NEW Ethiopian Movie - Jegnochu (ጀግኖቹ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 876

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn 11 місяців тому +77

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣው😂❤

  • @BayushBay-o2z
    @BayushBay-o2z 5 місяців тому +9

    ማነው እንዳኔ 2016 ያየው 🤣🤣👌👌👌

  • @getachewmengesha5072
    @getachewmengesha5072 5 років тому +19

    በኡነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እስኪ እደኔ ደስ ያለው ከለ ላይክ ያድርጉ

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 6 років тому +14

    ሙለአለም እና ባርች በጣም እወዳችዋለሁ በርቱ በጣም ምርጥ ፊልም።ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሳቅ ጨረሸስችሁኝ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻዉ

  • @fghfui7915
    @fghfui7915 2 роки тому +7

    የዓማሪኛ ፊልም ገና ዛሬ መጨረሻዉ አማረ እናመሰግናለን

  • @betlhemkere3790
    @betlhemkere3790 8 років тому +9

    እርር ይፀዳል ከምርር በጣም አሪፍ ፊልም ነው ብዙ ጊዜ አማረኛ ፊልሞች አጨራረሳቸው አያምርም ነበር ይህ ግን ምችት ነው ያለኝ big like
    እናንተ ግን ሳታዩት ነው እንዴ ኮመንት የምትስጡት ስታሳዝኑ

  • @ለፍቅርታማኝ
    @ለፍቅርታማኝ 8 років тому +15

    በጣም ያምራል በጣምም ያስቃል እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 років тому +4

    ዋውውውው መዳም ቤት ሆኞ በሳቅቅቅቅቅ ከፍቶኝ ነበር በጠም አዝናናቹኝ አመሰግናለሁ

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Рік тому +1

    በጠም የሚመስጥ ፊልምነዉ እናመሠግናለን ፊፀሜዉ በጠም ደስ ይለል

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 7 місяців тому

    ዋው በጣም ሀሪፍነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያምራል አንዴኛ ስላማችሁ ይብዛ ጄግኖቹ እውነትም😊

  • @EfremTeferi-b8b
    @EfremTeferi-b8b 4 місяці тому

    እኔ እስከ ዛሬ ካየዋቸው ፊልሞች ምርጥ አጨራረስ ያለው ይሄን ፊልም አየው ተመችቶኛል

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 6 років тому +16

    የጥርሴን ወገብ ድክም አደረጋችሁት😆😂😂😂😂😆ይመቻችሁ ምርጦች💚💛❤

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 6 років тому +11

    እነዚ ልጆች እንደው በጣም ነው የሚያስቁኝ ቢቻል አሁንም ልላ ቢሰሩ በጣም ጐበዞች ናቸው እነሱ ያሉበት ሁሉ በጣም ነው የሚያስቀኝ እንደውም ቢቻል ማንዴላን ጨምረው ማለት ነው።

  • @AliAli-kx2ff
    @AliAli-kx2ff 4 роки тому +2

    አምላኬሆይ ከዚህ በሽታ አንተጠብቀን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ላአገራች አብቃን አሜን

  • @abaynehtamene2148
    @abaynehtamene2148 2 роки тому

    አማርኛ ፊልሞች ምን እንደምታስተላልፉ አታውቁምን ምድረ ደነዞች፣ህሊና የሌላቹህ።

  • @hawaroba8588
    @hawaroba8588 6 років тому +11

    ክክክክክክክክክክክ ሞትኩኝ በሳቅ ይመቻችሁ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +3

    ክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ሆዴ ታመመ እፍፍፍፍ ሁሉም በጣም የምወዳቸው ሙሌ ና ፀይሙ ልጂ ማር ናችሁ

  • @Ethiopianfunnyvideos-e6b
    @Ethiopianfunnyvideos-e6b Місяць тому

    ማነው እንደእኔ 2017ላይ የሚያየው👌👌😅😅

  • @ሓቡነኝያንተውምርኮኛ
    @ሓቡነኝያንተውምርኮኛ 6 років тому +45

    ጥሎብኝ እነዚ ልጆች ስወዳቸው ..

  • @ጌታያዉቀል
    @ጌታያዉቀል Рік тому +2

    2023 ለይ ነን ። ግን ከፍቶናል ሁችቸንን😢

  • @konjitgudina2543
    @konjitgudina2543 6 років тому +10

    ዋወ በጣም ደስ ይላል
    ሞኬ እና ሙሌ ውስጤ ናችሁ ♥

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому +23

    ዋው በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ፊልም እናመሰግናለን

  • @KasmaMultimedia
    @KasmaMultimedia 4 місяці тому +1

    ትዝ አለኝ ህፃን ሆኜ በCD አይተነዋል 😊

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 років тому +2

    ኪሳችሁ ተገልብጦ አረፈው ከከከኸከከ ይሄን ኮመዲ ፊልም ደስ ይላል ምግብ ቤቱስ ከከከከ

  • @بتترت-ي6د
    @بتترت-ي6د 8 років тому +9

    በውነት ሥታምሩ በሳቅ ልሞት ወላሂ እናተ ሁለት ወንዶች ሥታሥቁ ይመቻችሁ

  • @የማርያምልጅልዩ
    @የማርያምልጅልዩ 8 років тому +49

    በጣም ያምራል ሁላችሁም ቆንጆወች ናችሁ ያገሬ ተዋንያኖች😍😘

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 5 років тому +2

    አረ ስታስቁ በጣም ያስቃል ደጋግሜ ነው ያየሁት እውነት ቀጥሉበት

  • @sultanalsed3877
    @sultanalsed3877 8 років тому +7

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @ባለውለታየ
    @ባለውለታየ 6 років тому +4

    ባየው ባየው አይሰለቸኝ ወይ ሙሉአለም ሁለነገር በጣም ደስስስስ ትላለህ ይመችህ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    የሆነ ስዕል አይቸ ሲደብር ኤጭ ቱ
    #ሙሌ__ሚሊ__ስወዳችሁ💘

  • @መሬምእንድሪስ-ዘ8ኈ
    @መሬምእንድሪስ-ዘ8ኈ 8 років тому +2

    Waww. ያስቃል በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 6 років тому +3

    ምርጥ 1 ደነኛ ♦♦♥♥♦በልበለምኝ ክክክክክክክክክክ መኮንንዬ ፍቅር

  • @DagiMar-i2b
    @DagiMar-i2b 4 місяці тому

    2017 ላይ ነው ያየሁት አዉን🎉🎉🎉

  • @Sembel-Cycle-News
    @Sembel-Cycle-News 5 місяців тому +5

    31 july 2024 amazing movie❤❤❤❤

  • @osman.yasin.mussayasinmuss1646
    @osman.yasin.mussayasinmuss1646 8 років тому +7

    ደሰ ሰል አዝናኝ ና አሰተማረ ነው ያላችሁ ሳታዩት እንደታልፊ

    • @hananhamed7805
      @hananhamed7805 8 років тому

      kkkkk እሺ እኔ አለዬሁትም ነበር አሁን ልሹፈው መሰለኝ ክክክክ

    • @tigtigtigtigshbriu9912
      @tigtigtigtigshbriu9912 4 роки тому

      batem dawes alla

  • @Ayukatube
    @Ayukatube 5 місяців тому

    ማነው አንደ እኔ በ2016 ያለ ❤👏

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    ሚሊ
    ሙሉየ
    ሞኬ ውስጤ ናቸው 💖💖💖👌👌🙏

  • @ቃልዬእናቷንናፈቂ
    @ቃልዬእናቷንናፈቂ 5 років тому +18

    ባየው ባየው የማይስለቸኝ ፊልም ሰወደው እኮ

  • @sooressafenan8596
    @sooressafenan8596 2 роки тому +34

    Eski endene 2014 lai degmo eyaye yale...✋✋

  • @tgyemariyemliji3896
    @tgyemariyemliji3896 8 років тому +20

    ድሬዎች ኑሩልን አቦ ዛሬማ ደብል ሰብስክራይብ ነው ያረኩት😉😄

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 років тому +5

    ጓደኛ ማለት እንደናንተ ነው ለጓደኛው የሚጨነቅ በጣም ነው ያሳቃቹኝ በተለይ ሙሌ በጥፊ ስትልክ ቸንቧው ደረሰኝ hahahahahaha ሁላቹም ጎበዝ ተዋንያን ናቹ ሙሌ ዋሽንትክን ወድጃታለው

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 7 років тому +2

    ሙሉአለምየ እንዴት እንደ ምወድህ እኮ ቁምነገር ብታወራም ያስቀኛል በጣም አሪፍ ልጅ ነህ

  • @banshbanshee2810
    @banshbanshee2810 6 років тому +22

    ሁሉም ተወናይኖች ዉስጤ ናቸዉ

  • @ሀናማርያምየድንግልል-ሠ9ቀ

    kkkkkkkkkkkkkkkkk በጣም አሪፍ ና አዝናኝ ና አስተማሪ በጣም ወደድኩት በርቱ ያላያቹት እዩት

  • @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ
    @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ 6 років тому +1

    ጋሽ መኮነን ሁሌም የምወድላቼው ስድብ ገልቱ

  • @Yoni-qh6vc
    @Yoni-qh6vc Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @liyuworkbelachew3230
    @liyuworkbelachew3230 8 років тому +3

    I was so tayerd and long time I simel rele u make my night so happy I love it

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Рік тому

    እንደዚህ አይነት ፊልም መድገም ይሻላል ከ አሁን ያለው ፊልም

  • @MimiMimisha-kb5ut
    @MimiMimisha-kb5ut 8 місяців тому

    ማነው እንደእኔ 2016 ላይ ድጋሚ እያየ ያለ

  • @sarasara-oq4dy
    @sarasara-oq4dy 6 років тому +3

    ዋዉዉዉዉ ስያስቅ ስያምር ስያስተምር ዋዉዉዉ ከልብ ኢናመሰግናለን ደስስስ ስል

  • @bdbdhrhhdbdvve6765
    @bdbdhrhhdbdvve6765 5 років тому +9

    ዋው እሚገርም ፊልም ነው ይመቻችሁ

  • @ጌታሆይማሪን
    @ጌታሆይማሪን 3 місяці тому

    በጣም ተመቻችቷል ወው!!❤

  • @turikamadinat7788
    @turikamadinat7788 6 років тому +2

    ማሮች መጨረሻው ደሥ ሢል

  • @akililumelesemelese1835
    @akililumelesemelese1835 4 роки тому +6

    ላይክ ጊጩኝ የምትሉ ከድንጋይ ጋር ያጋጨችሁ

  • @سميهسميه-ب2م
    @سميهسميه-ب2م 5 місяців тому

    ሁሉም ነገር በናተ ቀረ ያሁኖቹ ሴስጠሉ😢😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-cc9jn
    @SalamSalam-cc9jn 7 років тому +3

    በጣም ነዉ እሚያምረዉ እናመሰግናለን

  • @الحمدللهالحمدلله-ق5ث
    @الحمدللهالحمدلله-ق5ث 7 років тому +46

    በነገራችን ላይ ያጥንቴ ፍልጭ ያለበት ሁሉም ደስ ይለኛል

    • @helenabera874
      @helenabera874 5 років тому

      ክክክክክ የየትኛው አጥንትሽ

  • @s..s..742
    @s..s..742 5 років тому

    ዋው . አይገልጸውም. .እናመሰግናለን. እደዛሬ. ሥቄ. አላቅም

  • @ምነሳዩሱፍ
    @ምነሳዩሱፍ 8 років тому +15

    ሙሉ አለምና መኩየ ያሉበትን ፊልም ይስጠላል ስትሉ አታፍሩም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ

    ክክክክክክክክክክክክክክ አሪፍ ፊልም ነው ዋሽንት በጣም ነው የምወደው ውስጤ ነው ዋሽንት

  • @user-jg7xd7jj8h
    @user-jg7xd7jj8h 5 місяців тому

    እደዚ አይነት አከራይ ካለ ጠቁሙኝ 🙏😂😂

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Рік тому

    ወይኔ በሳቅ የግሊዝ ሻሀይ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @milionolana3014
    @milionolana3014 6 років тому +8

    One of the best Amharic movie ever!!!

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ያጥቷ ፍላጭ. ወይኔ በሳቅ 😂😂😂

  • @ريمعبدالله-غ4ف
    @ريمعبدالله-غ4ف 8 років тому +1

    ክክክክክክክክ ዋውውውውው,ሁነት በጠምነው ያሰኩት,ውዶች,እዋደቹዋለሁ

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 5 місяців тому

    ውይይይይ ሆደበሳቅፈርሷል መጨረሻውሲያምር

  • @EHazard-c4f
    @EHazard-c4f 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ፊልም ያቅለሸልሸኛል ግን ምንም አይል ያምራል😘😁

  • @hawall2312
    @hawall2312 7 років тому +2

    ሰላም ውድ የሀገርልጅቺ እንደት ነችሁ በሀገርም ሆነበስደት አለም በጣም ይመቸል ይስደት መዝ።ናኝ ሁኑል

  • @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ
    @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ 6 років тому

    ሙልየ ደግሞ በጣም እምወድልክ እረ ወዳ እምትለውን ሲቀጥል ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ኑሩልን

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 6 років тому +1

    ደስ የምሊ ነው ሙሌ ይመችህ ሁላችሁም ጠጀ የህቴ ስም ነው ያምራል

  • @rrmx-i2t
    @rrmx-i2t Місяць тому

    2017 ማነዉ እንደኔ

  • @Musab-ef1tb
    @Musab-ef1tb 8 місяців тому

    Still watching 2017😊😊😊

  • @ganategerma8325
    @ganategerma8325 7 років тому +3

    Waw waw batam dasyemil naw yaznanal yasiqal baretu bazew qatelu ehenfilm siltamlkatkungi amsginalew

  • @ክርስቲና
    @ክርስቲና 8 років тому +3

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ሙሉ አለም ውውውውድድድድድድ

  • @AzizAli-i6s
    @AzizAli-i6s 3 місяці тому +2

    2017 yetalachu

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Рік тому

    ጎንደር ዩንቨርሲቲ 2001 ባች የሳይኮሎጂ ተማሪ ቀይ ግንባራሟ ለዘረፉ ከነበሩት 2 ቾኮች እርጋታዋ ቀልባችንን ይስብ ነበር

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +4

    ፀይሙ ልጂ ዋው ስወደው

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 роки тому

    ዋውአሪፍ ይኸንለመጨረስ ጉድተሠርቻለሁ ምንድነው እንዳትሉኝ

  • @bethelehemwebe5910
    @bethelehemwebe5910 4 роки тому +3

    They played Good, I love this movie.

  • @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
    @ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 6 років тому +3

    Betam arife new😕😕🙋🙋🙋

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 7 місяців тому

    ሞኬ የጥበብ አባት ♥️❤️

  • @ousmihabshawi3089
    @ousmihabshawi3089 4 роки тому

    ጀግኖቹ ተመችታችሁኛል

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому

    ክክክክክክክ ሃሃሃሃሃሃ ቅቅቅቅቅ እደት ደስ የሚል ፊልም ነው እወዳችሆለሁ ውዶቸ

  • @rayanhodroj7793
    @rayanhodroj7793 8 років тому +11

    ከፍቅረኛዬ ጋር ለመጨረሻ ግዜ ሥንለያይ ልክ ዛሬ እንዳለቀሥኩት የደስታ የሳቅ እምባ አላነባሁም ነበር እምባዬ በሊትር ቢለካ 20ሊትር ይሆናል ስቄ ማብቃት እሥከማልችል ድረስ ያየሁት ፊልሚ ነው አመሰግናለሁ

  • @BurtukanBurtukan-qc1dx
    @BurtukanBurtukan-qc1dx 5 місяців тому +1

    Wow❤❤❤yeess

  • @zeintmohammed8907
    @zeintmohammed8907 6 років тому +1

    Kikikikiki እረ በሳቅ ፍርፍር አልኩ ጠጀ እስኪ ዝብለህ ንፋ
    መኩ በል በለኝ ሃሃሃ አዝግ ናችሁ ፈታ ብየበታለሁ በርቱ

  • @Amaniye718
    @Amaniye718 5 місяців тому

    ከቲክ ቶክ እሮጬ ስመጣ ተደፍቼ ነበር እስቲ እንደ እኔ ከቲክ ቶክ አይቶ የመጣ ላይክ ያድርግ

  • @nebeiytaddzm802
    @nebeiytaddzm802 8 років тому +1

    ከመጠንበላይ ወድጀዋለሁ ዋው ብሎዝም

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural 8 місяців тому

    😂😅😮2016 betam kebad amet lay yayehut film new. ✌

  • @tizitaazamed5204
    @tizitaazamed5204 Рік тому +29

    2016 alachuh

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому

    ዎውውውው በእውነት መጨረሻው ሢያምር

  • @tsedimekonn3975
    @tsedimekonn3975 6 років тому +2

    ክክክክ አረ በል በለኝ ተመችቶኛል ሞኬ ስወድክ እኮ

  • @wendyradteklu960
    @wendyradteklu960 8 років тому

    I know there is a problem of copyright, it affects the cuality of our move productions . what ever it is,we have to teach those illegally destributors and trying to do the best move which is able to teachable,and matured idea. I hope,I will see you next time with the best of your production. Thank you very much for your good trial.

  • @selinaselina9263
    @selinaselina9263 5 років тому

    Woooooooooow merte film kekersawu jemero selayehuti yemer desssss beloge new yayehuti

  • @ሰላምነክርኢትዮጵያ
    @ሰላምነክርኢትዮጵያ 8 років тому +3

    ዋውውውውው በጣም ያምራል ክክክክክክክክ ደሞ ሲያስቅ ግን እባካችሁ ኳሜንት ሰጪ ውረኞች ትንሽ ቀነስ አርጉት??

  • @ሀኒየማኪ
    @ሀኒየማኪ 8 років тому +3

    ዋውው አሪፍ ነው እናመስግነለን ድሬ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 років тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ። ሙሌ እንደተለመደው አሪፍ አክተር ነህ።

  • @እማየየኔናፍቆትየኔመልካም

    ዋውውውው የምር በጣም ደስ ትላላቹ ማሮች ስወዳቹ

  • @ወሎየፍቅርሀገርስወድሽሀገ

    ወይኔ ሙሉአለም ስወድህ እኮ ሄሎ
    ጣዝማ ማሬ አለ

  • @HulegebTube-2723
    @HulegebTube-2723 10 місяців тому

    እንደኔ ከፌስቡክ የመጣ😂😂😂