Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይባክ ዶክቶር ትክክለኛ ጭረሹን እሚያጣፈ ሻንፓም ይሁን ሌላ መፍቴሄ ከላህ አስተውቃን ጀዛክአላህ በጣም ነው ያተቸገርኩ
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
ዶክተር ጀዛኸሏህ ኸይር ጠቃሚ ትምህርት ነው 👍👍👍👍🌹🌹🌹
እኔማ ፀጉሬን ነጭቸ ልሞት ነው ይህ ፎረፎር የሚባል ነገር
እኔም
ኧረ እኔም አሁን ቢያስ ከጀመረኝ 6ወሬ የመጀመሪያ ጊዜ ሲይዘኝ ነው በጣም ያሳከኛል ግዴታ አድቀን ውሎ አድቀን መታጠብ አለብኝ
ረእኔም ሊገለኝነው
😭😭🥺 😓😓እኔስ ምንየመሰለ ጸጉሬን ላጭቼ 😭😭😭😭አረፍኩት😭😭😭😭ወይመቃጠል ወላሂ9ወሬ😭😭😭ከተላጨሁት የብስ ብሶ ቁጭአለ😭😭😭
ጀዛከላህ ኸይር የለኝም ነበር 1ሳምት ሆነኝ ሊያሳብደኝ ነበር በልቶኝ ያሳክካል ወይ
እናመሰግናለን ዶክተርየ በርታልን
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ሰላም ለዚ ቤት ኸረ ባክህ እኔ ፀጉሬን መታ ብቻ ነው ምንም ብጠቀመው አያድግም በምን ማጥፋት ይቻላል አደራህ መፍትሄ ካለህ እዳታልፈኝ
በጣም እናመሠግናለን ይህ ያልከው አውነት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድም በርታ በጣም የተብራራ ነው አላህ ይጨምርልህ
እሽ ደኩተር እናመሰግናለን እኔ ፊቴ በጣም ስጥቅጥቅ አለብኘ በዛላይ እያለፈ እያለፈ ነጭ ነጭ አውጣብኘ ክረድድ ብሎ ፊቴ በጣም ስስ ነው በሳሙና ብዙጊዜ አልታጠብም በጣም ይደረቃል
አመሰግናለሁ 👍
ዎለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዶ/ር
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግን ማር ሽበት አይሆንብንም
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
ዶክተር እናመሰግንሃለን ጥሩ መፍቴ ሰምቻለሁ
እናመሠግናለን ዶክተር
ዶክተርዬ እንኳን በደና መጣህልን ባለፈው ስለሱ የጠየኩህ እኔ ነበርኩ አመሰግናለሁ የላክልኝን ሻምፖ ከፓርማሴ አመጣለሁ ደሞዜን እየተጠባበኩነው በርታልን🥀🥀ዶክተርዬ የቪታሚን እጥረት አለብን የለብንም የሚለውንና የውስጥ እቃችን ጤነኛ መሆኑን እንደት እንወቅ በምርመራነው ወይስ እደትነው ማወቅ የሚቻለው ስለ ጤናችን እስኪ በዚህ ዙሪያ ቪድዮ ስራልን።
ጀዛከሏሁዴኩተረ❤❤❤
ወለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበራከቱ ሰላም ብያለው ወንዴሜ አንድ ጥያቄ ነበራኝ መልስልኝ ቡዙ ግዜ ከፈሪ ድርቅ ይልብኛል በልዚን ብጠቃም ቅባታማ ነገር ብጠቃም እራሱ ድርቅ ይልብኛል ምክንያቱ ምድነው አትለፈኝ
ዶክተር ጀዛከላህ እኔፎረፎር የለዉም ግንበጣም ያሳክክኛል
ብሰደት ይወጠኝ ቋቁቻ መፋትሄ ነገረን አብክህ Dr
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህየ እዉቀትን ጨምሮ ይስጥህ
ጀዛኩሙላ ኸይር በርታ👍👍👍👍👍👍👍
ዶክተርእኔጥያቄአለኝገላይንአደፍርይፈረፈራልምክንያቱውምድነውወይመፍትህ😢?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
ዋአለይኩምአሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ዶክተር
ዶክተር የየየየ እናመሰግናለን ክበርልን ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር
እናመሰግናለን ሁሉንም ቢዲዎችህን እስከ መጨረሻው ነዉ የማያቸው በጣ ጠቃሚ ናቸው በርታ 🙏🙏
ዶክተር 😢😢😢😢ፎረፎር ፅጉሬን ጨረሰው ሰኞ ታጥቤወ እሮብ ዱቄት ይመስላል 😢😢😢😢በጣም ይበላኛል በጣም ያሳክከኛ አሁንማ ፊቴ ላይም ጀመርኝ እና እደኔ ሆናችሁ የጠፋላችሁ 😢😢😢ካላችሁ እርዱኝ 😢😢😢😢ባዶ የእራስ ቅሌን ቀር 😢😢😢😢
እኔም ነኝ😢
እኔ ልመልጥነው ውዴ ኡፍፍ
ጀዛክ አላ ከይር ዶክተር
አህለን ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይረን
Wealeykum selam werahmetulahi wabarakatuh thank you doctor
Thank you too
እናመሰግናለን ባርታ😍😍
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረ ዶክተር በጣም እያሳከከኝ ነው
ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀዛክአሏህ በርታእኔ እፀጉሬላይ ፎርፎር የሚወጣብኚ ፀጉሬ ሢቆሺሺ እና ቅባት አቶ ሢደርቅ ነው
እኔም ውዴ
እናመሰግናለን ዶክተ👍👍👍
እዉነት በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ🥰🥰🥰
ደክተር እኔ ፀጉሬን ነጭቸ ልሞት ነው በጣም ያሣክከኛል አትለፈኝ መፍትሄው ምድነው
እባክህዶክተር ፀጉሬ ግራና ቀኝ ከፊቴ እዬሳሳ ባዶ እዬሆነብኝ ነዉ መፍትሔዉ ምንድነዉ???
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር
ማሻ አላህ እናመሰግናለን !
ወዐለይኩ ሠላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እኔማ ፀጉሬ ከመሀሉላይ በልቶጨረሰው😢ያረቢ
ጀዛከላህ ዶክተር ገን ሳልናገር ማላልፈው ቱዩብ ላይ ስለጤናችን አጠባበቅ ስትነግሩን አላህን በመፍራት ትክክለኛ ነገር ተናገሩ ገና አዲስ ነኝ ሽኩረን ለምክርህ
እሺ
@@healthmediaዶክቶር በአላህ ጆሮየን ያመኛል ችግሬ እኔው ነኝ ያሳክከኛል ሳከው ደሞ ይቆስላል ሽታያለው ፈሳሽም ይወጣኛል በአላህ እንደት አድርጌ ማሳከኩን ላቁም ?መታገስ አልችልም በጣም ነው የሚያሳክከኝ ????????
Eeeta.yetequre.azemude.zeyete.3.geza.xebe.aregena.udewsete.endegeba.5.deqaqa.banedu.joroshi.gademe.beye.wdewesexe.endegeba.aregewe.kezame.asochwe.qoshashwene.ezo.ywxale.eshalla.mokerwe
ወለይኩም መሰላም ወራመቱላህ ወበራካቱ እንሻ አላህ ጠቀሚ እንድሆን ተስፋ አራጋለዉ ግን ድሮ አባቶቻችን ስነግሩን ማር በበላቹ እጅ ፀጉራቹን አትንኩ ያሸብታል ይላሉ እሱ ነገር እንዴ ነው አያሸብትም?????????
ዎአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ዱክተረ እናመሰግናለን ወሳኝ መልክትነው👍እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን ከፎረፎር ውጭ የሆነ ማሳከክ እንደት ይታያል እናቴ በጣም ያሳካታል በዚህ የተነሳ ፅጉራንም አትሰራም ውስጡን ያሳካታል እስኪ ስለቫይታሚን ማለት ዚንክ አይረን እናም ለፀጉርና ለቆዳ የሚሆነውን ገዝቸ ብጠቀም ችግር ይኖረው ይሆን በተለይ ውስጣዊ ዴዌ ህመም ያለብን ተጋዳኝ ህመም አለውደ ዶክተር
ua-cam.com/video/hebVCtOXjVY/v-deo.html
አህለን ዶ/ክ ተር እናመሰግን አለን
ረ ሊገለኝ የተነሣ ነገር ቢኖር እሡ ነዉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ አህለን ወንደሜ ❤❤❤❤
Enamesegenalen 🙏 wendem Dr
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን ወንድም በርታ
እኔማ ፀጉሪን ልቆርጠው ነው ችልተኝነት ዋጋ ያስከፍላል እኔ በማበጠሪያ ይተላለፍል ሲሉ ቦታ አልሰጥም ነበር እና የፀጉሪን እማበጥርበትን ማሽን ለጓደኛየ ሰጠዋት ለብዙ ቀን ተጠቀመችቀት ከዚያ እኔም ተጠቀምኩበት ከዚያ ሰርች ሲፈተው እንዳለ ድፍድፍ ብሏል እጀ ከራሴ አይለይም 😢በ3 ወይም 4 ቀን እየታጠብኩ ፀጉሪ ተነቅሎ አለቀ
መፍትሔ አልሠጠኝም የፎረፎር መዳኒቶች
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏሁ ኸይረን
የላሽት መድሀኒት ካለ ስራልን
Beta des yemile nw geen.adress aleh metem.hikimenawun lemagignet.yaw eyasayenih chigirachin plsss???
Thanks for everything
Jazak Allah
እባክህ ዶክተር መፍተሄ ካለህ ንገረኝ ምግብ ስበላም ውሀም ስጠጣ ቅርሻት ነው የሚለኝ 3/4 ወር ሆነኝ ምን ሆኝ ይሆን
0911959841 Whatsupp
Waleyikum asalam worahamatulah wobarekatu MashaaAllah Jezakalahu wakeyiran wandime
ዶክተር እባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ጥያቄ አለኝ
ዶክቶር ሻቦ ካለ ላኩልኝ በአላህ በጣም አስቸግሮኛል ፎረፎር
እኔ በጣም ያቃጥለኛል መሀል እራሲን ምሀሉ ጸጉር የለውም ትሻንፒ ችግር ነው ብየ በሳቡና መታጠብ ጀመርኩ ግን ለውጥ የለውም መላ በለኝ ጸጉሬ የቋጠራል ጫፎ ከዛን ደግሙ ይነቃቀላልምሀሉ የለውም ጸጉር
ወአለይኩምሰላም ራህመቱሏሂወበተካትሁማሻአላህጀዛከላህ
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
ሹክረን ዶክተር
እናመሰግናለን
Hi doctor lechnklat fenges yhonala ahun yalkew hulu
ዶክተር ልጄ አዳመቱ ነው ግን እተወሠነ ቦታላይ ነው እማሣክከውና እደሺፍታ ይፈጥራል የተለቀቀው ውህዶችና ሻቦወች ለህፃናት ችግር አያመጡሞይ እዳታልፈኝ እባክህ አሥረዳኝ
ua-cam.com/video/lGrc_Nz2kRI/v-deo.html
ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወረካተሁ አህለን እባክህ ዶክተር እህቴ ተሰቃየችብኝ ጸጉራ ይነቃቀላል ያሳክካታል እንድሁም ይደማል ማበጠር አይታሰብም በአላህ መፌትሄ ካለህ አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭
ዉይይይ እኔ ጣፍጭ እጠቀማለሁ ግን ሊገለኝ ነዉ ፎረፎር
Doctor freesh milk & powder milk የቱን ብንጠቀም ነው የተሸለው??
ፍሬሽ ወተት
yoghurt #5, cheap and it works - thanks
Walekumisalami worahamatula hi wobarakatu Jezakallha wonidimachini beritalini
በግልጥያቄነበረኝ አድራሻህን
ጭንቀትን መቋቋም አቅቶኛል በዚህማ አንደኛ ነኝ
ማር ይስሻብታል ዶክተር
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
እኔ የአሰረየ ልጅ መኖራን አላውቅም ነበር ያዘኝ 😥😥😥
እረ ፎረፎር ኡኡኡኡ ፅጉሬን ጨረሰው በየቀኑ እታጠባለው እጄ አያርፍም ማከክ ብቻ
Plsss wendmie sle miyom tenager hagez felge alew
miyom?
@@healthmedia awo wendmie 8cm alegn mahxeney wst
ማር ያሸብታል ይባላል እንደት ነው?
አይዞን
ሽኩራን ዶክተር የማያም ክንታሮት እፊጢጣ ላይ ቢወጣ ኤፊክሽን ይፈጥራል ወይ
ua-cam.com/video/wM2b_VEPDwU/v-deo.html
እናመሰገናለን
Enamesgenaln doctor
Dokter lije lay bexam amotal ene demo axegebu yelewum min yishalal
ምርመራ ያርግ
Amesgnalew dokter berta
አላህ ይጨምርልሆ
ዶክተር 😂ባሌን እንዳይከፋው ቀን ቀን ግንኘነት ካደረገን በቀን 2ጊዜ ነው የምታጠበው በሻፕ 😂ይህን ሸረ ላደረገለት በቀን መታጠብ ፀገሪየን ሰለችኝ ባሌ ግን ውስጤ ነው ግልፅነት ምናምን የመችኛል
ክክክክጨጉርሽ ንጹህ ትሆነ ጅናባ በውሀው ብቻ መታጥብ አይቻልም እንደ
በውሃ ብቻ ጅናባሽን ማውረድ ነው
😂😂ያችስከፋ በውሀብቻታጠቢ
😂😂😂😂😂😂
ሹኩርን
ወአለይኩሙ አሰለም ወራማቱለሂ ወባራካቱህ
ማር ሽበት ያወጣል ይባላል
ቢደወው የተለቀቀው ከሥደሥት ወር በፊት ነው ግን እኔ በጣም ተሠቃየሁ ሁለት ወሬ ሙሉ እራሤ አይታይም ሢቀጥል ዘይት እጠቀማለሁ የሚበላውን በፊት ደህና ነበር አሁን ግን ባሠብኝ😭😭😭
ካልሆነ ህክምና ሂጅ መፍትሄ ይኖረዋል
@@ዕርግቧ እማ ለሀኪም አይመችም ያለሁበት ግን እርጎ ና ሎሚ በየሣምቱ እየተቀባሁ ሥታጠብ ለአምሥት ቀን ያህል ይሻለኛል ግን ቆዳየ ደረቀ
ዋለይኩም ሰላም ወራመቱሊላሂወበረካቱ ለምታቀርብልን ምክሮች ሹክረን ለኔደሞ ስለፈገስ እድታቀርብልኝ እፈለጋለው
👍
@@healthmediaበርታ ጀግናው እስኪ መልስልኝ በአላህ ጆሮየ ሁሌም ያሳክከኛል ሳከው ደሞ በጣም ይቆስላል 5 አመት ሞላኝ ምንላድርግ ???????????
ወድሜ ቀጥታ ስርጭት ምትገባበት ሰአት ንገረን
እሺ አሳዉቃለሁ ቀደም ብየ
እኳን ደና መጣህ
❤❤❤
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُሰላምነህ ወድም ወላሂ እኔልሞትነው በሁለቴጀም አክኬ አልጠግብ በዛል ይደመል ይቅስላል ማበጠርም አልች የመፍተሄ ያለህ 😢😢😢😢😢
ፎረፎር ከሆነ በዚህ ይድናል።
@@healthmedia እሽ ዶክተር ሊላ ጥያቄ ነበርኝ ቴሌግራም ዋይም ፌስብክ ከለህ አሳውቀኝ ??
ዜድ በጨው ታጥበሺ ሞክሬው የኔ በጨው ነው የለቀቀልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ድክቶር በአላህ መልስልኝ
ይባክ ዶክቶር ትክክለኛ ጭረሹን እሚያጣፈ ሻንፓም ይሁን ሌላ መፍቴሄ ከላህ አስተውቃን ጀዛክአላህ በጣም ነው ያተቸገርኩ
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
ዶክተር ጀዛኸሏህ ኸይር ጠቃሚ ትምህርት ነው 👍👍👍👍🌹🌹🌹
እኔማ ፀጉሬን ነጭቸ ልሞት ነው ይህ ፎረፎር የሚባል ነገር
እኔም
ኧረ እኔም አሁን ቢያስ ከጀመረኝ 6ወሬ የመጀመሪያ ጊዜ ሲይዘኝ ነው በጣም ያሳከኛል ግዴታ አድቀን ውሎ አድቀን መታጠብ አለብኝ
ረእኔም ሊገለኝነው
😭😭🥺 😓😓እኔስ ምንየመሰለ ጸጉሬን ላጭቼ 😭😭😭😭አረፍኩት😭😭😭😭ወይመቃጠል ወላሂ9ወሬ😭😭😭ከተላጨሁት የብስ ብሶ ቁጭአለ😭😭😭
ጀዛከላህ ኸይር የለኝም ነበር 1ሳምት ሆነኝ ሊያሳብደኝ ነበር በልቶኝ ያሳክካል ወይ
እናመሰግናለን ዶክተርየ በርታልን
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ሰላም ለዚ ቤት ኸረ ባክህ እኔ ፀጉሬን መታ ብቻ ነው ምንም ብጠቀመው አያድግም በምን ማጥፋት ይቻላል አደራህ መፍትሄ ካለህ እዳታልፈኝ
በጣም እናመሠግናለን ይህ ያልከው አውነት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድም በርታ በጣም የተብራራ ነው አላህ ይጨምርልህ
እሽ ደኩተር እናመሰግናለን እኔ ፊቴ በጣም ስጥቅጥቅ አለብኘ በዛላይ እያለፈ እያለፈ ነጭ ነጭ አውጣብኘ ክረድድ ብሎ ፊቴ በጣም ስስ ነው በሳሙና ብዙጊዜ አልታጠብም በጣም ይደረቃል
አመሰግናለሁ 👍
ዎለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዶ/ር
ዶክተርዬ እናመሰግናለን ግን ማር ሽበት አይሆንብንም
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
ዶክተር እናመሰግንሃለን ጥሩ መፍቴ ሰምቻለሁ
እናመሠግናለን ዶክተር
ዶክተርዬ እንኳን በደና መጣህልን ባለፈው ስለሱ የጠየኩህ እኔ ነበርኩ አመሰግናለሁ የላክልኝን ሻምፖ ከፓርማሴ አመጣለሁ ደሞዜን እየተጠባበኩነው በርታልን🥀🥀
ዶክተርዬ የቪታሚን እጥረት አለብን የለብንም የሚለውንና የውስጥ እቃችን ጤነኛ መሆኑን እንደት እንወቅ በምርመራነው ወይስ እደትነው ማወቅ የሚቻለው ስለ ጤናችን እስኪ በዚህ ዙሪያ ቪድዮ ስራልን።
ጀዛከሏሁዴኩተረ❤❤❤
ወለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበራከቱ ሰላም ብያለው ወንዴሜ አንድ ጥያቄ ነበራኝ መልስልኝ ቡዙ ግዜ ከፈሪ ድርቅ ይልብኛል በልዚን ብጠቃም ቅባታማ ነገር ብጠቃም እራሱ ድርቅ ይልብኛል ምክንያቱ ምድነው አትለፈኝ
ዶክተር ጀዛከላህ እኔፎረፎር የለዉም ግንበጣም ያሳክክኛል
ብሰደት ይወጠኝ ቋቁቻ መፋትሄ ነገረን አብክህ Dr
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህየ እዉቀትን ጨምሮ ይስጥህ
ጀዛኩሙላ ኸይር በርታ👍👍👍👍👍👍👍
ዶክተር
እኔጥያቄአለኝ
ገላይንአደፍርይፈረፈራል
ምክንያቱውምድነው
ወይመፍትህ😢?
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
ዋአለይኩምአሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ዶክተር
ዶክተር የየየየ እናመሰግናለን ክበርልን ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር
እናመሰግናለን ሁሉንም ቢዲዎችህን እስከ መጨረሻው ነዉ የማያቸው በጣ ጠቃሚ ናቸው በርታ 🙏🙏
ዶክተር 😢😢😢😢ፎረፎር ፅጉሬን ጨረሰው ሰኞ ታጥቤወ እሮብ ዱቄት ይመስላል 😢😢😢😢በጣም ይበላኛል በጣም ያሳክከኛ አሁንማ ፊቴ ላይም ጀመርኝ እና እደኔ ሆናችሁ የጠፋላችሁ 😢😢😢ካላችሁ እርዱኝ 😢😢😢😢ባዶ የእራስ ቅሌን ቀር 😢😢😢😢
እኔም ነኝ😢
እኔ ልመልጥነው ውዴ ኡፍፍ
ጀዛክ አላ ከይር ዶክተር
አህለን ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይረን
Wealeykum selam werahmetulahi wabarakatuh thank you doctor
Thank you too
እናመሰግናለን ባርታ😍😍
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እረ ዶክተር በጣም እያሳከከኝ ነው
ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ
ጀዛክአሏህ በርታ
እኔ እፀጉሬላይ ፎርፎር የሚወጣብኚ ፀጉሬ ሢቆሺሺ እና ቅባት አቶ ሢደርቅ ነው
እኔም ውዴ
እናመሰግናለን ዶክተ👍👍👍
እዉነት በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ🥰🥰🥰
ደክተር እኔ ፀጉሬን ነጭቸ ልሞት ነው በጣም ያሣክከኛል አትለፈኝ መፍትሄው ምድነው
እባክህዶክተር ፀጉሬ ግራና ቀኝ ከፊቴ እዬሳሳ ባዶ እዬሆነብኝ ነዉ መፍትሔዉ ምንድነዉ???
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር
ማሻ አላህ
እናመሰግናለን !
ወዐለይኩ ሠላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ እኔማ ፀጉሬ ከመሀሉላይ በልቶጨረሰው😢ያረቢ
ጀዛከላህ ዶክተር ገን ሳልናገር ማላልፈው ቱዩብ ላይ ስለጤናችን አጠባበቅ ስትነግሩን አላህን በመፍራት ትክክለኛ ነገር ተናገሩ ገና አዲስ ነኝ ሽኩረን ለምክርህ
እሺ
@@healthmediaዶክቶር በአላህ ጆሮየን ያመኛል ችግሬ እኔው ነኝ ያሳክከኛል ሳከው ደሞ ይቆስላል ሽታያለው ፈሳሽም ይወጣኛል በአላህ እንደት አድርጌ ማሳከኩን ላቁም ?መታገስ አልችልም በጣም ነው የሚያሳክከኝ ????????
Eeeta.yetequre.azemude.zeyete.3.geza.xebe.aregena.udewsete.endegeba.5.deqaqa.banedu.joroshi.gademe.beye.wdewesexe.endegeba.aregewe.kezame.asochwe.qoshashwene.ezo.ywxale.eshalla.mokerwe
ወለይኩም መሰላም ወራመቱላህ ወበራካቱ እንሻ አላህ ጠቀሚ እንድሆን ተስፋ አራጋለዉ ግን ድሮ አባቶቻችን ስነግሩን ማር በበላቹ እጅ ፀጉራቹን አትንኩ ያሸብታል ይላሉ እሱ ነገር እንዴ ነው አያሸብትም?????????
ዎአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
አህለን ዱክተረ እናመሰግናለን ወሳኝ መልክትነው👍እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን ከፎረፎር ውጭ የሆነ ማሳከክ እንደት ይታያል እናቴ በጣም ያሳካታል በዚህ የተነሳ ፅጉራንም አትሰራም ውስጡን ያሳካታል
እስኪ ስለቫይታሚን ማለት ዚንክ አይረን እናም ለፀጉርና ለቆዳ የሚሆነውን ገዝቸ ብጠቀም ችግር ይኖረው ይሆን በተለይ ውስጣዊ ዴዌ ህመም ያለብን ተጋዳኝ ህመም አለውደ ዶክተር
ua-cam.com/video/hebVCtOXjVY/v-deo.html
አህለን ዶ/ክ ተር እናመሰግን አለን
ረ ሊገለኝ የተነሣ ነገር ቢኖር እሡ ነዉ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ አህለን ወንደሜ ❤❤❤❤
Enamesegenalen 🙏 wendem Dr
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን ወንድም በርታ
እኔማ ፀጉሪን ልቆርጠው ነው
ችልተኝነት ዋጋ ያስከፍላል እኔ በማበጠሪያ ይተላለፍል ሲሉ ቦታ አልሰጥም ነበር እና የፀጉሪን እማበጥርበትን ማሽን ለጓደኛየ ሰጠዋት ለብዙ ቀን ተጠቀመችቀት ከዚያ እኔም ተጠቀምኩበት ከዚያ ሰርች ሲፈተው እንዳለ ድፍድፍ ብሏል እጀ ከራሴ አይለይም 😢በ3 ወይም 4 ቀን እየታጠብኩ ፀጉሪ ተነቅሎ አለቀ
መፍትሔ አልሠጠኝም የፎረፎር መዳኒቶች
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏሁ ኸይረን
የላሽት መድሀኒት ካለ ስራልን
Beta des yemile nw geen.adress aleh metem.hikimenawun lemagignet.yaw eyasayenih chigirachin plsss???
Thanks for everything
Jazak Allah
እባክህ ዶክተር መፍተሄ ካለህ ንገረኝ ምግብ ስበላም ውሀም ስጠጣ ቅርሻት ነው የሚለኝ 3/4 ወር ሆነኝ ምን ሆኝ ይሆን
0911959841 Whatsupp
Waleyikum asalam worahamatulah wobarekatu MashaaAllah Jezakalahu wakeyiran wandime
ዶክተር እባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ጥያቄ አለኝ
ዶክቶር ሻቦ ካለ ላኩልኝ በአላህ በጣም አስቸግሮኛል ፎረፎር
እኔ በጣም ያቃጥለኛል መሀል እራሲን ምሀሉ ጸጉር የለውም
ትሻንፒ ችግር ነው ብየ በሳቡና መታጠብ ጀመርኩ ግን ለውጥ የለውም መላ በለኝ ጸጉሬ የቋጠራል ጫፎ
ከዛን ደግሙ
ይነቃቀላል
ምሀሉ የለውም ጸጉር
ወአለይኩምሰላም ራህመቱሏሂወበተካትሁማሻአላህጀዛከላህ
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
ሹክረን ዶክተር
እናመሰግናለን
Hi doctor lechnklat fenges yhonala ahun yalkew hulu
ዶክተር ልጄ አዳመቱ ነው ግን እተወሠነ ቦታላይ ነው እማሣክከውና እደሺፍታ ይፈጥራል የተለቀቀው ውህዶችና ሻቦወች ለህፃናት ችግር አያመጡሞይ እዳታልፈኝ እባክህ አሥረዳኝ
ua-cam.com/video/lGrc_Nz2kRI/v-deo.html
ዋሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወረካተሁ አህለን እባክህ ዶክተር እህቴ ተሰቃየችብኝ ጸጉራ ይነቃቀላል ያሳክካታል እንድሁም ይደማል ማበጠር አይታሰብም በአላህ መፌትሄ ካለህ አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭
0911959841 Whatsupp
ዉይይይ እኔ ጣፍጭ እጠቀማለሁ ግን ሊገለኝ ነዉ ፎረፎር
Doctor freesh milk & powder milk የቱን ብንጠቀም ነው የተሸለው??
ፍሬሽ ወተት
yoghurt #5, cheap and it works - thanks
Walekumisalami worahamatula hi wobarakatu Jezakallha wonidimachini beritalini
በግልጥያቄነበረኝ አድራሻህን
ጭንቀትን መቋቋም አቅቶኛል በዚህማ አንደኛ ነኝ
ማር ይስሻብታል ዶክተር
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ
እኔ የአሰረየ ልጅ መኖራን አላውቅም ነበር ያዘኝ 😥😥😥
እረ ፎረፎር ኡኡኡኡ ፅጉሬን ጨረሰው በየቀኑ እታጠባለው እጄ አያርፍም ማከክ ብቻ
Plsss wendmie sle miyom tenager hagez felge alew
miyom?
@@healthmedia awo wendmie 8cm alegn mahxeney wst
ማር ያሸብታል ይባላል እንደት ነው?
አይዞን
ሽኩራን ዶክተር
የማያም ክንታሮት እፊጢጣ ላይ ቢወጣ ኤፊክሽን ይፈጥራል ወይ
ua-cam.com/video/wM2b_VEPDwU/v-deo.html
እናመሰገናለን
Enamesgenaln doctor
Dokter lije lay bexam amotal ene demo axegebu yelewum min yishalal
ምርመራ ያርግ
Amesgnalew dokter berta
አላህ ይጨምርልሆ
ዶክተር 😂ባሌን እንዳይከፋው ቀን ቀን ግንኘነት ካደረገን በቀን 2ጊዜ ነው የምታጠበው በሻፕ
😂ይህን ሸረ ላደረገለት በቀን መታጠብ ፀገሪየን ሰለችኝ ባሌ ግን ውስጤ ነው ግልፅነት ምናምን የመችኛል
ክክክክ
ጨጉርሽ ንጹህ ትሆነ ጅናባ በውሀው ብቻ መታጥብ አይቻልም እንደ
በውሃ ብቻ ጅናባሽን ማውረድ ነው
😂😂ያችስከፋ በውሀብቻታጠቢ
😂😂😂😂😂😂
ሹኩርን
ወአለይኩሙ አሰለም ወራማቱለሂ ወባራካቱህ
ማር ሽበት ያወጣል ይባላል
ቢደወው የተለቀቀው ከሥደሥት ወር በፊት ነው ግን እኔ በጣም ተሠቃየሁ ሁለት ወሬ ሙሉ እራሤ አይታይም ሢቀጥል ዘይት እጠቀማለሁ የሚበላውን በፊት ደህና ነበር አሁን ግን ባሠብኝ😭😭😭
ካልሆነ ህክምና ሂጅ መፍትሄ ይኖረዋል
@@ዕርግቧ እማ ለሀኪም አይመችም ያለሁበት ግን እርጎ ና ሎሚ በየሣምቱ እየተቀባሁ ሥታጠብ ለአምሥት ቀን ያህል ይሻለኛል ግን ቆዳየ ደረቀ
ዋለይኩም ሰላም ወራመቱሊላሂወበረካቱ ለምታቀርብልን ምክሮች ሹክረን ለኔደሞ ስለፈገስ እድታቀርብልኝ እፈለጋለው
👍
@@healthmediaበርታ ጀግናው እስኪ መልስልኝ በአላህ ጆሮየ ሁሌም ያሳክከኛል ሳከው ደሞ በጣም ይቆስላል 5 አመት ሞላኝ ምንላድርግ ???????????
ወድሜ ቀጥታ ስርጭት ምትገባበት ሰአት ንገረን
እሺ አሳዉቃለሁ ቀደም ብየ
እኳን ደና መጣህ
❤❤❤
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ሰላምነህ ወድም ወላሂ እኔልሞትነው በሁለቴጀም አክኬ አልጠግብ በዛል ይደመል ይቅስላል ማበጠርም አልች የመፍተሄ ያለህ 😢😢😢😢😢
ፎረፎር ከሆነ በዚህ ይድናል።
@@healthmedia እሽ ዶክተር ሊላ ጥያቄ ነበርኝ ቴሌግራም ዋይም ፌስብክ ከለህ አሳውቀኝ ??
ዜድ በጨው ታጥበሺ ሞክሬው የኔ በጨው ነው የለቀቀልኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ድክቶር በአላህ መልስልኝ