Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክል ተልባ ተጠቃሚ ነን በጣም ጥሩ ለዉጥ አይተንበታል እናመሰግናለን በርቺ
አመሰግነለው❤️✨
እናመሰግናለን ጥሩ ነገር አሳይተሺናል እህቴ በርቺ
አመሰግነለው 🥰💕
ስወድሺ እርጋታሺ ...በርቺ ❤
አመሰግነለው ❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን በርችልንእማ❤❤❤🎉
አመሰግነለው 🥰✨
ተባረኪ ያሳድጋል ለውጥ አይቼበታለሁ
አሜን አመሰግነለው 💕💕🤍
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
አማን የሁላችንም ይሁን የኔ ወድ እህት
አይዞሽ❤❤
ወሬ አታብዥ ያስገደደሽ አለ 😳 እድሜዬ ገለመሌ ምትይው 🙄oosh ከደከመሽ ወደ ሀገርሽ :: እዚ ሮሮ አታብዥ 😵💫
ደቆሮ@@meseretrefera2664
I ❤ your hair! I’d prefer to have translation added to your video! TY!❤
I will make sure to add that next time thank you ✨❤️
የኔ ቆንጆ በርቺ❤ግን ጥያቄ አለኝ ሲደርቅ ይንጨባረራል የተጠቀምኩት ቅባት የካሮት ነበር
አመሰግነለው🥰, በወይራ ዘይት ሞክሪው ምን አልባት ቅባቱ ሊሆን ይችላል ❤️✨
@@Medy-yeshu eshi yenenat
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
አመሰግነለው 💕🥰
Qoy mare telba tqebtn snweta mech aymetanm ?
I think it might be less time consuming to use flexors of a rat tooth comb with smaller sections!!❤
I will definitely try that next time ❤️✨
kedereke behuwala znab bimetan wey wha binekans chgr alew ????
Menem ayhonem 🥰💕
የሰራነውን ከተረፈን በእቃ ማስቀመጥ ይቻላል ሲያድር ምንም አይሆንም🤔🤔🤔
ፋሪጅ ውስጥ ከሆነ ምንም አይሆንም
Thank u sis. ena degmo ur cute ena tsegureshm yameral.
Thank you mara 🥰✨
Thank you for sharing , God bless you
Thank you 💕🥰
እኔ ተማሪ እያለሁ ከዛሬ 20አመት በፊት እጠቀመዉ ነበር ለፌቴም ጭምር
ለፊቴ ተጠቅሜው አላውቅም እሞክረዋለው💕🥰
Thank you so much marre❤
Thank you 🥰💕
@@Medy-yeshu wel come ♥️emokrewahu talba batem yewadew marre ♥️💖🙏
ሞክሪው እነ ንገሪኝ በጣም ጥሩ ነው🥰💕
@@Medy-yeshu ok marre lnsha Allah ♥️♥️🙏
Where I buy it 😢
Where do you live? If you are in UK you can find it in Holland and Barrett 🥰💕
እሺ እህታችን እናመሰግን
💕🥰
የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ በጣም የሚያምር ከርል ነው። እኔ ተልባ ስጠቀም በጣም ይደርቃል ቅባትም ጨምሬበት።
አመሰግነለው❤️🥰 ተልባውን አታወፋሪው
I came here to say the same thing. It tangled and dries my hair. I had hard to to comb once I put that mixture.
ግደታ ከመቀባቴ በፊት መታጠብ አለብኝ ጰጉሬን ወይስ ከታጠብኩ 3ቀኔ ነው ሳልታጠብ ብቀባስ መልሺልኝ ውዷ
አዋ ሳትታጠቢም ትችያለሽ 🥰💕
how much time need to dry your hair
With hair dryer 15-20 with air forever 😂 like 2hours or more
እናመሠግናለን
🥰💕
አያሳድግም❤
እኔ የምጠቀመው እንዲያለሰልስልኝ ነው ለማሳደግም ይረዳል 💕🥰
Gen eko 1 ,2 ken sikoy betam yshetal endayshet mn mareg ychalal
ሙሉ ቪዲዬ⬇️ከርል በተልባ ጄልua-cam.com/video/x4bqMQpgetc/v-deo.html
ዛሬ ንው ያየሁሽ ስታምሪ የከለርሽ የንግግርሽ እህቴ🌹🌷🌹🌷🌹🌷👍
በጣም አመሰግነለው 🥰❤️
ኮኮናት በጣም ነው ሚሸተው ተቀብተክ ለመተው የሚመረጥ አይነት ቅባት አደለም !! ስትቀባ ለብሰከው የነበረ ልብስ እንኳን በመከራ ነው ሽታው ሚጠፋ : baking soda ተዘፍዝፎ ነው የሚለቀው ጠረኑ አስቀያሚ ሽታ ነው ያለው!! ሌላ ቅባት መጠቀም ይመረጣል ጸጉር ላይ እንዲቀረ ምንፈልግ ከሆነ ። ኮኮናት ግን ለአንድ ለሁለት ሰዓት ተቀብተን ወድያው ነው መታጠብ ያለብን!!
አዎ በጣም ነው ሚሸተው እኔ 2ጊዜ አርጌ ተኩት
@@sisushishu7948 አዎን !! ግን ተቀብተክ ከአንድ ሰዓት በኀላ በደንብ ከታጠብሽው ለጸጉርሽ በጣም ጠቃሚ ነው ! እላይ እንዳልኩት ስትቀቢ የለበሽውን ልብስ በ baking soda ዘፍዝፈሽ ካጠብሽው ውልቅ ብሎ ነው የሚጠፋው ሽታው!!
የማይሸትም አለ ኮኮናት
@@ymaeienat6905 that must be fake coconut oil !!
ግን የማሸትም አለ ይላሉ ፈልጌ አጣውት ሸታው በጣም የሚዘጋኝ ይህስ
እስከ መቼ ይቆያል ሳትታጠቢው
አንድ ሳምንት
konjit yanchi tsegur Eko be wuham yiferezal What about Hard hair.
ለከረደደ ፀጉርም ጠሩ ነው እንዲለሰልስ ያደርገዋ 💕
ካክስ ውስጥ ብንገባስ
እኔ ሞክሬው አላውቅም ግን ጥሩ የሚሆን ይመስለኛል
Wde tsegurish lucha sile hone nw iko yehonelish
ልክ ነሽ ፀጉሪ ሉጫ መሆኑ ለከርሉ ይረዳዋል ግን ተለባ ለሁሉም አይነት ፀጉር በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለማለስለስ 🥰💕
በርቺ የኔ ቆንጆ❤
አመሰግነለው ማሬ✨❤️
የኔውድ❤❤❤❤
❤️✨🥰
It's good 👍 😊
🥰 Thank you
እህቴ እባክሺ እኔ ፊቴ ወዛማነዉ እናም ብጉር አለኝ ብሬ በክሬም አለቀ ለጥ አላገኘሁም እና ቀላልክሬም አሳኝ እባክሺ😢😢😢
ማታ ፊቴን እንዴት እንከባከባለዉ ‼️/NIGHT-TIME SKINCARE ROUTINE - The correct order የፊቴ የማታ እንክብካቤ እና የምጠቀማቸውua-cam.com/video/NKGXP4vKkB8/v-deo.html
❤❤❤🎉🎉🎉በርችውዳ
Thanks ❤
You're welcome 🥰✨
Waw des ylal
አመሰግነለው 💕💕💕
ኧረ ነኔ እየተነቀለ በጠበጠኝ እረዝመቱ ና ልስላሴው አሪፍነው የኔ ላዛነው ግን ተነቀለብኝ😢😢😢
ምን አይነት ሻሞኘ እነ ኮንድሽነር ነው ምትጠቀሚው? ምንአልባት እሱ ሊሆን ይችላል
ለከርዳዳ ፀጉር ይሆናል
ይሆነል 🥰
keza behala besnt ken new mntatabew
በሳምንቱ 🥰💕
Gn ayderkmna aykomem?
ፋሳሽ ቅባት ካለው አይደርቅም 💕
ቀብተን ፍሪዝ ይሆነናል ከዛ ሲደርቅ አይታወቅም ተልባው ነጭ አይታይም ከርል ሰርተን ወደ ስራ ብንወጣ ችግር አለዉ ለስንት ቀን እናቆየውና ንገሪን ከዛ በደንብ ታጥበን ነዉ ምነረገዉ ካረግነዉ በኋላ እናጥበዋለን ወይ
መውጣት ትችያለሽ እስከምትፈልጊው ጊዜ ፀጉርሽ የቆሸሸ ከመሰለሽ መታጠብ ማለቴ እኔ እሰከ ሳምንት
በተልባ???🥱አቤት ኮሌታችሁ ምን እንደሚመስል በዛ ላይ ፅጉራችሁ ሽታ ታዬኝ 🥱በስማእም
እውነት ነው ተልባው ተሰርቶ በጣም ከቆየ ይሸታል አነ ፀጉራችንን ሳንታጠብ ካረግነው ሽታ ያመጣል 💕
ደስ ፡ ይላል ፣ እኔም ፡ እጠቀመዋለሁየኢትዮጵያ ፡ እውነተኛ ፡ ባንዲራ ፡ ቀለሟን ፡ " without የመሀሉ ፡ ምልክት " ፡ ብታደርጊው ፡ መልካም ፡ ነው
Jezba keshm😡😡
Teleba mideberew white flake alew yasetelal forofor yemeselal 😞😱
❤❤❤❤❤❤ 0:19
Thank you
ለሁሉም የፀጉር አይነት ይሆናል
አዋ ይሆነል
🎉🎉🎉❤❤ በርችደምሪኚ
አመሰግነለው💕🥰
Wde.brchiln❤
አመሰግነለዉ ❤️✨
❤❤❤❤
💕💕
በጣም ያምራል እኔም ጀምሬ ውጤቱ ቆንጆ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏
እኔም አመሰግነለው ❤️✨
ተቀብተን ቢቆይ ችግር የለውም
የለውም እኔ ብዙ ግዜ 1 ሳምንት አቆየዋለው 💕
Fota tekshash lay adergi
ከዚ በፊት አረግ ነበር ግን ተልባው ፌጣው ላይ ሲሆን ለማስለቅ ይከብዳል
❤❤😘😘😘😘😘🎉
💕💕🥰🥰🥰
ተቀብተን ለብዙ ጊዜ ብናቆየው ችግር የለው አ
እኔ 1ሳምንት አቆየዋለው ምንም ችግር የለውም ❤️✨
Aysebabirewm gin dear ?
እነማ የበለጠ አሳምረዋለዉ ብዬ ተቀብቸዉ አደረቀብኝ ትገጡ ትመላለጡ አለች የነሃያት ምነዉእናተ አርፈ ከላይየተሰጠኝን ይዠብቀመጥስ የቀበጡለት ምነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤️😊
ለሉጫ እና ለረጂም ፀጉር ነው የሚመች እንጂ ለብዙ እና ለአጭር አይሆንም
አዋ ሉጫ ሲሆን ያቀለዋል
Enate berk yehonebesh lanchi new enji yedeha gel eyale hezbu kedero yekemal
እውነት ነው ድሮም የነበረ ነው 💕
ነጭ ነጭ አያወጣም ልክ እንደጄል
አይወጣም ቅባት ካለው
ደምሪኝ ደመርኩሽዉደ
Ney endemamer
ወደ ውጭ ስትወጭ ታዳ ምች አይመታሽም እህቴ ፀሀይጋ ተልባ መጥፎ ነው
😂😂😂😂😂😂
ምች የኢትዬጲያ አመለካከት ነው ውዴ
እሽ አመሰግነለው እነት💕
Tiru timihrt nw yeseteshin sis betam thank youEna tsegurachin eskiderk sint sat yifejal
አመሰግነለው🥰💕
ትክክል ተልባ ተጠቃሚ ነን በጣም ጥሩ ለዉጥ አይተንበታል እናመሰግናለን በርቺ
አመሰግነለው❤️✨
እናመሰግናለን ጥሩ ነገር አሳይተሺናል እህቴ በርቺ
አመሰግነለው 🥰💕
ስወድሺ እርጋታሺ ...በርቺ ❤
አመሰግነለው ❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን በርችልንእማ❤❤❤🎉
አመሰግነለው 🥰✨
ተባረኪ ያሳድጋል ለውጥ አይቼበታለሁ
አሜን አመሰግነለው 💕💕🤍
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
አማን የሁላችንም ይሁን የኔ ወድ እህት
አይዞሽ❤❤
ወሬ አታብዥ ያስገደደሽ አለ 😳 እድሜዬ ገለመሌ ምትይው 🙄oosh ከደከመሽ ወደ ሀገርሽ :: እዚ ሮሮ አታብዥ 😵💫
ደቆሮ@@meseretrefera2664
I ❤ your hair! I’d prefer to have translation added to your video! TY!❤
I will make sure to add that next time thank you ✨❤️
የኔ ቆንጆ በርቺ❤ግን ጥያቄ አለኝ ሲደርቅ ይንጨባረራል የተጠቀምኩት ቅባት የካሮት ነበር
አመሰግነለው🥰, በወይራ ዘይት ሞክሪው ምን አልባት ቅባቱ ሊሆን ይችላል ❤️✨
@@Medy-yeshu eshi yenenat
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
አመሰግነለው 💕🥰
Qoy mare telba tqebtn snweta mech aymetanm ?
I think it might be less time consuming to use flexors of a rat tooth comb with smaller sections!!❤
I will definitely try that next time ❤️✨
kedereke behuwala znab bimetan wey wha binekans chgr alew ????
Menem ayhonem 🥰💕
የሰራነውን ከተረፈን በእቃ ማስቀመጥ ይቻላል ሲያድር ምንም አይሆንም🤔🤔🤔
ፋሪጅ ውስጥ ከሆነ ምንም አይሆንም
Thank u sis. ena degmo ur cute ena tsegureshm yameral.
Thank you mara 🥰✨
Thank you for sharing , God bless you
Thank you 💕🥰
እኔ ተማሪ እያለሁ ከዛሬ 20አመት በፊት እጠቀመዉ ነበር ለፌቴም ጭምር
ለፊቴ ተጠቅሜው አላውቅም እሞክረዋለው💕🥰
Thank you so much marre❤
Thank you 🥰💕
@@Medy-yeshu wel come ♥️emokrewahu talba batem yewadew marre ♥️💖🙏
ሞክሪው እነ ንገሪኝ በጣም ጥሩ ነው🥰💕
@@Medy-yeshu ok marre lnsha Allah ♥️♥️🙏
Where I buy it 😢
Where do you live? If you are in UK you can find it in Holland and Barrett 🥰💕
እሺ እህታችን እናመሰግን
💕🥰
የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ በጣም የሚያምር ከርል ነው። እኔ ተልባ ስጠቀም በጣም ይደርቃል ቅባትም ጨምሬበት።
አመሰግነለው❤️🥰 ተልባውን አታወፋሪው
I came here to say the same thing. It tangled and dries my hair. I had hard to to comb once I put that mixture.
ግደታ ከመቀባቴ በፊት መታጠብ አለብኝ ጰጉሬን ወይስ ከታጠብኩ 3ቀኔ ነው ሳልታጠብ ብቀባስ መልሺልኝ ውዷ
አዋ ሳትታጠቢም ትችያለሽ 🥰💕
how much time need to dry your hair
With hair dryer 15-20 with air forever 😂 like 2hours or more
እናመሠግናለን
🥰💕
አያሳድግም❤
እኔ የምጠቀመው እንዲያለሰልስልኝ ነው ለማሳደግም ይረዳል 💕🥰
Gen eko 1 ,2 ken sikoy betam yshetal endayshet mn mareg ychalal
ሙሉ ቪዲዬ⬇️
ከርል በተልባ ጄል
ua-cam.com/video/x4bqMQpgetc/v-deo.html
ዛሬ ንው ያየሁሽ ስታምሪ የከለርሽ የንግግርሽ እህቴ🌹🌷🌹🌷🌹🌷👍
በጣም አመሰግነለው 🥰❤️
ኮኮናት በጣም ነው ሚሸተው ተቀብተክ ለመተው የሚመረጥ አይነት ቅባት አደለም !! ስትቀባ ለብሰከው የነበረ ልብስ እንኳን በመከራ ነው ሽታው ሚጠፋ : baking soda ተዘፍዝፎ ነው የሚለቀው ጠረኑ አስቀያሚ ሽታ ነው ያለው!! ሌላ ቅባት መጠቀም ይመረጣል ጸጉር ላይ እንዲቀረ ምንፈልግ ከሆነ ። ኮኮናት ግን ለአንድ ለሁለት ሰዓት ተቀብተን ወድያው ነው መታጠብ ያለብን!!
አዎ በጣም ነው ሚሸተው እኔ 2ጊዜ አርጌ ተኩት
@@sisushishu7948 አዎን !! ግን ተቀብተክ ከአንድ ሰዓት በኀላ በደንብ ከታጠብሽው ለጸጉርሽ በጣም ጠቃሚ ነው ! እላይ እንዳልኩት ስትቀቢ የለበሽውን ልብስ በ baking soda ዘፍዝፈሽ ካጠብሽው ውልቅ ብሎ ነው የሚጠፋው ሽታው!!
የማይሸትም አለ ኮኮናት
@@ymaeienat6905 that must be fake coconut oil !!
ግን የማሸትም አለ ይላሉ ፈልጌ አጣውት ሸታው በጣም የሚዘጋኝ ይህስ
እስከ መቼ ይቆያል ሳትታጠቢው
አንድ ሳምንት
konjit yanchi tsegur Eko be wuham yiferezal What about Hard hair.
ለከረደደ ፀጉርም ጠሩ ነው እንዲለሰልስ ያደርገዋ 💕
ካክስ ውስጥ ብንገባስ
እኔ ሞክሬው አላውቅም ግን ጥሩ የሚሆን ይመስለኛል
Wde tsegurish lucha sile hone nw iko yehonelish
ልክ ነሽ ፀጉሪ ሉጫ መሆኑ ለከርሉ ይረዳዋል ግን ተለባ ለሁሉም አይነት ፀጉር በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለማለስለስ 🥰💕
በርቺ የኔ ቆንጆ❤
አመሰግነለው ማሬ✨❤️
የኔውድ❤❤❤❤
❤️✨🥰
It's good 👍 😊
🥰 Thank you
እህቴ እባክሺ እኔ ፊቴ ወዛማነዉ እናም ብጉር አለኝ ብሬ በክሬም አለቀ ለጥ አላገኘሁም እና ቀላልክሬም አሳኝ እባክሺ😢😢😢
ማታ ፊቴን እንዴት እንከባከባለዉ ‼️/NIGHT-TIME SKINCARE ROUTINE - The correct order የፊቴ የማታ እንክብካቤ እና የምጠቀማቸው
ua-cam.com/video/NKGXP4vKkB8/v-deo.html
❤❤❤🎉🎉🎉በርችውዳ
አመሰግነለው 🥰💕
Thanks ❤
You're welcome 🥰✨
Waw des ylal
አመሰግነለው 💕💕💕
ኧረ ነኔ እየተነቀለ በጠበጠኝ እረዝመቱ ና ልስላሴው አሪፍነው የኔ ላዛነው ግን ተነቀለብኝ😢😢😢
ምን አይነት ሻሞኘ እነ ኮንድሽነር ነው ምትጠቀሚው? ምንአልባት እሱ ሊሆን ይችላል
ለከርዳዳ ፀጉር ይሆናል
ይሆነል 🥰
keza behala besnt ken new mntatabew
በሳምንቱ 🥰💕
Gn ayderkmna aykomem?
ፋሳሽ ቅባት ካለው አይደርቅም 💕
ቀብተን ፍሪዝ ይሆነናል ከዛ ሲደርቅ አይታወቅም ተልባው ነጭ አይታይም ከርል ሰርተን ወደ ስራ ብንወጣ ችግር አለዉ ለስንት ቀን እናቆየውና ንገሪን ከዛ በደንብ ታጥበን ነዉ ምነረገዉ ካረግነዉ በኋላ እናጥበዋለን ወይ
መውጣት ትችያለሽ እስከምትፈልጊው ጊዜ ፀጉርሽ የቆሸሸ ከመሰለሽ መታጠብ ማለቴ እኔ እሰከ ሳምንት
በተልባ???🥱አቤት ኮሌታችሁ ምን እንደሚመስል በዛ ላይ ፅጉራችሁ ሽታ ታዬኝ 🥱በስማእም
እውነት ነው ተልባው ተሰርቶ በጣም ከቆየ ይሸታል አነ ፀጉራችንን ሳንታጠብ ካረግነው ሽታ ያመጣል 💕
ደስ ፡ ይላል ፣ እኔም ፡ እጠቀመዋለሁ
የኢትዮጵያ ፡ እውነተኛ ፡ ባንዲራ ፡ ቀለሟን ፡ " without የመሀሉ ፡ ምልክት " ፡ ብታደርጊው ፡ መልካም ፡ ነው
Jezba keshm😡😡
Teleba mideberew white flake alew yasetelal forofor yemeselal 😞😱
❤❤❤❤❤❤ 0:19
Thank you
ለሁሉም የፀጉር አይነት ይሆናል
አዋ ይሆነል
🎉🎉🎉❤❤ በርችደምሪኚ
አመሰግነለው💕🥰
Wde.brchiln❤
አመሰግነለዉ ❤️✨
❤❤❤❤
💕💕
በጣም ያምራል እኔም ጀምሬ ውጤቱ ቆንጆ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏
እኔም አመሰግነለው ❤️✨
ተቀብተን ቢቆይ ችግር የለውም
የለውም እኔ ብዙ ግዜ 1 ሳምንት አቆየዋለው 💕
Fota tekshash lay adergi
ከዚ በፊት አረግ ነበር ግን ተልባው ፌጣው ላይ ሲሆን ለማስለቅ ይከብዳል
❤❤😘😘😘😘😘🎉
💕💕🥰🥰🥰
ተቀብተን ለብዙ ጊዜ ብናቆየው ችግር የለው አ
እኔ 1ሳምንት አቆየዋለው ምንም ችግር የለውም ❤️✨
Aysebabirewm gin dear ?
እነማ የበለጠ አሳምረዋለዉ ብዬ ተቀብቸዉ አደረቀብኝ ትገጡ ትመላለጡ አለች የነሃያት ምነዉእናተ አርፈ ከላይየተሰጠኝን ይዠብቀመጥስ የቀበጡለት ምነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤️😊
ለሉጫ እና ለረጂም ፀጉር ነው የሚመች እንጂ ለብዙ እና ለአጭር አይሆንም
አዋ ሉጫ ሲሆን ያቀለዋል
Enate berk yehonebesh lanchi new enji yedeha gel eyale hezbu kedero yekemal
እውነት ነው ድሮም የነበረ ነው 💕
ነጭ ነጭ አያወጣም ልክ እንደጄል
አይወጣም ቅባት ካለው
ደምሪኝ ደመርኩሽዉደ
Ney endemamer
ወደ ውጭ ስትወጭ ታዳ ምች አይመታሽም እህቴ ፀሀይጋ ተልባ መጥፎ ነው
😂😂😂😂😂😂
ምች የኢትዬጲያ አመለካከት ነው ውዴ
😂😂😂😂😂😂
እሽ አመሰግነለው እነት💕
Tiru timihrt nw yeseteshin sis betam thank you
Ena tsegurachin eskiderk sint sat yifejal
አመሰግነለው🥰💕
❤❤❤❤
🥰💕