በእናት መንገድ ሙሉ ፊልም BeEnat Menged full Ethiopian film 2019

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Amharic film English Subtitle
    Copyright protected.

КОМЕНТАРІ • 973

  • @AmharicTV
    @AmharicTV  4 роки тому +130

    ይህ ፊልም ለሶደሬ ደንበኞች ከተለቀቀ ከ9 ወር በኃላ በዩቲዩብ ተለቋል።
    የሶደሬ ደንበኛ በመሆን ፊልሞች በነፃ ከመለቀቃቸው በፊት ተመልከቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎችን ያግዙ።

    • @ameti1246
      @ameti1246 4 роки тому

      wow Ejige betam mreti filim

    • @nebiyuayele5791
      @nebiyuayele5791 4 роки тому

      Can you tell me pls how much is the payment per month??

    • @fenetkumsaa4805
      @fenetkumsaa4805 4 роки тому +3

      UA-cam layi menayilacu mech anesachu

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 роки тому +30

      የመዳም Wi-Fi ብር አይደለም ያለው ማነው

    • @fenetkumsaa4805
      @fenetkumsaa4805 4 роки тому +2

      @@woyini2675 eko

  • @user-sh7ux2wp5f
    @user-sh7ux2wp5f 4 роки тому +397

    የሰው ልጅ በቃኝ የሚል ቢሆን ኖሮ
    ጤናው ብቻ በቂ ነበር ።
    ዛሬም ተመስገን! እስቲ ተመስገን እንበል ሁላችንም እህት ወንድሞች !

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 4 роки тому +3

      እውነት ነው ተመስገን አምላኬ

    • @user-cr3ms1fv6r
      @user-cr3ms1fv6r 4 роки тому +2

      አሜን አሜን ተመስገን

    • @eteneshmandefro7040
      @eteneshmandefro7040 4 роки тому +1

      እውነት ነው ግን እኛ ሰዎች በቃኝ አናውቅም

    • @gaga8726
      @gaga8726 4 роки тому +1

      ትመሰግን አምላኬ

    • @mesaydilebo3490
      @mesaydilebo3490 4 роки тому +1

      Ewnet new temesgen amlake

  • @muller19961
    @muller19961 4 роки тому +595

    》እ ም ዬ 🇪🇹》ኢ ት ዮ ጵ ያ 》ለዘላለም ትኑርልን ♡ 🙏🙏 ዘረኛ ያልሆኑ like ገጩኝ

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 роки тому +31

    እንዳኔ ማነው ፊልም እያየ ካሚንት የምያነብ ውሰጤ ነው አዲሰ ነው ጎደኞቼ ኑ አብረን እንይ አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ማነው ያገሩ አጉዳይ ያሳሰበው እግዚአብሔር። የኢትዮጵያ ይጥብቃት እኛንም በሰደት ያለንውንም አምላክ ይጥብቀን አሜንንን

  • @abrhamkidanemariam1341
    @abrhamkidanemariam1341 4 роки тому +20

    የምን ልታዘዝ ደራሲ በሀይሉ ዋሴ አምላክ ረጅም አድሜ ይስጥክ ይሄም ምርጥ ሀገራዊ ፊልም በተለይ የሁሌ ትክክለኛ የገዳም ሰው ኑሩልን

  • @helenzwedu8533
    @helenzwedu8533 4 роки тому +38

    ታሪክ ታሪክ ይሸታል።ታሪክ ባልሠራም ታሪክ እወዳለሁ።ታሪክ ሠርተዉ ያለፉትም አከብራለሁ

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому +1

      helen mafi የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

    • @benbokelo4378
      @benbokelo4378 3 роки тому +1

      Perfect keep it up

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 роки тому +1

      ክበሪልን እህታችን

  • @shuwaraweya9763
    @shuwaraweya9763 4 роки тому +171

    እመቤቴ ማርያም ላንቺ ምስጋና ይገባል😭😭

  • @salam6773
    @salam6773 4 роки тому +2

    በመድሃኒአለም ስም እጅግ እጅግ በጣምምምምምምምም ምርጥ ፊልም ፍፁም ጨዋነት ፍፁም ደግነት ፍፁም ኢትዮጵያዊነት አረ ስንቱን ደራሲ ና ዳይሬክተር እመብርሃን እጥፍ ድርብ አርጋ ትባርክ በተለይ እማሆይ የተወኑት መግለጫ ቃል የለኝም ብቻ ሁላቹሁም ዋው ተባረኩ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +32

    እስቲ ገጠሩን እዩት እንዴት እንደሚያምር ፊልም ብሎ ዝም ነው አቦ እጅክ ይባረክ😍😍😍

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 4 роки тому +10

    ለገባው ምርጥ ፊልም ነው እደዚ ወጣ ያለ ሀሳብ ያለው የሚያፈላስፍ ሲሆን ደስ ይላል እናመሰግናለን!!

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 роки тому +12

    ሸቃሊት የምናዬው ፊልም በገዘብ ቢተመን ከደመወዛችን በላይ ነበር የሚሆነው ማነው እደኔ የፊልም አዳኝ ፖለቲካ እና ዘረኝነት የማይወድ

  • @fatiyoutube6459
    @fatiyoutube6459 4 роки тому +27

    ማነው የመዳም ዋይፍ ውለታ የለበት እስቲ👍

  • @WanawAsmare
    @WanawAsmare Місяць тому

    የእውነት እሄን የሚደርስ ፊልም የለም አደኛ ደሞዝ ጎሽሜ አድናቂህ ነኝ እሟሃይ ውሌ የሁሉ እናት❤

  • @user-ep8lg4gd9d
    @user-ep8lg4gd9d 4 роки тому +6

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በጎ የዋህት በዛ ላይ የገጠሩ ድባባብ ደስ ሲል አሁንማ ይሄ የታለ ፈጣሪ ይሄን ዘመን ያምጣልን🙏 አሜን 🙏

  • @miki19dani55
    @miki19dani55 4 роки тому +11

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው።ዋጄ ሁሌም የምትፅፈው በጣም አስተማሪ ነው።
    እድሜህን ያርዝመው ወድሜ🙏
    💚💛❤ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Miki19 Dani የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +10

    "አባሮ ያዥ በዛ
    ሁሉም ባለወጥመድ
    እንደው ወዴት ገባ
    የማርያሙ መንገድ"
    ወቅታዊ ጥቅስ ነው👌👍 ፈጣሪ ለኢትዮጵያችን ሰላምና ፍቅር አንድነትን ይስጠን💚💛❤ ምርጥ ፊልም ነው👌💚💛❤

  • @ghirmaytekie7069
    @ghirmaytekie7069 4 роки тому +8

    ዋጄ ጅግና
    ምን ልበልህ የኢትዮጳያን ታሪኽ በትክክል ያወቕ ሶው ነህ ፡እድሜ ከ ጤና ይስጥህ ፡ውለድ ክበድ!!!!

  • @user-qw6pe6gv3u
    @user-qw6pe6gv3u 4 роки тому +13

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወላሂ ምናለ ሁሉም ሰው ሀገር ወዳድ ቢሆን ።ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 роки тому +6

    እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ለዘላለም ትኑር በጣም እናመሰግናለን ይቺን ኢትዮጵያ ነበር የናፈቀችኝ ያደኩበት ስላሳችሁን ደስስስ አለኝ ሰላም ፍቅር ይስጠን💞💕

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 4 роки тому +3

    ዋውው እንዴት ደስ ይላል😍👌ምርጥ ነው እማሆይ አሁን እንደ አንቱ ያለ እንቁ ምርጥ የኢትዮጵያ እናት ይገኝ ይሆን ልዩ ኖት ድንግል ከልብ ነው የተወኑት እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርሶ አይኖቱን ያብዛልን ምርጥ ፊልም ነው እንኮንም ከፎቅ ቤት ወደ ገጠሩ አለም እንዲህ ውብ የሆነ የገጠር ክፍል አሳያችሁን ፎቁን ብቻ ሳይሆን የሳሮንም ጎጆ እንደፎቁ ማሳየት አለባችሁ ለሁል ጊዜም ቢሆን

  • @mekdiyejonyyemacki7625
    @mekdiyejonyyemacki7625 4 роки тому +10

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ሳላነብ ጨርሼ አየው
    ፈጣሪ ሐገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን ሰላሙን ይስጠን
    አሜን

  • @user-nx7zt7xq2d
    @user-nx7zt7xq2d 4 роки тому +21

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እማሁሌጋ ገዳም ለመሄድ የሚመጡት ወደገዳማት የሚሄዱት በእውነት አስለቀሰኝ
    እኔ በባእዳን አገር ከቤተክርስቲያን ተለይቸ እርቄ ስለምኖር
    አምላኬ ሆይ እረ አሁንስ አልቻልኩም እረ እስከመቸ ከደጅ እርቄ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለደጅህ አብቃኝ
    እኔም ፀበል ፃድቅህን የምዘክርበት ቀን ናፈቀኝ

    • @user-ss7uu6lw2b
      @user-ss7uu6lw2b 4 роки тому +1

      አሜን ሁላችንንም ያብቃን

    • @mtfbcc7353
      @mtfbcc7353 3 роки тому +1

      በጣም እኔም እንዴት አደናፈቀኝ

  • @user-mc6db4ck6b
    @user-mc6db4ck6b 4 роки тому +7

    ደስ ሲል ትክክለኛ ማንነታችን ትክክለኛ ባህላችን አኖኖራችን ይህ ነው አርቲፍሻል ለብሰው ያልሆኑትን ሁነው ከሚሰራ ፌልም እውነት 100% ይሻላል የሚገርም ደራሲ ነው አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ

  • @fredtube229
    @fredtube229 4 роки тому +5

    እስኪ ገጠር እሚወድ እንደኔ👍👍👍👍

  • @fentahunfekadie622
    @fentahunfekadie622 4 роки тому +12

    ይህ ፊልም በሁሉ ነገሩ ለየት ያለ ከተለመደው ወይም ከለመድነው ወጣ ያለ ምርጥ ፊልም ነው !!!!ዋጄ❤❤❤❤❤

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 4 роки тому +6

    እሚገርም ታሪካዊ ፊልምነዉ፣እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 4 роки тому +5

    እናቴ ሆይድንግልማሪያም ክብርና ምስጋና ያግባሽ በጣም አስተማሪ ፊልምነው እናመሠግናለን።

  • @lulu9788
    @lulu9788 4 роки тому +2

    ፊልም ብሎ ዝም!!!!! አንድን ፊልም ከወንዶች ጉዳይ ቦኋላ ደጋግሜ አይቼ አለውቅም ነበር ይህን ግን ደግሜ ነው ያየሁት👌

  • @mahderabdo3996
    @mahderabdo3996 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ፈልም ነው ኢትዮጵያ እደዚ ነው ምታምረው ፊልም ማለት እያዝናና የሚያስተምር እዉነት ያለው ሲሆን ልክ እደዚ ፊልም ደሲላል አሁን

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t 4 роки тому +28

    ቸሩ መዳንያለም የድንግል ማርያምልጅ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜሜንን እስኪ አይምሮዋችን አረፍ ይበል በዚፊልም

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 4 роки тому +133

    ዛሪ ገና ታሬክ ይለው ፊልም ተሰራ የተመቻቹ ብቅ ላይክ አድርጉ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 4 роки тому +2

      ትክክል

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Selam Semeneh የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @user-fm4jw9nd6v
    @user-fm4jw9nd6v 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው ደራሲው በጣም አንደኛ ነህ ነህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ቁልጭ አድርግህ ነው ያሳይህኝ ሀገሬ ቅኔ ናት ማንም እይተነሳ ሊያፈራርሳት ሲጥር እንሱ እየፈረሱ እሳ ግን አሆንም አለች አሁንም በኢትዮጵያ ሀገሬ እና በተዋህዶ ሀይማኖቴ የተነሱ የሰየጣን መልክተኞች የጠፋሉ እናታልም ሀገሬ እኔ ባንች ተስፋ አልቆርጥም የድንግል ማርያም የአስራት ሀገር

  • @medi7464
    @medi7464 4 роки тому +31

    ገጠር መኖር እንዴት ደስ ይላል ዘረኝነት የለ ፖለቲካ የለ ፍቅር ብቻ ነው ያለው ገጠር ውስጤ ነው

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g 4 роки тому +13

    አሜዚንግ በሀይሉ ዋጅ ድርሰትህ በሳል እረቀቅ ያሉ ናቸው በጣም እናመሰግናለን እናከብርሀለን እንወድሀለን በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በርታልኝ ጀግናየ

  • @viber112
    @viber112 4 роки тому +8

    አማረኝ እነ ማሆይ ቤት መኖር ቦታው እራሱ በጣም ነው የሚያምርው ፊልሙም እራሱ በጣም አራፍ ነው በርቱ

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 4 роки тому +1

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ዘረኛን እና አሸባሪዎችን እግዚአብሔር ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
    ኢትዮጵያ እንወድሻለን 💖💖🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeabsirasamuel1918
    @yeabsirasamuel1918 2 місяці тому

    This is not just a movie this is truth ,this is the future Thank you demoz and waje ,Ethiopia to the world 🟩🟨🟥

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 4 роки тому +9

    Uffffff yeha bahayelu wasa(waja)yamesaraw film hula malekete alawe YTOPIA yamel film saretol yamegaremu nachaw 😊💚💛❤😊💚💛❤😊

  • @abelkinde848
    @abelkinde848 4 роки тому +29

    በሃይሉ ዋጄ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በሳል ደራሲ ነክ እናመሰግናለን

    • @yegeltube8294
      @yegeltube8294 4 роки тому +1

      Abel Kinde በጣም ከልቤ ያየሁት የመሰጠኝ ታራክ ከልብ የተሰራ ታራክ ያለው ደጋግሜ ሳላየው አይቀርም

  • @abowsam3730
    @abowsam3730 4 роки тому +1

    በሚገርም ሁኔታ ተመስጨ ምነው ባያልቅ ብየ ተመኘሁ በጣም ያምራል ይልመድባችሁ እንዲህ ታሪክ ያለው ነገር ስሰሩ ደስ ይላል

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 роки тому +3

    የእናት መንገድ በጣም አስተማሪ ነው በጣም ደስ የሚል በእናት መንገድ ይበጀናል ውበታችን ልዩነታችን እግዚእብሄር አትዮጺያን ይባርክ አሜን

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Saba Wassihun የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 роки тому +9

    በህይወቴ የምመኘውና ነገር ቢኖር እውነተኛ አፍቃሪ አግኝቸ አግብቸ ልጂ መውለድ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን የትዳር አጋር

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 роки тому +193

    ሶደሬ እናመሰግናለን የኔ ውዶች ግን ክፈሉን ምናም አትበሉ ብር ከፈለጋችሁ ኑና እደኛ የመዳምን ሳህን እጠቡ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያ እንቁ ልጆች አሏት በእውነት በቃል ተገልፆ የማያልቅ ትምህርት አዘል ፊልም ነው ኑሩልን አርቲስቶቻችን

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 4 роки тому +4

    አርፍ ነው ሶደረወች ግን እንቆቅልሽ ነበር የሆነብኝ እስክ ጨርሳው እንደ እማሆይ አይነት ያብዛልን አሜን

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому +4

    ኣዲስ ፊልም ደስ ሲል እናመሰግናለን ያበደ ይመስላል ስለ እሙየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому +10

    ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን ፆምሽን በሰላም ጨርሽ ልጆች አፍሪ በልጆችሽ ኩሪ

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Mimi Joy የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @mansikala1225
    @mansikala1225 4 роки тому +2

    እሚገርም ፊልም በጣም አስተማሪ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ።

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r 4 роки тому +1

    ደስ ይላል በረቱ እንደዚህ ታረክን ሃይማኖትን የሚያበረታታ ፊልም ቢሰራ ሰው በዘረኝነት ተጠምዶ አይችልም ነበረ,

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 4 роки тому +4

    This movie is a life, touched inside my soul. I’m sorry you guys more than I expected professional from single word and vision of the land. Actors you guys the soul of ethiopia the golden age visions, script writers god bless your knowledge and sprit, sound truck and vision outstanding job, dress and camera and audio cinema autograph perfect and good job, production manager you are 21 century outstanding skill person. Editor and director god bless you for the perfect and outstanding job

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 4 роки тому +3

    ኦፍ እዴት ደስ ይላል ዛሬ ነው ፊልም ያየሁት ማለት እችላላሁ ደራሲው እጅህ ይለምልም በርቱ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 роки тому

    እጅግ ግሩም ፊልም ደሰ የሚል እኛ ኢትዮጵያኖችን ተዝቆ የማያልቅ ድንቅ ታሪክ ያለን መጀመሪያም መጨረሻም ያለን ድንቅ የአምላክ የጥበብ ሰራዎቹ ነን የተመረጥን ፍጥረታቶች።

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 роки тому +171

    *ከመሸታ ቤት ከዝሙት ከአርቴፊሻል ነገር ሁሉ የጸዳ ኢትዮዽያዊ ፊልም*

    • @bezaworku8378
      @bezaworku8378 4 роки тому +2

      የዋጄ ፊልሞች ሁሉም ገራሚዎች ናቸው

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 роки тому +4

    ይች ልጀ ስራወቹ ሁሉ ጥሩ ናቸዉ መረጦ ነዉ የምሰራዉ ቆንጀነዋ ደግሞ👍👍👍👍♥

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 роки тому +139

    ፊልም እያየው ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ኮማቾች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል👍👈

    • @honeysweetmehndi8931
      @honeysweetmehndi8931 4 роки тому

      Ney buna teti keny kar ☕☕☕

    • @user-xo5fd2cc3k
      @user-xo5fd2cc3k 4 роки тому

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ እኔ kkkkk

    • @phone1416
      @phone1416 4 роки тому

      እኔንም

    • @fanteioman6641
      @fanteioman6641 4 роки тому

      Eneme ka filime kademe comente nawo manaba

    • @kidistbekele4085
      @kidistbekele4085 4 роки тому

      እኔ ኮመንት ሳነብ ፊልሙ ኮመንት ሆነና ቁጭ ነው

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому +3

    ዋው አይገልፀውም ፊልሙን የፃፉ እጆች ይባረኩ የምር በጣም ደስ ይላል የአብረሃም ቤት ነው እናመሰግናለን

  • @kalkidanysmaw5526
    @kalkidanysmaw5526 4 роки тому

    በሀይሉ ዋጄ በጣም ምርጥ ደራሲ እጅህ ይባረክ በዚህ ፊልም ውስጥ እናት ሀገሬን ኢትዮዽያን አየኃት

  • @user-bx8ht5ju2g
    @user-bx8ht5ju2g 4 роки тому +4

    ዋዉዉዉዉዉ ነዉ እንዴትአባቱ ነዉ እሚያምረዉ ማነዉ እንዴኔ ተመስጦ ያየዉ እሰከመጨረሻ

  • @rosesaba4866
    @rosesaba4866 4 роки тому +27

    ዋው ደስ የሚል ፊልም👌
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን🙏
    ኢትዬፒያ ለዘላለም ትኑር💖

  • @yishakendris4521
    @yishakendris4521 2 роки тому

    በመንፈስ ያገናኘን አምላክ ይመስገን። ደሞዜ አንተም ተባረክልኝ።

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 роки тому +4

    እንዴት ደስ የሚልታሪክነው ይመስጣል እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹 ሰላምሽ ይመለሽ ታሪክሽ አይጥፍ።

  • @user-kw2nm7eo9h
    @user-kw2nm7eo9h 4 роки тому +6

    ገራሚ ፊልም ነው ፍልስፍና የተሞላበት ፊልም በጣም ደስስስስ ይላል 💚💛❤️💒👈

    • @lominaderesse774
      @lominaderesse774 4 роки тому +1

      በጣም!!!!!!!እንድ እድል ሆኖ ግን ብዙም የለም

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому +1

      እማ እወዲሻለሁ የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 4 роки тому +25

    ዋዉ እንዴት ደስ ይላል አሁን ቦታ ልያዝ ብዬ ነዉ ነገ አየዋለሁ መልካም አደር ሀገራችን አምላክ ይጠብቃልን 💚💛❤

  • @udddyydygdffggfufuhyf2374
    @udddyydygdffggfufuhyf2374 4 роки тому +1

    ምርጥ ፈልም ነው ግርግር መጠጥ የሌለበት ምርጥ ኢትዮጽያዊ ፈልም እናመስግናለን ዋጄ

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e 4 роки тому +23

    ዋው ከቃል በላይ የሆነ ፊልም ነው ደራሲው አላህ እውቀቱን ይጨምርልክ

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @user-bi8jg2ec5o
    @user-bi8jg2ec5o 4 роки тому +3

    እንደዉ እግዜር ይስጥልኝ የጠፍብኝ እዉነት ነው የገለጣቹልኝ ለካ ኢትዮጵያዊነት ከዎስጥ ነው ኣባቴ ሆይ ኢትዮጵያን ኣደራ እናቴን ኣደራ 💚💛❤️🙏

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 роки тому +12

    የ ኢትዮጵያ አምላክ ኢቺን ሚስጥር የሆነች ሀገር እሚፈታበት ቀን አለው

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Iron Lion Zion Ethio የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @samiaddis1729
    @samiaddis1729 Рік тому

    ኮሜዲ አስተማሪ እናም ጠያቂ ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍 10/ 10

  • @baron9071
    @baron9071 4 роки тому

    ዛሬ ገና የተዋጣለት የኢትዮጵያ ፊልም አየሁ
    በጣም ቆንጆ ፊልም ጎበዝ ተዋኒያን
    እናመሰግናለን

  • @famisha8283
    @famisha8283 4 роки тому +4

    የበሰለና የድሮ ሰዎች ከኛ እንደሚበልጡን የሚያሳይ በጣም ያማረ ታሪክ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 роки тому +4

    አዋጂ አዋጂ በዚህ ሰፈር አዲስ ፊልም ተለቋል እንዳያመልጣችሁ ስትመቱ ደግሞ ፈንድሻ🍿🍿🍿ይዛችሁ መግባቱን እንዳትረሱ እያልኩኝ በዚሁ እዘጋለሁ።😜😜😜 መስፍኔ የኔ አንደኛ ስወድህ ከልቤ ነው በሀይሉየ (ዋጄ) እናመሰግናለን።

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
    @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 роки тому +2

    ምድር ለዘላለም አትኖርም አለም ትጠፋለች ዋናው ባለንበት ጊዜ የተባረከ ይድርግልን መጨረሻችንን ያሳምርልን የፍቅር የሰላም የይቅርታ የመተሳሰብ ዘመን ያርግልን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 роки тому

    ድሮም ኢትዮጵያ ማለት የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገር ናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደሞ እየሱስ ክርስቶስ ይችው እናትህ ብሎ የሰጠን ውድ ስጦታችን ናት በእስዋ እናትነትና አማላጅነት እማያምን ከትውልድ የተፋቀ ነው የሚያምን አሜን አሜን አሜን ይላል

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው እውቀቱንና ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ። በስም አብ ከልቡ ፌልም ነው

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 4 роки тому +3

    ኢትዮጵያዊነት ...እኛ ያለነን የማናዉቅ ብኩን እሷ የወላድ መካን
    መች ይሆን ወደእዉነታችን ተራራ የምንወጣዉ ....¿እኔ እንጃ ።
    እንዲህ የመሰለን መልካም ነገር እንድንመለከት ስላደረጋችሁን
    ክብር ለእናንተ ይሁን።

  • @efoefo8379
    @efoefo8379 4 роки тому

    ምን ብየ እንደምገልፀው ቃላት ያጥረኛል እጅግ ተወዳጅ የሆነ ፊልም
    ደራሲያኖች ሁሌም ተመሳሳይ የሆነ ፊልም ከምትፅፉልን ልክ እንደዚህ አይነት ትልቅ ትርጉም ያዘለ ፊልም ብትሰሩ ስማቹ ሁሌም ከመቃብር በላይ ይሆናል

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 роки тому +6

    *ሰላም ውድ የሀገሬ ህዝቦች በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ሰላም ያርግልን*

  • @amenhilemikahelamenemi495
    @amenhilemikahelamenemi495 4 роки тому +2

    ፈጣሪዬ ሆይ እኛ የምንፈልገው ይቺኛይቱን ኢትዮጵያ ነው አንተ ጠብቃት 🙏🙏🙏 ፊልሙ በጣም አሪፍ ነበር በርቱ....

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Місяць тому

    ተመሥገን እፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል እመብርሃን ትባርካችሁ❤

  • @leamulugata5944
    @leamulugata5944 4 роки тому

    መንፈሴ በፊልም ደስ ሲላት የመጀመሪያዬ ነው ኢትዮጵያነትን የተላበሰ አስመስለው ሳይሆን ሆነው የሰሩት ድንቅ ጥበብ እኔ በበኩሌ ወደድኩት የሚለው ቃል አይገልፀውም እናመሰግናለን

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 4 роки тому +45

    ከቃል በላይ የሆነ ፊልም ነው ደራሱው እውቀቱን ያብዛለት

    • @aliganeshiyegorawo1074
      @aliganeshiyegorawo1074 4 роки тому

      በጣም የሚገርም ነው ስካር መጥጥ ምናምየ የለለበት ጥርት ያለ ፊልም

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u 4 роки тому

      ባማካሽ የሚለውም ካላየሽ ገብዤሻለሁ ምርጥ ታሪክ

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      Dina Diny የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @sbsnsznnssn6721
    @sbsnsznnssn6721 4 роки тому +3

    ልቤን ነክቶት ተመስጬ ያየሁት ፊልም ደስ ሲል ስለ ሃገር ሲወራ

  • @danbrown3569
    @danbrown3569 4 роки тому +2

    በኅይሉ ዋቅጅራ ፈጣሪ ይባርክ። ሀገርን እንደምትወድ በብዙ ስራዎችህ እያሳየን ነው። ሌሎች ፊልም ሰሪዎችም ከዋጄ ተማሩ።

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c 4 роки тому +2

    መስሎ ኑሮ ሳይሆን
    ኢትዮጵያዊነት ናፈቀኝ😔😔😔😔ግሩም ድንቅ ነው በርቱልን

  • @user-zq3nc4ny6k
    @user-zq3nc4ny6k 4 роки тому +6

    ወይኔ ደስሲል በጣም አስተማሪ ነው እውነት በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i 4 роки тому +20

    የሚገርም ነው
    ታሪኩ
    የቀረፃዉ ባታው
    ተዋናዮች
    ሁሉም ነገር በርቱ 🙋🙋

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      እኔ ነኝ የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

  • @user-qe3or8gj2h
    @user-qe3or8gj2h 4 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ኢቶጲያውነትን የሚያሳይ ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @e.ph.r164
    @e.ph.r164 4 роки тому +1

    ከልቡ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እኛ ልዩ ባህል እና እምነት ያለን ሰዎች ነን እና ለምን በዘር በሃይማኖት እንባላለን አረ ወገን ልብ እንበል እሲቲ አባቶቻችን የተውልን ነገር እናስብ በባዶ አናስቀረው ሰላም ለሐገራችን ።

  • @kidist2150
    @kidist2150 4 роки тому +3

    It is z best movie : story, cinematography, acting , location,.... everything was good.

  • @Userb223
    @Userb223 2 роки тому

    እጅግ በጣም ጥሩ ፊልም። ከልብ እናመሰግናለን፣ ይገርማል በጣም ደሞዝ የሚባለው አርቲስት የሚሰራባቸው ፊልሞች👏👏

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስይላል እምዬ ኢትዮጵያ የነካሽ ይውደም አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላቶችሽ እትደቅጠል ይርገፊ በጣም አስተማሪ ፊልምነው በዚሁ ቀጥሉበት ሶደሬዎች ደሞ ማስታወቂያ እያበዛችሁ አዛ አታድርጉን በተረፈ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @biniamsolomon7525
    @biniamsolomon7525 4 роки тому +3

    This is what is Ethiopians we need to know well. wonderful movie

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 4 роки тому +44

    ገራሚ ፊልም እንዴት ደስ ይላል

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 4 роки тому

    ገራሚ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ያለሙዚቃ ጋጋታ ያለመኪና ጩሀት ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 😍😘

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s 4 роки тому

    እማ ሆይ ደስ ይላሉ አንቀልባው ትወስታየን መጣ ምርጥ ፍልም እውነት ድስ የሚል ትምህርት አዘል ነው ማርያም መንገድ ናት ለካ ሳይናገሩ ኑርዋት የሜያልፉ አሉ አየኖሩም የሜያጣጥም እውነት ነው

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i 4 роки тому +62

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ደና ናችሁ እስኪ ያገራችን ስላም እንዴኔ እንቅልፍ የነሳው ማነው እስኪ

    • @zawudanshwarkinehzd1963
      @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому

      ፈጣሪ፡ለኢትዮጵዬ፡ሰላሟን፡ይስጣት፡እዉነትሽነዉ፡ያሀገራችን፡ሰላም፡ከስደት፡ናፍቆትጋር፡እንቅልፍ፡ይነሳል፡ደግሞ፡ፈጣሪ፡አይጥለንም፡ብዙነን፡ገናእንበዛለን

    • @mimijoy5141
      @mimijoy5141 4 роки тому +1

      እንቅልፍ እማይነሳቸው ጠላቶቿ ብቻ ናቸው

    • @user-st9il5vs9i
      @user-st9il5vs9i 4 роки тому

      @@zawudanshwarkinehzd1963 ናፍቅት ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት እረ በስማም ከባድ ነው ውዴ እግዛአቤር ፅናቱን ይስጠን

    • @Views-rs4it
      @Views-rs4it 4 роки тому

      እረዴት የድንግል ልጅ እናቴን ናፋቂ የመዝናኛ ፕሮግራም ተከታታዮች ለየት ባለአቀራረብ ወደናንት እየመጣሁ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ :አመሰግናለሁ ያገሬ ልጆች ተዝናንተው ከልብ ቁምነገር ምታገኙበት ፕሮግራምይሆናል::

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 4 роки тому

      We must learn to live together as brothers and sisters or perish together as fools.

  • @Martatube-ty8yz
    @Martatube-ty8yz 4 роки тому +53

    አንድ ብር አልከፍልም ስትፈልጉ አትልቀቁ ለራሴ አልሞላ ብሎኛል ስደት 😅😭 ደሞ በዚህ መጣችሁ ሶደሬዉቾ ስርዓት የአዞ እንተሳሰብ እንጂ።።።።።

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d 4 роки тому +3

      እኔም አልከፍልም በየወሩ ለራሳችን በወር ስንት እንደምናወጣ ጭራሽ

    • @Martatube-ty8yz
      @Martatube-ty8yz 4 роки тому +1

      እኮ

    • @teteyaname9314
      @teteyaname9314 4 роки тому +2

      😍😍😍😀😀😀🇪🇹

    • @mareyamenatnatdegle8209
      @mareyamenatnatdegle8209 4 роки тому +2

      እደዚህ እስኪለቁት እንጠብቃለን የምን ብር ነው

    • @martamulato2730
      @martamulato2730 4 роки тому +2

      Kikikiki

  • @user-jx7dp2oo9l
    @user-jx7dp2oo9l 4 роки тому

    በስማም እዴት ምስጥ ብየ እዳየውት ዋጄ እናመሰግናለን ይሔን ይመስል እውን የሆነ ፊልም ስላሳየኸን በእውነት በጣም ያምራል ሰፍ ብየነው የጨረስኩት እኔ ግን ልጅትዋ መጀመሪያ የወሰደችው መስሎኝ ነበር ነገሩ ተቀየረ አቦ ይልመድባችሁ

  • @imnsm2497
    @imnsm2497 4 роки тому

    ወይኔ ለምንደሆነ ባላውቅም በጣም አስለቀሰኘ የማርያም መንገድ ስጠኝ አ ሲል ውስጤ የማላቀው ስሜት ነው የተሰማኝ ደራሲው በጣም ምትገርም ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በርቱ እስቲ እንዲ ሀገርን ባህልንና ታሪክን የሚያወሣ ስሩ የውሸት ፍቅር አታስመስሉ

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 4 роки тому +16

    በእግዚአብሔር ስም ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹❤❤❤❤😍