"ነውር ነው እንጂ ይሄንን ሠሀን ቆሻሻ ውስጥ ብከተው ደስ ይለኝ ነበር..." //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 місяці тому +9

    Wow ሼፍ መክብብ ምን አይነት ግሩም ስብዕና ነው ያለህ..በእውነት ደስ ይላል! ሰውን አክባሪ..ውለታ የማትረሳ ልበ ቅን ነህ! በጣም ደስ ይላል! ግሩም ዝግጅት ነው! ይቀጥል

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 9 днів тому

    በጣም ነው የአገርም ነው እድሜ ጤና ለሁላችሁም እግዚያብሄር ይስጣቹሁ አስተማረ አያሳጣን

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 3 місяці тому +23

    ኡኡኡኡ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሼፍ መክብብ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ❤ሁላችሁም ተባረኩ ተከናወኑ !!!❤❤❤🎉

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 місяці тому +5

    ሽፍ መክብብ ተባረክ ግሩምስውነህ ስጦታህንሳየው በጣም ያምራልትልቅስጦታነው ጎበዝ ሽፍ ❤️🙏

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 3 місяці тому +11

    ሼፍ መክብብ ዘመን ይባርክ ምርጥ አስተማሪ ነህ እንወድሃለን😍😍😍😍😍😍😍

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 3 місяці тому +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሰው እንዲህ ለሰዎች መልካም ነገር አድርጎ በአደባባይ መመስገን ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነውይን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ሰው ያርገን👍👍🙏🙏

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 3 місяці тому

    ዋው ሼፍ መክብብ ተባረክልኝ። እንዲህ ነው እንጂ። ቃላት የለኝም ያደረከው ትልቅ ስራ ነው።

  • @Gopo661
    @Gopo661 3 місяці тому +6

    ነውር መሆኑን ካወቅክ፤ ቃሉን ለአንደበትህ መጠቀም አልነበረብህም፤ አድርገኸዋል።
    ሼፍ መክብብ ያከበረ ይከበራል፤ ተባረክ!!

  • @fetikedir
    @fetikedir 3 місяці тому +3

    ነገ የት እንደሚደርስ አይታወቅም ሼፍ መክብብ አስተማሪው እንዳመሰገነ ይሄም ልጅ ነገላይ ያስታውስካል ቃላቶቻችን ለብዙ ነገር መነሻም መድረሻም ናቸው።

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co 3 місяці тому +7

    ሸፍ መክብብ አከብርሀለሁ ስብናህ ደስ ይላን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤

  • @MeseluHeyi-qi7js
    @MeseluHeyi-qi7js 3 місяці тому +11

    ሼፍ መክብብ ተባረክ ጌታን ስለመሰከርክ። አንዱስለ ሁሉሞተየአብ ስጦታችን ኢየሱስ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥሕ ሰውንየሚያከበር እሱም በእግዚአብሔር ያከብረዋል ጓበዝ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 3 місяці тому +2

    Arif gift betam dess yelal lehulachehum fetarey edeme ke tena yesetacheu tebareku🙏🙏🙏

  • @EdenTesfatsion-qj2jx
    @EdenTesfatsion-qj2jx 3 місяці тому +2

    Chief mekebeb you are my favorite Chief and also you are kind,humble and talented.God bless you 🙏🙌

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 3 місяці тому

    አንድኛ ስው ነህ ፈጣሪ ልጆችህ እንዳንት መልካም ያድርጋችው እንዳክበርክው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 місяці тому +8

    Chef Mekbeba I respect more 🙏🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 2 місяці тому

    ሼፍ መክብብ በጣም ጨዋ ኢትዮዽያዊ ❤❤❤ ተባረክ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 місяці тому +14

    ዛሬ. በሼፍ መክብብ በኩል ኢትዮጵያን አየኋት።❤❤❤

  • @husniyasultan5788
    @husniyasultan5788 3 місяці тому +30

    ይህንን ያክል ተምራችሁ ግን አምላክ ሞተ ብላችሁ ስታምኑ ግን ይሰቀጥጥጣል!!!አንዱ ጌታ የማይሞት ማንም ሊደርስበት የማይችል ጌታ አሏህ ነው።።።።አሏህ የዒሳ አምላክ ህያው አምላክ ነው።።።።።።

    • @zebibamohamed4413
      @zebibamohamed4413 3 місяці тому +2

      እኔ እራሱ ይገረመኛል አላህ ማስተዋሉን ይስጣቸው

    • @mesi-z1n
      @mesi-z1n 3 місяці тому +7

      አይደል ገነት ዝሙት ይሰራል ብለን ማመን ነበረብን አይደል ሞኝ በሰማይ ለአንድ ወንድ ሠባ ሁለት ድንግል ይሰጣል 😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 3 місяці тому

      ገገማ​@@mesi-z1n

    • @EnanuTadesse
      @EnanuTadesse 3 місяці тому

      የዝሆን ምእራፍ እያልን ማመን ነበረብን አይድል

    • @edenlij5965
      @edenlij5965 3 місяці тому +4

      አይይ 🤦‍♀️በገነት 72 ደናግል ይጠብቁኛል ብሎ ከማመን በላይ ድንቁርና አለ 😒
      አኛ ግን ያዳነን እናውቀዋለን ❤️

  • @tsionshenegelegne4356
    @tsionshenegelegne4356 3 місяці тому +1

    chef Henok is a very professional host. 👍

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ 3 місяці тому +9

    የቃላት አጠቃቀም ምረጡ ስሜቱን ጠብቁለት ባሀላችን ሳይሆን ፈጣሪ አይፈቅደውም ይሄንም ያጣ ሰላለ😢😢

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 3 місяці тому +1

    በስማአም ሼፍ መክብብ ጀግና የስጦታው ትርጉም 😮😮😮እናመሰግናለን😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @alemyadagi8197
    @alemyadagi8197 3 місяці тому +1

    እርካታ ያለው ክብር እንዴት ደስ ይላል ዋውው

  • @መሠረት-ጠ5ዠ
    @መሠረት-ጠ5ዠ 3 місяці тому +4

    አዱ ስለሁሉ ሞተ ነፍሴ ተደሰተች😥😥 አተን ሳስብ ነፍሴ ትደሰታለች🙏🙏🙏ተመስገን🙏🙏

  • @MeronDemissie-e8f
    @MeronDemissie-e8f 3 місяці тому +4

    ሼፍ ዳዊት የኔም አስተማሪ በጣም ግበዝ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 місяці тому +4

    መሀከል ያለዉን ዳኛ በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ

  • @rawi-rm
    @rawi-rm 3 місяці тому

    DEAR Chef mekibibi 👑 you're so kind, humble and talented chef. Be blessed always.alot of respect and appreciation for you dear.(💕)

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 3 місяці тому +3

    Aww Why I am Crying 😢 long life to you all ❤

  • @yadenicooking6818
    @yadenicooking6818 3 місяці тому +2

    Chef 🧑‍🍳 Mathew you’re the best ❤❤

  • @berekettesfaye4200
    @berekettesfaye4200 3 місяці тому

    Chef Dave yigebakali..... Tsegishi degemikewi 🎉🎉🎉🎉

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 3 місяці тому +13

    የሰውን ሞራል መጠበቅ ጨዋነት ነው ሼፍ ማትያስ ከአንተ አልጠብም ነበር ዳኛ ስንሆን ከሌሎች ተሽለን መገኘት አለብን በሁሉም

    • @akemanu48
      @akemanu48 3 місяці тому

      ዳኛ መሆን ማለት ከተወዳዳሪ በበለጠ መስራት አይጠበቅበትም:: ዳኝነት ላይ ስትወጣ ባለ ሙያና ባለ እውቀት መሆኑን ብስማማም, ፍርድ ግን ከእውቀቱ የሚመጣ ነው:: ለዚህም ነው ሰለ አበሳሰሉ ስለ አቆራረጡ ሰለ ክሬም ስለ አጠባበስ ፍርድ የሚሰጡት::
      እግር ኳስለምዳኘት ኳስ ተጫዋች መሆን አይጠበቅብህም
      ሰላም ዋልልኝ🤜

  • @noelangesom9987
    @noelangesom9987 3 місяці тому +1

    Chef Mekbib is very polite and considerate of his mentor, chef David. Apart from chef Mekbib talent , he is very polite

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 3 місяці тому

    ሼፍ መክብብ ዘመንህ ይባረክ

  • @40springTube
    @40springTube 3 місяці тому

    ሼፍ መክብብ ከልብ ትክክለኛ ትልቅ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ዳኛ ስትሆን የእውነት ፕሮግራሙ ይደምቃል🙏🙏

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 3 місяці тому +4

    My favorite chef mekbeb

  • @minwuyeletnatneal9056
    @minwuyeletnatneal9056 3 місяці тому +5

    Mati ካንተ የማይጠበቅ አስተያየት ነው

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 3 місяці тому

    ኤክስፖርት ላይ ጠንክረህ ብትመክር ጥሩ ነው...... ኢምፖርት ማድረግ ሀገር እንደሚያቀጭጭ አታውቅም

  • @reboadem1155
    @reboadem1155 3 місяці тому +5

    ሼፋ,,መክብብእደሜ,ሰወደ❤❤❤❤

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 3 місяці тому

    Enea Enezihen Sheafoch Say Betam Seletun Chewa Nachew Wow Des Setu Specially Sheafe Mekebebe i respect u

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 3 місяці тому +10

    አቤት ሼፍ መክብብ እንዴት ያለህ ትሁት ሰው ነህ በስመአብ ለዚህም በላይ ከፍ በል

  • @banchimekonnen6763
    @banchimekonnen6763 3 місяці тому +3

    በጣም ይቅርታ ፕሮግራሙን በጣም አወደው ነበር ግን አሁን ግን በጣም ቅር ያለኝ የሰውን ሞራል መጠበቅ አለባችሁ ቃላት ደግሞ ቅስም ይሰብራልለሚቀጥለው ብትጠነቀቁ ጥሩነው

  • @menenmasresha2144
    @menenmasresha2144 3 місяці тому +2

    ሼፍ ማትያስ አስተያየት ስትሰጥ በጣ ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @alamseyoum503
    @alamseyoum503 3 місяці тому

    ሠላም ሼፍ ጓንት እና የአትክልት ማጠቢያ ይዘጋጅ አመሰግናለሁ

  • @SamsonMillione
    @SamsonMillione 3 місяці тому

    You are truly special to me, Chef ❤❤❤❤ Samson million good job 👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @Shalome235
    @Shalome235 3 місяці тому +3

    ሼፍ መክብበብ ዋው ከስጦታዎች ሁሉ ምርጥ ስጦታ ነው የሰጠኸው "አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" ከዚህ በላይ ምን አለ ? እግዚአብሔር ይባርክህ ። መምህር ን በዚ ደረጃ ማክበርህ ለሁላችን ምሳሌ ነህ ተባረክልን። በዚህ አጋጣሚ ሼፍ ኮሜንቱን ለማንበብ እድሉን ካገኘህ የዚህ አይነት ሰጦታዎች የት ይገኛሉ? ጠቁመኝ።

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 місяці тому +2

    ሱብሀነላህ

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x 3 місяці тому

    Big respect for all honestly speaking dar matte is not sport to use this typ of world but its ok it's happen

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 місяці тому

    wow this is Reailityi

  • @rehrahearaya7669
    @rehrahearaya7669 3 місяці тому +6

    በስመአብ ሼፍ መክብብ ምን ዓይነት ሰብዕና ነው ያለህ? የሚገርም መታደል የሚገርም ትህትና በፊቱንም እወድህ አከብርህና አደንቅህ ነበር ዛሬ ደሞ ልገልፀው ከምችለው በላይ አከበርኩህ ኮራሁብህ!!! ረጅም እድሜና ጤናን እንዲሁም ሁሌ በከፍታ እንድትኖር ተመኘሁልህ!!!
    በመቀጠል ደሞ ሼፍ ማቲያስ በጣም በጣም የምወድህ Comment'ህን ለመስማት በጣም የምጓጓልህ ሼፍ ነበርክ ዛሬ በሰጠኸው Comment ግን በጣም ነው ያዘንኩብህ!!! እንደዛ ማንም እንዳይደርስበት አርገህ የሰቀልክውን ልጅ በዚ ደርጃ ስታወርደው በጣም አዘንኩብህ እውነት! ከመሰናብቱ በላይ ያንተ ንግግር ያማል ይጎዳል አንተ ምግብ መድፋት ነውር መሆኑን ብቻ ነው ያሰብከው ልጁ ላይ የሚደርሰውን የሞራል ኪሳራ ያስተዋልከው አልመሰለኝም እና እሄን ስህተት በምን እንደምታስተካክል ባላውቅም ለወደፊት ግን ባትደግመው መልካም ነው።

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 2 місяці тому

    ሸፍ መክብብ በጣም አድናቂህ ነኝ ኢትዮ ስመጣ ባተ ለመዳኘት ፈልጋለሁ❤

  • @SeadaAbate-xm6hz
    @SeadaAbate-xm6hz 3 місяці тому

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 місяці тому

    wow that is true

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 3 місяці тому +1

    Enkuan dhena metachu ❤❤❤❤❤

  • @Genet-u8y
    @Genet-u8y 3 місяці тому

    Are shef Zii yet hedonw❤❤❤❤

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 3 місяці тому +1

    Hi guys please start pastry chef, I'm a pastry chef 👩‍🍳

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 місяці тому

    nice answer

  • @Gelila2323-h9z
    @Gelila2323-h9z 3 місяці тому +7

    ምንም ቢሠራ እንደዛ ክበከው ካንተ አይጠበቅም አስበክ አስተያየት ስጥ

    • @elizabethnegash6705
      @elizabethnegash6705 3 місяці тому +1

      ewnet new yikirta liteyikew yigebal

    • @Gelila2323-h9z
      @Gelila2323-h9z 3 місяці тому

      አዋ መጠየቅ አለበት , ዝም ብሎ ምላስ ማርዘም ....👅👅👅

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 3 місяці тому +1

    ሸፍ ማትያስ የማይባ ነገርተናገርክ በፈለገው መልኩ ቢዘጋጅ በርግጠኝነትለቆሻሻ መጣያ የሚያበቃ ሊሆን አይችልም ቢሆንምየዚህ ዓይነት አገላለፅ ፀያፍ ነውተወዳዳሪን አይጋብዝም

    • @Bemnet-v9e
      @Bemnet-v9e 3 місяці тому

      በትክክል የአሰራር ልዩነት ነው የሚሆነወረ እንጂ ልጁ ጎበዝ ነው ልትሰራ ያሰብከውን ነው የሰራኸው ተብሎ ሲጠየቅ አዎ ብሎ በኮንፊደንስ የተናገረው ያመነበትን ስለሰራ ነው ብዬ አስባለሁ

    • @Tsigerada-dw5hx
      @Tsigerada-dw5hx 3 місяці тому

      ወንድሜ ሼፍ ማትያስ የሰጠው አስተያየት በርትቶ እንዲሰራ በሞራል እንዲበረታ ብሎ እንጂ ሞራሉን ለመንካት አይደለም ። ጥሩ ሲሰሩ አቅፈው እንደሚያበረታቱ ሲያበላሹም እንደዛው ሁሉም ዳኞች የሚደነቁ ናቸው ❤

    • @Bemnet-v9e
      @Bemnet-v9e 3 місяці тому

      @@Tsigerada-dw5hx እኔ አጥፍቼዋለሁ አሁን እኔ ጋ የለም ምናልባት ኢዴት ብዬ ነበር ማጥፋት የነበረብኝ ከቻላችሁ ሙሉ በሙሉ አጥፉት የኔን ኮመንት አመሰግናለሁ

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 3 місяці тому

    ያደሳን ጠብቄ ነበር የገባውት

  • @RomanAsrat59
    @RomanAsrat59 3 місяці тому

    Betam Desciplend Nachew

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 місяці тому

    wow that is rrigth

  • @Samiyatube-q2s
    @Samiyatube-q2s 3 місяці тому +1

    ሼፍ መክብብ የኔን ቢድዮ አይቶ አስተያየት ቢሰጠኝ ሼር አድርጉልኝ😂

  • @AbdurezakShikur-u3j
    @AbdurezakShikur-u3j 3 місяці тому

    የቅድሙ የነርቭ እስፔሻሊሰት ዶር ወንደሰን አድራሻው የት ነው

  • @tigistgashaw7327
    @tigistgashaw7327 3 місяці тому

    ፈጠሪ ይባርክህ መክብብ !!!!!!!!!

  • @SALABAY-eg2px
    @SALABAY-eg2px 3 місяці тому +1

    Shef mekebeb antem keber...

  • @mulukentsige70
    @mulukentsige70 3 місяці тому +1

    ye Ethiopia chef betam new emigerimew balefew endeza bilehi amogisehe zare endezi morali emineka nigiger batinagerew betam tirru neber gn batenagerew erasu masalef yenoribehi neber be lelazur behon 3tum alifew andi sew yemeret neber gn lehulahinem timiheret new betam enameseginalen ene lemn endehone enja gn hulahum asimesay nahu

  • @DanielAmdu
    @DanielAmdu 3 місяці тому

    Wow congra brother

  • @mesi-z1n
    @mesi-z1n 3 місяці тому +2

    ሼፍ ዚ የት ሄዶ ነዉ😢

  • @Baslel-94
    @Baslel-94 3 місяці тому +1

    Woooo

  • @بنتمحمد-ق4ق
    @بنتمحمد-ق4ق 3 місяці тому +2

    አሕለን

  • @yhuhfug6256
    @yhuhfug6256 3 місяці тому

    Gwant yelbesu

  • @GeorgeOne-l8w
    @GeorgeOne-l8w 3 місяці тому

    It’s disheartening to see the race card played in the judging of this competition episode. The other two contestants didn’t perform well, even based on the feedback they received. Yadesa's comments weren’t as harsh as theirs, and when we watched it on TV, it was clear that his work actually looked better than his opponents'. However, the way he was eliminated didn’t sit right, especially with the final comment about how they would have thrown his work in the trash. Despite this, Yadesa handled it with grace and pride. Even later, the results from the other two weren’t impressive either.I wish things are done professionally

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 місяці тому

    ግንኤቢየስ ሶሴግ ለጠና በጣም ከባድነው ብዙ ብዙእይነት ኬሚካል ውህድያለውነው ፍስትፉዱ እኔሚስራበትቦታ ስላየሁ ነው በነፆእንኳን እሽብዪ አልወስድም ያረኩትምነው እስቡበትልኳልሆንኩአርሙኝ

  • @yhuhfug6256
    @yhuhfug6256 3 місяці тому

    Lemen grant aylebsum

  • @DanielAmdu
    @DanielAmdu 3 місяці тому

    Congraa

  • @HabshiEthiopia-g7b
    @HabshiEthiopia-g7b 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bigd1857
    @bigd1857 3 місяці тому

    ሼፍ ማትያስ ከዳኝነት ይልቅ እንደ አቃቢ ህግ ንትርክ ውስጥ አትግባ!! መልክትህን
    አጭር እና ግልጽ አድርግ::

  • @helenforderer7997
    @helenforderer7997 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 3 місяці тому

    ምኖው ፊታቾው የተጣመመ ሆነዋል ካማራው ምን ሆኖ ኖው

  • @AddisSetarge
    @AddisSetarge 3 місяці тому

    bezum alasedesetugem

  • @lee-8500
    @lee-8500 3 місяці тому +2

    You could say it is not a good plate but this much disrespectful way which may down this person and the industry. It also makes frustrate for those who think to come in the future. This is not professional way for you too- totally unacceptable. Specially in our country with limited resources and not our ‘cultural’/ day-to-day type of food. Shame on you. I hate seeing this

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @HabitamuaDikireshetu
    @HabitamuaDikireshetu 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @shalom744
    @shalom744 3 місяці тому

    Chef Mathias mibalew , you have no respect at all for people. This is your third time I heard you with your chwanet yegodelew asteyayet.

  • @helenforderer7997
    @helenforderer7997 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @natinati1580
    @natinati1580 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MelikaNuredin
    @MelikaNuredin 3 місяці тому +1

    ተወዳዳሪ አጣቹ መሠለኝ

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 3 місяці тому +1

      ሂድና ተወዳደር😂😂😂😂😂

  • @BirhaneDalalo
    @BirhaneDalalo 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤