Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጻድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው. ይላል ቃሉ የሚያወራለት ሳይሆን የሚኖርለት ነው ጌታ የሚፈልገው. ኑሩለት ለጌታ
ወንድሞች በጣም የምታምሩ ወጣቶች ውድ የጌታ ልጆች ተባረኩ. ከዚህ የበለጠ በስላችሁ በዚህ ቅናታችሁ ወንጌሉን እንደምታስቀጥሉ ያስታውቃል ፀጋ ይብዛላችሁ.ሌላው የሴጣንን ሃሳብ አንስተውም ስለሚል ከጥላቻ እራሳችሉን ጠብቁ
@@shalomshalom1236 አሪፍ አስተያየት ተባረኩ !
❤❤በምኔ ተባረክ ሶል በቅንነትና በእውቀት ማውራትህ ደስ ይላል በርቱ ጌታ ይባርካችሁ
So proud of you finally doctors Abey got some one to support his vision good job guys
ምርጥ ፖድካስት ነው!ይህ ልጅ አይመቸኝም ነበር። ዛሬ በጣም ተምሬበታለሁ።አዝናኝም ነበር
የእውነት እንደዚህ ያለ አረዳድ ከወጣት ሲሰማ ደስ ይላል ተባረክ በብዙ አዘጋጆችም ተባረኩ ።❤👏
አሜን !
ሌሎችን ለማዳን ልትጠነቀቅ ግድ ይላል ከሁሉ በላይ ልትወደው የሚገባ ክሮስቶስ እየሱስ ብቻና ብቻ አኔም እናት ነኝ ተባረክ እድጎ በልልኝ ያጽናህ !ሁላችሁም ተባረኩ !
በርቱ፣የእግዝአብሔርን ህዝብ ከነዚህ ሌቦች መናጠቅ የግድ ነው።
ተባረኩ፡ሰው፣የዘራውን፣ያንኑ፣ያጭዳያያል፣ጌታ፣
ምርጥ ሰው ሶል አክባሪህ ነኝ ወንድሜ ተባረክ እውነት መከተል ከሁሉም በላይ ነው❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ አንተ እውነትህን ነው ምእመኑላይ የሆነ አዚም እና መተት ተደርጎበት ነው ለምእመኑ መፀለይ የሚሻል ይመስለኛል አገር አላረፈችም ያልከው በጣም ውስጤን ነው የነካኝ ፀጋው እኮ የተቀበሉት በነፃነው ምን አለ እየሰጡ ማገልገል ቢማሩ ውይይይይይ ጌታሆይ ናና አሳርፈኝ
Those are my Ethiopian beloved brothers, it was a beautiful brodcast talk show conversion I ever watched. The hosts and gust are honest, disciplined, and the talk was teachable. May God richly bless you all ❤❤❤!
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
በምኒ እባክህ እያስጨረስህ አውራ ለምሳሌ ልጁ ይቅርታ እየጠየቀ ጣልቃ ገብተህ ታወራለህ ስለ አቡና እያውራ አቋርጠህ ታወራለህ ገስት እያወራ አንተ አታብራራ ፕሊስ ፕሊስ ክብረአብ ታዳምጣለህ ታስጨርሳለህ በርታ
ስወደዎ የኔ ጅግን ሶል ❤❤❤❤
ተባረክ...ተባረክ ተባረክ....እኔኮ ባለፉት ዘመናት...ያባቴ ጂኒ እኮ....የጽንስ ጾታ ያለምንም ማዛነፍ....ከቤተመንግስት እሥክቤተክህነት እና ቤተ መስኪድ...በመላው አለም...ይደነቅ ነበር...መጽሃፍ ቅዱሣዊው...አምላክ..የክርስቶስ መንፈስ እንዴት አይልቅ....ግን ባልተለዩ ሠዎች ...ይሰራል...የሚል ቃል...አላውቅም። ቤተክርቲያንም ታሪክ የለም..በጌታ ሥም ምድራዊው ሠይጣናዊ ...ሥርዓት ...ውሥጥ የተዘፈቀ.... ለጻድቁ እግዚአብሄር.. አፍ....ሊሆን አልችልም...አንተ ግን በርታ እባክህ ራስህን በጸጋው ዙፋን ሥር አትራቅ...ጌታ ይውደድህ...እንደወደድህ...በርታ...🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ 33:00
Yes Sole hulum be Hager new I love Ethiopia ❤❤❤❤
አዎ ሶልይ ብዙ ልያስወጡን የሚችሉ ነገረፐች አሉ ግን እየሱስን ሳላስበው ሳላሰላስለው መዋል አልችልም ተባረኩ❤❤❤
አዘጋጅ ድምጽህ አይሰማም በተረፈ ተባረክ !
እውነትን መግለጥ መልካም ነው። “ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥” - ኤፌሶን 5፥11ነገር ግን ለሳቱት አገልጋዮች እና ለህዝብ አንፀልይላቸው። እንድንተች ብቻ ሳይሆን እንድንማልድ ተጠርተናል። ሊመልሳቸው እግዚአብሔር ታማኝ ነው። “በመንፈስም የሳቱ ማስተዋልን ያውቃሉ፥ የሚያጕረመርሙም ትምህርትን ይቀበላሉ።” - ኢሳይያስ 29፥24
Wow wow tebarek wondime ❤❤❤❤❤
እውነትህነው ኢትዮጵያ ብትፈርስ የት መሄጃ አለን በእውነት ይህ ለሳብ ሁሉም ልብ ውስጥ ቢኖር ተባረክ
Sole may God blessed ❤❤❤
እውነቱን ስለተናገረ ደስ ይላል። ስለ ሰራ ያለውም አመለካከት ጥሩ ነው።
I like this guy....his point of view is neutral
እሰይ የልቤን ነው የተናገርክልን።እንዲህ በእውነት የሚናገር ሲገኝ ደስ ይላል።የተያዘው ዘመናዊ ጥንቁልና ነው።
i really appreciate all of you, stay blessed
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እውነት ክርስቶስ ነው ይጨምርላችሁ
እናንተ ልጆች ብዙ መልካም ነገርን የምታመጡ ናችሁ ተባረኩ
God bless you❤❤❤
እውነት ነው እኔ በቅርበት የማውቀው አገልጋይ ነው የታወቀ ግን ምንም አይቀረውም ያውም ደግሞ ጌታን ከማያውቁ ጋር ነው ይህን የሚገርመው መድረክ ለይ ሲታይ ትልቅ መንፈሳዊ ስው ይመስላል ሲያስመልክ አይጣል ነው ግን ከጫአት ለይ ተነስቶ ምርቃና ለይ ሆኖ ነው እና ጌታ ያጋልጣቸዋል ይዋረዳሉ 6:45
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ እንደአንተ እውነተኛ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት
ተባረክ እውነት ነው የምታወራው
እናመሰግናለን እጅግ በጣው አውነተ ነው የምትሉት
በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ያባቴ ልጆች❤
በርታ እውነት እውነት ነው
Einanten bilo kirstyan einante eiko kirstyan ayidelachume pante protestant nachu ......... so kirstyan atibelu kirstyan malet be kirstos kirstyan tebilo 40 80 keni yetetemeke new !!!! !!!! !!!!
ነብይ ፣ሐዋርያ -----ወዘተ በዚህ ዘመን የሉም የምትሉ ሰዎች ኤፌሶን መልክት 4:-11 ላይ የለውን ጥቅስ ምን ታደርጉታላችሁ ? የእግዝአብሔር ቃል በእናንተ ይሻራል ወይ ? በማስረጃ መልሱልኝ !!!
ፍሬ ስላጡ ነው እንጂ የለም የሚሉት ከመጀመሪያም የለም የሚል ሃሳብ ይዘው አልተነሱም !
አዎ እኔ እሽረዋለዉ ታዲያ የማንም ወጠ ጤ መጫወቻ ልሆን ነዉ እንዴ? መቼም አልቀበልም መቼም።።።
ነብይነት ስልክ ቁጥር መጥራት ነው እንዴ???አባቶቻችን እኮ በነብያት ፀጋ መሪ ይሾሙ ነበረ የሀገር ችግር ይፈቱ ነበረ!!
@@helinatesfaye9947 ልክ ነው አንደቃሉ የነብያት ስራ ከባድ ነው ስለጽድቅ ይቆጣሉ ህዝቡን በንስሃ አንዲመለስ ያመለክታሉ ያጽናናሉ ያስተምራሉ ይገስጻሉ ይመክራሉ በተጨማሪ ትንቢት ይተነብያሉ ስለዚህ ስልክ ቢናገሩ አይገሮምም ግን ስምና ስልክ ብቻ ከሆነ ነብያት አይደሉም ማለት ነው ከአስተማሪዎች ጋር በህብረት ያገለግሉ ነበር ( የሐ ሥራ 13 )ተባረኩ
አሜንንን ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ የአባቴ ልጆች ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😁😁😁😁
ሶልየ አንተ ተወዳጅ እዉነት ተናጋሪ ነህ😂❤❤
አስተዋይ ነህ ይቅርታህን ተቀብለናል በሚቀጥለው ጸጉርህን አሳምረኸው እንደምናይህ ተስፋ አናደርጋለን ካለበለዚያ ቆንጆዎች አሉን አናቶች ነን አንሰጥህም ዋ!
በጭራሽ የምታወራው የምትዘልፈው አንድም ቀን ተመችተክኝ አታውቅምግን ዛሬ ትክክል ተናገርክ
የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ አይሞሮችንን ለመልካም ነገር ይክፈትልን
@@omg7745 አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን!!!!!!!
እዚህ ኮመንት ላይ የምትንጫጩ እውነት ሲነገር የመረራቹ ናችሁ ቢመራችሁም ዋጡት እውነት ስለሆነ የሚናገሩት በተረፈ ውሀ ጠጡ
❤❤
ተባረኩ ሳል በጣም ነው የምወድህ ፖሮግራሙን ወድጄዋለሁ የምር።
የህዝብን እና የመንግስትን ሚና ሳትለይ ስለሀገርህ በቂ መረጃ ሳይኖርህ ሚዲያ ላይ ወጥተህ ትንታኔ ስትሰጥ አለማፈርህ ይገርማል:: 1.5 ሚሊዮን ወገኖቻችንና ህፃናት ከቤታቸው ተፈናቅለው መጠለያ ውስጥ በሚሰቃዩበት ሀገር እንደዚህ ለደሀ የቆመ መንግስት አላየሁም ስትል ባለማወቅህ አለማፈርህ ይገርማል::
ምርጥ ልጅ ብስል ነህ❤
እውነት ሲገባህ እንዲህ ትሆናለህ
እኔ እሚያሳዝነኝ እግዚአብሔርን መድፈራችን ነው!! ጌታ ምህረት ያድርግልን!!!😢😢
በእርግጠኛነት ሰለሞንም እኛም ምንም የተከፈለን ምንም ገንዘብ ጥቅም አላገኘንም የምናየውን እውነት አቅ እንናገራለን እንደግፋለን !!
ለጌታ ከብር ብለህ ንሰሀ ግቡ በለቸው እምቢ ካሉ እለቀዋለሁኝ በላቸው
ኦሮሞ ነክ እንዴ አንተ ምርጥየ ልጂ ይመቻችሁ አቦ አሜሪካ ያላችሁ ሢግል መሆኑን ተናግሯል እድላችሁን ሞክሩ 🤣♥️♥️♥️♥️
ይሞክሩ እንደ ሎቶሪ😂😂😂😂😂
Yiha seta set demo mani yifeligewal 🤣🤣🤣🤣
Wow❤😂
በዚህ ቃለመጠይቅ ማን ከበረ?
ዲያስፖራን በደፈናው በአክቲቪስት በቲክቶከር ምናምን አትገምቱ አትጨፍልቁ ዲያስፖራው ለፍቶ ጥሮ ግሮ ህዝቡን ቤተሰቡን ብሎም ለለገሪቱ የጀርባ አጥንት ሆኖ እያኖረ ነው የዲያስፖራው ገንዘብ የማይገባበት ቤት ጥቂት ነው
God bless you 🙏🙏❤❤❤
tebareku!!
ወንድሜ አትሳሳት ዛሬም እግዚአብሔር በየጓዳው የሸሸገው ነቢያት አለው ልታገኛቸው ያልቻልከው እንኳን ሚድያ ላይ በየቤተክርስቲያኑም እውነትን ሲናገሩ ተገፍተው ተገፍተው በየቤታቸው የተቀመጡ ብዙወች ናቸው።
ሁሉን በአንድ አየከተከታቾሁ ነው አየራበው እየተቸገረ የሚያገለግል ነብይ በሞላበት አር ላይ የሌለ ነገር ነው የምትናገሩት እኔ ነብይ ነኝ እናንተ የምትሉት ነገር አኔ አላውቀዉም ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ወንጌል ሰባኪም ነኝ ኑና አዩ የእ/ር ክብር ነገርን መሰወር ነው የናንተ ከብር ግን ነገርን ሠግለጥ ነው ተባረኩ
እኔ የማይገባኝ ጠያቂው ማነው ተጠያቂው ማነው ሁሉም እኩል ያወራሉ ....እየጠየቃቹ በመሃል እንደሚያውቅ ጋዜጠኛ ዝም ብላቹ አፋቹሁን ስትከፍቱ ትገርማላቹ .....የልጁ ሃሳብ ይደመጥ ይናገር ....አድማጭ ካልሀንኩ ጠያቂ የመሆን ብቃት የለህም
Getan tabareku wade geta endamales naw yaderegachu❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመችታችሁኛል ግን እግዚአብሔር አሁንም በእውነተኛ ነብያቶች ይሰራል ነብይ የለም አትበሉ መመርመር ግን ትችላላችሁ እርሱም መንፈስ ቅዱስ ካለባችሁ
እኔም የብልፀግና ደጋፊ ነኝ ኮራሁብህ ድህነትን አልደግፍም ። መቼምም አልደግፍም ።
ልክ ተናግረሀል ሀሰተኛ ነብይ በሉ አሳፈሩን እኮ እግዜር ይገስፃቹ
ነብይት ሜሮን በእ/ር ፀጋ የምታገለግል ነብይ አለች
ምርጥ ዶማ ስዉ ቢኖር ይሄ ልጅ ነው
ለደሀ አይስጡም እውነት ተናገርክ ተባረክ
ግድ ነው እውነት ይወጣል ጀግኖች ወጣቶች ተነሱ እባካችሁ ዳንኤሎች ስድራቅ ምሳቅና አብድናጎ በእትዩጵያ ይነሱ ።ከቃሉ የራቁ ቆንጣጭ አባት ያጣ ትውልድ ያ ንጉሥ የሰማይ ዙፋኑን ትቶ ለሰው ሰው ሆኖ ዝቅ ብሎ እስከ መስቀል ሞት የደረሰውን ካቃለሉ ይህ የሞት ሞት ነው።ዓለም ካማራችሁ ሂዱ ወንጌልን አታጨማልቁ ሐዋሪያት ናቸው ወይስ ኢየሱስ ፀጋቸውን የቸበቸቡ ?ይመጣል ጌታ ለሁሉም እንደ ሥራው ይከፍላልና።
እሄልጅ በጣም ትክክል ነው ንየሚወሬው
ምላርግህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አንበሳ!!!!❤Even if you are the only one... follow your truth 🎉
እኛም ብልፅግናን እንደግፋለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 !!
በነገራችን ላይ እኛ ህወታችን ኢየሱሰና ኢየሱስ ነው ሌላውን ለፈጣረ እንተዋለን
Geetaa yibaarkaachu
የእውነት ከልብ ከሆነ በጣም ነው ደስ የሚለው
ሰግብግቦች ናቸው አይሰጡም ኢትዮጰያ ወስጥ ዘማሪና መዚቀኛ አቢውዝ ተደርጓል እንደፈለጉ ያሰወጣሉ ያሰገባሉ ቤቱ የእግዚአብሄር ሳይሆን የራሳችው ነው የሚመስላቸው እኔ ግን አገልግሎት ሁሉ እኩል ነው ዝማሬም ሰብከትም ትንቢትም እኩል ነውፀጋን የሚሰጥ እግዚአብሄር ነው ሁሉም አካል ነው ገንዘቡም የአካሉ ነው ስለዚህ እኩል ይካፈሉ ለዚህ ዘመቻ መውጣት ያሰፈልጋል!!
Sole I respect u
እረአንተልጅ እኔ ስለእምነትህ አያገባኝም ግን ጥሩነገሮችን ስትናገር ስለምሰማህ ደስትለኛለህ አሁንም ለእውነት ተናገር
Sol God bless you
የኔ፡ልጅ፡ታምራለህ፡ቆንጅየነህ፡መንፈሳዊ፡እየሆንክ፡ስለሆነ፡ፀጉርህን፡ቁረጠዉ፣ግን፡ይቅርታ
አኔም ከናት ነኝ ቆንጆ ነህ ደሞም ብዙ ነገርገብቶሃል ጸጉርህን ብትቆርጠው ደስ ይለናል ተባረክልን !
🤣🤣🤣🤣🤣🤣anichion neber agetishen mekuret .... alikoretim
WOW ትክክለኛ አገላለፅ ተመችቶኛል !!
በናታችሁ እወዳችሗለሁ
እውነት ነው የተናገረው ውጭ ያሉት ናቸው ነገር አያያዠ
ምንድነው ሚስጥሩ የምናየውና የምናውቀው ነው ከነብያት ነን ባዬች በላይ የሚያናድዱት ተከታዬቹ ናቸው መጀመሪያ እውነትን ቅወቁ
Well-spoken thank you!
ምድረ አሽቁዋልጤ መቼ ነው ሀጫሉ ለኢትዮጵያ የታገለው?
እሲሞት ድረስ ነው የታገለው 💪
ለኦሮሞ ነፃነት እንጂ ለኢትዩዩጲያ አልታገለም
እሮሞን ከማን ነው ነጳ የማያወጣው ወረኛ
ከሞተ በዋላ
Zbel ersa motokwan yiblthale shekm
ነቢያት so called ጥሪያቸው መቀበል / መንጠቅ እንጂ መስጠት አይደለም 😂
ሰው ሲባል ራሱ ከማየት ሌላው ሰው ማየት ይቀለዋል ከራስ ጸጉር እስከ ጥፍርክ በሓጥያት ተዘፍቀህ የእግራቸው እጣቢ ማትበቃ ስለ ኣገልጋዮች መናገርህ ይብሳል ተመለስ በክፉ መንፈስ ተይዛለህ
እውነት ደስ የሚል ነው ተባረኩ
አንዳንድ ሰዋች የሰጡትን አስተያየት አይታችኋል ያልተፃፈ የሚያነቡ እስቲ ከየት ነው ያመጡት ስለጃዋር, ስለሀጫሉ በፈጣሪ
እውነት ነዉ
Betam Geta yebrekeh sole zara ye lebe ye Lebanese new ye tengerkew tebrek
Bravo🎉
እመብረሀን ከቤትሽ ጠብቂን
ይኤ ልጅ ለካ እንዲህ ጨዋ ነው ?በል አንተም ውሀ እየጠጣህ ሶል
ከክርስቶስ ይልቅ ዘሩ የበለጠበትን ይህ ልጅ ክርስትያን ነዉ አላቸሁ ታድያ kkkkk....
እኔ አንድ ሰው ሲመሰክር የሰማውት በአንድ ከተማ ውስጥ በጣም ተወዳጅና ብዙ ተከታይ ያለው ነቢይ በየ15ቀኑ የአገልግሎት ሜኑ የሚቀበልበት ጠንቋይ ቤት እደተገናኙና ጠንቋዩም መፀሃፍ ቅዱስ ይዞ እንደሚጠነቁል ሰማው እንዴት ነቢይ ሆነህ ጠንቋይ ቤት ትመጣለህ ስለው ስራ ነው አንተስ ለምን መጣህ አለኝ ማለቱን ሰማው
@@getutolla4312 አግዚአብሔር ይገስጸው ሰይጣንን የሳቱትንም ምህረት ያድርግላቸው ሳናውቅ የገባንበትም ሁላችን ይቅር ይበለን ቤተክርስትያንንም አንደገና ያድሳት በኢየሱስ ስም አሜን !
እዉነት ነዉ ጌታን ወድሞቼ
Yes ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አብሳላት አፈመሰችው እሱን ሰድቦ ታወቀ😂😂😂😂😂😂😂😂
Profit yelem sayhon all are false profits sole bertaln u are right
የጻድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው. ይላል ቃሉ የሚያወራለት ሳይሆን የሚኖርለት ነው ጌታ የሚፈልገው. ኑሩለት ለጌታ
ወንድሞች በጣም የምታምሩ ወጣቶች ውድ የጌታ ልጆች ተባረኩ. ከዚህ የበለጠ በስላችሁ በዚህ ቅናታችሁ ወንጌሉን እንደምታስቀጥሉ ያስታውቃል ፀጋ ይብዛላችሁ.ሌላው የሴጣንን ሃሳብ አንስተውም ስለሚል ከጥላቻ እራሳችሉን ጠብቁ
@@shalomshalom1236 አሪፍ አስተያየት ተባረኩ !
❤❤በምኔ ተባረክ ሶል በቅንነትና በእውቀት ማውራትህ ደስ ይላል በርቱ ጌታ ይባርካችሁ
So proud of you finally doctors Abey got some one to support his vision good job guys
ምርጥ ፖድካስት ነው!ይህ ልጅ አይመቸኝም ነበር። ዛሬ በጣም ተምሬበታለሁ።አዝናኝም ነበር
የእውነት እንደዚህ ያለ አረዳድ ከወጣት ሲሰማ ደስ ይላል ተባረክ በብዙ አዘጋጆችም ተባረኩ ።❤👏
አሜን !
ሌሎችን ለማዳን ልትጠነቀቅ ግድ ይላል ከሁሉ በላይ ልትወደው የሚገባ ክሮስቶስ እየሱስ ብቻና ብቻ አኔም እናት ነኝ ተባረክ እድጎ በልልኝ ያጽናህ !ሁላችሁም ተባረኩ !
በርቱ፣የእግዝአብሔርን ህዝብ ከነዚህ ሌቦች መናጠቅ የግድ ነው።
ተባረኩ፡ሰው፣የዘራውን፣ያንኑ፣ያጭዳያያል፣ጌታ፣
ምርጥ ሰው ሶል አክባሪህ ነኝ ወንድሜ ተባረክ እውነት መከተል ከሁሉም በላይ ነው❤❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ አንተ እውነትህን ነው ምእመኑላይ የሆነ አዚም እና መተት ተደርጎበት ነው ለምእመኑ መፀለይ የሚሻል ይመስለኛል አገር አላረፈችም ያልከው በጣም ውስጤን ነው የነካኝ ፀጋው እኮ የተቀበሉት በነፃነው ምን አለ እየሰጡ ማገልገል ቢማሩ ውይይይይይ ጌታሆይ ናና አሳርፈኝ
Those are my Ethiopian beloved brothers, it was a beautiful brodcast talk show conversion I ever watched. The hosts and gust are honest, disciplined, and the talk was teachable. May God richly bless you all ❤❤❤!
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
በምኒ እባክህ እያስጨረስህ አውራ ለምሳሌ ልጁ ይቅርታ እየጠየቀ ጣልቃ ገብተህ ታወራለህ ስለ አቡና እያውራ አቋርጠህ ታወራለህ ገስት እያወራ አንተ አታብራራ ፕሊስ ፕሊስ
ክብረአብ ታዳምጣለህ ታስጨርሳለህ በርታ
ስወደዎ የኔ ጅግን ሶል ❤❤❤❤
ተባረክ...ተባረክ ተባረክ....እኔኮ ባለፉት ዘመናት...ያባቴ ጂኒ እኮ....የጽንስ ጾታ ያለምንም ማዛነፍ....ከቤተመንግስት እሥክቤተክህነት እና ቤተ መስኪድ...በመላው አለም...ይደነቅ ነበር...መጽሃፍ ቅዱሣዊው...አምላክ..የክርስቶስ መንፈስ እንዴት አይልቅ....ግን ባልተለዩ ሠዎች ...ይሰራል...የሚል ቃል...አላውቅም። ቤተክርቲያንም ታሪክ የለም..በጌታ ሥም ምድራዊው ሠይጣናዊ ...ሥርዓት ...ውሥጥ የተዘፈቀ.... ለጻድቁ እግዚአብሄር.. አፍ....ሊሆን አልችልም...አንተ ግን በርታ እባክህ ራስህን በጸጋው ዙፋን ሥር አትራቅ...ጌታ ይውደድህ...እንደወደድህ...በርታ...🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ 33:00
Yes Sole hulum be Hager new I love Ethiopia ❤❤❤❤
አዎ ሶልይ ብዙ ልያስወጡን የሚችሉ ነገረፐች አሉ ግን እየሱስን ሳላስበው ሳላሰላስለው መዋል አልችልም ተባረኩ❤❤❤
አዘጋጅ ድምጽህ አይሰማም በተረፈ ተባረክ !
እውነትን መግለጥ መልካም ነው። “ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥” - ኤፌሶን 5፥11
ነገር ግን ለሳቱት አገልጋዮች እና ለህዝብ አንፀልይላቸው። እንድንተች ብቻ ሳይሆን እንድንማልድ ተጠርተናል። ሊመልሳቸው እግዚአብሔር ታማኝ ነው። “በመንፈስም የሳቱ ማስተዋልን ያውቃሉ፥ የሚያጕረመርሙም ትምህርትን ይቀበላሉ።”
- ኢሳይያስ 29፥24
Wow wow tebarek wondime ❤❤❤❤❤
እውነትህነው ኢትዮጵያ ብትፈርስ የት መሄጃ አለን በእውነት ይህ ለሳብ ሁሉም ልብ ውስጥ ቢኖር ተባረክ
Sole may God blessed ❤❤❤
እውነቱን ስለተናገረ ደስ ይላል። ስለ ሰራ ያለውም አመለካከት ጥሩ ነው።
I like this guy....his point of view is neutral
እሰይ የልቤን ነው የተናገርክልን።እንዲህ በእውነት የሚናገር ሲገኝ ደስ ይላል።የተያዘው ዘመናዊ ጥንቁልና ነው።
i really appreciate all of you, stay blessed
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እውነት
ክርስቶስ ነው ይጨምርላችሁ
እናንተ ልጆች ብዙ መልካም ነገርን የምታመጡ ናችሁ ተባረኩ
God bless you❤❤❤
እውነት ነው እኔ በቅርበት የማውቀው አገልጋይ ነው የታወቀ ግን ምንም አይቀረውም ያውም ደግሞ ጌታን ከማያውቁ ጋር ነው ይህን የሚገርመው መድረክ ለይ ሲታይ ትልቅ መንፈሳዊ ስው ይመስላል ሲያስመልክ አይጣል ነው ግን ከጫአት ለይ ተነስቶ ምርቃና ለይ ሆኖ ነው እና ጌታ ያጋልጣቸዋል ይዋረዳሉ 6:45
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ እንደአንተ እውነተኛ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት
ተባረክ እውነት ነው የምታወራው
እናመሰግናለን እጅግ በጣው አውነተ ነው የምትሉት
በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ያባቴ ልጆች❤
በርታ እውነት እውነት ነው
Einanten bilo kirstyan einante eiko kirstyan ayidelachume pante protestant nachu ......... so kirstyan atibelu kirstyan malet be kirstos kirstyan tebilo 40 80 keni yetetemeke new !!!! !!!! !!!!
ነብይ ፣ሐዋርያ -----ወዘተ በዚህ ዘመን የሉም የምትሉ ሰዎች ኤፌሶን መልክት 4:-11 ላይ የለውን ጥቅስ ምን ታደርጉታላችሁ ?
የእግዝአብሔር ቃል በእናንተ ይሻራል ወይ ?
በማስረጃ መልሱልኝ !!!
ፍሬ ስላጡ ነው እንጂ የለም የሚሉት ከመጀመሪያም የለም የሚል ሃሳብ ይዘው አልተነሱም !
አዎ እኔ እሽረዋለዉ ታዲያ የማንም ወጠ ጤ መጫወቻ ልሆን ነዉ እንዴ? መቼም አልቀበልም መቼም።።።
ነብይነት ስልክ ቁጥር መጥራት ነው እንዴ???አባቶቻችን እኮ በነብያት ፀጋ መሪ ይሾሙ ነበረ የሀገር ችግር ይፈቱ ነበረ!!
ነብይነት ስልክ ቁጥር መጥራት ነው እንዴ???አባቶቻችን እኮ በነብያት ፀጋ መሪ ይሾሙ ነበረ የሀገር ችግር ይፈቱ ነበረ!!
@@helinatesfaye9947 ልክ ነው አንደቃሉ የነብያት ስራ ከባድ ነው ስለጽድቅ ይቆጣሉ ህዝቡን በንስሃ አንዲመለስ ያመለክታሉ ያጽናናሉ ያስተምራሉ ይገስጻሉ ይመክራሉ በተጨማሪ ትንቢት ይተነብያሉ ስለዚህ ስልክ ቢናገሩ አይገሮምም ግን ስምና ስልክ ብቻ ከሆነ ነብያት አይደሉም ማለት ነው ከአስተማሪዎች ጋር በህብረት ያገለግሉ ነበር ( የሐ ሥራ 13 )ተባረኩ
አሜንንን ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ የአባቴ ልጆች ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😁😁😁😁
ሶልየ አንተ ተወዳጅ እዉነት ተናጋሪ ነህ😂❤❤
አስተዋይ ነህ ይቅርታህን ተቀብለናል በሚቀጥለው ጸጉርህን አሳምረኸው እንደምናይህ ተስፋ አናደርጋለን ካለበለዚያ ቆንጆዎች አሉን አናቶች ነን አንሰጥህም ዋ!
በጭራሽ የምታወራው የምትዘልፈው አንድም ቀን ተመችተክኝ አታውቅም
ግን ዛሬ ትክክል ተናገርክ
የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ አይሞሮችንን ለመልካም ነገር ይክፈትልን
@@omg7745 አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን!!!!!!!
እዚህ ኮመንት ላይ የምትንጫጩ እውነት ሲነገር የመረራቹ ናችሁ ቢመራችሁም ዋጡት እውነት ስለሆነ የሚናገሩት በተረፈ ውሀ ጠጡ
❤❤
ተባረኩ ሳል በጣም ነው የምወድህ ፖሮግራሙን ወድጄዋለሁ የምር።
የህዝብን እና የመንግስትን ሚና ሳትለይ ስለሀገርህ በቂ መረጃ ሳይኖርህ ሚዲያ ላይ ወጥተህ ትንታኔ ስትሰጥ አለማፈርህ ይገርማል:: 1.5 ሚሊዮን ወገኖቻችንና ህፃናት ከቤታቸው ተፈናቅለው መጠለያ ውስጥ በሚሰቃዩበት ሀገር እንደዚህ ለደሀ የቆመ መንግስት አላየሁም ስትል ባለማወቅህ አለማፈርህ ይገርማል::
ምርጥ ልጅ ብስል ነህ❤
እውነት ሲገባህ እንዲህ ትሆናለህ
እኔ እሚያሳዝነኝ እግዚአብሔርን መድፈራችን ነው!! ጌታ ምህረት ያድርግልን!!!😢😢
በእርግጠኛነት ሰለሞንም እኛም ምንም የተከፈለን ምንም ገንዘብ ጥቅም አላገኘንም የምናየውን እውነት አቅ እንናገራለን እንደግፋለን !!
ለጌታ ከብር ብለህ ንሰሀ ግቡ በለቸው እምቢ ካሉ እለቀዋለሁኝ በላቸው
ኦሮሞ ነክ እንዴ አንተ ምርጥየ ልጂ ይመቻችሁ አቦ አሜሪካ ያላችሁ ሢግል መሆኑን ተናግሯል እድላችሁን ሞክሩ 🤣♥️♥️♥️♥️
ይሞክሩ እንደ ሎቶሪ😂😂😂😂😂
Yiha seta set demo mani yifeligewal 🤣🤣🤣🤣
Wow❤😂
በዚህ ቃለመጠይቅ ማን ከበረ?
ዲያስፖራን በደፈናው በአክቲቪስት በቲክቶከር ምናምን አትገምቱ አትጨፍልቁ ዲያስፖራው ለፍቶ ጥሮ ግሮ ህዝቡን ቤተሰቡን ብሎም ለለገሪቱ የጀርባ አጥንት ሆኖ እያኖረ ነው የዲያስፖራው ገንዘብ የማይገባበት ቤት ጥቂት ነው
God bless you 🙏🙏❤❤❤
tebareku!!
ወንድሜ አትሳሳት ዛሬም እግዚአብሔር በየጓዳው የሸሸገው ነቢያት አለው ልታገኛቸው ያልቻልከው እንኳን ሚድያ ላይ በየቤተክርስቲያኑም እውነትን ሲናገሩ ተገፍተው ተገፍተው በየቤታቸው የተቀመጡ ብዙወች ናቸው።
ሁሉን በአንድ አየከተከታቾሁ ነው አየራበው እየተቸገረ የሚያገለግል ነብይ በሞላበት አር ላይ የሌለ ነገር ነው የምትናገሩት እኔ ነብይ ነኝ እናንተ የምትሉት ነገር አኔ አላውቀዉም ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ወንጌል ሰባኪም ነኝ ኑና አዩ የእ/ር ክብር ነገርን መሰወር ነው የናንተ ከብር ግን ነገርን ሠግለጥ ነው ተባረኩ
እኔ የማይገባኝ ጠያቂው ማነው ተጠያቂው ማነው ሁሉም እኩል ያወራሉ ....እየጠየቃቹ በመሃል እንደሚያውቅ ጋዜጠኛ ዝም ብላቹ አፋቹሁን ስትከፍቱ ትገርማላቹ .....የልጁ ሃሳብ ይደመጥ ይናገር ....አድማጭ ካልሀንኩ ጠያቂ የመሆን ብቃት የለህም
Getan tabareku wade geta endamales naw yaderegachu❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመችታችሁኛል ግን እግዚአብሔር አሁንም በእውነተኛ ነብያቶች ይሰራል ነብይ የለም አትበሉ መመርመር ግን ትችላላችሁ እርሱም መንፈስ ቅዱስ ካለባችሁ
እኔም የብልፀግና ደጋፊ ነኝ ኮራሁብህ ድህነትን አልደግፍም ። መቼምም አልደግፍም ።
ልክ ተናግረሀል ሀሰተኛ ነብይ በሉ አሳፈሩን እኮ እግዜር ይገስፃቹ
ነብይት ሜሮን በእ/ር ፀጋ የምታገለግል ነብይ አለች
ምርጥ ዶማ ስዉ ቢኖር ይሄ ልጅ ነው
ለደሀ አይስጡም እውነት ተናገርክ ተባረክ
ግድ ነው እውነት ይወጣል ጀግኖች ወጣቶች ተነሱ እባካችሁ ዳንኤሎች ስድራቅ ምሳቅና አብድናጎ በእትዩጵያ ይነሱ ።ከቃሉ የራቁ ቆንጣጭ አባት ያጣ ትውልድ ያ ንጉሥ የሰማይ ዙፋኑን ትቶ ለሰው ሰው ሆኖ ዝቅ ብሎ እስከ መስቀል ሞት የደረሰውን ካቃለሉ ይህ የሞት ሞት ነው።ዓለም ካማራችሁ ሂዱ ወንጌልን አታጨማልቁ ሐዋሪያት ናቸው ወይስ ኢየሱስ ፀጋቸውን የቸበቸቡ ?ይመጣል ጌታ ለሁሉም እንደ ሥራው ይከፍላልና።
እሄልጅ በጣም ትክክል ነው ንየሚወሬው
ምላርግህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አንበሳ!!!!❤
Even if you are the only one... follow your truth 🎉