ፊሎዬ ሰርፕራይዝ አረገችን// 💖💖💖😍😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 3 роки тому +1114

    እደኔ ልጅ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ለማወቅ ያህል ነው

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +3

      እኔ በጣም ነው ምወደው ይሄው መዳም መንታ ወልዳ ዉይ ስቃይ ነው አሰቃዩኝ

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዛሜድ ፊቅር

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      @@felieyihunlebegonew814 እንዛሜድ

    • @ወንድሜየኔትዝታ
      @ወንድሜየኔትዝታ 3 роки тому +1

      የኔ ይለያል

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 3 роки тому

      የማይወድ አለደ ለሀገራችን ያብቃንን እንዘነቡጠዋለን በአላህ ፈቃድ ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 3 роки тому +268

    እደዚህ የሚውዱት ባሉጋ ልጁን እያጫውቱ መኖር የሚፈልግ እስኪ ማነው

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 роки тому +393

    ከስደት መልስ እንደ ፊሎ የቤት ድምቀት ይሆኑትን ልጆች ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን

  • @habashamedia9523
    @habashamedia9523 3 роки тому +71

    ፊሎን የሚወዳት ላይክ 😍

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 роки тому +607

    ማነው እንደእኔ የኢትዮጵያ ሰላም ያሳሰበው 🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያበዛላችሁ ፊሎዬ ገበሬላ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው በጥበብ ያሳድግሽ

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 роки тому +255

    ልጅ መዉለድ እኮ የምድር አለም ነዉ
    የኔ ልጅ 9 ወሯ ነው የቆመችዉ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሁላችም ፈጣሪ ይስጣችሁ የድካማችሁ ማስረሻ አሜን በሉ

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 роки тому +12

    ስታምሩ እኮ
    ለኛም ፈጣሪ እንዳዚህ ያማራ
    ባልና ልጅ ይስጠን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +171

    ሳምሪ ሴት ልጅ ለአባቷ ሟች ናት ፊሎዬም አባቷን ወዳለች እውነት ደሰ ትላላችሁ ❤😘 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому +1

      እንዛሜድ ሚሚሻ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +1

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @fentfent5335
      @fentfent5335 3 роки тому

      እውነት ነው

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 роки тому

      ውይ እኔ ግን እናቴ ነው የምወደው

    • @yordutube1161
      @yordutube1161 3 роки тому

      @@zenanebil4133 እሺ እማ ቤተስብ እንሁን ውዴ ናዪ

  • @امنهص-خ6ت
    @امنهص-خ6ت 3 роки тому +18

    እኔም ለቤተሰቤ የመጀመሪያ ነኝ የአባቴ ነገር ሞቴ ነው እጅግ ነው ምወደው ቃላት የለኝም ለአባቴ ያለኝን ፍቅር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለአባቴ ተመኙልኝ ውዶችየ ከስደት ተመልሸ ከአባቴ ጋር መቦረቅ ናፈቀኝ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 3 роки тому

      እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ

    • @امنهص-خ6ت
      @امنهص-خ6ت 3 роки тому

      @@karemaaa4945 አሜን አሜን ማማየ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 3 роки тому +206

    አላህ ያሳድጋት የኔልጅ ያሳድጋት የምትሎ በላየከ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዛሜድ ካሊድ

    • @ካሊድወግድ
      @ካሊድወግድ 3 роки тому

      @@nebilabeauty ደምሬሻለሁ ደምሬኝ ማሬ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 роки тому

      ካሊድ እንዛመድማኛ በቅንነት

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 роки тому +64

    ወይ አንዳንድ ሰው ምንድነው ዲስላይክ ምታረጉት የቤተሰብ ፈቅር አታውቁም ማለት ነው እግዚአብሔር ይገስፃችህ ።

    • @amietube5460
      @amietube5460 3 роки тому +1

      ክክክክክ ውነትሽን ወላሂ እኔሥ በሥሥት ነው ያዬሁዋት ከአይን ያውጣላቸው

    • @fafis9259
      @fafis9259 3 роки тому +1

      ቅናት ይሆናል

  • @bahirdar1650
    @bahirdar1650 3 роки тому +124

    ሳምሪ ሌላ ልጅ ውለጅ... ፊሎ ወደ አባቷ እያዳላች ነው 😂😂😂

  • @youtuba2771
    @youtuba2771 3 роки тому +8

    እንኮን ደስ ያላቹህ እኔም ልጂ አለኝ ፊሎ ሳምት ነው እምበልጠው ግን ቀደማት ለትንሽ ደስታውን አውቀዋለሁ ወላሂ ለመጀመርያ ቆሞ ሳየው እደት ደስ እዳለኝ የኔ ልጂ አሁን በደብ ይሮጣል እስኪ መሻአላ በሉት።

  • @zoey2727
    @zoey2727 3 роки тому +118

    ጸጉር አጭርም ቢሆን ዋናው አያያዙ ነው ወይኔ እደው ምናለበት እኔም እደሳምሪ ጸጉሬን ማሳመር ብችል መታደል ነው

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 3 роки тому +117

    ከሶስት ወር ብሀላ ሀገሬ ልገባነው ሳምሪና. ፈኒ ፊሎ ትናፍቁኛላችሁ በጣም. ሶስት አመት ሙሉ ስከታተላችሁ ቆይቻለሁ. በቃ እወዳችሗለሁ በማያልቀው. ስለያችሁ 😥😥😥 በእባ. 💖💖💖💖

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому +7

      እኔ ደሞ የዛሬ ወር እገባለው በጣም እርቆብኛል የምር አራት አመት ስቀመጥ ይህን ያህል አረዘመብኝም በሰላም ያድርግልን😘😘😘😘😘👈

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 3 роки тому +11

      @@namename2997ደስ ይላል በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የኔስ መግቢያ መቸ ነው ከመጣሁ 8 አመቴን አሁን ጨረስኩ ግን ምንም የለኝ ጥሬ ቦታኳ በዱአችሁ አትረሱኝ ውድ እህቶቸ 😭😭😭

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому +2

      @@ዜድሻሀበሻዋ የኔ ውድ እህት አይዞሺልኝ ትተውት ካልወጡ እድሜ ጉልበት እንጂ የምንጨርሰው ከልኩ አያልፍም እማይዬ ውስን አድርገሺ ተነሺ እና ግቢ ውዴዋ እኔ የዛሬ ሁለት አመት ነበር ልገባ ብዬ እቃዬን ልኪ ሳበቃ ብር አነሰኝ እና ለመሳፈሪያ ልስራ ብዬ ገባሁ ስራ ከዛ ቤተሰቦቸቼ ቤት እንግዛልሺ ሲሉኝ ስድስት ወር ልስራ እና ጠር ላይ እሄዳለው ብዬ ኮሮና መጣ ይህው እዚህ ደርስኩ ግን ምንም ለውጥ የለም እድሜዬን ጨረስኩ እንጂ

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 3 роки тому +6

      @@namename2997 በጣም እኔም የት እደሚሄድ አላቅም 6አመት:5 ወር ጠለብ ነበርኩ ከዛ ሀገረ ገብቸ ስመለስ ጠፍሁ ከጠፍሁ ወደፊታችን ጥር ብደረስ 3 አመቴን እጨረሳለሁ ግን የት እየሄደ ነው ብሩ ኢጃዛ አልወጣ ፍሽን እንደ ልጆች አያምረኝ ምን አያምረኝ በቃ አለሁ እሰራለሁ ግን አልደበረልኝ አለ ብቻ ሁሉም አላህ ያለው ነው የሚሆነውና አልሃምዱሊላህ። ብየ ተቀቤያለሁ ቤተሠቄም ጊቢ ይሉኛል ለናቴ እኔ ነኝ ሌላ አድ ወድመሸ ብቻ ነው ሄጀ ባገባ ብወልድ ትፈልጋለች እኔ ደሞ ምን ይዥ በማለት እዚ ደረስኩ

    • @semirasemira1164
      @semirasemira1164 3 роки тому +2

      አብርን እንሄዳለን ዉድ እኔም ከ3ወር በሗላ ሀገር እገባለሁ

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 роки тому +82

    👆👆👆 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን "ለሆሳዕና በአርያም" በሰላም አደረሳችሁ!🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +76

    ዛሬ ኪዳነምህረት ናት 16 ኪዳነምህረት የአገራችንን ሰላም ትመልስልን🙏🙏🙏😥😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melalihd428
    @melalihd428 3 роки тому +37

    የኔ ልጅ በ9 ወሯ ዋና ጀምራለች ኑና ቤቴ ፍቅራችሁን ግለፁላት ስታድግ ምታነበውን

    • @abduab1238
      @abduab1238 3 роки тому +1

      Hahah er azg nshe wana des yelal ufff

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 3 роки тому

      Abet weshet🙆🙆🙆

    • @melalihd428
      @melalihd428 3 роки тому

      @@addiszemen1485 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zነኘየሀይቃቀበጥ
    @zነኘየሀይቃቀበጥ 3 роки тому +38

    እኔመዳም ቤት ቁጭ ብየ ተወለደች አደገች ረየመዳም ቅመሞች ለኛም ዱአ እዲርግ ሂደን እዉለዲ ስደት በቃን

    • @zeyinebmehamed1640
      @zeyinebmehamed1640 3 роки тому

      አላህያሣድገሽየኔልይእህትከክፉኘገርሂሊአላህይጨብቅሽ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +94

    የሰው ደስታ የሚያስድስታቹ ኑ እኔጋ ዛሬ መረጥ ብሩጋራም አለ

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 3 роки тому +1

    የኔ ማርርርርርርርር ፊሎዬ እድግ በይልኝ ስታምሩ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤👈

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 3 роки тому +21

    ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ወንድ ልጅ ደግሞ እናቱን ወንድ ስትወልጅ ታስቀኝዋለሽ አይዞሽ

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 роки тому +2

    ሁለታቺሁም ስታወሩ በየተራ ታያቺህዋለች ፊሎ የተለየች ጣፋጭ ልጂ ነች እውነት ልዩ የሆነች የሚገርም ተስጦ ዓላት የሚማርክ የልጂ መአዛ እድግ በይ😍😍

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +16

    ፊሎዬ የኔ ከረሜላ የቤት ድምቀት እድግ በይ😘

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 3 роки тому

    አየ ፋኒሻ በሳቅ ገደልከኚ እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግላቹሁ ሳምር ሀቢቢት አይዞሽ ሴት ልጅ አባቿ ነው የምባለው 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 3 роки тому +29

    አላህየ ለእኔም ከምወደው ልጅ እንደዚች አይነት ጣፋጭ ልጅ ስጠኝ ፊሎየ እድግ በይ የኔ ማርርር❤️

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @aswadtayeb9930
      @aswadtayeb9930 3 роки тому

      Felooya edegei.bayekgei.yana.knjo

  • @rozayoutube7351
    @rozayoutube7351 3 роки тому

    የኔ ማር እግዚአብሄር ያሳድግላቹሁ ስታምር ደሞ ብዙም በግሯ አታስኪዷት ይደክማታል ደግሟት ነው የምታለቅሰው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +10

    😍ደግማ ደጋግማ እድግ ትበል
    ልጂ በልጂነት!
    አንድ እሕት ወይንም ወንድም ለመድገም ሞኩሩ መኖሩ እና ኑሮው ከልክ አያልፍም በሆላ ደግሞ አብረው ሲያድጉ ነው ለናንተም የሚቀለው!🥰
    ✌🏾🇪🇹🕊💚💛❤️

  • @enjoylife6976
    @enjoylife6976 3 роки тому +2

    ፉኒ በጣም ነው ደስያለው እንኳን ተወለድሽ ሳምርዬ ምንም አይደል ወድ ልጅ ድብ አርጊ ።

  • @hailukidist878
    @hailukidist878 3 роки тому +11

    ዋዉ ፊሎ ቆንጆ ያባቷ ልጅ ጌታ ያሳድግሽ 🙏💛

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 3 роки тому +12

    ሳምሪያ ሴት ልጅ አባትዋ ነው የሚትወድ ልዩ እግዚአብሔር ሁለተኛ ልጅ ወንድ ይስጥሽ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +11

    ምርጥ አባት ነው 👌😊😊😊

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 роки тому

    ማሻ አላህ ዋው ፊሎየ ጎበዝ በ11 ወሯ መራመድ ጀመርች ደስ ይላል 💞💞💞❤❤❤💞💞💞👍👌

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому +22

    እያዋቹ፣ተዋዳቹ እያዋቹ ተጋብታቹ እያየዋቹ እርግዛቹ እያየዎቹ ወልዳቹ እያዋት ፊሎዬ በእግሯ ቆመች 😍😍😍😍አሁንንም እድገሽ ተምረሽ ስትመረቂ 👑👑👑🎩🎩🎩👗👗💄🌂🌂👓👛👝ልይሽ የእኔ ማር እፍ ልጅ ሳይ ማግባት መውለድ ያምርኛል

  • @azeta9785
    @azeta9785 3 роки тому

    ሳምሪዬና ፋኒ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ማር እድግ በይልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 роки тому +5

    አንቺም ለዚህ ደረስሽ ፊሉዬ ጣፋጭ እድግ በይ🤗

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 3 роки тому

    ውይ ሳምሪዬ የኒ ቆጆ በእውነት አሳዘንሽኝ ፊሎ አባቷን ወዳለች በቀጣይ አቺን የሚመርጥ ይሆናል ፊሎዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ሳምሪ ፋኒ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ቀን ሁላችንም አብቃን አሜን ስታስቀኑ ውዶች የምወዳችው ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው 💘💘💘

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 роки тому

    የኔ ማርርርርርር ፊሎዬዬዬዬ እድግ በዪ ውዴ😍😍😍

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 3 роки тому +4

    የኔ ልጅ በ 9 ወሯ በእግሯ በደንብ ተራምዳለች ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹህ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 роки тому +2

    ሳምሪ ልታለቅሽ ደርሰሻል እኮ😂😂😂😂😂😂😂💚💛❤የኔ ማር ፊሎየ እድግ በይ

  • @sumayaalovelove9959
    @sumayaalovelove9959 3 роки тому +6

    ሰምሪ ተናደደች ፍሎ እንቢ ያለቻት ግዝዬ😂
    ወይኔ የሁኑ ልጆች🤔🤔😂❤❤

  • @fjgi7684
    @fjgi7684 3 роки тому

    ማሻአላህእካንደስአላችሁፌሎየእድግበይአላህያሳድግሽማማየ

  • @መቅደስየማርያልልጅ
    @መቅደስየማርያልልጅ 3 роки тому +3

    እኔ የአየሁት ሶስት ጊዜ ነው እናም ተስቀነላቹ አባት እና ልጅ ፍሌዬ አሁንም እድግ በይልኝ እግዚአብሄር በአለሽብት ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @samira7639
    @samira7639 3 роки тому

    ስታምሩ ሳሚሪዬ ልዩ ነሸ ፋኒዬ ወንድሜ ፍሎሚናዬ ወርቅ ልጅ🌹👍🌹😍👍😍👍💞👍😍😍💞

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @taibataiba1290
    @taibataiba1290 3 роки тому

    ወሏሂ ነው የምልሽ አችም ጠካራ እናት ነሽ ሳምሪየ በመጀመሪያ አሏህ ነው ከዛ ባሻከር ሰበቢቱ አች ነሽ በጣም ትከባከቢያታለሽ ሲጠና ጎበዝ ነሽ አይገልፅሽም ወደፊትም አሏህ አሳድጓት ትልቅ ደረጃ ደርሳ የምናያት ያድርገን እያየናት አደገኝ ከምኔው ማሻአሏህ

  • @እግዚአብሔርአባቴነዉ-ከ9ቨ

    ኡፍፍ ስወዳት ፊልሞ ፈጣሪ ያሳድግሽ እስኪ እደኔ ልጅ ምትወዱ ኑ ወደኔ

  • @ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ
    @ቃልአለብኝ-ጐ1ጨ 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍ የኔ ድንብሽብሽዬ ፊሎዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ እድግ በይልኝ የኔ ቀውጢ ሳምርዬ ፍኒ ፍቅሩን ይስጣቹ ፈጣሪ♥♥♥♥♥

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 роки тому +9

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን ለ ሆሳእና በአርያም በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ደግሞ ለብርሀነ ትሳኤው በሠላም ያድርሠን ፌሎየ የኔ እስዊት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ የኔ ድቡሸ

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 3 роки тому

    ክክክክክክክክ የኔ ማር እድግ ትበልላቹ በጣም ደስ ይላል ክክክክክክክ ሳምሪ ተናደድሽ ዴ ክክክክክክክክ ደስ ይላል እኳን ደስአላቹ

  • @habeshamedia2022
    @habeshamedia2022 3 роки тому +27

    ስለ እኛ ሀጥያት እና በደል የተሰቀለው ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምትሉ 👍ቻናሌን ገብታችሁ ጎብኙ ብዙ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ

  • @سليمهعلي-ش5ه
    @سليمهعلي-ش5ه 3 роки тому

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሺ ያረብ ለቤተሰቦችሺ ጠቃሚ ያርግሺ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 3 роки тому +13

    ክክክክ ሳምሪ አሳዘሽኝ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 роки тому +2

    ውይይይይ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ የሆነች ስስት ነገር ነች ልጅሽ ውይይይይ ያረብ አይለያችሁ ሳምሪ እና ፋኒ ረዥም እድሜ ለሁለታችሁም አብራችሁ አርጁ አብራችሁ የልጅ ልጅ እዬ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +34

    ፋኒ በጣም ነው ያሳከኝ ዘጠኝ ወር አምጠሽ😂😂😂😂😂😂😂አልክ ዘጠኝ ወር በሆድሽ ተሸክመሽ ለማለት ነው🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 3 роки тому +1

      እዉነቱን ነዉ ያዉ ምጥ ነዉ እመምኮ አለዉ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

      ልክብለሀል 😂😂😂ተሳስቶነው

  • @rahwahuluf9387
    @rahwahuluf9387 3 роки тому +2

    ሳምሪ ኣትቅኚ ሴት ልጅ ኣባቷን ነው የምትወደው.ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ እድሜና ጤናን ይስጣት ለፊሎ

  • @rahawahagos9972
    @rahawahagos9972 3 роки тому +16

    Samirye u know girls always love their dad more than their moms but still she loves you okay don’t worry 😘😘😘

  • @ሊናኢብራሂም
    @ሊናኢብራሂም 3 роки тому +1

    አላህ ያሳድግላቹ ለፊሎ ወንድምም አላህ ይስጣቹ fsfውድድ!!!

  • @መክያፍቅር-ወ8ኸ
    @መክያፍቅር-ወ8ኸ 3 роки тому +9

    ፊሎየ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳዲግሺ የኔ ዉዲ ዉዲዲ በማያልቀዉ የኔ ቅመም ሳምሪየ ፊኚ ሁላቹሁንም እንወዳቹሆለን 💋💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому

    አላህ ያሳድግላችሁ የኔ ማር እዘህን ጥዶች ሰያቸው ትዳር መመስረት ያምረኛል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому +54

    ዛሬም አንደኛ ሆንኩኝ እስኪ ፊሎዬን የምትወዴ🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @abdumesu1964
    @abdumesu1964 3 роки тому

    በእውነት ፊሎ በጣም ነው ያሳቀችን ሴት ልጅ አባቷን ነው የምትወደው ለምን እንደሆነ አይገባኝም . ፊሎዬ እድግ በይልኝ.

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 роки тому +10

    ፎሎ እኛዉ እያየንሸ ተረገዝሸ እኛዉ እያየንሸ ተወልድሸ እኛዉ እያየንሸ መሄድ ጀመርሸ አሁንም ጌታ በጥበብ እና እሱን በማዉቅ ይሳድግሸ ለእናት አባትሸ ፍቅር ያብዛላቸዉ እኝም ሸቃሎች እንድ እናተ የሞቅ ህይወት ያሰጠን አሜን

  • @tadesse1881
    @tadesse1881 3 роки тому

    እድግ በይ የኔ ማር እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስላችሁ

  • @neimahussen7156
    @neimahussen7156 3 роки тому +44

    ኧረፍትህ ፍትህ ለወደኔ ኧረ ወየው ዘንድሮ ልቤ ቆሰለ ወገኖቸ አለቁ 😭😭😭💔💔💔💔

  • @najat4665
    @najat4665 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ ተመስገን ልጅ በልጅነት ማየት እዴት ደስ ይላል

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 3 роки тому +4

    እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላችሁ ልጆቼ እናንተም እድግ በሉ ለምልሙ ያሰባችሁበት ሁሉ ድረሱ አሁንም ስኬታማ ናችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ተባረኩ ፊሎሚናሄ ሽኮሪና ምቅርቲ ማአረይቲ 😘😘😍🥳🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayathumuhammed8900
    @hayathumuhammed8900 3 роки тому

    ሳምረየ አላህ ያሣድግላችሁ ደግሞ ምረጥ እናት ሥለሆንሺ ነው ቶሎ የተራመደችው

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 3 роки тому +48

    ሴት ልጅ ለካ አባቷን ነው የምትወደው የሚባለው እውነት ነው

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 3 роки тому

    ደስስስ ትላላችሁ እናት እና አባት ልጅ 😁😁ዋው 😍😍😍😘😘እወዳችሀለሁ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 роки тому +3

    የእኔ ማር ድንግል ማርያም በጥበብ ታሳድግሽ😘😘♥

  • @rahmimohammed5446
    @rahmimohammed5446 3 роки тому

    ልጂነታችሁን ሳጨርሱ ልጂ ወልዳችሁ እኮ መጫወቻ አረጋችኄት ግን ደስ ትላላችሁ እደግ ትበል

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому +4

    ፊሎየ እድግበይ ልክእንደኔልጅ
    በ11ወሯነው የሄደች ቤቲየም የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሣቹሕ ለሖሳሕና ባሕል ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሠን🙏🙏🙏

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 3 роки тому +1

    እድግ በይ ፊሎ በቀደም የተወለደች ልጅ ይገርማል ማሻአላህ

  • @jamutimohamed9764
    @jamutimohamed9764 3 роки тому +10

    እንደኔ ልጅ የምትወዱ እስኪ ልያችሁ

  • @حودابنتإسلام
    @حودابنتإسلام 3 роки тому

    ከከከከከከከከከ ቀላል አልሳኩም ቅመም አባቱን ወዳጂ እድግ በይ 😘

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ

    ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ ፊሎን የምትወዱ እስኪ ልያችሁ

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ
    ፌሎየ የኔጣፋጭ ዉድድድድድ💐💐💐😘😘😘

  • @LuluLulu-yj6wn
    @LuluLulu-yj6wn 3 роки тому +5

    ምን ዋጋ አለዉ ሳምሬ እናት ብቻ አላደለሽምጂ ባልና ልጂ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ እናተንም አላህ አይለያችሁ

  • @madinamadina1095
    @madinamadina1095 3 роки тому

    ማሻአላ እዲግ በይ የኔ ዲቡሎ ወይኔ ጉዲሽ ሣምሪ በቃ አፈልግሽም ሌላ ዉለጂ😀😀

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    እስኪ መንተ ምትመኙ ወይስ እኔ ብቻናኝ ምማኝ

  • @hayatsaid6722
    @hayatsaid6722 3 роки тому

    ፍቅር ናችሁ😍😍😍😍😘😘😘ፎሎየ እድግ በይ😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethioselamtube6494
    @ethioselamtube6494 3 роки тому +5

    አንቺ ልጅሽ ምንም እማታውቅ ጨቅላ ወደ አባትዋ ስታደላ ተሰማሽ እናትሽ ምን ያክል እንደሚሰማት አስበሺዋል ሳምሪ እናትሽን ታረቂ

  • @sadahesnsadahesan2308
    @sadahesnsadahesan2308 3 роки тому

    ውይሳምሪይ አሳዘሽኝ አይዞሽ የነገው ወዱልጅሽ ይወድሻል😜😂❤

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 3 роки тому +4

    ፊሎ ትዝ ይለኛል የዛሬ አመት እያፈጠርኩ ነዉ ፊሎ የተወለደቺዉ እየበላሁ ሣምሪን እያየሁ ነዉ በረመዷኑ ሠአት ነበር የተወለደቺዉ

  • @lulutube1749
    @lulutube1749 3 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ ስታምር

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 3 роки тому +14

    በቃ ሳምሪ ወንድ ልጅ ውለጂ

  • @fekeryashenfal3215
    @fekeryashenfal3215 3 роки тому

    እሸይይይ ስታምልልል የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘እግዚአብሔር ያሳድግካችሁ

  • @meazatekulu6391
    @meazatekulu6391 3 роки тому +3

    My daughter used to make me cry. I been through so much and all she cares was about her dad. She used to make me feel like I'm her step mom😩

  • @emaneahmed3003
    @emaneahmed3003 3 роки тому

    ፊሎዬ የኔ ልዩ ስወዳት ቃላት የለኝም ደሞ አባቱን የሚውድ ልጅ በጣምምምም ነው ደስስስ የሚለኝ የምር ሳምሪየ አትናጀጂ ልጅ አባቱን ሲወድ ደስ ይላል አንደኛ እያጫወታትም ስለነበረ ነው አልመጣም ያለችሽ እፃኖች ከነሱ ጋር የሚራሩጥን ሰው ይወዳሉ ለዛም ነው

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 3 роки тому +27

    እስኪ ለሞቱት ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ ዉይ😢😢😢

  • @saadmako3252
    @saadmako3252 3 роки тому

    አላህ ያሳድጋችሁ ፊሎየም ለቁም ነገር ያብቃሽ ኑናየ

  • @ደላይትፍቅሪ
    @ደላይትፍቅሪ 3 роки тому +8

    ወይኔ ፍሎየ የልጄ ማንታዎ እኳ ነች ልጄም መራመድ ጀምራለች ያሳድግልን እስኪ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 роки тому

    እፍፍፍ የኔ ማሬ💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 የኔ ቆንጆ

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 3 роки тому +6

    ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን #ሰብስክራይብ አድርጉ ጀዛኩም አላህ

  • @yabulove6773
    @yabulove6773 3 роки тому

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ፊሎ ማር ወፌ ቆመች congra congra ፊሎ እንኳን ደስ አላችው ፋኒ እና ሳምሪ

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ

    እንኳን ለሆሳነ ለማርያም በስላም አደርሳችሁ አደርስን በስላም ለትንሳኤው ይድርስን አሜን እማምላክ ታሳድግላችሁ

  • @tube-nt3bj
    @tube-nt3bj 3 роки тому +1

    ሳምርየ አጥብቀሽ ስለምትስሚያት ነውኮ ካንች ጋር የማትመጣልሽ ከከከከከከ አላህ ያሳድግላችሁ