Amran Ethiopian Movie (አምራን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • Amran (አምራን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 297

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 3 роки тому +66

    እርግጠኛ አይደለሁም ግን 13== 14ግዜ ተመችቶኝ ያየሁት ፊልም ።።ደደ።wow አሁን 15ኛውን እያየሁ ነውደ

  • @belitube9866
    @belitube9866 2 роки тому +44

    አይቸ ማልጠግበዉ ፊልም😍😍

  • @toyba1599
    @toyba1599 Рік тому +14

    ስወደው የሄን ፊልም ባየው ብውል የማልሰለቸው ፊልም 😘😘😍😍😍

  • @tanaalemu7217
    @tanaalemu7217 7 років тому +14

    ዘና ተብሎ የተሠራ ፋልም ደስ ይላል
    ገኒ ስታለቅሽ ዉስጤ ነሽ
    እስክንድር የተዋኘበትን ካልተዋኘበት
    ደባለቀው ስትል በሣቅ

  • @user-jh6li2oi3l
    @user-jh6li2oi3l Рік тому +19

    ዘንድሮም እንደኔ ደግሞ የሚያየው 🙄

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 4 роки тому +18

    በሳቅ ሆደ ቆሰለ በጣም አሪፍ ነው

  • @linakuwait798
    @linakuwait798 7 років тому +8

    ልዑሌ ያለበትማ ላይደምቅ ነው እንዴ ድሮስ ውይይይይይይይ በሳቅቅቅ አደከማችሁኝ ወጣትነትና ፍቅር ደስ ይላል

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 Рік тому +9

    ዉይ ፈታ ነዉ የሚረገኚ ፊልም😂❤💙

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 років тому +15

    ቤቢ የት ጠፋህ ፊልሞችህ እደት እደሚመቹነበር አደበትህ ደስሲል

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 7 років тому +25

    በጣም ነው የተመቸኝ አቦ ይመቻችሁ ክሽን ያለች አዝናኝ ፊልም ...
    ወንድ ሆኖ በሴት ልጅ ገፀ ባህሪ ትወናው ያልተለመደ ሰለሆነ እሱ ቢቀር የተሻለ ነው

  • @kiyakiya7657
    @kiyakiya7657 8 років тому +14

    ክክክክክ በጣም ደስ ይላል የምር ተመችቶኛል ከልብ እናመሰግናቸዋለን..

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 10 місяців тому +3

    እናቴ እኔ ጭንቀትና ሽንት መቋጠር አልችልም አላለም😂😂😂 አቦ ይመችህ

  • @user-sj9dj3xs1p
    @user-sj9dj3xs1p 9 років тому +10

    Kkkkkkkkkk መጨረሻችሁ ተመችቶኛል በጣም ሀሪፍ እና አዝናኝ ነው የሁላችሁም አድናቂ ነኝ መድ ማር እወድሻለሁ በርች

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 4 місяці тому +1

    "እረ ቤቢ ገደላችሁኝ ኡፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ እምባዬን ጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +16

    ዝባዝኪ የሊለው ድራማ በጣም ያምራል

  • @UsmanUmar-fw4hi
    @UsmanUmar-fw4hi 7 днів тому

    በጣም የሚያዝናና ፊልም ነው ደስ የሚል ❤😂😂

  • @RanaRana-my3hp
    @RanaRana-my3hp 6 років тому +18

    ገኒ በጣም ታስቃለች ።አሪፍ ፊልም ነው

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 8 років тому +1

    ወይኔ እኛ ጭፈራ ስንጠብቅ እሱ ሙሽራውን ዘረረው.ግን ያምራል በርቱ ውድድ ነው ማደርጋቹ ሁላቹንም♥

  • @sadas8029
    @sadas8029 7 років тому +1

    ዋው ዋው ዋው በጣም ቆንጆ። ትምህርት ሰጭ የሚያስቅ የሚያሳዝን ቃላት ያጥረኛል ሉሌ አት የምትሰራቸው አስተማሪ አዝናኝ ......ቀጥሉበት እንቅልፌን አጥቸም ባየውም አልቆጨኝ ያምራልልልልል

    • @zeharamohammed4618
      @zeharamohammed4618 4 роки тому +1

      እር ዘርርውውው እውነት ቢሆን እደት ያምር ነበር

  • @user-hc6iu8rx4u
    @user-hc6iu8rx4u 2 місяці тому +2

    ዋው ማርያምን አንደኛ

  • @Kalkidandantito
    @Kalkidandantito 3 роки тому +3

    😍😍 astemari azenanegn ..batekalay des yemil film nw❤

  • @user-si3wj3kh6c
    @user-si3wj3kh6c 6 років тому +4

    አረ በሣቅ 😀😀😀😀 እናመሠግናለን በጣም አርፍ ነዉ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +14

    ስንቴ እንዳየሁት ❤❤❤

  • @user-oz8rt2bb2e
    @user-oz8rt2bb2e 4 роки тому +2

    ይነፋል በጣም አሪፍ ነው ገኒ ተመችተሽኛል

  • @elisabethgetachew9869
    @elisabethgetachew9869 7 років тому +17

    በጣም ደስየሚል እና አስተማሪነው በርቱ

  • @user-hs3yy4is7t
    @user-hs3yy4is7t 3 місяці тому

    ሁሌም ሳየው ያዝናናኛል

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 11 місяців тому +2

    ወይ እኛ ወንዶች 😂😂😂አላለም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumaumer3717
      @fatumaumer3717 10 місяців тому +1

      እውነት እኮ ነው የወንዶች ፀባይ ገብቶታል😂😂😂😂

    • @user-sb9eo8gv1t
      @user-sb9eo8gv1t 3 місяці тому

      😂❤😂❤

  • @mohmmedomer82
    @mohmmedomer82 3 роки тому +1

    ያንድንድ ልጆች ለቅሶ ደስ ሲል

  • @haimiworkou180
    @haimiworkou180 Рік тому +2

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @saymonestifanos9080
    @saymonestifanos9080 Рік тому +2

    One of the best movie I ever seen

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 7 років тому +5

    ምርጥ ኣይገልፅውም

  • @tigistgonba6713
    @tigistgonba6713 7 років тому +4

    ወይኔ በቃ ልዑሌን ማየት ስራዬ ሊሆን ነው

  • @muleamde7598
    @muleamde7598 7 років тому +14

    ወው ክክክክክክክ 3 ጊዜ ነው የያሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 7 років тому +3

    መዲየ ውድድድድ የኔ ቆንጆ

  • @user-gm2hi3vg5e
    @user-gm2hi3vg5e 5 років тому +2

    መቲ ገኒ እና ሉሌ ስወዳችሁ ደግሞ ገኒ ስታስቂ
    አቶ አለማየሁ ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም እሽ ለመሆኑ እናንተ ሀብታሞች በገንዘብ ሁሉን ነገር የምትገዙ ይመስላችሗልደ በጡንቻችሁ አትሰቡ ሀብታሞች ሰምታችሗል ሶልና ማሂ እናንተ ያላችሁበትን ሁሉ በማየት እዳየን አየሁኮ
    ለማፍቀር ደግሞ ንፁህ ልብ ብቻ በቂ ነው ሰምታችሗል

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 11 місяців тому

    በስት ጊዜየ አየሁት በጣም ነው የሚያዝናናው

  • @azc9948
    @azc9948 6 років тому +4

    ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @dollar225
    @dollar225 3 місяці тому +1

    ማህደር የኔ sugar baby

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 років тому +3

    ክክክክክክ ውይ እኛ ውንዶች ትክክል ብለሀል

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚልና ፈታ የሚያደርግ ሙቪ 👍

  • @laylalayla990
    @laylalayla990 4 роки тому +1

    አሪፍነው ማህዲ ሰወድሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube 11 місяців тому

    የማይሰለች ፊልም ዋዉዉ እደት ደስ የሚል

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 2 роки тому +7

    ከማህደር ጋር ሱቅ የሚሰራው ልጅ ግን ወንድ ነው ሴት ነው? ??

  • @avrahammeshesha9493
    @avrahammeshesha9493 5 років тому +2

    አቦ ዘና ፈታ አልኩኝ በተለይ ዱላው ቀጥሉበት

  • @betelhomteshome2929
    @betelhomteshome2929 4 роки тому +1

    I love this movie Alex and geni and iske I love you

  • @degefabekeletube211
    @degefabekeletube211 8 років тому +5

    this is one of the funniest movie

  • @kamlaash
    @kamlaash 10 місяців тому

    የሚያሥኩ ሣምሦንና ሦል ቆይች ነበር ካየሁት እንድህ ያሥቃል❤❤❤😂

  • @loveall7628
    @loveall7628 8 років тому +1

    Betam Arif movie arif tewanayoch enam yaskal 10q

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +14

    ደራሲ ሰለሞን ሙሄ ምርጥ

  • @merymery4319
    @merymery4319 8 років тому +3

    ማህደር ሁሌም ፍቅር አስተማሪ ነሽ

  • @mathiasbekele7342
    @mathiasbekele7342 8 років тому +3

    meti ...that's how i will call u in this character .ur amazingly attractive and an awesome actress ...i saw quite a bit of ur movies and was highly impressed ....keep it up dear....great job

  • @AynalemTemamHassen
    @AynalemTemamHassen Місяць тому

    ዋውማርያምንደስይላ

  • @abaykifaby.4733
    @abaykifaby.4733 8 років тому +3

    ክክክክክ አሪፍ ነው በእውቀት
    ላይ እውቀት ይጨምርላቹ

  • @bisratfeleke6521
    @bisratfeleke6521 7 днів тому

    Samson taddesse best performance.

  • @edel1112
    @edel1112 3 роки тому

    Betam arif film ke 5 amet befit neber lemegemeria gize yayehut des yilal betam

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 20 днів тому

    በድጋሚ እያየሁት ነው

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 10 місяців тому +1

    40:48 one of best of the best music that I have listening.

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 місяців тому

    I WAS WRONG; THE MOVIE IS VERY GOOD: I REALY ENJOIED IT: IT IS ALSO FUNY AND TEACHING: THANK YOU

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t 3 місяці тому

    my beast lover moive 2024❤❤❤❤🇪🇷

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 місяців тому

    the book of Proverbs chapter 19 vers 14 "Houses and wealth are inherited from parents,
    but a prudent wife is from the Lord."

  • @memebakla378
    @memebakla378 Рік тому

    በጣም ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግኔለን

  • @user-sb2eq4ms9i
    @user-sb2eq4ms9i 5 місяців тому

    2016 degma ayeht manew yaye😅😮❤❤❤❤

    • @FloraSamsonSintayehu
      @FloraSamsonSintayehu 5 місяців тому

      አሁንም የማየው ፊልም ነው እኔም ማርያምን😂❤

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 5 років тому +3

    በጣም የማስቅ የማምርነው ዋው

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 5 років тому +5

    ክክክክክ መጨረሻው ይመቻል ሳልየ ያለህበት መቸም ይመቻላ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +5

    ክክክክክክክክክክክክ ድብድቡ ተመቸኝ

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @memebakla378
    @memebakla378 Рік тому

    በጣም ነው የሚያሰቀው ይመቻችው

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Рік тому

    ለ4ኛ ጊዜ ከአምስት አመት በኋላ አየሁት 😂😂😂😢

  • @abdah1425
    @abdah1425 2 роки тому

    ይህን ፊልም ለመጀመርያ ጊዜ ዋፋ ሰይጣን ቤት ነው ያየውት ይህው እስካሁን ደጋግመዋለው

  • @gloryandblessed9703
    @gloryandblessed9703 8 років тому +5

    Wonderful finishing.. .love from Eritrea. It would be nice to see those actress got salvation and work in the kingdom of God.

    • @fikeramdebirhan6775
      @fikeramdebirhan6775 Рік тому

      Weared

    • @fikeramdebirhan6775
      @fikeramdebirhan6775 Рік тому

      Qpppppppppppqppqpqppqpqpqpqpqpqpqppqpqpqpqpqppqqqpppqpqpqppqpqpqqqppqpqpqqppqpqppqpqqppqpqpqppqppqpqqppqpqpqppppqpqpqpqpqppqpqpqpqpqpqppqpqpqpqppqqppqppqpqpqppqppqpqpqppqpqpqppqpqpqppqpqpqpqppqpqppqpqpqppqpqpqppqpqpqppqppqppqpqpqppqppqqppqpqpqpqppqppqpqpqppqpqqpqqqppqpqpqppqpqpqppqpqqpqppqqppqpqppqqpppqqpqppqpqppqpq

  • @mtt440
    @mtt440 4 роки тому +1

    ጥሩ ነዉ

  • @zaharazahara2831
    @zaharazahara2831 2 роки тому +1

    እር ወይኔ በሳቅ

  • @ji9880
    @ji9880 8 років тому +2

    በጣምደስይላል

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w 7 років тому +2

    ጥሩነው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +2

    መዲ ቅመም ሁላችሁም እወዳችሀለሁ

  • @aali7881
    @aali7881 5 років тому +5

    ውድድድድድድድ ነው የማ ረጋችሁ አርፍ ፍልም ነው በርቱ

  • @sayedahmada9339
    @sayedahmada9339 Рік тому

    ሀሪፍ ነው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +2

    ክክክክክክ መቲን አግብተህ አስራ ሁለት ልጂ መውለድ ደርዘን ክክክክክ

  • @azc9948
    @azc9948 6 років тому +1

    ዋው ያምራል

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 6 років тому +2

    ክክክክ ቦቅስ ነው ወይስ የፍቅር ፊልም በመቧቀስ ጨረሳችሁት ዘና ያረጋል

  • @brooktame3484
    @brooktame3484 11 місяців тому

    Bebe was iconic!!!

  • @filmonyosef8049
    @filmonyosef8049 8 років тому

    wawww betam arif lovestoryyyyyyy&loveliiiiii des yelal

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 років тому +4

    የምር ደስስስ ሲል

  • @skatboranaa4591
    @skatboranaa4591 3 роки тому +1

    Wwwwwwa des ymil film ❤❤

  • @zewduberhanu9737
    @zewduberhanu9737 3 роки тому +1

    Ende addis eyayewut new ....andegna film

  • @adisutesema1431
    @adisutesema1431 Рік тому

    ድና ነኝ😂😂❤

  • @meremebrahim6127
    @meremebrahim6127 Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉደስየሚልነዉ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 місяців тому

    presentation is every thing!

  • @gedyonyekum6714
    @gedyonyekum6714 Рік тому +1

    Woww

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 6 років тому +1

    Hahahahaha ያምራልል ምርጥ ነው ።

  • @maserat1616
    @maserat1616 4 роки тому

    አሪፍነው፣ፈታነው፣ያረጋችሁን

  • @user-wy9kd5up3j
    @user-wy9kd5up3j 6 років тому +2

    ክክክክክ መጨረሻዉብ ፖክስ ይገርማል

  • @tghatgha6192
    @tghatgha6192 5 років тому

    በጣም አሪፋ
    ነው

  • @linakuwait798
    @linakuwait798 7 років тому +3

    ክክክክክክክክክ የተዋኘበትን ካልተዋኘበት ደባለቀው አለ

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u 6 місяців тому

    ኮሜንቱን አይቸነው ይሄንፊልም እማየው

  • @Dilayehu21
    @Dilayehu21 23 дні тому

    ❤❤❤

  • @user-vp8rc3nm1o
    @user-vp8rc3nm1o 7 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክ አርፍ ነወ ይመችቹህ

  • @AshuyGuta
    @AshuyGuta 4 місяці тому

    Wowowo

  • @mohamedAwole
    @mohamedAwole Місяць тому

    🇪🇹love

  • @fafiisweetfafina8464
    @fafiisweetfafina8464 8 років тому

    hhhhhhh betam yamiyazinana ena asetamari filim new tnx