ወላጆች ተጠንቀቁ 🛑🛑🛑 ጉዱ ብዙ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 274

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 Рік тому +17

    I saw the film, it has mor masege than just a dole donot late your chaild see this film.

    • @seadaendris6992
      @seadaendris6992 Рік тому +1

      Exactly

    • @seadaendris6992
      @seadaendris6992 Рік тому +1

      Exactly l saw it also beka its just women's can do everything be like doctor injiner earline etc

    • @hermelasisay5659
      @hermelasisay5659 Рік тому +1

      @@seadaendris6992 so what is the problem with a women can do everything

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 Рік тому

      ልጅ ከ ናቱ የሚበልጥበት ዘመን ለ ልጆችሽ ጥሩ እናት ያርግሽ ማሬ❤

    • @bityawondewesen5796
      @bityawondewesen5796 Рік тому

      ​@@hermelasisay5659 Women can do everything they put their minds to. The problem with the movie is how the audience would perceive the movie after watching it, especially for kids. Not everyone would watch the movie for entertainment, some have a simple thing as a movie affect their lives. It is better to have the audience limited to people who would just watch the movie just for it being a movie and nothing more. So, for kids watching this would shift their mindset and leave behind all the culture we have over a movie. It is better to protect our kids' minds as we wouldn't know what part of our culture would be lost over a movie.
      I watched the movie and I never thought of it again as I didn't see it being anything more than what it is which is just a movie.
      Every generation has something that affects their childhood and for kids in this generation, it is movies. Movies are part of their lives and parents would need to be educated on the types of movies they are watching.

  • @sintaysintay5186
    @sintaysintay5186 Рік тому +37

    ጀግና ጀግና ጀግና ነሽ ንቁ ሙሉ ሴት ነሽ ለእምነትሽ ለሀገርሽ ያለሽ አቋም በጣም ነው የማድንቀው በርቹ ልጆሽን ከሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Рік тому +60

    የምትገርሚ ልጅ ነሽ ማርያምን እግዚአብሔር ልቦና ስሰጥ እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ሳምርዬ ልጆችሽ ታድለው ቆጂ ስረአት ያላት እናት አላቸው አምላኬ ልቦናሽን አይቀይረው❤❤❤❤አከብርሻለሁ❤❤❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +27

    በፊት የሰለጠነ ሀገር የሚወለዱ ልጆች እድለኛ ናቸው ጥሩ ት/ት ይማራሉ በሂወታቸው ስኬታማ የመሆን እድላቸው ሰፊ ነው ብዬ አስብ ነበር አሁን እንኳን ለልጅ ለ አዋቂም ከብዶዋል እግዚአብሔር ይታደጋቸው ለኛም ሀገር ተረፋ ከነ ቆሻሻቸው እየመጡ

    • @Etfeben
      @Etfeben Рік тому +1

      Ya, some people are moving back to Ethiopia for this reason. very sad :(

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Рік тому +1

      Am on my way to move back to ethiopia with my kids. every thing is getting evil.

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому +8

    የዉነት አስተዋይና ምርጥ ሴት ነሺ።
    ትክክል ነሺ ሲጄመር ወላጆች ለልጆቻቼዉ ጓደኛ ቢሆኑ ጡሩ ነዉ እያዳዱን ነገር ለማወቅ አዱ መገድ ጓደኛ ሆኖ መቅረብ ነዉ ዘድሮ ከብዙ ነገር መጠቀቅ ግድ ነዉ ብዙ ነገሮች ወደ አጉል ቦታ የሚወስዱ ነገሮችብዙ ናቼዉ መፀለይ እራስን መጠበቅ መልካም ነዉ።

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Рік тому +18

    የኔ ቆጆ አቺም ልዶችሽም ባልሽን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትቀብጭ ሥርሓትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ ሣምርዬ ❤❤❤❤❤

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Рік тому +24

    ልጆችሽ እንዳንቺ አይነት እናት ስላላቸዉ እድለኛ ናቸዉ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +20

    ይገርማል እንዲያው ባለማወቅ ያገኜነውን ሁሉ ስናግበሰብስ ለካ አላማቸው ሌላ ነው😢 እናመሰግናለን 🙏

    • @seadaendris6992
      @seadaendris6992 Рік тому

      እንደዚህ አይደለም ፊልሙ ማር እሷ ያወራችውና ፊልሙ very very big different ባርቢ እፊልሙ ላይ ሴት ልጅ ሁሉንም ማድርግ ትችላለች be like doctor ኢንጅነር አየር አብራሪ የተለያየ እና ሴቶች አንድ ከሆኑ ምንም ነገር ማድርግ ይችላሉ አይቸዋለሁ ፊልሙን ውዴ Dubai mall cinema

    • @Naniya254
      @Naniya254 Рік тому

      @@seadaendris6992 እንደወንድም መሆን ትችላለች አሁን የተሰራው መሰለኝ ቢሆንም የነሱ ነገር አይጠቅመንም

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 Рік тому +18

    በጣም የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነን ቢያስ ለልጆቻችን የምንገዛውን በደንብ አጣርተን ብንገዛ አንድ ትውልድ እደመታደግ ነው
    ስልክ ልጆቻችን ሲያዬ ምን እያዬ እደሆነ መቆጣጠሩ ይሻላል
    ሳምሪ እረጅም እድሜ ከነልጆችሽ ተመኔውልሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ Рік тому +26

    እኔ እኮ ሳምራየ እምወድሽ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ልጆቻቹህን በጥበቡ ያሳድግላቹ. እኔ ስለባራቢ እማውቀው ነገር የለው እሻንጉሊቶን ግን የመዳም ልጆች ይጫወቱባታል. እኔ ገና አላገበውም አልወለድኩም. እግዚአብሔር ይርዳን ምን አይነት ዘመን ላይ ሁነን ነው ልጅ እምናሳድገው ወይ ወደዱሮ እንመለስ 😢😢😢😢😢

  • @mekdmw3918
    @mekdmw3918 Рік тому +1

    የሚገርመው ልጅ እያለሁ ጥቁሯ ባርቢ ነበረችኝ ፊልሞቿም ጭምር ይገርማል ቤቸሰብ ናቸው usa ያመጡልኝ😑

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Рік тому

    ሳምሪ በጣም የምትገርሚ የማደንቅሽ እና አስተዋይነትሽ ከእድሜሽ ጋር ይደንቀኛል በርቺ አንቺ ሁሉንም ነገር ስትመለከቺ በአይንሽ ብቻ ሳይሆን ህሊነና የሚባላ እግዚአብሔር በሰጠሽ በማስተዋል ስለሆነ በጣም አድናቂሽ ነኝ በዉስጥሽ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለ መሆኑ ነዉ በርቺ ጸልይ ማስተዋልሽን እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ይህን ያልኩበት በዚህ በወጣትነት እድሜ መመርመር መቻልሽ ነዉና አሁንም በርቺ ኢትዮጵያዊነት የተቀረጽንበት መቅረጫ አንዳንዶች እንደ ኋላ ቀርነት ቢቆጥሩትም ግን አይደለም ለማንኛዉም በርቺ እግዚአብሔር አየይምሮሽን በበለጠ ይክፈትልሽ ማስተዋልን ይጨምርልሽ እላለሁ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በአጭሩ የገብረሴዶም ሴራ አለበት ጥንቃቄአድርጉ ለመረጃሽ እናመስግናለን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Рік тому +4

      ❤❤❤ትክክል

    • @mosestube2390
      @mosestube2390 Рік тому +3

      U right

    • @halemaahmed6928
      @halemaahmed6928 Рік тому +4

      100/100 የግብረሰዶማ ሴራ ነው ትክክል ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mariamalbadwawe4929
      @mariamalbadwawe4929 Рік тому +1

      እናትዋ ሽንጥዋን ገትራ ስለ ግብረሰዶም እምትከራከረው 😢😢😢

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Рік тому

      @@mariamalbadwawe4929 ያችን ተያት ያችእኮከሞቱትበላይ ካሉት በታች የሆነችናት

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher Рік тому +11

    አዉነት ነዉ መምህ ተስፋያ እረስ ሰነግረ ነበረ አቤቱ😢❤❤❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +24

    ወይ ባርቢ አሻንጉሊት መሆኗን ዛሬ ካንቺ ሰማው😂 እኔ በአባባ ተስፋዬ ተረት ነው ያደኩት

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому

    ሳምሪዬ ደርባቢት እናመስግናለን ወይዘሮዋ🙏🙏🙏❤

  • @eyerusalemasrat8252
    @eyerusalemasrat8252 Рік тому +3

    የኔ አንደበተ ጨዋ ድንግል በረደየቷ ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Рік тому

    Betaam Gobez!Tebareki.Anchi Ye Lij Teleeq Asteway Nesh!

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Рік тому +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ የስጠሽን ፍሬዎችሽን ይባርክልሽ በበርከት ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 Рік тому +5

    ሳምሪ ስለሰጠሽን ማብራሪያ እናመሰግናለን።በአብዛኛው ሴት ልጆቻችን ባርቢን በጣም ይወዷታል ።እርግጠኛ ነኝ ፊሎም ወደፊት የባርቢን ቀሚስ፣መኪና አሻንጉሊት ግዥልኝ ብላ መጠየቋ አይቀርም።እንደወላጅ ለልጆቻችን ማድረግ ያለብንን መጠንቀቅ አይከፋም ችግሩ ከኢትዮጵያ ውጭ ስንኖር በብዙ ነገር ተከበን እንኖራለን ።ቤት ብንከለክል ትምህርት ቤት ያገኙታል ።ልጆቻችን የማገናዘብ ደረጃ እስኪደርስ የእኛን ባህል ቤት ውስጥ በብዙ ማሳየት ግድ ይላል።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому +10

    እኔም በሀሳብሽ እስማማለሁ አስተዋይነትሽን አደንቃለሁ, ወላጅነት ፈተና ሆኗል ደጉን ጊዜ ያምጣልን

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ ልጃችን!

  • @fatimakamalali8345
    @fatimakamalali8345 Рік тому

    የሚገርም ነዉ ሰለ አሻጉሊት ምንም አላዉቅም ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አስተዋይ ነሽ በርች

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому

    እናመሰግናለን ሳምሪየ ለገባው አሪፍ መግለጫ ነው አሁን ላለው ነገር

  • @dawit6731
    @dawit6731 Рік тому

    yseThanksthanks❤❤👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @RitaMareley
    @RitaMareley Рік тому +2

    ሳምሪ በእውነቱ በጣም ነው ማመሰግንሽ ቡዙ እናቶች ከራሴ ጀምሮ ቡዙ የማናቀው ወይም ማናገናዝበውን ነገር እየነገርሽን ነው።አደራ ቀጥይበት የኔ ቅመም።💞💞💞💞

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤ሰላምሽ ይብዛ ሳምርየ ውድ ሁሌ እንወድሻለን❤❤❤ ስድራ የት ሄድ❤❤❤

  • @1LE940
    @1LE940 Рік тому +1

    እኔ አይቼዋለሁ ግን ምንም እንደዛ የሚል ነገር አላየሁም 🤔 ደግሜ አየዋለሁ እስኪ እኔ ግን የት ነው ያለሁት 😅

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +1

    እንዴት ሰነበታቹ ሳምሪ
    ከሚገርመው ባርቢ እምትባለውን እኔምልጅ ሆኔ አቃታለው ቀጭን ነጭ ፀጉር ቆንጅዬ ግን እኛ መሰረት ብለን አወጣንላት::😂
    ወደጉዳዬ ስገባ
    አሁን ነጮች የሚያመጡትን /የሚያመርቱትን አዲስ ነገር ለኛም ሆነ ለልጆቻችን ከመስጠታችን ከማሳየታችን በፊት እኛ ምን ነቱን መረዳት ማወቅ አለብን
    ባይ ነኝ
    ነጮች ዚህ ሰአት ለራሳቸው ማራመድ የሚፈልጉት ነገር ከማራመድ ውጭ ሀፂያት አያቁም
    ወላጆች እንጠንቀቅ
    ልጆቻችንን እንጠብቅ
    እናመሰግናለን ሳምሪ

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si Рік тому +2

    ሳምሪ ፣ እኔ ኢትዮጵያ ነው ያደኩት። ግን በባርቢ ነበረችኝ። ፊልሙ የልጅነት ሚሞር ላይ ይመልሳል ። ባርቢን ከጊዜ በኋላ ሊለዋውጧት ሞክረው ይሆናል እንጂ originally just በሴት ሕፃናት የምትወደድ መጫወቻ ነበረች። ኦሪጅናሏ ባርቢ ሌላ ምንም ክፉ ትርጉም የላትም። ያው ፈረንጆች አሁን ያለንበት ዘመን ላይ ነገሮችን በሙሉ ወደ ክፉ ነገር እየለወጡት ስለ መጡ ነው እንጅ።

  • @weyni12
    @weyni12 Рік тому

    ሳምሪዬ❤😊 thank you

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому +2

    የኔ ውድ እናመሰግናለን ሳምርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 Рік тому +2

    ልክ ነሽ ግን እኔ ብዙም ግዜ ፊልሞቻን ሁሉ አይችዋለሁ አንድም ቀን ግን አገናዚቤው አላውቅም ነበር ፣ስለ አስተላለፍሸልን መልእክት በጣም አመስግናለሁ

  • @semiresara8109
    @semiresara8109 Рік тому

    ተባረኪ ሳምርየ❤❤❤

  • @AregashHailu-e8t
    @AregashHailu-e8t Рік тому +1

    ❤ እውነት ብለሻል ከተወሰነ ኣመታት በፊት ከአንድ ሙስሊም ፀሀፊ ሁሉም አሻንጉሊት / doll/ የሰይጣን ግልባጭ አርገው ነው የሚሰርዋቸው ብሎ ከፃፈ ና ካነበብኩኝ በኋላ መግዛት አቁሜአለሁ ለዚህ ምሳሌ እንዲሆንሽ ማርሜድ ማየት ትችላላቹ

  • @Yenusjimal-rx8ig
    @Yenusjimal-rx8ig Рік тому

    አውነት።አንቺ።የጂጂ።ልጂነሽ።ስወድሽ።የኔ።ደርባባ።ሴት።ልጃቺሽን።አላህ።ይጠብቅልሽ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Рік тому +1

    ልክ ነሽሽ እህት የሐይማኖት አባቶች ተናግረዋል ግን አሰማም😢

  • @temimayasin663
    @temimayasin663 Рік тому

    Yane tafachi Laza Eko new mocha mewedshi Samirr❤❤❤❤❤ Enamsagenalne

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Рік тому +19

    እረ እኔ ጭቃ አብኩቼ ነው ያደኩት 🥹

    • @ራህማእዲሪስ
      @ራህማእዲሪስ Рік тому +1

      😂enem

    • @SdfgSaff
      @SdfgSaff Рік тому +2

      የኛ ዘመን ናፈቀኝ ለነገሩ የድሀ ልጅ እንዲህ ያለ አናቅም

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መርጃ ነው

  • @fantubirhanu6141
    @fantubirhanu6141 Рік тому

    ene bekoba ashengulit new wude yadekut thank you samriye

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Рік тому +15

    ሰምሪ እኔ ልተኛ ነው ደህና እደሩ ከ ዱባይ❤

    • @wesenmulisa7221
      @wesenmulisa7221 Рік тому

      ብታዳምጫት ግን ይጠቅምሽ ነበር

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Рік тому

    በርቺ ሳምሪ❤❤❤❤

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому

    እሺ ሳሚሪዬ እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ

    አርኛ በጪቃና በአፈር በውሐነውያደግን ኡኡ አዳሚ የነጭ ሙዲ ይዘሺ ሀገሪን አበላሺሺ ኤጭ

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Рік тому

    Samrisha anchi yegna barbi nesh wefershem kentenshem atershem,rezemshem❤️🌹😘

  • @selammahommed4023
    @selammahommed4023 Рік тому

    እኔም የምሰራበት ልጆች አይተውት በጣም ነው የጠሉት ምንም እስቴሪ የለውም ብራችንን ግዝአችንን በከቱ ነው ያጠፍነው በጣም ደባሪ ነው ብለዋል

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 Рік тому

    እናመሠግናለን ሣምሪየ አላውቅም ነበር❤

  • @GelilaGizaw
    @GelilaGizaw Рік тому

    Huh Barbie eneko kelginete jemro sayat yeneberech nat. Gin ene bemakat character betam tiru mesla new yemtseraw ena bizu hisanat yiweduwatal 😢😮

  • @sirgutemariam9987
    @sirgutemariam9987 Рік тому +4

    ከዚህ በፊት ባርቢ የሚሏት በሲኦል ውስጥ ህፃናትን የምታሰቃይ አሻንጉሊት ገፀባህሪ መሆኗን ሰምቼ ሙሉ በሙሉ ከልጆቼ አራርቄአታለሁ። እመሰግናለሁ።

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Рік тому

      ህፃናት ሲጀመር ሲኦል ይገባሉ እንዴ?????

  • @kmchannel7649
    @kmchannel7649 Рік тому

    Betame enamsgnaleni sameriy baneth ayni west asdigsheni amesgnalhu mulu senmgbarshe des yemtiy sat enat😍❤

  • @MohamedMohamed-pc4zi
    @MohamedMohamed-pc4zi Рік тому

    ሳምርየ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽ ፈጣር ይጠብቅልሽ ፋንየም እወድሃለሁ❤❤❤❤❤

  • @youtube3789
    @youtube3789 Рік тому +7

    እንካን ስካም መጣሽ ሳምሪ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому +1

    የኛ ሀገር አርቲስቶች ጀምረውልሻል ባርቢ ነኝ የሚል ለምሳሌ ሀናን ታሪቅ እኛ ምን ጉድ እንደመጣብን

  • @keriab3728
    @keriab3728 Рік тому

    Tanks samri that's way it's banded in Muslims County I'm living UAE 🙏

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Рік тому

    ጎበዝ አንድ ሸህ ሲናገር ነበር የሰማሁት

  • @mahilet-io2zm
    @mahilet-io2zm Рік тому

    Thank you so much.. samri

  • @FozziFozzia
    @FozziFozzia Рік тому

    thank u samriye yenm teyke nebre🥰

  • @bezawitnigussu5774
    @bezawitnigussu5774 Рік тому

    I've no idea!! Thankyou!!

  • @halemaahmed6928
    @halemaahmed6928 Рік тому +1

    እውነትም ጉድ ብዙ ነው

  • @blessedfamilies4674
    @blessedfamilies4674 Рік тому +5

    አንዳንዶቻችዉ የምትለዉን በደንብ አድምጡት በባርቢ መጫወት ችግር አለዉ እያለች አይደለም አሁን ብዙ አይነት ባርቢ አየተሰራ ሰለሆነ ለልጆቻችዉ የምትገዙትን አስተዉሉ መርምሩ ነዉ ያለችዉ

  • @lucy7925
    @lucy7925 Рік тому

    iwant ask you samri about your mom ...is she lezibiyan...balfew setawera selsemawat new lemn atemkriyatem...plse kelejocheshe arikate hula endaykocheshe plse plse....

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +2

    አስተዋይ ነሽ❤👏

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 Рік тому

    Thank-you! For info 👍❤️🇪🇷🇪🇹🇨🇦

  • @seidhassen4422
    @seidhassen4422 Рік тому

    Ebaksh endezi aynet Information ketyibet Bitte

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому

    You r right. Thank you for making awarness dear❤❤❤❤

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Рік тому +1

    እናመሰግናለን የጂጂ ቆንጆ👍

  • @ritawandemu2206
    @ritawandemu2206 Рік тому

    ይልቅስ እቺ ጂኒ እናትሽ ግብረሰዶም የምታበረታታ እራሷም ግብረሰዶም የሆነች ተጠንቀቂያት ለልጆችሽ ስትይ ማርያምን አኔ ብሆን ጂጂን እናትነቷን ለዘላለም እክዳታለው እግዚሐቤርን ክዳለችና ኢትዮውስጥ ጄኖሳይድ ማስደረጓ ሳያንስ ትውልድን ለመግደል በውስጥ ከጌዎች ጋር ትሰራለች እባክሽ ሳምሪ አንቺ ጥሩና ጌታን የምትፈሪ ልጅ ስለሆንሽ በዛላይ ጥሩ ሴት ነሽ አደራ ጂጂን በትዳርሽ ውስጥ በልጆችሽ ጉዳይ እንዳታስገቢያት ልጆችሽን ከሷ ጋር አታቅርቢ አደራ ፅዳት ከቤት ይጀምራል ከዛ ወደጎረቤት አደል የሚባለው የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች በእግዚሐቤር ቤት የፀኑ ልጆች ያርግልሽ ❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +7

    ቁጭ ብለናል ኧረ ❤❤

  • @ethopiagr
    @ethopiagr Рік тому

    እናመሰግናለን. ጎበዟ

  • @kidist1705
    @kidist1705 Рік тому +2

    መኪናም ሰርተዋል ሲተዋወቅ አይቻለው። ሳምሪ እኔ እራሱ የማቃት ቆየው የወንድሜ ልጅ ትጫወት ባት ነበር 10 አመት በፍት

  • @ArsamaArsama-w8d
    @ArsamaArsama-w8d Рік тому

    የሚገርምሽ ነገር ሳምሪ እኔ የምሰራው ድባይ ነው እና ባርቢ መአት አለ እና ልጅቶ እንደባርቢ ካልሆኩ ትላለች

  • @asiaseman9904
    @asiaseman9904 Рік тому

    Thank you Samiryee konjo nice explanation my dear ❤❤❤🙏

  • @AbrishZegreate
    @AbrishZegreate Рік тому

    እግዚኦእሱይጠብቀን😮😮😮

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 Рік тому +1

    አይ ጉድ የኔ ልጅ ቢጃማዋ ሁሉም እሱ ነው

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 Рік тому

    የሚገርመው አሁን ዱባይ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ያለ ፊልም ነው ገና ሳምንቱ ነው በመጀመሪያው ቀናቶች ላይ ሲኒማ ቤቶች በጣም ተጨናንቀው ነበር ያው በመላ ዓለም ላይ ሰውን መመረዙን ተያይዘውታል
    እኔ ባላየውም አንዳንዶች ጥሩ እንዳለ ሆነ ነው ሲያወሩ የሰማሁት። ይኸው ካንቺም አረጋገጥኩ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Рік тому +7

    ፎቶም ይሆን ስእል በእስልምና አይፈቀድም. ግን ብዙ የአረብ ልጆሽ ይች ስእል ያለችበትን ነገር በጦም ይወዳሉ. ማንኛውም ነገር. ከልብስ ጭምር እክች

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Рік тому

      የልጆችየትምህርትቤትሻጣምላይ አለች

    • @Sabit33
      @Sabit33 Рік тому +1

      @@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ እደብተር ላይ ሳይቀር. አለች. አሏህ ይጠብቀን

    • @wayntuhabamh
      @wayntuhabamh Рік тому

      የኔም ልጅ መጨዋወቾ ሁሉም የእሣን ያለባትን ነው የምትገዛው ገና ህጵናት

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Рік тому +2

    ወይ ጉድ የማንሰማዉ ጉድ የለም እግዚኦ😕😕

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 Рік тому

    Agreed 👍

  • @sikosilo6549
    @sikosilo6549 Рік тому +1

    የኔ ብስል ድንቅ እቅንቁ ሴት ነሽ እኮ ።አረቦች የሰሞኑ ትርዶሪንድ አድርገውት ነበር ምንድን ነው ትርጉሙ ምንድን ነው ጥቅሙ እያልኩ ነበር ሰርች አርጌ ስገባ አድስ የወጣ የባርቢ ፊልም አለ ለካ እሱን ምክኒያት በማድረግ ነው ሲያጨበጭቡ የነበሩት አይ አረብ በቃ ለነጭ ሲያጨበጭብ ነው ሚኖረው ገረመኝ😂😂😂😂

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Рік тому +5

    ያሳዝናል የዚህ ዘመን ልጆች ብዙ ፈተና አለባቸው😖😖 እኛ በደናግዜ ያባባ ተስፋዬን ተረት ፤ ቶም ኤንድ ጄሪ ፤ ፈርዲናንድ .... በዛላይ ደግሞ ማን ሲቀመጥ ዲሞ ፤ ካሬ ፤ ሃይ ጃምፕ፤ አክሮባቱ ምኑ ቅጡ ... ምሳ ደርሷል ግቡ ስንባል እንኳን እንዴት እንደምንናደድ እናትና አባቴ አመሰግናችኋለሁ በርከት አድርጋችሁ ወልዳችሁ አንድም ቀን ሳንደበር በፍቅር ስላሳደጋችሁን። ዛሬ ሁለት ይወልዳሉ እነሱም አብረው አይጫወቱም ዘይገርም🤭 ለማንኛውም በጸሎት ትጉ ፤የምታዩትንና የምትሰሙትን ምረጡ ፤ ዉሃውም እሳቱም ከፊታችን ቀርቧል መምረጥ የኛ ሃላፊነት ነው። የናትነት ምክሬ ነው። እግዚአብሄር ከፈተና ያውጣን አሜን🙏 ፋኒ ሳምሪ ፊሎ እና አዳም እወዳችኋለሁ😘 ተባረኩ 🙏

  • @selambh6041
    @selambh6041 Рік тому

    🎉❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቀን እደዉ የኒ መዳም ቤት አባቶ ቤት መታችሁ ብታዉ ምንብየ ልገራችሁ አድ ሴት ልጅ ሁለት ወድ ህፃናት አሉ ሁለት አይሱሲ አያነሳዉም መጫወቻቸዉ ሁሌ ም ነዉ እሚገዙላቸዉ ልቾቹም ምግብ ልብስ ከሚገዛላቸዉ መጫወቻን ይመርጣሉ ባርቢ እምትባለዉን አሸጎሊት የኒዋ የመዳም ልጅ ነፈሶ እስኪወጣነዉ እምቶዳቸዉ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Рік тому

    ሳምሪ ስለመረጃሽ እናመሰግናለን ግን ግን ይታወቅሻል ስትናገሪ ትቸኩያለሽ ትደጋግሚያለሽ እኔም ጓደኞቼ ቆይተን ነው የገባን እስቲ ተመልሰሽ እዪው አትቸኩዪ ተረጋጊ ታውቂያለሽ ግንንንንንንንን ??????

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 Рік тому

    ብጫ ነው ወይስ አልጫ ነው ምንለው😂😂

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ረ6ፀ

    Elemental yemilewem film yeljoch meslo betam metfo film new tetenkeku lelejochachu.

  • @ArsamaArsama-w8d
    @ArsamaArsama-w8d Рік тому

    ትክክል ነሽ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Рік тому +1

    😢😢😢😢ወይ ዘንድሮ ምንአይነት ጊዜ ደረስን

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому

    ሳምሪ ትለያለሽ ❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 Рік тому +1

    እረ ቲሸርቱ እራሱ Barbie በጣም እየተሸጠ ነው እግዚአብሔር ይሰጥሽ አንቺ ጓበዝ Tnx🙏

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እግረ መንገድሽን እማማ ጂጂንም በደንብ አስተምሪያት

  • @areyamkida1146
    @areyamkida1146 Рік тому

    Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Рік тому

    ተብሎ ያለቀ ነው የድሮ ጀምሮ ሲነገር የኖረ ነው ዛሬ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ ብዙዎቹ የሕጻናት ፊልሞች ጭምር መጥፎ መልእክት ስላላቸው ተጠንቀቁ ተብሏል

  • @tekuret
    @tekuret Рік тому

    Wey zendro b sentu encheneq fexari becha yexebeqelen enji lenegeru eskahun barbie egha bet alegebachem 2 lijochen wendoch nachew😂samei gobez enamesegnalen

  • @eslamnewhiwote7498
    @eslamnewhiwote7498 Рік тому

    ጎበዝ ሳምሪ

  • @hanadebalke571
    @hanadebalke571 Рік тому

    ሳምሪዬ ትልቅ ሰዉ

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    የጨርቅ ኮስ እየስፋን ጨቃ እያቦካን ነው ያደግነው

  • @mimo4537
    @mimo4537 Рік тому

    ወይኔ ወይኔ አሁን ገና ገባኝ ሰው ዝም ብሎ እንደሚያወራ ፥ በመጀመሪያ ለሰው መልክት አስተላለፋለሁ ስለ ባርቢ ካልሽ ፊሉም አይተሽ የራስሽን ሀሳብ መስጠት አለብሽ እንጂ ያዩት ሰዎች እንደነገሩኝ ከሆነ ተብሎ አይወራም ። እኔ አይቸዎለሁ ፊልሙ አንቺ እንዳልሽው አይደለም የሚቶክረው ህጻኖች የተሳሳተ የውበት መገለጫ በባርቢ የተነሳ ይዘው ስለማደጋቸውና ወንዶች ሴቶች ላይ ስለሚያደርጉት ተጽኖ ነው። በርግጥ ሃሳቡ ከህጻናት ይልቅ ላዎቂዎች ይቀርባል በተረፈ ግን አንቺ የምትይው ሃሳብ በፍጽም አይንጸባረቅበትም

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض Рік тому

    ሳምሪዬ የኔ ልዩ ወላሂ ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር ሳላደንቅሽ አላልፍም በዚሁ ቀጥዪ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን!!!