ልዩ ተበልቶ የማይጠገብ የዝኩኒ ቀይ ወጥ በተለየ አሰራር || Ethiopian food || how to make zucchini wot

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 роки тому +3

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ የዘወትር አበረታቾቼ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ ሼር ላይክ ኮሜንት እያረጋችሁ ደግፉኝ በጣም አመሰግናለሁ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому

    Bettuwaye wide betam arif yehone Doro yemiyasnik wet new yesereshiw ijish yibarek😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      መኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому

    ሰላም ቤቷ እጅግ ድንቅ ከዶሮ ወጥ የሚያስንቅ የዙኪን ወጥ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 роки тому

    Wow beteye konjo aserar new yasayeshen ejesh yebarek enmokerewalen 👌👍💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 3 роки тому

    Watching

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Watching 👀

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому

    ዋው ስያዩት አራሱ እጅ ያስቆረጥማል በርቺ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሸዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    የዙኪኒ ወጥ አይቼም ሰርቼም አላቅም እሞክረዋለሁ በጣም አሪፍ ይመስላል ተባረኪ ቤቲዬ 👌👍🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 роки тому

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому

    Yummy yummy in my tummy 😋 I saw it late. If I see 👀 this early I would of cook 🍳it awesome. 💘 like 👍 and shared 👍 ❤ 💕 ♥

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ቤቶዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍👍👍👍👌👌👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому +2

    ዋው ዋው ቤቶዋዬ በጣም የሚገርም እና ለጤና ተስማሚ የሆነን ነገር ያሣየሽን ወድጀዋለሁ እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ደግዋባላገርዋ
    @ደግዋባላገርዋ Рік тому

    በተረፈ በጣምነው የሚያምረው❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    ቤቷዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ
    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ
    ዝኩኒ ግን ወጥ ሞክሬዉ አላዉቅም
    ሲያዩት በጣም ያስጎመጃል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኀብስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ👌👍💖 ላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ቤቷዬ እንደሁልጊዜው በጣም ቆንጆ የሚያምር አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому

    ዝኩኒን በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም ሲያዩት እራሱ ሲያምር እሞክረዋለው እናመሰግናለን ቤቲዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርይልንን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 роки тому

    የቤቷ ዉድ እህቴ ዋዉ ዶሮ ለምኔ በይዉ መጀመሪያ ሳይ የድሮ ወጥ ነዉ የመሰለኝ እንጂ ዝኩኒ አለመሰለኝም ነበረ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን 😍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    የቤትዋዬ ውዴ ሲያዩት የሚያስጎመጅ የዝኩኒ ወጥ ፡ምርጥ ወድጀዋለሁ ያዘጋጁ የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 3 роки тому

    ሠላም ቤቲዬ ዋውው በጣም ቆንጆአሠራርነዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት😍😋🍽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኦም ቱርኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому

    ነፂዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 роки тому

    ቤቲዬ የኔ ዉድ እኔ የዝኩኒ ወጥ ቀምሼ አላዉቅም ምርጥና ለየት ባለ መልኩ ነዉ የሰራሽዉ ልክ እንደ ዶሮ ክችን ያለ የኔ ባለሞያ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 роки тому

    Yummy 😋 betam yemitem wete

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ሜሮንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому

    Wow nice food

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሒወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 роки тому

    Enemesaginln 🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 роки тому

    Welcome

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 роки тому

    ቤቲየ የሚገርም ኣሰራር ነው ሲያዩት ደሮ ወጥ ነው የሚመስለው ምርጥ ኣድርገሽ ነው የሰራሽው እውነትም ደሮ የሚያስንቅ ኣሰራር ነው የኔ ባለሙያ ኣናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Dekayeadventureworkout
    @Dekayeadventureworkout 3 роки тому

    ❤️😍😍😍

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 роки тому

    ሰላም ላንቺ የቤቷዬ እንካን ደና መጣሽ ሁሌም አዲስ ሁሌም ፅዱ የሆነ ስራ ነው ይዘሽ የምትመጭው ዝኩኒ በወጥ ተጠቅሜው አላውቅም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ጥቁርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 роки тому

    ቤትየ ይሄማ ዶሮ ወጥ ነው እጅሽ ዪባረክ 👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሶፊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 роки тому +1

    ሰላም የቤቷ ዋው ደስ የሚል ኧረ በማየት ለራሱ የበላሁት መሰለኝ ግን ግን ዝኩኒ ምንድን ነው ዱባ ነው ወይስ ሌላ ነው ተመችቶኛል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ደምበጫ ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ዱባ አይደለም ትንሽ ይለያል ግን ጤናማ ነው🙏🙏🙏

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 3 роки тому +1

      @@bettwascorner እኔ እንጃ ዝኩኒ ከተባለ ዱባ ነበረ የሚመስለኝ ገርሞኛል ግን ግን በጣም ተመችቶኛል 🤣😂👍

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 роки тому

    ቤቲሻ የዝኩኑ ጥብስ ሊንክ ሼር አድርጊልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ua-cam.com/video/wYEkxoXtLdk/v-deo.html በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏❤🥰❤

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 3 роки тому

      @@bettwascorner 🥰🥰🥰👍 tnx dear ቤቲዬ የዶሮ ጥብስ አሰራር ካንቺ ጠብቃለሁ ልክ እንደ ስጋ ጥብስ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      @@shallomandegna1720 እሺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏❤🥰🥰❤

  • @ደግዋባላገርዋ
    @ደግዋባላገርዋ Рік тому

    ግን ምንድነው ዝኩኒ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ ዝኩኒ እንደ ዱባ ያለ ግን በጣም ይለያያል ተጠብሶም ይበላል ቪዲዮ ውስጥ አለ ተመልከቺው ጥጡአድርገሽ ከተሰራ ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 роки тому

    Healthy and yummy food sis,,,,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰