" አሟሟቷ ግራ እያጋባን ቀብረን ቁጭ ባልንበት ሰራተኛዋ እኔ ነኝ የገደልኳት አለችን" አርቲስት ገነት ንጋቷ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡
    gofund.me/7761...
    www.samrawitfou...
    +251911820607/+251912202838
    Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011
    Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,
    gofundme.com (gofund.me/7761...)
    Live for others, organized by Demelash Mersa
    ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የተመሰረተው በሞት ያጣናትን ልጃችንን ለህጻን ሳምራዊት ታገል መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ነው፡፡ ሕጻን ሳምራዊት በህይወት በኖረችባ… Demelash Mersa needs your support for Live for others
    በግፍ ለተገደለችው ልጄ ፍትህ ወዴት አለ... በቤት ሰራተኛ ታፍና ህይወቷን ያጣችው የ12 አመቷ ታዳጊ የወንድሜ ልጅ ሳምራዊት ስም የተመሰረተውን ፋውንዴሽን አምባሳደር በመሆን የሀገር ውስጥ የቤት ሠራተኞች የስራ ስምሪት ህጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖረው በማድረግ የቤት ውስጥ የሕፃናት ጥቃት እና ግድያን ለመከላከል በጋራ እንቁም
    አርቲስት ገነት ንጋቷ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Рік тому +80

    ይሄ ስው ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ የተናገረው ነገር በሁላችንም ልብ ውስጥ ቢሆር ብየ ተመኝሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

    • @ltube9958
      @ltube9958 Рік тому

      Batem astawayi sewu libe nw yetaseberewu

  • @maazaalemu2400
    @maazaalemu2400 Рік тому +77

    እኔ ሳስበው በሰራተኛዋ የተሸፈነ የሌላ ሰው እጅ አለበት ለህፃኗም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏

    • @mesiparis3525
      @mesiparis3525 Рік тому

      እኔም እንደዚ ይሰማኛል ...እግዚሐብሄር ይፍረድ

    • @ltube9958
      @ltube9958 Рік тому

      Enem eyasabiku yalahut esun sawuyewun yemifalig talat yinoral biye egamitalewu 😢😢😢😢😢😢😢

  • @geez2115
    @geez2115 Рік тому +149

    ልብ ሰባሪ ክስተት ነው ወንድሜ አንተ እንዳልከው ይች ሰራተኛ መልካም ጸባይ ያላት አመለ ሸጋ ናት ታዲያ ለኔ አንድ ነገር ተሰምቶኛል ዛሬ አንድ ከውጭ ይለ እረጅም እጅ ያለው ሀይል ሊኖር ይችላል ወንድሜ ከሰው ጋር ተጣልተህ ነበር ወይስ ምቀኛ ይኖርህ ይሆን በጥርጣሬ በግድያ የተያዘ አመታት የሚታሰርበት ሀገር እንዲህ መሆኑ ግርምት ነው ለእግዚአብሔር ስጠው ለሚታመኑት እሱ ታማኝ ነው🙏

    • @bethelhemsisay690
      @bethelhemsisay690 Рік тому +7

      exactly i was thinking same

    • @meazafekadu8404
      @meazafekadu8404 Рік тому

      I was thinking the same

    • @anisafafi7362
      @anisafafi7362 Рік тому +6

      Exactly👌 እኔም ጭንቅላቴ ወስጥ የመጣዉ እሱ ነዉ ከ እስር ቤትም ያስወጣት ልጃቸዉን እንድትገልም ያደረጋት የሆነ አካል አለ ብዬ ነዉ ማስበዉ።

    • @tsegereda3416
      @tsegereda3416 Рік тому +1

      ያሰብኩትን ነዉ የፃፍከው

    • @mihrettesfa7550
      @mihrettesfa7550 Рік тому +2

      ከነሱ በዋላ የሞቱትስ የነሱም በተሰብ ተጣልተው ነው ልትሉ ነው ለምሰጡት ኮሜት መጀመራ እወቁ መፃፍ ስለ ተቻለ ብቻ መፃፍ ጥሩ አደለም ከመፃፍቹ በፍት ሶስት አስብ 🥺🥺

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Рік тому +32

    የሳምራዊት ቤተሰቦች በጣም ትልቅ አና አዎቂ ሰዎች ናችሁ የልጅን ገዳይ ይቅር ማለት ከባድ ነው እናንተ ትልቅ በእግዛብሔር የተባረከ ልብ አና ንጽህ ህሊና ያለችሁ የሚደነቅ ቤተሰቦች ናቸው። እግዝአብሔር የልጃችሁን ነብስ ይማር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁት የጀመራችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ።

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Рік тому +56

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው !! ህፃንና ሴት ልጅ !! የቤተሰብ እንዲሁም ያገር ተስፋ !! በጣም ከባድ ነው !! ፅናት ይስጣችሁ ።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Рік тому

      በድንብ ካሳደግዋቸው ነው????? አሁን እኮ ሰለጠንን ብለው ልጆቻቸውን በስርአት ማሳደግ አለባቸው የአሁኑ ስችዌሽን ሳይሆ ን የብዙ ሀዘን ብዛት ቤተሰቦች ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን እንደእድሜያቸው እሳድግዋቸው መልእክቴ ይገባዎታል!!!!

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 Рік тому +2

    ጀግና አባት ነህ ልጅህ በእግዚአብሔር እቅፍ ናት በመንፈስ አብራቹ ናት ትክክል እግዚአብሔር ያበርታቹ ይበልጥ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +43

    የእድሜ ልክ ሐዘን ነው እግዚአብሄር ያፅናችሁ የቀሩትን ልጆች ይባርክላችሁ የሷን ምትክ ይስጣችሁ

  • @seifuonebs
    @seifuonebs  Рік тому +1

    በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡
    gofund.me/7761ee39
    www.samrawitfoundation.org
    +251911820607/+251912202838
    Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011
    Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,
    gofundme.com (gofund.me/7761ee39)
    Live for others, organized by Demelash Mersa

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +192

    ኢትዮጵያ ላይ ፍትህ የለም። እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ፅናቱን ይስጣችሁ አንጀት እምትበላ ልጅ እንኳን ለቤተሰቡ በሚዲያ ለሰማነውም ከባድ ነው 😥😥

  • @senaitoljira
    @senaitoljira Рік тому +30

    ኡፍ !! እጅግ ይከብዳል!!ክርስትናን በህይወታችሁ አየሁት !! ጀግና ቤተሰብ!! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የሳቅ ፥ የደስታ እና የስኬት ያድርግላችሁ !!

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Рік тому +138

    እግዚያብሄር መጽናናትን ይስጣችሁ እንኳን ለቤተሰብ ለሰሚውም የሚያንገበግብ ነገር ነው። ምን ጉድ ነው ግን በዚህ አገር ውስጥ የገባው አረ ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድልን

    • @emebetmasrehttesema6699
      @emebetmasrehttesema6699 Рік тому +1

      ቀልደኛነሽ እሽ ከነሱ ችግር ቢኖር ብዙ መፍትሄ አለመግደል መፍትሄ አደለም እሽ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Рік тому

      ?????

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 Рік тому

      ​@@emebetmasrehttesema6699 mendenew yemetaweriew?

    • @rihannaseid4669
      @rihannaseid4669 Рік тому

      @@emebetmasrehttesema6699 ምን ማለት ፈልገሽ ነው

  • @Martha..234
    @Martha..234 Рік тому +14

    I couldn't stop crying when the Dad talks about his daughter. God rest the little Angel in heaven. Well done engineer and your family for what you doing in memory of Samri.

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    #ቃይል_ሆይ_ወንድም#አቤል_ወዴት_ነው ❗❗ማራናታ ሆይ ኢትጵያን ታረቃት 😢😢ነፍሷ በሰላም ትረፍልን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ይታረቀን 🙌

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Рік тому +26

    የሚገርመው አረብ ሀገር የአንድ አረብ ልጅ ብትገደል ቅጣቱ መግደል ነው የኛ ሀገር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Рік тому +3

      ታድያኮ ማንም ማንን አይነካ ህጋቸው ጥብቅ ስለሆነ እኛ ሀገር ስንቱ አለቀ ያውም ህፃናት

  • @hassenhussensabri8075
    @hassenhussensabri8075 Рік тому +80

    የሆነ ሰው የእናንተን ማጥቃት የሚፈልጉ ሰዎች ጋር ተመሳጥራ ገንዘብ እንሰጥሻለን ብለዋት ይሆናል እንኳን የሰው ልጅ ደም ይቅርና እንባ እራሱ ቀላል አይደለም አላህ ሀቃቹን ያውጣላቹ ፍትህ ከተዛባ ሀገር ፈረሰ ማለት ነው 😢😢

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Рік тому +3

      ዬዉጭ ጥላት እዬከፈላቸዉ ይሆናል

    • @possible5728
      @possible5728 Рік тому

      awo

    • @qweass2959
      @qweass2959 Рік тому

      የኔም ሀሳብ ነው😢

    • @radiyakemal4825
      @radiyakemal4825 Рік тому +2

      በሚገባ ከኋላቸው ያጠቃቸው ሰው አለ 😢😢😢😢የኔም ሀሳብ ነው ሴጣን አንገቱን ይድፍ እሷ ባትኖርም ለሌሎች ብርሀን ሆናለች

    • @matusala8322
      @matusala8322 Рік тому

      ተይ እርግጠኛ ያልሆነሽውን ነገር መናገር ኖርና ሀጥያት ነው::

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 Рік тому

    ገኒ ጌታ ፅናቱ ንይስጣችሁ በጣም ወደኃላ አስታወሳችሁኝ እኔ ሰራተኛሄ ልጄ የ5ዓመት ልጅ እያለ አፍ አልፈታም በጣም ጭንቅ ነበረግን በጥፊ ጆሮውን መታው ከስራ ስመጣ ከባድ ትኩሳት ይዞታልስጠይቃትምንም አልተፈጠረም አለች ልጁ ይሰማል ግን በአፉ አይናገርም ቀሚሷን ያዘየሚፈልገውንብስኩት ከፍርጅላይ አውርጂ ልኝ ሲላት ዞር ብላበጠፍፊ መታችው ጆሮግንዱን አበጠ ዶክተሩ ወድቋል አለደበቀች ልጁበምልክት እሷ መሆኖን ተናገረ ጌታ አወጣኝ በጣም ከባድ ነው በሷ ምክንያትየደረሰው15 ቀንሙሉ ስራ መስራት አልችልም ነበር ቤተሰቦቼ አይዞችሁ

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Рік тому +185

    እኔ እደሚመስለኝ ከሆነ አንተን የሚበቀልህ ሰው አለ ብዙ ገንዘብ ያለው ለስዋም በገንዘብ እታልሏት ነው ብትታሰሪም በገንዘብ አስወጣሻለው ብሎ አታልዋት ነው ከዛ ለመርማሪውም ለዳኛወችም ደጎስ ያለ ገንዘብ ሰቶ ነገሩ በአጭሩ እያዘጋብህ ነው ፈትሽ ፈትሽ ባንተ ይሚቀናው ባላሃብት ይሆን ቤተሰብ በርግጠኝነው ትልቅ እጅ አለበት ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ብልጅትዋ ሞት።

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 Рік тому +3

      Wey gud! endezihem Ale!😮

    • @millionseyaw5676
      @millionseyaw5676 Рік тому +12

      ይሄን ሀሳብ እጋራለሁ በተለይ አዲሱ ቀሚስ ላይ መልሱ ይገኛል ብየ አስባለሁ ብዙ ጊዜ ትንንሽ መረጃወች ትልልቅ ዉጤት ያመጣሉ ።

    • @yeshialula3203
      @yeshialula3203 Рік тому +4

      እኔም የመሰለኝ ይሀው ነው

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Рік тому +4

      ማርያምን ልክ እኔ እዳሰብኩት ነው ያሰብከው ጌታን ትንሽ ብር ነው ሚያታልላቸው እኮ ልክ ቪዲዮ እዳየው በቃ እሄን ነው የመጣልኝ ድግልን bc ሲያወሩ ከሰማቃቸው ሰራተኛዋ ልጅቷን ትወዳታለች ብለዋል ለዛ ልጅቷን አታለዋት ነው ብዬ አስባለው

    • @tarikuwameles
      @tarikuwameles Рік тому +1

      ትክክል ነው

  • @biniammengisteab4994
    @biniammengisteab4994 Рік тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ነገር አባትዬው መልካም ሰው ነው ውስጤ ተነካ ምን በደለች ህፃን ገሎ ምን ጥቅም አለው ከዚህ የመሰለ አባት ትነጥቁታላቹሁ እግዝአብሔር የስራቹን ይስጣቹሁ እኛም ልጆች አሉን እንዴት ከባድ ነው

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy Рік тому +5

    ታላቁ አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ይህንን ታሪክ or ክስተት ሳዳምጥ በጣም እያነባሁ ነበረ እናም ጥሩ አባት ነህ ትልቁ ነገር ኢት/ያ ውስጥ የሕግ ማዕቀፍ እዲኖር የሚመለከተው አካል ጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

  • @brktishiferaw4123
    @brktishiferaw4123 Рік тому +12

    አልቅሼ ሞትኩ መንፈስ ቅዱስ ቤታችሁን ያፅናና

  • @astuabera6353
    @astuabera6353 Рік тому +8

    ፎቶዋን ልቀቁልን ሌላቤት ገብታ ሌላ ልጆች እዳጨርስ ለናት ግን ፈጣሪ ያበርታችው

  • @asterB134
    @asterB134 Рік тому +2

    ገዳይዋ ካመነች በላይ ምንአይነት ማስረጃ ነው ሚፈልጉት እናንተ ግን ምን አይነት ፅናት ነው እግዚሀብሄር ይበቀልላችሁ 😢😢😢😢

  • @seadaseid8664
    @seadaseid8664 Рік тому +5

    ገኒ ወንድምሽ ሀዘን በጣም ጎርቶታል ድጋሜ ተፈልጋ መያዝ አለባት

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Рік тому +1

    ወዳጅ መስሎ ጠላት እንዳላችሁ ብዪ አሰብኩ ያሳዝናል እግዜር ፅናቱን ይሰጣችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    በእውነት እጅግ ልብ ይስብራል አሁንም ሳምሪ ልጃቹ ላትመለስ ሄዳለች እግዚአብሔር ያፅናቹ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ህመማቹ እናተ ብቻ ነው የምትችሉት እናት አባት ቁስላችህ ሚካኤል ያብስላችሁ እውነት አንድ ቀን ትጨዋለች

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 Рік тому

    I will support samrawit foundation in all aspects I can

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +20

    ሰራተኛዋ ያፈሰሰችው ንፁህ ደም ነው ሰላም የነሳት እግዚአብሔር ይፍረድባት የተረገመች ይቺ ህፃን ልጅ እእፍፍፍ😢😢😢

  • @alemb4972
    @alemb4972 Рік тому

    ወንድሜ ያማል ልቤ በሀዘን ደማ ግን ሳምራዊት አልሞተችም እናንተ በሷ ሞት ብዙ ሳምራዊት እያስተማርክ ነው በርቱ ጌታ ያበርታችሁ።

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ Рік тому +7

    ሰው ነው በገንዘብ ልጅህን ያስገደለብህ ገዳይዋም የተለቀቀችው በገንዘብ ነው በጣም ልብ ይሰብራል 😭ቤተሰቦችን በፀሎት እናስባቸው ልጅትዋ አድጋ ያልጨረሰች ክፋት የሌለባት እምቡጥ ጽጌረታ ከሚወዳት አባቷ ጋ በገነት ናት አይዝዋችሁገዳይዋ ብለቀቅም እንደባዘነች ትኖራለች እንደተንከለከለች በምድር ትሰቃያለች ጨካኝ ወይ ኢትዮጵያ ስንቱ ይሰማብሻል

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 Рік тому

    ግን ጥያቄ አለኝ። በመጀመሪያ እጅግ በጣም አዝናለሁ። ፈጣሪ አምላክ ያፅናናችሁ። ጉዳዩን ይበልጥ ለመረዳት እና ሚዛናዊ ለመሆን
    1)በፍርድ ቤት በኩል የነበረውን የክርክር ጭብጦች አድምጠን ቢሆን መልካም ነበር።
    2) የተቀዳ 'እኔ ነኝ የገድልኳት .." የሚል ኦዲዮ እያለ እንዴት አርቲስት ገነት በቀላሉ "እናንተም አታውቁትም....እንደውም ባለፈው ፕሮግራሜን ስሰራ እረስቼው ነው ...እንኳን አስታወስከኝ " እንዴት አልሽ?
    3) ከላይ የተጠቀሰውን ንግግር ስታደርጊ የቃላት እና የ አካል እንቅስቃሴ (body language ) ጥያቄ ይፈጥራል
    4) ልጅቱ ተገዳ ይሆን ቤት ውስጥ እያለች ያመነችው። ፍርድ ቤት የሰጠችው ቃል ምን ይመስላል።
    5) ቤተሰብ በመኖሪያ ቤት በሌሉበት ቢፈፀም ለክስተቱ የሚሰጠው ግምት ይበልጥ ከፍ ይላል።
    ሳምሪ ነብስሽን በገነት ያኑረው።
    በኢንትርቪው ግን ብዙ ነገሩ ግልጽ እይደለም።

  • @halimaali474
    @halimaali474 Рік тому +52

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው ልጃችሁን ከማጣታችሁ በላይ ፍርድ ማጣታችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ አኔ ግን ምናልባት ቤተሰቡን ለመጉዳት የፈለገ ከኋላ ያለ ነገር አንድ ሐይል በገንዘብ አሳስተዋት ከሆነ እስቲ በብዙ አነግል ፈልጉ ያሳዝናል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ 😭😭

    • @bethelhemsisay690
      @bethelhemsisay690 Рік тому

      True

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 Рік тому

      በእነሱም ችግር ነበር። ጉዳዩ ፖሊስ ይዞታል ብሎ በቤታቸው ዝም ብለዋል።ባለ ጉዳይ ካልተከታተለ እንዴት በራሳቸው ተነሳሽነት ያጣሩታል ብለው ዝም ይላሉ?በዛ ሰአት ሃይ የሚል ከጠፋ የገዳዮች ቤተ-ሰብ በሙስና ያስወጥዋታል አሪፍ ክፍተት አግኝተዋላ።ሰው የሚያክል ጠፍቶ እጅ እና እግር አጣጥፎ መቀመጥ ጥሩ አልነበረም የአፍሪካ የፍትህ ጉዳይ እያወቅን።

  • @surafelasmare4810
    @surafelasmare4810 Рік тому

    ወንድሜ የደረሰብህ ሀዘን ከባድ ነው እግዛብሄር ያፅናህ፡ይሄ ነገር ግን በዙሪያህ ካሉ ሰዎች የሚያልፍ አይመስለኝም አካባቢህን በደንብ ተመልከት፡፡

  • @smms6004
    @smms6004 Рік тому +7

    አሁንም ነብሷ እየጮኽ ነው 😢😢😢 የኔ ማር ነብሷ ን ይማርልን 😢😢😢😢 ገኒን ግን ሳላደንቅች አላልፍም ምክንያቱም በሀዘን ላይ ሁነሽ ተቋቁመሽ ድምጽን መቅዳትሽ ጡሩ ነው። ኢትዮጵያ ላይ ህግ የለም 😢

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel Рік тому

    የሣምሪ አባት ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስጥ ወንድሜ አገሯ ያለ አጋንንት በሠራተኛህ ሆኖ በልቶብሀል አሁን በፈጣን ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ተባረክ አንተም መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር መንታ ሣምሪዎችን ይስጣችሁ ቤታችሁን ሣቅ ይሙላው አይዞህ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Рік тому +41

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በማርያም ምን አይነት ክፋ መንፈስ ነው እንዲህ ህፃናትን የሚገል 😢😢😢 ያሳዝናል እውነት

  • @bethd1464
    @bethd1464 Рік тому

    እግዜር ያጽናችሁ ያበርታችሁ:: ሳምራ ንጹህ ህጻን ናት:: ከፈጣሪዋ ጋር በገነት ናት ያለችው በፋውንዴሽኑ ስራ ትኮራባችሃለች በርቱበት

  • @hahu3881
    @hahu3881 Рік тому +4

    እግዚአብሄር መፅናናቱን ሁሉ ይስጣችሁ! ከአዕምሮ በላይ የሆነ ካባድ ሃዘን ነው። ፍጹም ደግና ይቅር ባይ የሆነው ፈጣሪያችን የደግነትና የይቅርታ መንፈሱን አሁንም በልባችሁ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ! በጣም ጠንካራ፣ አስተዋይ፣ የፍቅርና የርህራሄ ስብዕና የሞላባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ! ሳምሪ We love and care for you, and you will remain in our hearts 💕 May God bless your soul and strengthen your family! 😢❤

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Рік тому +2

    ኢቲዮጲላይ መቼ ፍት አለ
    እኔ ሲመስለኝ ሳምራዊት ምታውቀው ሚስጥር ሰራተኛዋ ለቤተሰቦቹዋ እንዳትነግርባት እንዳይሆን ልጅቱዋ የትልቅ አዋቂ እንድሆነች ስለሚናገር እኔ የጠረጠርኩት ኢሄን ነው ግግን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቹም መፅናናት ይስጣቹ በጣም ልብ ይሰብራል😢😢

  • @eshaiY
    @eshaiY Рік тому +3

    በህግ አምላክ ፊልም መነሻውም መድረሻውም የዚህ የቤተሰብ ታሪክ ነው የመሰለኝ:: ታዳጊ ሳምራዊት ነብስሽን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ!!!

  • @Amharicmezmur13
    @Amharicmezmur13 Рік тому

    በል ወንድሜ ከዚህ በላይ ምንም የለም ሳምሪ አልሞተችም ይህን ሁሉ መልካም ነገር ልሲራ እግዚአብሔር ስለወደደ ነው አንተም ይቅርታ ስላደረክ ዋጋህ በሰማይ ትልቅ ነው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ የልጅ አምላክ ፍርዱን ይሰጥ እናት እና አባቷ መድሀኒያለም ያጠንክራዘችሁ ገኒ አንቺም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ። ሰይፉ ተባረክ

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s Рік тому +15

    ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነዉ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 Рік тому +1

    ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው:: ንግግርህ የልብህ ስብራት ሁሉንም ሰው ያሳዘነ ነው እግዚአብሔር በቤታችሁ የገባውን ሀዘን በሳምሪ ሌጋሲ እንደሚያፅናናችሁ አምናለው::እሱ ደግሞ ቸር ስለሆነ እንደገና የቤታችሁን ደስታን ይመልስላቹ🙏🏾

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ Рік тому +18

    የኔ እባ ይፍሰስ አባት አለም 😢በምድር በህግ የሚሰጥ ፍርድ ሣይሆን የሰማዩ አባት የልጅህን ደም ያዉጣልህ

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Рік тому

    የእውነት ትልቅ ስህተት ሠርተሻል ገኒ ፍትህና ህግ የሌለበት ሀገር ላይ ለሷ መከላከልሽ ልጄን አይኔ ስር ገድላ እቤቴ ውስጥ እያለች እዝያው እረሳዋን አጋድማትና ፍርዴን እቀበላለሁ

  • @amenobehaylu3751
    @amenobehaylu3751 Рік тому +8

    አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ የሳምሪን ነብስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን

  • @bisrat9501
    @bisrat9501 Рік тому

    ግን ጥያቄ አለኝ። በመጀመሪያ እጅግ በጣም አዝናለሁ። ፈጣሪ አምላክ ያፅናናችሁ። ጉዳዩን ይበልጥ ለመረዳት እና ሚዛናዊ ለመሆን
    1)በፍርድ ቤት በኩል የነበረውን የክርክር ጭብጦች አድምጠን ቢሆን መልካም ነበር።
    2) የተቀዳ 'እኔ ነኝ የገድልኳት .." የሚል ኦዲዮ ካለ እንዴት አርቲስት ገነት በቀላሉ "እናንተም አታውቁትም....እኔ ጋር ነው ያለው እንደውም ባለፈው ፕሮግራሜን ስሰራ እረስቼው ነው ...እንኳን አስቲወስከኝ " እንዴት አልሽ?
    3) ከላይ የተጠቀሰውን ንግግር ስታደርግ አርቲስት ገነት የነበራት የቃላት (ጥድፊያ ) እና የ አካል እንቅስቃሴ (body language ) ጥያቄ ይፈጥራል
    4) ልጅቱ ተገዳ ይሆን ቤት ውስጥ እያለች ያመነችው። ፍርድ ቤት የሰጠችውስ ቃል ምን ይመስላል።
    5) ቤተሰብ በመኖሪያ ቤት በሌሉበት ቢፈፀም ለክስተቱ የሚሰጠው ግምት ይበልጥ ከፍ ይላል።
    ሳምሪ ነብስሽን በገነት ያኑረው።
    በኢንትርቪው ግን ብዙ ነገሩ ግልጽ እይደለም።

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Рік тому +3

    😢😢😢ኡይይ በጣም ያማል 😢😢 እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ጥሩ ቤተሰቦች አጽናና ሳምሪዬ በገነት ናት አይዞኣቹ ተፅናኑ 😢😢

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 Рік тому

    ይህ አባት የመጀመሪው ቃለምልልሱን ሲጀምር ስለ ህፃን ልጁ ሲናገር ከዕድሜዋ በላይ የምታስብ ልጅ እንደነበረ መካሪም እንደነበረች ሲነግረን ባህሬዋም እጅግ ውብ እንደነበረ ሰማን የአባትዋን አንደበት ልጁን እንዴት በስነምግባር እንዳሳደጋት ያሳያል " ህፃናትን ፈጣሪ ለወላጆች ሲሰጥ የፈጣሪ የአደራ ልጆች ናቸው ህፃናት አድገው ለአቅመ አዳም/ሂዋን ሲደርሱ ፈጣሪ ንብረቱ የሆኑትን ፍጥረቱን አዳም/ሄዋን አድርጎ የራሳቸውን ህይወት ይመሰርታል ህይወትም ይቀጥላል የፈጣሪ ፍጡር ምንም መልኩ ህይወቱ መቀጠፍ የለበትም በሌላ ግልሰብ ብቻ ሳይሆን እርሱ የቆረጣት ካልሆንች ሰው በገዛ ህይወትም ላይ ስልጣን የለውም እርሱ የላወቀው አይሆንም ለእኛ አዲስ ቢመስለንም ቢሆንም ያች የመጨረሻ ዕለት በእርሱ ዘንድ ትታወቃለች ሰው ራሱን ለማጥፋት ፈልጎ ከፎቅ ዘሎ ምንም ሳይሆን ይኖራል ለሌላውም ማስተማሪያ ይሆናል ይህች ብላቴናም ምንም እንኩዋን እንደተባለውም በሰው እጅ ህይወትዋ ቢያልፍም ቤተሰቦችውን አስተምራ በእነሱ ደግሞ ለእኛም ብርሃን ሆና አስብት ያራፈችበትን ዕለት በሰኔ 12 ቅዱስ ሚካኤል በሚዘከርበት ዕለት ወደ ዋናው አባትዋ ወደ ፈጣሪ ተውስዳለች በግፍም መስዋዕት የሆነች በመሆንዋ አሁንም በፈጣሪ እጅ ሆና በምድር የጀመረችውን የመልካምነት ይቅር ባይነትን ወላጆችዋን ተጠቅማ ዛሬም ወደፍትም ልታስተምረን ሁላችንንም ወደ ቀናው መንገድ ይቅርም እንድንብባል መንገድ ሆናለች ሁላችንም እንማርበት ፈጣሪ ነፍስዋን ይማርልን አልልም ምክንያቱም በምንም ሃጢያት ያልገባች ምህረትን አይደለም የፈጣሪ ስራ ልትሰራ ለ9 አመታት በምድር የቆየች ፃድቅ ነበረችና ወንድሜ ታገል ባለቤትም ዘመድ ሁሉ ብርታቱን ፅናቱን ይስጣችሁ የተወችላችሁን ስራ ዛሬም እርስዋን በፀሎት እያማከራችህ ቀጥሉ ፈጣሪም ከእናንተ ይሆን።

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Рік тому +63

    የቤት ሰራተኛ ጥንቅር ብሎ ይቅር።

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому +1

      በጣም በአረብ ቤት አፈር እየጋጥን አይደል እከ እንሰራዋን

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Рік тому +1

    በጣም ልብ ይሠብራል አላህ ያፀናናችሁ ወንድማችን ህልማችሁ ከምታሥቡት በላይ ይሳካላችሁ እና የሣምሪ አባት ትክክል ነህ ጥሩ ሀሣብ ነው አሠሪወችን እና ሠራተኞችም እሚጎዱ ገንዘብ እሚወሠድባቼው አሉ

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 Рік тому +10

    የክፍለሀገር ልጅ ከሆነች ዋስ ከየት አመጣች ወንድሜ የሆነ ጠላት አለህ ከጀርባ ያልታወቀ አስገዳይ አለ

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 Рік тому

      This is work of devil,in the name of Jesus , 🙏 go to pray 🙏 and you will deliver from evil sprit.

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 Рік тому

    ስለ እውነት ይህ ቤተሰብ መፅናናትን እግዚአብሔር ሰታል! እግዚአብሔር ግን ለፅድቅ ይፈርዳል።

  • @haseetmillion907
    @haseetmillion907 Рік тому +22

    እግዚአብሔር አፅናንቷቹ እኛንም አፅናናቹን...ምን አይነት ልብ ነው ???ያሰባቹት ይሳካ.. የኢትዮጵያ ህፃናት አምላክ ልጆቻችንን በደሙ ይሸፍን...

  • @chernethneweskezarie6603
    @chernethneweskezarie6603 Рік тому

    በህይወት እያለችም ቅን ልጅ ነበረች
    አልፋም ለሌሎች መልካም እድል ፈጠረች
    እግዚአብሔር ነብስሽን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፈዉ!!!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርው ሳምርዬ አቤት ክርስትናን መሰክርችሁት😢 ልጆችሁን የገደለቸውን ገዳይ ይቅርታ አደረጋችሁ እንዲህ ነው እምነት ቸሩ እግዚአብሔር ቀሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ወንድማችን❤

  • @mamed9004
    @mamed9004 Рік тому

    እናንተ ቤተሰቦች ክፉውን ወደ ሁዋላ ትታችሁ ወደ መልካም ሥራ ስለገባችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይባርካችሁ።
    በዘመናችሁ ሁሉ ይህን የሚያስረሳ እጥፍ ደስታ እና በረከት ቤታችሁን ይሙላ !!!!!

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Рік тому +11

    የሆነ እርኩስ መንፈስ ሰራተኛዋ ላይ አለ ህፃን ልጅ የሚያስገድል ውይ ፈጣሪ እባክ ልጆቻችን ጠብቅልን 😢😢😢

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Рік тому

    የልጁን ገዳይ ይቅር የሚል ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያፅናችሁ ገዳይቱ ናት በቁሞ የሞተችው የድሜ ልክ ፀፀት ተሸክማለች

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ Рік тому +9

    የልጂ እናት ነኝ አስለቀሳችሁኝ እናት የሆናችሁ ይገባችሇል ስሜቱ ያማል የልጂ ሞት ለዛውም በሰው እጂ

  • @EsayasMehari-j6n
    @EsayasMehari-j6n Рік тому +1

    ልጅም ፍትህም ማጣት በጣም ያማል እግዚአብሔር ያጽናቹ ። የሰራተኛዋ ፎቶ ግን ሚድያ ላይ መለቀቅ ያለበት ይመስለኛል

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u Рік тому +16

    በጣም ልብ ይሰብራል ሴፉዬ :ለሰሚዊም ግራ ያጋባል ለምንድነው ሀገራችን ውስጥ ህግ የጣፋ?
    አዘንኩ በጣም አስለቀሰኝ😢
    ወላጆች እና ሙሉ ቤተሰብ ጌታ ፅናቱ ይስጣችሁ ወንድሞቸ😢

  • @demisseyigletu6981
    @demisseyigletu6981 Рік тому +1

    የሚገርም ቤተሰብ ነው።ታላቅ ይቅርታ ነው።እግዚያብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።

  • @mequanintyimer5328
    @mequanintyimer5328 Рік тому +3

    So painful painful painful !
    እግዚያብሔር ያጽናችሁ!🙏
    በጣም ትልቅ ሃይማኖታችሁን የተረዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።

  • @dawittaye1668
    @dawittaye1668 Рік тому

    የልጅትዋ ሞት እጅግ ከባድና አሳዛኝ ነው ሰራተኛዋ ለመሆኑዋ አንዳችም ማስረጃ የለም! እራስዋ ገድያለው ማለትዋ በህግ ፊት በራሱ በቂ አይደለም!! በማስረጃ መደገፍ አለበት!!በዛ ላይ የተናገረችውን በደረሰባት የመንፈስ ወይም የአካል ጫና ተግድጄ ነው ካለች ውድቅ ነው የሚሆነው!!። ከቤተሰቡ አባል ሌላ ላይ ለምን ትኩረት አይደረግም?? ለምን?? ምን አልባት አንዳች ማወቅ የማይገባትን ሚስጥር አይታበት ለዘላለም ሚስጥሩ እንዲታፈን አድርጎትስ ከሆነ?? እናትዬ ሳምሪዬ ግን ነብሰሽ በሰላም ትረፍ!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +13

    እኔ የሚሰማኝ እንድትገድል የላካት ሰዉ እንዳለ ነዉ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Рік тому +3

    😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያማል ለሁሉም እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም አንድ ነገር ልል ፈለኩኝ በቤታችሁ ፀሎት ቤት ስሩ ሁላችሁም በህብረት ፀልይ እጣን እያጠናችሁ ስገዱ እመኑኝ እውነቱ ትደርሱበታላችሁ ይመስለኛል ልጅቱዋ ብቻዋን አይመስለኝም ከባድ ነው ህፃናት ምን ያውቃሉ😢😢 በእውነት የድንግል ልጅ ፈርዱን ይስጣቸው እፍፍፍፍ

  • @khankhaja90
    @khankhaja90 Рік тому +27

    ያማል የሳውዲ እግ ኢትዮጵያ ያስፈልጋል??

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +12

    መላኩ ሚካኤል በምልጃዉ መፅናናቱን ያሰጥልን😢😢

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 Рік тому +7

    ሰይፉየ የምር ምርጥሰው ነህ ወድሚ ግን የባባን በተሰብ አቅርብልን ሰይፉየ እኔም ላድጉዳይ እፈልግህ አለሁ ሰይፉየ አተ የድሀ አባትነህ ሰይፉየ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Рік тому

    እረ ኡኡኡ በየሱስ ስም የ 9 አመት ልጅ እንዳለዉ እናት መስማት አራሱ በጣም ከባድ ነዉ። ለእናት እና አባት መላዉ ቤተሰብ መንፈስ ቅዱስ ፅናት ይስጥልኝ

  • @terefesaworo9834
    @terefesaworo9834 Рік тому +3

    You are my hero....I appreciate your kindness forgiveness

  • @fekerte
    @fekerte Рік тому

    ይብላኝላቸው የአስገደሏት የገደለቻት የሳምራዊትን ደም እግዚአብሔር የፈጠራት ጌታ ያወጣላታል። ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🙏🙏😭😭😭

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +7

    ይሄ የሌላ ሰዉ እጅ እንዳለበት ግልፅ ነዉ እመብርሀን ታፅናናችሁ ፈጣሪ ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😢😢😢

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭 ቃል የለኝም ያማል በጣም ያማል ድንገት ልጅን ማጣት ህመም ነው አምላክ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ በምድር ላይ ያላችሁ ወላጆች ሁሉ ልጄ ልጄ ብሎ ከማልቀስ ይሰውራችሁ ኡፍፍፍፍፍ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Рік тому +16

    ለማን ፍትህ እንበል😢😢😢😢 መንግስቱ ለራሱ በሰዉ ደም የሰከር

    • @Andyadd
      @Andyadd Рік тому

      በንፁሀን ደም የደለበ ስርአት ነው ያለው። ልክ ነህ ወንድሜ 😭😭😭

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому

    በጣም የሚያሣዝን ነው ፍትህ ኢትዮጲያ ውሥጥ መጥፋቱ
    ወይኔ በጣም ነው ልብ የሚሠብረው የህፃኗ አማሟት አላህ መፅናናቱን ይሥጣችሁ

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +40

    ሰይፉ ተባረክ አባቷም ገኒም መድሃኒያለም መፅናናቱን ይስጣችሁ🙏አቤት እግዚኦ ማሃረነ 🙏ፈጣሪ አምላክ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉንም ታያለክ ካንተ በላይ ፍትህ ስጪ ሀይል ያለው የለም .... እግዚአብሔር ያፅናናቹ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +60

    መቼም ከልብ የማይወጣ ሃዘን እግዚአብሔር ያፅናናቹ😢😢

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому +1

    ሃዘናችሁ ሃዘናችን ነዉ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነዉ አግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ሁሉ ለመልካም ነዉ አምላክ አበርታን!!😭❤️❤️

  • @nurushafi
    @nurushafi Рік тому +7

    መጀመሪያ እኔነኝ የገደልካት ስትል በስልካቹ እንዴት እንደገደለች ቪድዮ መቅረጽ ነበረባቹ ? ያንን ቪድዮ ይዛቹ ወደፍርድ ቤት ብትሄዱ በቀላሉ ያለምስክር ታሸንፉ ነበር !! ቪድዮው እራሱ ከምስክር በላይ ነው:: የሆነ ነገር ልንገራቹ ከእለታት አንድ ቀን መኪናዬን እየነዳሁ ሳለሁ አንዳ ከውሀላዬ ነጭ መኪና ይዛ እየነዳች ሳለች በቅፅበት ከውሀላ በኩል ስትገጨኝ ቶሎብዬ ከመኪናዬ ወርጄ ስልኬን አውጥቼ ቪድዮ ቀርጽኩት ሁሉን ነገር ከዛ በሀላ ወደገጪዋ ተጠግቼ አንቺ ተረፍሽ ስላት ኦ ይቅርታ ወደዳር ቆመን እናውራ ስትለኝ እሺ ብያት ዳርላይ አቆምን ከዛ ኢንሹራንስ አለሽ ስላት አንተ አለህ ወይ አዎ ስላት ነገርግን አንቺነሽ የመታሽኝ ስላት እሳም ካደች እንደውም ፖሊስ ደወለች ፖሊሱም አናገረን ከዛ ጠራኝና አንተነህ ጥፋተኛ ብሎ ትኬት ሲሰጠኝ ደንግጬ ፈዝዤ ቆምኩ የሆነ ነገር የረሳሁ መሰለኝ እሳ በጣም ደስ ብላት መኪና ውስጥ ገብታ ሳለ እኔም ወደ ፓሊሱ ተጠግቼ ይሄ ፌር አይደለም እንውም የቪድዮ ማስረጃ አለኝ ስለው አሳየኝ አለኝ ከዛ ቪድዮውን ወደ ባለቤቴ ከላኩት በውሀላ ለፓሊሱ ሰጠሁ ለባለቤቴም ሴንድ እንዳደረኩላት ስነግረው መጀመሪያ ለምን እንዳላሳየሁት ጮኸብኝ ከዛ የገጨችኝ ሴትዮ ወደምትሄድበት ሄዳነበር ከዛም ይቅርታ ሲለኝ አንተ ትኬት ማግኘት የለብህም ብሎ ትኬቴን ከቀደደው በሀላ የሴትየዋ ኢንፎርሜሽን ስለነበረው የሳን ኢንሹራንስ ኢንፎርሜሽን ሰጠኝ የሱን ቢዝነስ ካርድ ሰጠኝ !! በመጨረሻም በዛቪድዮ ምክንያት እኔ አሸነፍኩ!!!

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому +1

      በግዜው ተደናግጠው ይሄ አልመጣላቸው ለዛ ነው በድምፅም መያዟ ጎበዝ።ናት

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому

    የሆነ ነገርማ አለ ከጅርበዋ ትልቅ ከባድ ሰዎች አሉ .እግዜሀብሄር መልስ ይስጠን . እነዚህ ሰይጣኖችን መታገል አለብን . እያንዳንዱ ሰው ቤት ያንኮኮል .

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +16

    አላህ ይሶብራችሁ ልብ ይሰብራል እንኳን ለወለዳት ለተመልካች እራሱ ከባድ ነው

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому

    ያማል ይብላኝ ለገዳይ እሷስ በአባቷ በእግዚአብሔር እጅ ናት 😢ገዳይ ግን ሁሌ ሲደነብር ይውላል ከባድ ሀዘን ነው እህህህህህህህህህ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናቹ የሆነማ ሊበቀላቹ ያሰበ ሰው ነው ይህንን እንዲፈፀም ያስደረገው እግዚአብሔር ይፍታው የህፃኗንም ደም ይመልስ አይዟቹ መልካም ቤተሰብ ናቹ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Рік тому +6

    Seifu Fantahun! Please ask the police about this case and they have to give an explanation!

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 Рік тому +1

    ሰይፉሻ አላህ ይስጥህ ኢንጅነር ባለቤትህ ገኒዬ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ምን ልበል በእድሜዬ አሁን የምሰማውን የሰራተኛ ገደለ ሰውታረደ ወጣት ሞተ...........ዑፍፍፍፍፍ ሞትን የምወደው ባለቤቴ ተከታትፎ ከርዋንዳ መቶልኝ እስካሁን ምንም ማንም አያፅናናኝም 26አመት በሽተኛ የአልጋ ቁራኛ ግን ቢሆንም ልጆቼ ደርሰው አስታማማሚዎቼ ሆነዋል በሰው እጅ የጠፋች ነፍስ የዘላለም ፀፀት ነች በፈጣሪ ዘንድ ግን ማረፊያዋ ጀነት ነው ሳምርዬ የቤቱ አበ ባ አንቺን ያጠፋች እጅ መላ ሰውነትዋ እሳት ደም ተሸክሞ ይዞራል በርቱልኝ 😭😭😭😭😭

  • @Rsweet2256
    @Rsweet2256 Рік тому +6

    28:40 እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ናቹ፣ በጣም ነው የተገረምኩ፣ እግዚኣብሔር ልክ የኣብርሃም ዘር እንደ ከዋክብት እንዳበዛው ልጆቻቹ በሰላም በጤና ያንሩላቹ🙏🏽 ዘራቹ ሰፊና የተባረከ ይሁን

  • @nebiyudawit6119
    @nebiyudawit6119 Рік тому

    ምና አይነት ዘመን ላይ ነው የደረሥነው ወነድሜ ፅናቱን ይስጥህ ገኒዬም እንዲሁ ፅናቱን ይስጥሽ ፍርዱ ከላዩ ይበልጣል እኛ ምን እንላለን

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому +11

    ኡፍ አባትየዉ ሐዘን ገና ፊቱ ላይ አለ አቤት የማይድን በሽታ የልጅ ሐዘን

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Рік тому +3

    አቶ ታገል እጅግ የላቀ ሰብዕና ባለቤት ነው:: ከመከራህ በኃላ ለብዙዎች ብርሃን እየሆንክ ነው:: አይዞህ ተጨማሪ ልጅ ይስጥህ ያሉትን ሺ ያድርጉልህ::

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው። በጊዜው ይፈርዳል። መንገድ ላይ አይታችሁ ማለፋችሁ በእውነትም ፀጋ በዝቶላችሀል። አይ ኢትዮጵያ በስንቱ ይለቀስብሽ😢😢😢

  • @abrehetaregawi5152
    @abrehetaregawi5152 Рік тому

    ወንድሜ ትንፋሽህ በተቆራረጠ ቁጥር የኔም ትንፋሽ ተቆራርጦ አለቀ መተንፈስ እስክያቅተኝ ሀመምህ ተሰማኝ ሀያሉ ጌታ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ

  • @bethlehemmekonen5461
    @bethlehemmekonen5461 Рік тому +39

    ልጅቷን ገድላ ሌላ ቤት ገብታስ ሌላ ልጅ አለመግደሏ በምን እርግጠኛ እንሁን😢

    • @bezualemjenberu
      @bezualemjenberu Рік тому

      ከገደለቻት በኋላ ሌላ ቤት ገንታ ህፃን ልጅ እግር ላይ አደጋ አድርሳ ታስራ ነው የተፈታችው

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Рік тому +1

      በትክክል

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣችው!!!!!ያጋጠማችውን አዘን የሌሎችን ሠዎች እይወት ለመለወጥ ስለተነሳችው ትልቅ ተግባር ነው!!!!

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Рік тому +12

    አሁንም ሌላ ቤት ትገባለች 😢😢ሌላ ትገላለች አይ ህግ ማጣት

  • @wotdesu687
    @wotdesu687 Рік тому

    ነብስ ይማር ;በጣም ደስ ይላል ለምን አንድሆነ ታውቃለህ አናተ ታውቂ ሰዎች አንደዝህ ከሆናችሁ ስንት ቤተሰብ መፍተሄ አጠቶ ዘም ብሎአል አግዝሃበሄር መፍተሄ ይስጣችሁ ለትበደሉ መፍተሄ'ስለምትሆኑ ደስ ብሎኛል አግዝሃበሄር ለ ደሆች መፈትሄ ይሥት

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Рік тому +3

    እባካችሁ ፎቶዋን በሁሉም ሚዲያ አሰራጩት ሌላም ሰው ይጠንቀቅ😢😢

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Рік тому

    በስመአም የሚገርም ቤተሰብ ነው ግንደሞ ከጀርባ ያለው ነገር ቢታወቅ ደስ ይለኛል ሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል ከናተ ጋር ይሁን እሱ ይፍረድላቹ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +12

    ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ, አስከፊ እና አሳሳቢ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው.

    • @ltube9958
      @ltube9958 Рік тому

      Ene batem gira gabitognal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢