Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሒ ምርጥ ስብእና ያላት ሰው ነች እስፖርቱን ጠንቅቃ የምታውቅ የሰው ቁስልና መከፋት የሚሰማት ጀግና ሴት ነች ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ እንደ እሷ ሀገራቸውን የሚወዱ የሴቶች እግር ኳስን ማገዝ የሚፈልጉ ብዙ አሉ ግን ትንሽ ቅንነት ለኔ የሚለውን ትተን ለነሱ የሚል አስተሳሰብ ይፈልጋል ከራስ ወዳድነት መውጣት አለብን ማሒ ለኔ መግለፅ ከሚገባኝ በላይ አድርጋልኛለች አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልሽ🙏🙏🙏
best history on former footballer ,thankyou mahider for your approach on coaches Football.
oldies but goodies ይመችሽ
ደስ ይላል በውጭ ላለነው ወደቀድሞ ትዝታ አመጣችሁን::
Maheder you need to write a book. We need to keep records and history of the old Ethiopian soccer federation, it’s clubs and players. This is the most informative video I have ever seen.
ጠያቂው ከመሳቅ በስተቀር ብዙም ተዘጋጅቶ አይመጣም ብዙ ግዜ ተከታትየዋለሁ ልጅትዋ ጥሩ ገለጻ እያደረገች ነው
መሀደር ቅን እና እግር ኳስን በተመለከተ ዳላስ ዉስጥ ሬስቶራንቷ የኢትዮጵያና የኤርትራዊያኖች መናኸሪያ ነዉ. Proud of her.
Gobez Mahiye👏
So proud of you love❤️🥰❤️🥰❤️👏👏👏
የምርጥ ሠፈር ልጅ ነች
"በዚህ ዘመን ኳስ ፊዚክስ ሆኗል" በጣም ትክክለኛ አባባል ተጠቅመሻል።ጎበዝ።
ዋው ማህዲ ተመቸሽኝ
Go Mahder
Tezazun akrebut please
ዮሪዲያችን የኛ የድሬ ልጆች ኩራት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ማህደር ምርጥ ሰው
ባክሽ ድሮቀረ እንኳን አየናቸው እነዛን ተጫዋቾች::
What about Elias Juhar, Tenkir
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ ሆኖ ተቸገርን የኢትዮጵያ ነገር 😩😩😩
ማህደር ትልቅ ሰው ናት የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊ ሁሉም ታላቅ ነው:: በአቶ ይድነቃቸው(ነፍሳቸውን ይማር) ግዜ አድሎ እንደሚደረግለት አድርገው ያወሩ ነበር ሆኖም እሳቸው ከተለዩንም በሗላ ዋንጫ መብላቱን አላቆመም:: አሁን ደሞ 30ኛውን ዋንጫ በቅርቡ ይወስዳል::
ሙል ጌታ አይባልም ። ሙሉጌታ
My father photo lay ale 42:20 keftut photo w
St george yleba buden dagna migezu....gen harif techawach ashenafi sisay sintayehu koche berhanu feyera haile kuase fasil tekalgn mulualem dawit gedadaw kefyalew dila mertoch
yemata chatawoch...medin yechwetal Giorgis yashenefal Tez yelegnal...konjo chwata enay neber
የሸገናው ጭብጨባ ሀቅ ነው::ለዚያውም በካታንጋ በኩል ሆኖ ሲያጫውት
ቀድሞ 3 ጎል ያገቡ ጊዮርጊሶች ናቸው መቻል ከኋላ ተነስቶ ነው 4-4 የሆኑት
ከእያንዳንዱ ክለብ ከ7 በላይ ኮከቦችን መጥራት ይብል ነበር
በረኛ ለመምረጥ አስቸጋሪ ነበር፣ በአንድ ወቅት እነዚህ በሙሉ ሀይለኛ( 6) በረኞች ነበሩ ፣ ተስፋዬ ዘለቀ፣ ተስፋዬ መኮንን፣ ሀይላት፣ አፈወርቅ ጠናጋሻው፣ ግርማ ከበደ፣ ለማ ክብረት።
She is my aunt
ሲሳይ የቄራ ልጅ ሀይለኛ የባቡር የሴት እግር ኳስ ተጫዋች ነበረች። በህይወት ትኖር ይሆን። ችሎታውን አረሳውም። ስሟን ማንሳትሽ ትልቅ ነገር ነው።
ሲሳይን ቄራ አካባቢ አፈላልገህ ስለ ድሮ የሴቶች እግር ኳስ እቱመላምችና ምድር ባቡር ታሪክ ትነግርሀለች።
leboch nachew ycherkos lijoch ...enesu bilo arada
cherkos arada yibalal gin ezih europe yeminoru alu .abzagnawochu
Yonas teferra ye bunnaw. Abeeet kitaat mituuuuu
Mohamud sheriffo. Ye giorgisu