ልዩ ቁርስ አሰራር በአዲስ መልኩ ቆንጆ የፈጠራ አሰራር ነው ሞክሩት ትወዱታላችው 👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @weynitube440
    @weynitube440  3 роки тому

    እዴት ናችሁልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ሁልግዜም ስብስክራይብ ላይክ ሼር ኮሜንት ስለምታርጉልኝ ከልብ አመሰግናለው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏እማምላክ ታክብርልኝ እግዚአብሔር ትስጥልኝ ውድድድ ነው ማረጋችው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ እና ጤናማ የሆነ የምግብ አሰራርና ያሳየሺን በጣም ተባረክልኝ እጅሽ ይባረክ like share

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 3 роки тому +2

    እንካን ደናመጣሽ ወይንዬ በጣም ለይት ያለእስራር ነው ሲያዩት በጣም ይምራል ልዩ ቁርስ ነው እና መስግናለን ሼር ስላደረክሽልን

  • @tigistitube
    @tigistitube 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው ብያለው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እንሞክረዋለን ሙያሽን ሰለአገራሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት በሌላ እንጠብቃለን

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 роки тому +1

    ሰላም ወይንዬ በጣም አሪፍ እና ጤናማ የሆነ ቁርስ ነው ሲያዬት እራሱ ያስጉመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @lullabybut4860
    @lullabybut4860 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የአሰራር ዘዴ ነዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽልን

  • @tagfty6530
    @tagfty6530 3 роки тому +2

    ሰላም ወይንዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለምሳም ለቁርስም የሚሆን ምግብ ነው ያዘጋጀሽዉ በጣም ቄንጅ ነው እጂሽ ይባረክ

  • @samritube3082
    @samritube3082 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ እህቴ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ እህቴ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በርችልኝ ውድ እህቴ

  • @የለምለምአድናቅ
    @የለምለምአድናቅ 3 роки тому +2

    በጣም አርፍ አሰራር ነው ጎበዝ በርች ውዴ

  • @kinfekmy
    @kinfekmy 3 роки тому +1

    ሰላም ወይንዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏 ወይንዬ በጣም አሪፍ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏 እንደዚህም ሌላ አሪፍ ስራ ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ:: በርች እናመሰግናለን🙏

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።ዋውውውውው ግሩም ቁርስ ነው በእውነት ምራቄን አስዋጥሽን ።እንቁላል በድንች በጣም ነው የምወደው በዚህ እሞክራለሁ እናመሰግናለን በርቺልን ። አሜን አሜን አሜን ሰላም ያድርግልን

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን ወይኒ። በጣም ደስ የሚል የቁርስ አሰራር በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን!! ከዚህ ቻናል ብዙ እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @banchi4077
    @banchi4077 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ዋው ስያምር እጅሽ ይባረክ👌💞

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይኒዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም ዋውው በጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላካፈልሽን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ውብሐገሬ-ቐ6ቨ
    @ውብሐገሬ-ቐ6ቨ 3 роки тому +1

    ሰላምሽ የኔ ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም ምርጥ ቀላል አሪፍ ነው የሚያምር ደሞ ሲያስጎመሽ እማ በጣም ባለሞያነሽ ጎበዝ ነሽ የኔ መልካም በርቺልን እናመሰግናለን ።ጾሙ ሲፈታ እንስራለን በጣም እናመሰግናለን

  • @ክድርክድር
    @ክድርክድር 3 роки тому +1

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆ የምግብአሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለንክልብካንችብዚነገሮችንእንጥብቃለ ን

  • @አስቴር-ቀ5ቈ
    @አስቴር-ቀ5ቈ 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይኒየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ ዋዉ እሚያስብል ቁርስ ነዉ በጣም አሪፍ ፈጠራ ነዉ ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በቃ ሰርቼ ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ስላሳየሽን በርቺ

  • @ሸምስ10
    @ሸምስ10 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይኒዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ቆጆ ምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን የኔ መልካም ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 роки тому +1

    ሰላም እህት።በጣም አሪፍ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን።በውስጡ የያዘው ፕሮቲን ገራሚ ነው ይሄንን በልቶ ምሳ የማይታሰብ ነው። አሪፍ አቀራረብ።እናመሰግናለን።

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይንዬዋ በጣም ምርጥ ስራ ነው ያንን ስጋውን ብቻ ነው የማልጠቀመዉ ሌላው ግን👌👌👌😋😋😋😋እጅሽ ይባረክ ምርጧ

  • @edutube3601
    @edutube3601 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ወይኒየ እንኳን ደና መጣሽ Wow yamm ሲያዩት በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ ዋዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ አሪፍ ቁርስ ነዉ እስኪ ሞክረዋለሁ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 роки тому +1

    ለየት ያለ ቆንጆ የእንቁላል አሱራር ነው, እንቁላል በዚ መልኩ አጋጥሞኝ አያቅም, ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው,እንደሚጣፍጥ አያጠራጥርም 👌👍🏾

  • @enatbest4313
    @enatbest4313 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሀሪፍነው በርች ቀጥይበት

  • @ሁሉምለበጎነው-ኰ9ሠ
    @ሁሉምለበጎነው-ኰ9ሠ 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኮን በደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዘ፮ ባለሙያ ቀጥይበት ከአንች ብዙ እንማራለን ጉዞን ወደፊት በሌላ እንጠብቃለን

  • @ትግስት3
    @ትግስት3 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኮን በደህና መጣሽ አሪፍ እና ቆንጆ አሰራር ነው ዋውውው ብያለው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እንሞክረዋለን ቀጥይበት ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወደፊት

  • @saradawit
    @saradawit 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ወይንዬ ቆንጆ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ አብሶ ልጆች ይወዱታል አንዴንዴም ያስፈልጋል ፈጠራ የእንጀራው ንጣት እንቁላሉ ከለሩ ያምራል እጅሽ ይባረክ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕

  • @debiaabebe4516
    @debiaabebe4516 3 роки тому +1

    ዋዉ እንኳን በልተውት ሲያዪት ያጠግባል እናመሰግናለን በርች

  • @halawyath
    @halawyath 3 роки тому +1

    ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣም አሪፍእናቆጆ የቁርስ አሰራርነው ያሳየሽን እናመሰግናለንክልብ ካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን ይስለሙየድኩም ሀገራችንን ሰላምያወርድልን እስርቤትላሉ እህትወድሞቻችን ድምፀእንሁን

  • @benjatube
    @benjatube 3 роки тому +1

    የሚገርም ቁርስ ነው የሳየሽን ይሄማ ቀጥታ ይሞከራል በጣም ያምራል

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 3 роки тому

    ወይንየ አሪፍ ምግብ ነው የሰራሽው አዲስ የአሰራር አይነት ነው ቀየር ቀየር አድርጎ መስራትም አስፈላጊ ነው አሪፍ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ያምራል

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ

  • @ወልደሰንበት-ቘ8ጀ
    @ወልደሰንበት-ቘ8ጀ 3 роки тому +1

    Looks soon yummy thank you for sharing

  • @ተመስገንአምላኬ-ሠ7ኈ
    @ተመስገንአምላኬ-ሠ7ኈ 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላምስ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውው ነው ሲያምር በጣም ልዩ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እህታችን ክበሪልን የሚገርም፡የምግብ ችሎታ አለሽ በርቺ ብዙ እንማራለን ከዚህ ቤት

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ቁርስ ነዉ አርፍ የፈጠራ ሰራ ነዉ በጣም ምርጣ አሰራር ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት መከባበር መዋደድ መተሳሰብ ለሀገራችን አድለን

  • @hanasm4351
    @hanasm4351 3 роки тому +1

    እንካን ደና መጣሽ ወይንዬ በጣ ደስ የሚል እስራር ነው በጣም ወድጄዎለሁ እኔም እሞክረዎለሁ እጂሽ ይባረክ እናመስግናለን ሼር ስላደረግሽልን

  • @madletb2494
    @madletb2494 3 роки тому +1

    ዎዉ በጣም ደስ የሚል የምግብ እዘገጃጀት ነው ወድጄዎለሁ እኔም እምክረዎለሁ ፍሬሽ ምግብቤት እዘጋጂቶ መመገብ አሪፍ ነው እናመስግናለን ሼር ስላደረግሽልን

  • @ማታ
    @ማታ 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አርፍ የቁርስ አሰራር ነዉ የዘሽለን የመጣሽዉ በጣም አረፍ አሰራር ነዉ በቀላሉ እደት ቁርስ መስራት እደምንችል ነዉ ያሳየሽን ሰላም ፍቅር አድነት መከባበር መዋደድ ለሀገራችን አድለን

  • @enatochitube3224
    @enatochitube3224 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ወይኖ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን የሚገርም አሪፍ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ሙያሽ እውቀትሽን ሼር አድርገሽ ይማሩበት ስላልሽ ከልብ እናመሰግናለን ሞክረውና ውጤቱ ለመናገር እመለሳለሁኝ

  • @ሰላምለሀገራችን-ነ4ጰ
    @ሰላምለሀገራችን-ነ4ጰ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ የኔ ውድ እህቴ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ እህቴ በርችልኝ የኔ ቆንጆ በርችልኝ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጣሺ ዉዴ ስለመጣሺ ደሥ ብሎኛል ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ እንዴት ያምራል ግን አስጎመጀሺኝ እንጀራዉ እራሱ ሲያምር ብታመም ተጠያቂ ነሺ እንዴት እንዳማረኝ አትንገሩኝ በተረፈ አሪፍ ስራ ነዉ በርችልኝ የኔ ዉድ

  • @taddeetaddee276
    @taddeetaddee276 3 роки тому +1

    Wowww good food 😋

  • @ላቀች2-ዘ5ጨ
    @ላቀች2-ዘ5ጨ 3 роки тому +1

    ሰላምሽን በክርስቶስ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ወይንዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውውውውው ብያለሁ የምር ከመጀመራ ጀምሮ ከነ አዘገጃጀቱ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርክ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ክበሪልንየተባርከ ይሁንልሽ

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому +1

    ወይንዬ የኔ ቆንጆበጣም ልዩ ቁርስ ነው ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል አሪፍ ፈጠራ ነው ምግብ እራስሽ ፉልስፈሽ ስትስሪ የእውነት ልዩ ነው የሚሆነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ወይኒ 🙏 በጣም ባለሞያ ኮነሽ አቀራረብሽ ንጽህናሽ አሰራርሽ እጅግ በጣም ነው የሚማርከው ይሄ ደሞ በጣም ጤናማ የሆነ ምግብ ነው አትክልቶችም ስላለበት እስክሞክረው በጣም ነው የቸኮልኩት 👌አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏💕💕

  • @ሀሚሀሚ
    @ሀሚሀሚ 3 роки тому +1

    ሰላም እንኮን በደህናመጣሽ ሀያቲ በጣም አሪፍእና ፍጣ ቀላል አሰራር ነውያሳየሽን እናመሰግናለን ክልብ ካንችብዙነገሮችን እንጥብቃለን ይስለሙየድኩም ሀገራችንንም ሰላምያወርድልን የምወድሽየማክብርሽ ለስረኞችምድምፀሁኒ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 роки тому

    Wow yummy yummy 😋😋 ወይንዬ በጣም ምርጥ ቁርስ ነው የሰራሽው ቅልል ያለ እና የሚጣፍጥ እጅ ያስቆረጥማል ውዴዴ የተጠቀምሻቸው በሙሉ ለጤና ተስማሚ እና ቆንጆ ምግብ ነው እናመሰግናለን ውዴዴ

  • @lawitetube
    @lawitetube 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ወይንየ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልሽ ዋውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ ለአይን ማራኪ ብሎኝ የሚል ምርጥ አስራር ነው ወድጀዋለው እናመሰግናለን በርችልን ውዴ ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 роки тому +1

    Yummy 😋 betam meret ena leyu yehone aserare new ye miasegomeje new yasayeshen megeb brava 👏👌

  • @አባቴልዩነህለኔ
    @አባቴልዩነህለኔ 3 роки тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እህታችን እንኳን፡በሰላም መጣሽ ዋውው በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ያካፈልሽን ወይኖዬ እጂሽ ይባረክ አሪፍ ቁርስ ነው እሽ እንሞክረዋለን

  • @መቅደላዊትመቅደላዊው

    የኔ ባለሙያ ዋውውውው በጣም አረፉ ነው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌🌷

  • @ብተወውየቆጨኝ
    @ብተወውየቆጨኝ 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ነው የምር የሚያምረው ወይንየ በርችልን አሪፍ ነው ምግቡን ስሙን ምን ነው የሚባለው እኔ አለሁበት አገር ይከንን እኳ ሰርተው እዳይበሉ ከውጭ ነው የሚያመጡት የምር መቸምኮ የመዳሞች ስፍና አይጣል በርች ስላሳየሽን እናመሰግናልን ዋው ነው ወይንየ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የሰራሽው ይጣፍጥ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому

    ሰላም ወይንየ እንኻን በሰላም መጣሽ የሚያምር ምግብ ነው ያዘጋጀሽው ከለሩ ብቻ ይበቃል እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile 3 роки тому

    wow betame yamerale setaye .yemgeb serawocheshe yemchungal yektile beyalew .amesgenalehu

  • @በቀሉበቁ
    @በቀሉበቁ 3 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን እህትየ እንኳን መጣሽ ዋውውውውውውውው በጣም የሚያምር የቁርስ አሰራር ነው የእውነት ብቃትሽ እኮ የተለየነው የምሰሪያነው ስራዎችሽ ሁላ በጣም እጅግ የተለዩ ናቸው በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ልኝ የእኔ ባለምያ እጅሽ. አገራችን ኢትዮጵያን እግዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 роки тому

    ወይኒ ሰላም ውዴ እንዴት ያምራል በጣም ጎበዝ በዛ ላይ ingredient አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ስላኬፈልሽን

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      አመሰግናለው የኔ መልካም 🙏❤️

  • @keludishow
    @keludishow 3 роки тому +1

    ሠላም ይብዛ ወይኒ እውነት ለመናገር ከዚህ በፊት አይቼው የማላውቅ ልዩ ቁርስ ነው በጣም ጤናማ አሠራር ነው ይህን ቁርስ እስክሞክረው ቸኩያለሁ ለልጆች ያለቃሪያ ለኛ በቃሪያ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ😍😍💖💖🙏

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሙያ. የምግብ ስራ እኮ እንዳሰራርሽ ነው የምር. ምግብ ስራ. ፈጠራነው ስባል አላምንም ነበር የምር ስርቼ እሞክረዋለው. አብሽሪ እህቴ. ካልጣፈጠ ግን. እራስሽ ትበያታለሽ. እናመሰግናለን. ስላካፈልሺን. ሙያሽ በርቺ መልካም ቆይታ.

  • @mohds6093
    @mohds6093 3 роки тому +1

    Hi weney konjo how r u my sis It's beautiful I like your way of cooking it's beautiful and healthy for breakfast I will try to try it someday keep going my sweet sis

  • @29tube39
    @29tube39 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጣሺ የኔ ዉድ ዋዉዉዉ የምሰሪያቸዉ ነገሮች ሁሉ ያስጎመጃሉ ሲበዛ ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባረክ ቁርጥማት አያግኝሺ የኔ ዉድ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርችልኝ በስደት ከወንድም ጋ መኖር መታደል ነዉ ክፍ አይንካችሁ ሁሌም እመሩልኝ ዉዴ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወይንዬዬ የኔ ባለሙያ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውው በጣም የሚያምር ቁርሰ ነው በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አዳዲስና ደስ የሚሉ ነገሮችን ሰለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ልበ ቀና 👍👍👏👏👏😘😘😘😘😘

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      የኔ ልህልት ውድድድ እማምላክ ትጠብቅልኝ❤️👍

  • @ባለውለታዬ
    @ባለውለታዬ 3 роки тому +1

    betam Konjo Leyeti Yal Aserari Nw Ejeshe Yebarki Mar Shari Sildergeshen Enamesginalen

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 3 роки тому +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይበዛ እህቲ የኔመልካም መልካምነት ጥሩነው ያወቁትን ማሳመቅ በጣም ትልቅነገርነውበጣም እናመሰግናለን ፈርዶብኝ ያየሁት መሞከር በጣምደስይለኛል እሞክረውአለሁ ከልብእናመሰግናለን ክበሪልኝ እውነት በጣምደስየሚል ነው በያለንበትእግዛአብሂር ዘሳምያርግንአገራችንኢትዮጵያሰላም ያርግልን

  • @ሲሳይ-ከ3ኸ
    @ሲሳይ-ከ3ኸ 3 роки тому +1

    ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን የምንወሽና የምናከብርሽ ወይኒ እንኳን ደና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም የምያምር ቁርስ ነው የምያጠግብ እንጀራ ከአይን ያስታውቃል ይባላል እጂሽ ይባርክ ውድ እናመስግናለን ያወቅሹውን ለኛ ስላካፍልሽን በርችልን

  • @አሳምነውፀጌልጅአማራውጀገ

    ሰላምይ ይብዛ እህታቸን እንኳነ ሠጠሸ እግዚአብሔር ይመሰገኖ ለዚህ ላደረሰን ፈጢሪ
    የኔ ማር የሚገረም መግብ አሰራር ነው የምታሳየን የፈጠራ ሰራ አይመሠልም የኔ ወድ ባለሙያ ነሸ ወይኒ ምገብ አሰራረ ትቸያለሸ ከንቸ ቡዙ ነገር እንማራለን የኔ ወብ ድሰ የምል ቁይታ ነበር

  • @የሁለተኛውስምሰላመም

    ሰላምሽበክርስቶስ ይበዛልሽ እህት ውውውውውውውበጣም ደስይላል የሚአቁትን ለማያቁት ማካፈል በውነት በጣም አሪፍነነው እንደዝህ መልካምየሚአስተምሩ ሰወች ይብዙልን ከልብ እናመሰግናአለን በወነት ከበሪልን በዙነገርተብሪአለሁ ❤️❤️❤️አገራችን ኢትዮጵያሰላም ትሁንልን በያለንበት ሰላምእንሆን የታሰሮ ወገኖቻች አምላክያስብልን

  • @yordefikire2944
    @yordefikire2944 3 роки тому +1

    Weynye mrtua enamesegnalen betam arif kurs aserar new

  • @ሰሚረtube
    @ሰሚረtube 3 роки тому +1

    ሰለምሽ ይብዘ ወይኔዪ ኢንዴት ነሽ መሸለህ ዉዉዉዉዉ አሪፈ አሰረ ር ነው ኢሞክረወለው ሀተ ከለሩ ኢንከን የምረል በይ አፈየ የሀገሬ ልጆ ች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘ ኢጀዘ ስወጠ ኢሞክረወለው ኢጂሽ ይበረክክክክክክ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому

    ሰላም ወይንዬ እጅግ በጣም ልዩ አሰራር ነው የተጠቅምሻቸው አጠቃላይ የተለያዩ አትክልቶችና ግብአቶች እንዴት እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለውም ፆም ሆነ እንጂ ራሱ ከለሩ በጣም ያምራል አሰራሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      ❤️👍ቲዲዬ አመሰግናለሁ እማ

  • @kokiyosef7214
    @kokiyosef7214 3 роки тому +1

    Betam konjo aserar ehite🥰😋😋👌👌👍👍👍

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ ወይኒ እንኮን ሰላም መጣሽ ሠላምሽ በአለሽበት ይብዛልሽ ስለመጣሽ ደስስ ብሎናል😍😘 ዋውውውው ለየት ያለ የቁርስ አሠራር ነው ልዩ ነው ውዷ ከለሩም ያምራል ልዩና ለየት ያለ ነው በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን መልካም ቁርስ ውዴ አሜን አንቺንም አመአምላክ ወላዲት አምላክ የአንድዬ እናት ትጠብቅሽ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያምጣልን አሜን ስደተኞችን ይጠብቅልን😍😘

  • @melkamtube6658
    @melkamtube6658 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልን ወይንየ እኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን የምሰሪያቸው ነገሮች የምታስተዋውቄይን ነገራቶች በሙሉ አስተማሪ አስፈላጊ ነገሮች ናቸው ስለምሰሪልን ነገሮች ከልብ ከልብ ደስተኛ ነኝ በርችልን የኛ መልካም እህታችን ካች ወደፊት ብዙ ነገሮችን እጠብቃለን ማማየ በርችልን አችን አለማመስገን አይቻልም እህት በርችልን በምሰሪያቸው ነገሮች ሁሉም ፈጣሪ ውጤታ ያድርግሽ በርችልን ወይንየ

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 3 роки тому +1

    ሠላምሸ ይብዛ እህታቸን ወይኒ በርቸልኛ የኔ ባለሙያ ሰወደሸ አሰራር ለዩ ነው የምደነቀ ፈጠራነው ቀጠየበት ወድጀዋለሁ አንደዘ ነገር ገና ዛሪ አየሁ ደነቸን ወድደሁት ከሁሉም ነገር አንዱን ሰሙን አላወኩትም ሳጋ የሚመሰለው ምደነው ማማዩ በተረፈ ወደጀ ዋለሁ የምደነቀ ሙያነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 3 роки тому

    ሰላም ሰላም ውደ ዋው እጅሺ ይባረክ አስራብሺኝ ሲያዩት ብቻ ያስርባል በጣም ሀሪፍ ነው
    የወይራ ዘይት ጣእሙ ከዚህኛው ትንሺ ለየት ይላል ውደ በጣም ሀሪፍና ቀላል አሰራር ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን በርችልን ውደ ተመችቶኛል አስርበሺኛል አሁን ሰርቸ መብላት ነው

  • @menorbeislam7412
    @menorbeislam7412 3 роки тому +1

    Selam selam wude enkuan selam metash waw betam yemiyamr yemiyasrb newu ejish ybarek asrabshgn harif kelal yehone aserar slasayeshn kelb enamesegnalen berchln wude

  • @kdjanrsbo3886
    @kdjanrsbo3886 3 роки тому +1

    ሰለም ሰለም ኢህተችን ኢንከን ደህነ መጠሽልን አህለን ወሰህለነን ምሪጥ አሰረ ሪ ነው ውው ውወ ው ውው ሲየምሪ ኢሞክረወለው መሸለህ ሞየሽን ስለከፈልሽን ኢነመሰግነለን ገነ ብዙ ነገሪ ኢጠብቀለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    የሚገርም ቁርስ ነዉ ከለሩ በራሱ በጣም ያስጎመጃል፡፡ የአሰራር ሂደቱ እራሱ ቆንጆ ነዉ ወይኒ ሰርቼ ከቤተሰቤ ጋር እስክመገብ ቸኩያለሁ፡፡

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      የኔ ልዩ መልካም ስሩና ቅመሱት ልዩ ነው❤️

  • @zomazoma6769
    @zomazoma6769 3 роки тому +1

    Selam edet neshily wde econ selam metashily wyniye ena betam lyu aserar new wde bewnt waw lyu waww

  • @bepositive1508
    @bepositive1508 3 роки тому

    ዋውው እጅግ በጣምም አሪፍ የፈጠራ ቁርስ ነው ያሳየሽን ከዛሬ ጀምሮ ሚስቴን ቁርስ እንደዚህ ሰርቼ ነው የማበላት:: ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርች🙏

  • @ፃመውከተጠቀሙትያድርገን

    egeziabehar yemesgen selameshi yeneza eneqan selam metashi wawwww betam dess yemilena yaletenezaza aserar new amen emeberehen anechenem tetebekwshi yene wed lehegerachen selamun yametalen 💖 beketay belela vido enetebekalen berechi yene wed yetebareke yehuneleshi😍

  • @10ማድነቅ
    @10ማድነቅ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይንየ አኳን ደሕና መጣሽ ዛሬ እጀን ታጥቤ ካቸው ነኝ በጣም ነው የሚያምረው በጣም ላይን የሚማረክ ነው በስማም ቅባት ያልበዛበት ምረጥ ቁረስ ዋውውው ብያለሑ ሲያዪት ያማረ ሲባሉት የሚጣፍጥ የወይኒ ምግብ በቃ አችን ያገባ እድለኛ

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 роки тому

    ወይኔየ በጣም ያምራል እንብላ 👍👍👍

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      እሺ ነይልኝ እንብላ❤️🙏

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 3 роки тому +1

    wow betam leyet yale meret ye kures aserar new betam wedejewalhu mokrewalhu

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይንየ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    ዋዉዉ! ከሚገባው በላይ በጣም ቆንጆና ፀድት ያለ ቁርስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ትክልነሽ የሰዉን ኮፒ ከማድረግ የራሳችንን ፈጠራ ይዘን ብንመጣ ቆንጅ ነዉ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ይህን የመሰለ ምግብ ከጥሩ አገላለጽ ጋር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ🙏👍👌😍😍

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      የኔ አደበተ እርቱ እማምላክ ትጠብቅልኝ አመሰግናለው ውድድድ❤️❤️❤️

  • @tube5821
    @tube5821 3 роки тому

    ሰላመ እግዚያብሄር ብዝትት ይበልልሽ ወይኒየ የእኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽ በስማም የምር በጣም እኮ ነው አየሚያምረው እውነትም የተለየ አሰራር ነው ያሰየሽን በጣም ቆንጆ አድድርገሽ ነው የሰራሽው ፅዳቱም ፋጥነቱም የተለየነው የእኔ ባለሞያ ይከን ውብ የሆነ ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የእኔ ቅን በርቺ ካንች ገና በጣም ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому +1

      የኔ አበረታች ልዩ የምወድሽ አመሰግናለው❤️

  • @RutaA
    @RutaA 3 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እህትችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም የሚያምር ምግብ አሰራር ነው እጂሽን እማምላክ ትባርከው ሲያዩት በጣም ነው ሚያምረው ሲበላ ደሞ የበለጠ እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም እናመሰግናለን አሪፍ የቁርስ አሰራር ስላሳየሽን ክበሪልን

  • @zedmohammed8282
    @zedmohammed8282 3 роки тому +1

    ስላም ብያለሁኝ ውይንየ እንካን ድህነ መጣሽልኝ በአድስ ቭድው ስላግኝሁሽ ድስ ብሎኛል የኔ መልካም ምርጥ አስራር ነው በሙያሽ ሳላድንቅሽ አላልፍም የኔውድ ሴቶችየ ምርጥ አስራር ነው ትኩርት አድርጉበት እያንዳንድሽ ለባልሽ እንድትስሪ ተነግራለሁ ዋ ክክክክ

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 3 роки тому +1

    Selam egizabher yibzalsh weyni wude enkuan dehna metashlgn tefteshal alesh wowww ewnet betam arfena mirt miyamre ye fatara aserare new berch kezim belyi new yemntebksh fatre le kumu neger yabksh hulem arfe arfe muyawochshnina yetlyayu negerochn silmtkfyin enmesgnaln

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    ወይንዬ

  • @eshelove
    @eshelove 3 роки тому +1

    Selamesh yebezaling yene malkam enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu new yene malkam liyuuuuuuuu yehone qures new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይንዬ እንኳን ደና መጣሽ የምወድሽ ዋውውውውውውው የምር በጣም ምርጥ አሰራር ነው ካቀራርቡ ጀምሮ እስከመጨርሻው በጣም ያምራል አይቼውም አላቅም ለኔ አዲስ ነው እኔም እሞክርዋለሁ የምር በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ወይንዬ በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ መልካም👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 роки тому +1

    Selam weyniye econ selam metashi bewnet betan lyu negr new ysrazhil basis melku lyu cetera new wdo enamesgnaln

  • @MartiTube
    @MartiTube 3 роки тому

    Selameshe yebezalene weyeneye enkuwan dehena metashelene wow betam des yemile ye kurese aserare new yasayeshen አንደኛዬ ❤😍🙏 berechilen beketayeme mesa entebelalen 😍

  • @zamzamnegn8376
    @zamzamnegn8376 3 роки тому

    Waw

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 3 роки тому

    በስማም አቀራረብሽ ሲያምረ ይሕንን ባካል እየሰራሽ ማየት እፈልጋለሑ

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 3 роки тому

    Selamesh yebezaling yene malkam enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu yehone qures new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene malkam siwadesh kalibe new yene malkam

    • @weynitube440
      @weynitube440  3 роки тому

      እሪችዬ የኔ ቅን መልካም አመሰግናለው❤️🙏

  • @ኢትዮሀበሻ-ቨ1ሠ
    @ኢትዮሀበሻ-ቨ1ሠ 3 роки тому

    Weyni Yemwedishi Enkuan Dena Koyeshin Tenafrkshi Nebr Wow Kalat Yelgnim Lemteseriwu video Neshnawu Akerarebu Becha Yategebal Le comnt Masameriya Sayhone Ewunntin New Hulim Yelyale Yemserim Sedit Yale Ejeshi Yebarek Wudi Be Ketay Be Adis Sera Entbekshalen.

  • @sarakonjo8825
    @sarakonjo8825 3 роки тому

    Selam selam Yene wede enkuwan dehrna metashelen wedeye hulegezeme yemetakerebilene negeroche weste machewe berechilene yene gobeze berechilen weddddddd

  • @xuru1657
    @xuru1657 3 роки тому +1

    Selam meshi yebazalenye weyniye yene malikam endate neshi hulu Aman newu enkan beselam maxashe bexam yetamachen asereshi adds nagere newu yezeshi yemaxashu beqelalu yemsera mare lequrese Yemehun barechenye yene malikam ehetachen

  • @caltueshetuu7096
    @caltueshetuu7096 3 роки тому

    Selamesh yebezaling yemewadesh enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu yehone qoresa new fetreshe siwadew enma mokerelew yene Mar sila akefileshen kalibe enmasegenelen yene malkam