I don’t have any words. My friend suggested me to listen to your lecture, and I did. I completely stopped the food that doesn’t work for me. I have celiac disease, and I have low iron. I also have pain in my small intestine. I already had several investigations. Now, my only option is eating food, depending on my blood group. So. I am on my journey, and I will let you know the result. Thank you, brother. My blood type is A. The weird one. I love meat, but I don't want to die eating it. So trust me, I stopped.
Your you tube was forwarded to me recently and opened it today I am raising lots of question because I was trying to by following my intolerance chart, which does show me different protocols. I am asking you just to get a better result. I would like to ask you about cold pressed olive oil and just extra virgin olive oil. You have not mentioned about avocado oil there is no enough studies? Thanks ,
እውነት በቅንነትና በውነት ነው እያስተማርከን ያለህው እኔ ለሊትም ሳይቀር ነው እምሰማው ስራም ባመሽም ማለቴ ነው ያንተን ምክርትምህርት የሰማ በጤና ይኖራል ትባረክልኽ
አድስ subescriber ነኝ በጣም አርፍ ትምህርት ነው አመሰግናለው ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተሮችም ያስተምሩናል ለኔ ግን የምታስተምረው እንደ ማር ነው የሆነልኝ ተባረክ እንጊሊዘኛውንም እየተረጎምክ በሚገባን መልኩ እረጋ ብለህ ነው ያስተማርከን በድጋሚ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔጌታ ወገኖቼም እንደኔ በፍቅር እንደተጠቀሙ እርግጠኛነኝ ተባረክልኝ
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ አስተማሪ ነው ለጤናችን
ስከታተልህ ብዙ ጊዜየ ነው። ሰጽፍ ግን የመጀመሪያዬ ነው። አንተ የምታስተምራቸውን ለሌሎች እንኳን እናገራለሁ በጣም ነው የምከታተልህ በጣም ነው የማምንህም እግዚአብሔር ይባርክህ!!! በዋትስ አፕ ገሩፕ መግባት እፈልጋለሁ ብዙ ጥያቄ ስለላኝ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ታሜ
የደም፡አይነት፡b+ነኝ፡በቅርቡ፡ነው፡የተቀላቀልኩት፡ከመጋገቤን፡እየቀየርኩ፡ነዉ፡ዘይት፡የምን፡ልጠቀም፡ተባረክ፡በኪሎዬ፡ከሆዴ፡በስተቀር፡ለውጥ፡አለኝ፡ጤናዬ፡በጣም፡ተሻሽላል፡ተባረክ
Thank you so much for your information! God bless you 🙏
ትክክል ወድማችን ትኬትሳንቆርጥ ትልቅህክምና እያገኘ ነው በጣም እናመሠግናለን ሸ አመት ኑርልን እኔ ኦ ነኝገን ብዙችግሬ ከምግብነውእምታመመው
እርጀምእድሜና ጤና በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው እናመሰግን አለን
በእዉነት በጣምነዉ የማመሰግንህ የተናገርከዉ ነገሮች ዉስጥ ስለዘይት የተናገርከዉ ነገሮች እኔ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እኔ በፊቴ ላይ አልፎ አልፎ ለምጽ ወጥቶብኝ ወደእክምና ስሄድ ኮርቶዚን ያላቸዉ መድሀኒቶችና ክሬሞችን እጠቀም ነበረ እና ለዉጥ አይበትና ተመልሶ ይመጣል አሁን ይሄን ልጽፍ የፈለኩት እዉነትህን ነዉ የምግብ አመጋገባችን ለጤናችን ወሳኝነዉ አሁን እኔ የደሜ አይነት ኦ ነዉ ግን የወተት ተዋጾችን በሙሉ በጣም እጠቀማለሁኝ ብዙ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች ሲያዩኝ ለለምጹ ብለዉ የወተት ተዋጾችን አትመገቢ ሲሉ አላምንም ነበረ በእዉነት በጣም ነዉ የማመሰግንህ ብዙ የማላቃቸዉን ነገሮች እዳቅ እረድተህኛል
ሰላም እህቴ እኔም ወንድሜ ቅርብ ጊዜ ለምፂ እጁ ለይ ወቶበታል please መድሐኒት የምትወስጂው ከለ ሼር አርግልኝ ከልምድ መነሻውስ ምንድነው ?አመሰግናለው።
@@simeretmirkano4719 ሰላም ሰላም እህቴ መነሻዉ ላልሽዉ ለኔም በጣም ግራ የሚያጋባነዉ የጀመረኝ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነዉ ከሚገርምሽ አንድ ቦታ አልተቀመጠም የሆነ ቦታ ይጠፋል የሆነ ቦታ ይወጣል ለተወሰነ ግዜ ጠፍቶ ነበረ ከረጅምጊዜ ቆይታ ብአላ እደአዲስ ወጣብኝ ከሚባለዉ በላይ በሰፊዉ ነዉ የወጣብኝ ግን እግዚሐብሔር ይመስገን በጊዜዉ እደሚጠፋ ባለሙሉ ተስፋነኝ የተጠቀምኩት መዱሀኒት ቪቲክስ ክሬምነዉ እሱን ተቀብቼ ለአስር ደቂቃ እቀመጣለዉ ጸሀይ ላይ ሌላዉ ኮርቶዚን ያለዉ ኪኒንና ክሬሞች ወስጃለሁ ለዉጥ አይበታለሁ ግን የአመጋገብ ስርአት ይፈልጋል ይህን ስልሽ በደም አይነት ሳይሆን እኔ ያለሁት በአረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ግን ያዉ የሰዉ ቤት አማርጠሽ መብላት አይቻልም ይከብዳል እና እኔ ብዙ ጊዜ ወተት እርጎ ባጠቃላይ የወተት ተዋጾችን ከሚባለዉ በላይ እመገብ ነበረ እና ብዙ ሰዎች እነዚህን ምግብ አቁሚ ሲሉኝ አባባል ይመስለኝ ነበረ እና እደሚታወቀዉ የዚህ ሀገር ዶሮዎች በመርፌ የሚያድጉ ስለሆነ ያ እራሱ ለለምጽ ያለበት ሰዉ ጥሩ አይደለም ሲሉኝ አልሰማም የታሸጉ ምግቦች ለሱም ጥሩ አይደለም ሲሉ አላምንም ነበረ አሁን ግን ወተቶችን እንቁላል አቁሚያለሁኝ ለዉጥ ካገኘዉ በጣም ደስ ይላል ሌላዉ አንድ ትልቁ ነገር የምነግርሽ ቢኖር ብስጭት መጨነቅ በሽታዉን የበለጠ ያስፋፋዋል እኔ በጣም ደህና ነበርኩኝ ክሬሞቹን እየተቀባዉ አሁን ኮሮና ከገባ ወዲህ ግን እየተጨናነቁኝ እየተበሳጨዉ እራሴ አስፋፋሁት ያዉ የንዴት ክኒን እወስድነበረ ግን ፈርቼ ተውኩት ለምን እሱን ትቼ ስናደድ ሰዉነቴ ይንቀጠቀጥ ጀመረ ከዛ ፈርቼ ተውኩት ሀገሬ ስገባ አስታምመዋለሁ እግዚሐብሔር አምላክ የፈጠረዉ አይረሳም
@@laiadliman1080 በጣም አመሰግነለው የኔ ቆንጆ እሺ አነግራዋለው እሱ ያለው አትዮ ነው እንደልሽው መጀመርያ ከአመት በፊት ጠቱ ለይ ትንሽዬ ነጥብ ምታክል ወጣችበት ከዚያ ቀስ እያለ አነበዛ መጣ አለኝ አስቀያሚ ነገር ነው አይዞን ይጠፋል እንደልሽው ምንም አይኘት ቆደ ለይ ምወጡ ነገሮች ጭንቀት አይወዱም መጨነቅ የለብሽም አግረ/ር ያለው ነው ምሆነው ይቺ ምድር በረሷ ጭንቀት ናት በሐይማኖትሽ ፀልይ ወዳ ፈጣር ስፖረት ለመስራት ሞክሪ እውተትሽን ነው የውጭ ሀገር ምግቦች ሁሉ ከወተት ጀምር አሪቴፍሻል ናቸው ሁሉም እንጀልሽው ሆርሞን ይወጉበታል ቶሎ እንዲያድጉ እሱ ደሞ ለሰው በሽታ ነው እኔ usa ነው ያለውት ምናቸውንም አልመገብም የዶሮ ስጋ ብቻ እሱንም organic ገዝቼ ነው እሱም ዉሃ ወሃ ነው ምለኝ አትክልትና ፍረፍሬ በጣም እመገበለው እንደዚያም ሆኖ ሰውነቴ ይጨምራል እናም አትክልት አብዚተን መብላት ጥሩ ነው ለማንኛውም ጌታ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ ማን እንደ ሀገር የሰው ሀገሪማ አየነው ።thank you for sharing buy buy
እኔም ፊቴ ላይ ወጣ በምን ጠፋልሽ እህቴ
ዳክተር ተባረክ እናመሰግናለን፡፡
Selmetakafelen temhert eweqet hulu fetari yekfelh. Tebarek!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ታምዬ ፀጋው ይብዛልክ እናመሰግናለን በርታልን
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን እኔ A+ ነው ስጋ ስበላ እና ከባባድ ምግብ ስበላ በጣም ያመኛልም ይከብደኛልም አትክልት ከበላሁ ሰላም ይሰጠኛል በዛ ላይ ጨጓራ አለብኝ እውነትም አመሰግናለሁ እውቀትን ማጋራት እንዳት ትልቅ ነገር ነው
እውነቱን ስለነገርከን እናመሰግናለን!
አዲስ ተከታታይህ ነኘ በጣም አስተማሪ ሆኖ አግኝቴዋለሁ። 👍👍
በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የጤና መፅሀፎችን ማንበብ ጠቃሚ ስለሆነ እባክህን ምን አይነት መግዛት ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ተባረክ
Thankyou very much. its very necessary advice specially for our country peoples. "Yemiyawekuten makafele kante memare yechalae." food compatible betemelekete yebelete mabraria beteseten melekam new. Egizabiher yebarkey
Thank you
God bless you more
ውይ እና ደሜ A+ነው ግን የቅቤ ነገር በጣም አሥደነገጠኝ በጣም ወዳለሁ በቡና መጠጣት እንዲሁም አንድ ብርጭቆ ሙሉ ጠዋት ጠዋት እጠጣለሁ በጣም እወዳለሁ ሣልጠጣ ከቀረሁ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ግን አሁን ላይ ባለሁብት አከባቢ ሥለማላገኝ ትቼዋለሁ ግን አሁንም ግን ባገኘሁት አጋጣሚ ሣገኝ በብዛት ወሥዳለሁ ግን አሁን በጣም ደነገጥኩ ምን እሆናለሀ ከቅቤ ተለይቼ ምችል አይመሥለኝም ኡኡኡ አልችልም
Thank you for this important information.
በጣም እግዚአብሄር ይባርክህ
I don’t have any words. My friend suggested me to listen to your lecture, and I did. I completely stopped the food that doesn’t work for me. I have celiac disease, and I have low iron. I also have pain in my small intestine. I already had several investigations. Now, my only option is eating food, depending on my blood group. So. I am on my journey, and I will let you know the result. Thank you, brother. My blood type is A. The weird one. I love meat, but I don't want to die eating it. So trust me, I stopped.
እናመሰግናለን ተወዳጁ ወንድማችን
በጣም እናመሰግናለን
Thank you so much 🙏🤩🤩
አሪፍ ትምርት
እናመሰግናል ዶክተር
Thank you wendmachen 👍enamesegnale berta bezu temarku ❤
መልካም አድርገሃል ወንድሜ
ያወከውን አካፍለኸናል
ተባረክ!
ግን ለእኛ ኢትዮጵያውን ይህን በተግባር ማዋል ቀላል አይደለም።
ብዙዎቻችን እንዳገኘን ነው የምንመገበው
ደግሞም ተመሳሳይና ውስን የምግብ አይነቶችን ነው።
ግን አኔን ዛሬ አንቅተኸኛል
ቢ ብለድ ግሩፕ ነኝ
ቲማቲም ያልገባበት ምግብ ተመግቤ አላምቅም። ቲምቲም ሁሉም ነገር ውስጥ ይገባል
ለካስ እራሴን ስጎዳው ነው የኖርኩት።
ኩቡር ደኩተር ትኽክል ይሄ የበቆሎ መትፎኖው 🙏🙏
እግ/ብሔር ይባርክህ ውንድማች
እናመሰግናለን ወንድማችን በረታልን እኔ የደም አይነቴ B ነው
You so good to explain about health , for our poeple very needed
GOD bless you !!
መጀመርያ ፥ ስለምታቀርብልን ትምህርት በጣም ኣመሰግናሃለሁ።
ልጠይቅህ የፈለኩት ።
ጥቁሩ የወይራ ፍሬ ል ኦ እንደማይማማ ነግረህናል ፡ ካልተሳሳትኩ ዘይቱ ግን ንዩትራል ነው ብለሃል ፡ እንዴት ?
ተባረክልኝ !!!
ዶ፣ርእድሜናጤና፣ይስጥልኝ።
Thanks for your I Like your videos
I never ask my Dr what kind of blood i have so shall i take any good oil i can use? You said Rice oil'???
በጣም አመሰጊነላዉ ስላ ቅቤ መልስ
ሰላም ወድሜ ሰለምታቀርበው ትምህርት ተባርክ አንድ የምጠይቅህ ነገር በኩላሊት ጠጠር እየተቸገርኩ ነው መፍትሔ ከለ አካፈለኝ እባክህ
ወንድሜ እጅግ እጅግ አመሠግናለሁ በአውነት ትልቅ ትምርት አንድአውቅ አድርገኸኋኛል
Oh my God..God bless you brother. You answer my long time question. Thank you so much
God blues you
Thanks my sweet ♥
How about Canola oil?
Thanks.
ወንድሜ በእንግሊዘኛ ጻፍልን ልናገኘው እንድንችል አመሰግናለሑ
What about coconut oil do u think better for O thanks
God bless you more and more!
አሜንንንን
Gena ybarkik enameseginalen...berta wendime
የደም ዓይነት AB ነኝ የምታስተላልፈው በጣም ጠቃሚ ትምህርት እከታተላለሁ ተባረክልን
እኔም ኤቢ ነኝ የሆድርቀት አሰቃየኝ
በጣም አመሰግንሃለሁ ወንድም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ በጣም
የጎሎ ዙይት ለፀጉር ያሽብታል
Thank you for sharing!! Question Blood tap A+ what kind of vegetable can we eat?
It’s very instructive thanks so much dear 👍🏽👍🏽🇸🇪🇸🇪
tebarek
Tebarek wendem bebzu temrealew
ወይጉድ የበቀሎዘይት ነው እምጠቀመው በጣም ነው እምወዴው የወይራዘይትም በጣም ነው እምወዴው የዴሜ አይነት B ነው ዳይት ለመስራት ይጠቅመኛል በማለት የወይራዘይት በጣም አብዝቸ እጠቀማለሁ
እናመስግናለን🙏
ትምህርቱ ጥሩ ነው በርታልን ። ለፀገር የሚሆን ቅባትስ በደም አይነታችን ነው የምንመርጠው ? ምን አይነት ቅባት እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን እላለሁ።
ስለጸጉር ቅባት በቅርብ ይጠብቁ
Thank you dear really this will help all of us
God bless you.
ታድያ B አይነት ደም essential ዘይት ምንድን ነው
መዳኒቱን ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ እውነት እድሜጤና ይሰጥህ
you are wonderful . I have got unimportant lesson .My blood type is 'A'
I got many thing for you.Tks.
Thanks 🙏🙏🙏
Thanks wendme B men aynet zeyet entxekem gelits adergeh negern Thanks ❤
ደውይልኝ
ስለ B+ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ እርዳኝ የኔ ወንድም
GOD BLESS YOU, please could you tell us about Coconut oil, you didn't tell us.Thanks.
እናመሠግናለን
አሪፍ ትምህርት ነው ግን ለኢትዮጵያ በጣም ከባድ ነዉ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እኔ የምበለው አይስማሙኝም ቀይ አብል ብቻ የሚስማማኝ
ትምህርት በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው ግን በኢትዬጵያ ዘይት ራሱ ጠፍቶ የተገኝው ሰሙ ዘይት የሆነ ነው የሚጠቀሙት
Please tell me about A+
Thanks a lot God bless
Thank you so much.I am AB+ it's difficult to use olive oil daily.and sunflower oil is not recommended for me.what can I use?
Rice oil
A ግን በጣም ተጎድተናል
I live in Canada I checked all store but I couldn't find Rice bran oil. Could you please tell me where I can find it, thank you
Thanks 👍
እውነትም ቤተሰብ አርስቱ እራሱ የተባረከ ነው
ወንድማችን በጣም አመሰግናለው እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!!ብዙ ደክመህ ግዜህን መስዋት አድርገህ ነውና ያስተለፍንልን እግዚአብሔር አምላክችን ግዝህን ይባርክልህ ብርታቱን ያብዛልህ 👍😁❤️
እባክህን የኔ የደም አይነት A+ ነው ከየትኛው ጋር ነው የምሆነው??? A ነው ? ወይስ AB ???እባክህ ግልጽ እርግልኝ ??? በጣም አመስግናለው🙏👏😁
ያንቺ Aውስጥ ነው
Ethio Family Tube በጣም አመስግናለው ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልህ 🙏😃❤️
What kind oil should take. B. Negative
If maize oil is not recommended for for blood group A, , is avoiding eating maize recommended?
እናመሰግናለን
betam Arif new
Wendmachin Betam Turu Timhert new Enamesegnalen
ስለኑግ እዘይት ስራልን?🙏
ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዘይቶች መምረጥ በጣም ወሳኝ ነው ግን እዚህ ላይ በጣም ሁለት ጠቃሚ ጤነኛ ከሚባሉት ዘይቶች ሁለቱን አልጠቀስካቸውም እነሱም አቮካዶ ዘይትና ኮከናት ዘይት ናቸው ስለእነሱስ ምን ትለናለህ በድጋሚ አመሰግናለሁ
እኔም ስለ ኮኮናትና ስለ አቦካዶ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል ተባረክልኝ🙏
ያልጠቀስኩበት ምክንያት ጠቃሚ ዘይቶች ስላልሆኑ ነው
በተለይም ለደም አይነት ኦዎች አደገኛ ናቸው
ወንድም ሁሉንም መጠቀም እንዳንችል እየነገርከን ነው። የሓበሻ ምግብ ወጣወጥና ጥብሳ ጥብስ ነው ካለ ዘይት እንዴት ይሰራ ነው የምትለን። የሓበሻ ታሪክ የሚያሳየው ረሀብ እንጂ የምግብ ዘይት ችግር አይመስለኝም። በኑሮ ደህና የሚባል ሐበሻ በቅቤ ማርና ጠጅ በምቾት ሲኖር ነው የሚታየው።
ክክክ
Baleh akim tetekembet tamo kememakek!
የሀበሻ ችግር ረሀብ አይደለም ረሀብ እኮ ያለ መስራት ውጤት ነው የታከቱ እጆች መብዛታቸው ነው ። የኛ ችግር ለማወቅም ለመለወጥም አስቸጋሪ መሆናችን ነው። ሁሉን የአምላክ ቁጣና ፈቃድ ነው ብለን ለድንቁርናችን የምንፈጥርለት መላ ነው የገደለን ። እስኪ አስበው እስካሁን አገራችን ውስጥ በባዶ እግር የሚሄድ አለ ፣ራቆቱን የሚሄድ አለ ፣ማረሻችንን ተመልከተው ስንቱን ልንገርህ ይህ ሁሉ ችግር እያለ የርስት አገር ቅድስት ሀገር የተመረጠች ሀገር እያልን እያቅራራን መናኖር ብቻ። ሰሞኑን እንካን አንበጣን መከላከል ያልቻለች ሀገር ሆናለች። ፍከራችን ትልቅ የሚያጠፋን ትንሹ አንበጣ ተወኝ እባክህ
How about canola oil?
How about for blood group B? You haven't told us what oil we can use
what about canola oil
Tebarek
አሜን
Thank you 🙏 🙏
pomace olive oil good for baby?
የሩዝ ዘይትና እና የግሬኘ ዘይትን የት እናገኛለን እ/ር ይባርክክ
ሰላም አብዛኛው ጊዜ የምጠቀመው ዘይት ኦማር (omar) የሚባል ነው የደም አይነት o+ ነው ጉዳት አለው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፕሮግራምህን ዘግይቼ ነው ያየሁት የእኔ ችግር ባለፈዉ ደም ሰጥቼ ቫይታሜን ቤ12የለሽም ስላለኝ ምን ማድረግ አለብኝ germen nw yalhwt
ኢትዮጵያ ውስጥ ያስቸገረን ማጣፈጫ ክኖር ነው ስለዚህ በደንብ አብራራበት ።ጉዳት አለው
ስለ ኑግ ዘይት ብትገልፅልን
Thank you
Your you tube was forwarded to me recently and opened it today I am raising lots of question because I was trying to by following my intolerance chart, which does show me different protocols. I am asking you just to get a better result. I would like to ask you about cold pressed olive oil and just extra virgin olive oil. You have not mentioned about avocado oil there is no enough studies? Thanks ,