Sintu ye saudiya eislam new kirstyan agibito welido yemenorew ...... benegerachion kirstyan eislam magibat ayifekedim !!! !!! !!! Yiha demo yeteyaze new yemeyawekew asichegari new
Sis, after hearing your story, I learned that nothing lasts forever, especially love. Once you walk away, it's gone, unless you're lucky once. Thank you for sharing
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ ፈጣሪሸ ከፍ ያደርግሻል❤❤🙏🙏 አንዳንድ ወንዶች እባካችሁ በጭናችሁ ሳይሆን በጭንቅላታችሁ አሰቀቡ ለጊዚያዊ ሰሜት ብላችሁ የሴትን ልብ አትሰበሩ💔💔💔💔 ማሰተዋሉን ለኛም ያድለን ማኔ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
የኔ ቆንጆ ወላሂ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለኔም ተምሳሌት ነዉ የሆሽኝ እኔም እዳችዉ 14 አመቴ በ4 ወዶች ተደፍሬለሁ አሁላይ 18 አመቴ ነዉ ግን ያ ጠባሳ ወደሆላ እየጎተተኝ ወደፊት መራመድ አቅቶኝ ነበር ግን ምስጋና ላች ይሁንና እግድህ ወዳ በጭራሽ ወደኋላ ላለመመለስ ለራሴ ቃል ገባሁ ለካ ሂወት ይቀጥላል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤
ህመሙ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔማ14 አመቴ ነው 😢😢😢😢😢😢
ትክክልል አብሺሪ እውን ሂትዎት ትቀግላለች ጠክሪይ
😂😂😂😂ሱበሀንአላህ እኔስ አልሀመዱሊላህ ለምሌም ጨኬም አሰፈራርቸም አምልጨቸዋለሀ ወነዶቺባለጌወቺነቸው
የፈሳድ ውጤቱ ይህ ነው አላህ ይጠብቀን
አብሽሪ እህት ህይወት ይቀጥላል ተስፋ መቁረጥ የለብሽም
በስመአም ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ እኔ ወንድ ተብዬው ታሪክሽን እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሴት ልጅ አለኝ ሄመን ብዬ ነው ሁሉ አካውንቴ ባንቺ ውስጥ ልጄን ሚስቴን እህቴን አየው እነ ሰይፉ ፋንታሁን እንኳን የማይመጥኑሽ ኦፕራ ላይ መቅረብ ያለብሽ ጀግና ሊያውም ሴት❤ እኔም በምችለው ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ደውላለው ታሪክሽንም ለብዙ የሚረዱሽ ሰዎች አስተላልፋለው ልጅሽንም አምላክ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🎉🎉🎉🎉🎉
እንቅልፌ አጥቸ እሚገርም ታርክ ሰማሁ ላኢላሀኢለላ 😢😢😢 አላህየ እስታሁን በአንተ እርዳታ ከእቅፍቶችሁሉ አምልጫለሁ አልሀምድሊላ ሁሌም አንተጠብቀኝ😢😢😢
❤😭
ሬ😊ውው😅😅
በእውነት የሚገርም ፅናት
uffff 😔😔😔
በጣም. አላህያግዛት ያርብ@@meheretmekonnen3931
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰሉ አለ ነብይ❤❤❤❤
አሁን አንድ ሙስሊም ወንድ የሆነች ክርስትያንን በግዳጅ ብያሰልም የኩፋር የስድብ ኮመንት በብዛት እናይ ነበር
s a w
ደምርኝ ማሬ
S A W❤❤❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኔ ነቢይ صلى الله عليه وسلم
አሰለዋቱ ወሰለም የሀቢብ አላህ
S A W
S A W❤❤❤❤❤❤Yaa habibalaah
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም
ሱለላሁአለይሂወሰለም
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
አሚን 😢
አሚንን ያረብ
አሚንን😢😢😢
ሠላም
አሚንንንንንን ያረብ
ለመጀመሪያ ግዜ አፌን ከፍቼ ለ2. 22 ደቂቃ ያዳመጥኩት ታሪክ ጌታ ሆይ🤔 ደሞ ፍልቅልቅ ማለትሽ, ወሬሽ መጣፈጡ እኮ የስቃይ ታሪክ እራሱ አይመስልም ነበር🥰 እውነትን ጀግና ሴት ነሽ ቃላት የለኝም❤️ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንሽን የደስታ, የእረፍት, የተጐዳሽዉን የምትካሽበት ያርግልሽ❤️❤️ ደውልልሻለው ❤️❤️
አሚን የኔ ወንድም አመሰግናለሁ❤❤
Meri 😮😮😮 ere gud@@MariLove-w2f
@@MariLove-w2f
ርእሱን አይቸ ቢያሳዝነኘም አስጠመቀኘ የሚለው በእስልምናሽ መሆንሽን ሳይ አልሃምዱሊላህ አልኩ አይዞሽ በአላህ ተመኪ በእስልምናሽ ጠክሪ
ንግግሯ አይሰለችም ደስ የምትል ልጅ ነች❤❤❤❤❤
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ በተለይ ለልጅሽ ስትይ የምትኖሪ ጠንካራ እናት መሆንሽ በጣም ትልቅ ነገር ደሞ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ በቻልሽው አቅም ከአላህ አትራቂ ስገጅ ዱአአድርጊ M.E አንተ ደሞአክብረህ ሀሳቧን እንድታጋራን በማድረግህ ፈጣሪ ያክብርህ❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋልኝ ተወዳጁ ነብያችን ረሡል /ስዐወ/ እና ውዷ የአኼራ እህቴ ይህ ሚዲያ ላይ የሚወጣ ታሪክ አልነበረም ከአላህ ጋ እና አላህ ጋ ብቻ የሚነገር ጉዳይ ነበር።
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤
Yes, you are right she is fitting with Allah everything is wrong.i hope she Believe Allah
እኔ ግን ሙስሊም ኮማቾች መሳደብ ብቻ ነው የምታዉቁት ለምን አታበረታቷም ወጣትነት ብዙ ስህተት የምንሰራበት ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ታስታውቃለች ጀግና ናት በርቺ
ለምን መሰለሽ የማናበረታታት አድ ብሎ ታሪኮ ሲጀምር ብዙ ያጠፋቻቸዉ ጥፋቶች አሉ
ስድብኮ ጭራሽ እልህ ያሲዛል ዮቲ ቲክቶከሯ ቀስ በቀስ ፀጉሯን ያሲየችው እኮ በእልህ ነው ከስድብ ምክር
@@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አስለተሰደበ ማን ይመለሳል ምክር በትግስት ይሻላል
@@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አእኮ ጥፋት እንደሆነማ አምና ነው እዚ ታሪኳን የምታካፍልው ስድቡ ምን ይጠቅማል። በጣም ስሜታዊ ናችሁ።
የኔ እህት አመሰግናለሁ
እንዴት ጠንካራ ሴት ነሽ በዛ ላይ ደስ ስትይ ንግግርሽ ሳቅሽ እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ
❤
አሚን ❤
ዝምያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሀቢባችን ሰለሉአለይ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S.A.W
እሷሏሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የኔ እናት ኡፉ ሴትነት❤ በዓለም ላይ ጀግናዋ የዋሃ ምስኪኗ ፉጡር ሴት ብቻ ነች።እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው በርቺ ❤❤❤
አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ❤❤❤
አትዪኝም 😂
@MikeAsmar😅😅😅😅😅e3308
ከሀይማኖታችን እና ፈጣሪን ከማምለክ ስንርቅ ሀጢያቶችን ስናበዛ፣ የተከለከለው ነገር ሁሉ ከተፈቀደው የሚበልጥና፣ የሚማርክ ሆኖ ይታየናል! ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ በቁም መሞት ይጠብቀን! ከባዱ ወንጀል ደሞ፣ አላህ የደበቀልንን ወንጀል በአደባባይ ማውጣቱ ነው! አላህ ወንጀላችንን ይሰትርልን፣ ቢያውም ምህረቱን ይለግሰን! አሚን!!
አላህ ያበርታሽ በዱአ እና በሰላት ሽ በርች በደንሽ ጠንካራ ሁኒ ልጂሽን ደን አስተምሪ አላህን የያዘ አይወደቅም
እሽ ኢንሻ አላህ ❤❤❤
ደሚርኝማ ዉድ🎉
አልሃምዱሊላህ ፍቅረኛ ሳልዚ አገባሁ ቤተሰቦቼ እኔም ወድጄው ወስኜ አሁን ላለሁበት ሂወት የደስታዬ ምንጭ ከአላህ በታች ውዷ እናቴ ናት በጣም ትቆጣጠረኝ ነበር አሁን ደርሼ አመሰገንኳዋት እሷዋን ፈግጪ ብዋጣ በመጥፎ ስሜ ይጠራ ነበር በጣም እሷዋን ከመፍራቴ የተነሳ ወንድ ልጅ ፊለፊትቴ ስመጣ ሌላ መንገድ እቀይር ነበር አልሃምዱሊላህ ያገባውትን ባሌ ገነ ሲጠይቀኝ ለእናቴ አሳዋኳት ደስተኛ ሆነው ደሩኝ አልሃምዱሊላሀ
ማሻአላህ ❤
አራ እህት ሙስሊም ነሽ አደል የካፍር ፎቶ አንሽ ፎቶ መስቀል አይቸልም
አየ አራጅ መሀመድ😂😂😂😂አህዛብ@@TamimYy-xj1xc
@@vvg5520ምን አባሽ ያስቀባጥርሻል አች ቆሻሻ የነብያችንን ስም ምን አስነሳሽ ስዕል አምላኪ
@@vvg5520ምን አልሽ የአብራሀም በግ
ወላሂ ወቲላሂ እሄን እናየፈኪሀን ነዉ እስከመጨረሽዉ አየሁት😢😢😢😢😢ሱበሀንአላህ 😢ለዚህነዉ ረሱል ሰለላህ ወአለይወሰለም አንዲት ለኔ ያልተገባቺኝን ሴት ከምነካ አናቴን በወስፌ በወጋ ይሻላል በለዋል❤❤🎉
ክክክ ከምርሽን ነው ከሰራተኛ ሲተኛ ተፈቆዶለት ነው😂
Sharxumaa
አረ ዝም በይ የማታቂውን አትዘባርቂ መጀመሪያ ቅጫላትሽን አሰሪው@@komaistekle4512
ማነው ከሰራተኛጋ የተኛው@@komaistekle4512
እኮ ዝም አትያቸውም ዲስኩራሞች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭@@komaistekle4512
በጣም የሚያሳዝን ለእዉነተኛ ፍቅር የተከፈለ ዋጋ ነው፡ ጥንካሬሽ የሚገርምና ብዙዎችን የሚያስተምር ነው፡፡ነገር ግን አንዳንድ አስተያየቶች እንደ ዝሙት ሴሰኛ አድርጋችሁ መግለፃችሁና ለፍቅር ስትል በባለጌ ወንዶች የደረሰባትን በደል ሌሎች እንዲማሩበት መናገራን ነዉር ነዉ ከማለት መቆጠብና ማድነቅ ነዉ ያለብን፡፡ማፈር ያለባቸዉ ፍቅራን እና የዋህነታን በመጠቀም የበደላት ወንዶች ናቸው፡፡ አይዞሽ እህቴ በርቺ፡ወላጆችሽን አልቅሰሽ ይቅርታ መጠየቅና መመረቅ አለብሽ፡፡
እሽ የኔ ወንድም አመሰግናለሁ
የጀግኖች ጀግና ብዬሻለሁ በእዉነት ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺን ደግሞ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ የኋላ እንጀራ ይስጥሽ በርቺ ❤❤❤❤
👍❤
Amen
ታሪከኛ ተሰምቶ የማያውቅ ጉድ ግን በእግዚአብሔር ወይም በእምነትሽ አላህ ታላቅ ጌታ ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ልጅሽንም ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ
አሚን❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወት ታስተምራለች እባካችሁን የስራ ቦታዋን አድራሻ አስቀምጡ እንድናግዛት
Omg የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢 በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ ማር You are a very strong woman, don't give up ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ብዙ የተፈተሽባት ልጅሽ አድጋ ነገ እደምታኮራሽ አልጠራጠርም ማርያምን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ history መስማት አልወድም የዚችን ልጅ ግን ሳልሰለች በግርምት እስከመጨረሻው ሰማሁት ከtiktak ነው የመጣሁት እናማ ልጅሽን ዩስራ በያት ትርጉም ከጭንቀት ቦኃላ እረሀ ❤
ወንድ ልጅ የሴት ልጅ እድሜ ያበላሻል እንጅ የሱ ህይወት አይበላሽም😢
በጣም😢
በጣምይህዉየኔህይወትጨለማነዉ
አይዞሽ😢😢@@ወሎየ-ፈ7ሠ
በጣም😢
እዚጋ ትክክለኛ ኮሜንት አገኘዉ 😢😢
የኔን መስልሽኝ ማርያምን ታሪክሽ በጣም ጠካራ ድልጅ ነሽ እኔም አድቀን ማንየጋር የሚስተምር ታሪኬን እነግራቹሀለው ❤❤❤❤
እኛ የምንባለው እስላም ሳይሆን ሙስሊም ነው እስላም የእምነቱ ስም እንጂ የአማኙ ስም አይደለም ልክ ክርስትና የእምነቱ ስም ሲሆን አማኞቹ ደግሞ ክርስቲያን እንደሚባለው ማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ😍
በጨዋ ደንብ ነው ያስረዳሽው❤❤❤❤❤
Liknesh enem endezi sitsifu betaam nw yemiyastelagn
ኣዘለም ኣቀፈ ያው ተሸከመ ነው። ኣራጅ ሁሌም ኣራጅ ነው።
@@ወጊድይሁዳአሽቃበጭ ኮተታም🤜🤛
Tikikil Bro
እህቴዋ በእዉነት ታሪክሽ በጣም ያማል ግን ለሴት ልጅ በጣም ያስተምራል አንደኛ በመጀመሪያዉ ፍቅረኛሽ መከዳትሽ እሱም ለበጎ ነዉ ምን አልባች በሀይማኖትሽ እንድትኖሪ ይሆናል እንኮንም እረሳሽዉ እኛ ሴቶች ስንባል ግዜዋዊ ምቾታችንን እንጂ ለወደፊት የሚመጣብንን መከራ ለማሰብ ጊዜ ወስደን አናስብበትም እና አሁንም ጠንካራ ሴት ነሽ ጠንካራ የስራ ሰዉ ነሽ እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያኖች እንደሚረዱሽ ያለፈዉ ሂወትሽን እረስተሽ ተቀይረሽ እንደምናይሽ ለቀሪዉ ዘመንሽ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ሁነሽ እኛንም ተስፋ አለመቁረጥን ታስተምሪናለሽ አይዞሽ በዲንሽ ደም ጠንካራ ሁኚ
ለመጀመሪያ ግዜ ስጨርስ ጥንካሬዋ ሳላደቅ አላልፍም እንባዋን የምትቆጣጠረው ነገር ማሻ አላህ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ እህቴ ድንሽን በደብ ለማወቅ ሞክሪ ለልጅሽ እናት ስትሆኝ አላህንም መፍራት ማስተማር አለብሽ
ህይወት ወደአላህ በመመለስ ቢሆንጅ አትስተካከልም እኛ ለአላህ ብንሆን አላህ ለኛ ይሆነናል ።
የዱባይ ሙስሊሞች አያካብዲም ሳይሆን እምነታቸው የሚያዛቼውን በመዘናጋት አልመታዘዝ እንጅ ሰኡዶቺ እያካበዱ አይደለም ግን ስለሃይማኖታቼው ጠልቀው ስለሚያውቁነው እንጅ እያካበዱ አይደለም እኔ ሰኡድ 13 አመቴ አንድ ቀንም ተገላልጬ አላውቅም አረቦቹ አስገድዴውኝ ሳይሆን ስለሆይማኖት ጠልቄ ስለማውቅነው ለማንኛውም ሴት ልጅ ስትሼፎን ነው እምታምረው መቼም ራቁታቹሁን ውጡ እሚል ሀይማኖት የለም
❤
Sintu ye saudiya eislam new kirstyan agibito welido yemenorew ...... benegerachion kirstyan eislam magibat ayifekedim !!! !!! !!! Yiha demo yeteyaze new yemeyawekew asichegari new
ሽኩረን ውዴ
ሳሂ❤
እውነት ነው
ጥንካሬ ራስ መተማመን ምስል ብኖረው ኣንችን ይመስል ነበረ 👑💎 you are very strong girl❤
ለካ እደዚህም ውስብስብ ያለ ህይወትም አለ እግዚአብሔር ን እዳመሰግን አደረግሽኝ 😢😢 ለምን ስደተኛ ሁኘ ቀረሁ እያልኩ አለቅስ አማርር ነበር ግን ተመስገን የባሰ አለ 😢 በርቱ ሴት ነሽ ❤
እኔ የተማርኩት ከዚህ ታሪክ ሂወትን በዝሙት መጄመር መጬረሻው ስቃይ ነው ከባድ ነው እዴዚህ አይነት ክፍ ወዶች ግን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በጣም አዝኛለሁ አሁንም ወዴ እራስሽ ተመለሽ ወዴ ጌታሽ ተጠጊ እህቴ አላህን የቀረበ አማኝ መጬረሻው ያምራል አይዞሽ ❤❤
ክርስቲያን ማፍቀር ዝሙት አይደለም።
ዝሙት ነዉ ወሬኛ@@netsanethAndinet
ዝሙት አይደለም ፍቅር የሚባል ከባድ ስሜት ነው።
@@astewalemulaw ፍቅር አስመስሎ መስሎኝ ሸይጣ ወዴ ዝሙት የሚወስዴው ስት አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው አለ ግን ሱበሃን አላህ
የሚገርም ታሪክ የሚገርም ጥንካሬ ነው ያየሁት በጣም ጀግና ነሽ ለልጅሽ የከፈልሽው ዋጋ ዋው አይዞን እህት ልጅሽንም ለትልቅ ነገር ያብቃልሽ
በጣም ደስ የምትል ምርጥ ልጅ ነች። ንፁህ አፍቃሪና ደፋር ጀግና ነሽ❤❤❤❤
የቤተሰብ ትዕዛዝ መጣስ የሴትን ልጅ ህይወት ያከብዳል ለዛውም ለወንድ ተብሎ
በስንት መከራ ሰምቼ ጨረስኩት እሄን ኢንተርቪው ከመጄመሪያ እስከመጨረሻ እየፈረድኩብሽ ነበር ስሰማ የነበረው ዴግነቱ ምንም አኮመትኩም እና አንዳንዴ ከቤተሰብ ማፈንገጥ የት እንዴሚያዴርስ ተምሬበታለሁ አንችም አላህ ሊያስተምርሽ ሊሆን ይችላል እና ተውበት አድርጊ ወዴ አላህ ተመለሽ ከጅምሩ ተሳሳተ መንገድ መሄድሽ በመጨረሻ በከባድ ፈተና አስተማረሽ።
ወንጀል የሰራ ሰው ወንጀሉን ከሰው ደብቆ እያለቀሰ ምሕረትን ከፈጣሪው ይጠይቃል እንጂ በአደባባይ እወቁልኝ ማለት የባሰ ወንጀል ነው ከሁሉም አላህ ይጠብቀን
እኔ እረጂም ነገር መስማት አልፈልግም ግን ምንም ሳይሰለቸኝ በስሜት ደስ እያለኝ የሰማሁሽ አይዞሽ ፈጣሪ ጥሩ ነገር እደማያደረግልሽ አትጠራጠሪ በጣም ጀግና ነሽ በርች❤❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እህቴ ሰትሰቂ እማ ችግርን መከፋትን የምታዉቂ አትመሰይም አይዞሸ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ መድሀኒያለም ልጅሸን ያሳድግልሸ
አሚን❤❤❤❤❤
በሀላል አባት እናትሽን ጠይቆ ያገባሺውን ባልሽ ገፍተሽ በሀራምላይ ስቃይሽ በዛ ሱበሀን አላህ እኛ ነፍሶቻችን ሀራምን ትወዳለች የሚጠቅመን ግን ሀላሉ ሆኖሳለ በሚጎዳንላይ እንበረታለን
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ ❤❤❤ እንኳን ሴት ወንድን የሚስተምር ታሪክ ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለው
Wdye berchi ayzon
ጠንካራ ነሽ ስለ እውነት ወንዶች የአንድ ቀን አዳር ስለሆነ ልጅ ምንም አይመስላቸውም እናት ግን እሩህሩህ ናትኮ ምንም በራሳችን ጥፋት ብንወልድም ልጅ አይጣልም ❤❤
በዚ ሁሉ ፈተናና መከራ ውስጥ ፈገግታሽ ሳቅሸ አምላክ ሁሌም አይቀይርብሽ❤❤❤❤ልጅሽንም ፈጣሪ የልፋትሽን ውጤት ያሳይሽ የኔ እናት🙏🙏ግን በዚ መሐል ሴቶችዬ ሁሌም ለምንራመደው እርምጃ ቆም ብለን እናስብ🙏🙏
ፈጣሪ ምስክሬ ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ተልፋለች አይዞሽ እኔ እናት❤❤
በምኗ
ወይ ጉዲ የሠው ልጂ ህይወት በጣም ነው የሚገርመው ደግሞ እኮ ምንም አይነት ቻሌጂ ያሣለፍሽ አትመስይም የኔ ማር በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ በርች!!!! በእውነት አንችን አለማዲነቅ አይቻልም !!!!!!!!
አያችሁ ቤተሰብ የለለበት እዛም እዛም እያሉ ትዳር መመስረት አልሃምዱሊላህ በኢስልምናችን እንደዝህ አይነት ትዳር እንዳይፈጠር ሴትልጅ አባቷ ኒካህ እንድያስርላት የተፈቀደው
እሚገርመው ጨርሸ ሰማሁሽ 😏
ከቤተሰብ ፍቃድ ወቶ የተደሰተ የለም ብቻ 😢😊ሁላችንንም አላህ ይቅር ይበለን 😰
😢😢😢
ታሪክሽ ያሳዝናል ግን እራስን መስተር እሚመስል ነገር የለም አላህ አንቺንም እኛንም በራህመቱ ይጠብቀን
አሚ.....ን
አሚን❤
አሚን❤❤
የኔ እህት ኡፍፍፍ እኔም ከሌላ ሀይማኖትጋ ሂወቴ ተመሰቃቀለ ለዛም ነበር ተመስጨ ያዳመጥኩሽ ተረጋጋሁብሽ ጀግና ነሽ ውዴ
😢😢😢 በጣም ያስለቅሳል ኡፍፍፍፍ
ጠያቂው በጣም ጥሩ ሰው አይደለህም።
እንዴት ራስሽን የማጥፋት ስሜት አልመጣልሽም ተብሎ አይጠየቅም እኮ።❤
ጠንካራ ነሽ ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም መከዳት በቤተሰብ አለ መታመን ማጣት ከዛም አልፎ ሴተኛአዳሪ ለመሆን መመኮር በጣም ብዙቻሌንጅ አልፈሻል ነገ ሌላ ቀን ነው እህት አለም ቢኖረኝ ብረዳሽ ባግዝሽ ደስታዬ ነበር አሁንም ግን በፀሎት አምላክሽን ፀልይ። ግማሹ ህይወትሽ እኔም አልፌበታለሁ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ቢኖረኝና በረዳሁሽ
አሜን የኔ እህት አመሰግናለሉ❤❤
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውይይ 😢😢😢ደሞ በኮሜንቶች አትረበሽ ሁላችንም እግዚአብሔር የሸፈነልን አስቀያሚ ሃጢያት አለ አብሽሪ እህቴ!!!ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማኔ የደረሰችትን መጨረሻ ደሞ አሳውቀን
በስመአብ እኔም አሁን ክፍነገር አሳለፍኩ ብየ አማርራለሁ ጠካራ ሴት ነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እስከልጅሽ
አሚን እህቴ❤❤
@MariLove-w2f yene fkr yemr endet migerm Tarik nw yesemahut..ayzoshh fetari ayleyish sew lij fetenaw bezu nw anchi betam tenkara sew nesh besmam
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ! ቤተሰቦች ግን የሴት ልጆች መሰበር መሰቃየት ጀርባ ትልቅቅቅ አስተዋፆ አላቸው! የናንተ ክብር ግብዝነት ነው! በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ! ❤
አጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሺ, አላህ ካንቺ ጋራ የሁን, ❤ አባካችሁ ሰዎች ከበዳዮች ጋራ አንሁን ❤🙏
ወንድማችንም ይህችን እህታችንን ስላበረታታሃት እግዚእብሄር ይባርክህ እዱኛክን ያብዛልክ !!!!!!!!!!!!!!!!!
የምር እስከመጨረሻው ምስጥ ብየ ነው የሰማሁሽ በእመቤቴ ስም የምር ጀግናነሽ የአችን መጨረሻ እስከምሰማ ልፈነዳ ነበር አሁን እኔም በስሙ ፈተና አልፎብኛን ልል ይሆናል የኔ እናት ማሳዘኖ አይዞሽ 😢😢
አሁንም አልባበስሽ ምንም ደስአይልም አላህ ሂዳያይሰጥሽ አኡዙቢላህ አላህ ኢስላም ሁኝ እደተፈጠረኩ አላህዋ ዉሰደኝ
እህት አላህ ከዝህ ሁሉ ፈተና የታደገሽ አላህን አትርሽ አላህን ፍሪ አለባበስሽን አስተካክሊ በሸሪአ የማይፈቀድ አታድርጌ ጥፍር የታርጌ ባጠቃላይ አላህን ቅረቤው አዛኝ ነው እና ተውበት አድርገሽ እባክሽን ወደ አላህ ተመለሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ 😢😢😢
አሚን እሽ ኢንሻ አላህ❤
ወይኔ በጣም ከባድ ነገር ነዉ ያሳለፍሽዉ
ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ የምር በጣም ጎበዝ ነሽ😊😊😊
ብዙወን ነገር ሠረተን አንድ ነገር ካጠፋን የሠራነውን ሁላ ገደል ያሥገቡታል ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአረብ ሀገረ ሠራተኛች አላህ ይጠብቀን የኔ ሠወች አልሀምዱሊላህ ጥሩ ናቸው
መዲና ፈጣሪ ይርዳሽ። ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ፣ ቀሪው ዘመንሽ ለልጅሽ እና ላንቺም መልካም ህይወት ይሁንልሽ ፣ ጠንካራ ነሽ በርቺ!!!!!
ለወንጀል ፀፀት እንጂ የሚያስፈልገው
ጪራሽ ዝና ይመስል አደባባይ ላይ
ወጥቶ ....
አሏህ ይቅር ከማይላቸው ወንጀሎች ውስጥ አንዱ ነው
አይባልም አላህ አዛኝ ጌታ ነው መሀሪ ነው
@@SeSe-go4co ጌታችን አሏህ መሀሪ ነው በፀፀት ወደ እርሱ የሚመለሱ ባሪያወቹን ይወዳል ነገር ግን ለተፀፀተ እና ማረኝ ብሎ ነጋ መሸ ለተማፀነው እንጂ ዝና የሰራን ይመስል አደባባይ ላይ ወጥተን ወንጀላችን ለአለም ስላካፈልነው አይደለም
አስብ አኢምሮም እውነቱን ይፈርዳል
ዝም ብለን ጌታ መሀሪ ነው ማለታችን ብቻ ዋጋ የለውም ቅጣተ ብርቱ መሆኑንም አውቀን ስንመለስ ብቻ ነው እንጂኮ ሰው ሁኖ የማይሳሳ የለም ..
በትክክል አላህ ይቅር ይበለን
@@امبنوتي-ذ5دሀቅነው ወጀዛኪላህ ኸይር
ገበሬ አላህ አዛኝ ነው ኢሻአላህ@@امبنوتي-ذ5د
በጣም ጠንካራ ነሽ እፍፍ የሴት ልጅ ፈተና መብዛቱ😢
በሚሥቁ ጥርሶች መሐል እልፍ ብሶቶች አሉ ። ግን እነዚህ ሠዎች በህግ ቢጠየቁ ባይ ነኝ ።ይህቺን ልጅ ማገዝ ራሥን ማገዝ ሐገርን እንደማገዝ ነው ብዬ አምናለሁ
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
@@MariLove-w2fመጀመሪያ አብርሽን ጥለሽው ሒደሽ ያን ጊዜ እሱም ልቡ ተሰብሮ ነው😢
እንደዛ ያረገችው ሂወቱን ለመታደግነበር@@የጠፋውልጅ
Wwow❤❤
❤@@MariLove-w2f ባለ ታሪኳ አንቺ ነሽ
ይገርማል ስለ ፍቅር ሃይማኖትሽን ተውሽ ስለ ፍቅር በልጅነት አምሮሽ ያልሆንሽውን ሆንሽ ጌታዬ አምለኬ እየሱስ ክርስቶስ መጫረሻሽን የሰምረው
የሚገርም ፅናት አደረጅም እድሜ ኑሪ። እህታችን ወንድማችን አንተም በርታ።
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍
አሜን❤❤
Amen
አሜንንንን
Amen
🙏❤️🥰
በራሳችን የእውቀት ማነስ የሚመጣብን መከራ አበዛዙ😢
ጠንካራ ነሽ የማያልፍ የሚመስል ቻለንጅ አልፈሽዋል አይዞሽ❤
ብዙ አትርፌአለሁ አመሠግናለሁ ስለመጣሽ ስለነገርሺን ደሞም ቆንጅዬ ነሽ ወልደሻል ገና ወጣት ነሽ ስለሁሉም ነገር ስላለፈብሽ ስላለውም ስለሚመጣውም ጠንካራ ሁነሽ ልጅሽን እናት ያርግሽ በርቺ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ💙💙💙
አሜን ወንድሜ❤
አሚን❤
ይህ ሁሉ የሀይማኖት ትምህርት በትክክል ሳይስጥ እየቀረ በሁለቱም ሀይማኖት ስተቶች ሲስሩ ዝም ይሚል ህብረተስብ ማህይምነት የሀይማኖት ደሀ ሆነን የቀረን ህዝቦች የራሳ ወዳድነት ህዝብ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብ ነውሁሉኑም ነገር እያቀለሉ የሚፍእልጉትን በውሽት ማግኘት የሚመቸን ህዝቦች መቼም በሄድንበት ወንጀል የበዛብን ስው ጎዳን ብለን የምንወነጅል ኡላህ ይጠብቀን
አላህ ያግዝሽ እህቴ ታሪክሽ ያሳዝናል ተዉበት አርጊ ጠንክሪ
@@semiraibrahim6887ወሎዯ ናት እነስጋ ችግር የለው
@@nunu7353😒🤔
ለመፍረድ አይደለም ግን መጀመሪያ ፈጣሪን እናክብር በፍርሀት ሌላው ቤተሠብን እንስማ
😢 ያሳዝናል አንቺ የኖርሺውን እኔ መስማት ከበደኘ ከምንም በላይ ጥንካሬሽ በዛላይ ተስፋሽ ደስ ይላል
ደሞ በ comment ለተሳደባቹ
አታስመስሉ ንፁህ እንደሆናችሁ
ያሳለፈችው ይብቃት
ደሞ በዚህ አናሳዝናት ከመፍረድ
ደዉለህላት ያለህን ውረድ
እግዚአብሔርን በጣም ጠንካራ ነሽ የኔውድ ያገሬልጅ እወድሻለሁ እህቴ ሁሉም ሰው በወጣትነት ጊዜው ስህተት ይሰራል አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
እነቅልፌን እየተንገላጀጅኩ ነው እስከምትጨርሺ የሠማሁሽ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ሴቶች ተስተምሪያለሽ አይዞሽ በርቺ
እንደ እኔ😊
የእነ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ሄኤን ያህል ብርታትን ስጠሽ እያልኩ የአለምን ዓጥአት የምያስውግደውን ገታችንና መዳንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ ተቀብይ ኤርፍትሽ ይሆንልሻል
ስልጡን የሆነች ዘመናዊ እሴት ልጅ ነች ከዚች ጋር መኖር ህይወት ያድሳል ሁለታችሁም ተባረኩ፣ ለወገኖቻችን ትምህርት ስጭ ውይይት ነው
አመሰግናለሁ ወንድሜ
Sis, after hearing your story, I learned that nothing lasts forever, especially love. Once you walk away, it's gone, unless you're lucky once. Thank you for sharing
እጅግ በጣም ተመስጫ እስከ መጨረሻ አንዴ ስስቅ አንዴ ሳለቅስ የጨረስኩት ቪድዮ በተለይ ስለአብራሃም ስትናገሪ የኔን ታሪክ ምታወሪ ነዉ የመሰለኝ ያው የኔ ሚለየው ሀይማኖቴን አልቀየርኩም ነበር የሱን ነዉ ያስቀየርኩት የልጅነት ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ይሄው ከዛ ቡሃላ አፍቅሬ አላቅም ዝምብሎ መመቻቸት እንጂ ፍቅር ሚባል የለም እና እህቴ መዲና አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ አላህ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ እኔንም አላህ እንዳቺ አይነት ጥንካሬ ይስጠኝ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ተምርያለሁ ብቻሽን ይሄን ሁሉ ነገር ማለፍ ማለት ጀግና ነሽ🥰
Bemechershawesh tefatash malet new
ዉለሂ አኔሚ
የእውነት እጅግ በጣም ጀግና ጠንካራ በፅናት ይህንን ሁሉ ከባድ በልጅነት ዘመንሽ ችልሽ ያሳለፍ ሽ ልዩ ተስጥኦ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ለብዙዎች አስተማሪ የሆንሽ ውስጥሽን ስሜትሽን የደረሰብሽን ሁሉ በግልፅነት ብዙዎች ለመናገር የማይደፍሩትን እውነት ትምህርት ይሆን ዘንድ ግልፅነትሽን የልብሽን የገለፅሽ ብሩህ አይምሮ ያለሽ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ :: ቀሪ ዘመንሽ ከልጅሽ ጋር በጣም ብሩህ እንደሚሆን አልጠራጠርም::
አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው :: ቅንነትሽ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻልና ተስፋ እንዳትቆርጭ !!
በርች!
የኔ ውድ በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር ታሪክሽን ስሰማው ግን በጣም ተጽናናለሁ ማሳልፈው አደነኩሽ የኔ ህይወት ከንቱ ታምራት ይወቴ እንዲተርፍ አርገሽል
wow ነፃነቷ ይገርማል ግን አላህ ያግዝሽ አብሽሪ
ሴት ልጅ እንደዚህ የምታሰቃዩ ወንዶች ፈጣሪ የስራቹን ይስጣችሁ
ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ 😂ፈሣም
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንደምትይ እግዚያብሄር ይመስገን በእዉነት ጠንኮራ ሴት ነሺ ወንዶች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
የኡነት ጀግና ሴት ነሽ እህቴ😭🙏 አንች ለኛየነገ እራያችን ነሽ እኔም ህይወቴ በጣም ያስጠላ ነበር ተመስገን አሁን እራሴን ለመለወጥ እየጣኩ ነዉ😢
ወይ ማን ያዘዋል የ እውነት ትልቅ ስው ነህ አላህ ይጠብቅህ
ጎበዝ መካሪ ነህ የ እውነት የስው ኑሮ ይገባሀል 🎉
በጣም አላህ ይጠቀው❤
ይሄ ያንች ነው ?@@MariLove-w2f
ስብስክራይብ እናድርግሽ?
መጨረሻው😢😢 አይ የሰው ጭካኔ አይዞሺ እማ ጌታ ህይወትሺን ይቀይርልሺ
አንች ጀግና ሴት ነሺ ባለማወቅ ያለፍሺበት ልጅነት ስላለ ነው
እውንቱን የምትናገር ሴት በጣም ነው ደስ የምትለው በጣም ደስ ትላለች እውነተኛ ፍቅሮን ስትናገር ትክክለኛ ሴት
አሏህ ከመጥፎ ወንዶች ይጠብቀን ከልጂቱ አንድ ነገር የተረዳሁት ከመግባቷ በፊት ማስተዋሉ ላይ ብዙም አይደለችም ከንግግሯ እደተረዳሁት በተረፈ አሏህ ልጂሽን ያሳድግልሽ
ከካፊር ኸይር ትጠብቂያለሽ😂😂😂
ሁሉም የተለያዩ ችግርና መከራ አሳልፈናል ግን ነገ ሌላ ቀን ነውአይዞሽ ጠንካራ ነሽ
ማሻአላህ ጀግኒት ብዬሻለው አትፈትነኝ አይባልም ፈተናውን አሳልፈኝ ነውና አልሃምዱ ሊላህ እህቴ መዲና ከዚህ ቡሃላ ችግር አይገጥምሽም ኢንሻአላህ በኢማንሽ ጠንክሪ ከፈኪ ጋርም ጓደኛ ሁኚ ለውጥሽን አሳውቂን ምግብ ቤትሽ እንመጣለን አብሽሪ እህቴ
ሱበሀን አላህ የባስ አለ አብሽር ጠንክሪ ወደ ፊት ያለፈው አልፋል እህቴ 😢😢😢😢
Thank you, sis sele teru mikrish. Abzagna Muslim negative comment eysetu lek ende xadiq new madergachew. Hiwot kebad nat gin dua ariglat Alah endiredat yene qena Ehit. Amchim Egzabher yamare hiwot yadlish.
አይዞሽ እህቴ ያንችንም የልጅሽንም መጨረሻችሁን እግዛአብሔር ያሳምርላችው
😭👀😘💐💐👏🏾👏🏾👏🏾
የኔ ቆንጆ ሳቅሽ እራሱ ስያምር
ጠንካራ ሴት ነሽ አምላክ ሁሌም ይጠብቕሽ be strong women more you are smart love yo so much
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ❤
የሀገሬን ትዝታ ቀሰቀሽብኝ እኔኳ ፍቅር በዛ ሰአት አይገባኝም ነበር ግን የልጅነት የቃቃ ባል ነበረኝ😂 በሰፈሬ በሱ ነበር የምጠራው ግን አሁን እኔ ካገሬ ከወጣሁ10አመቴ እሱም ሌላሀገር ነው ግን አሁን ላይ ሀይማኖቱን ቀይሮአል እናም ተኳረፍን ግን ፍቅር ምናምን አላውቅም እስከ 20አመቴ ድረስ ከዛ ብኋላ አድስ አበባ ላይ ምርጥ የፍቅር ጊዜ ነበርኝ እራሴን በጠበቀ መልኩ መጨረሻው ግን አላማረም እኔም የመዳም ገረድ ሆንኩኝ እሱም አግብቶ ሚስቱን ለመዳም አስረክቧታል 😅
😂😂😂😂😂አብሽሪ
እ ለመዳም አስረከባት እኩልናቹህ ታድያ አይዞሽ እህቴ
@@sishaia6875 😂😂😂አወ ግንእሱ ትዳር የሚባለውን ሀገር ጀምሯል እኔ ግን 24አመቴ ወፍ የለም በዛ ላይ የተውኩትኮ የሚገርምሽ ኒካህ ካላሰርን እድሜየን አልገድልም ብየ ነበር ይሄው ቀድሞ አገባ አይገርምም 😥😂ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ ግን አልሃምዱሊላህ
በእውነት እኔ ብሆን ይህን ሁሉ ፈተና አልፍለሁ ብዬ ጠየቁሁ ይከበዳል ያስለቅሳል
የኢትዮጵያ ህዝብ የኔን ታሪክ ቢሰማ በእባጎርፍ እድሚያልቅ. እርግጠኛ ነኝ ግን አሁን ደክሞኛል. አላህየ አግዘኝ በዱአችሁ አትርሱኝ በቃ ድክም ብሎኛል በቃ መሞት ነው እም ፈልገው
😭💔😭💔 ግን ?????
የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤
@@MariLove-w2f ያልፋል ግን እንጃ💔
@@እሮዚየራያዋየኔ ውድ እስኪ ደውይልኝ በአላህ 😢
የኔ ውድ አላህ የውስጥሽን ቁስል አላህ ያቅልልሽ አላህ ይዘንልሽ አታስቢ ለአላህ ስጪው አላህ ሁሉን አዋቂ ነው
በስማም ጠንካራ ሴት ነሽ ጎደኛየ ብትሆኝ ብየ ተመኝው አይዞሽ እደውልልሻለሁ❤❤❤
የእስላሟ ሳይሆን
የሙስሊሟ ብለህ አስተካክል ኢስላም ማለት የእምነት መጠሪያ ሲሆን እማኙ ደግሞ ሙስሊም ይባላል።