Anchor Media የጉጂ ህዝብ አመጽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 248

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 День тому +57

    ጉጂዎች አገራችሁን ንብረታችሁን ጠብቁ
    በርቱ መልካም እድል ይሁንላችሁ🙏🏽💚💛💔💔💔❤️

  • @Allamehara
    @Allamehara День тому +46

    አብይአህመድአሼባሪነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День тому +54

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

    • @Ojo787
      @Ojo787 День тому +2

      መሣይ ፋኖ😂

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 День тому +1

      Mr Mesay wants to get more viewers so any one would expect him to work very hard. More viewers means more dollars

    • @Addis.AAbgkof
      @Addis.AAbgkof День тому +1

      ​@@kechemagara5433he don't blitigna at least , @kechmaga you on other hand blitigna gerede.

    • @Ojo787
      @Ojo787 День тому

      @@kechemagara5433 ንገራቸው እነዚህን የዘመኑ የሚድያ ቧ የሆኑ short memory's

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 День тому +21

    እንዲህ ያለው ንቅናቄና አመፅ በሁሉም አካባቢ በተመሳሳይ ሰዓት ቢደረግ ይሕንን የፋሽስት ሥብሥብ ከ፬ኪሎ ጠራርጎ ማባረር ይቻላል።
    ከፈጣሪ በታች ኃይላችን ፋኖነት ብቻ ነው!!
    አማራ ያሸንፋል!!
    ፋኖ ድል ያረጋል!!

  • @AbiyG-pq7dp
    @AbiyG-pq7dp День тому +45

    መሳይ እባክህን ይሄንን መክት አቅርብልን በየኦሮሚያ ቄበሌዎች እና ለውሃና ግብር ልንከፍል ስንሄድ ለመከላከያ እያሉ እስከ 1000 ብር ያስከፍሉናል ግራ ገባን ወደት እንጩህ በተወደደብን ኑሮ እነሱ ያስጨንቁናል እባክህ አቅርብልን የእትዮጵያ ህዝብ ይስማልን ሀደራ መሳይ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 День тому +1

      who requested everyone to pay $1000 for Military?

    • @Jennifer-uo4lr
      @Jennifer-uo4lr 20 годин тому

      😢😢😢እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День тому +72

    የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆነን ከተነሳን እናሸንፋለን 💪💪💪💚💛❤️

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr День тому +3

      Yes, we are only one and one🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Abeba-u8u
      @Abeba-u8u День тому +3

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 del lefano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbebeBaye-q2w
      @AbebeBaye-q2w 11 годин тому

      Absolutely,Be unit is the best way to win!!!

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 День тому +20

    ጋዜጠኛ በዳሳ በተለይ በአንድነታችን ላይስሩ እኛ የአማራ ልጆች ከጎናቹ ነን

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o День тому +29

    ድል ለጉጅ ህዝብ ❤

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 День тому +25

    ድል ለማይበገረው ፋኖ 💚 💛 ❤️

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 День тому

      The "Fano" which was generated in recent years is nationalist and racist whose central ideas is to bring back Amhara elite to power. It has no political agenda and tangible goal. Their ideology is very simple ;using the old style to get rid of the government.

  • @TigistKebede-w5v
    @TigistKebede-w5v День тому +70

    መሳይ ውድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ያለ እረፍት ስለምታደርሰን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርታ❤

    • @mare7241
      @mare7241 День тому +4

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c День тому +20

    ስልጣኑ በአእምሮ ህመምተኞች እጅ ገብቶ ሀገራችንን አሳነስዋት።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 День тому +31

    ነፃነት ለተጨቆነው የጎጂ ሕዝብ❗☝ #በቃ

  • @yal1907
    @yal1907 День тому +16

    መሳይ መኮነን የኢትዩጵያ ህዝብ ፋኑስ ወይን ሞሾ አላያም ባውዛ መብራት የህዝብን ብሶት እንደ ልብ ትርታ በየስአቱ በማቅረብህ ነው❤

  • @eztg2758
    @eztg2758 День тому +15

    እኔ እንደ አማራ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ጎሰዎች እኩልነት እስኪመጣ ዘረኝነትን እስኪ ቀበር ድረስ እታገላለሁ

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 День тому +1

      በዳሳ፦ ምነሆኖ ነው አርቲስቶች ምናምን ከሚል የኢትዮሸጰሰያ ህዝብ ከጎናችን ቢቆም...አይልም? አርቲስቶቹ ቤተመንግስት ገብተው ስሪ 6 ተወግተው የል?እንደ ደንአል ከስረት?!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity День тому +21

    የኦሮሞ መንግስት ነን እያሉ የሸዋ እና የአርሲ ኦሮሞ ብቻ ስልጣን ከላይ አስከ ታች አግበስብሶ ይዞ የኦሮሞን ህዝብ የጨነቀው ለት ምሽግ ያደርጉታ, ከሌላው ማህበረሰብ ጋር አብሮ አንዳይኖር የተጠላ እያደረጉት ነው!!!

  • @yeshiMulat-h6g
    @yeshiMulat-h6g День тому +23

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew День тому +26

    ድል ለፋኖ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 День тому

      I don't care the so called "Fano" loose or wins. After all they are gangster. I saw gangsters ruining their country in Eritrea, Sudan, south Sudan, Somalia,Haiti etc.

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 День тому +17

    ብሶት የወለደው የጉጂ ህዝብ ፍትህ ለጉጂ ህዝብ ይሁን

  • @Allamehara
    @Allamehara День тому +35

    ጋዜጠኛመሣይበርታእናመሠግንሀለን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +18

    Welcome again Messay Jegnachin.Our tireless dear brother. God bless you in abundance

  • @ruthsol2826
    @ruthsol2826 День тому +10

    Mesay you are our hero.

  • @TadesseYimenu
    @TadesseYimenu День тому +14

    መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ ቀርታልን❤

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 День тому +7

    Messay! The voice of voiceness!!!!

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w День тому +4

    Mesay mekonnoen thank you for everything 🙏
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +6

    Thank you so much Jegnachin Messay Abizto Yibarkeh. Bertalin. Kiberilin

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 День тому +9

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው ድል ለተጨቆነ ህዝብ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 День тому +6

    አው ሞልቶ ፈሰሰ ጭቆና በዝህ ኑሮ በርታ ቄሮ ከፋኖ ጋር ሆነህ ብልፅግናን አብይ ሽመልስን ገርስሰህ ጣለው አትፍራ በርታ መኖር አብህ በኩልነት የሚያስተዳድረንን ህዝቡ ይምረጥ በጠቅላላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተነሳ በቃህ አብይ ሸውዶናል አታሎናል በርታ ድል ልንፁሀን 💪🏾ድል ለፋኖ አንድ ኢትዮጵያ አትፈርስም 💪🏾🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪🏾

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected День тому +9

    መሳያችን ❤❤❤

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 День тому +3

    Mesay: great presentation. Thank you very much!!!

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g День тому +3

    በዚሁ ቀጥሉ በጣም ጀግኖች ናችሁ!! ልዑል እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ለደነዘዘው የአዲስ አበባ ህዝብእና በቅርብ እርቀት ያሉ የከተማ ህዝብ ጥሩ የማነቃቂያ ደውል ነው የናንተ ባንድ መቆም !! ከጀግናም ጀግና ናችሁ!!💪💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke День тому +9

    ❤❤❤❤❤❤
    ❤መሳይ መኮንን ❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @fassil47
    @fassil47 День тому +7

    ድል ለጉጅ !

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +6

    Ne Fanos Gudgi we all have to be united. We are with you. Messay Jegnachin.

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 День тому +20

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected День тому

      Down. Down አብይ እና ሻመልስ ሁለት ዶኖቆሮዎች ሀገር መምራት አትችሉም down down

  • @desalewFentahun-o1j
    @desalewFentahun-o1j День тому +10

    በቃ የመጫረሻዉ ነዉ አማራየ
    እሂን ንፍጥ መንግስት አንቆ መሰቀል አለበት
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 День тому +3

    በቃን ሁላችንም አንፈልጋቸውም ብልፅግና ገዳይ ነው

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 День тому +5

    They should be helped by the surrounding regions. Good luck

  • @demismuktar
    @demismuktar День тому +13

    ጀግናው የጉጂ ሕዝብ ያሸንፋል። የጉጂ ሕዝብ ጥቃት የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቃት ነው። ድል ለፋኖ፣ ድል ለጉጂ ሕዝብ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 День тому +6

    ድል ለጭቁኑ ጉጅ ህዝብ ድልለፋኖ ድል ለኢትዮጲያ እያንዳንዱ ክልል ንቅናቄውን መቀላቀል ይገባዋል ይህን ዘረኛ መንግስት ለመገርሰስ 💚💛❤️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День тому +6

    ሰላም ለሀገሬ

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 День тому +4

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 День тому +11

    Victory For Fano Amhara

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 День тому +2

    እውነት ነው መሳይ ሁላችንም ተናበን ሁሉም አንድ ሆኖ ቢተሳሰር መላው ህዝብ ውጤት ይመጣ ነበር

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl День тому +5

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በህዝባዊ አመፅ በየአካባቢው አውራጃ ወረዳ በመደራጀት የፈራረሰውን የብልፅግና አገዛዛ ገርስሶ መጣል አለበት!

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 День тому +6

    ድልለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q День тому

    ጀግናዉ ጉጂ❤! በቃን በቃን !!! Enough is Enough!!!! እኛም ወንድ ነን አለና እና ተነሳ ጉጂ!!!!❤ የበይ ተመልካች አንሆንም ነዉ ያሉት በቃ ነቃ ነዉ ያሉት ❤ ወይ ጉጂ❤❤ በርታ ጉጂ❤❤❤

  • @ERMIYASKETEMA-h3r
    @ERMIYASKETEMA-h3r День тому +7

    ጉድ ፈላ ብልፄ

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q День тому

    መሰዬ ኑርልን❤

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 7 годин тому

    Thank you Fano messy Mekong. ጥቆማ ነው የጎጅን ትግሉን የሚመራውን ጀግና ፎቶ ውን እሰክሪን ላይ አታሳየው please

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም День тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳቸው ግድ ይላል ብልፅግና መወገድ አለበት!!

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook День тому +9

    ጉጂዎች ለመብታቸው ሁሌም ይታገላሉ. ሽንታሙ ሌላው የኦሮሞ ህዝብ ነው

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 День тому +4

    ውድ መሳይ የዜናህ ዕለቱቀኑናዓመተምሕረቱ ለምን አይጻፍም???

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 День тому +1

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @SmilingArcticFox-ih9vm
    @SmilingArcticFox-ih9vm День тому +4

    ፋኖ❤❤

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj День тому

    Masaye hunting tiger you work hard I told you several times you are great Ethiopian man

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +3

    God save you brother from this satan.

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 День тому +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q День тому

    በጣም ደሰ አለኝ ❤ወንድ ልጅ ቆረጠ❤ እንቢ እንቢ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День тому +1

    Weldone wogenoch. God be with you.

  • @Peak.570
    @Peak.570 8 годин тому

    እኔ የአማራ ልጅ I stand with የጉጂ ህዝብ!!! አብሬ የኖርኩት የጉጂ ህዝብ ፍቅር ነው!!

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz День тому +1

    Bravo ጉጂ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 День тому +2

    ✌️ GUJI - FANO ✌️
    💪💪💪💪

  • @tigistzelleke7228
    @tigistzelleke7228 День тому +6

    መድሀሀኒአለም። ከፊታችው። ይቅደም ድል። ለአኢትዮጵያ ይሁን ይቅር ይበለን ህዝቦቾን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 День тому +2

    ሰላም ወገኖች

  • @Ahmed-u4k5b
    @Ahmed-u4k5b 15 годин тому

    Respect their understanding of federalism!

  • @AbdeddaMannida
    @AbdeddaMannida День тому

    Mesay Enkuan aderesh le feari le getachen le Eyesuse kiresetos melekamu sew❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken День тому +3

    በርታ በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 День тому

    Thank you guji

  • @Blangi
    @Blangi День тому +3

    ነጠላ ብቻውን ከብርድ አይድንም
    በአንድነት መነሳት ለድል ያበቃናል አልጠራጠርም
    7ኛው ንጉስ ከነ ግብርአበሩ
    ሞቱንስ ሞተዋል ቶሎ እንዲቀበሩ
    በአንድነት እንቁም ስቃይችን ይብቃ
    እናሸንፋለን የንፁሀን አምላክ አለልን ጠበቃ!

  • @ayugonder8107
    @ayugonder8107 День тому +3

    መሳየ❤

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe День тому +1

    ሀጠራው ሽመልስ💪💪💪💚💛❤️

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 День тому

    ፍትህ ለጉጂ ሕዝብ 👍

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu День тому +3

    የጉጂ ፋፋኖኖ ጥሩነው ተባብረን ካልጣልናቸው ይበሉናል

    • @merong-g6w
      @merong-g6w День тому +1

      😂😂😂😂ደሞ ፋኖ ማለት ጀመራችሁ ፋኖ አማራ ብቻነዉሽ አትጃጃሉብን እዚ

  • @Allamehara
    @Allamehara День тому +5

    አብይአህመድአሊ፡ጀኖሣይደርነው።

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 День тому +2

    Yap በርቱ

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 День тому +2

    እሰይ እዲህ ነው የምን መተኛት ነው በፍራት

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ День тому +5

    ትንታጉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን

  • @mmamwed
    @mmamwed День тому +2

    ውድ 81ብሔር ብሔረሰቦች የማን ለቅሶ ነው ምርር ያላቹ?

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 День тому +1

    Fanooo pawer

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 День тому +1

    🇪🇹 WONDATAM 🇪🇹
    💪ORO ✌️ AMHARA 💪

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 День тому +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @HagereM
    @HagereM День тому +4

    ጥያቄዎች የአብዛኛው ሰው ጥያቄወች ስለሚወክሉ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 День тому

    በጣም የሚገርም ነው ወረቁን እያጋዙ የጉጂን ህዝቦች መናቅ ከባድ ነው

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj День тому +2

    የኢትዮጵያ ሁሉ ህዝብ መነሳት አለበት ግን ጉጂዎችን ብቻ ሰላማዊ ሰልፍ የሚፈቀድላቸው ምሰለኝ 😢

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 День тому +3

    ቪቪ ጎጂ ሌላው ኢትዮጵያዊ ተከተሉዋቸው።

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele День тому +2

    ውጣጣጣጣጣጣ እሰኪኪ ሰውው ሆንንን ጉራጌ ወላይታታታ ሱማሌ አፋርርር ውውጣጣጣጣጣ አማራ ዋናዋናውንንን አጥፍቱላሀልል እሰኪኪ አሁንንን ገላባው ተባብረን አጥፍተን ኢትዬፕያን እንገባባባ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 День тому +8

    ፍትፍ ለአማራ፣ለጉጅ ፣ለቦረና ህዝብ ለተገፋው ህዝብ።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w День тому

      እደአማራ እየተገደለ ያለ ህዝብ የለም በዚህ አለምለይ👌😭

    • @ዋትነካትና-m4u
      @ዋትነካትና-m4u 13 годин тому

      ኢትዮጵያ ስቃይ ውስጥ ናት​@@merong-g6w

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw День тому +1

    I agree

  • @TamenBuzon
    @TamenBuzon День тому +5

    ትግሉ ፍጥነትና ወሳኝነት እንዲኖረው ከተፈለገ እያንዳንዱ ኦሮሞ በየጎሳውና በንኡስ ጎሳው ራሱን ሆኖ መደራጀትና መፋለም አለበት፡፡ ቢያንስ 29 የኦሮሞ ጎሳዎች የጎሳ ማህበረሰብ እንደሚያደርገው እነሱም በየጎሳቸው በመደራጀት ከተፋሙ በቶሎና በቀላሉ ጎሳቸውንና ግዛታቸውን ነጻ በማውጣት ከግብ ይደርሳሉ እና የኦሮሞ ጎሳዎችና ንኡስ ጎሳዎች በዚህ መልክ መደራጀትና መፋለም አለባቸው፡፡

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 День тому +3

    The poll. They deserve respect and justice like other Ethiopians !!! Unity the source of Strengths !!! : Arka wllkabbaddu, Jabbaddu, " !!! Harra Jabaddu, borruu sernan bulttaa " !!! Hattuu Wallamattuu !!! Unity the Sign and early Victory !!!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም День тому +2

    በአሁን ሰዐት ሁሉም በአቅጣጫው ቢነሳ ህዝብ ያሸንፋል

  • @dagmaros19
    @dagmaros19 День тому +2

    mesay eko ayzegb

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u День тому +4

    የጉጅ ህዝብ ተፈጥሮ በሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ አይደለም የሚጠቀመው ከሌላ የመጡ ግለሠቦችን እና ከሌላ የመጡ ባለሃብቶች ናቸው።

  • @LegesseMekonen
    @LegesseMekonen День тому +2

    ጋዜጠኛ በዳሣ በርታ

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu5768 15 годин тому

    እውነትም ትክክለኛ ሰው አለ ማለት ነው

  • @brighttube4me
    @brighttube4me День тому +3

    የቤት አከራዮች ደግሞ ከጣራና ግድግዳ በተጨማሪ ለአለፉት ሁለት ሶስት አመት ሌላ መላ ያጣ ክፍያ ክፈሉ ተብለናል:: አስከፋዮቹ የአብይ ሰራተኞች ራሳቸው በህዝቡ ላይ በሚወስኑት ክፍያ እርስ በእርስ ይጣላሉ:: ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም የሚከበር ህግ እንደሌለና ተኝተው ያሰቡትን ሁሉ እንደ ህግ ማንም እንደሚጠቀምበት ነው:: በጣም የሚያሳዝን ዘመን::

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie День тому

      ይአዲስ አበባ ነዋሪዎች ኢትዮጵያውያን ይሄ የዲያቢሎስ አገዛዝ ናዚው አብይ ከነግብረአበሮቹ ይጨፍርባችሆላ ምን እንደሆናችሁ እና የምን መርዝ እንደተረጨበችሁ ባናውቅም ተኝታችሆል ፈዛችሆል ምን እስከምትሆኑ ነው የምትጠብቁት። ከቤታችሁ ከስፈራችሁ ተሰዳችሆል ተርባችሆል ህሊናችሁን ተገፋችሆል ምን እየጠበቃችሁ ነው ። በቃን በሉ።

  • @HagereM
    @HagereM День тому +3

    መሳይ የምታነሳቸው ጥያቄዎች የአብዛኛው ሰው ጥያቄወች ስለሚወክሉ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 День тому

    ድል ለጉጅ ህብ

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q День тому

    ተማር ከጉጂ!!❤ ድል ለጉጂ❤ ድል ለፋኖ❤ የጉጂ ህዝብ ፈነነ! ❤ ሌላዉሰ ምን እየጠበቅህ ነዉ?