#ድንቅ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 111

  • @habtshi16
    @habtshi16 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እህታችን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየሽን ።
    እውነትም ድንቅና አስገራሚ ተፈጥሮ ነው በጣም ነው የሚምረው አንደኛ ነው ይለያል።😮😮😮😮😮😮

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Рік тому +1

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti wowwww wowww it's looking amazing zigini wow seyameru 💐💐💐💐💐bewuneti betam desi yemele neger new share yadergishlenini yadergishlenini yadergishlenini yadergishlenini

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Рік тому +1

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble wowwww wowww botawu amazing and beautiful. Woyen seyamere awafichi erasu seyameru.

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እንዴት ያምራሉ
    እፁብ የእግዚአብሔር ስራ
    ሸር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን አንችም በርችልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Рік тому

    Selam selam enkan dehna metash woda mashallah siyamru ewonetem denke tefetro selam feker andenet yisten ❤❤❤

  • @Lawery10
    @Lawery10 Рік тому

    ውውዴ ሰላም ነው በጣም የሚያሥራ እና ደስየሚል ቦታ ነው ተፈጥሮ በራሳ ትገርማለች ደስየሚሉ ከረላቸው ባሕሪያቸው ብቻ በጣም ይገርማል ደስም ይላል

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Рік тому

    ወይንዬ በጣም ምርጥ ቦታ ነው እምትዝናኒው የኔውድ ነገር በእውነት በርቺልኝ ወፋ ስታምር በእውነት 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @feker122
    @feker122 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውይን ውውውውውው በጣም አሪፍ ትፍጥሮ ነው ድስ ይላል ስላሳየሽን አንምስግናልን ስላም ልሃግርችን ፍቅር ለሕዝባችን ❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Рік тому

    ወይ የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እንስሶቹ በጣም ነው የሚያምሩት ተፈጥሮ ድንቅ ነው በጣም ልዩ ናቸው ❤

  • @emukal
    @emukal Рік тому

    ወይኒ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እብዴት ያምራል አንበሳው እንዴት ያስፈራል ሲያምር አካባቢው ማሻአሏህ ድንቅ ቦታ ያምራል ይመችሽ ❤❤አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን

  • @Umu_m
    @Umu_m Рік тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰሊመጣሸ ደረሰ በሎናል ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
    ዋው በጣም ደሰ ይላል አረፍ ቆይታ ነበር በርች ወድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት. ሠላማችሁ ይብዛ በርች ወድ😍😍🌹🌹❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ውይ ሯ እባብን ረ አታስይኝ😱 ሌሎቹ አሪፍ ናችሁ 🌹👏 እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🌹👏አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝባችን ይጠብቅልን አሜን❤

  • @ኡሙሐምዛYouTube
    @ኡሙሐምዛYouTube Рік тому +1

    ሰለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር ማሻ አሏህ በጠማ ደስ ይለሉህ አሏህ ሀገራችህን ሳለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን🌹💐🌷

  • @Astertube23
    @Astertube23 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውው በጣም ምርጥ ቆይታ ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውው ምርጥ ተፈጥሮ ነው እንዴት ያምራል አንደኛ ነው

  • @burtetube
    @burtetube Рік тому

    Baga dhuftee bareduu ko nagaan hundaa keessani haa bayyetuu wowowowowowow gorsaa bayyee namati toluudhaa ❤😮😮halumaa kan iti fufii jabadhuu 👌❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 Рік тому

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha ❤❤❤video akkan namatti tolu dha jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi.....

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም የሚያማምሩ እንስሳቶችን ነው ያሳየሽን የባቡግን በስማም😢😢ያስፈራል የእግዚያብሔር ስራ ድንቅ ነው የሰላም የፍቅርና የአንድነት አምላክ ሃገራችንን ይጠብቅልን❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ልሽ እንኳን በደሕና መጣሽ እሕታችን ዋው በጣም ቆንጆ አሪፍ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ፍቅር ውድነት መተሳሰብ ያድልልን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Рік тому

    ሠላም እህታችን በጣም ድንቅ የሆነ የእንስሳት ዙ አብረን እንድንጎበኝ ስለአደረግሽ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ በርቺ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መጠን ለመቀነስ ሁለኛ አረብ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረው ሁሉ የተፈጥሮ የተፈጠረው ሑበት ልዩ ነው ፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው የፈጣሪ ስራ ጉዞው ነውና በጣም ነው የሚያምረው ይዘን ለመውጣት እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል እይታ ነበረ በቀጥታ የቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ፊደል የኔ መልካም

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Рік тому

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ወይኒ ዋውውውውበጣም አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 👌

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይኒ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ደሞ ዝንጀሮ ናችው😊 ጦጣ ሌላ ናት ውዴ🎉❤❤❤ ይመቺሺ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ እህታችን በእውነት ደስ ይላል ድቅ ተፈጥሮ ነው ዘና ፈታ በይልን አንድንድ ግዜ እንድህ እራስን ዘና ማድረግ ያስፈልጋልና

  • @hosana295
    @hosana295 Рік тому

    Wowoowwwoowowwwooowo salami salami ywne wudiii bazami yamiralii ❤❤❤ salamiahi yibizan baleshibati hagarachinini salami yarigilini barichiii yene wudiii

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን በጣም ደስ ይላል ተፍጥሮአዎ እንስሳ ዎች ተፍጥሮአዎ የሆኑት ነገሮች ሁሉም ይማርካሉ በጣም ደስ ይላል በርችልን

  • @emunuradistube304
    @emunuradistube304 Рік тому

    ሰላምላችይሁን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ሰላየሁሺደሰብሎኛል የኔመልካም ደሰየሚል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ክበሪልኝ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን አሚንንን💚💛❤

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 Рік тому

    Selam Ehte Endete Neshi Enqan Dena Metashi Masha Allah Awo Betam Yakalu Besfte Ene Mserabete Bete NeberU yazinalu Hula

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ሠላም እንኳን ደና መጣሺ
    ዋዉዉዉ ተፈጥሮ እኮ
    ግን የባቡ ነገርስ በህልም መሮጥ እኮነዉ
    እንኳን በዉን ኪኪኪኪኪ ለሁሉም ተፈጥሮ
    ዉብብብብብ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን እኛም አዳችን ለአዳችን የምንተሳሰብ ያርገን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው ቦታው ሲያምር። 💕💕💕💕በህግ አምላክ አባቡን አታሳይን።😂😂😂😂
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @hawabrand
    @hawabrand Рік тому

    ዋውው ወይንየ በጣም ደስይልል እኳን በሰላም
    መጣችሁ ስለነበረን ስለነበረንቆ ቆይታ ከልብ እናመሰጎናሰን በርችልኝ ግን እባቡ ያስፈራል ለሊቱን ሁሉ ያስቃጃል😂

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому

    ሰለም ሰለም የኔ ውድ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ግዜ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንንንንን

  • @Rahemitube
    @Rahemitube Рік тому

    ሰላአም ሰላአም ለዚህ ቤት እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን በጣም ደስ የሚል ቦታአ ነዉ ሲያምሩ ወፎቹ አገራችን ሰላአም ያብዛልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Рік тому

    እውነትም ድንቅ ተፈጥሮ በጣም የሚያምርና የሚገርም ቦታ ነው ያሳየሽን ሲገርም በሌሎቹ ሀገር ሰው ከእንሳት ጋር ተላምዶ አላምዶ ይኖራል በኛ ሀገር ሰው ከሰውጋ መኖርን ጠልቷል በርችልን እህታችን

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому

    selam ehiteye weyni endate nesheleye enkane beselam mexashe megereme negere egezaberi yejochu sera reqeqe new xebebu xeleqe new wowww!!!!degimo seyamameru ulum egezaberi yasegeremeyale becha lela mine elalew temesegen🙏temesegen🙏👍

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 Рік тому +1

    አሳለም ዋከይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራካቱ ሳለም ሳለም እዴትናቹ ባርቺ ባጣም ዳስ የሚል ግዜ ናባር አለህ አሃራችን ሳለም የርግልኝ

  • @wachatube1009
    @wachatube1009 Рік тому

    ሱብሀነላህ የፈጣሪ ስራ በጣም ድንቅ ና ፍብ ነው እንኩአን ደህና መጣችሁ ጥሩ ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቧ ይሁን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @METITUBE
    @METITUBE Рік тому

    Selam selam wude hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen

  • @kiyyaatube2899
    @kiyyaatube2899 Рік тому

    Nagan waqaayo mana kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte saanyii koo Wawwwo Wawwwo heddu namati tolaa jabbadhu itti cimii dhalootaf fakkenya ta'ii ❤

  • @TsahelMedia
    @TsahelMedia Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽዋውውውውውው ያሥምሩ የእግዚአብሔር የእጁ ሥራ በርቺ አገራችን ሠላም ያሮግልን ፍቅር ይሥጠን ማሥተዋል ያድልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😊

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክረስቶስ የለም ብዛልሽ እህታችን ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቢዶ ነው ግን ያስፈራሉ እየተሳቀቅሁ ነው ያይሁት በይ ፈታ በይለን አዳደዬ ወጣ ማለት ወሳኝ ነው ሰላም ፍቅር ያድለን በያልንበት

  • @ematube8524
    @ematube8524 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውዴ የአገሬ ልጆች እደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሬፍ ቁይታ ነበር ዋውው ወጣ ብሎ አንድ አንድ ግዚ ተፍጥሮን ማድነቅ ደስ ይላል አሬፍ ተፍጥሮ ነው ደስ የሚል ቁይታ ዋውው እህቴ ጥሮ ደስ ይላል ❤

  • @እብራሂምሚዲያ
    @እብራሂምሚዲያ Рік тому

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @Aminasters
    @Aminasters Рік тому

    selam selam baga nagan dhufteye mashallha mashllha gobozii koo bayee namatii tolla ❤❤ akanumatii itii fufii idhagin biya kenyaa mulisii ❤❤❤

  • @-rahmaaseftube6126
    @-rahmaaseftube6126 Рік тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ቆይታነር በርቺልኚ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን ዘረኚነትንና ጦርነትን ያጥፋልን ፍጣሪ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይወፍቀን

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Рік тому

    Wowow. ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አጅግ በጣም አሪፍ ነው🎉❤❤ በትክክል አህታችን ሰለ ሁሉ ነገር አመሰግናለሁ🎉🎉🎉❤❤ በጣም ለእኛ ሰዎች በጣም ከባድ ችግር አለ ምክንያቱም 😢😢 ብቻ ፈጣሪ አላምኬ ልብ ይሰጣል ኝ 😍😍❤❤

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን የእድሮዋ አገራችን እንድትመለስ ባለንበት ሁነን መፀለይ ኢትዮጴያ አገራ ሰላምሽ ይመለስልን

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka Рік тому

    Enkuan dehna metash wude melkam koyta neberen enameseginalen wub tefetro new thanks keep it up 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድ የሐገሬ ልጆች በያላ ችሑበት ሰላማችሑ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን አሪፍቆይታ ነበር በረችልኝ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዘረኝነት ይውደም

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Рік тому

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @iluutube6835
    @iluutube6835 Рік тому

    Baga Nagaan Dhufte Anaa Dhufuu Dhuftee Si Arguu Keenyaaf Gammanneerra Turtii Gaarii Turee Jabaashu Biyya Keenya Nagaa Niuf Ha Godhu Jabaadhu

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ወይኔ እውነት እዴት ጨክነሽ አየሺ እባቡን ወይኔ ሲያስፈራ ነጭ አበሳ አለ እዴ ገና ዛሬ አየሁ እባብ በጣም ነው የምፈራው❤❤❤❤

  • @GaniiFiche
    @GaniiFiche Рік тому

    Selam selam lezi bet enkan dana metash wude ehetachin dessii yemali koyita nebera wude berachi fetari hagerachin selam fiqer yesten Amen

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዎ ተፈጥሮ አለመድነቅ አይቻልም በጣም ጉሩም በተላይ ቢኮክ በጣም ልዩ ፊጥራት ናት ❤🎉እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቸን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን እኛም እድሜና ጤና ሰቶኝ ወደሀገራችን ሰላም ይመልሰን

  • @maatiijaalala
    @maatiijaalala Рік тому

    Galtomi wwwwwwww dasi jedhan dhugaa binson hundu Galtomi akasumaa gorsi kee namati tolhaa rabbi biyyaa kenyaa nagaa nuu haa godhuu 😊😊😊😊

  • @Basis2121
    @Basis2121 Рік тому

    wow betam des yelalu teftero gen endat tegermalesh lehulum negr yerasacheeun eubet testalech ye EGZIABEHER sira etsube deneq new kiber misegans lesu yehun

  • @fasiga
    @fasiga Рік тому

    Waqayyoo obboletii keenyaa nufaa ebisuu b/s keenyaa isinii waqayyoo namaa ebbaa isinii yaa tasisuu uuufff jabdhuu bareduutoo Dhugaan❤

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому

    Nageenyii WAAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo ❤WAAQAYYOO biyyaa keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa keenu Ameen Akksumas wow heddu namati toluu 🎉🎉jabduu too jabesi halumaa kan itti fufii 🎉🎉🎉

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው እንዴት ያምራል እህቴ ዋው እህቴ ሃገራችነን ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን በርችልኝ እህቴ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    ሰለም ሰለም ሰለመሽ ይበዘ ወይናሸዬ
    አይይይ መሸአለህ ታድለሸነዉ ኢኔ ኡኳን አጠገቡ ሄጅ።በሰልክ ልቃረፀዉ ኡኡኡ በረቁም ኢፈረወለወኝ ኢኢ ኢበቁ ሰያሰፈረረረ🤔🤔🤔 አብሰዉ መሸአለህ ወለሂ አጠገቡም አልደረሰም ጎበዝነሽ

  • @mekditube2175
    @mekditube2175 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ማር ሰላምሽ በእጥፍ ብዝት ይበል!
    ዋውውው የሚያማምሩ እስሳዎች ግን በጣም የሚፈራሁን እባብ አስይተሽ አስጨውሽኝ እግር/ግን🙈😞🙄😂ሌላ ጊዜ በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ሰላም ቆይልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    ሰላም አዴትናቹ ወድ የሀገሬልጆች አገራች ሰላም ፍቅር አድነት ያምጣልን ደሰየማል ቆይታነበረን የሀገራች እሰሶች ከሰዉይበልጣሉ እዝነት አለባቸዉ አገራች አሁላይ ጭካኔዉን ያጥፋልን

  • @eliora8821
    @eliora8821 Рік тому

    I love your videos
    Nature is the best theraphy and wonderful medicine it's very pleasurable for our eye
    The peacock is very beautiful
    Please do similar videos like this

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ከዘንድሮ ሰው ከምንባል ሰዎች እንሰሳ በስንት ጣዕም በስምአብ እኛ ተጨካክነን እሰሳ በፍቅር ይኖራሉ😢

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 Рік тому

    Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu wiwowowo Bashananaa Garii Bayyee Baredaa Botanii isaa Dubayi👌nutisii hin Dhufnaa yeroo bodaa😊

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 Рік тому

    Selamesh yebzalgen yen wud enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch wude gobaz selam le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru ysdat ehitochey ❤

  • @UmmuuKhalid-jm3kw
    @UmmuuKhalid-jm3kw Рік тому

    Bagaa nagayan dhuftee dhuftee sii arguu kenafii bsyee gamanee jabadhuuwanii baredaa qabatee dhuftee biyyaa kenyafii nagayaahawinaa

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому

    Selam selamsh ybzaa weyni wwwwww baxam das yamil denaq tafxro new baxm das yalal selasgobnyshin anmsgnaln ahtachan

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አንካን በስላም መጣሽ Weyni ሰያስፍሩ አባቡ ተጠቀልሎ ውይኔ ደፍረትሽ አጠገባቸው አርሱ ለመድርስ ይቀርና Tv ላይ አንካን ለማየት በጣም ነው የምፍራው ጎበዝ ነሽ አጠገባቸው ሁነሽ መቀርጸሽ 🎉🎉🎉

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s Рік тому

    ስላም የኔ ልዩ ዋው በጣም ነው ይምናመስግነው ስላሳይሽን እኔ እባብ በጣም ነው ይምፍራው አቺ ጉበዥ ልጂ ነሽ አልመፍራትሽ እኔም ማየት አለብኛ ክጩህብኛም መድነቅጥአይቅርም😂

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому

    ENEKUNE DEANA METASHE WAYNI AMEN AMEN AMEN EGEZIYABEHARE YEMESEGANE BEWANATE BETAME DEKE YEHONETE TEFETERU ENESESATE NACHEWE ENAMESEGENALEN

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Рік тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ እፍፍፍፍ እዴትነው የሚያምሩ እኔ እደዚ አበሳና ነብር ያሉበት በጣምነው የምፈራው አምልጦ ከወጡ ህዝቡን ሁላ ያፈረጥጣል ግን በጣም አሪፍ መዝናኛነው የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን ውድ

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 Рік тому +1

    Salman Salman Ashama harka fune baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa umata bashasha umata ❤❤🎉🎉🎉

  • @ይልቃል
    @ይልቃል Рік тому

    የኔ ልበቀኛ ንፁልብያለሽ ወይኒዬ ስወድሽ💋💋💋💋በጣምያምራል ደሞቦታው 😘😘😘

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому

    ወይኔ እባብ እዚህ ምን ይሰራል 😫 እኔኮ በጣም ነዉ የምፈራዉ እሱን ባይንሽ እያየሽ ተረጋግተሽ መቅረፅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የምር ዉይ እኔ በፎቶ ሳየዉ ዘገነነኝ ጦጣዉ ኮሚክ ነዉ ደስ ሲል አቤት ደስ ሲሉ ግን ዱባይ ያላቹ ዘና በሉ በጣም አይምሮን ያድሳል እናመሰግናለን ወይንዬ❤❤❤

  • @weynitube440
    @weynitube440  Рік тому

    ua-cam.com/video/gwTv27VvFJA/v-deo.html
    #Weynitube#weynishow#የምግብአሰራር#የዶሮወጥአሰራር#የኬክ አሰራር#የጁስአሰራር#የፀጉርቅቤአሰራር#
    👇👇👇👇👇
    ጤናይስጥልኝ እንኳን ወደ ወይኒ ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችው አዳዲስ እና ጠቃሚ Video በማቅረብ ወደ እናንተ አደረሳለው ወይም አቀርባለው Subscriberibe በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እየጋበዝኩ የፈቀዱትን የተመቾትን 👍like Comment share በማድረግ ድጋፋችው አይለየኝ ይስተካከል የምትሉት ነገር ካለ በኮሜንት አስቀምጡልኝ አመሰግናለው እወዳችዋለው 🙏♥️♥️
    የተለያየ ምግቦችን እና ምክርአዘሎችን ቁምነገሮችን ከፈለጉ በዚ ቻናል ወይም ሊክ ገብተው ይጎብኙ አመሰግናለው ❤️❤️🙏
    👇👇👇
    you

  • @ETENESH
    @ETENESH Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን ለሁሉም ስደስደት ላይ የምትኖሩ እህት ወድሞች ሁላችሁም ፋጣርለሃገራችሁ ያብቃችሁ ዋዉ በጣም የሚገርም ድንቅ ተፍጥሮ እንድሁም ሼር ስለአራግሽል እነመስግናልን

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Рік тому

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን አሜን

  • @laylawelotube
    @laylawelotube Рік тому

    እረ ወይኒ ጁጆሮም ጠፋሽ በጣም ነው የምታምረዉ የአላህ ተአምር እኮ አያልቅም ሰው ብስላልት እራሱ እደዚህ አያምርም በጣም ነው የምወደዉ እኔም በርችልኚ እህቴ እዉነትሽን ነው አንዳዶቹ ተደበላልቆባቸዋል እናመሰግናለን ለምክርሽ

  • @yohannatube
    @yohannatube Рік тому

    Egzihabher yimesgen
    Enkuan dehina metash weyine selamina tena yibzalish
    Arif koyita neberen enameseginalen yemiyamir tefetirochin silaskanyeshin des bilonal ketiyibet belelam bebizu sira entebikalen

  • @miratube2337
    @miratube2337 Рік тому

    Enkon dena metashelen migerem tefetero new yasayeshen subehan Allah yesu Sera yegeremale betam yehulum teftero yeteleyaye new ediehum leyet Yale setota alew eyadadu teftero enamsgenalen selasayeshen

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Рік тому

    Selm selm wud ina ye takabarchu ye agare lijoch inkwan dana matachu wud ihitachin inkwan dana matshlin sila matsh dasi bilongal arif ina asitamri ris nabare inmsginlen barchin

  • @Enemayeheger
    @Enemayeheger Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛልኝ እህታችን እኳን ደና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ግን እባቡን አይተሽ እቅልፍ ይወስድሻል ወይ?😂😂😂😂

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Рік тому

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow biyyii guddatee egaa binnesaa bosonalee akkantii kununiisuu kan kenyaa ilimii bama kabajaa dhabee bakka hubdatii ajefamaa

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Рік тому

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu bayyee namati tola

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому

    ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ያምራል እረ ምንድናቸው በጌታ አይቻቸው አላውቅም ጦጣ አይደሉም ግን ይመስላሉጠደስ ሲሉ የዶር አራዊት ማየት ደስ ይለኛል በፊት ጉራዛ ጦጣ ነቨሩ ትልቅ የሎጂ ጫካ ነበር ሰፈራችን ደስ ይሉኛል ጦጣዎቹ ግን እረባሽ ናቸው

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 Рік тому

    ማቃአ ኢሳአኒኢ ሂን በኩኡ ጀእተ ባር ቢያአቲ አርጊተእ ሂን በክቱኡ ሞኦ ኢሳአና ካና ሁንድሃአፉኡ ጃባአድሁኡ ኣትቲልለእ ዛናአ ፋአታ ጀድሂኢ ካአ ሲቲኢ ቶለእ ኮንጆ ባየእ ጋአሪኢድሃአ ናማቲ ቶላአ ጃባአድሁኡ ኣትቲልለእ ቃአሊኢ ቃአሊኢ ናማ

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Рік тому

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow bayye bareda iddoo bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi Galatomi waqayyo biyya kenyaa nagahi nuu yaa godhu

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Рік тому

    😢😢 uuuuuuuuu medenwo 😂😂😂 videos yzenale Selma Selma Selma Selma new wowww Baxami daselea barchee weddd azoshe yene wudi thanks you tagore yamrl bashe 😢 medenwo uuuuuuuuu yasepale Baxami ysegale

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    አንበሳ ተፈጥሮችሁሉ በጣም ድቅፍጡርችናቸዉ በሁኑሰአት አሰሳዉ ይበልጠናል ሰዉ ሰሙጅ እሳ የሚተዛዘን ሰዉ ጭካኔበዝቶል

  • @Emebettube
    @Emebettube Рік тому

    ተፈጥሮን የመስለ ነገር የለም መንፈስን ያድሳል ተፈጥሮ ነገር ማየትም ሆን መብላት ማን እንደ ተፍጥሮ ነገር ሆይ አሁን አሁን ግን ሁሉም ነገር ፌክ የበዛበት ዘመን ነዉ

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Рік тому

    Salam laze betee ukanii baselamii maxashee Salme yebezaleshii itee woww 😮😮😮😂😂dasii silii barikigii hedeshuu nowuu yee tasaruu silaa honuu nowuuu yee cakaa bitayii badigayii nowuu mii warawiruu zijaroo

  • @SecretVideos12
    @SecretVideos12 Рік тому

    በጣምያምራል ደሞቦታው
    ታላቅ ስለመሆን ስለማሸነፍ ስታስብ የአንድ ቀን ብቻ አይደለም ወይም ስለጊዜያዊ ድል ብቻ አይደለም እዛ ስኬት ውስጥ ስለመቆየት አስብ !
    ድል ካልተዘጋጁበት ወጥቶ መውረድንም ያመጣል አግኝተህ ለማጣት ምን አደከመህ አሳክተህ ማጣጣም ከፈለግህ ግን ዝግጁ ሁን ለምታመጣው ስኬት መጥን ራስህን አሳድግ የሚያምርብህም ያኔ ነው !

  • @GORAAMEDIA
    @GORAAMEDIA Рік тому

    Bagaa nagan dhufte jenee jiraa essaa parkin kuni uuuuu ani bofaa akka maalee sodadhaa uuuu ummma hundaa keessaa bofaa sodadhaa faakki isaa iyyuu arguu hin jaladhuu🎉🎉😢😅😅

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Рік тому

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu yadaa baredaa gora garii fidaa mata dure garii qabate bayyee nama gammachisa kana itti fuf yadaa bayyee bareda jabbadha itti fufu the night of the night yadaa garii akkamutti fufu❤❤❤❤