ዶክተሩ ባሌ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ ከ30 አመታት በኋላ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 477

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  5 місяців тому +71

    ዶክተሩ ባሌ ከ30 አመታት በኋላ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ።
    አንቺ እኮ የቤት ሰራተኛዬ ነበርሽ ለኔ አትመጥኚኝም አለኝ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 місяців тому +22

      ትክክል ውርደቱ ለሱ ነው ባለጌ ባለሞያ ሰለሆንሸ ሰላሰፍለግሸው ነው ያገባሸ ቅሰምሰ እንዳይሰበር እህቴ ዘበኛዬ ነክ አንተ በይው የምን ዶክተር የከብት ዶክተር ነው

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 5 місяців тому

      ትክክል ይህ ምንዘበኛ እረኛ ገብጋባ ቆሻሻ አፈርአባቱይብላ ምን አይነት ምድር ፈጠረው ከየትአባቱ የመጣ ዶክተር ነው እግዝዮ ይህ ውሻ ቢድፋው

    • @kukugirma6075
      @kukugirma6075 5 місяців тому

      0l00​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +3

      @@SaraBarKot
      የስድብ ትችት ፡ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር አያንፅም።

    • @SenaitChekole
      @SenaitChekole 5 місяців тому

      P​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 5 місяців тому +90

    እውነት ነው። በጣም የሚገርም የተፈጥሮ እውቀት ነው ያላት። ንግግር አልችልም ትላለች እንጂ፣ በጣም ነው የምትችለው። ምን አይነት ታጋሽ፣ ደግ፣ አስተዋይ ሚስት ነበረች።

  • @Azebyimer-q9y
    @Azebyimer-q9y 5 місяців тому +118

    የኔ ምስኪን የዋህ አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል እድሜ ላንቺ ዘር ተካሽለት ሰው አረግሽዉ ቢገባዉ አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከየዋሆች ጋር ነው

    • @FoziaMuzeyen
      @FoziaMuzeyen 5 місяців тому +1

      ❤❤

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 5 місяців тому +1

      😭😭😭😭😭በትክክል

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 місяців тому +4

      እሱም እኮ ሽማግሌ ነው የሚሆነው አ30አመት በፊት ትልቅ ሠው የሆነ

    • @zed8332
      @zed8332 4 місяці тому

      በትክክል😢😢😢😢

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 4 місяці тому

      🙏❤️

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew 5 місяців тому +51

    የባሏን አይምሮው በደንብ አንብባ ተረድታዋለች ጎበዝ ጠንቃቃ ብልህ እናት ናት😢

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 5 місяців тому +26

    በጣም በተፈጥሮ ከዶክተር ባይ ነኝ ባሏ የተሻለች አዋቂና አስተዋይ ሴት ናት። ልጆቿን የምታኮራ እናት ናት። ይህ የተማረ ማህይም ባሏን መድሃኔአለም ልቦና ይስጠዉ።

  • @feven1919
    @feven1919 5 місяців тому +66

    አቤት የድሮ እናቶች እኛ ዛሬ ቆመን ስንሄድ ደልቷቸው ያሳደጉን ይመስለናል ያሳለፋችሁትን ችግር specially ልጆቻችው ስትሉ ክብር ሁሉ ለናንተ ይገባል

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 місяців тому +43

    በህክምና ስህተት ብዙ ሰዎች ሞተዋል ተበላሽተዎል የዚህ አይነት ሰካራምና እርኩስ መንፈስ ያደረበት ዶክተር ነው ህይወታችን ን የሜያበላሹት እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 5 місяців тому +37

    ቤትሽን የሚያውከው ክፉ መንፈስ ነው::
    ፀሎት ላይ በርቺ! አምላክ ፊቱን ይመልስላችሁ🙏

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 5 місяців тому +63

    አይ የሴት ልጅ ፈተና የሀበሻ ወንዶች ፈጣሪ የፍረድባቹው አቦ

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 5 місяців тому +2

      በደንብ ይፍረድባቸው

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 5 місяців тому +1

      ቶቢያ ወንዶች ሩጉማች ናቸዉ

    • @lozaeyoel3673
      @lozaeyoel3673 5 місяців тому

      አው እግዚሀብሄር ይፍረድባቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      @@gideyhaila5302
      መልካም ባሎች እንዲሆኑ ፡ በሕፃንነታቸው በጥሩ ስነምግባር አሳድጓቸው ፤ እናቶች ፦

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +2

      ወንዶች ፡ የሴት ልጅ በረከት እንዲሆኑ ከተፈለገ ፡ ከሕፃንነት ጀምሮ ፡ በስርዓትና በግብረገብነት ፡ ልጆቻችሁን አሳድጉ ፤ እናቶች ፦

  • @telelawoldeyes-pn8vn
    @telelawoldeyes-pn8vn 5 місяців тому +15

    የሴት ጀግና እግዚአብሔር እውነት እንባሽን ያብስልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ እግዚአብሔር ይርዳሸ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ ለእኔ ቃላት የለኝም

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 5 місяців тому +41

    አንቺ ጀግና ጠንካራ ጐበዝ እናት ነሽ ልጅሽን ፀበል ውሰጂው ይድናል 🙏🏽
    ይሄ ሰውዬ ሰይጣን ሰፍሮበታል እሱንም እግዚአብሔር ይማረው

  • @meditajc
    @meditajc 5 місяців тому +15

    እንደዝህ አይነት አባቶች ለልጆቻቸዉም ለትዳራቸዉም ጠንቅ ናቸዉ አጥፍተዉ ጠፍዎች ናቸዉ እግዚአብሔር በራሱ መንገድ በህይወት ይገላግልሽ የኔ እናት

  • @hannge7073
    @hannge7073 5 місяців тому +27

    ምን ችግር አለ ስትሰሪ አለሽ እንጅ ስትሸረሙጭ አላለሽ ልትኮሪ ይገባል ልጆችሽም ኩራት ነው የሚሰማቸው

  • @miia2450
    @miia2450 5 місяців тому +15

    እዚህ ምክር አገልግሎት መምጣትሽ በራሱ ጎበዝ መሆንሽን ያሣያል።

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 5 місяців тому +36

    እንደዚህ አይነት በሽተኛ ጨካኝ ሀኪም ሲያድን ሳይሆን ሲገድል ነው የሚውለው
    በጣም ያሳዝናል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 місяці тому

      እውነትሽን ነው ይሄኔ ስንቱን ስው ጨርሱዋል 😢😢

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 5 місяців тому +7

    ሁሉ ነገር በፀሎት ይሰበራል እህቴ ተስፋን የሚሰጥ ጌታ ነውና ልጆችሽ ደርሰውልሻልና ጌታ በልጆችሽ ይካስሽል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቼ ለባለቤትሽም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @emmy1365
    @emmy1365 5 місяців тому +8

    እጅግ በሳል ሴት!! የባህሪ ችግር ካለ መማር በራሱ ምንም አይሰራም!! ጌታ ይርዳሽ 🙏

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 5 місяців тому +15

    ይሔ ሰውዬ ስንቱን ይሆን ያበላሸው😢አይዞሽ የኔናት እንኳንም ልጅ ኖረሽ በልጅሽ ትካሻለሽ

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 місяців тому +20

    የኔ ምስኪን እናቴን ነው ምትመስይው በእምባ ነው የስማሁሽ አይዞሽ ጌታ አለ🥺🥹

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 місяців тому

      እኔም 😢ወላሂ አዛዝናች የልጆችዋ ጭንቀት

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 4 місяці тому +2

    እኝህ እናት ታግሰው ልጆችን ባቶልድልት ዘር ሳይተካ ያረጅ ነበር እኝህ እናት ግን መሸለም አለባቸው ጌታን

  • @YonasGmichael-be7mw
    @YonasGmichael-be7mw 4 місяці тому +3

    የኔ ጀግና እናት ገና እገዚአብሔር በልጆችሽ ይባርክሻል❤❤❤

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 5 місяців тому +9

    እንዲህ አይነት ክፉ ሰው ቶሎ አይለቅም ፈጣሪ አቅም ይሁንሽ ለፈጣሪ ተይለት የሱ ውቀት የሱ ሞያ የት አደረሰው ይህው እስከ ዛሬ እያልከሰከሰው እያዋረደው ያኖረዋል ክብረ ቢስ ክብር የት ያቀዋል አንቺ ጀግና ነሽ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል በርቺ ልጆችሽን ሰብስቢ እሱ ድብን ይበል ወራዳ ነው

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 5 місяців тому +7

    ጠብቂ የግፍ እንጀራ ትበያለሽ ! በልጆች ትካሻለሽ ! ይች እንባ ግን የት እንደምትወድቅ ታያለሽ!

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 4 місяці тому +3

    የኔ ጃግና እናት ኑርልኝ ዛላልም ጎባዝ እናት ነች

  • @rahwagere4062
    @rahwagere4062 5 місяців тому +6

    አይ የሴት ልጅ ፈተና የኢትያጰያ ወንዶች ፈጣሪ የፍረድባቹው አቦ 😢

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 5 місяців тому +28

    የተማሩት ናቸው እኮ የሚበጠብጡት ያልተማረው ምን ይቃል

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 5 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ እንኳን ወለድሽ ልጆችሽ ናቸው ሐብቶችሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል

  • @MeseretMersha-q2d
    @MeseretMersha-q2d 4 місяці тому +1

    አባት ተምሮ ያልተማረ እናት ሳትማር የተማረች ጀግና

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 5 місяців тому +3

    አለመታደል ባሏ ግን የቤተሰብ ጣጣ ሊኖርበት ይችላል ሁላቹንም እግዚያብሔር ይርዳቹሁ❤❤❤

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe 5 місяців тому +4

    አይዞሽ የኔ ዉድ እህት አቺ ጥፉተኛ አይደለሽም ሴት ልጅ እድሎን ነዉ የምትመስለዉ አይዞሽ እርሱ ቅሌታም ነዉ በልጆች ተባርኮ ነበር ታሞ ይሆናል አማኑኤል ዉሰዱት ወይም ይፀለይለት

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 5 місяців тому +7

    እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ የባሰ ሳይመጣብሽ ከዚህ ሰው ልጆችሽንም እራስሽን አሺሺ እንዲህ አይነት ሰዎች መቼም አይቀየሩም የእኔም አባት እናቴን እንዲህ እያረጋት 47 አመት ለውጥ የለም ጭራሽ እያረጁ ስሄዱ ይብስባቸዋል እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ

    • @meseehallu1001
      @meseehallu1001 5 місяців тому

      እንደው እርቅመእድ ሰውየው ማለትም ዶክተር ተብየው የስው ነው የእንስሳት ወይስ የእፅዎት ሀኪም መሆን እለበት

    • @tsehaitesfu7142
      @tsehaitesfu7142 5 місяців тому

      Ascherst hasabwa semat
      Atchekul .

  • @simretaychew8789
    @simretaychew8789 5 місяців тому +1

    በጣም የምታሳዝን የዋህ እናት ነሽ አይዞሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል።እሡ እራሡን ነው ዝቅ ያደረገው።30 አመት አብረሽ ቆይተሽ ይህን ማደረጉ ተገቢ አይደለም።

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 місяців тому +4

    የኔ ጀግና እናት አይዞሽ ጌታ በልጆችሽ ይካስሽ

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 5 місяців тому +6

    መሀይሙ ዶክተሩ እንጂ አንቺ አይደለሽም ልጅሽ የተባረከ ነው ችግርሽን እግዚአብሄር አግዚአብሄር አይቶሻል።

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 4 місяці тому

    ሁሉም ያልፋል የልጅሽን አእምሮ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እህቴ አጥብቀሽ ፀልይ ጌታ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣው!!!

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 5 місяців тому +1

    የበሰለ ነገር የሞተ ነገር ነዉ ❤🎉ሰዉበእህል የሚገምትሰዉ😮አይደለም አምላክ እንዲአይነትሰዉ ልቦናይሰጥ😊

  • @Yeneneshi-gc6qi
    @Yeneneshi-gc6qi 4 місяці тому

    እኔ ግን ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም እናታችን በጣም ታጋሽ ናት ፈጣሪ የልፋቱአን አይቶ በልጆቿ ይካሳት የኔ ምስኪን

  • @0276Jerry
    @0276Jerry 5 місяців тому +3

    እንዳልክ አጠያየቅህን አስተካክለሀል...good job..ድሮ አታስወራም ነበር እኮ😢..

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 5 місяців тому +2

    ወሏሂ ውሰጤነው የተነካ ልጂሺን በደብ ተከታተይ በኡነት በጣም ከባድ ነው የሰነልቦና ሃም ይየው

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 5 місяців тому +1

    የኔ ሚሰኪን እናት የለፍሸበት ነገር ከባድ ነው ጠንካራ ነሸ አይዞሸ ሁሉም ያልፈሀል

  • @romanmamo11
    @romanmamo11 5 місяців тому +2

    የኔ እናት የአንች አይነት ሂወት በየቤቱ አለ ቤት ይቁጠረው ሞራልሽ እንዳይነካ አንች ጀግና እናት ነሽ ማሀይም እሱ ነው ሳትማሪ የተማርሽ ነሽ እግዚአብሔር ልጆሽን ክሶሻል ልጂሽም ጤንነቱ ይመላል አይዞሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      የቀለም ትምህርት በግብረገብ እውቀት ሲደገፍ ፡ መልካምና የበለፀገ ዜጋን ይፈጥራል።

  • @SisayEnat
    @SisayEnat 5 місяців тому +2

    ሙህሯ እናት አንቺ ነሽ አሁንም ብርታቱን ይሥጥሽ እድልሽ ሆኖ ነው እንጂ ለእንደዚህ አይነት ሠው አትገቢም ነበር እ/ር እነኝህን ልጆች ፍሬ ከእርሱ ሥለአደረገ ነው

  • @gebrelema579
    @gebrelema579 5 місяців тому +1

    እውነት ይህ ሰው ሰው ነው እግዚአብሔር ይማረው ባንተ የታከመ ሰንቱ ተበላሽቶ ይሆን ጌታ ሆይ!

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 5 місяців тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ ትልቁ ልጅሽ የአባቱ እርኩስ መንፈስ ተጠናውቶታች ባልሽና ልጅሽ ክፉ የዛር መንፈስ አለባቸው አንቺ ቢያንስ ፆም ፀሎት ስግደት አድርጊ ልጅሽን አስጠምቂው እነዚህ አብዛኛዎች ሀኪሞች እብዶች ናቸው ፀልይ እናቴ ያንቺ መቻል ለኛ መማሪያ ነው

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 4 місяці тому

    አንቺ ጀግና ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የልጆችሽ አባት እእግዚአብሔር ይማረው የጤንነት ምልክት አይደለም የሚያሳየው depressionነው

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 5 місяців тому +1

    የኔ እናት የተባረኩ ልጆችሽ አምላክ ይጠብቅልሽ አይዞሽ ይሄ ክፉ ሴዉዬ ልጅሽን ተከታተይዉ ትልቁን ላንቺ ጠበቃሽ ነዉ

  • @DgycdCbehu
    @DgycdCbehu 5 місяців тому +8

    ልጆችሽ አቀባረው ያኖሩሻል አይዞሽ

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 5 місяців тому +9

    የዚች ሴትዯ መጨረሻ አሳዉቀን እባክህ እንዳልክ በጣም ታሳዝናለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 5 місяців тому +2

    ሰዉየዉ በሽተኛ ነዉ ጠንካራ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለዉ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 5 місяців тому +2

    😅😅😅😅ጎበዝ እናት ይሄሁሉ መንፈስነዉ ይማርልሽ ያኑርሽ❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ልጅዋን ፈውስላት ይህን ቤተስብ ልጆችዋን ፍውስላት::

  • @MarthaWondimu-qo6ny
    @MarthaWondimu-qo6ny 5 місяців тому +6

    አስተዋይ ሰዉ ነሽ የባልሽን አይነት ባህሪ ያላቸዉ ሰዎች አዉቃለሁ በጣም የሚያሣዝነዉ እራሣቸዉን ነዉ ሚጎዱት
    እዘኝለት ከነ ልጆችሽ የፈለገዉን አስመስላቹ ኑሩ አትበሳጪ እመኝኝ በገዛ ጥፋታቸዉ ሲሞቱ በጣም ነዉ የሚያሣዝኑት

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 5 місяців тому +3

    የኔ ጠካራ እንካንም ዘርሽን አበዛሽ አይዞሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ

  • @feven1919
    @feven1919 5 місяців тому +5

    ልጆችሽን ሺ ያድርግልሽ ሁለት ፀጉ አውጥቶ አልከበር ካለ ወደዛ መሸኘት ነው በዚ እድሜው ጧሪ ካላስመኘው ምን ታደርጊዋለሽ የኔ ጠንካራ

  • @hirut7396
    @hirut7396 4 місяці тому +2

    ገረድ ማለት አገልጋይ ባሪያ ማለት ነው እንዳንድ ሰው ትርጉሙን ሳያውቅ ስድብ እየመሰለው ይጠቀመዋል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኔ ለልጄ ገረድና ባሪያ ነኝ ብላለች እኔም በሰው አገር የሰው ቤት ገረድ ነኝ ገረድ ብለው ሲጠሩኝ አይከፍኝም ምክንያቱም የእነሱን ቆሻሻ እኔ ባላፀዳ ተግማምተው ነበር በተለይ ደግሞ ፊደል የቆጠረ ሰው ይሄንን ቃል ሲጠቀም ሊያፍር ይገባዋል አንቺ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ዶክተር ተብዬው ግን በጣም የወረደ ሰው ምንም እውቀት እንደሌለው ነው እሚቆጠረው አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ ነሽ ❤❤❤ክብር ለእናቶቻችን 🩵🩵🩵🙏🏻🙏🏻

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 5 місяців тому +1

    የኣንድ ሰምቶ ኣይፈረድም እንደው ይቅርታ ችግሩ እናትየው ይመስላል ሴቶች ኣባት እና እናት ኣንድ ዓይነት ባህሪ እንዲኖራቸው ኣትጠብቁ, ኣባት ሆኖ ልጆቹን ሰው ኣድርገዋል ክብር ለኣባቶቻችን።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 5 місяців тому +31

    በደንብ እረዳሻለሁ እንዲህ አይነት ባሎችን ቤት ይቁጠራቸው

  • @Maryg05
    @Maryg05 5 місяців тому +6

    ርጉም አባቱ እናቱንና ወንድሞቹን ሰለረዳ ቀንቶ አሰተብትቦበት ነው ወደ ፀበል ልጅሸን ውሰጂና አትርፊው

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 5 місяців тому +2

    እንዳልክ አሠፋ ድሮ በሬድኦ ሥለምንሠማህ ውይ ድምጽህ ሢያምር ዛሬ ግን በአካል እናይሀለን

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 місяці тому

    ብልህ እናት ናቸው:
    ጠባሳው የእድሜልክ ቢሆንም ምህረት እድትጎ መቀጠል በተለይ ለልጆቹ ርምሮ ሲባል
    ቡተረፍ ትምህርት ስጭ ነው: እግዚአብሔር ልጆችሽን ቤተስብሽን ይጡብልሽ:

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 5 місяців тому +2

    አንቺ ጀግና ጠንካራ ጉበዝ እናት ነሽ ልጅሽን ውሰጂው ይደናል❤🙏🙏😥

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 5 місяців тому +3

    ምርጥ እናት ! አባታቸው ግን አውሬ ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      በጥቅም ላይ የተመሰረተ ወዳጅነት ፡ መጨረሻው ላያምር እንደሚችል መገመት ፡ ብልህነት ነው።

  • @wosenbiza
    @wosenbiza 5 місяців тому +3

    የኔ ሚስኪን እኔን በጣም ነው ውስጤን የነካሽው አንቺ ሳትማሪ የተማርሽ እሱ ተምሮ አይምሮው የተደፈነ እሱም ብሎ ዶክተር

  • @AsnakechRebira
    @AsnakechRebira 5 місяців тому +1

    እጊዛብሔር ጠንካራ ስነልቦና እና ጠንካራ ልጆች ሰቶሻል።አይዟሽ የድከምሽንና የልፋትሽን ዎጋ ታገኛለሽ!!!!ለሱ ይልባኝ;

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ✅
      እጊዛብሔር ❌

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 5 місяців тому +1

    ድሮ እናቶች ትያለሸ በአሁኑም አሉ ብር ልባቸውን ያሳበጠው ዘላለም የሚኖር የሚመሰለው ካሀዲ አለ ቤት ይቁጠረው እናት

  • @userphone9487
    @userphone9487 5 місяців тому +5

    አቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 5 місяців тому +1

    እናት አይዞዎት እና ልጅችዎት ደርሰዋል ምንም አይሰመዎት. ሰርቶ መብላት አያስነውርም ሰውየው አርጅቶ ይሆናል ልቦና ይስጠዎት አይዞዎት❤እናት❤

  • @MissSalam-x9r
    @MissSalam-x9r 5 місяців тому +1

    የእኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይድጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 5 місяців тому +1

    አይ የኔ እህት ጌታ የሰጠሽ መልካም የተፈወሰ አእምሮ አሁንም እንኳ እያወራሽ ያስታውቃል በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እንኳንም መጣሽ ርዳታ ስነልቦናሽን የሚፈውስ ርዳታ ታገኛለሽ እሱን ተይው አልገባውም እንጅ ገረድ ያለው ምን ያክል የወረደ ሰውነቱን ያሳያል ከዚህ ወራዳ ጋር ወርደሽ እንዳነጋገራ አንች ሳትሆኝ የማትመጥኝዉእስሱ አንች አጠገብ መቆም አይችልም

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 5 місяців тому

    የኔ ውድ ልዪ ነሽ ከስው ምን ይጠበቃል አይዞሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካች ጋ ነው ልጆችሽም አድገዋል ይመስገነው !!!

  • @Dagi-bx9md
    @Dagi-bx9md 5 місяців тому +3

    እንዳልክዬ አቤት ድምፅህን ስወደው❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 місяців тому +17

    ሱብሀነክ ያረብ ቆሜ መቅረቴ ትርጉም አለው ለካ 😢😢😢 እውቀት ከላይ ሲሰጥጂ ዶክተር ስለሆነ አይገኝም❤❤

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 5 місяців тому +1

      ወዶ አይስቁ አሉ አሳቅሽኝ

    • @KhanKhan-bv2zi
      @KhanKhan-bv2zi 5 місяців тому

      በጣም ከደዚህ ይሻላልuser..skvp2wd6r.3

    • @SofiyaAliMohammad
      @SofiyaAliMohammad 4 місяці тому

      Ayzoshe moma lahyer new nabyou Ibrahim alhiselam taricen asetawshe

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d 5 місяців тому +1

    እሡንድሮናበር
    ማሰብአልጋላይሳይወጣ
    የሡዶክተርናት የአሥተሳሰብ
    ደሐናው እሷአልካደችሰራተኛመሖኗን
    እንኳንወለደች
    ባለጌአባት

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 5 місяців тому +1

    አይዞሽ የመከራው ጊዜ አለፍሽው እኮ እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ ልጆችሽ ሰብሰብ አርገሽ ወደ ፈጣሪ ቤት መሄድ መልካም ነው እግዚአብሔር ያረጋጋል ይመስለኛል የልጆችሽ አባት ጤነኛ አይመስለኘም ብትችሉ ወደ ፀበል ብትወስድት ለ30 ዓመት በጣም ረጅም ጊዜ ነው የጤና ጉድለት ሊሆን ይችላል አይዞሽ ልጆችሽ ደህና የሚሆኑት አንቺ ስትበረቺ ነው:: ልጅሽ እግዚአብሔር ወደራሱ እዲመለስ ያረጋጋልሽ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 5 місяців тому

      Icce Tsabal tsabale xaaotaam hulla

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 5 місяців тому +2

    የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ፣ እንዳልክ እባክህ ሶፍት አዘጋጅ ይቅርታ

  • @zewdugetachew762
    @zewdugetachew762 4 місяці тому

    የትሞት መደሀኒቱ ልጅ ነው። እልህ ልጅ ሰቶሻል አይዞሽ እልህ ነገን ብሩሕ ያርግልሽ አንች አይደለሽም እሱ ነው የአንች ዘበኛ የወረደ ዝቃጭ አተላ ነው።

  • @utty3720
    @utty3720 5 місяців тому +22

    የሴቶች መጨቆንና ማልቀስ ሰለቸን የኔናት አንች ያልተማርሺ ስለሆሺ እሱ ስለተማረ "አችን መናቁነዉ ለስሜቱ ማብረጃ ብቻነበር የሚፈልግሺ እሱን ብሎ ዶክተር እኔ ወዶችን መበቀል እፈልጋለሁ ለወንድልጂ ጥላቻ ካደረብኝ ቆይቷል በሴቶች ላይ የሚሰሩት ግፍ 😢😢😢

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 5 місяців тому +1

      ተይ እኅቴ በቀል የእግዚአብሔር ነው😢

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 місяці тому +1

      እኔም እንዳንች ነኝ ወንድ ስው መስለው አይታዩኝም የልጆቸ አባት ምንም ጠብ ሳይኖረን በድንገት ፈታኝ ለማመን ነበር ያቃተኝ ነገር ግን እኔ ጠንካራ ነኝ ህመም ከባድ ቢሆንም ግን ወዲያው እሱን ረስቸ የእራሴን ኑሮ ከነልጆቸ መኖር ጀመርኩ ከዛ በአመቱ ቤተስብ ለምኖ ልታረቅ ብሎ መጣ እኔ ግን ከውስጤ ስላወጣሁት አልፈልግም ብዬ ይህው ኑሮዬን ከልጆቸ ጋር እኖራለሁ ሌላ ወንድ ለጋብቻ ሲጠይቀኝ እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ስው አይመስሉኝም ጅብ ጨካኞች ናቸው

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 місяців тому +2

    እኔ የገባኝ ነገር የአባትዮዉ እርኩስ መንፈስ ወደ ልጁ ገብቶበታል ፀበል ዉሰጂዉ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 5 місяців тому

    የኔ ጀግና እናት ለልጆችሽ ጥሩ ቦታ መድረስ ያንቺና ያንቺ ልፋት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Yenuyarsemalij
    @Yenuyarsemalij 3 місяці тому

    እኔ የምላቹ እኔ ተመስገን ልበላ ይኼም አለ እ ለአምስት አመታት ተቀልዶብኝ ምን የመሰለ ልጅ ወለድኩኝ ከዛን አልፈልግሽም ተብዬ አሁን ከሱም ተገላግዬ እናቴጋር ልጄን ይዜ አለው በደስታ እነዛ ያለቀስኩበት አመታት አለፉ ተመስገን ወንዶች ግን 😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 5 місяців тому +2

    የእኔ እናት አይዞሸ የድሮ እናቶች ሁሉን ቻይ 😢😢

  • @SelamawitAbebe-c3m
    @SelamawitAbebe-c3m 5 місяців тому +6

    የሁሉ ሰው ቤት ችግር ነው እግዚኦ ወንዶች እባካችሁ ልብ ግዙ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እንደዉ ወዶች ምን እናደርጋቸዉ😢😢እግዚአብሒር ይፍርድባችሁ😢😢

  • @RukeyaYimer
    @RukeyaYimer 5 місяців тому +2

    እባክህ አምላኬ ሁለት ልጆቼን ባርክልኝና እንደዚች የዋህ ታሪክ ሆኖ ላውራ እነሱን ለማሥተማር እየወጣሁ እየወረድኩ ነው

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 5 місяців тому

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት እንዳችአይነትሴቶች አደባባይመዉጣት የፈሩ ቤትይቁጠራቸዉአንችአደባባይ መዉጣትመንገድትሆኛለሽ፡፡

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 5 місяців тому +1

    አታልቅሺ የኔህት አንቺም ታምሪያለሽ ለልጆችሽ ትትይ

  • @kedyH
    @kedyH 5 місяців тому +3

    አሁን ግን ከልጆቻ ጋር ስብስብ ብላ መኖር አለባት ባይ ነኝ። ይበቃሻል። ልጆችሽም ከዚ በላይ ባይጨነቁ። የሱ ጦስ ልጆችሽን ይበላል።

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 5 місяців тому +2

    አይዞሽ የኔናት እመቤቴ በልጆችሽ ትካስሽ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 5 місяців тому +1

    እንዳልክዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ ከድሮም በሬዲዮ ጭምር አድማጭህ ነኝ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 5 місяців тому +57

    እሱ እራሱ ህክምና ያስፈልገዋል

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 місяці тому

    እንዳልክየ ጺምህ ሸበትክ እኮ ኧረ ገና ገና ነዉ ምን ጉድ ነዉ ወገኔ ያለ እድሜያችን ማርጀት መሸበት ህምምምም ኧረ ፈጣሪ ድረስልን ትዉልድህ ግራ ገባዉ
    የስራ ማጣት
    የኑሮ መወደድ
    የሰላም ማጣት
    ኧረ ስንቱ ፈጣሪ እባክህ ያች የሰላምና የፋቅር ሃገር የጉግማንጉግ መናኸሪያ ሆናለችና የቃልኪዳን ምክርህን አጽዳ !!!!

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 5 місяців тому +1

    ደክተር ታይሆን አርነው የሠው ልጅ የሠውነው እሥዋ ገንዘብ ሥለሌላት ልትሠራ ገባች አፈቀራት ወለደች ዛሬ እንዲህ ይባላል ደነዝ አይዞሽ የኔህት

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 5 місяців тому +3

    ሰውየው ከባድ የዛር መንፈስ አለበት ፈጣሪ ይርዳው

  • @HD202v
    @HD202v 5 місяців тому +3

    ፀበል ውሰዱት ወዶ አይደለም ሰይጣን ነው። ዶክተር ነው ብላችሁ አትሸወዱ እድሜልክ እንደዚህ የሚያሰቃይ በስተርጅና ደግሞ በክብር እንዳይኖር የሚያደርግ ስለዚህ ወደ ፀበል ቤተሰብ በሙሉ ይጠመቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @eftah21
      @eftah21 5 місяців тому +1

      የመምህሬ ተማሪዎች❤❤❤ሁሌም መልካም ምክራችሁ ሳይ ይለኛል ❤የኔክላስሚቴዎች🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TigerKnight-vc7kk
      @TigerKnight-vc7kk 5 місяців тому

      L

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 3 місяці тому

    ማነው እንደኔ ከአለም ሰግድ ድምፅ ሚመሳሰልበት❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 місяців тому

    ልጆች በጣም ጥሩ ናቸው አላህ አባታቸው ልብ ይስጠው እናት የከፈልሹ ትልቅ ሀላፈትነት ነው ያስታውቃል ሰውነትሽ አብሽሪ ልጆች ግን በጣም ደስ አሉን ምክንያት ለልጆች ብላ የለፋት እናት ልፍትዋ ስታገኘ ደስ ይላል አላህ አባታችሁ ልብ ይስጠው ልጆች ነጊም አዳራ እናት እናት እናት ከሁሉም በላጭ ብሉአል ረሱል

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ነገር ግን በተቃራኒው ፥
      - የማይታዘዟችሁና የምትፈሯቸውን ሴቶቻችሁን ፡ ተቆጧቸው ፡ ምኝታችሁን ለይታችሁ ፡ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶች ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)።
      📖👈🏾🫢

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 5 місяців тому +3

    ልጁን ግን ፀበል አደራሽን

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 5 місяців тому +3

    BRAVO... ብዙ ጣልቃ ባለመግባትህ ማዳመጥ ችለናል። አሁንም ትንሽ ይቀርሀል

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 5 місяців тому +19

    የአህያ ዶክተር መሆን አለበት ተጋበቶበት ይሆናል

    • @ademHalen
      @ademHalen 5 місяців тому +2

      😂😂የከብት ሃኪም ይሆናል

    • @ዘዉድነሽዘዉድነሽ
      @ዘዉድነሽዘዉድነሽ 5 місяців тому +1

      😅😅😅omg

    • @ሰላምአባቴ
      @ሰላምአባቴ 5 місяців тому +2

      አህያ ከሱ ይሻላል ለሸክም ያገለግላል አህያ ይህ ሰው ዳብሎስ አረመኔ ነው እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው

    • @sosinaasrat3147
      @sosinaasrat3147 5 місяців тому +1

      ተው አህያ ብልህ አገልጋይ ነች እነሱን ማከም ሳይሆን ይገድላቸው ነበር

    • @zetamful
      @zetamful 4 місяці тому

      Miskin ahiyam tuturu sow yefelegal

  • @DinkneshTagele
    @DinkneshTagele 5 місяців тому +2

    እመብርሐን ትርዳሽ