Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔንም የፎቶውን ምልክት በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
Nige zeyete benetekeme edetenewe
ያገገርቤት ቂቤ አሪፍ ነው እኔ በጣም ቀንሻለሁ ውፍረት የአገር ቤት ቂቤ ሸኖ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ዘይት አንድ የሻይ ማንኪያ ነው የምጠቀመው እና ያገር ቤት ቂቤ ሀይለኛ ስለሆነ የምግብ ቃና ይቀይራል በዚህ አጋጣሚ ብዙ ቅባት ስለማንበላ ለጤና ጥሩ ነው እኔ በጣም ነው የቀነስኩት 40 pound new drop ያረኩት pluse I stop using sugar
So olive oil is fine le ethiopian wet sistu? Gera geban eko
ሜሉዬ የእውነት እግዝአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ትምህርት ነው: ከምንም በላይ ጤና ነውና ጤናው ያብዛልሽ
Betam gobz mesh tnx gen ethio lay sunflower oil nwe mentekmwe esu endt nwe plz melshelgne
Thank you dear, here in Ethiopia buying oil is very difficult i you mentioned. But is is good to be back from Ynuge oil!
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ሜላትዬ
ሜሉ እናመሰግናለን ሁላችንም ጥንቃቄ ልናረግበት ይገባል
Ewnte new dear እኔም በጣም አመሰግናለው
Ene eko emigermegn migboch legebya mikerbut tiratachew teregagito aydelm wey ?
ሜልየ ከልብ እናመሰግናለን ከባቄላስ ምን ዘይት ይወጣል ያሳየሽን ሁሉ አንጠቀም አልገባኝም
Thank you dear
እኔም በጣም አመሰግናለው
ሜሉዬ እናመሰግናለን በጣም
እናመሠግናለንግን ዋናው የምግቡ አይነት ሳይሆን ዋናው የእግዚአብሔር ጥበቃነው በሱ ሀይል ነው እና እምንኖረው እግዚአብሔር ጤና ይስጠን
እውነት ነው
እውነት ነው ሁሉም በእርሱ ከእርሱ ነው ... እንደው መጠንቀቁ አይከፋም በሚል ነው
From the olive oil, "cold compressed" is preferable.
እውነትሽን እኮ ነው ከበቆሎ ምን አይነት ዘይት ይወጣል አመሰግናለሁ እህቴ
ሼር ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን በተለይ ዱባይ ላይ ያላችሁua-cam.com/video/cr60oRX4AIA/v-deo.html
Thank u sister, very usefull information, God bless you.
Am glad u like it thanks dear
What is ኑግ oil?
የወይራ ዘይትን የሚያክል የለም ትንሽ ወደድ ቢልም...ለፀጉርም ለምግብም።
በጣም ከልብ አመሠግናለሁ እኔም ያሳስበኛል ሀገሬሠገባ ዘዘቱን ወዲነውአሉ አረብአገርነውያለሁት ዘይት አንጠቀምም ዘዘቱነው በጣም ለጤናተሥማሚነው ለውፋረትም አያጋልጥ በብዛት እመገበዋለሁ ቲንሺ ከደላይ ነውጂ ሠወነቴ በጣም ጥሩወፈረትአለኝ በትግል ዘትነገር ከበላሁ በወርወሥጥ ገብርይላል ጂሥሜ እናዘዘዘቱን በጣምጥሩነው
Ere ena mewefer new mifelgew min ladrege ehte
Thank you for your information Sister! The whole family members watched the Video and we all loved it. again thank you. by the way you look ye Harar Konjo!
Thanks honey............how about sunflower oil?
Esu betam metfo new ... enem ke vegetable oil yeshala beye nebre gen esuma highly processed new dear thank u for I lovely comments
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ያለ ኣንድ ነገርም በሀገራችን በሽታ ኣልበዛ
Waw thanks for sharing this vital info !!! I am sure it will save many out there !!! Keep up the good work !!👍
Thank you dear lots of love
ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ሆ አክቀናል እኮ አይገርምም አለማሰቤ እራሱ እውነት ከበቆሎ የምን ዘይት ይወጣል? እስካሁንም ክርስቶስ ጠብቆናል መጠንቀቅ ነው እንግዲህ ተባርኪልኝ የኔ ቆንጆ
What kind of oil should we use when we cook?
Olive oil ..avocado oil...endehume if u can find ye nugee zeye
@@melatTUBE where in the US can you buy ye nuhge zeyet, and what is the name for it? Tks!
Wow, batame teru temeheret nawe thank you ehity
Thanks meluye this is very helpful. X
በጣም እናመሰግናለን
ሠላም ላቺ ይሁን እህታችን በጣም እናመሠግናለን ማር
Habesha mche mircha endnaderg yadergenal dihnetu
እናመሰግናለን ግን የኔጥያቄ ዶሮ አሳ ስጋ በምን አይነት ዘይት እንጥበስ
Be extra light olive oil new ahune eyetbswku yalegute ene ena tamu menem ayasetawekem...
@@melatTUBE በጣም አመሰግ....ቆንጂት
Sunflower oil yenug zeit new malet new .
እናመሰግናለን
Canola oil is ok?
You really save my life dear, I always buy vegetable oil😞 from now on i will try to avoid gomen betena😀
Ewnte new gomen betna...enem esun nebre yemtekemew der
አይ ውዴ አረብ ሀገር ያለነው ምን ዘይት እንደምንጠቀም እናቃለን ያው ሲያመጡ መስራት
ያው የተጠቀመ ሁሉ ይጎዳል ማለት.አይደለም ...ዋናው እ%ር ይጠብቀን ነው... ለወደፊትም ይጠቅመናል። ...አመሰግናለው። በጣም
Thanks you
ይህው አረብ ሀገርም የምንበላው የቦቆሉ ዘይት ነው እለቀናል በይኛ
በጣም ያሳሰበኝ ነገር ነው ግን ለመጠባበስ። ኦሊቩ ያስጠላል
@@helentekle4736 light olive oil mokriew ene esu tesmamtognal
Ayee ninayee ... egzibehr yechemrebete esuma yebela hulu yetamemle aydelm
🤔የእበሻ ምግብ በጣም መቁላላትን ይፈልጋል እና ጣእሙን ይቀይረዋል ብዬ እስባለሁ . ለሌሎች ምግብ ለመስራት ግን እኔም organic olive oil ነው የምጠቀመው
የኔ እናት ብናትሽ extra virgen olive oil አግኝቼ ግን የምግቡ ነው ያለዉት ደቡብ አፍሪካ
Hi Selam new smochun Link layi lakilgn
Yetgnaw zeyit new tade tiru keoliva lela?
Ye nuge zeyet betam arife. Ew
🙇🙇🙇👍👌
Hi Selam new Link lay lakiln
I love your channel, Thank you for sharing. I will share to frends. I will subscribe.
Thanks dear I really appreciate
Thank you
የትነውያለሺውብዙነገርእፈልግነበርባገኝሽ። እህት በጣምደሥየሚልትምህርትነው
Thank u
Thank you konjo
Avocado is good for high heat cooking,olive oil is not.i preferred avocado oil.
👏👏👏👏👏
አይ.አገራች።የወራ.ዘይት።ማነው.ሚገዛው.በጣም።ውድ።ነው.ሟጆ.የሚባል።የምግብ.ዘይት.አለ።እሱ።ከምንድነወ.ሚሰራው.የምታቂው.ከሆነ
ኦሊቭ. ኦይል የትኛውን?
Yesufa Oil esusa endat new
Enamsegnalen
Enamesgnalen milatye gobez berche
Thanks konjo
ለወጥ ለመጠባበሻ የትኛውን ብንጠቀም ነው ታዲያ ጥሩ እኔ እስካሁን ለሁሉም Extra virgin oliv oil ነበር የምጠቀመው ችግር አለው?
Extra ትንሽ ጣእም ቃናም አለው... ለጤናም ባናበስልበት ይመከራል.. light ፈልጊ እስቲ... እኔ ከዛ እገዛ ነበር ... በፊት እዛ ሀገር ማስመጣት
ባለማወቅ ነው አንቺ ያለሽበት ሀገር ነው ያለሁት ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ
Enamsgenal Btam olivoil btame Arfe New kagegachu የፍልስጤም።።።ኦርዶን።።።ልብናን።።።በጣም እርፍ ነው ፡፡የምግብና ለሰላጣ አሉ የማብስያ አሉ
You dont acept unlike .coz you think what you do is all best or you want ppl only comment and get more money .
betam amesgenalehu
Ethiopia yet new yalew
10q
እኔንም የፎቶውን ምልክት በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
Nige zeyete benetekeme edetenewe
ያገገርቤት ቂቤ አሪፍ ነው እኔ በጣም ቀንሻለሁ ውፍረት የአገር ቤት ቂቤ ሸኖ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ዘይት አንድ የሻይ ማንኪያ ነው የምጠቀመው እና ያገር ቤት ቂቤ ሀይለኛ ስለሆነ የምግብ ቃና ይቀይራል በዚህ አጋጣሚ ብዙ ቅባት ስለማንበላ ለጤና ጥሩ ነው እኔ በጣም ነው የቀነስኩት 40 pound new drop ያረኩት pluse I stop using sugar
So olive oil is fine le ethiopian wet sistu? Gera geban eko
ሜሉዬ የእውነት እግዝአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ትምህርት ነው: ከምንም በላይ ጤና ነውና ጤናው ያብዛልሽ
Betam gobz mesh tnx gen ethio lay sunflower oil nwe mentekmwe esu endt nwe plz melshelgne
Thank you dear, here in Ethiopia buying oil is very difficult i you mentioned. But is is good to be back from Ynuge oil!
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ሜላትዬ
ሜሉ እናመሰግናለን ሁላችንም ጥንቃቄ ልናረግበት ይገባል
Ewnte new dear እኔም በጣም አመሰግናለው
Ene eko emigermegn migboch legebya mikerbut tiratachew teregagito aydelm wey ?
ሜልየ ከልብ እናመሰግናለን ከባቄላስ ምን ዘይት ይወጣል ያሳየሽን ሁሉ አንጠቀም አልገባኝም
Thank you dear
እኔም በጣም አመሰግናለው
ሜሉዬ እናመሰግናለን በጣም
እናመሠግናለን
ግን ዋናው የምግቡ አይነት ሳይሆን ዋናው የእግዚአብሔር ጥበቃነው በሱ ሀይል ነው እና እምንኖረው እግዚአብሔር ጤና ይስጠን
እውነት ነው
እውነት ነው ሁሉም በእርሱ ከእርሱ ነው ... እንደው መጠንቀቁ አይከፋም በሚል ነው
From the olive oil, "cold compressed" is preferable.
እውነትሽን እኮ ነው ከበቆሎ ምን አይነት ዘይት ይወጣል አመሰግናለሁ እህቴ
ሼር ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን በተለይ ዱባይ ላይ ያላችሁ
ua-cam.com/video/cr60oRX4AIA/v-deo.html
Thank u sister, very usefull information, God bless you.
Am glad u like it thanks dear
What is ኑግ oil?
የወይራ ዘይትን የሚያክል የለም ትንሽ ወደድ ቢልም...ለፀጉርም ለምግብም።
በጣም ከልብ አመሠግናለሁ እኔም ያሳስበኛል ሀገሬሠገባ ዘዘቱን ወዲነውአሉ አረብአገርነውያለሁት ዘይት አንጠቀምም ዘዘቱነው በጣም ለጤናተሥማሚነው ለውፋረትም አያጋልጥ በብዛት እመገበዋለሁ ቲንሺ ከደላይ ነውጂ ሠወነቴ በጣም ጥሩወፈረትአለኝ በትግል ዘትነገር ከበላሁ በወርወሥጥ ገብርይላል ጂሥሜ እናዘዘዘቱን በጣምጥሩነው
Ere ena mewefer new mifelgew min ladrege ehte
እኔም በጣም አመሰግናለው
Thank you for your information Sister! The whole family members watched the Video and we all loved it. again thank you. by the way you look ye Harar Konjo!
Thanks honey............how about sunflower oil?
Esu betam metfo new ... enem ke vegetable oil yeshala beye nebre gen esuma highly processed new dear thank u for I lovely comments
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ያለ ኣንድ ነገርም በሀገራችን በሽታ ኣልበዛ
Waw thanks for sharing this vital info !!! I am sure it will save many out there !!! Keep up the good work !!👍
Thank you dear lots of love
ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ሆ አክቀናል እኮ አይገርምም አለማሰቤ እራሱ እውነት ከበቆሎ የምን ዘይት ይወጣል? እስካሁንም ክርስቶስ ጠብቆናል መጠንቀቅ ነው እንግዲህ ተባርኪልኝ የኔ ቆንጆ
What kind of oil should we use when we cook?
Olive oil ..avocado oil...endehume if u can find ye nugee zeye
@@melatTUBE where in the US can you buy ye nuhge zeyet, and what is the name for it? Tks!
Wow, batame teru temeheret nawe thank you ehity
Thanks meluye this is very helpful. X
በጣም እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለው
ሠላም ላቺ ይሁን እህታችን በጣም እናመሠግናለን ማር
እኔም በጣም አመሰግናለው
Habesha mche mircha endnaderg yadergenal dihnetu
እናመሰግናለን ግን የኔጥያቄ ዶሮ አሳ ስጋ በምን አይነት ዘይት እንጥበስ
Be extra light olive oil new ahune eyetbswku yalegute ene ena tamu menem ayasetawekem...
@@melatTUBE በጣም
አመሰግ....ቆንጂት