Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"ወታደር" "ወቶ አደር"የ ሀገሩን ዳር ድንበር የሚያስከብር፣ሀገርን ከወራሪ ጠላት የሚጠብቅ፣ቀንና ሌት ለሀገሩ ዘብ የቆመ መከታችን ነው!!!#ክብር #የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር በየሀገሩ ለምትኖሩ #ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች💚💛❤
yididiya yidu ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
yididiya yidu 👍🏽💚💛❤️
ከቄሮ እና ከኦነግ የበለጠ ጠላት አርቲስቶቻችን ናቸው በኛ ኅዳር 28/2012 (8/12/2019በኢትዮጵያ ታሪክ አባት አገር የሚባል ነገር የለም ትርጉም እንኩዋን ቢሆን የኛ እናት አገር ይተካዋል። ይሁንና የታሪክ አተላ የሆነውና ገንዘብን አምላኩ ያደረገ የኢትዮጵያዊነት ቁዋንቁዋ አይገባውም፣ዞር ብሎ ሂሊናውን ማየት እንኩዋን ይሳነዋል።ሌላው የሳንሱር ክፍሉ በገንዘብ ደልቦ የአገር መሞት ትርጉሙ ምን እንደ ሆነ እንዳያውቅ ሂሊናውን አሳውሮ ይኖራል።ከዚህ በላይ ምን ዝቅጠት ዓለ። የእነ አቶ ሠራዊት ዝቅጠት ከዚህ የመነጨ ነው።ከመሸማቀቅና ከመደበቅ በስተቀ ብዕራቸውን አንስተው ይሞግቱ ዘንድ የሞራል ብቃት የላቸውም ።ጎበዝ እሚገርም ዘመን ነው ያለነው።ሌላው ዓለም የታሪክና የቅርስ ባለቤት ለመሆን ሲጣጣር እኛ ደግሞ የራስችንን ቅርስ ሠርቀን የምንሸጥ ሆነን ተገኝተናል።እሚገርመው አንቱ ተብለው የሚጠሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ቅርስን ሠርቆ በመሸጥ መተባበራቸው ነው።እነሱ ሳያውቁት የተሰረቀ ምን አለ።አንድ ሰሞን ታቦታትን ሠርቆ መሸጥ ብቻ ሳይሆን ተሠምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ሠርተውም መሸጥ ጀምረው ነበር።በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ደግሞ ከነጮች ጋር በመተባበር በየገዳማቱ እየዞሩ ይኽንኑ ሲፈፅሙ ኖረዋል። የሚገርመው አማራዎችና የተዋህዶ እምነት ተከታዮች መሆናቸው ያሳፍራል።ሴትኛ አዳሪ ብትል በዘሩዋ አማራ፣በዕምነቱዋ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፣ክስ አውላቂው እንደዚሁ ወንዱም ሴቲቱም በዘራቸው በአብዛኛው አማራ በዕምነታቸው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፣ግብረ ሰዶማዊቱዋና፣ግብረሰዶማዊው በዘራቸው ባብዛኛው አማራ በዕምነታቸው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፣ዘፋኞች ብትሉ እንደዚሁ ናቸው።ይኸ ሁሉ ሲሆን በየ ቤተ ክርስቲያንና በየ አውደምህረቱ ጉዳዩን አንስቶ አለመዋጋት ጭጭ ብሎ ሌላ ሌላውን አውርቶ ማሳለፍ የኛ ማፈሪያቺን የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ናት። የቤተ ክርስቲያናቺን አባቶች በውሸት ቀሚስ የተጆቦዱት ናቸው።ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ምዕመናን በግፍ ሲገደሉ ሠላማዊ ሠልፍ ተብሎ የነበረውን መነሳሳት ያስቀሩ እንዚሁ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ አባቶቻችን ናቸው። ምዕመናኑን ማፅናናት በሚል በተደረገ ጉዞ በመንግሥት ጠባቂዎች ታጅበው ወደ ሥፍራው ሄደው ሲያበቁ የተናገርት እንዲህ ነው”ሙዋቾች በግፍ ቢገደሉም ታድለዋል ምክንያቱም እንዲህ በቀላሉ የማይገኘውን ሰማዕትነት አግኝተውል፣እኛ ከእንግዲህ የቀድሞ አባቶቻችንን ስንክሣር ሳይሆን የእናነተን ስንክሳር እንሰብካለን” እስከዚህ ድረስ ዘቅጠን ነው ያለነው። ቤተ ክርስቲያናችን ዶ/ር ዓብይ እና ተከታዮቹ የሚሸኑባት መሆኑዋ በጣም ያሳዝናል።
ua-cam.com/video/BqaLJvUZhIQ/v-deo.html
@@mulunehayele434ጌታዬ ልብ ይስጠን ነው የምልህ ሌላ የምለው የለኝም ምክንያቱም ብዙ የሚያበሣጩ ነገሮች ነው የምናየው፡፡
ይህ ነው አርቲስትነት ስለ ሀገሩ የሚጨነቅ የባባ ና መስፍኔ አድናቂዎች ኢትዮጵያን ከወደዳችሁ እስኪ👍
ሶልዬ ሚስ ዩ
*ከሁሉ በላጩ ሰላም ነውና ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድንም ለግሰን 🙏*
አሚን ያርብ
አሜን 🙏
አሚን አሚን
አሚንን
አሜንንን ያረብ
እስኪ ታሪኩ ባባ አድናቂዎችስንት ናችሁ ልቁጠራችሁ ላይክ👍👍
ወድሜን ውድድድድ ሁሁንም እወዳለሁ ግን
ባባን ሳየው ወንድሜን እዳየው ነው ምቆጥረው ባባዬ እወድሀለው
ጠቅላላ እውቀት ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
የቃልየ ባል ስወደዉ በነገሬ ላይ የሁሉም አድናቂ ነኝ
👍😘😘
ልመርቃችሁ እስቲ መደሀኒአለም አባቴ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ እንደ ወንዝ ይፍሰስ ውላችሁ በሰላም ግቡ ስራችሁ የተቃና ይሁን ፍቅር ይስጣችሁ በትልቁም በትንሹ ፊት ሞገስ ያልብሳችሁ የተመኛችሁት ያስካላችሁ አሜን በሉ ያመነ ይሆንለታል
Amen Amen Amen lachim yena kemim Swdsh eko yena Sus💋💋🌺❤💕🌷💗
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ነይ እስኪ ከቤቴ መዝሙር ልጋብዝሽ
Amen Amen
AMEN AMEN AMEN Ehta
Amen amen amen
እረ የመስፍኔ ወዳጅ እስኪ ላይክ በግብድየው
ዋው ደስ ይላል ማነው እደኔ በስደት ላይ ሁኖ በኢትዮጵያ ድራማ ፈታ ዘና የሚለው ላይክ
እኔ አንደኛ ነኝ ያውም ኮሜንት እያነበብኩ ነው
እኔ ነኝአ
eni
Ene
KelaleElalewWedey
የመዳም ዋይፋይ ውለታ ያለበት ብቻ like me 👍👍👍ነገራቹ ግን አላማረኝም ፊልሙን ሁሉ ባንዴ ለቃቹብን በኋላ የሚታይ ጠፍቶ ያየነውን ደግማቹ እንዳታሳዩን ለማንኛው እናመስምግናለን በርቱ
😂
እኔ
እየቆጠብሽ ተጠቀሚ ክክክክክ ልክ እንደኔ
የስርቆት ወይፈይ ናው እና ውለታ የለብኝም
ባባዬ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ ነብስህ ትረፊ😭😭😭
#የባባ አድናቂዎች የት ናችሁ የሀገር አፍቃሪዎች 💚💛❤ እማዬ እትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ እማዬ ሀገሬ እትዮጵያ እወድሻለሁ ሀገሬ
አለን አለን ሚሚየ
@@ሶሊያናድንግል ኑሪልኝ ፍቅር 😍😍
እኔ የኔ ውዴ
@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 😍😍
ሚሚየ የኔውደ በሄድኩበት እደፈለኩሽ ኖ አለሽልኝ 😁
የእውነት ሰሞኑን የወጣ moveሁሉ ስለ ሃገር ስለ አንድነት ሰላም ፍቅር ነዉ አስተማሪ ነዉ እውነት ብዙዎቹ ሰላም የናፈቃቸው ናቸውና እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን እጆቹን ይዘርጋልን እናንተም መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምተውኑት ኢትዮጵያ ተዋናኝ ደራሲና ዳይሬክተሮች ሰሞኑን ለለቀቃችሁልን ሙቭ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ብር ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ጭምር ነዉ
አንዱ ስለ ሁላችን ሞተ፣ የእኛን ቅጣት ወሰደ፣ እኛ በእርሱ ሞት ወደ ቀደመ ክብራችን እንመለስ ዘንድ ሞተ ።መርገማችንንም ወሰደ።የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ስናስብ የተጣላን መታረቅ አለብን። የኢየሱስ ክርስተቶስ ሞት የሰው ልጆች የጥል ግድግዳ ፈርሶ ፍቅር የተመሰረተበት ዕለት ነውና።ይህን ውለታ አንዳንረሳ።መልካም ቀን
እኔ የምገርማኝ የሀገራችን አርትስቶች ስያምሩየእዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ💚 በዚህ ፊልም ላይ በተለይ ናርዲ ና ባባ💜💪 ሰላም ፍቅር አንደነት መደሳትለእማዬ ለሀገሬ ይሁን ክብር ምስገና የሁሉ ፈጣሪ ለሆና ለእግዚአብሔር ይሁን 💚💛❤🌹
.......... . .feker.kogo.wendema
አዋጅ አዋጅ አደስ ፈልም ተለቆል ዋውውው ዛሬ ደስስስ የሚል ቀን ነው መድሀኒ አለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ .እባባየ ምንም ሁበህ ብትስራ ያምርብሀል
አሪፍ ፊልም ነው ቂም ይወገድ እርስ በርስ መገዳደል ይብቃ የፍቅር ጊዜ ይሁንልም የኢትዮጵያ ውበቷ የህዝቦቿ አንድነት ነው ፈጣሪ ያዋደን
ጠጆ ይመቸኛል ግን የወንዶች ጉዳይ በጣም ደስ የሚል የማይሰለቸኝ ድራማ ነው ካቆሙበት ቀጥለው ቢሰሩ ደስ ይለኛል እስኪ ማነው እንደኔ እንድቀጥሉበት የሚፈልግ ላይክ ግጩኝ
በጣም ደሥ ይላል ቂምና በቀል ሀገር ያጠፋልና ሠላም ፍቅር ደሥታን ለሀገራችን ተመኘሁላችሁ የእምየ ልጆች
Thetna tube ትህትና ቲዩብ ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
ናርዲዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ እኮ💖💖👈ባባ ጠጆ 😚😚።ጥግረራ ላይ ነኝ በኋላ አየዋለሁ።የዛሬው መድህን አለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏።
ቤሊ ነኝ የድንግል ባሪያ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እኔ ለወታደሮቺ እጂግ ትልቅ ክብር አለኝ ጉልበቱን፣ ወጣትነቱን ።፣ህይወቱን፣ ለሀገራቸው ደም የሚከፍሉ ድንቅ ጀግኖቺ ናቸው ።እኔ ሁልግዜ የሚገርመኝም የሚያናደኝም ማለት ይቻላል እኛ ኢትዬፒያኖቺ ባብዛሀኞቻቺን ለነዚህ ጀግኖቺ ምንም የሚገባቸውን ክብር አሰጣቸውም አንድ ወታደር አካሉ ጎድሎ ፣ የሚገባውን ተመጣጣኝ ክፍያ ስለማይኖረው ግዳጂ ሲጨርስ እራሱን ማስተዳደር ሳይቺል አቅመ ደካማ ሁነው አዳንዱ ዘበኝነት ሌላው ከቤተሰብስር ሳይወጡ እዲሁም አቅመ ደካማ ሁነዋል ። ሌላዉ አንድ የራሱን ሂወት ለማስተዳደር እውጪ ሀገር ከሄደው ዲያስፖራ ፤ ወጣትነቱን እና ጉልበቱን ሂወቱን መሰዋትነቱን ለሀገሩ ለከፈለው ወታደር እደ ዲያስፖራው እኮን ክብር አሰጠጣቸውም ።እውነት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።ሰላም ፍቅር ለውዶ ሀገራቺን
👏👏👏👏👏👏👌
እናት ሀገር ኢትዮጵይ መድሀኒያለም ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ውዶቸ መልካም ቅዳሜ
Bayo Bayo ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እህቴ አይዞሺ ጸልይ
ዋውውው በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው #ዳይሬክተር ሰለሞን ሙሄ አቦ እጅህ ይባረክ የአንድ ቀን ሰተት የዘላለም ፀፀት ትመጣለች ልጅ መቼም መደበቅ አይቻልም ፀፀትን በፍቅር እንጂ በፀፀት አይችልም ሁሌም ፍቅር ያሽናፍል
መጣሁልሽ 😁😁
መጣሁልሽእህቴ
ዋዉዋዉ
ታሪኩ በባን አድነቅውች like👍
ናሆም አዲነው ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍህ አተ ከሞትክ ጀምሮ በቀን በቀን የሰራሀቸውን ፊልሞች ሳላይ አልተኛም ሁለየ በህይዘት እዳለህ ነው የሚሰማኝ ማመን አልቻልኩም ምናለ ቢቻል እኔ ሞቸ አተ በኖርክ እኔ ስራማልይዘዋ
ይሄን ፌልም በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ❤ አደዚ በአዲስፌልም አደስቱን እስኪ 👍👍❤ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏
Ethiopia lezelalem tnur
ፍቅር ቡና ፍቅር ቡና ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
❤🧡💚❌❌❌❌🦓❌❌❌❌❌
@@ane5012 ሀጠራው።👿👿👿👿👿👹👹👹👹👹ሴጣን
ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
መስፍን (ጠጆ) በጣም ይችላል እንደኔ የምትወዱት
የይቶብ ተጠቃሚወች በሙሉ እድሜና ጤና ለኛለስደተኞች ከዛውጭ ማንም አያይላችሁም እኛማ መደበሪያ ትሆኑናላችሁ የማዳምን ጩኽት በናት ፈታነው 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃✊
Hawa Wello Kkkkkkkkkkkk Awo Marrrrrr
💚💛❤️ወታደር ሀገሩን ድንበሩን የሚወድ ምርጥ ጀግና ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏 ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን😍
❌❌❌❌❤🧡💚❌❌❌🦓❌❌❌
ባባዬ የኔ ውድ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ነብስህን ይማረው ጌታ እግዚአብሔር ሁሌም እወድሀለው ባባዬ
ባባዬ ስጋህ ቢሞትም ነፍስ ግን ህያዉናት ወድሜ 😭😭😭😭😭 በአብራሐም በይሳቅ በያቆብ ጎን ያሳርፍህ የስራኤል ቅዱስ አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲
በናታችሁ ናርዲ የምትወዱ 👍👍👍
ባባየ ለስንተኛ ግዜ ሣየው እየደጋገምኩ ውስጤ አረረ የባባየ ሞት ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርልን💒💒💒
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ እስኪ ሁላችንም የቆየ ቂም በቀላችንን ገድለን አዲስ ህሊናን ይዘን ወደ ፊት እንቀጥል ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን መድሀኒአለም በእለተ ቀኑ ሀገራችንና ህዝቧቿን ይጠብቅልን።
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው ኤፍቢ ስገባ መድሀኒያለም ዩቱብ መድሀኒያለው ኡፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው በጣምምምምም እስኪ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየሀይማኖት እንፀልይ
በጣም የእውነት እኔም በኦርቶዶክስነቴ። እኮራለሁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Betam oretoew dorks meuen metdel new medhenyalem besdet yelnewnem hegrechenenm,yetbken
አቦ ይማቻቹ
አሜን አሜን አሜን
የቀራንዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም ሠላሙን ያብዛላችሁ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት 👌💓💓
Amen
❌❌❌❤🧡💚❌❌❌❌❌🦓🦓🦓❌❌❌
ቃላት ያጥረኛል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኳራለሁ 100% 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪👌👌👌👌ለቂመኛ👊 👊👊💪👍💛💛💛💛💛💛ታሪኩየ የኔ ጀግና 😍😍😍😍😘በጣም ደስየሚል ስራነው በዛላይ አንተ ተጨምረህበት
ባባዬ የኔ መልካም ነብስህ በሰላም ትርፍ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ሁላችንም ታመናል እንድ ሀገር በጣም ታመናል ማርን አቤቱ 🙏
የሰላሙ ጌታ ሰላሙን ለሀገራችን ያብዛልን ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን ETHIOPIA ለዘላለም ትኑር
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ!!!!የድንግል ልጅ መድኃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን 👏👏👏ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን 💚💛❤🙏🙏🙏
❌❌❌❤🧡💚❌❌❌❌❌
አሜን
የኔ አሳዛኝ ሁሌም ፊልም ባየሁት ቁጥር ሁሌም ያለህ ነው የሚመስለኝ
ባባየ በናፈኩህ ጊዜ ከች አልህ የኔ ማኛ ምርጥ ሰው👍
ዋው ዋው ከልቡ ፊልም የኔ ውዱ ፊቅሬ ወታደር ነው በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ካንዱቦታ አንዱቦታነው ሚኖረው ከልቡ አፊቃሪ በፊቅሩ በሀገሩ በእምነቱ የማይደራደር ምንልበላችሁ በቃ እንደሱአይነት አፊቃሪ የለም ስደት ክፊ ከሱአራቀኝ እንግዲ ፀልዩልኝ በሰላም እንዳገኘው
Wowwww betami desi yemili ፈልም ነው ሁላችንም እወዳችኋለሁ 😍😍😍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
❌❌❌❌❌❌❤❤❤🧡🧡🧡💚💚💚❌❌❌❌❌❌❌🦓🦓❌❌❌❌❌❌
ወንድሞቸ ሁለቱም ወታደር ናቸው በጣም ያምራል ወታደሮቻችን የሀገር ኩራት ናቸው
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ይጎዳሽ ይጎዳ እመዬ ሀገሬ በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
አባቴ ኑርልኝ እድሜክን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልኝ መዳሀኒአለም በሰላም ያገናኘን አተ ለኔ ልዩ ነህ
አይናለም ታመነ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እኔ እኮ ባባዬ ያለብት ፌልም ራሱ ነብሴ ነው ወዋውውው ምርጥ ስተማሬ ድራማ ነው በርቱ
ነጌ እኮ 29 ነዉ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቀን
የኔ ደሞ ልደቴ ነው
አለም እንደዚህ ናት ሁሌም እውነትና ኑሮችን የተለያየ ነው ፊልሙም ምርጥ የለንበትን ዘመን ገላጭ ነው
ዋውውው ምርጥ ፊልም ከሁሉም በላይ ይቅር ባይነት ነው ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሃገራችንና ለህዝባችን ይሁን አሜን
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው የኔንም አባት ምንም ባይጠቅመኝ ከስት ግዜ ቡሀላ አስታወሳችሁኝ በዚሁ ቀጥሉበት
ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን
ሰሞኑን ግን በጤና ነው ፊልም በፊልም አደረጋችሁንሳ ለጤንነት ይበልላችሁ 😏
የጫጉላ ሽርሽራቸውን ሲጨርሱ ትርራፊውን ለኛ ተመስገን
Liyazenanu selasebulen
2020 adis amet sle hone new filmu demo 2019 new
ጠጆዬ ስወድክ😂❤❤❤❤kkkkkkkkkk የፊልሙ ድምቀት ኑርልኝ😎😎እርዳታ
Eliana ወንድሜን ናፋቂ የ አኑ ተፈቃሪ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
ዛሬ 27 ነው እንኳን አደረሳቹ በተረፈ የባባ እና መስፍን አድናቂ ነኝ
እረ መጨረሻዉ በጣም ነዉ እሚያስቀዉ ባባ እወድሀለሁ።ወንድም የለኝም ግን አንተን ሳይ በምኞት የምስለዉ ወንድሜ የሆነክ ይመስለኛል።የምቶዱት ወንድም ያላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ።
ያበደ ፊልም እኛበነፃነትእድንቀሳቀስ ዳር ድበር ለምጠብቁ ወታደሮች ወቶአደሮች ክብርለናተ
ሰላም የሁሉ ነገር ነው እና የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ውስጤ ናቸው ፍቅር ያቃሉ፡፡ ባለቤቴ ወታደር ነው
እኔም ወታደር ላገባ ነው ማር
@@zenebugebrekidan አግቢ ማሻአላህ ብያለሁ ሙልካም ጋብቻ ብያለሁ ፍቅር ናቸው እኔ ባሌን በጣም ነው የምወደው ጀግናው ወታደር ለናት ሀገሩ ዘብ የቆመ እሱ ያልተገባ ማን ይገባል
እንሽቃሊት ማንም የላችሁም እና ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
አሚንንንንንን ዉዴ
አሜን አሜን 🙏🙏
😃
amenn
Aemen
የመዳም ንዝንዝ የሰለቸው #like
አይዞሺ ውድ
አይዞሽ እህት ተመስገን ነው የኔዋ ምንም አትጨቃጨቀኝም
አይዛሺ
@@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ የኔዋ ልትደፋኝ ነው #ይድፋትና
Ayzoshi emaaEne enkon yelbgnm motalchi
ዋው በጣም ደስስ ይላል ባባ ውስጤ ነህ ❤️
እሄ ፊልም በጣም አሪፍ ነው በመጨረሻው በተላይ የሆነ በጣም ሚያሳዝን ስሜት አለው😥😥😭😢💔💔💔💔💔😍😍❤❤❤❤
Ethiopia is making better than Hollywood Movie. Amazing.
ወቶ አደር ልብሱ እራሱ እንዴት ያምራል ግርማ ሞገስ አለው ከምንም በላይ ወታደርና አስተማሪ ከማንም በላይ ሊከፈለው እና ሊከበር ይገባል።
መድሀኒያለም በስደት ያለነውን ልጆችህን አስበን ከክፍ ነገር ጠብቀን😢😢
ሀይ ሰላም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ
የጎንደር ሰው ደስ ይለኛን የፌስቡክ ስምሽን ንገሪኝ
@@የልቤንበልቤ መሲ ወርቁ
ብዙ ነው ፕሮፋይልሽ ምንድን ነው
ባባዬዬዬዬዬዬ የኔአባት ቅጥል ብዬቀረሁ እኮ ምንልሁንልህ አይይይይ 😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ባባዬዬዬዬ 😭😭😭😭
ወታደር ሳይ የሚያሳዝኑኝ 😢ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ🙏❤😘😘😘
ዝምበይ ነቀዝ።
ሂ@@redsliag9661
ወታደር መሆን በሎጅነቴ በጣም ነበር እምፈልገው ግን ከሁሉም በላይ ሰላም ይበልጣል እገራችንን እግር ይጠብቅልን!!!
እዛው ማርልኝ ያን ወታደር እዛው ማርልኝ ያን ወታደርእመቤቴ ትጠብቃችሁ ።አሪፍ ፌልም ነው እናመሰግናለን መስፍኔ ግን ትችላለህ ..
ባባዬ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ሁሌም እወድሀለሁ
ወይ ደግሰውዬ በሳቅ ገደልከኝ የኔ ምርጥ 😂😂😂😂😂😂
በጣም ደስ ይላል በይቅርታ መሸነፍ ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ የሌለበት ለየት ያለ ፊልም ነው ተምሬበታለሁ ሁላችሁም ሰርታችሁታል ሰላማችሁ ይብዛ
ፌልሙን ትቸ ኮሜት ላይ ነው ምሮጠው እኔ ብቻ ወይስ አላቹ
አለን
Me too
አናም አህቴይ
እኔም 😂😂😂
er alew
ክብር ለወታደሮችሀሪፍ ፊልም ነው ታኪው
እኳን ለቸሩ መድሀኒያለም ወርሀዊይ ብአል አደረሳችሁ የፍቅር አባት ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን
ዋው ዋው በጣም ደሴ የመላ አስተማረ የእነ መልአክት ነው በጣም እናመሰግናለን አርቲስቶች በረት 👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤ እስኪ ውዶቸ ክርስቲያኖች በጽሎታችሁ ሙስሊሞች ብዱአችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር ላይ በጭንቀት ልሞት ነው ጭንቀት ባዶነት ይሰማኛል ሀያ አራት ስአት ሙሉ ማልቀስ ነው ስራዬ 😭😭😭😭😭
እመብርሀን ጭንቀትሽን ታስወገድልሽ
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ አሜን የኔ እናት😘⛪
Hulunm lefetariy teyw .yalfal
❌❌❌❤❤❤🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💚❌❌❌❌❌❌❌❌❌🦓🦓🦓🦓❌❌❌❌❌❌❌❌❌
በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ነው ይህ ለሀገሬ ህዝብ ትልቅ መልእክት አለው ቂም በቀል መጨርሻው አያምርም እባካቹ የዩቱብ ተከታዮች ኮመንት ላይ ስለሀይማኖትና ስለ ላይክ ስለ አሰሪወቻቹ ጸባይ ከማውራት ስለፊልሙ መልካም እና መጥፎ ጎን ብትጽፉ የሀገራችንን የፊልም ኢንዱስትሪ ማሳደግ እንችላለን አመሰግናለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🇪🇹💚💛❤
መቸም ስለፊልሙ አያወሩም እኔ ልንገራችሁ በጣም ፈታ የሚያረግ ደስ የሚል ፊልም ነው ደብሮኝ ነበር በሳቅ ፈታ አልኩበት
ጎበዝ
እናመሰግናለን
አረ ማውራት ጀምሬ አለሁ😁😁ጠጆዬ❤️ባባዬ😭😭
የታሪኩ እባባ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምታድንቁት ላይክ
የዛሬው ቸሩ መድሃኒአለም በያለንበት ሁሉ ይጠብቀን😍 ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችንና ለህዝባችን ይስጥልን። ከሸር ፣ ከተንኮል ፣ ከምቀኝነት የፀዳ ንፁህ አይምሮና ልቦና ይስጠን🙏
አሚን
እኔም የጀግና ልጅ ነኝ አባቴ ወታደር ነበረ
ኡፍፍፍ እዴት ደስ ይላል😍😍 እንኳንም የወታደር የጀግና ልጅ ነኝ 💪💪
አድስ ነዉ መሰለኝ እስክይ ልሽፎዎ ታርኩ ባባየያለበት ፍልም ይመቸኛል መልካም ቅዳመየ ሰላማቹ ይብዛልኝ ውድ ያገራይ ልጀች
አናቴሂወቴ ንርልኝ Sasan123 ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
ታሪኩ የኔን ሂወት ነው የተወነው ልዩነቱ የኔ ታሪክ መጨረሻው ገና አልደረሰም አባቴን በጣም ነው የምጠላው ብቻየን ትቶኝ ሌላ ሂወት መስርቷል ግን እደዛ የምጠላው አባቴ ባለፈው እደታመመ ስሰማ ከፋኝ እሚገርመው ደግሞ የኔም አባት ወታደር መሆኑ
አናግሪው ማማየ አለማወቁ ይሆናል
ሰላም ለእናተ ይሁን ቸሩ መድሀንያለም በያለንበት ይጠብቀን የልባችን መሻት ይፈፅምልን አሜን
ua-cam.com/video/HrOD-4LWmig/v-deo.html ሀገሩን የሜወድ ጉራ ይበ
አስቴረ አበባው ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
የታሪኩ ባባ ኣድናቂ ነኝ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው
ዋውው ወታደራዊ ፈልም በጣም እወደዋለሁ
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ
ጤና ይሰጥልኝ የሃግሬ ልጆች ሰላም ናችሁ በሰው ሃግረ ላይ ከጥርስ ህመም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ምጠው አንችን አመሸሽ ነው እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግልሽ ኧረ እንዳው ጉንፋንም በአውገር እፍፍፍፍፍፎ አይዞሽ ማማዬ
@@HayatHayat-fp6oz አይዞሽ ማረ
Amen Amen Amen Yene marr God bless you
ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
አይዞን ቆንጅዬ
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
የባባ አድነቂውች የት ናችሁ ኑ ውዶቼ አዲስ ነው መሰለኝ እንሹፍው የዛሬው መድሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያላችሁበት እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሆናችሁ አሜን
Amen Amen Amen
ሀኒ ነኝ የማርያም ልጅ ስድተኛዋ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
በጣም መሣጭ ነው ከልብ አመሠግናለሁ የታሪኩ ባባ አድናቂ ነኝ ሁነህ ነው የምተውነው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
ባባየ አልቀሰህ የምታስለቅሰኝ አንተ ብቻ ነህግን ጠጆ ሁሉም ፊልም ላይ ሴትና ዳሌ ይወዳል ክክክ
አው በትክክል 👍
የሀይቋ ሽቅርቅር የገጠሯ ልዩ ማሚዋ ናፈቅሽኝ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
@@bestdrama3976 በርች ሀሪፍ ነው
Kkkkkkkkkk
Baba yetegnawum film layi siyalkes yaselkesal
ዋው ፊልም ይህን ሠሞን ተሠርቷል ቃልዬና ባባ ወታደር ላይ ሠራችሁበት😍😍😍😋
ደስ ይላል ወንድ ልጅ ስለናቱ ይፍለማል ስለሚስቱ ይጋደላል !!!ስለዚህ ወታደርም ለናት ሀገሩ ይሰዋል 💚💛❤እናት ኢትዮጵያ ወድሻለው 😘💋💋💋
❌❌❌❤🧡💚❌❌❌❌❌❌
እግዚአብሔር ሀገረችንን ይባረካት በያላችሁበት ሰለም ይብዘላችሁ። ሰላም ከፈጣር እንጂ በሰው ዘንድ አይገኝም።
አሜን ወገን
ታሪኩ ባባ ስላለበት ምንም ይሁን ደስስስስ ይለኛል
ጄኔራል ሆኖ የሠራው አርቲስት ጀግና ብዬዋለሁ በእውነት ይችላል🙏🇪🇹👑
"ወታደር" "ወቶ አደር"
የ ሀገሩን ዳር ድንበር የሚያስከብር፣ሀገርን ከወራሪ ጠላት የሚጠብቅ፣ቀንና ሌት ለሀገሩ ዘብ የቆመ መከታችን ነው!!!
#ክብር #የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር በየሀገሩ ለምትኖሩ #ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች💚💛❤
yididiya yidu ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
yididiya yidu 👍🏽💚💛❤️
ከቄሮ እና ከኦነግ የበለጠ ጠላት አርቲስቶቻችን ናቸው በኛ ኅዳር 28/2012 (8/12/2019
በኢትዮጵያ ታሪክ አባት አገር የሚባል ነገር የለም ትርጉም እንኩዋን ቢሆን የኛ እናት አገር ይተካዋል። ይሁንና የታሪክ አተላ የሆነውና ገንዘብን አምላኩ ያደረገ የኢትዮጵያዊነት ቁዋንቁዋ አይገባውም፣ዞር ብሎ ሂሊናውን ማየት እንኩዋን ይሳነዋል።ሌላው የሳንሱር ክፍሉ በገንዘብ ደልቦ የአገር መሞት ትርጉሙ ምን እንደ ሆነ እንዳያውቅ ሂሊናውን አሳውሮ ይኖራል።ከዚህ በላይ ምን ዝቅጠት ዓለ። የእነ አቶ ሠራዊት ዝቅጠት ከዚህ የመነጨ ነው።ከመሸማቀቅና ከመደበቅ በስተቀ ብዕራቸውን አንስተው ይሞግቱ ዘንድ የሞራል ብቃት የላቸውም ።ጎበዝ እሚገርም ዘመን ነው ያለነው።ሌላው ዓለም የታሪክና የቅርስ ባለቤት ለመሆን ሲጣጣር እኛ ደግሞ የራስችንን ቅርስ ሠርቀን የምንሸጥ ሆነን ተገኝተናል።እሚገርመው አንቱ ተብለው የሚጠሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ቅርስን ሠርቆ በመሸጥ መተባበራቸው ነው።እነሱ ሳያውቁት የተሰረቀ ምን አለ።አንድ ሰሞን ታቦታትን ሠርቆ መሸጥ ብቻ ሳይሆን ተሠምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ሠርተውም መሸጥ ጀምረው ነበር።በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ደግሞ ከነጮች ጋር በመተባበር በየገዳማቱ እየዞሩ ይኽንኑ ሲፈፅሙ ኖረዋል። የሚገርመው አማራዎችና የተዋህዶ እምነት ተከታዮች መሆናቸው ያሳፍራል።ሴትኛ አዳሪ ብትል በዘሩዋ አማራ፣በዕምነቱዋ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፣ክስ አውላቂው እንደዚሁ ወንዱም ሴቲቱም በዘራቸው በአብዛኛው አማራ በዕምነታቸው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ፣ግብረ ሰዶማዊቱዋና፣ግብረሰዶማዊው በዘራቸው ባብዛኛው አማራ በዕምነታቸው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፣ዘፋኞች ብትሉ እንደዚሁ ናቸው።ይኸ ሁሉ ሲሆን በየ ቤተ ክርስቲያንና በየ አውደምህረቱ ጉዳዩን አንስቶ አለመዋጋት ጭጭ ብሎ ሌላ ሌላውን አውርቶ ማሳለፍ የኛ ማፈሪያቺን የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ናት። የቤተ ክርስቲያናቺን አባቶች በውሸት ቀሚስ የተጆቦዱት ናቸው።ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ምዕመናን በግፍ ሲገደሉ ሠላማዊ ሠልፍ ተብሎ የነበረውን መነሳሳት ያስቀሩ እንዚሁ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ አባቶቻችን ናቸው። ምዕመናኑን ማፅናናት በሚል በተደረገ ጉዞ በመንግሥት ጠባቂዎች ታጅበው ወደ ሥፍራው ሄደው ሲያበቁ የተናገርት እንዲህ ነው”ሙዋቾች በግፍ ቢገደሉም ታድለዋል ምክንያቱም እንዲህ በቀላሉ የማይገኘውን ሰማዕትነት አግኝተውል፣እኛ ከእንግዲህ የቀድሞ አባቶቻችንን ስንክሣር ሳይሆን የእናነተን ስንክሳር እንሰብካለን” እስከዚህ ድረስ ዘቅጠን ነው ያለነው። ቤተ ክርስቲያናችን ዶ/ር ዓብይ እና ተከታዮቹ የሚሸኑባት መሆኑዋ በጣም ያሳዝናል።
ua-cam.com/video/BqaLJvUZhIQ/v-deo.html
@@mulunehayele434ጌታዬ ልብ ይስጠን ነው የምልህ ሌላ የምለው የለኝም ምክንያቱም ብዙ የሚያበሣጩ ነገሮች ነው የምናየው፡፡
ይህ ነው አርቲስትነት ስለ ሀገሩ የሚጨነቅ የባባ ና መስፍኔ አድናቂዎች ኢትዮጵያን ከወደዳችሁ እስኪ👍
ሶልዬ ሚስ ዩ
*ከሁሉ በላጩ ሰላም ነውና ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድንም ለግሰን 🙏*
አሚን ያርብ
አሜን 🙏
አሚን አሚን
አሚንን
አሜንንን ያረብ
እስኪ ታሪኩ ባባ አድናቂዎችስንት ናችሁ ልቁጠራችሁ ላይክ👍👍
ወድሜን ውድድድድ ሁሁንም እወዳለሁ ግን
ባባን ሳየው ወንድሜን እዳየው ነው ምቆጥረው ባባዬ እወድሀለው
ጠቅላላ እውቀት ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
የቃልየ ባል ስወደዉ በነገሬ ላይ የሁሉም አድናቂ ነኝ
👍😘😘
ልመርቃችሁ እስቲ መደሀኒአለም አባቴ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ እንደ ወንዝ ይፍሰስ ውላችሁ በሰላም ግቡ ስራችሁ የተቃና ይሁን ፍቅር ይስጣችሁ በትልቁም በትንሹ ፊት ሞገስ ያልብሳችሁ የተመኛችሁት ያስካላችሁ አሜን በሉ ያመነ ይሆንለታል
Amen Amen Amen lachim yena kemim Swdsh eko yena Sus💋💋🌺❤💕🌷💗
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ነይ እስኪ ከቤቴ መዝሙር ልጋብዝሽ
Amen Amen
AMEN AMEN AMEN Ehta
Amen amen amen
እረ የመስፍኔ ወዳጅ እስኪ ላይክ በግብድየው
ዋው ደስ ይላል ማነው እደኔ በስደት ላይ ሁኖ በኢትዮጵያ ድራማ ፈታ ዘና የሚለው ላይክ
እኔ አንደኛ ነኝ ያውም ኮሜንት እያነበብኩ ነው
እኔ ነኝአ
eni
Ene
KelaleElalewWedey
የመዳም ዋይፋይ ውለታ ያለበት ብቻ like me 👍👍👍
ነገራቹ ግን አላማረኝም ፊልሙን ሁሉ ባንዴ ለቃቹብን በኋላ የሚታይ ጠፍቶ ያየነውን ደግማቹ እንዳታሳዩን ለማንኛው እናመስምግናለን በርቱ
😂
እኔ
እየቆጠብሽ ተጠቀሚ ክክክክክ ልክ እንደኔ
የስርቆት ወይፈይ ናው እና ውለታ የለብኝም
ባባዬ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ ነብስህ ትረፊ😭😭😭
#የባባ አድናቂዎች የት ናችሁ የሀገር አፍቃሪዎች 💚💛❤ እማዬ እትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ እማዬ ሀገሬ እትዮጵያ እወድሻለሁ ሀገሬ
አለን አለን ሚሚየ
@@ሶሊያናድንግል ኑሪልኝ ፍቅር 😍😍
እኔ የኔ ውዴ
@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 😍😍
ሚሚየ የኔውደ በሄድኩበት እደፈለኩሽ ኖ አለሽልኝ 😁
የእውነት ሰሞኑን የወጣ moveሁሉ ስለ ሃገር ስለ አንድነት ሰላም ፍቅር ነዉ አስተማሪ ነዉ እውነት ብዙዎቹ ሰላም የናፈቃቸው ናቸውና እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን እጆቹን ይዘርጋልን እናንተም መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምተውኑት ኢትዮጵያ ተዋናኝ ደራሲና ዳይሬክተሮች ሰሞኑን ለለቀቃችሁልን ሙቭ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ብር ብቻ ሳይሆን ትምህርትም ጭምር ነዉ
አንዱ ስለ ሁላችን ሞተ፣ የእኛን ቅጣት ወሰደ፣ እኛ በእርሱ ሞት ወደ ቀደመ ክብራችን እንመለስ ዘንድ ሞተ ።መርገማችንንም ወሰደ።የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ስናስብ የተጣላን መታረቅ አለብን። የኢየሱስ ክርስተቶስ ሞት የሰው ልጆች የጥል ግድግዳ ፈርሶ ፍቅር የተመሰረተበት ዕለት ነውና።ይህን ውለታ አንዳንረሳ።
መልካም ቀን
እኔ የምገርማኝ የሀገራችን
አርትስቶች ስያምሩ
የእዉነት በጣም
ነዉ የምወዳችሁ💚
በዚህ ፊልም ላይ በተለይ
ናርዲ ና ባባ
💜💪
ሰላም ፍቅር አንደነት መደሳት
ለእማዬ ለሀገሬ
ይሁን ክብር ምስገና
የሁሉ ፈጣሪ ለሆና
ለእግዚአብሔር ይሁን
💚💛❤🌹
...
.
...
... . .feker.kogo.wendema
አዋጅ አዋጅ አደስ ፈልም ተለቆል ዋውውው ዛሬ ደስስስ የሚል ቀን ነው መድሀኒ አለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ .
እባባየ ምንም ሁበህ ብትስራ ያምርብሀል
አሪፍ ፊልም ነው ቂም ይወገድ እርስ በርስ መገዳደል ይብቃ የፍቅር ጊዜ ይሁንልም የኢትዮጵያ ውበቷ የህዝቦቿ አንድነት ነው ፈጣሪ ያዋደን
ጠጆ ይመቸኛል ግን የወንዶች ጉዳይ በጣም ደስ የሚል የማይሰለቸኝ ድራማ ነው ካቆሙበት ቀጥለው ቢሰሩ ደስ ይለኛል እስኪ ማነው እንደኔ እንድቀጥሉበት የሚፈልግ ላይክ ግጩኝ
በጣም ደሥ ይላል ቂምና በቀል ሀገር ያጠፋልና ሠላም ፍቅር ደሥታን ለሀገራችን ተመኘሁላችሁ የእምየ ልጆች
ua-cam.com/video/BqaLJvUZhIQ/v-deo.html
Thetna tube ትህትና ቲዩብ ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
ናርዲዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ እኮ💖💖👈ባባ ጠጆ 😚😚።ጥግረራ ላይ ነኝ በኋላ አየዋለሁ።የዛሬው መድህን አለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏።
ቤሊ ነኝ የድንግል ባሪያ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እኔ ለወታደሮቺ እጂግ ትልቅ ክብር አለኝ ጉልበቱን፣ ወጣትነቱን ።፣ህይወቱን፣ ለሀገራቸው ደም የሚከፍሉ ድንቅ ጀግኖቺ ናቸው ።እኔ ሁልግዜ የሚገርመኝም የሚያናደኝም ማለት ይቻላል እኛ ኢትዬፒያኖቺ ባብዛሀኞቻቺን ለነዚህ ጀግኖቺ ምንም የሚገባቸውን ክብር አሰጣቸውም አንድ ወታደር አካሉ ጎድሎ ፣ የሚገባውን ተመጣጣኝ ክፍያ ስለማይኖረው ግዳጂ ሲጨርስ እራሱን ማስተዳደር ሳይቺል አቅመ ደካማ ሁነው አዳንዱ ዘበኝነት ሌላው ከቤተሰብስር ሳይወጡ እዲሁም አቅመ ደካማ ሁነዋል ። ሌላዉ አንድ የራሱን ሂወት ለማስተዳደር እውጪ ሀገር ከሄደው ዲያስፖራ ፤ ወጣትነቱን እና ጉልበቱን ሂወቱን መሰዋትነቱን ለሀገሩ ለከፈለው ወታደር እደ ዲያስፖራው እኮን ክብር አሰጠጣቸውም ።እውነት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።ሰላም ፍቅር ለውዶ ሀገራቺን
👏👏👏👏👏👏👌
እናት ሀገር ኢትዮጵይ
መድሀኒያለም ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ውዶቸ መልካም ቅዳሜ
Bayo Bayo ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እህቴ አይዞሺ ጸልይ
ዋውውው በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው #ዳይሬክተር ሰለሞን ሙሄ አቦ እጅህ ይባረክ የአንድ ቀን ሰተት የዘላለም ፀፀት ትመጣለች ልጅ መቼም መደበቅ አይቻልም ፀፀትን በፍቅር እንጂ በፀፀት አይችልም ሁሌም ፍቅር ያሽናፍል
መጣሁልሽ 😁😁
መጣሁልሽእህቴ
ዋዉዋዉ
ታሪኩ በባን አድነቅውች like👍
ናሆም አዲነው ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍህ አተ ከሞትክ ጀምሮ በቀን በቀን የሰራሀቸውን ፊልሞች ሳላይ አልተኛም ሁለየ በህይዘት እዳለህ ነው የሚሰማኝ ማመን አልቻልኩም ምናለ ቢቻል እኔ ሞቸ አተ በኖርክ እኔ ስራማልይዘዋ
ይሄን ፌልም በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ❤
አደዚ በአዲስፌልም አደስቱን እስኪ 👍👍❤
ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏
Ethiopia lezelalem tnur
ፍቅር ቡና ፍቅር ቡና ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
❤🧡💚❌❌❌❌🦓❌❌❌❌❌
@@ane5012 ሀጠራው።👿👿👿👿👿👹👹👹👹👹ሴጣን
ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
መስፍን (ጠጆ) በጣም ይችላል እንደኔ የምትወዱት
የይቶብ ተጠቃሚወች በሙሉ እድሜና ጤና ለኛለስደተኞች ከዛውጭ ማንም አያይላችሁም እኛማ መደበሪያ ትሆኑናላችሁ የማዳምን ጩኽት በናት ፈታነው 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃✊
Hawa Wello Kkkkkkkkkkkk Awo Marrrrrr
💚💛❤️ወታደር ሀገሩን ድንበሩን የሚወድ ምርጥ ጀግና ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን😍
❌❌❌❌❤🧡💚❌❌❌🦓❌❌❌
ባባዬ የኔ ውድ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ነብስህን ይማረው ጌታ እግዚአብሔር
ሁሌም እወድሀለው ባባዬ
ባባዬ ስጋህ ቢሞትም ነፍስ ግን ህያዉናት ወድሜ 😭😭😭😭😭 በአብራሐም በይሳቅ በያቆብ ጎን ያሳርፍህ የስራኤል ቅዱስ አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲
በናታችሁ ናርዲ የምትወዱ 👍👍👍
ባባየ ለስንተኛ ግዜ ሣየው እየደጋገምኩ ውስጤ አረረ የባባየ ሞት ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርልን💒💒💒
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ እስኪ ሁላችንም የቆየ ቂም በቀላችንን ገድለን አዲስ ህሊናን ይዘን ወደ ፊት እንቀጥል ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን መድሀኒአለም በእለተ ቀኑ ሀገራችንና ህዝቧቿን ይጠብቅልን።
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው ኤፍቢ ስገባ መድሀኒያለም ዩቱብ መድሀኒያለው ኡፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው በጣምምምምም እስኪ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየሀይማኖት እንፀልይ
በጣም የእውነት እኔም በኦርቶዶክስነቴ። እኮራለሁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Betam oretoew dorks meuen metdel new medhenyalem besdet yelnewnem hegrechenenm,yetbken
አቦ ይማቻቹ
አሜን አሜን አሜን
የቀራንዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም ሠላሙን ያብዛላችሁ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት 👌💓💓
Amen
❌❌❌❤🧡💚❌❌❌❌❌🦓🦓🦓❌❌❌
ቃላት ያጥረኛል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኳራለሁ 100% 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪👌👌👌👌ለቂመኛ👊 👊👊💪👍💛💛💛💛💛💛ታሪኩየ የኔ ጀግና 😍😍😍😍😘በጣም ደስየሚል ስራነው በዛላይ አንተ ተጨምረህበት
ባባዬ የኔ መልካም ነብስህ በሰላም ትርፍ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ሁላችንም ታመናል እንድ ሀገር በጣም ታመናል ማርን አቤቱ 🙏
የሰላሙ ጌታ ሰላሙን ለሀገራችን ያብዛልን ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን ETHIOPIA ለዘላለም ትኑር
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ!!!!
የድንግል ልጅ መድኃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን 👏👏👏ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን 💚💛❤🙏🙏🙏
❌❌❌❤🧡💚❌❌❌❌❌
አሜን
የኔ አሳዛኝ ሁሌም ፊልም ባየሁት ቁጥር ሁሌም ያለህ ነው የሚመስለኝ
ባባየ በናፈኩህ ጊዜ ከች አልህ
የኔ ማኛ ምርጥ ሰው👍
ዋው ዋው ከልቡ ፊልም የኔ ውዱ ፊቅሬ ወታደር ነው በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ካንዱቦታ አንዱቦታነው ሚኖረው ከልቡ አፊቃሪ በፊቅሩ በሀገሩ በእምነቱ የማይደራደር ምንልበላችሁ በቃ እንደሱአይነት አፊቃሪ የለም ስደት ክፊ ከሱአራቀኝ እንግዲ ፀልዩልኝ በሰላም እንዳገኘው
Wowwww betami desi yemili ፈልም ነው ሁላችንም እወዳችኋለሁ 😍😍😍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
❌❌❌❌❌❌❤❤❤🧡🧡🧡💚💚💚❌❌❌❌❌❌❌🦓🦓❌❌❌❌❌❌
ወንድሞቸ ሁለቱም ወታደር ናቸው በጣም ያምራል ወታደሮቻችን የሀገር ኩራት ናቸው
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ይጎዳሽ ይጎዳ እመዬ ሀገሬ በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
አባቴ ኑርልኝ እድሜክን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልኝ መዳሀኒአለም በሰላም ያገናኘን አተ ለኔ ልዩ ነህ
አይናለም ታመነ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
እኔ እኮ ባባዬ ያለብት ፌልም ራሱ ነብሴ ነው ወዋውውው ምርጥ ስተማሬ ድራማ ነው በርቱ
ነጌ እኮ 29 ነዉ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቀን
የኔ ደሞ ልደቴ ነው
አለም እንደዚህ ናት ሁሌም እውነትና ኑሮችን የተለያየ ነው ፊልሙም ምርጥ የለንበትን ዘመን ገላጭ ነው
ዋውውው ምርጥ ፊልም ከሁሉም በላይ ይቅር ባይነት ነው ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሃገራችንና ለህዝባችን ይሁን አሜን
Amen
Amen
Amen🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ua-cam.com/video/BqaLJvUZhIQ/v-deo.html
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው የኔንም አባት ምንም ባይጠቅመኝ ከስት ግዜ ቡሀላ አስታወሳችሁኝ በዚሁ ቀጥሉበት
ባባዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን
ሰሞኑን ግን በጤና ነው ፊልም በፊልም አደረጋችሁንሳ ለጤንነት ይበልላችሁ 😏
የጫጉላ ሽርሽራቸውን ሲጨርሱ ትርራፊውን ለኛ ተመስገን
Liyazenanu selasebulen
2020 adis amet sle hone new filmu demo 2019 new
ጠጆዬ ስወድክ😂❤❤❤❤kkkkkkkkkk የፊልሙ ድምቀት ኑርልኝ😎😎እርዳታ
Eliana ወንድሜን ናፋቂ የ አኑ ተፈቃሪ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
ዛሬ 27 ነው እንኳን አደረሳቹ
በተረፈ የባባ እና መስፍን አድናቂ ነኝ
እረ መጨረሻዉ በጣም ነዉ እሚያስቀዉ ባባ እወድሀለሁ።ወንድም የለኝም ግን አንተን ሳይ በምኞት የምስለዉ ወንድሜ የሆነክ ይመስለኛል።የምቶዱት ወንድም ያላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ።
ያበደ ፊልም እኛበነፃነትእድንቀሳቀስ ዳር ድበር ለምጠብቁ ወታደሮች ወቶአደሮች ክብርለናተ
ሰላም የሁሉ ነገር ነው እና
የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን ።
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ውስጤ ናቸው ፍቅር ያቃሉ፡፡ ባለቤቴ ወታደር ነው
እኔም ወታደር ላገባ ነው ማር
@@zenebugebrekidan አግቢ ማሻአላህ ብያለሁ ሙልካም ጋብቻ ብያለሁ ፍቅር ናቸው እኔ ባሌን በጣም ነው የምወደው ጀግናው ወታደር ለናት ሀገሩ ዘብ የቆመ እሱ ያልተገባ ማን ይገባል
እንሽቃሊት ማንም የላችሁም እና ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቃችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
አሚንንንንንን ዉዴ
አሜን አሜን 🙏🙏
😃
amenn
Aemen
የመዳም ንዝንዝ
የሰለቸው #like
አይዞሺ ውድ
አይዞሽ እህት ተመስገን ነው የኔዋ ምንም አትጨቃጨቀኝም
አይዛሺ
@@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ የኔዋ ልትደፋኝ ነው #ይድፋትና
Ayzoshi emaa
Ene enkon yelbgnm motalchi
ዋው በጣም ደስስ ይላል ባባ ውስጤ ነህ ❤️
እሄ ፊልም በጣም አሪፍ ነው በመጨረሻው በተላይ የሆነ በጣም ሚያሳዝን ስሜት አለው😥😥😭😢💔💔💔💔💔😍😍❤❤❤❤
Ethiopia is making better than Hollywood Movie. Amazing.
ወቶ አደር ልብሱ እራሱ እንዴት ያምራል ግርማ ሞገስ አለው ከምንም በላይ ወታደርና አስተማሪ ከማንም በላይ ሊከፈለው እና ሊከበር ይገባል።
መድሀኒያለም በስደት ያለነውን ልጆችህን አስበን ከክፍ ነገር ጠብቀን😢😢
ሀይ ሰላም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ
የጎንደር ሰው ደስ ይለኛን የፌስቡክ ስምሽን ንገሪኝ
@@የልቤንበልቤ መሲ ወርቁ
ብዙ ነው ፕሮፋይልሽ ምንድን ነው
ባባዬዬዬዬዬዬ የኔአባት ቅጥል ብዬቀረሁ እኮ ምንልሁንልህ አይይይይ 😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ባባዬዬዬዬ 😭😭😭😭
ወታደር ሳይ የሚያሳዝኑኝ 😢ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ🙏❤😘😘😘
ዝምበይ ነቀዝ።
ሂ@@redsliag9661
ወታደር መሆን በሎጅነቴ በጣም ነበር እምፈልገው ግን ከሁሉም በላይ ሰላም ይበልጣል እገራችንን እግር ይጠብቅልን!!!
እዛው ማርልኝ ያን ወታደር
እዛው ማርልኝ ያን ወታደር
እመቤቴ ትጠብቃችሁ ።
አሪፍ ፌልም ነው እናመሰግናለን
መስፍኔ ግን ትችላለህ ..
ባባዬ ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ሁሌም እወድሀለሁ
ወይ ደግሰውዬ በሳቅ ገደልከኝ የኔ ምርጥ 😂😂😂😂😂😂
በጣም ደስ ይላል በይቅርታ መሸነፍ ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ የሌለበት ለየት ያለ ፊልም ነው ተምሬበታለሁ ሁላችሁም ሰርታችሁታል ሰላማችሁ ይብዛ
ፌልሙን ትቸ ኮሜት ላይ ነው ምሮጠው እኔ ብቻ ወይስ አላቹ
አለን
Me too
አናም አህቴይ
እኔም 😂😂😂
er alew
ክብር ለወታደሮች
ሀሪፍ ፊልም ነው ታኪው
እኳን ለቸሩ መድሀኒያለም ወርሀዊይ ብአል አደረሳችሁ የፍቅር አባት ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን
አሜን አሜን አሜን
ዋው ዋው በጣም ደሴ የመላ አስተማረ የእነ መልአክት ነው በጣም እናመሰግናለን አርቲስቶች በረት 👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤ እስኪ ውዶቸ ክርስቲያኖች በጽሎታችሁ ሙስሊሞች ብዱአችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር ላይ በጭንቀት ልሞት ነው ጭንቀት ባዶነት ይሰማኛል ሀያ አራት ስአት ሙሉ ማልቀስ ነው ስራዬ 😭😭😭😭😭
እመብርሀን ጭንቀትሽን ታስወገድልሽ
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ አሜን የኔ እናት😘⛪
Hulunm lefetariy teyw .yalfal
❌❌❌❤❤❤🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💚❌❌❌❌❌❌❌❌❌🦓🦓🦓🦓❌❌❌❌❌❌❌❌❌
በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ነው ይህ ለሀገሬ ህዝብ ትልቅ መልእክት አለው ቂም በቀል መጨርሻው አያምርም እባካቹ የዩቱብ ተከታዮች ኮመንት ላይ ስለሀይማኖትና ስለ ላይክ ስለ አሰሪወቻቹ ጸባይ ከማውራት ስለፊልሙ መልካም እና መጥፎ ጎን ብትጽፉ የሀገራችንን የፊልም ኢንዱስትሪ ማሳደግ እንችላለን አመሰግናለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ🇪🇹💚💛❤
መቸም ስለፊልሙ አያወሩም እኔ ልንገራችሁ በጣም ፈታ የሚያረግ ደስ የሚል ፊልም ነው ደብሮኝ ነበር በሳቅ ፈታ አልኩበት
ጎበዝ
እናመሰግናለን
አረ ማውራት ጀምሬ አለሁ😁😁ጠጆዬ❤️ባባዬ😭😭
የታሪኩ እባባ አድናቂ ነኝ እንደኔ የምታድንቁት ላይክ
የዛሬው ቸሩ መድሃኒአለም በያለንበት ሁሉ ይጠብቀን😍 ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችንና ለህዝባችን ይስጥልን። ከሸር ፣ ከተንኮል ፣ ከምቀኝነት የፀዳ ንፁህ አይምሮና ልቦና ይስጠን🙏
አሚን
እኔም የጀግና ልጅ ነኝ አባቴ ወታደር ነበረ
ኡፍፍፍ እዴት ደስ ይላል😍😍 እንኳንም የወታደር የጀግና ልጅ ነኝ 💪💪
አድስ ነዉ መሰለኝ እስክይ ልሽፎዎ ታርኩ ባባየያለበት ፍልም ይመቸኛል መልካም ቅዳመየ ሰላማቹ ይብዛልኝ ውድ ያገራይ ልጀች
አናቴሂወቴ ንርልኝ Sasan123 ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
ታሪኩ የኔን ሂወት ነው የተወነው ልዩነቱ የኔ ታሪክ መጨረሻው ገና አልደረሰም አባቴን በጣም ነው የምጠላው ብቻየን ትቶኝ ሌላ ሂወት መስርቷል ግን እደዛ የምጠላው አባቴ ባለፈው እደታመመ ስሰማ ከፋኝ እሚገርመው ደግሞ የኔም አባት ወታደር መሆኑ
አናግሪው ማማየ አለማወቁ ይሆናል
ሰላም ለእናተ ይሁን ቸሩ መድሀንያለም በያለንበት ይጠብቀን የልባችን መሻት ይፈፅምልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ua-cam.com/video/HrOD-4LWmig/v-deo.html ሀገሩን የሜወድ ጉራ ይበ
አስቴረ አበባው ኢትዮጵያዋን ወንድም እህቶቼ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ሰብስክራብ አድርጋችሁ UA-cam Channel ሞራል ስጡኝ እግዛቤሔር ይስጥልኝ ua-cam.com/video/gO00Fsch-dw/v-deo.html
የታሪኩ ባባ ኣድናቂ ነኝ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው
ዋውው ወታደራዊ ፈልም በጣም እወደዋለሁ
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ
ጤና ይሰጥልኝ የሃግሬ ልጆች ሰላም ናችሁ በሰው ሃግረ ላይ ከጥርስ ህመም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ምጠው አንችን አመሸሽ ነው እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግልሽ ኧረ እንዳው ጉንፋንም በአውገር እፍፍፍፍፍፎ አይዞሽ ማማዬ
@@HayatHayat-fp6oz አይዞሽ ማረ
Amen Amen Amen Yene marr God bless you
ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
አይዞን ቆንጅዬ
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
የባባ አድነቂውች የት ናችሁ ኑ ውዶቼ አዲስ ነው መሰለኝ እንሹፍው የዛሬው መድሀኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያላችሁበት እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሆናችሁ አሜን
Amen Amen Amen
ሀኒ ነኝ የማርያም ልጅ ስድተኛዋ ua-cam.com/video/pr3HjLqrl4Y/v-deo.html
በጣም መሣጭ ነው ከልብ አመሠግናለሁ የታሪኩ ባባ አድናቂ ነኝ ሁነህ ነው የምተውነው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
ባባየ አልቀሰህ የምታስለቅሰኝ አንተ ብቻ ነህ
ግን ጠጆ ሁሉም ፊልም ላይ ሴትና ዳሌ ይወዳል ክክክ