Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ። የፍቅር የሰላም የይቅርታ ዘመን ይሁንልን ።
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን
አለህ አይለየቹ ደስ ትለለቹ
Enkon Abro Aderesegn Marechi
አሜን አሜን አሜን
ረ ዛሬ በምን አደኛ ሆንኩ አከፍሉበትም like ደሰ ይበለኘ
👍👍👍
Demerign mar
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏😃
ክክክ ደሰ ብሎኛል
❤❤❤❤🙏👌
እኔም እደሳምሪና እደፋሪ የሆነ ትዳር አለኝ ልክ እደናተ ነው ፍቅራችን ዛሬ ግን ስደት ለየያቶን 4አመታችን ነው በሳላም እደንገናኝ ዱአ አድሪጉልኝ በላይክ ይሄው በናተ እዝናናለሁ ማሮች ኮሜት ደሞ ማበብ ውስጤ ነው ኮሜቶች ኑሩልኝ
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ እህቴ
እንደኔ ቪድዮውን እያየ ኮሜንት የምያንብ ይኖር ይሆን?
እኔ አለሁ
ኮሜት ካላየሁ አላይም
እኔም ኮሜንት ካላነበብኩ አላይም
እኔ
እኔማ ሱስ ሆነብኚ ማበብ ነዉ ስራየ
አይነ ልቦነችሁ የተዘጋባችሁ የመስቀሉ ሃይል ያብራላችሁ አሜን እደፋኒና ሳምሪ ያለ ፍቅር ያድላችሁ!!
የኔ ተናፈቂዎች ስወዳችሁ እናንተን ለማየት እንቅፈት ድፍት አርጎኝ ነበር
የዛሬውን በጣም ወድጀዋለሁ አዝናናችሁኝ ግን ተናፍቃችዋል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን
ልክ እንደናንተ አይነት ፍቅር እንድሰጠኝን የምንግዜም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
የናተ ተከታታይ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ በናተ ብዙ ተምሪለው ሓበሻ እኳን ባላገኝ ከኣንድ canadin ግን ቆንጆ ፍቅር ኣለኝ ፍቅራቹ ለዘልኣለም ወልዳቹ ሳሙ ግን ኣትጥፉ fani ደሞ ኣትፈር በጣም ቆጂየ ነህ thanks so much
ማር እኮ ናችሁ
እዚቤት እንዛመድ
የፋኒና የሣምሪ አድናቂዎች እሥኪ እኔንም አድንቁኝ 10 አመት አረብ አገር ላይ ነው ዛሬ አገሬ ልገባ ነው 10 አመት ፍቅረኛየ በጉጉት ይጠበቃል ታማኝ ነው ለናንተተም እደኔ ይሠጣችሁ!!
የተዋህዶ ልጆች እኳን ፀብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እስኪ በሰብስክራይብ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ደስ ይበለኝ
እሺ በርቺ
እኩንአደረሠሸ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
ቆንጂትየትነውያለሺው
@@ስደትያደከመኝስደትያደከመ subscribe enederarge
ሳምሪና ፋኒ ሰላማቹ ይብዛ ስግደት ላይ ያላቹ እህት ወድሜቼ አላህ ላገራችን ያብቃን ማነው እንደ እኔ እናቱን አገሩን የናፈቀው
ሰምርዬ የኔ ሰቂታ ሁሌ ሰቂ ከነትሽ በተፈጠረዉ ነገር በጣም ነዉ ደስ የለኝ በልሽም አንቺም ምርጥ ነቹ ሹሉቃ እኔንም ስሰመዉ የስቀኛል
ሳምርእናፋንእዉዳችሁዋሌዉእንካንአዴሬሳችሁ
እኔ😢😢😢
እሰይ አበራ መስቀሉለአለም ሁሉይለኮስ ችቦ ደመራጨለማው ይብራ እንኳን አደረሠን አሜን
S&F ሁሌም ምግብ ስራ ላይ እኔ ጎበዝ እኔ ትላላችሁ እስቲ ስሩና ጂጂና ናቲር ጠርታችሁ ቀምሰው ይመስክሩ
የኔ ውዶች መጣቹለኝ እስቲ ፋኒንና ሳአምሪን የምትወዱ ላክ ግጩ
"አዲስ ተስፋ"አሁን ቢከፋህም - ኑሮህ ባይገፋመከራ ችግሩ - ከፊትህ ባይጠፋደስታህ ከፍ ብሎ - ሚዛኑን ባይደፋምቾት እና ድሎት - ከቤትህ ባይሰፋሸሽተህ ባትችለውም - የሰዉን ቀዘፋዛሬን ቻል አድርገው - ነገም እንዳይከፋጌታህን አስታውሰህ - ኑር በአዲስ ተስፋ
በጣም እወዳችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉ ደስ ትላላችሁ
Intersting
Wowwwww
በጀመሪያ ናፍቃችሁኝ ነበር መጣችሁልኝ ሳምሪየዋየ የኔ ሳቂታ የፀጉርሺን እስታሂል ወደድኩት❤❤❤
የሳምሪና የፋኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
ታማራላቻ
ምን ነው ያመረሽ
@@hakeda9701 ክክክክክ
ስወዳቹሁ አይለያቺሁ ምርጦቺ
*እንካን አደረሳችሁ ለመስቀል ብርሃን ሳምሪየ ፋኒየ ስወዳችሁ😘*
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህት
በርቱልኝ እኔ ሁል ጊዜ እከታተላችሀለሁ ኮመንት መፃፍ ስለማልወድ እንጅ ከምንም በላይ ደስ ትሉኛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💋💋
አረምትምታምሩ፣እላህ፣ይጨምራላችምም
ሳሚሪ ዛሬ ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል ከኮተት የፀዳ ውበት ስወድሽ
ሁሌም ውበታም ናት እኮ አልታይሽ ብሎ እንደሁ እንጅ የእስከዛሬው 😘😘😘
ፋኒ ዝም ያልክ ነህ ሳምሪ ፍልቅልቅ ነሽ ለነገሩ ወንድ ልጅ ኩራ ሲል ደስ ይላል
ሣምሪየ በተለይ ሳቅሽን ወድጀልሻለሁ እዉነት በጣም ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ፋኒ እና ሳምሪ በጣም ደስስስስ ትሉኛላችሁ
የኔ ውቦች ስወዳችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እካን ለመስቀለ ብርሀኑ አደረሳችሁ ለወደፍት በሀገር እምናከብር ያድርገን አሜን አሜን አሜ
😃😃😃😀😀 ክክክክክ ሰላማቹ ይብዛ ፋአኔ እና ሳምሪ ወድ የሀገሪ ልጅ፥ችግሮች ሠላማቹን ያብዛለኝ
👍👍💖💖💖💖💖💖
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦች እንኩዋን ለ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
Mare beteabi enehun
ዋዉ ሣሚሪ ዉበቱ ዛሬ ደፋበሽ ታመረለሽ የኔ ቆጅ ፋኒ ና ሠምራ ዉደደደድ እኔም ፈጠሪ ሞልቶልኝ ሀገራ ገቢቻ ከባሊጋ እደጨዉት በፀልታቹ አሠቦኝ የአላህ ናፌቆቱ አመመኝ አደቅን አበሬወዉ ሥልደሠትነዉ ሠደት የወጣሁት
ክክክክክክክክክክ እኔ እራሱ ውሃ በአፌ አሊያዝኩም እንጅ የለለ ነው የሳኩት ፋኒ እና ሳምሪ ምርጥ ጥንዶች
ሐ
አህለን የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደላቹይ እኮ ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውዶች💓💓💋💋
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
Amen Amen Enkane Abero adaresene
ሁለ ነገራችሁ ደስ ይላል ጥዑም ለዛ አለው በእውነት ከዩትቨሮች በትለይ ጥንዶች አስተማሪ አዝናኝ መልካም ነገሮችን ይዛችሁ የምትመጡ ሳምሪና ፋኒ የዘወትር ሰላማችሁ ይብዛ ፍጻሜያችሁ ይመር
እስኪ ፋኒን ሣምሪን ጂጂ ኬያን የሚወዲ 👍ግጩኝ ስወዳችሁ samri @fani,ilove,you ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
Wey samriye zare demo mooore cute huneshal oo....keep shining baby gurllll
መዳሜ አቃጠለችኝ ዱአ አርጉልኝ 😥😥😥😥😥ሳምራየ ፊኑ በዳርሽኝ💖💖
አብሽሪ
soflya Mohmmed አይዞሺ ትግስቱን አላህ ይወፍቅሺ።
Ayezosh.ualefal
አብሽሪ ማር
አብሽሪ ማሬ አላህ ይርዳሽ
ማሮች እንኳን ደህነ ማጠቹ በጠም ነው የሰቃቹ ይማቸቹ። ዘሬ የማጨረሸ ኮማንታሮች ሆኛለው ምክኒየቱም ጁመአ ነው እሲ ማነው የማደም ቤት ስራ በጁመአ ቀን እንደ እኔ የሚየስመርረው እስኪ እጀቹን አውጡ
ዛሬ ደብሮኛል እስኪ በላይክ አፅናኑኝ ኡፍፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ
Ayzosh mar
አይዞሺ ማር
አይዞሽ አይደብርሽ እህቴ
abshiirii allah kanciig yiihun
እንሸ አላህ ዉዶቼ ከልብ አመሰግናለሁ
Uuuuffffa yemir gn siwedachu yene mirt you tuberoch😍😍😍😍
እኔ ይትግሬ ልጅ ነኝ ግን ሳምሪ ና ፋኒ ውስጤ ናቸው በጣም ነምወዳቹ እስቲ ላይክ ስጡኝ
እና እነሱን መውደድ ብሄር ያስጠይቃል ብሄርን ከዚህ ምን አመጣው እነሱ ስለብሄር አላነሱም
@@lubabalubaba5481 እሰይ የኔ እናት ጥሩ መልስ መለሽላት ስንት አይነት ገገማ ሰው አለ
Ach stastela hulChnm🇪🇹Adelanm denkoro
ደሞ እዚህ ብሔርን ምን አመጣው😏😏😏
@@lubabalubaba5481 Ere saw min lawura yasceniqewal Negeregna nech lijitwa 😘
ሳምሪና ፋኒ ስወዳችሁ ሁሌ ነው ምከታተላችሁ ግን ኮሜት ስሰጥ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ደብሮኝ ነበር በጣም ፈታ አደረጋችሁኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
Fonkawoche enkuan adersachu በ ሰደት ያላቸው ያ ሀገሬ ልጆች መልካም በአል።😘😍
ዴግሞቤጣምዴስዬምልጫዋታናዉይመቻቹዉ
በእውነት ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹሁኝ ፍቅራቹሁ ይብዛ ውለድ ክበሩ
ወይኔ የኔ ውዶች ዛሬ ስለናንተ ሳነሳ ነበር ጠፍታችሁብኝ እንካን ሰላም መጣችሁልን ውድድድድድድ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ድንቅ የመስቀል በአል አከባበር በዱባይ ሊንኩን ተጭናችሁ እዪ ua-cam.com/video/Xj7Hx8x0SE0/v-deo.html
ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤💗💗💗💗
ውድድሩ በንግግ ብቻ ማሳቅ ቢሆን አሪፍ ነው መኮርኮሩ ይቅር ለማነኛውም ቀጥሉበት የምር ያምራል ፍቅራቹን ይጨምርላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አልሀምዱሊላሂ ልክ እደናንት የሚምር ፍቅር አለኝ ኑርልኝ N
ተድለሽ አላህ ለኛም ይስጣን
@@sweetjamil7977 አሜንንንንን ላንችም
የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹህ እህቴ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣች ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባቹዋል ሁሌም ይመርባቹ ሁሌም ሳቁልኝ
Mar beteseb enehun
እውይ ሳምሪዬ ሲያይሽ በስስት ሳስበው ሁላ አጠገቡ ሆነሽ ምትናፍቂው ሁላ ይመስለኛል አይለያቹ
ሰታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የአብዛላችሁ
ክርስቲያኖች እንኳን አደረሳችሁ ለአመቱ ያሠባችሁት ያቀዳችሁት ሁሉ ይሳካ አገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
Woooo sewodachu ko
❤❤❤❤
መልካም በአል ይሁንላችሁ ምርጦችዬ ስታምሩ 😍😍😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ውቦች አንድ ነገር ሳልል ማለፍ አልፈልግም የራሴ አመለካከት ነው ፋኒ አንገት ላይ ያለው ሰንሰለት ደስ አይልም በሳምሪ ስም ያለው ብቻ በቂ ነው ስለዚህ አውልቀው ደስ አይለኛም በተረፈ መልካም በአል ተመኘው💚💛💖
ቤተሠብ እንሁን😘
ፋኒ እንትን አስመሰልከዉ ኡፍ ምግብ እየበላችሁ ያያችሁ አዝናለሁ😂😂😂 ግን እወዳችኋለሁ ፋኒ & ሳምሪ sweet❤❤😍
እንኳን ለብርሀነ መሥቀል በሰላም አደረሳቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤❤❤❤❤
Hahahahahah እረ ሁሁሁሁሁየዛሬው ያበደ ነው በጣም ደስ ይላል ደብሮኝ ነበር ፈታ እረጋችሁን መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ
የት ናቹህ የሳምሬ እና የፋኒ አድናቄውች ልቁጠራቹህ👍👈አሳዪኝ
ሳምሪ ፋኒ ከጅጅጋ ያሳለፋችሁት ጊዜ በጣም ደስ የሚል ነበር አሁንም።በርቱ ጠክሩ ፍቅር ሰላም አንድነትን ለናተ ይሁን ግን አትኮርጁ በራሳችሁ ፈጠራ ስሩ ዋ
Rahme
*እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች።የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የብልጽግና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን መልካም በአል*
ሳምሪዬ በመጀመርያ እንኮን አብሮ አደረሰን ግን አንቺ እፍርታም ነሽ ሳምሪዬ ፋኒዬ ምስኪን ነው አንቺ ቴንሽ ውሀ ነው ምቲዥው ደሞ እየዋጥሽ ፋኒ ግን ለማንኛውም ውስጤ ናቹ💋❤💋❤💋
ሳምሪየ ፈጣሪሽን አመስግም ፋኔን የስጠሽን አምላክ እፍ ስወደው ስነስርአቱን
የኔ ማሮች ስዋዳቹ እንዴት እንደምታምሩ 😍😍😍😍😍
*ሳምሪና ፋኒ ደስ ትላላቹ ይመቻቹ!*
ፋኒ እና ሳምሪ ደስ ስትሎ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እሽ እኔ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
ስታምሩእኔምመችይሆንከባሌጋምቀብጠው
አንድ ቀን ሆዴዋ አይዞን
ሳምሪ ግን ትፎርፋለች😂😂😂😂አይ ሳምሪ ውሃውን ግጥም እያረገች እኮ ነው😂😂😂እንኳን ለብርለነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ😍
ሰምሪን ማሳቅ ቀላል ነው ፀጥ ብልክ ብታየት ትስቃለች
እንኳን አብሮ አደረሰን ሳምርዬ የጂጂዬ ልጅ የኔ ምርጦች 💝💝💝💜💜💝💜💝💜💝
ሳምሪ እና ፋኒ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😂😂😂😂😂😂አይ ሳምሪ በሳቅ ገደልሽኝ
እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ
ወላሂ እኔንም አሳቃችሁኝ ወይ ምርጦች
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች😍😍ወይ እናንተ ልጆች ማታመጡት የለ ጥርሴ ብቻ ሳይሆን ሆዴም ነው የሳቀው😂😂😂😂 ዶክሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባቴ😍
እስቲ ሳምሪ የሶስት ወር ተኩል እርጉዝ ናት የሚል ✋እጁን የውጣ?✋
kkkkkk edate awekese mimiye yiregelite
ክክክእንደትአወቅሽ
ክክክክክ
እንደው ምን ላርጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳምሪዬ የኔ ልዕልት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችእንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ ውዴ የስዴት እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
የኔ ቆንጆዎች ስወዳቹ እኮ እንኳን በሰላም መጣቹ ንፍቅቅቅቅቅ ብላቹኝ ነበር ለሆነ ነገር እኔጃ እናንተን ሚነካ ሰው ያናድደኛል ተናድጄም ግን ምንም አላመጣም አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
ያርብ ኣገር በተለይ ስኦድ አርቢያለችሁ እህትውንፍሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ እንደውጡ የቀሩ እህትውንድምቤት ይቁጠርው ??ፍጣሪ ላገራችንያብቃን
አሚን እህቴ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት
@@tnshuash426 መጥቸ አለሁ አንችም ነይ
@@ሸቃሊትነኝሽቃሊት እሺ እመጣለሁ ቪድዮዌንም እይሊኝ
በጣም ነው ደስ ምትሉት በውነት ደግሞ እህት እና ወንድም ነው ምትመስሉኝ ኡፍፍፍ አይለያቹ 😘😘
አረ ኮመታተሮች አረጋጉት እስኪ ዛሬ እንኳን አደኛ ልሁን ሳምሪ እና ፉኒዬ ሰላማቹ ብዝት ይበል😍😍😍
ወይኔ ሰወደችሁ እኮ ጥግ ደርስ ነው ይመቻችሁ ፈታ አረጋችሁኝ 😀😀😀
ስወዳችሁ💕💕💕💕
😀😀😀😀😀😀 እረ ወይኔ በሣቅ ቁዝሞኝ ነበር ስራ በዝቶብኝ ሣላሥባችሁ ዱቅ ብላችሁ ዘና አርጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ
ኦርቶዶክሶች በመሥቀላችን እንድናለን ድነናልም ይህ በአል የታመመ የሚድንበትየአበደ የሚፈወሥበትየተጣላ የሚታረቅበት በአል ይሁንላችሁ
ማሻላ ፍቅራቹህ ደስሲል ውለዱ ክበዱ ያላገባ ያግባ ያልወለደይውለድ እንደሳምሪ ያለ ፍቅርኛ ይስጠን የኔ አዳም የት ትሆን እንደኔ ስደት ምርርር ያለው ማነው
ባልነውፍቅርኛ አጄቴሙስሊምነት
I was literally laughing the whole time 😂😂😂😂😂
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ ስወድ የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን ለዘላለም ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው
ስወዳችሁ ልባችሁ ንፁህ ነዉ ጂጂንኮን በሚገርም ሁኔታ ቀየራችሆት ፋቅር ሁሉን ያሸንፋል
ሳምሪ የኔማር ከእናትሽ ጋር በመታረቅሽ ደረሰ ብሎኛን ፋኒ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሳች ለመስቀል በአል ውድእህት ወድሞቼ በስደት ያላቹም በሀገር ዉስጥ ያላቹ መልካም በአል በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሳምሪ እና ፉኒ እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶች
ስወዳችሁ 💝💝💝 ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ
ኮሜድው ያሳቀችሁ እደኔ ሀሀሀሀ ስሙ ሲናገር
ዉይ ሥወዳቹ እኮ 💋💋💋💋💖💖💖💖
Samr and fani I love you ❤❤❤❤
ወለሂ በሳቅ ሞትኩ ሁሌም ኑሩልኝ
ሳምርየ & ፋኒዬ በጣም ያስቃል እንክዋን አደረሳቺሁ
Samri and fani I love you 😍😍😍😍
እኔ ሙስሊም ነኝ ብሆንም እንኳ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ውድ ኪሪስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች ባላችሁ በት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወገኖች በጣም እወዳቸዋለሁ 💖👈
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድነዪ እናመሰግናለን
ካይን ያውጣችሁ ደስ ትላላችሁ
የኔማርች ፈቅራችሁ ለዘለለም ይብዛላችሁ 🌷🌷🌷💌💌😍😍
Yene fikroch❤
Amen amen amen ekuwan abro aderesen. Wdochi tenafkachihu neber kechi alachihuly. Selam gebu.
#በዓል #ብቻዬን *ደብሮኝ* *ነበር* *እስቲ* *ፈታ* *አርጉኝ*
ዋውውበጣምነውየተመቸቸኞ አሳቃችሁኞ♥
ሳምሪዬ ከናትሽ ጋር ሰለታርቅሽ በጣም ደሰ ብሉኛል ማር እዲሁም ፋኒ ማርቼ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ዘና አድርጉኛል ደሰ ይለ ነበር።
በስደት ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ በሰላም በጤና በፍቅር ከነሣምሪና ከነፋኒጋ እንኳን አደረሣችሁ ወገኖቼ
ፋኒ ሳምሪ በናታችሁ ልትተባበሩኝ እፈልጋለሁ ጓደኛኤ አብሮ አደጌ ልጅ በጭቅላት ካሰር እየተሰቃየች ትገኛለች እና የተቸገሩ ሰዎች የሚረዱ ብዙ ሰዎች አሉ እና እኔ ደሞ እነሱን ማግኘት አልቻልኩም ብትተባበሩኝ እስኪ አላህ አፊያ ያርግሽ በልዋት ምስኪን ምታሳዝን ልጅ ናት
ኣለህ ኣፍያ ያርጋት
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ። የፍቅር የሰላም የይቅርታ ዘመን ይሁንልን ።
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን
አለህ አይለየቹ ደስ ትለለቹ
Enkon Abro Aderesegn Marechi
አሜን አሜን አሜን
ረ ዛሬ በምን አደኛ ሆንኩ አከፍሉበትም like ደሰ ይበለኘ
👍👍👍
Demerign mar
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏😃
ክክክ ደሰ ብሎኛል
❤❤❤❤🙏👌
እኔም እደሳምሪና እደፋሪ የሆነ ትዳር አለኝ ልክ እደናተ ነው ፍቅራችን ዛሬ ግን ስደት ለየያቶን 4አመታችን ነው በሳላም እደንገናኝ ዱአ አድሪጉልኝ በላይክ ይሄው በናተ እዝናናለሁ ማሮች ኮሜት ደሞ ማበብ ውስጤ ነው ኮሜቶች ኑሩልኝ
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ እህቴ
እንደኔ ቪድዮውን እያየ ኮሜንት የምያንብ ይኖር ይሆን?
እኔ አለሁ
ኮሜት ካላየሁ አላይም
እኔም ኮሜንት ካላነበብኩ አላይም
እኔ
እኔማ ሱስ ሆነብኚ ማበብ ነዉ ስራየ
አይነ ልቦነችሁ የተዘጋባችሁ የመስቀሉ ሃይል ያብራላችሁ አሜን እደፋኒና ሳምሪ ያለ ፍቅር ያድላችሁ!!
የኔ ተናፈቂዎች ስወዳችሁ እናንተን ለማየት እንቅፈት ድፍት አርጎኝ ነበር
የዛሬውን በጣም ወድጀዋለሁ አዝናናችሁኝ ግን ተናፍቃችዋል
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን
አሜን
ልክ እንደናንተ አይነት ፍቅር እንድሰጠኝን የምንግዜም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
የናተ ተከታታይ ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ በናተ ብዙ ተምሪለው ሓበሻ እኳን ባላገኝ ከኣንድ canadin ግን ቆንጆ ፍቅር ኣለኝ ፍቅራቹ ለዘልኣለም ወልዳቹ ሳሙ ግን ኣትጥፉ fani ደሞ ኣትፈር በጣም ቆጂየ ነህ thanks so much
ማር እኮ ናችሁ
እዚቤት እንዛመድ
የፋኒና የሣምሪ አድናቂዎች እሥኪ እኔንም አድንቁኝ 10 አመት አረብ አገር ላይ ነው ዛሬ አገሬ ልገባ ነው 10 አመት ፍቅረኛየ በጉጉት ይጠበቃል ታማኝ ነው ለናንተተም እደኔ ይሠጣችሁ!!
የተዋህዶ ልጆች እኳን ፀብርሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እስኪ በሰብስክራይብ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ደስ ይበለኝ
እሺ በርቺ
እኩንአደረሠሸ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
ቆንጂትየትነውያለሺው
@@ስደትያደከመኝስደትያደከመ subscribe enederarge
ሳምሪና ፋኒ ሰላማቹ ይብዛ ስግደት ላይ ያላቹ እህት ወድሜቼ አላህ ላገራችን ያብቃን ማነው እንደ እኔ እናቱን አገሩን የናፈቀው
ሰምርዬ የኔ ሰቂታ ሁሌ ሰቂ ከነትሽ በተፈጠረዉ ነገር በጣም ነዉ ደስ የለኝ በልሽም አንቺም ምርጥ ነቹ ሹሉቃ እኔንም ስሰመዉ የስቀኛል
ሳምርእናፋንእዉዳችሁዋሌዉእንካንአዴሬሳችሁ
እኔ😢😢😢
እሰይ አበራ መስቀሉ
ለአለም ሁሉ
ይለኮስ ችቦ ደመራ
ጨለማው ይብራ
እንኳን አደረሠን አሜን
S&F ሁሌም ምግብ ስራ ላይ እኔ ጎበዝ እኔ ትላላችሁ እስቲ ስሩና ጂጂና ናቲር ጠርታችሁ ቀምሰው ይመስክሩ
የኔ ውዶች መጣቹለኝ እስቲ ፋኒንና ሳአምሪን የምትወዱ ላክ ግጩ
"አዲስ ተስፋ"
አሁን ቢከፋህም - ኑሮህ ባይገፋ
መከራ ችግሩ - ከፊትህ ባይጠፋ
ደስታህ ከፍ ብሎ - ሚዛኑን ባይደፋ
ምቾት እና ድሎት - ከቤትህ ባይሰፋ
ሸሽተህ ባትችለውም - የሰዉን ቀዘፋ
ዛሬን ቻል አድርገው - ነገም እንዳይከፋ
ጌታህን አስታውሰህ - ኑር በአዲስ ተስፋ
በጣም እወዳችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉ ደስ ትላላችሁ
Intersting
Wowwwww
በጀመሪያ ናፍቃችሁኝ ነበር መጣችሁልኝ ሳምሪየዋየ የኔ ሳቂታ የፀጉርሺን እስታሂል ወደድኩት❤❤❤
የሳምሪና የፋኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
ታማራላቻ
ምን ነው ያመረሽ
@@hakeda9701 ክክክክክ
ስወዳቹሁ አይለያቺሁ ምርጦቺ
*እንካን አደረሳችሁ ለመስቀል ብርሃን ሳምሪየ ፋኒየ ስወዳችሁ😘*
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህት
በርቱልኝ እኔ ሁል ጊዜ እከታተላችሀለሁ ኮመንት መፃፍ ስለማልወድ እንጅ ከምንም በላይ ደስ ትሉኛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💋💋
አረምትምታምሩ፣እላህ፣ይጨምራላችምም
ሳሚሪ ዛሬ ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል ከኮተት የፀዳ ውበት ስወድሽ
ሁሌም ውበታም ናት እኮ አልታይሽ ብሎ እንደሁ እንጅ የእስከዛሬው 😘😘😘
ፋኒ ዝም ያልክ ነህ ሳምሪ ፍልቅልቅ ነሽ ለነገሩ ወንድ ልጅ ኩራ ሲል ደስ ይላል
ሣምሪየ በተለይ ሳቅሽን ወድጀልሻለሁ እዉነት በጣም ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ፋኒ እና ሳምሪ በጣም ደስስስስ ትሉኛላችሁ
የኔ ውቦች ስወዳችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እካን ለመስቀለ ብርሀኑ አደረሳችሁ ለወደፍት በሀገር እምናከብር ያድርገን አሜን አሜን አሜ
😃😃😃😀😀 ክክክክክ ሰላማቹ ይብዛ ፋአኔ እና ሳምሪ ወድ የሀገሪ ልጅ፥ችግሮች ሠላማቹን ያብዛለኝ
👍👍💖💖💖💖💖💖
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦች
እንኩዋን ለ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏🙏እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
Mare beteabi enehun
ዋዉ ሣሚሪ ዉበቱ ዛሬ ደፋበሽ ታመረለሽ የኔ ቆጅ ፋኒ ና ሠምራ ዉደደደድ እኔም ፈጠሪ ሞልቶልኝ ሀገራ ገቢቻ ከባሊጋ እደጨዉት በፀልታቹ አሠቦኝ የአላህ ናፌቆቱ አመመኝ አደቅን አበሬወዉ ሥልደሠትነዉ ሠደት የወጣሁት
ክክክክክክክክክክ እኔ እራሱ ውሃ በአፌ አሊያዝኩም እንጅ የለለ ነው የሳኩት ፋኒ እና ሳምሪ ምርጥ ጥንዶች
ሐ
አህለን የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደላቹይ እኮ ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውዶች💓💓💋💋
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
Amen Amen Enkane Abero adaresene
አሜን
ሁለ ነገራችሁ ደስ ይላል ጥዑም ለዛ አለው በእውነት ከዩትቨሮች በትለይ ጥንዶች አስተማሪ አዝናኝ መልካም ነገሮችን ይዛችሁ የምትመጡ ሳምሪና ፋኒ የዘወትር ሰላማችሁ ይብዛ ፍጻሜያችሁ ይመር
እስኪ ፋኒን ሣምሪን ጂጂ ኬያን የሚወዲ 👍ግጩኝ ስወዳችሁ samri @fani,ilove,you ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
Wey samriye zare demo mooore cute huneshal oo....keep shining baby gurllll
መዳሜ አቃጠለችኝ ዱአ አርጉልኝ 😥😥😥😥😥ሳምራየ ፊኑ በዳርሽኝ💖💖
አብሽሪ
soflya Mohmmed አይዞሺ ትግስቱን አላህ ይወፍቅሺ።
Ayezosh.ualefal
አብሽሪ ማር
አብሽሪ ማሬ አላህ ይርዳሽ
ማሮች እንኳን ደህነ ማጠቹ በጠም ነው የሰቃቹ ይማቸቹ። ዘሬ የማጨረሸ ኮማንታሮች ሆኛለው ምክኒየቱም ጁመአ ነው እሲ ማነው የማደም ቤት ስራ በጁመአ ቀን እንደ እኔ የሚየስመርረው እስኪ እጀቹን አውጡ
ዛሬ ደብሮኛል እስኪ በላይክ አፅናኑኝ ኡፍፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ
Ayzosh mar
አይዞሺ ማር
አይዞሽ አይደብርሽ እህቴ
abshiirii allah kanciig yiihun
እንሸ አላህ ዉዶቼ ከልብ አመሰግናለሁ
Uuuuffffa yemir gn siwedachu yene mirt you tuberoch😍😍😍😍
እኔ ይትግሬ ልጅ ነኝ ግን ሳምሪ ና ፋኒ ውስጤ ናቸው በጣም ነምወዳቹ እስቲ ላይክ ስጡኝ
እና እነሱን መውደድ ብሄር ያስጠይቃል ብሄርን ከዚህ ምን አመጣው እነሱ ስለብሄር አላነሱም
@@lubabalubaba5481 እሰይ የኔ እናት ጥሩ መልስ መለሽላት ስንት አይነት ገገማ ሰው አለ
Ach stastela hulChnm🇪🇹Adelanm denkoro
ደሞ እዚህ ብሔርን ምን አመጣው😏😏😏
@@lubabalubaba5481 Ere saw min lawura yasceniqewal Negeregna nech lijitwa 😘
ሳምሪና ፋኒ ስወዳችሁ ሁሌ ነው ምከታተላችሁ ግን ኮሜት ስሰጥ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ደብሮኝ ነበር በጣም ፈታ አደረጋችሁኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
Fonkawoche enkuan adersachu በ ሰደት ያላቸው ያ ሀገሬ ልጆች መልካም በአል።😘😍
ዴግሞቤጣምዴስዬምልጫዋታናዉይመቻቹዉ
በእውነት ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹሁኝ ፍቅራቹሁ ይብዛ ውለድ ክበሩ
ወይኔ የኔ ውዶች ዛሬ ስለናንተ ሳነሳ ነበር ጠፍታችሁብኝ እንካን ሰላም መጣችሁልን ውድድድድድድ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ድንቅ የመስቀል በአል አከባበር በዱባይ ሊንኩን ተጭናችሁ እዪ ua-cam.com/video/Xj7Hx8x0SE0/v-deo.html
ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤💗💗💗💗
ውድድሩ በንግግ ብቻ ማሳቅ ቢሆን አሪፍ ነው መኮርኮሩ ይቅር ለማነኛውም ቀጥሉበት የምር ያምራል ፍቅራቹን ይጨምርላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አልሀምዱሊላሂ ልክ እደናንት የሚምር ፍቅር አለኝ ኑርልኝ N
ተድለሽ አላህ ለኛም ይስጣን
@@sweetjamil7977 አሜንንንንን ላንችም
የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹህ እህቴ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣች ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባቹዋል ሁሌም ይመርባቹ ሁሌም ሳቁልኝ
Mar beteseb enehun
እውይ ሳምሪዬ ሲያይሽ በስስት ሳስበው ሁላ አጠገቡ ሆነሽ ምትናፍቂው ሁላ ይመስለኛል አይለያቹ
ሰታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን የአብዛላችሁ
ክርስቲያኖች እንኳን አደረሳችሁ ለአመቱ ያሠባችሁት ያቀዳችሁት ሁሉ ይሳካ አገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
Woooo sewodachu ko
❤❤❤❤
መልካም በአል ይሁንላችሁ ምርጦችዬ ስታምሩ 😍😍😍
እንኳን አብሮ አደረሰን ውቦች አንድ ነገር ሳልል ማለፍ አልፈልግም የራሴ አመለካከት ነው ፋኒ አንገት ላይ ያለው ሰንሰለት ደስ አይልም በሳምሪ ስም ያለው ብቻ በቂ ነው ስለዚህ አውልቀው ደስ አይለኛም በተረፈ መልካም በአል ተመኘው💚💛💖
ቤተሠብ እንሁን😘
ፋኒ እንትን አስመሰልከዉ ኡፍ ምግብ እየበላችሁ ያያችሁ አዝናለሁ😂😂😂 ግን እወዳችኋለሁ ፋኒ & ሳምሪ sweet❤❤😍
እንኳን ለብርሀነ መሥቀል በሰላም አደረሳቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤❤❤❤❤
Hahahahahah እረ ሁሁሁሁሁ
የዛሬው ያበደ ነው በጣም ደስ ይላል ደብሮኝ ነበር ፈታ እረጋችሁን
መልካም የመስቀል በአል ይሁንላቹ
የት ናቹህ የሳምሬ እና የፋኒ አድናቄውች ልቁጠራቹህ👍👈አሳዪኝ
ሳምሪ ፋኒ ከጅጅጋ ያሳለፋችሁት ጊዜ በጣም ደስ የሚል ነበር አሁንም።በርቱ ጠክሩ ፍቅር ሰላም አንድነትን ለናተ ይሁን ግን አትኮርጁ በራሳችሁ ፈጠራ ስሩ ዋ
Rahme
*እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች።የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የብልጽግና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን መልካም በአል*
ሳምሪዬ በመጀመርያ እንኮን አብሮ አደረሰን ግን አንቺ እፍርታም ነሽ ሳምሪዬ ፋኒዬ ምስኪን ነው አንቺ ቴንሽ ውሀ ነው ምቲዥው ደሞ እየዋጥሽ ፋኒ ግን ለማንኛውም ውስጤ ናቹ💋❤💋❤💋
ሳምሪየ ፈጣሪሽን አመስግም ፋኔን የስጠሽን አምላክ እፍ ስወደው ስነስርአቱን
የኔ ማሮች ስዋዳቹ እንዴት እንደምታምሩ 😍😍😍😍😍
*ሳምሪና ፋኒ ደስ ትላላቹ ይመቻቹ!*
ፋኒ እና ሳምሪ ደስ ስትሎ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እሽ እኔ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
ስታምሩእኔምመችይሆንከባሌጋምቀብጠው
አንድ ቀን ሆዴዋ አይዞን
ሳምሪ ግን ትፎርፋለች😂😂😂😂አይ ሳምሪ ውሃውን ግጥም እያረገች እኮ ነው😂😂😂እንኳን ለብርለነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ😍
ሰምሪን ማሳቅ ቀላል ነው ፀጥ ብልክ ብታየት ትስቃለች
እንኳን አብሮ አደረሰን ሳምርዬ የጂጂዬ ልጅ የኔ ምርጦች 💝💝💝💜💜💝💜💝💜💝
ሳምሪ እና ፋኒ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😂😂😂😂😂😂አይ ሳምሪ በሳቅ ገደልሽኝ
እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ
ወላሂ እኔንም አሳቃችሁኝ ወይ ምርጦች
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች😍😍ወይ እናንተ ልጆች ማታመጡት የለ ጥርሴ ብቻ ሳይሆን ሆዴም ነው የሳቀው😂😂😂😂 ዶክሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባቴ😍
እስቲ ሳምሪ የሶስት ወር ተኩል እርጉዝ ናት የሚል ✋እጁን የውጣ?✋
kkkkkk edate awekese mimiye yiregelite
ክክክእንደትአወቅሽ
ክክክክክ
እንደው ምን ላርጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳምሪዬ የኔ ልዕልት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ ውዴ የስዴት እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
የኔ ቆንጆዎች ስወዳቹ እኮ እንኳን በሰላም መጣቹ ንፍቅቅቅቅቅ ብላቹኝ ነበር ለሆነ ነገር እኔጃ እናንተን ሚነካ ሰው ያናድደኛል ተናድጄም ግን ምንም አላመጣም አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
ያርብ ኣገር በተለይ ስኦድ አርቢያለችሁ እህትውንፍሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ እንደውጡ የቀሩ እህትውንድምቤት ይቁጠርው ??ፍጣሪ ላገራችንያብቃን
አሚን እህቴ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት
@@tnshuash426 መጥቸ አለሁ አንችም ነይ
@@ሸቃሊትነኝሽቃሊት እሺ እመጣለሁ ቪድዮዌንም እይሊኝ
በጣም ነው ደስ ምትሉት በውነት ደግሞ እህት እና ወንድም ነው ምትመስሉኝ ኡፍፍፍ አይለያቹ 😘😘
አረ ኮመታተሮች አረጋጉት እስኪ ዛሬ እንኳን አደኛ ልሁን ሳምሪ እና ፉኒዬ ሰላማቹ ብዝት ይበል😍😍😍
ወይኔ ሰወደችሁ እኮ ጥግ ደርስ ነው
ይመቻችሁ ፈታ አረጋችሁኝ 😀😀😀
ስወዳችሁ💕💕💕💕
😀😀😀😀😀😀
እረ ወይኔ በሣቅ ቁዝሞኝ ነበር ስራ በዝቶብኝ ሣላሥባችሁ ዱቅ ብላችሁ ዘና አርጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ
ኦርቶዶክሶች በመሥቀላችን እንድናለን ድነናልም ይህ በአል የታመመ የሚድንበት
የአበደ የሚፈወሥበት
የተጣላ የሚታረቅበት በአል ይሁንላችሁ
ማሻላ ፍቅራቹህ ደስሲል ውለዱ ክበዱ ያላገባ ያግባ ያልወለደይውለድ እንደሳምሪ ያለ ፍቅርኛ ይስጠን የኔ አዳም የት ትሆን እንደኔ ስደት ምርርር ያለው ማነው
ባልነውፍቅርኛ አጄቴሙስሊምነት
I was literally laughing the whole time 😂😂😂😂😂
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ ስወድ የኔ ምርጦች ፍቅራችሁን ለዘላለም ያብዛላችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው
ስወዳችሁ ልባችሁ ንፁህ ነዉ ጂጂንኮን በሚገርም ሁኔታ ቀየራችሆት ፋቅር ሁሉን ያሸንፋል
ሳምሪ የኔማር ከእናትሽ ጋር በመታረቅሽ ደረሰ ብሎኛን ፋኒ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እንኳን አደረሳች ለመስቀል በአል ውድእህት ወድሞቼ በስደት ያላቹም በሀገር ዉስጥ ያላቹ መልካም በአል በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ሳምሪ እና ፉኒ እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶች
ስወዳችሁ 💝💝💝 ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ
ኮሜድው ያሳቀችሁ እደኔ ሀሀሀሀ ስሙ ሲናገር
ዉይ ሥወዳቹ እኮ 💋💋💋💋💖💖💖💖
Samr and fani I love you ❤❤❤❤
ወለሂ በሳቅ ሞትኩ ሁሌም ኑሩልኝ
ሳምርየ & ፋኒዬ በጣም ያስቃል እንክዋን አደረሳቺሁ
Samri and fani I love you 😍😍😍😍
እኔ ሙስሊም ነኝ ብሆንም እንኳ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ውድ ኪሪስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች ባላችሁ በት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዊ ወገኖች በጣም እወዳቸዋለሁ 💖👈
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድነዪ እናመሰግናለን
ካይን ያውጣችሁ ደስ ትላላችሁ
የኔማርች ፈቅራችሁ ለዘለለም ይብዛላችሁ 🌷🌷🌷💌💌😍😍
Yene fikroch❤
Amen amen amen ekuwan abro aderesen. Wdochi tenafkachihu neber kechi alachihuly. Selam gebu.
#በዓል #ብቻዬን *ደብሮኝ* *ነበር*
*እስቲ* *ፈታ* *አርጉኝ*