- 327
- 316 036
Weyni Tube ወይኒ ቲዩብ
United States
Приєднався 13 лют 2020
ሰላም ሰላማችው ይብዛልኝ በያላችውበት ቦታ ስፍራ በዚ ቻናል የተለያዩ ነገሮችን ያቀርብላችዋል ቁምነገር አዘል ንግግር ምክሮችን የተለያዩ የምግብ አሰራር የመሳሰሉትን በደናተየሚያደርስ ቻናል ነው ስብስክራይብ ያርጉ ያደርጋችሁኝም አመሰግናለው እወዳችዋለው
Hello to all followers of my UA-cam channel from all over the world, welcome to my channel, which specializes in the easiest Ethiopian and Arab cooking methods, which discusses social and life issues and other topics. Finally, I thank my followers for following my channel, wishing the most important to spend a nice time
مرحبا بجميع متابعين قناتي باليوتيوب من جميع انحاء العالم مرحبا بكم بقناتي التي تختص باسهل طرق الطبخ الاثيوبي والعربي والتي تناقش القضايا الاجتماعيه والحياتيه ومواضيع اخري واخيرا اشكر متابعيني علي متابعه قناتي متمنيه اهم قضاء وقت جميل
Hello to all followers of my UA-cam channel from all over the world, welcome to my channel, which specializes in the easiest Ethiopian and Arab cooking methods, which discusses social and life issues and other topics. Finally, I thank my followers for following my channel, wishing the most important to spend a nice time
مرحبا بجميع متابعين قناتي باليوتيوب من جميع انحاء العالم مرحبا بكم بقناتي التي تختص باسهل طرق الطبخ الاثيوبي والعربي والتي تناقش القضايا الاجتماعيه والحياتيه ومواضيع اخري واخيرا اشكر متابعيني علي متابعه قناتي متمنيه اهم قضاء وقت جميل
Відео
😭😭እህቴ አለሜ የናቴ ምትክ እደው ምላርግሽ ናፈቅሽኝ 😭😭እግዚአብኤር ነፍስሽን በአፀገነት ያኑርልኝ አሜን 💔💔30 July 2024
Переглядів 1394 місяці тому
😭😭እህቴ አለሜ የናቴ ምትክ እደው ምላርግሽ ናፈቅሽኝ 😭😭እግዚአብኤር ነፍስሽን በአፀገነት ያኑርልኝ አሜን 💔💔30 July 2024
#የዛሬው ቀን 🫶🫶 19 December 2023
Переглядів 10611 місяців тому
ua-cam.com/video/aEnypSVZI-o/v-deo.html #የዛሬው ቀን 🫶🫶 19 December 2023
ማነው እደኔ ማነው እጅግ በብዙ የተማረው 16 November 2023
Переглядів 70Рік тому
ማነው እደኔ ማነው እጅግ በብዙ የተማረው 16 November 2023
#ቡና እጠጣ ቤተሰብ 23 October 2023
Переглядів 74Рік тому
#ቡና እጠጣ ቤተሰብ 23 October 2023 ua-cam.com/video/f6GHa3Cqlco/v-deo.html
#ድሮና ዘድሮ ወይ እግዚአብሔር ብቻ ተመስገን መኖር ደጉ 🙏🙏 8 October 2023 8 October 2023
Переглядів 76Рік тому
ድሮና ዘድሮ ወይ እግዚአብሔር ብቻ ተመስገን መኖር ደጉ 🙏🙏 8 October 2023 ua-cam.com/video/q-JaUO8Z_9M/v-deo.html
#ዛሬ ቅዳሜ ደስ የሚል ቀን ነው ❤️ 😘16 September 2023
Переглядів 201Рік тому
#ዛሬ ቅዳሜ ደስ የሚል ቀን ነው ❤️ 😘16 September 2023
#የሰፈሬ ቅዱስ ሚካኤልዬ አተው ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል 9 August 2023
Переглядів 151Рік тому
የሰፈሬ ቅዱስ ሚካኤልዬ አተው ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
#ምርጥ ምሳ Weyni Tube https://youtu.be/W-HgJmfnw90 27 June 2023
Переглядів 432Рік тому
#ምርጥ ምሳ Weyni Tube ua-cam.com/video/W-HgJmfnw90/v-deo.html 27 June 2023
#የሸገር ልጅ እኮ አይቀልጅ👍👍አባቴ የደረሰበት ያቀዋል #weynitub
Переглядів 458Рік тому
#የሸገር ልጅ እኮ አይቀልጅ👍👍አባቴ የደረሰበት ያቀዋል #weynitub
#ቦርጭ እና ክብደት ላስቸገራችሁ ልጆች ድሮና ዘድሮ ውፍረት ብዙ ለውጥ አለኝ ይኤን ተጠቀሙት
Переглядів 561Рік тому
#ቦርጭ እና ክብደት ላስቸገራችሁ ልጆች ድሮና ዘድሮ ውፍረት ብዙ ለውጥ አለኝ ይኤን ተጠቀሙት
እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ይኤን የሰሩ እጆች ይባረኩ 👌16 April 2023
Переглядів 469Рік тому
እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ይኤን የሰሩ እጆች ይባረኩ 👌16 April 2023
ልዩና ማራኪ ጣፋጭ የተለያዩ ቸኮሌቶች ናቸው እጃችን ይባረክ አሜን 😁🥰🥰👌👌
Переглядів 777Рік тому
ልዩና ማራኪ ጣፋጭ የተለያዩ ቸኮሌቶች ናቸው እጃችን ይባረክ አሜን 😁🥰🥰👌👌
ጥሩነው
❤❤
Good job!!
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሽ ወይንዬ ጠንከር በይ 😭😭😭
እሺ የኔ መልካም 😭😭😭😭
Rip hulum lebego nw weyiniye ❤
እውነት ነው😭😭😭
ሰላም ወይኒ ለካፌም የሚጨመሩውት ግባዐቶች እነዚህ ናቸዉ ውዴ
በርገር ቤት ከፍቼ ነበር አሪፍ አሰራር ንገሪኝ
ሠላም እህታችን መልካም አስተሳሰብ ባለቤት እና ለሰዎች ከማሰብ ያዘጋጀሽው ሥራ በጣም አሪፍ ነው። ስፖርት በራሱ ለተስተካከለ እና ጤናማ ተክለ ሰውነት ቅርጽ እንዲኖር ስለሚያደርግ ጥሩ ነው። ስለኘበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
ጣፍጭ ነግቶል
ቀላልእናተፈጣን
ውዴ
ዋውውው አድኛ ቆንጆ አቆም ይመችሸ እር ጠፍሸ ክክክክ
ውዴ ይመቸሸ
ወይንየ እዴት ነሸ እማ ውዴ በጣም ያምራል ተጠፍፍን ይመቸሸ
ሠላም እህታችን በጣም ደስ የሚል የውይይት ጊዜ እና ግንዛቤ የያዝን ስለሆን ቆይታችን ያማረ እንዲህን ስለአደረግሽ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
ሰላምውደ እኳንሰላምጣሽልኝ በጣም ደስየሜል ቦታነበረን የኔቆጆ ዋውውውውውውውውው አቤቶ ደምወ ሲያምር የኔቆጆ በጣምያምራልበርችልኝ እሽ
ሰለም ሰለም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰለምሽ ይብዘ በጣም ደስ የምል ግዜ አሰልፈሸል ቦታውም ሁሉ ነገሩ ያምራል ቀጥይ ጡሩ መየት በጣም ደስ ይላል 🎉
ሠላም እህታችን እንዴት አደርሽ መልካም የውይይት እና ጥሩ ግንዛቤ የያዝንበት ጊዜ ስለነበረ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
ሠላም እህታችን በጣም ደስ የሚል አካባቢ አብረን እንድንጎበኝ ስለአደረግሽን እጅግ አመሰግናለሁ ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ መልካም ጉብኝት በርቺ
ዋዉ ወይንዬ በጣም ያምራል ቦታው እንኳን ደህና መጣሽልን ምያዝናና ቦታዎች ናቻው❤❤❤
Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe Enmsgnln Egzaber Ethiopian Ybarke Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉
selam wude endate nesheleye enkane beselam mexashe yemecheshe zena feta beye 9 enji yeche alem 10 molta ayaqeme berecheleye wude 💪👍😍🙏
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ ወይንየ🎉🎉❤
ሰላም እህት እንኳን ሰላምን መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን❤❤❤የዛሬዋ ቀን የተባረከች ቀን ትሁንልን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያውርስልን ያረብ ❤❤በርቺልኝ❤❤❤
ሰላም ሰላም የወይቢ ቤተሰቦች እደምን አላቹ ሰላምናቹ ሆይ ሰላማቹ ብዝት ብዝዝት ይበልልን በያላቹብት ሰላምና ጤና አብዝቼ ተመኘሁላቹ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋው ሲያምሩ ወፎቹ ወይኔ
ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴ🎉እናመሰግናለን ዋውውውውውውው በጣም ያምራል😊😊
ሰላም ለዚሕ ቤት ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት የግዝያብሔር ቤተሠቦች ባላቹበት አሪፍ ቆይታ ነበረን አቤት እርግቦች እዴት ደስ ይላሉ መልካም ቀን እሕታችን🎉🎉🎉
ጥሩ ቀን ስላሳለፍሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በሌላ አዲስ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ ሰላም ላንቺ ይሁን ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
ሰላም ሰላም አግዚአብሔር፣ይመሰገንአንኳንደናመጣሸአህታችን፣ዋውውውውው፣በጣምደሰይሚልቦታነወ፣በጣምነወያሚምርሁ፣አናመሰግናልንበርችየኔመልካምአህት❤❤❤❤❤
አቤት ሲያምር አረንጓደ ዴነቱ ሰማዩ ወንዙ ቤታቸው አሰራሩ መንገዱ የአእዋፍቹ ብዛት ድምፅ አረንጓዴነቱ ሲያምር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውደ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርገው በርች
ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር ከንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንንንን ይሁንንንንንን 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ ይህን ሥፍራ እና እርግቦቹን ስለአስጎበኘሽን እጅግ አመሰግናለሁ። መልዕክቶችሽ ዕውነት እና ጥሩ ናቸው። ክበሪ
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
ወይንየ ወይን አለም ወይኒቱ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋው እርግቢዎቹ ደስ ሲሉ ፈታ ዘና በይበት በጣም ምርጥ ቦታ ነው ያምራል ፣
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ደስ የሚል ውሎ ነበረሽ ቦታው እጅግ ያምራል ያለ ዋሊያ እረ ብዛታቸው ያውም መኪና መስመር ዳር ላይ ደስ ይላል በርች❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወይኖ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ውሎ ነበር በርችልን❤❤❤
ሰም ሰላምሺ ይብዛ ሰላናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ይቡ ሰላም ለህዝባችን ይሁን ሰላም ለህዝዝባችን ይሁን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Selam Selam enkan dena mtash selam lagrhen Ethiopian Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉
አህለን ወሰላም ብያለሁ ዋውው ብዙ አስተማሪ አዝኛ ነበር👍 አቀራረቡ እራሱ ያጎጎል" የሁሉም ሀሳብ ይጠቅማል ደስስየሚልቆይታነበር ያነሳሽው ሀሳብ የሚደገፈነው ከኮመተሮች ሀሳብ አስተያታቸ እኛምያስተምረናል
❤️😘
ሰላም ሰላም ውዴ እዴትነሽ ሰላምነው ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ጦርነትም በቃ ይበለን ሰው ይለወጣል በተለይ ዘፋኙ እዳለው ካገርቤት ስትወጣ እዲህ ነበረች ከስደት ስመጣ ፍንድቅድቅ አለች😂😂😃
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴ🎉በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው በርችልነኝ😊😊