በጣም ነው የምወደው ( I Love it 😍😍😍)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Samirebm
    @Samirebm 3 роки тому +945

    ሀገሩ ገብቶ በነፃነት የራሱን ህይወት መኖር የናፈቀው 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ዜድቢትከማል
    @ዜድቢትከማል 3 роки тому +210

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች ረመዳን ሙባረክ ብያለሁ የሰላም የአድነት ያርግልን

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 3 роки тому +689

    ሳምሪን የሚወድ በላይክ ያሳየኝኝኝኝ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 роки тому +227

    እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ በተለይ በስደት አለም የምትኖሩ ቤሩት ላይ የታርደችውን እህታችን ነፍሷን ይማርው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +84

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ እረመዳን ከሪም
    አላህ ፆማቸዉን
    ፆመዉ ከተቀበላቸዉ ባሮቹ መካከል ያድርገን

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 роки тому +152

    ሠላም ሠላም ምርጦች😍
    እራሴን አሞኝ ነበር እና ዶክተሬ
    በፓራስታሞል ፋንታ ላይክ 👍 እንድወስድበት አዘዘኝ አድኑኝ😥ለወገን ደራሽ ወገን ነው😍😁😁😁😁🙈

    • @devan8265
      @devan8265 3 роки тому +1

      ክክክክክክክ

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 роки тому +1

      Wowwww🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️🌹🌹

    • @nanousfeir3718
      @nanousfeir3718 3 роки тому

      ወኔ እዴትእደምውዳችሁ

    • @nanousfeir3718
      @nanousfeir3718 3 роки тому

      ሁሉም ያምርብሻል

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому

      @@nanousfeir3718 ደምሪኝ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 роки тому +80

    ኧር በጣም አምሮብሻል ሳምሪ ከዘርኝነት ነፃ ስለሆንሽ ውድድድድ

  • @ok-lo1dx
    @ok-lo1dx 3 роки тому +104

    ግን ለምን ነው ላይክ የማታረጉኝ ሳምሪ ነጩ ዋውውውው ሁሉም ያምራል

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub 3 роки тому +201

    ፊሎዬ እደኔ የናፈቀ ማነው እስኪ በላይክ

  • @tube-nn4ef
    @tube-nn4ef 3 роки тому +153

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ላይክ አርጉኝ

  • @ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ

    እደኔ እነዚሕን ውድ የሖኑ ልጆች የሚወድ ላይክ አሩጉኝ

  • @በትዝታ
    @በትዝታ 3 роки тому +21

    በጣም ጎበዝ ነሽ በአጭር ግዜ ነው ወደ አቆሙሽ የተመለሽው

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 роки тому +23

    ሳምሪ እንኳን ልብስ ለብሰሽ ራቁትሽንም ብትሄጂ የሚያምርብሽ ልጅ ነሽ ማነው የሚስማማ 😍😍😍😍😍💕💕💕

    • @solomonyoutube7388
      @solomonyoutube7388 3 роки тому

      እሱ ለፋኒ ነው ዳቧዋን

    • @zddd5746
      @zddd5746 3 роки тому

      ያለ ልብስማ አያምርብነም

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 роки тому +136

    እንዴት እንደከሳች ትንገረን የምትሉ 👍👍👍👍

    • @chakourdgr822
      @chakourdgr822 3 роки тому

      Awo enm mweki efliglwe

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 роки тому +2

      😂😂🤣🤣🤣🤣እኔ መጨመር ፈልጌ በቀን በቀን መቀነስ ሆነብኝ ለመቀነስ ከፈለጋችሁ ጠዋት ሎሜ በውሀ ተጠቀሙ

    • @metitena2938
      @metitena2938 3 роки тому

      Ao negren bteley wegeb akebabi

    • @fozifozi8102
      @fozifozi8102 3 роки тому +1

      @@Salam-mv1hd .ትክክል.ነሺ.ሰላሜ

  • @amitub615
    @amitub615 3 роки тому +19

    ዋው ሳሚሪዬ ሁሉም ያምርብሻል የኔኮንጆ የማሚን ማዳበሪያ ብትለብሺለራሱያምርብሻል 😀አምሮባታል ይምትሉ በላይክ አጋጩኝ የርመዳን እቃ ያጋጫችሁ አልላችሁም 😜😀

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 роки тому +11

    ሁሉም ቆንጆ ነው ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወዶች

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +15

    ያርብሽል ሁሉም ስምርዬ በተለይ ነጩን ውድጄዋልው ዋው

  • @zemzemomeryasin5507
    @zemzemomeryasin5507 3 роки тому

    ሳምሪየ ሁለተኛው ሀሪፍ ነው ግን ረጅም ፖት ብለብሽበት በጥቁር በጣም ያምራል

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 3 роки тому +15

    ነጩ በጣም ያምራል ሳምሪዬ

  • @fatema6593
    @fatema6593 3 роки тому

    ዋው በጣም ነው ያማረብሽ ሳምሪዬ ሁሉም

  • @samrawitmesfin6912
    @samrawitmesfin6912 3 роки тому +6

    Uuuuuu z second outfit is ያበደደደደ!!!!
    ግን ሳምሪ መቼ ነው የከሳሽበትን ሚስጥር ምትነግሪን ሁሌ ነውኮ ምጠይቅሽ ኧረ ፍትህ ለጥያቄዌቼ 🤣😂

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 роки тому +16

    ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ 💔💔💖💖💖💋💋ሁሉም ያምርብሻል💯💯💋💋አቤት ስወዳችሁ በራሳችሁ ሙድ ዘና የምትሉ ውቦች 💋💋💖💖💖🙏🙏🙏

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    ሁለቱ ልብስ አይነፋም ሰውነት ክብር ነው የኛ ሰውነት የእግዚያብሄር ቤተ መቅደስ ነው ሶስተኛውን 👍 ብቻ ልበሽ

  • @selinaalex3171
    @selinaalex3171 3 роки тому

    ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ 100%👌👌👌

  • @lattuoromiyaatube2467
    @lattuoromiyaatube2467 3 роки тому +46

    Welcome samrii Fanii filoo 🤝♥️❤️♥️ uuuuumphaaaa filooyee koo ❤️💋💋💋💋
    Bareedduu koo samrii koo bagumaa keenya taate sister koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    Fanii bro atis ni bareedda nuuf jiraadhu soddaa keenya 🙏♥️♥️
    1ffaa homa hin jedhu gaariidha ♥️
    Ani kan baay'ee nati 2ffaa💯✅👌
    3ffaa♥️💯✅
    4ffaa💯✅
    5ffaa💯✅
    Hundii isatu baay'ee sirraa bareedda dammaa koo ❤️❤️❤️
    Warrii akka koo isinitti tolee like godha 👌💕

  • @elroinati9903
    @elroinati9903 3 роки тому

    ye zaer clasical filoye nate tebarekuuuuuu😍😍😍😍 le filoyeeee

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ስላም ለእናንተ ይሁን ሁሉም በጣም ያምራል ሳምርዬ ፊሎዬ ጣፋጭ እድግ ብይ መማዬ

  • @fawziahf6286
    @fawziahf6286 3 роки тому

    መሸአላህ ሁሉም ያምርብሽል ስፈጥርሽም ልዩ አርጎነው ያፈጣረሽ ፈኒ አጋኛ

  • @HhHh-vl9nr
    @HhHh-vl9nr 3 роки тому +57

    ሳምርዬ ቆንጆ ሁሉ ያምርብሻል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ሳሞሪዬ ሁሉም ያምርብሻል በተለይ ነጩ WOW ነውውውው

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 роки тому +11

    እንድውም ውብ ነሽ እኮ ሰሙርዬ እኔ ባተላይ የመጨራሻው ሁላቱ ዋው ነው

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    ጥቁሩ ቀሚስ ያምራል ምርጫዬ ነው ሳምሪ ስወድሽ 😘😘

  • @munewartube7354
    @munewartube7354 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ተበረክ ሁሉም ገጥሟል 👍🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 роки тому +1

    የዚህ ሰፈር ሞዴል ሳምሪ💃❤️👍
    💚እንቁ ናችሁ 💛ፍቅር ይብዛ❤️
    ሰላም ይሁን በቤታችሁ ፊሎን
    ሳሙልኝ ባያሌው 💞 💞 💝 💝

  • @felanatube
    @felanatube 3 роки тому +3

    ሠምሪ ና ፋኒ እንደ ወጣትነት እናንተን ለመሰሉ አቻዎች ብቻ ሳይሆን ከናንተ በላይ ለሆኑ ሰዎች ማስተማሪያ ናችሁ ጥሩ እና አዝናኝ የፈጠራ ሾዋችሁንም ቀጥሉበት አሪፍ።ፌሎዬ እደጊ ተመንደጊ ፈጣሪ በግርማ ሞገስ ያሳድግሽ።TT square you tube

  • @sifanmalaku7260
    @sifanmalaku7260 3 роки тому

    Wow.yene.konjo.siwedachu.ውውድድድድ.😍😍😍😍

  • @besilottegene3048
    @besilottegene3048 3 роки тому +3

    ውውውውይ ሳምሪዬ ስታምሪ ምንም አያስጠላብሽም ምርጥ ነሽ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому

    ሳምሪዬዬዬ የኔ ሞዴሊስት በጣም ያምርብሻል 🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bati5683
    @bati5683 3 роки тому +3

    Hulum yamrbshal samriye betam filoye ❤❤😍😍😍😍

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому

    ማሻአላህ የሰው ሁላ ውፍረትም ቅጥነትም እዳረጉት ነው እኔ ከድሮውም ቀጭን ነኝ ልወፍር ብልም አይመጣልኝ 😥 ምግብም አልደፍር ሲርበኝም አልችል ስጠግብም ወዲያው ነው

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 роки тому +23

    ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ካየሽው መልሽልኝ ከወለድሽ ቡሀላ ሆድሽን እንዴት አጠፋሽው?

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 3 роки тому +3

      የህ የሁላችን ጥያቄ ነው

    • @vinsyayemamilji5
      @vinsyayemamilji5 3 роки тому +1

      እራሱ ይጠፋል እህቴ እኔ ወልጄ ወር እንካን አልቆየም ሰውነቴ ሴመለስ

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 3 роки тому

      እንደየሰዉ ይለያያል የኔ አልጠፋም

    • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
      @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 роки тому +1

      @@betelehembenti7937 እኮ እኔም ለዛነው የምጠይቃት

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 роки тому

      Enam kesa ekul nebre ywledkt gne ahunem huda edetezretet new Enam melesun bageg des ylegal

  • @saratube1623
    @saratube1623 3 роки тому +2

    Atii 1ffa dhaa yeroo hundaa yen konjoch wadachuwalo❤️❤️❤️❤️

  • @toybam512
    @toybam512 3 роки тому +14

    ሳምሪየ ጆንያም ብለብሽ ያምርብሻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 роки тому +1

    👆👆👆ዋዉ ሳምሪ አሪፍ ነው ሁሉም ልብሶችሽ አቦ ይመቻቹ

  • @eskutube137
    @eskutube137 3 роки тому +21

    እንዴት ነው የከሳሽው ንገሪን

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 3 роки тому +1

    ሁሉም ያምርብሻል ሳምሪየ ቆጆ እንወድሻለን

  • @elsiasefa994
    @elsiasefa994 3 роки тому +3

    በእውነት አግርሽ በጣም ያምራል አጭር ቀሚስ ልበሺ

  • @Edu-official27
    @Edu-official27 3 роки тому +2

    ሳምሪዬ ሁሉም የሚለበሱና በጣም ያማሩብሽ የሚመረጥ የለውም አራቱንም ልበሽው 🔥❤️

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +40

    እስኪ ፉሎ ከቤተስብዋ የሚውድ በላይክ ነገሩኝ

  • @betlhmtadele7706
    @betlhmtadele7706 2 роки тому

    አደኛ እናአራተኛው በጣም ያምራል ግን ውበቱ አንችነስ ሳምየ

  • @efuyegala1736
    @efuyegala1736 3 роки тому +7

    ሁሉንም 10ከ 10ሲሆን ነጩ ግን 10+
    ነው 🥰🥰🥰😘😘😘

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube 3 роки тому

    ዋውው እሂየ ጥቁሩ በጣም ነው የሚያምርብሽ ልብሱም ያምራል 👍👍👍

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 роки тому +5

    4 ቱም በጣም የሚያምር ነዉ አቺ ልብሱን አሳመርሺው 10/10 ❤❤❤❤❤❤

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 роки тому

    ሁሉም ያምርብሻል ሳምርየ ቆንጆ😘😘😘😘

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +6

    ማነው እንደኔ እንደነ ሳምሪና ፍኒ
    እውነተኛ ፍቅረ የናፈቀው 😍 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን ፍዮሊ የኔ ማር ሳምሪዬ ሳሚልኝ 😘😘😘

  • @sadeksadek9135
    @sadeksadek9135 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉ ሣምረዬ ሁሉም ያምረብሻል 😍😍😍😘😘😘😘ፈጣሪ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @Kስደተኛዋአገርቤተሰብናፍ

    እኔ የሚያምረኝ ሤት ልጅ ሙሉ ሠውነቷን ሥትሸፍን ነው በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለመላው የእሥልምና ተከታዬች እንኳን ለሮመዳን ወር አደረሠን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 роки тому +1

    ሁሉንም ወድጀማለው በጣም ያምራል ሜካፕሽም ያምራል ታምራላቹ እወዳችሁዋለው

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 3 роки тому +7

    የኔ ድንቡሸቡሸ ሰወድሸ😍😍❤🇪🇹

  • @SaraSara-ix2vf
    @SaraSara-ix2vf 3 роки тому

    Hulum arife nachew 10/10 seticheshalhu😍😍😍😍

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 3 роки тому +4

    I like how you always smile giggle laugh u make me think like how i can make my life simple like u with happy mood just smiling and laughing, and ur energy is damnnn... wow that's a blessing trully.

  • @sabahailu9552
    @sabahailu9552 3 роки тому +1

    ሳምርዬዬዬዬ ፋኒ ውድድድድ ሰላማቹ ይብዛ ምቀኛ ይያዝላቹ

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 роки тому +3

    2ነጭቱ በጣም አምራብሻለይ✊✊❤❤

  • @ወለተማርያምነኝየድንግልል

    ሁሉም አልወደድኩትም ትንሽ ጥቁሩ እረዘም ያለ ነው ቆንጆ ነው

  • @ወይኒኢትዮሸዋYouTube
    @ወይኒኢትዮሸዋYouTube 3 роки тому +3

    ታምራላችሁ ፊሎዬ የኔ ማርርርርርርርርር 100% 💚💚💛💛❤️❤️

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 3 роки тому +2

    ነጮን በጣም ታምራለች የኔ ውድ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ፍልቅልቅ 💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌

  • @heremillayohannes9924
    @heremillayohannes9924 3 роки тому +4

    2,3 outfit yameral🔥🔥🔥🔥

  • @jecoliahhaddis107
    @jecoliahhaddis107 3 роки тому

    hulum yameral betam filoyen samulegn zare amerobeshal samri wede😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 3 роки тому +47

    አረ ሳምሪ ትን ከጉልበትሽ በታች ቢሆን አይ ሴቶች እራቁታችንን ማበድ ኦአምላክ ልቦና ስጠን🙏🙏🙏

    • @እእ
      @እእ 3 роки тому

      እኮንደህናመጣችሁ

    • @loevatube3621
      @loevatube3621 3 роки тому +1

      እንዴትም ብትለብስ ወጣት ናት ያምርባታል አታካብዱ

    • @ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል
      @ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል 3 роки тому +2

      @@loevatube3621 ኖው ከእግዛብሔር ህግ ማዉጣት አይደገፍም ሃጥያትኖው

    • @MylifeinKorea0479
      @MylifeinKorea0479 3 роки тому +2

      የኔም ሀሳብ ነው ! ለማማር የግድ አጭር ብቻ መሆን የልበትም

  • @hayathayat5715
    @hayathayat5715 3 роки тому

    Hulum yamral gin 3&4 wowow 👌👌👌

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 3 роки тому +38

    አይንሽ ላይ ያለው ይቅር ሳምሪ እንዲሁ ታምሪያለሽ

  • @zizumuhammed8318
    @zizumuhammed8318 3 роки тому

    ሁሉም ያምርብሻል ሳምሪዬ more ደግሞ ነጩ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    ስስተኛው ብቻ ምርጥንነው ሌላው እኳ የለሊት ልብስነው ወደሚድያ የሚወጣ አይደለም አቤቱ አስተዋይ ልብ ስጠን

  • @ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ

    ወወወወወ .ሰሪ በጣም የአረለ የኔዉድድ

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل

    አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ሁሉም ያምርብሻል ሳምሪየ
    ፋኒን አቁነጠነጥሽው😀😀 ክክክክ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому +1

    ቢጫውና ነጩን በጣም ያምራል 😍😍😍

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 3 роки тому +8

    እኔ ግን የፌሎን ሳቅ ነው የመረጥኩት የኔ ዱንቡሼ እሟሟሟሟሟ

  • @asa373
    @asa373 3 роки тому

    ሳምሪ ሁሉም ያምራል የ 3 ተኛውያምራል

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 3 роки тому +3

    NUMBER 1 AND NUMBER 3 YAMRAL SAMRI HAVE FUN GOD BLESS YOU GUYS 💚💛❤

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 3 роки тому +1

    ዋው ሳምሪየ 👍🏻👍🏻👍🏻💐💐💐💐

  • @semiraabdiyutub
    @semiraabdiyutub 3 роки тому +4

    ነጩ ከላይ ማሻአላህ ነው።ከታች ጉድ አፈላ ነው ክክክክክ

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +2

    ሁሉምያምርብሻል ሳምሪዬ❤❤

  • @kedisteyoutube9472
    @kedisteyoutube9472 3 роки тому +20

    ለእስልምና እምነት ተከታዬች እህት ወድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ♥

  • @wok-1112
    @wok-1112 3 роки тому

    ይመችህ ድምር
    እምር ብሎብሻል👍👍👏👏😘😘

  • @amytk6095
    @amytk6095 3 роки тому +4

    ገና በሶሶስት ወሯ ወፈርሽ ወፈርሽ ወፈርሽ እያላቹ ስታላዝኑ የነበራቹ ደና ናቹ?😂😂😂😂😜😜
    ጎበዝ ሳምሪዬ❤

  • @happylife6944
    @happylife6944 3 роки тому

    ሁለተኛው እና ሶስተኛው አምሮብሻል ሁሉም አምሮብሻል ግን ይበልጥ 2. 3 እምር ብሎብሻል ❤❤❤❤

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 роки тому +4

    እረ ሳምሪ ይሄን ስሞን ፎ እያልሽ ነው ደሞ ስውነትምሽ ምርጥ እየሆንሽ ነው ክክክክጅ ፊሎየ ቄጆ። ስታስቅ

  • @hanihani-cb6ww
    @hanihani-cb6ww 3 роки тому +1

    ሳምሪ ብዙ አትገላልጭ እህቴ በጣም ይምወድልሽ ስነስረአትሽን ነው እግዚአብሔር የማይወደውን አታርጊው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    Welcome የፊሎዬ ወላጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ናርዲነኝየራሳዋ
    @ናርዲነኝየራሳዋ 3 роки тому

    ሁሉም የአምራል ሳምሪዬ

  • @SamiraSamira-vz7yi
    @SamiraSamira-vz7yi 3 роки тому +9

    እህቶቼ ከምሰማውና ከምናየው አላህ ይጠብቀን እህቶቼ እባካቹሁ በተለይ ቤሩት ያላቹሁ እራሳቹሁን ጠብቁ እህታችንን ነብሶን ይማርልን 😭

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ሁሉም ያምርብሻል ግን ነጭ በነጭ የለበሽውን በጥቁር ከውስጥ አድርገሽ ልበሽ በጣም ያምራል

  • @hanuabdu8792
    @hanuabdu8792 3 роки тому +3

    ፊሎዬ የኔውድ ሁሌም ሳቂ

  • @shergarobel2572
    @shergarobel2572 3 роки тому

    Samriye hulummm betammm yamrebeshale yene konjooo 😍😍😍

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 роки тому +32

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ፊሎ ስትስቅ ማነው እንደእኔ በሳቅ የፈርሰ

    • @saraaa1697
      @saraaa1697 3 роки тому

      ማርያም እኔ እራሱ በጣም እስቃለሁ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 роки тому

    ሳምሬዬ በጣም አምሮብሻል

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
    @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ 3 роки тому +16

    ቆይ ግን ክርስቴን እህቶቸ ስትሞቱ የምታምኑበት ፈጣሪ በምን አይኑ ያየናል ብላችሁ ታስባላችሁ ስለ አለባበሳችሁ ክልክል አይደለም እደ እ በናተ በኛ በመሰረቱ በጣም የተጠላ ሀጢት ነዉ ሴት ልጂ መገላልጥ ድብን ያልኩ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም እህት አለም በሙስሊም ብቻ አይደለም ታመው እኮ ነው እርቃናቸውን የሚበላቀጡት ሳያውቁት ታመዋል የሰይጣን መጫወቻ ሆነዋል ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን ብዙ ሙስሊሞችም እያየሁ ነው አለባበሳቸው የወጣ ብቻ የውጭ እስታይል አታለለው ወገኔን😁

    • @aalem1237
      @aalem1237 3 роки тому

      Menawe yaga golto tayashi ehet yanantawochu kalay la ala wedatachi labdala nachawe hulum erasun yakal banzalalf malkam

    • @birtukanmengestu5189
      @birtukanmengestu5189 3 роки тому +3

      እናንተ ማን ፈራጅ አደረጋችሁ የሷን አበሳ ወሰዳችሁላት ሁለታችሁም በትክክል ፆመኛ ናችሁ ? ይቅር ይበላችሁ በሰው ላይ ጣታችሁን የምትጠቁሙት

  • @shitateketel4382
    @shitateketel4382 3 роки тому

    Wowwwwww hulum yamiral samiriyeeeee 10%10 satichalew wedddddddd❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 роки тому +7

    5 of clothes looks absolutely beautiful on you So like your husband say 10 for every single You're outfit ♥️

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 3 роки тому +1

    ሳምርዬ በጣም ነዉ ምወድሽ😍