Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የቡዳ መንፈስ አለብህ ብለው ከቸርች አባረሩኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 чер 2024
  • በጣም የተወደደ ዘማሪ ነው ዝማሬዎቹ አፋን ኦሮሞ መስማት በማይችሉ ሰዎች ሁሉ ዘንድ በስፋት ተደማጭ ናቸው። በተለይም ሀሌሉያ የሚለው ዝማሬው ብዙዎች የተባረኩበት ነው ዘማሪ ጳውሎስ ተገኝ። ዘማሪ ጳውሎስ የዚ ሳምንት የክርስቲያን ፖድካስት እንግዳ ነው እጅግ አስገራሚ ህይወቱን አጫውቶናል።
    ተከታተሉን።

КОМЕНТАРІ • 210

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 2 місяці тому +53

    እኔ ኦሮምኛ ባልችልም ሀሌሉያ የሚለው ዝማሬ በፊልድ ነቀምት በ2004 በፈረንጅ እግዚአብሔር ነክቶኛል ከዛም የዻውሎስ ፣ የመገርሳ፣ እና የባጫን መዝሙር ገዝቼ መጣሁ እነዚህ ዘማርያን የቤተክርስትያን በረከቶች ናችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልን

  • @YosefAbebeJup
    @YosefAbebeJup 2 місяці тому +15

    በእዉነትና በመንፈስ… ሃሌሉያ
    እንሰግድልሀለን… ሃሌሉያ
    እናመልክሀለን… ሃሌሉያ
    በንፁህ ልብ… ሃሌሉያ...!
    ይብዛልህ Paul!

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 Місяць тому +4

    ኦሮምኛ ሳልችል በዝማሬው የምባረክበት ብሩክ ሰው። ተባረክ ለምልም።

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 місяці тому +34

    ምንአይነት ቅንነት እና ትህትና ነው ያለህ ከፍቅር ጋር የሰማይ አምላክ ይሄን ያብዛልክ❤❤❤

  • @user-qu1ge8vw6w
    @user-qu1ge8vw6w Місяць тому +4

    በእውነት ጳውሎስን ሳየው ጌታን ባረኩት። በተለይ ደግሞ የሚሰጣቸው መልሶች ና የንግግር ዘይቤዎች ልብ ይነካል።በእውነት ዘመንህ ይባረክ። ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 місяці тому +13

    ዘማሪ ጳውሎስ ተባረክ ክብር ለጌታ ይሁን❤

  • @user-ex5ee6hr7g
    @user-ex5ee6hr7g Місяць тому +4

    እንዴት እግዚአብሄር የረዳህ ቅን ሰዉ ነህ! ሁላችንም እንደ አንተ ብናስብ ምድራችን ለመኖር ሞቹ ትሆን ነበር።

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n 2 місяці тому +7

    አቤት እንዴት ቅን መልስ ነው ተባረክ

  • @salomegeleta9999
    @salomegeleta9999 Місяць тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ስለአንተ ይባረክ ታናሹ ወንድሜ ጳዉሌ የኔ የዋ ትሁት ዘመንህ ከሙሉ ጤና ጋሪ ይለምልሚ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому +12

    ዘማሪ ጳዉሎስ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @isayasgirma6946
    @isayasgirma6946 Місяць тому +4

    ዘማሪ poul አንተ በረከታችን ነህ።🙏❤

  • @user-gw9qq7zi2n
    @user-gw9qq7zi2n 2 місяці тому +8

    በጣም የሚደነቅ መልስ ነው ይህ ዘማሪ የሰጠው መዝሙር የጌታ ነው የተሰጠው ለህዝብ ነው
    ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @misraktesfaye1744
    @misraktesfaye1744 2 місяці тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ የሠጠህን ቅንነት ማንም አይውሰድብህ በጣም በትህትናና በየዋህነት መንፈስ ከኢየሱስ እንደተካፈልከው አንተ በልብህ የዋህና ትሁት መሆንህን ያሳያል ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @user-ym3gc7bs4c
    @user-ym3gc7bs4c 2 місяці тому +4

    ጳውሎስ የምር ለኛ በረከት ነህ አንተ ውስጥ ስላለው ክቡር ፀጋ እርሱ የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ አፋን ኦሮሞ የተለማመድኩት በአንተ እና በባጫ በየነ መዝሙሮች ነው በጣም የምወደውን ዘማሪ ስለጋበዛችሁት ጌታ ይባርካችሁ።

  • @abirhamtesema5885
    @abirhamtesema5885 Місяць тому +2

    One of the real afan oromo singer, You are among my favourite 3 afan oromo singer. God bless you paul....

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu 2 місяці тому +6

    What an amazing grace of the Lord I grew up seeing in this mans songs !!!!

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 2 місяці тому +5

    የኔ መልካም አሳቢ ወንድም ጌታ እብዝቶ ይባርክህ

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 2 місяці тому +7

    ዝማሬም፣ ናታኒምነትም፣ ሰባኪነትም፣እረኝነትም፣ ነቢይነትም ከጌታ የሚሰጥ እንጂ በፈቃድ አይሆንም። ሁሉም እኩል ናቸው። እንደምድራዊ የሥልጣን ተዋረድ የለውም።

  • @MerwenKeleta
    @MerwenKeleta 2 місяці тому +6

    የ ታማኝ የጌታ አገልጋይ ተባረክ

  • @Eftahz
    @Eftahz 2 місяці тому +2

    ዘማሪ ፖል ዘመንህ,እድሜህ,ጤናህ,ልጆችህ,ባለቤትህ,ዘር ትዉልድህ ሁሉ ይባረክ።ለምልም።የጌታ ፈንፈስ, አይወሰድብህ።ቅንነት አይጥፋብህ።የጌታ እጅ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።ከዘመኑ ዳጥ, ከዘመኑ ጨለማ ጌታ እየሱስ ያድንህ።ይጠብቅህ።ተባረክ ፖል።❤❤❤❤❤

  • @miresa7048
    @miresa7048 2 місяці тому +2

    Phaawuloos Jaalatamaa namaa❤

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም የተባረክ የእግዝአብሔር ሰው መሆንህን ትህትናህና ሚዛናዊ አስተሳሰብህ ምስክር ነው ተባረክ::

  • @bekitesh832
    @bekitesh832 2 місяці тому +1

    ዘማሪ ጳውሎስ እ/ር ዘመንህን ይባርክ

  • @shalommedia6144
    @shalommedia6144 2 місяці тому +5

    Pol koo atii nama gudadhaa በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ብርቱልኝ እየተማርኩና እየተጠቀምኩ ነው መንፈሳዊናታችሁ ደሞ wow ነው pol ድንቅ ሰው ነው ኦሮሞ ነው ግን አማርኛው ደሞ ጥርት ያለው ነው ምን አይነት ብስለት ነው 🙏

  • @user-fn5el2pp9x
    @user-fn5el2pp9x Місяць тому +2

    Pole it is amazing interview time !! I really loved it , praise God. May Lord bless you and your family!!

  • @Kulnei
    @Kulnei 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ኢየሱስ ትሁት ነበር ትህትና ዘመንህን ይሙላ እንወዳለን ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, GIANT, FORTUNATE, HONOURABLE, GOLDEN, WONDERFUL, SWEET, DIVINE, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 місяці тому +7

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ሀሌ ሉያ ሜጫ ቀራንዪ ባይገባኝም ትርጉሙ በጣም እወደዋለሁ የዳንኩት በአረብ አገር የዳንኤል አምደ ሚካኤል ዝማራዎች ነው በጣም ሁሌ አባርከዋለሁ ወንድሜ ዳኒን 😘😘😘😘

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 2 місяці тому +3

      ሌንጫ ቀራኒዮ

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 2 місяці тому +3

      ሌንጫ ቀራኒዮ (የቀራኒዬ አንበሳ ) ማለት ነው 🙏

    • @zedu6045
      @zedu6045 2 місяці тому +1

      ወንድሜ ሜጫ ቀራንዪ ሳይሆን ፤ሌንጫ ቀራኒዮ ነዉ ፤በ ኦረምኛ ሌንጫ ማለት፤ አንበሳ ማለት ነዉ ፤ የቀራኒዮው አንበሳ እንደማለት ነዉ። ተባረክልኝ

    • @genetbedada4712
      @genetbedada4712 2 місяці тому

      God bless you Paul....you are so humble.

  • @romankebede6548
    @romankebede6548 Місяць тому +1

    እኔ ኦሮምኛ አልሰማም ይሄ ልጅ ሲዘምር ግን በጣም ነው የምነካው ስወደው

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw 2 місяці тому +2

    የምወደው. መዝሙር. ተባረክ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 місяці тому +2

    ፖዉሎሥ ጌታ ዘበንህን አገለግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @mesaykeleme6504
    @mesaykeleme6504 Місяць тому +1

    የሚገርም ቅንነት ነው ያለህ ጌታ ይባርክህ
    ጠያቂዎቹ ግን negative አስተሳሰብ ነው ያላቸው

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 2 місяці тому +3

    ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤ጳሊ ስወድህ ❤️❤️ebbiffaamaa👏

  • @eyobinakassu9763
    @eyobinakassu9763 Місяць тому +1

    ጌታ ያብዛክ በጣም ሚገርም መልስ ነው በከቨር ማስፈቀድ ላይ ዋው ሚገርም መልስ ነው:: ላምሮት ግን ያንቺን ሀሳብ እንዲናገር ፈልገሽ ነው በዚ ኢንተርቪው ዝም ብትይ ምንም ባታወሪ ደስ ይልኝ ነበር:: ሚገርም መረዳት ነው ዘማሪው ለምልምልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    በትክክል።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Місяць тому

    ፈጣሪ ይባርክህ! ሀቅ የሚናገር ሰው ደስ ይለኛል...

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER PAWLOS TEGEGN.

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Місяць тому

    በጣም የተባረከ ዘማሪ ነው 🥰😍

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u 2 місяці тому +7

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጠላት ሁሌም መሸነፉ አይቀርም እና እንኳን ጌታ ረዳህ ❤❤ከፍታ ላይ ያስቀመጠህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @user-iw2mr5ll5r
    @user-iw2mr5ll5r Місяць тому

    ወንድም ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 2 місяці тому +5

    ሰው መቼ የት እንደሚደርስ አይታወቅም፡፡ ሰውን በመልኩ፡ በልብሱ፡ በእድሜው፡ በጾታው፡ በዘሩ ወዘተ ማሳነስ ተገቢ አለመሆኑን በዚህ ዘማሪ ማየት ይቻላል፡፡

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 Місяць тому

      Sewu meche yet endemders aytawekem! I love that

  • @faaruulyrics8800
    @faaruulyrics8800 2 місяці тому +1

    God bless you obbolleessa keenya jalataama paul❤

  • @kenawako7190
    @kenawako7190 Місяць тому +1

    Matured man of God

  • @marthaayele1470
    @marthaayele1470 2 місяці тому +2

    አሜን ተባረክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    ABSOLUTELY.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому +2

    የተወደድክ ዘማሪ ❤❤❤

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa1138 Місяць тому

    Paul, you are humble and blessed person. May God bless you!

  • @user-rw2mm8xf2r
    @user-rw2mm8xf2r 2 місяці тому +1

    Tebarek hiskezare yakeberhi higziaber yibarek

  • @kebebubejiga1078
    @kebebubejiga1078 Місяць тому

    Waaqayyoo gooftaan barakee guutuu haa eebbisuu jabaadhu nama 😍😍😍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    AMAZING.

  • @user-hr8ke4vi5q
    @user-hr8ke4vi5q 2 місяці тому +2

    Tsega yibzalik phawulos betam yemwedik zemari neh!!

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Місяць тому

    ዘማሪ ፕውሎስ ተባረክ ትትናህ እዴት ደስ ይላል ተባረክ❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 місяці тому +4

    ጳውሎስ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህም አብዝቶ ይባርክህ። የሚባርክ ነው የህይወትህ ምስክርነትም መዝሙሮችህም።

    • @aynalemtsaga5101
      @aynalemtsaga5101 29 днів тому

      ፓውሎ እኔ ከለጅኔቴ ጀምሮ የሚስመወ እግልጋይ ነው ተባርክ

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ Pawlosiye

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu Місяць тому

    tebareku azegajochim!!

  • @TigistBesha-qu8kj
    @TigistBesha-qu8kj Місяць тому

    Paul ebbifamee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    DEFINITELY SIR.

  • @buzegetaneh9275
    @buzegetaneh9275 Місяць тому

    zemarwe ye went melkamnet golto yetaybehal tebark

  • @dhugaashow9530
    @dhugaashow9530 Місяць тому

    አስተዋይ

  • @user-jf7zp6vl7x
    @user-jf7zp6vl7x 2 місяці тому

    ሃሌ ሉያ በጣም እወደዋለሁ ተባረክልን

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 2 місяці тому +2

    Yemewedew zemari❤❤❤❤

  • @gamingwitholma6053
    @gamingwitholma6053 Місяць тому

    God bless you, Paul!!

  • @abdigudeta593
    @abdigudeta593 2 місяці тому

    What a humble brother♥️... May God bless You more 🙏

  • @hirutyiheyis-ex3sx
    @hirutyiheyis-ex3sx 2 місяці тому +1

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 2 місяці тому +2

    His story was very painful (esp. church people's perception at that time)

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 Місяць тому

    😢😢ብዙዎች እኮ በዚአይነት ሁኔታ ነው ተገፍተው ወደ አለም የሚሄዱት. ዘፋኝ የሚሆኑት. ቤተክርስታንውስጥ ያለ ሽኩቻ በጣም ያሳዝናል ከምር

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 2 місяці тому

    Paul ye Geta bariya Geta zemenihin hulu yibarik

  • @BekeleMilkiyas
    @BekeleMilkiyas 2 місяці тому

    God bless you Paul sii jaalanaa💕

  • @user-wg3dt2rm5p
    @user-wg3dt2rm5p 2 місяці тому +1

    ተባረኩ

  • @dechassadoja7062
    @dechassadoja7062 Місяць тому

    What a blessed man!

  • @HirutBk
    @HirutBk 2 місяці тому +1

    Kininetih endet des ylal!? Geta zemenhn ybark

  • @AbabeKebebde
    @AbabeKebebde Місяць тому

    Waqaayoo barkee ghdha haebssu

  • @user-of1ut3th8l
    @user-of1ut3th8l Місяць тому

    Waqaayyoo guddaadha.yesus is lord!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    DEFINITELY.

  • @abebegaredew1969
    @abebegaredew1969 Місяць тому

    Outstanding thought!!! Respect!!!

  • @gadisetafa1426
    @gadisetafa1426 2 місяці тому

    Geta yebarek selante 🙏 bzemareh Tebarkenal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Місяць тому

    Wow❤in every way ❤

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 2 місяці тому

    God bless you my brother poul

  • @gadisaterefe1805
    @gadisaterefe1805 2 місяці тому

    Hundi keessan ebbifama!!!!!!!!!

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 2 місяці тому +2

    ዘማሪ ጳውሎስ ጌታ
    ዘመንህን ይባረክ
    ❤❤❤❤

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 Місяць тому

    God bless you

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 місяці тому

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 2 місяці тому

    Tebareku

  • @genet4110
    @genet4110 Місяць тому

    AmenAmenAmen

  • @DeborahReinius
    @DeborahReinius 2 місяці тому +1

    Phawulee ❤️❤️❤️

  • @user-hu8gr8vu7w
    @user-hu8gr8vu7w Місяць тому

    my favorite gospel singer

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 2 місяці тому +1

    Blessed

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Місяць тому

    He is so humble and positive thinker I am proud of him God bless you more ❤❤❤

  • @YadetaGemechu
    @YadetaGemechu Місяць тому

    www pauleeeeeee tebrk

  • @Yoseefbirhanu
    @Yoseefbirhanu 2 місяці тому

    Waaqayyoo waayekeef ha eebbifamu bara galanni bade Waaqayyoo uumamasaan akka waaqeffamu ta'era.eebbifamtetta🥰

  • @lidyatufa1083
    @lidyatufa1083 2 місяці тому

    Wow, bless you Paul ❤
    Dhugaa hubanna cima Gooftaan siif kennef haa eebbifamu. I love the way you are speaking.

  • @tariklgf2210
    @tariklgf2210 2 місяці тому

    Geta yebark poul, we love you

  • @user-rc7yz6bd8p
    @user-rc7yz6bd8p 2 місяці тому

    Blessed of God

  • @abditesfaye221
    @abditesfaye221 2 місяці тому +2

    Phaawulee 🥰🥰🥰

  • @tectina6188
    @tectina6188 2 місяці тому

    ቀጣይ ዘማሪት ቢሊሴ በጌታ ፍቅር አቅርብሉን 😍🙏
    Blessed all ክስቲያን ፖድካስት ክሩ