ ም