Alexo, You reminded me your early morning analysis you used to present on 'ዘጠና ደቂቃ, ፋና' (international political and socioeconomic things). Wow it was so fantastic, I used to listen that program just waiting eagerly for your turn to come. ❤❤❤ 👍👍👍👍!!!
2003 UEFA champions league semifinal dramas, the Galactico's, ronaldos final champions league chance and the red card, second leg extra time drama, including ETV shut after 90mts ....i heared you and yonas talking when u wr in fana .....that is when i become your fan, i think u r good at dictating events from the past, work on them.
Wow ከዚ በፊት ስለ ማራዶና ሲሞት የሰራሀው ጥንክር መቼም አልረሳም አሌክስ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል ❤❤
Me too bra
I will never ever forget this match well narrated ..
አላዛር ብታምንም ባታምንም ይሄንን ዘገባ record አድርጌው ነበር አደለም ይሄን ስለ European ሰለ Irael , afgan, USA ,UAE ,CIA ብቻ ብዙ ስለ corona virus...ወዘተ
አንተ የኔ ዘመን ጋዜጠኛ ነህ የምለው ለዚህ ነው....
እንኳን እኔ የሰፈሬ አባቶች ወጣቱ በተለየ አንተን ይወዳሉ....
እግዘብሔር ይጠብቅህ alexo
ብዙ ጠብቃለሁ ገና ብዙ....
በሂወቴ በጣም የተደሰትኩበት ቀን ነበር።
ግን ከውጤቱ በልተነነሰ የአሌክሶን ዜና
ጠወት 90 ደቂቃ ከፍቼ ሰደምጥ አሌክሶ
ዜናውን ሲጀምር ልቤ ተንቀጠቀጠ ምንም
ማለት አልችልም ብቻ አሌክሶ ትችለለህ
ዉዉዉ...እንኳንም አስታወስከን....ይህ አዘጋገብህ ነዉ እንግዲህ ያስወደደኝ
የባርሴሎና ደጋፊ አይደለሁም! እስከማስታውሰውም እስከዛ ምሽት ድረስ አንድም ቀን ባርሴሎናን ደግፌ አላውቅም:: ግን የዛን ቀን... ልቤ ባየው የሜዳ ላይ ታምራዊ ክስተት ተረታ መሰለኝ የሰርጂዮ ሮበርቶ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ስትቆጠር ራሴን እየዘለልኩ በደስታ ስጨፍር ነበር ያገኘውት::
Ufffff yenafekegn akerareb nbr fana lay 10 kemidegmew ebakihn lelochunm chaniln yene maradonan ee ,,, 👏👏👏
Wow አልአዛር!!
ትንታጉ አልአዛር አስገዶም, የዘመናችን ክስተት!!
Remontada!!
ያኔም ስትዘግበው አድምጨ በአጋጣሚውም; በድንቅ አዘጋገብህም ተደምሜ ነበር።
ትናንት እና ዛሬም ደግሜ, ደጋግሜ ሰማሁት.. አስደማሚ ታሪክ, የማይሰለች አስደናቂ አቀራረብ - Wow!!!
ምን ብዬ ልግለጽህ?!...በምንስ ቋንቋ ላድንቅህ?!
"ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዬ ላድንቅሽ" ነው ያለ ድምጻዊው...
አስታውሳለሁ በጊዜው ለ field ስራ ድሬ ሄጄ ስለነበር፣ ይሄን ድንቅ ጨዋታ የታደምኩት በማድርባት room dsv ይተላለፍ ስለነበር ለብቻዬ በአንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ነበር። የማሸነፊያዋ ጎል ስትቆጠር በዛች ክፍል ውስጥ እንዴት እንደዘለልኩ አልረሳውም amazing 😮
ሚገርመው ደግሞ የባርሳ ደጋፊ ሳልሆን የሆነ ስሜት ውስጤን ፈንቅሎ እንደዛ ማዘለሉ ነው።
የማይደገሙ ከሚባሉ ጥቂት የቻምፒየንስ ሊግ ምሽቶች ውስጥ አንዱ ነው!!!!
አላዛር ይከን ድምፅን ኢትዬ እያለሁ እሰማህ ነበር 90 ደቂቃ እና 120ደቂቃ ዜና ስታቀርብ እና sport ስታቀር አሁን ግን ያለሁት ስደት ነው የምከታተልህ በyoue tub ነው በርታ alez
Alexo,
You reminded me your early morning analysis you used to present on 'ዘጠና ደቂቃ, ፋና' (international political and socioeconomic things). Wow it was so fantastic, I used to listen that program just waiting eagerly for your turn to come.
❤❤❤ 👍👍👍👍!!!
🎉🎉 በርሩ
ዋው አሌክሶ የምወድህ በምክንያት ነው አሁን እራሱ እንደ በፊቱ ብታቀርብልን ❤
The one & only....ALAZAR ASGEDOM
Adara indazi ayinat sahabi program sira iski andande.
ከዚህ ጨዋታ በኋላ ነው የባርሳ አስፈርነት እየቀነሰ የመጣው። በቀጣይ አመት ደግሞ በሮሜ ያጋጠመው ነገረ በእግር ኳስ በጣም ያዘንኩበት አመት ነበረ።
ደስ የሚል ትውስታ!! ማራኪ አቀራረብ!!
እንዲያው ምን ልበልህ?!.....
እንዴትስ ልግለጽህ?!...
በቃ አንተ ትለያለህ!!!
pleas pleas የማራዶናን ዘገባ እንዲሁም የሜሲን የዘመን መጨረሻ ዘገባ❤❤❤
ወላሒ ትለያለህ የሚገርም አቀራረብ የሚገርም አቀራረብ ያንተ ፖሮግራም ኢትዬ እያለሁ አንድ ቀን አልፎኝ አያውቅም 90 ስፖር
120ደቂቃ ስፖርት
365ስፖርት በሙሉ አያልፈኝም ነበር አሁን በyoue tub ነው የምከታተልህ ሳኡዲ ሆኜ
አሌክሶ ምርጥ ሰው❤❤
የማራዶናን ሞት ምክንያት የሰራሀውን ዘገባ ማግኘት ፈልጋለሁ
Please bro ye political analysis share adergen batem miss adergenewal .
Please upload all that your voice especially from fana
👌👏👍
Is that u alazar በዕግር ኳስ ከማይረሱ ካምባኮች የማይታመነው
2003 UEFA champions league semifinal dramas, the Galactico's, ronaldos final champions league chance and the red card, second leg extra time drama, including ETV shut after 90mts ....i heared you and yonas talking when u wr in fana .....that is when i become your fan, i think u r good at dictating events from the past, work on them.
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ላውንጅ ያልተሰበረ ወንበር አልነበረም።
Mne ale endzih ayent andnendi betsrlaehn Alex wow wow wow eko nh gene ante
ሌላውን ያተን ዘገባ የት ነው መገኘው የኔ አባት❤❤❤❤
Ma men
አሌክስ ትችላለክ
Y zer poltica k medracuu zor kargeiachaw duinq journalist weist andu nah Ymigarmaw b sulk qadchee nebrign alxo endzi aynat programochn gimr please
መቼውንም አልረሳውም
የዚህ ዘመን ምርረጥ ጋዜጠኛ ነህ
Be dagna egeza Barcelona malfun lemen medebek edemetefelgu yegermgnal 😂😂😂😂
ወንድሜ ከ6 አመት በፊት የተላለፈ ዘገባ ነው። ስለ ድሬማዊው ስሜት እንጂ ዝርዝር ቴክኒካዊ ነጥቦች የሉትም። እንዲሁ ለትውስታ ተብሎ የተለጠፈ ነው።
@@alazarasgedom5642 can u please post the analysis u made about diago maradona in napoli
ይሄ ጨዋታ በpsg ላይ አሻጥር እንደተሰራ የአደባባይ ምስጢር ነው ለምን እንደምትሸፋፍኑት ይገርመኛል ልቦናቹ እያወቀው 😡
ወንድሜ ከ6 አመት በፊት የተላለፈ ዘገባ ነው። ስለ ድሬማዊው ስሜት እንጂ ዝርዝር ቴክኒካዊ ነጥቦች የሉትም። እንዲሁ ለትውስታ ተብሎ የተለጠፈ ነው።