አባቴ በጣም ያሰቃየኝ ነበር በጓደኛዬ በጩቤ ተወጋሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 тра 2024
  • የዘማሪ ወንድማችን ልብ የሚነካ የህይወት ምስክርነት

КОМЕНТАРІ • 152

  • @fasikadisasabaisa6551
    @fasikadisasabaisa6551 Місяць тому +18

    ጋዜጠኛዋ እስኪ ዝም በይ በመንፈሳዊው አለምን ያወቅሽው አይመስለኝም አምልኮ ያለበት ቤት የብዙ ችግር አለ አንቺ የራስሽን ማብራሪያ አትስጭ ጠይቀሸ እስከመጨረሻ ማዳመጥ ይኖርብሻል አድማጭ እንዳለ አትርሽ ምን ሊል ነው ስንል ሌላ አውድ ውስጥ ትገቢያለሽ አሻሽይ

  • @NehmeyaHailu
    @NehmeyaHailu Місяць тому +7

    ተባረክ ወንድሜ አሁን የዘላለም ፍቅር የሆነ አባት አለህ ደስ ይበልህ።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +18

    እባክሽ ጠያቂዋ አሁንም አሁንም ጣልቃ አትግቢ

    • @ts3909
      @ts3909 Місяць тому

      Yehe podcast new interview aydelem selezih talka megbat yechalal

    • @Mimimimi-zk6vt
      @Mimimimi-zk6vt Місяць тому

      She is the best very professional Be positive

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 Місяць тому +3

    ጠያቂዋ ጥያቄሽ አንደኛ ትምህርት ሰጪ ይሁን እንደገና እርሱ አውርቶ እስኪጨርስ ጠብቂ የሰው ታሪክ መስማት አይደለም ነጥቡ

  • @EtaEndise
    @EtaEndise Місяць тому +8

    ጌታኮ እዉነተኛ አባት ነዉ የኔ አሳዳግዮች እንድህ ነበር ምያሰቃዩኝ የኔን ህይወት ያሳለፈዉ እኔ በድብደባ ብዙ ጠባሳዎች አሉኝ ግን ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ይቅር ብያቸዋለሁ ግን ልጅነት ጠባሳ አይለቅም ዛሬ ላይ በዛ ከዝ የወገብ ህመምተኛ ሆንኩ አንስቶ እያፈረጡ ስላሳደጉኝ በወቅቱ መሸሸጊያ የለኝም ከጌታ ዉጭ😢😢😢😢 አንድ ቀን በራሴ ምድያ የምመሰክር ይሆናል ማልቀስ ሳቆም እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ በርታ አባት እናት ወንድም ነዉ እየሱስ ❤❤

    • @samuelgerezigeher8922
      @samuelgerezigeher8922 Місяць тому +1

    • @hawiroth9237
      @hawiroth9237 Місяць тому +1

      አባቴ እስከአሰረኛ ክፍል አላውቀውም ግን በወድሜ ያለእረፍት በተለይ ጠጥቶ ምክያት እየፈለገ ይደበድበኝ ነበር ጠባሳው አለ ግን😢😢😢😢😢 ይቅር ብየዋለሁ

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules Місяць тому +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል

  • @alemneshbekele9644
    @alemneshbekele9644 Місяць тому +9

    አውጥቶ የማይጥል ጌታ ስለደረሰልህ ስሙ ይበረክ❤❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +5

    የሚገርም ታሪክ ነው በዚህ እደሜ ይህ ሁሉ መከራና ችግር?🤔🙄💔😭💔

  • @lidyaurgessa8611
    @lidyaurgessa8611 Місяць тому +5

    ያፊን ካወኩት ጊዜ ጀምሮ በሳቁ እና እስኪ አለ ወይ በሚለው የአስቴር አበበ ዝማሬ ነው ማውቀው ።
    ጌታ ቸር ነው❤ ድንቅ ምስክርነት! እግዚአብሔር ፈፅሞ አይጥልም !

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Місяць тому +7

    ያፌት አይዞህ በርታ የእህቶችህ መመኪያ ያርግህ ። ይህንን ጌታ ጥብቅ አርገህ ያዝ

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 Місяць тому +3

    ወንድም አለም ያባቴ ልጅ ተባረክ

  • @SisayAmha-go2zk
    @SisayAmha-go2zk Місяць тому +4

    ተባረክ ሁሉን ያስቻለህ ጌታ ይባረክ ያው ማንም ከሚችለው በላይ አይፈተንምና ጸጋው ይብዛልሕ

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ቀን ፈራጅም ነው 🙏

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር የበለጠ ነገር ይሰጥካል እርሳቸው ከፍ ስትል ይቅርታ ይጠይቁካል የዛኔ የበለጠ መልካም አድርግላቸው

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Місяць тому +4

    አንዳንዴ የቅርባችን የምንላቸው ሰዎችና የጭቃ ውስጥ እሾክ አንድ ናቸው። ምክንያቱም ፦ ስጎዱን እንጂ ማቼና እንዴት እንደምጎዱን አናቅምና።ኢየሱስ ግን ጌታ ነው❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 12 днів тому

    አይዞህ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ይህ በልጅነትህ የጠበቀህ እግዚአብሔር እስከ ሽምግልናም ታማኝ ነው! ድሮስ ከሰው ምን ይጠበቃል በተለይ በዚህ ዘመን እህታችን እንዳለችው ጌታ ቤቱን ያጥራ እንጂ አስፈሪ ጊዜ ላይ ነው ያለነው እና ለእኛም ከአንተ ጥንቃቄን ተምረንበታል በተለይ በስመ ክርስቲያን ከሚያጠቁ ሰዎች መጠንቀቅ ግድ ነው! ብቻ አንተ ጸንተህ ቀጥል ጌታ ለብዙዎች በረከት ያደርግሃል፡፡

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 Місяць тому +5

    ጠያቂዋ ዝም ብላ ናት

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d Місяць тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር እኮ መልካም አባታ ነው ጌታ ይባረክህ ውንድማችን ያፌት አይዛክ በርተ❤❤❤

  • @yetmendale4930
    @yetmendale4930 Місяць тому +2

    ውይ ወንድሜ ጠንካራው ብርቱ የተባረክ ነህ ውድድድድድድድ ነው የማረግህ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Місяць тому +2

    ስላንተ እግዚያቤር ይመስገን አባትም እናትም ነው ያገዘህ ጌታ ይባረክ

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 Місяць тому +1

    ክርስቲያን ነን እያሉ በሀሰት መጽሀፍ ቅዱስ ይዘው የሚምሉ እንዳሉ ከሰማሁ ወደ 4 ወር ይሆናል በጣም ተገርሜ ነበር። የሚያሳዝን ዘመን ነው።

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 Місяць тому +6

    አንቺ ግን ዝም ማለት አትችይም ምን አለበት እሱ ቢያወራ አፍሽን ዘግተሽ ስሚ

  • @outoftheash1733
    @outoftheash1733 Місяць тому +2

    Wow 😢ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ከዛ ሁሉ አድኖ ለዚ ላደረሰክ😊my dear brother

  • @user-qm5zu3ev1s
    @user-qm5zu3ev1s Місяць тому +6

    አራ ምን አይነት አባት ናዉ ያለኝ የኛ እየሱስ ሁሌም ድንቅ ናዉ በርታ ዎንድም ሳዉ አይጥልም እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @nardosmulugeta2510
    @nardosmulugeta2510 Місяць тому +2

    ጠያቂዋ እኮ አላስወራ አልሽ ተናጋሪዋ አንቺ ብቻ ሆንሽ። ይህ የቃለ መጠይቅ አካሄድ አይመስለኝም።

  • @harmonymelody6886
    @harmonymelody6886 Місяць тому +1

    የጠያቂዎችን አጠያየቅ ረጋ ይህን ለመላሾቹም ያላቸውን እንዲናገሩ ማድረጋቸውና ጊዜ መስጠታቸው መልካም ነው ።
    የእሕታችንም ገባ እያለች ማብራሪያና መንፈሳዊ ሀሳቡ ላይ ሁለታችሁም ማተኮራችሁና፣ የመከታተላችሁን ማረጋገጫ አብሮ እየጠየቃችሁ እንደቤታቸው እንዲሰማቸው ማድረጋችሁ ጥሩ ነው የምለው ። በርቱ ፣ ወጣቱን ውድ ፊት እየመጡ በጌታ በየሱስ ያገኙትን ሕይወትና ሰላም እንዲገልጡ ማድረጋችሁ እጅግ የማበረታታው ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Місяць тому +2

    ወንድማችን ያፌት አይዞህ ሁሎ ለበጉ ነው በልጅነት አድሚህ የሚገረም ጥንካረ ነው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Місяць тому

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen hallelujah እስኪ አለ ወይ እርሱን ጠርቶ ያፈራ ኢየሱስ የዘላለም አበት ነው ታባረክ ያፌት ብሩክ ነህ❤ በርተ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Місяць тому

    what an amazing Christ- minded young man............

  • @user-jl3ye1dx1u
    @user-jl3ye1dx1u Місяць тому +1

    አሜን አሜን ❤ ጥንካሬውን ሰጥቶክ ያቆመህ ጌታ ይባረክ ❤❤ጌታ በብዙ ይባረክ የኔ ልጅ❤

  • @mekdeswoldemichael7116
    @mekdeswoldemichael7116 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳሕ ወንድሜ አይዞሕ በርታ

  • @rahelisoli9208
    @rahelisoli9208 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤😢

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Місяць тому +2

    ❤😢😢❤❤❤😢😢😢 Lejan weyy Afer lebla!! Lejan 😢😢😢huff I can't stop crying 😢😢😢

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤Zemenek Yebarek

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Yene Jegna wend Leja. Support enadergehaln. Ante Bereketachen neh Sera kefelekm. Arif Tsegur bet asketrehalwo. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabhare Yebarkeh Leja

  • @betelhembasazinew8449
    @betelhembasazinew8449 Місяць тому +1

    Yafuye you are so strong dear brother bezi hulu yeredah geta eyesus simu ybarek

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 24 дні тому

    Yezii lijii tarikii yelijochee yasalefutii tarikii new getaa melikam new tarikii yikeyeralii

  • @MrBilisan
    @MrBilisan Місяць тому

    May God keep you strong and help you to be a blessing for others.

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Місяць тому +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ እንኮን ቃላት አጣሁኝ ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር ነው አይዞህ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +1

    አይ ወንድሜ እንኳን እየሱስ አባት ሆነህእንኳን ኢየሱስ ደረሰልህብ
    የጌታ ማዳን እንዴት ጥልቅ ነው
    እየሱስ ድንቅ ታዳጊ

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 Місяць тому

    blessed brother

  • @selamf1101
    @selamf1101 Місяць тому +1

    አንዱን ልጅ እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት ነው ሲሉት እግዚአብሔር እንደ አባቴ ከሆነ ይቅርብኝ አለ ይባላል:: ምን ያህል በአባቱ እንደተጎዳ ያመለክታል::
    እግዚአብሔርማ ከአባትም በላይ እናት ነው😭😭😭 ከልጅነቴ ዘምሮ ያሳደገኝ እንዳልሞት የጠበቀኝ አባት አለኝ::
    መልካም አባቶች እንዳሉ ሆኖ
    አባቶች ግን ልቦና ይስጣቹህ😡

  • @ysacoraschalew9758
    @ysacoraschalew9758 Місяць тому

    ከያፊት ጋራ አብረን ተምረናል የህይወት የፀና ነው ዘመንህ ጌታ ይባርከው

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Місяць тому +1

    Its very detail!
    ጠቅለል ብታደርጉት ጥሩ ነበር ። የምትጠይቁትን እወቁ እንጂ ኢንተርቪው አባትየው ብቻ ሆነኮ። በጠላት የታሰረ ሰው ነው መልካም ሊሆን አይችልምኮ ክፋ አባቶች አሉ ግን ጠቅለል ብታደርጉት ጥሩ ነበር።
    ጌታ እንኳን ረዳህ ወንድሜ ❤
    ጋዜጠኞቹ take some training.

    • @user-hg4si4gy8w
      @user-hg4si4gy8w Місяць тому

      አዎ እናቱስ ለምን እሱዋም ሀላፊነት አለባት

  • @helenheli410
    @helenheli410 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢Ohhhh ayzoh wendmie🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 Місяць тому +3

    እናቱ የት ሄዳ ነው?

  • @selamfessahaie3454
    @selamfessahaie3454 Місяць тому

    Ayzoh wendmie. Hulum Christian yegeta aydele. Geta yalew new Christian yemibalew. Degimom Yezih midir wirsha besat ayalifim. Yesemayun yizehal. Degimom liserah new yihin yasalefeh. Geta betam betam betam new yemiwedih. Fiqiru libih wisit adrigo enditsena adrigohal. Besat endalefe werqi demiqeh tiwetaleh.

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 Місяць тому +1

    Tebarek ye tewadadk wendimachin

  • @user-jr1ku8iz6d
    @user-jr1ku8iz6d Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +1

    እደግ ጌታ ያሳድግህ ፍፄሜህ ትልቅ ነው

  • @selamyohnnes6183
    @selamyohnnes6183 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Місяць тому

    በጣም ፡የሚያሳዝን፡ጊዜ፡ነው፡ያሳለፍከው፡ ግን፡እግዚአብሔር፡መልካም፡አምላክ፡ስለሆነ፡፡እንካንም፡ለዛሬ፡፡ቀን፡አደረሰክ፡፡ጌታ፡ከአንተ፡ጋር፡፡ይሁን፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ ተባረኩ

  • @user-xu5vd9yl1u
    @user-xu5vd9yl1u Місяць тому +1

    tebareke❤❤❤❤

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Місяць тому +4

    ጋዜጠኛ ወይም የጋዜጠኛ ረዳት
    እባክሽ እባክሽ የጋዜጠኛ መልክ ይኑርሽ ።አንቺ ነሽ ወይስ ልጁ ነው የተጋበዘው ማንን እንስማ? ከጋዜጠኛው ትንሽ ተማሪ።እወድሻለው

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 10 днів тому

    Ufffffi enkuan geta redaki🙏❤

  • @abbytek392
    @abbytek392 Місяць тому

    May God leading you , Ayzoh Jesus is Lord , let his glory shine upon on you

  • @TSEDAYWOLDEBIRHAN
    @TSEDAYWOLDEBIRHAN 6 днів тому

    እንዴት ይመሥክር ማነው የሚያወራው ምስክርነቱን መስማት አቆምኩ

  • @aynalemwolde2607
    @aynalemwolde2607 Місяць тому

    ጌታ መልካም ነው ግን በከፍታላይ ያስኬድሀል ችግርን መከራህን ሁሉ ትረሳዎለህ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +2

    የሚገርም ዝማሬ ጌታ ብርክ ያድርግህ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ገና ጌታ ባንተ እልፎችን ይደግፋል ያፅናናል ያቆማል የተሰባበረ ልባቸው ባንተ ይጠግናል
    ይህች የትባረከች ሴት አንተን ጌታ ልጅ አድርጎ የሰጣት ሴትእንዴት የተባረከች ናት ለጌታ ሰው ሆነችለት ታድላለች

  • @user-ml2pg8oq7u
    @user-ml2pg8oq7u Місяць тому +2

    አጋንት ነው እንጄ አባት በጤናው አይደለም

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Місяць тому +1

    እኔ እዴት እዳደኩ ብናገረው እግዝብሄር ግን ታላቅ ነው አሳደገኝ
    የሰው ልጅ ለቁስ ብሎየገዛን ወገን ሰብሮ መጣል ።ያማል ያማል😢😢😢😢

  • @wodajoabrham-bq2mn
    @wodajoabrham-bq2mn Місяць тому +2

    ያፌትዬ እወድሃለሁ❤

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 Місяць тому +3

    የልጆቹ እናትስ አረብ አገር የሄደችሁ ለራሷ ብቻ ነበር ወይስ ልጆቹን ትረዳ ነበር?

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 10 днів тому

    Yasadegeh Geta bichawun kibrun yiwused.........Berta Ante bizu kibir yitebikihal!!!!!!

  • @Uaq-yi2xf
    @Uaq-yi2xf Місяць тому +1

    ፔክ አብራደጌ ተባረክልኝ

  • @yeabsira2473
    @yeabsira2473 Місяць тому

    Yafet Be Krbet Sitay Sak Ena Chewataw Yhen Yasalefe Aymeslm Bcha Ahun Lay Birtuw Geta Abertetohal Berta Wendme❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው ! የሃገሬ አባቶች አባታቸው ያሳደጋቸው እንደ እዛ ስለሆነ እጅግ በጣም ያሳዝናሉ ምህረት ያድርግላቸው ማስትን እና ልጆቹን ማስለቀስ አንተ ግን አዳኙ ደርሶልሃል በርታ በፀሎት ያድናል ኢየሱስ ! ለምድራችን ሰላም ይሁን ! ለእዚህ ሁሉ ጉስቁልና እንባ ነው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Місяць тому +2

    ተባረኩ በሁለት ክፍል ብታቀርቡት 🙏🙏

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Місяць тому +4

    አንተ ልጅ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
    እነዚ ሀሰተኞች ክርስቲያን አደሉም የበግ ለምድ የለበሱ ናቸው ።ምህረት አርግ ቃሉን አንብብ ፀልዬ ጌታ ካንተ ጋር ነው ።
    አንተን ልጅ አርጋ የወሰደችህ እናትህ ዘመኗ ዬባረክ ጌታ ስለሚወድህ እሷን ሰጥቶሀል ።

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 7 днів тому

    Ere sis teregage atsoreme

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Місяць тому

    ውይ ውይ እንዴት አይነት ጉድ ነው የምንሰማው እግዝዮ መፅአፍ ቅድስ መምታት እግዝዮ ምንእንደሚደርስባቸው እይ ዝም ብላችሁ የእግዝያብሔር ቅጣት

  • @tigistdesalgn9170
    @tigistdesalgn9170 Місяць тому

    I think we need interpreter for this program 😮 bless you all.

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa День тому

    ምስክርነቱን ለመስማት አልቻልኩም እህቴ አላስወራ አልሽዉ ይቅርታ

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m Місяць тому

    አይዞህ ጀግና ነህ❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Місяць тому

    ስለእናቱ አላነሳም እናቱ የወለደችዉ

  • @Tylery-vu4kn
    @Tylery-vu4kn Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @selamyohnnes6183
    @selamyohnnes6183 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 Місяць тому +2

    እንግሊዠኛው ቢቀርና አማርኛውን ብትጠቀሙ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ደሞ ስታቀርቡ ሙሉ እንግሊዘኛ መጠቀም ይሻላል ባይ ነኝ።

  • @MesiGaje
    @MesiGaje Місяць тому

    ❤❤❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Місяць тому

    በዚህ ዘመን በክርስትና ስም በማህበራዊ ሚዲያ የምንሰማው ጉድ ጌታ ፈውስ ያምጣልን

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 Місяць тому +2

    ይህቺን ሴቲዮ please ከዚህ አንሷት

  • @MariaGenius
    @MariaGenius Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @melkambeyene437
    @melkambeyene437 24 дні тому

    ስልኩና አካውቱ የት ነው?

  • @evanafam3453
    @evanafam3453 Місяць тому +1

    🥹🥹 yene abat gobez ne ayzon geta melkam new

  • @HenokLegesse-kd5gj
    @HenokLegesse-kd5gj Місяць тому

    Wendeme bertaa ye hewote getaa lezelalem kante gar new yemgrem tarik new

  • @lielttessema2335
    @lielttessema2335 Місяць тому +1

    I can give him the answer why his father doing this to him and I will pray 🙏 for him

  • @elisa3493
    @elisa3493 Місяць тому +3

    ማዳመጥፈልጌ ልጁን በጥያቄ ማጣደፍ ሲመልስ፡ማቋረጥ ወዱሲጠይቅ፡ሴቷ አቋርጣ፡ያንን ሳይጨርስ፡😂ምንሆናቹነው፡ቦሊቦልነው፡ጥያቄነው😂መሃልአስ ቀምጣቹ ተቀባበላቹት፡አስጨርሱት፡ሲመልስ ደጋግማቹ፡እዛውጥያቄላይ አስተካክሉ፡፡ ወጀልምርመራእጂ፡ያድልጅ ታሪክ መጠየቅ አይመስልም፡ሴቲቱ ተይ

  • @meserethabtamu5988
    @meserethabtamu5988 Місяць тому

    kindly (the journalists) use Amharic; you might have audiences who can't understand your words.

  • @aynalemkassaye5377
    @aynalemkassaye5377 Місяць тому

    ፔክ 😮

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps Місяць тому +2

    አቦ ወደድኳቹ ማለት ነው ! ሻሎም ሻሎም

  • @kalebasrat8208
    @kalebasrat8208 Місяць тому +1

    ለምንድነው ልጅትዋ ዝም የማትለው ትንሽ እረጋ በይ እስኪ አውርቶ እስኪጨርስ ጠብቂው

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Місяць тому

    አምላኬ ይህ ጉድ አሁንም ይህ ይኖራል እየሰከረ የሚያብጥ ሰው አለ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +1

    ልዩ የዝማሬ ፀጋ አለብህ

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules Місяць тому

      ዝማሬውን ማገኝት አልቻልኩም

  • @user-ff8rs3vh1x
    @user-ff8rs3vh1x Місяць тому

    koy andandi sewochi comment satadergu zm bilachu malef atichilum ///qena astesaseb kelelachu lmn zm atilum .be ewunet ahun ehe liji betifat yemiweqes liji nw??? anyways wendime E/R AHUNIM ABZITO TSEGAWUN YABIZALIK LELA MNM MALET ALCHILM

  • @amanueljoseph2605
    @amanueljoseph2605 Місяць тому +1

    የሚገርም ልጅ ነው። ከባለቤቴ ጋር ትንሽም ቢሆን ልናግዘው ስለፈለግን እባካችሁ ስልኩን ወይንም አካውንት ቁጥሩን አስቀምጥሉን። Video ላይ መረጃዎቹን ላይ አልቻልኩም። ተባረኩ።

    • @christiantube4198
      @christiantube4198  Місяць тому +1

      0935272565

    • @amanueljoseph2605
      @amanueljoseph2605 Місяць тому

      አመሰግናለሁ። አሁን እኛ ጋር እንደነጋ እደውልለታለሁ።Thank you!!

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Місяць тому +1

    ቁጥሩን please post

  • @fetehawek332
    @fetehawek332 Місяць тому

    ሶስት ወር ሳይሆን ዓመት ነው

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 Місяць тому

    የወሬ ጥም ያለባት ሰው ናት

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤