"የሬጅመንቱ ኃይልና መሪዎች መሉ በሙሉ አልቀዋል"ፋኖ/ሌሊቱን በወታደራዊ ካምፕ የተፈጸመው ጥቃት!"Ethiopia News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 День тому +4

    ድል፡ለፋኖወች፡❤❤

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu День тому +12

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 День тому

    በርቱ!! እንበርታ!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 День тому

    ድል ለፋኖ

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري День тому +5

    መልካም እለተ ሠበት ሆላችውም የበለጠ ቤተሠቦች

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie День тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ በሌ

  • @abebewalelng5842
    @abebewalelng5842 День тому

    ጎንደርርርር

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs День тому +2

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 День тому

    አይ በለጠ እርሱ እኮ አስቦ አይደለም የሚናገረው መዋሽት የለመድ ህፍረትን አያውቅም የመጣለትን ይናገራል እርሱና ሚስቱ ከተመቻቸው ለህዝቡ ምን አስጨነቀው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @MeazaberedediAbate
    @MeazaberedediAbate День тому +1

    በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l День тому

    ሠላም ለምድራችን፣ እፎይታ ለህዝባችን።😢😢

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День тому +3

    🔻ጨፍጫፊውን የጴንጤ ስርዓተ ማህበር ፡እናስወግዳለን💪

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli День тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ መቸም ቢሆን አብይ ከመዋሸት በቀር ሌላስራ የልውም

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 День тому +2

    አብይ ሲያቀብጠው ከአማራ ጋር ውጊያ ጀምሮ ሰራዊቱን አስጨርሷል አማራ በጣም ብዙ እድል ሰጥቶት ነበረ ግን ሰውየው የአእምሮ ህመም ስላለበት ሊገባው አልቻለም ......
    በህግ ያልተከበረ ነጻነት በሀይል እናስከብራለን !!
    ድል ለወንዶች የአማራ ጀግኖች !!

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 День тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v День тому +2

    Fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️

  • @misganawzerihun1940
    @misganawzerihun1940 День тому

    We are following forward thinking, while he is operating to the opposite.

  • @tadeleasmie9288
    @tadeleasmie9288 День тому

    ❤🎉

  • @GeteAbera-j7t
    @GeteAbera-j7t День тому

    ኑሮው ሀይሌ ቢሮጥ አይደርስበትም!

  • @Ayenew4468
    @Ayenew4468 День тому +1

    በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያ ውሰጥ ከቤተ ኪራይ ጀምሮ በጣም ስለጨመረ መኖር አልተቻለም በተለይም ለመንግሥት ሠራተኛውና ለዝቅተኛው ማህበረሰብ ክፍል እጅግ ፈተኛ ነው።

  • @danielmelkamu6947
    @danielmelkamu6947 День тому +3

    በለጠ እብናት አካባቢ ሰላማ ያልከው ቦታ ሰላማያ ብለህ አስተካክለው

  • @techawatch
    @techawatch День тому +2

    አብይ አህመድ ሀገሪቱን መምራትም አይችልም መርቶም አያውቅም የራሱን ምቾት የህዝብ አድርጎ እያቀረበ ነው።እውነታው ሀገሪቱ በርስ በርስ ጦርነት እየወደመች ነው።

  • @amzwhazana
    @amzwhazana День тому +2

    ምስራቅ ወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አሊ የምትባለውን መንደር በትናንትናው ዕለት መከላከያ የአማራ ህዝብ ቤቶችንና አዝመራ ሲያቃጥል ውሏል።

  • @tazebEnyew
    @tazebEnyew День тому

    የሚማረከውእና እጅ የሚሰጠው በዛ ጀርባው ቢጠና

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale День тому

    አሮፕላ እንደ ኢራን ስራ ይጠበቅባታል

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n День тому

    አረ ያውርደን ጨርሶ እዳይከሰክሰን አብይ እባክሆት

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 День тому +1

    ፋኖ በ18 ወር ደመሰስኩ የሚለው የአፍሪካ መከላከያን በቁጥር ይበልጣል 😁😁😁😁

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo День тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተውደዳችሁ የኢትዮ ፎከስ አድማጭ ተመልካቾች እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ። ታዲያ ይህ ፕሮግራም ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ #ላይክ እና #ሼር ያድርጉ ። እናመስግናለን 👈

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum День тому +1

    መጽሐፈ ምሳሌ 30 ፡ 21-22
    በሦስት ነገሮች ምክንያት ምድር ትንቀጠቀጣለች ፤ ልትታገሥም አትችልም ፤ እንዲያውም አራት ናቸው ፤ እነርሱም ፥ ባሪያ ሲነግሥ ፥ ጋላ ሲጠግብ ፥ የተጠላች ሴት ባል ስታገባና ፥ ሴት ባሪያ እመቤትዋን ስትወርስ ።

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 День тому

    ሰው ለጉዞ ሲነሳ የት እንደሚሔድ፣በምን እንደሚሔድ፣ለምን እንደሚሔድ ዝግጅት ከሌለው የውሀ ላይ ኩበት ይሆናል የሚመራው ነፋስነው አይጨበጥም

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 День тому

    አብይ አህመድ መስማት ለጤና ጠንቅ ነው እርሱ እኮ የኢትዮጵያን ህዝብ ሸክም ነው ብቻ አንዱ እየበላ አንዱ ሲያለቅስ ነውየከረምነው

  • @Fdab-q5j
    @Fdab-q5j День тому

    አብይ ምን ያውቃል

  • @rosapark736
    @rosapark736 День тому +1

    ከጀርባ መውጋት ስለሚሻል አይመስልህም?

  • @adbe5876
    @adbe5876 День тому +2

    ኃይሌ አንበሳው ይሄን ሀገር የሚያምሰው በዘረኝነት በሽታ የበከተው የኦሮሙማ መንጋ ብቻ ነው ሌላው ሕዝብ አንድም ቀን ከኢትዮጵያዊነቱ ፈቀቅ ብሎ አያውቅም ይሄ የኦነግ መንጋ ሰዋዊ ማንነቱን ክዶ በዘረኝነት በዘረፋ በሁሉ ኬኛ ታውሮ ዲያብሎስን እያመለኩ የክርስቶስን ቤት እያቃጠሉ ክርስትያኑን እየረሸኑ ኦሮሞ አይደለም ከሚሉት ዉጪ ሲያዩ አውሬ የሚሆኑ የአውሬ መንጋ ነው ሀገራችንን እያመሰ ያለው እንጂ ይሄ መንጋ ግዜ ሰጠኝ ብሎ እየሰራ ያለው ፋሺዝም ቀን የተገለበጠ እለት ምን እንደሚደርስባቸው ሳስበው ይዘገንነኛል.... ይሄ የአውሬ መንጋ የተሸነፈና ከምንልክ ቤተመንግስት የተገረሰሰ እለት ለአንድ ሚሊዮን ዓመት በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቦታ እንደማይኖራቸው እርግጠኛ ነኝ

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 День тому

    የምዕራቡ ሀገር በአማራ ላይ የሚካሃደውን እስራት ግድያ ዝርፊያና ማፈናቀል የተሟላ መረጃ ነው ያላቸው።ግን የምዕራቡ ሀገር አማራውን በስጋት ነው የሚመለከቱት ምክንያቱም ለነፃነቱ ቀናኢ ለመብቱ ተሟጋችና አትንኩኝ ባይ መሆኑን በተግባር ስላዪት ነው። እናም የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ሆነ የሚደርስበትን ግፍ ሳያውቁ ቀርተው ሳይሆን በአማራው ላይ የከረረ ጥላቻ ስላላቸው ነው።ስለዚህ አማራው ያለው ምርጫ የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላቶቹን የጀመረውን የህልውና ትግል በማሸነፍ ሲያጠናቅቅ ብቻ ነው🎉 የሚከበረው የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ።ደግሞም እውነት ይኸው ነው።

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 День тому

    በ77 የወሎ ህዝብ ተርቦ በመንገድ ላይ ረሀብተኞች እንጀራ እንጀራ ሲሉ የአጼ ሀይለ ስላሴ ልጆች ለምን ኬክ አይበሉም ለምን እራበን ይላሉ አሉ ይባላል የንጉሱ ልጆች ለራበው ኬክ ይብላ ያሉት ርሀብን ስለማያውቁ ነውን?

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому

    አብይ አሕመድ እያወራ ያለው ስለራሱ ፍላጎት ስኬታማ ነው ጉዳዩ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር መውደቅና መነሳት አይሞቀው አይበርደው!!6

  • @AsmeroMaru
    @AsmeroMaru День тому +1

    ተመሰረተ የተባለው የወለጋ ፋኖ የቱ ጋር ነው ገበሬ ብቻውን የሚዋጋው

  • @kassa4882
    @kassa4882 День тому

    የህዝባችን እልቂት እርሃብና እንባ መቼ ይሆን የሚቆም ፣አይ ህውሃት የዘር አሚኬላ ፖለቲካ መትከልሽ ሳያንስ ፣ያሳደግሽውን እብድ ውሻ ለቀሽ ፣ህዝብም ሀገርም ታሪክም እያጠፋ ይገኛልና ፧ወርደህ ፍረድ፧ !!!.

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 День тому

    ሀይሌ ህዝባዊ ነው ለህዝብ እና ለሀገር ይጨነቃል አብይ ግን የኢትዮጵያን ህዝብ በደምብ ይጠላል ኢትዮጵያንም ስለ ሚጠላ እሱ ከአውሮፕላን የፈጠነ በሙስና የተጨማለቀ ነው።

  • @lidetuayele5977
    @lidetuayele5977 День тому

    ሰሞኑን በዕዝ ደረጃ ወለጋ ላይ ተመሠረተ አልተባለም እንዴ?

  • @MelseMeselu
    @MelseMeselu День тому

    ስለዪቶብያእድገትማውራትእድንጋዪለዪውሀእንደማፍሰስነው

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 День тому

    የጴንጤ ምናብ የተራራ ጎም

  • @elsabethe
    @elsabethe День тому

    አብይ ይሄ ሁሉ የስው ደም በእጅህ ነው እግዚአብሔር ይፋረድሀል

  • @YeznaBishewu-h8s
    @YeznaBishewu-h8s День тому

    WWE wrestlers royalramble

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 День тому

    በጣሙን ሠግቸ በጠቅላይ ም ያዘንኩበት
    አሁን ብቅ ሥትል። ልቤን መለሥኩት
    እንደ ብልጽግና ብቅ ጥልቅ እያልክ
    እኛ አንለቅህም የሠው ልጅ ሚዛን ነህ
    በለጠሚዛኑ የት ሔደህ ነበረ
    ደበኞችህ ሁሉ ቅሥም ተሠበረ
    እኔ እንዳሠብኩት እንደገመትኩትም
    እረፍት ወጥተህ ነው እኛን ያልከን ዝም
    በአዲሥ አመት በፈረንጆች ጥምቀት
    ዛሬ ብቅ አልህ ማንም ሠው ሣይገምት

  • @بلال.جون
    @بلال.جون День тому

    belete yimechih

  • @EzraAba-n3u
    @EzraAba-n3u День тому

    ሰዉየዉ ግን ጤነኛ ነዉ ብላችሁ ነዉ

  • @misganawzerihun1940
    @misganawzerihun1940 День тому

    We should not give attention for such type wording, it is compelete denial. He is simply witnessing about his delibrate action towards ensuring country's economical fialure

  • @elsabethe
    @elsabethe День тому

    አብይ እብድ ነው

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl День тому

    ወንድም
    ከመሪው ይልቅ እንደዚህ አይነት ሰዎች_ ሀይሌ ገ/ስላሴ ወዘተ ...አደንዛዥ ፣ የህዝብ ቁጣ የሚያሰናክሉ እና የሚያስቱ
    የራሳቸውን ቢዝነስ ከገዢው ምዋቅር ጋር ተጣብቀው የሚያሳድጉ፣ ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ እየተጫወቱ ግን ህዝብን አስጨፍጫፊ ዕፍረት የላቸውም ።
    አወ የሌሎች ሆቴል በመዘጋት ላይ ነው፣ እሱ ግን ሌላ ይከፍታልም ያስፋፋልም ።
    ባጭሩ ሀይሌ አስመሳይ ፣ ስግብግብ.....

  • @AbdiinJira-w7s
    @AbdiinJira-w7s День тому

    😅😅😅 እንደዚህ ሃቅም ካለችሁ ለምን ማሸነፍ አቃታችሁ? አንድ ቀን እንኳ ከመከላከያ ጋር ፊትለፊት ገጥማችሁ ሳታዉቁ በወሬ ሀገር አቀለጣችዉኮ።

    • @Auiopui
      @Auiopui День тому +2

      ታዲያ የማን መከላከያ ነው እንደ በግ የሚነዳህ የኣማራ ፋኖ እኮ ነውየሚነዳሕ❤😂😅

    • @AbdiinJira-w7s
      @AbdiinJira-w7s День тому

      @Auiopui 😂😂 መቶ መከላከያ ስለገደልክ የምታሸንፍ እመስልሃል? የጠብደሉ የዘመኔ ጀሌዎች አይደለም ተደብቆ መከላከያ ገድሎ ማሸነፍ ፊትለፊት ተዋግተው እንኳ 4kilo መግባት አይችሉም። ገናን 4kilo እናከብራለን ብሎ እንደነበረ ረሳህ እንዴ?

    • @Auiopui
      @Auiopui День тому

      @@AbdiinJira-w7s በገደልክ ልክ ትገደላለሕ ትነቀላለህ ወደድክም ጠላህም

    • @AbdiinJira-w7s
      @AbdiinJira-w7s День тому

      @@Auiopui 😂😂 fano is already defeated. እንደ እብዱ ጃልመሮ ጫካለጫካ ስትሽከረከሩ ሁላችሁም ታልቃላችሁ። ህዝቡ 2 ወይም 3 ዓመት ይመግባችዋል ከዚያ ቧላ ሁሉም ስከብድበት ልክ የኦሮሞ ህዝብ ጃልመሮን እንደጠላ የእናንተም እጣ እንደዛ ይሆናል። ትግል አጠር ምጥን ያለች ናት። ዓመታት ከፈጀ ግን ዛሬ የሚወዲህና የሚቀልቢህ ህዝብ ነጌ ተመልሶ ይበላሃል።

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 День тому

    ነጋዴ…ወንበር ላየ ቁጭ ብለሀ ዜና እያልክ በሬ ወለደ ከማዉራት ፡ ሌላ ሞያ ተምረህ እየሰራህ እራስህንብትችል ክብር ነው።

    • @DesalegnMuche
      @DesalegnMuche День тому

      ቅሌታም አነቺ አትብሺም ምስር የሚለቅም መስለሺ ስራሺን ትተሺ ዩቲዩብ እና ቲክቶክ ላይ አቀርቅረሺ አየዋልሺ

    • @Abdslegn
      @Abdslegn День тому

      አይ እንዳንተ አብይ አህመድን ደግፎ በኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ በአማራ ህዝብ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ እና ጭቆና የሚያደርገው ገመናውን በመሸፈን ከአብይ ጎን መቆም ይሻላል አይደል ልክ እንዳንተ ሆድ አደር ውሸት ከሆነ ለምን ትከታተላለህ ከርሳም በለጠ የሚያቀርበው ዘገባ ትክክል እና ሚዛናዊ ናቸው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День тому

    ድል ለአማራ ፋኖ