Anchor Media ....ሀገሪቱ እኮ የለችም.... የጄነራሎቹ ጉድ.... የአብይ አህመድ ነገር...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 714

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 13 днів тому +3

    ጅግና ዓወት ንፋኖ And ምሉእ ጥዕና ንእንጀርጋቸው ከምኡ ውን ጋዜጠኛ መሳይ
    ርሑስ ሓድሽ ዓመት ይግቨረልና 💪🏿❤️🇪🇷🇪🇹❤️💪🏿

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 16 днів тому +85

    አቶ አንዳርጋቸው እንኳን በጤና ወደዚህ እውነት ከበሰለ የአዕምሮ ፕሮግራም አዘጋጅ ጋር በጤና መመለስ ላበቃህ ፈጣሪ ይመስገን መልካም ጊዜ በርቱ ድል ለአማራ ህዝባችን ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 16 днів тому +42

    መርሓባ መሳይ ❤
    መርሓባ ኣቶ ኣንዳርጋቸው ❤
    ኣምላክ መሊኡ ይምሓርካ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 14 днів тому

      ኣሕቢሩ ባ ምስኦም ግሃንም ሒዙካ ይኺድ ኣንታ ሰራቒ ጀሪካን!

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      Leboch, ye genocide masteroch

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 днів тому +48

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 днів тому +39

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 16 днів тому +18

    እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አቶ አንዳርጋቸው። Thank you Mesay.

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 16 днів тому +42

    ፖለቲኸኛ ታጋይ ኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ
    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🇪🇷

  • @habtomalhabtome2166
    @habtomalhabtome2166 16 днів тому +121

    ኣቶ ኣደርጋቸው እንኳን ወደ ጤንነትክ ተመልስ እዝጋብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃልን እናክብርሃለን።🇪🇷🌲🇪🇷🎄🇪🇷🌲🇪🇷

  • @adbe5876
    @adbe5876 16 днів тому +66

    ጋሼ እንኩዋን ደህና መጣህ እንወደሃለን እናከብረሃለን 🙏🙏🙏 እንኩዋንም ጤናህ ተመልሶ አየንህ ክብር ለአምላካችን

    • @wirohode506
      @wirohode506 14 днів тому

      Gashe?😂 yihe yareje feres

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 16 днів тому +33

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @deressefentaw2073
    @deressefentaw2073 16 днів тому +40

    እጅግ እናመሰግናለን!!!እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 16 днів тому +34

    Hi, Fano Messay. God bless you and your family.🙏👑💚💛❤️

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 15 днів тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖረው በእግዚአብሔር ኃይል ነው ።

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 16 днів тому +54

    Andargachew Tsegie is one of the few matured and committed politicians. Wish you all the best.

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 16 днів тому +22

    ድል ለፋኖ

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 15 днів тому +13

    Good to see you Andy ERITREA always you home and we love you

  • @belayzeleke9125
    @belayzeleke9125 15 днів тому +6

    መሳይ በጣም አከብርሀለሁ ቁርጥ ምርር ያልክ ሀቀኛ በመሆንህ።
    God bless you and beloved you

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 16 днів тому +14

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረገው ነገር እጅግ ይዘገንናል።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 15 днів тому +7

    አቶ እንዳርጋቸው አላህ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ🤲 እንኮንም ወደአንከር ሚዲያ መጣህ
    መሳይ እናመስግናለን 🙏🤍
    ድል የነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 16 днів тому +11

    አቶ አንድአርጋቸዉ እንኳን እግዚአብሔር አዳነህ ሰላምና ጤና እመኝልሀለሁ ::

  • @mekuanentbelay4973
    @mekuanentbelay4973 15 днів тому +7

    ግፍንና ግፈኞችን የሚፀየፍ እግዚአብሔር ድልን ለፋኖ ስጥቶ ያሳየን

  • @AslifoLove
    @AslifoLove 16 днів тому +38

    ትክክል ነው እኔም የአብይን ፊት ሳይ ያመኛል ቲቪዬንም ወደሌላ ቻናል ቀይረዋለው

    • @EllenySisay-xn1xs
      @EllenySisay-xn1xs 16 днів тому +1

      በኦርቶዶክስ ክርሰትና እምነት ዲያብሎሰ ሰይጣን በመላእክታን ተረግጦ እንጅ ሱፍ ለብሶ ኦርቶዶክስን እየጨፈጨፈ የሚንቀባረር ሰይጣን ሰንት ቅዱሳን ባሉበት አገር ማየት ያማል

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 16 днів тому +18

    መሳይ ጋሽ አንዳርጋቸው እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እናመሰግናለን🙏

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 16 днів тому +16

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን መለሠልህ።

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 16 днів тому +11

    አምሮብሀል እንዲያዉም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ እንወድሀለን እናከብርሀለን🎉

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      Leboch, ye genocide masteroch

    • @tgkabede6871
      @tgkabede6871 13 днів тому

      @berhehagos6149 ተረጋጋ ሀጎስ የገዛ መሪዎቻችሁ ናቸዉ የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፉት ማንም ላይ አትለጥፉ

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 12 днів тому

      @tgkabede6871 hmmm tebabari

  • @Yabatu-q2t
    @Yabatu-q2t 16 днів тому +11

    አይበገሬው የአረብ ብረቱ አንዳርጋቸው ፅጌ እንኳን እግዚአብሄር ማረህ ጤንነትህ ተመለሰልህ።🎉🎉🎉

  • @NejabedruBenti
    @NejabedruBenti 16 днів тому +16

    Well come back!
    Happy to see you.

  • @AlexAbel-mw8oi
    @AlexAbel-mw8oi 16 днів тому +7

    መሣይ የምር ኑርልን
    አንዳርጋቸው ጨርሶ ይማርህ

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 16 днів тому +20

    ድል ለተከዳዉ ለአማራ ህዝብብብብብ

  • @eritrawiye
    @eritrawiye 15 днів тому +2

    🎉🎉🎉 you are right Brother, we respect 🙏 you , we know you how Much you are ready and work for peace ✌️ ❤🎉Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 God bless you More 🙏

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 16 днів тому +23

    የኢትዮጵያ ነቀርሳ የአብይ ፋሺስት መንግሥት ያመጣብን መአቶች
    ዘር ተኬር ጦርነት
    ዘር ተኮር ረሀብ
    የኢኮኖሚ ዉድቀት
    አፈና እና ግድያ
    ዘረፋ
    ዉሽት እና ቅጥፈት
    ዲፕሎማቲክ ዉድቀት
    በከፊል ይህን ይመስላል.
    እግዚአብሄር ዉድቀትህን ያፋጥነዉ.
    ድል ለፋኖ!!!

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 16 днів тому +44

    ድል ለፋኖ አማራ ወ ኢትዮጵያ💚💛❤💪💪💪

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 15 днів тому

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 16 днів тому +25

    I was thinking where is Andargachew Tsege I am so glad to see you with Messye እንክዋን ደህና መጣህልን ልክ ልኩን ንገርልን እባክህ ጀግናችን ኑርልን ክፉ አይንካችሁ ድል ለፋኖ👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Ershaw75
      @Ershaw75 15 днів тому

      😂😂😂😂

    • @NurilignFirisa
      @NurilignFirisa 14 днів тому

      ቅንቅናም ቀዳዳ ተያይዘህ ትጠፋለህ

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 14 днів тому

      Great to see you Andy , you’ve got a bit weight.

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      Leboch, ye genocide masteroch

  • @Muller14555
    @Muller14555 15 днів тому +3

    Sorry to hear that! I am glad you are healthy now. You are a good person!

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 16 днів тому +10

    እንኳን አምላክ ማረህ .

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 14 днів тому +2

    Mr.adargachewe God bless your heart ❤️ 💙 💜

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 16 днів тому +7

    አቶ አንዳርጋቸው እድሜልክህን ለሐገርህ ያገለገልህ ንፁህ ሰው ነህና እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልህ ጨርሶ ይማርህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ሁሌም በህሊናችን አለህ እንወድሐለን መሳይ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ እድሜና ጤና ያድልህ ሰው ሲጠፋ ሰው ሁነህ የተገኘህ ጀግናችን ነህ እንወድሐለን በርታልን!!!

  • @Newflower1992
    @Newflower1992 16 днів тому +7

    አቶ አንዳርጋቸው እንኳን ደህና መጣህ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ

  • @ef6079
    @ef6079 15 днів тому +2

    ኑሩልን እናንተ የህዝብልጆች አይይይይይይይይይ ብልፅግና ማፍያያያያያያ ቡድን ሀገሬ በቃ የማንም ወመኔ መፈንጫ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 16 днів тому +5

    ሰላም ለእንተ ይሁን ሁለት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 16 днів тому +5

    አንዳርጋቸው ጽጌ ጠፉ እያልኩ እያሰብኩት ነበር ነካ ታሞ ነበር እንኳን ተሽሎት አየነው አሁንም ጨርሶ ይማርህ ።

  • @us2256
    @us2256 16 днів тому +5

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 16 днів тому +6

    በራሱ እምነትና ችሎታ ሰለሌለዉ በጥቅማጥቅም ካድሬወችን በመግዛት ሰልጣንን ማራዘም ግን አይቻልም ከላይ እስከታቻ አንዳይነት መሆናቸዉ በ ጣም ያሳዝናል
    ድል ለፋኖ ❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 16 днів тому +9

    አቶ አንዳርጋቸው እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጦት።

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 16 днів тому +11

    ሰላም መሳያችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adbe5876
    @adbe5876 16 днів тому +35

    መሳይ ጀግናዬ የሀገሬ የሚዲያ ደም ስር ❤❤❤❤❤

  • @elsyelias3887
    @elsyelias3887 16 днів тому +5

    Mr Andargachew it’s pleasure to see you . We wish you good health and happy new year🙏🏿❤️

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 15 днів тому +3

    Thanks a lot 👍🏾

  • @berhaneberhe1303
    @berhaneberhe1303 15 днів тому +2

    Best wishes for your recovery and doing great things as you usual and stand for the ppl suffered from un human corrupted leaders. Thx

  • @IbrahimAhmed-mr6uh
    @IbrahimAhmed-mr6uh 15 днів тому +3

    Thank you Andi❤

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane 15 днів тому +4

    ጋሽ አንዳርጉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት
    ከአስመራ ኒያላ ሆቴል አክባሪዬት ነኝ 🇪🇷🙏🇨🇬

  • @moemoney5925
    @moemoney5925 15 днів тому +4

    Honesty goes a long way, thanks Andy. You’re always welcome in Eritrea. ❤❤❤

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      Leboch, ye genocide masteroch

    • @moemoney5925
      @moemoney5925 13 днів тому

      @ Berhe kemiluhe bere biluhe yeshal neber, ahunem ye genocide poletica algebahem, new weyes anchim gelgel cadre nesh. Antes hulem betereget ayykoch. Meche new yemetenekut?

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      @@moemoney5925 Kante ina kezemedochih Bere yishalal. Kennante gar dirro teliyatenal, Abiy yishalenal

  • @Yacob-e4w
    @Yacob-e4w 15 днів тому +1

    ድል ለፋኖ 🫡🫡🫡 ኣዳርጋቸው 💪🏿💪🏿💪🏿

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 16 днів тому +10

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 14 днів тому

    የቅዱስ ሚከኤል አምላክ እንኳን ምህረትን ላከልህ አቶ አንዳርጋቸው እንኳን አየንህ በጤንነትህ

  • @selam65030
    @selam65030 16 днів тому +7

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤አትዮጲያ እንኳን ለገና በህል አደረሳቹ

  • @solomonhailu9793
    @solomonhailu9793 16 днів тому +7

    thak u

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 16 днів тому +6

    Mesay 👌👌👌

  • @nhamonhamo8752
    @nhamonhamo8752 16 днів тому +7

    Good job mesay

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 16 днів тому +9

    ስላም መሳይ

  • @ZemenTebkew-q6u
    @ZemenTebkew-q6u 16 днів тому +14

    አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና መሳይ መኮንን እናመሠግናለን ወንድሞቻችን

  • @Ethiopia2024-w9i
    @Ethiopia2024-w9i 16 днів тому +13

    ጨቅላው አብይ አህመድ አገራችንን አፈራረሳት ህዝቡ ግን ለሽ ብሎ ተኝቱዋል😭

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 днів тому

      ሆዳምበዛ ገና ምኑም ሳይ ይዝ ስልጣን ፈላጊው ፈኖን የሚከፈፍል ማ ነው ነውና ???

    • @berhehagos6149
      @berhehagos6149 13 днів тому

      Leboch, ye genocide masteroch

  • @moemoney5925
    @moemoney5925 15 днів тому +2

    This is the kind of conversation that needs to be held, not only in Ethiopia but all over the global south. You can’t deny the fact and bring about any kind of prosperity to your country, period.

  • @MsliAdam-o6z
    @MsliAdam-o6z 16 днів тому +6

    ኣብ ኢትዮጵያ ቦታ ዘይረኸበ ተበዕታይ ኢዮጵያዊ (ኣንደርጋቸው ጽገ) ዕድመ የሃብካ ፈጣሪ!!!❤❤❤

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 16 днів тому +3

    ወንድማች እንኻን ወደ ጤናዎ ተመለሱ🙏🏽💚😢💛❤️❤️❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 днів тому +4

    Welcome Ato Andargachew Happy New year

  • @essucenter
    @essucenter 16 днів тому +4

    Love to my Ethiopians❤. Wonderful to have you my living father, Andargachewu Tsige!
    Bravo, Sir Andy!
    We are oming to glorifying your everlasting vision. Count me in as Eyasu Esayas, as Brave GEBRIYE❤. We shall win. God of the Israelites is with us. Ethiopia forever shall win. Thanks.

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 16 днів тому +7

    Well come

  • @Jlo13monthsofsunshine
    @Jlo13monthsofsunshine 15 днів тому +2

    Amazing how knowledgeable he is and how he can give clear and in-depth information 👏🏽

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 13 днів тому

    ክብሪ ንእጀጋቸው👌🇪🇷❤️🇪🇷👌

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 15 днів тому +1

    አቶ አንድአርጋቸው እግዚብሔር ጨርሶ ይማርህ እንኳን በደህና መጣህ

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 15 днів тому +2

    አንዲ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ጤናህ ስለ ተመለስ በጣም ደስተኛ ነኝ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ..ጋሽ አንዱ

  • @yemarshetdamtew1108
    @yemarshetdamtew1108 15 днів тому +4

    መሣአይ እባክህን እነዝያን መሣይ ጀነራሎች በተጠሩበት ጀነራል ተብለው መጠራት የለባቸውም ለማንኛውም ለናት ሀገራችን በእውነት ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነውእና ለፍጥረቱ ያዝናል በቃችሁ ብሎ ለምእዬ ይድረስላት ሁላችንም ተግተን እንፀልይ

  • @yemanedesta5698
    @yemanedesta5698 15 днів тому +1

    መሳይ & ጋሽ አንዳርጋቸው Thank you for the great program ❗️
    ጋሽ አንዲ Nice to see you. እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 16 днів тому +6

    እንኳንም እንደገና አየንህ አቶ አንዳርጋቸው🎉🎉🎉

  • @AlazarFentahun-o9f
    @AlazarFentahun-o9f 15 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ እንኳን ጤናህን መለሰልህ አዳርጋቸው ፅጌ እንወድሀለን

  • @Tes21Habtyes-m6e
    @Tes21Habtyes-m6e 16 днів тому +5

    እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @epramebeyene6277
    @epramebeyene6277 16 днів тому +8

    የእውነት የትግል ሰው ፍትህ ፈላጊ ረጅም እድሜ ላንተ ይሁን we’ll come 👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 16 днів тому +2

    ገና ስትገቡ ላይኳን ጠቅ አርጓት ነፃ ነች ለሁሉም እንዲዳረስ ያግዛል እባካችሁ አመሰግናለሁ🎉❤

  • @debesaiokubai3595
    @debesaiokubai3595 15 днів тому

    ምሉእ ምሕረት ይግበረልካ

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 16 днів тому +9

    የአብይን ድምፅ ለአዲስ አበባ ህዝብ አቀለሽልሾታል

  • @kor405
    @kor405 15 днів тому

    Mesay yimechih!!!
    Thank you

  • @ephremabraham8266
    @ephremabraham8266 16 днів тому +4

    Get well soon. You could read well our region dynamics. I wish Ethiopian leaders and intellectuals listen to you in good faith.

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 16 днів тому +4

    ፍትህ ለተፈናቀለው
    ለራበው ለተጠማው
    ለታረዘው
    ለተደፈሩት
    ለተጨፈጨፉት
    ፍትህ ለፋኖ
    ፍትህ ለናት አገራችን💚😢😭😭💔💔💔🙏🏽🙏🏽

  • @Allamehara
    @Allamehara 15 днів тому +2

    ፓለቲከኛአንዳርጋቸውእንኳንፈጣሪአሻለህበርታ፡አብይናየአብይቡድኖችይውደሙ።

  • @lichan-d4e
    @lichan-d4e 13 днів тому

    Wishing you a speedy recovery, a true son of Ethiopia. God bless!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 14 днів тому

    አቶ አንዳርጋቸው ክበርልን እንደ ሆዶ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ያለ ለሆዱ ያደረ ስላልሆንክ እናመሰግናለን መስ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 15 днів тому

    እንኳን እግዚአብሔር ማራህ አቶ አንዳርጋቸው!!

  • @RamiAberaman-fm1hg
    @RamiAberaman-fm1hg 16 днів тому +1

    እንካን 🎉በደሕና መጡ❤በምሕረቱ🎉በቸሩ ❤መድሓኔ ዓለም🎉🎉🎉ኣንዳርግየ❤❤❤

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 14 днів тому

    😭😭😭 ቅድመ ለዉጥ ቤት ለቤት ይሰጥ የነበረ ክትባት እና መደበኛ ክትባቶች ዛሬ በጤና ተቋማት ሆስፒታል፣ጤና ጣቢያና ክልኒክ ደረጃ እንኳ አይገኝም።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 15 днів тому +2

    አቶ አንዳርጋቸው እድሜና ጤና ይስጠው። አብይ አህመድ ከወደቀ በኆላ አንዳርጋቸውን የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 14 днів тому

    Welcome back 🙏

  • @wondwossentefera1433
    @wondwossentefera1433 16 днів тому +1

    Andi make Ethiopia great again!!!

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 16 днів тому +2

    አቶ አንድአርጋቸው፣ ኢ/ር ይልቃል፣ዶ/ር ዮኖስ ብሩ፣እና ሌሎችም ቁርጠኛ የኢትዮጵያ ልጆች ክፉ አይንካብን።ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 16 днів тому +1

      ምን ስሩላት ለኢትዬጵያ ?ብምድያ እውጪ ሆኖ ማውራት ጀግንነት አደለም

    • @zolazola5725
      @zolazola5725 16 днів тому

      @seladngay1486 ዕድሉን ማን ሠጣቸው???በየዘመናቱ አጋጣሚው የሠጣቸው ብልጣብልጦች እየመጡ አገራችንንና ህዝባችን ላይ የሚደርሱት መከራ አይታየንም ማለት ነው?

    • @kebnesh4482
      @kebnesh4482 16 днів тому

      አንዳርጋችው ቃሊቲ የሰትኛ አዳሪ ሽርሜ አልነ በ ርክም? ዝቃጭ!!

  • @danielbekele1134
    @danielbekele1134 14 днів тому

    በጣም ከመገረሜ የተነሳ rewind አያደረኩኝ ነው የሰማውት

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 16 днів тому +5

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ከሃዲ ይሁዳ ድምፁን መስማት አይኑንም ማየት አይፈልግም። የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ተንኮለኛ መርዘኛ እባብ ከነ ጀሌዎቹ ነቅሎ ይጣልላት በ ሕዝብ ላይ የሚሰራው እና የሚፈጽመው ግፍና በደል ወደፊት ሲወጣ አገርና ትውልድ የሚያፍርበት ይሆናል።

  • @anngreen3106
    @anngreen3106 15 днів тому

    Very interesting discussion

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 15 днів тому +1

    28/04/2017 - 28/04/2017
    በህይወት የማንኖረውን ብልጽግናን - በግድ በመሪዎቻችን በምናብ የምንጋት ምስኪን ሕዝቦች ስንሆን፤ ችግርና መከራን (የሠላም ዕጦት፣ የከፋ የኑሮ ውድነት፣ የመኖር ዋስትና ማጣት፣ የዘረኝነት ሰለባ መሆን፣ . . . ) ግን በህይወት በእውነት እየኖርነው ነው፡፡

  • @Amanuel991
    @Amanuel991 16 днів тому +6

    ኣንተ ጥሩ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ንጹሕ ሃሳባትህን ወደድኩት ኤኛ ኤርትራውያን ለኢትጵያ ምንም ክፋት የለንም ይህንን ስላመንክ እናመሰግናለን

    • @veracity8968
      @veracity8968 16 днів тому

      ከልብ ፍቅር ነው ወይስ ከጥቅም አንፃር ??? ሁሌም ንጉሳችንን ስትሰድቡ አይደል??? እና እናንተም ልብ ግዙ

    • @Erilebna
      @Erilebna 15 днів тому

      Antema kebie eyetehane newe? We 🇪🇷 don't need anything from 🇪🇹 we need only ✌️ok?

    • @veracity8968
      @veracity8968 15 днів тому

      @@Erilebnaአሁን እኮ
      እንገንጠል ላቹ ተገንጥልቸሃል ወታቹሃል ሀሌም ኢትዮጵያን ለቃቹ ግን አትወጡም 🤷🏿‍♀️ስለዚህ ነጻ የወጣ ሕዝብ ገዛኝ የሚለው ሃገር ለምን መኖር ይፈልጋል??? Hypocrisy at his best ይደብራል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 15 днів тому +1

      ​@@veracity8968አይባልም እኛስ በየሰው አገር ተሰደን እየኖርን አይደል

    • @veracity8968
      @veracity8968 15 днів тому

      @@MeKdi-w4sእኛ የሰው ሃገር ገዝቶን ጨፈለቀን ታሪካቸውን እያንቅዋሸሽን ነው እንዴ??? ምንዓይነት የደደብ አናሎጂነው???