በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2019
  • በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +682

    አዋጅ አዋጅ የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ቶሎ ኑ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እኛ እትዮጵያን አንድ ነን መቼ አንለያይም

    • @user-ch2dq6qp5i
      @user-ch2dq6qp5i 4 роки тому +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ እሽ መተናል ውድ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +2

      @ያንተው ብቻ ነኝ መዳሜ አሁን ሥራ ቦታ ናት

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +1

      @@user-ch2dq6qp5i እሺ welcome

    • @Sasan-xc8oo
      @Sasan-xc8oo 4 роки тому +1

      ልክ ብለሻል እህት መቸም አንላያይም

    • @galglesidetyawyedingilmari3961
      @galglesidetyawyedingilmari3961 4 роки тому +1

      sus yeonsh lij ene metw

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 4 роки тому +618

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም ሀገራችንን ከክፉ ጠላት ትጠብቅልን 🙏 በያለንበት ቦታ ሁሉ ሰላማችን ይብዛ 💚💛❤

  • @Gigi-ql3mh
    @Gigi-ql3mh 11 місяців тому +21

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሑሉ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሑ በጣም ያዝናናኝ በርቱ

    • @avip1257
      @avip1257 4 місяці тому

      ማናት😂

  • @user-py5de2gd7d
    @user-py5de2gd7d 4 роки тому +98

    በትክክል ተሰርቶዋል ይሄ ፊልም እባካችሁ ዘረኞች ከዚህ ተማሩ ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @abebechth3642
      @abebechth3642 4 роки тому +1

      አዎ በትክክል እኛ ኢትዮጲያኖች መቸም ቢሆን መለያየት የለብንም እንዲንለያይም በር አንክፈት ያገሬ ልጆች አንድ መሆን ነው የኛ ውበት

    • @woinshetvini504
      @woinshetvini504 3 роки тому

      Amen3 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lishantadalaadamu852
      @lishantadalaadamu852 3 роки тому

      Amen

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому +205

    ይሄንን ድራማ ካየሁኝ ጊዜ ጀምሮ በሶሻል ሚድያ ለሚተላለፍ ወሬ ላለማመን ቃል እገባለሁ ለራሴ😥😥😥😥 በጣም ነው የተሰራ እናመሰግናለን ህዝቤ ንቃ።።።

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 4 роки тому +646

    እኔ ወሎየ ነኝ እሱ ደሞ ጉራጌ ነው ዘርኝነትን ትተን ጋብቻን አንድነትን ልንፈጥር ነው እኔ ሂዋን ስሆንለት እሱ አዳሜ ልሆንልኝ ነው እስኪ መልካም ፍቅር ብላችሁ በላይክ ግጩኝ ፍቅር ያሼንፋል

    • @user-uz6nq8lr1r
      @user-uz6nq8lr1r 4 роки тому +3

      ወሎዬ የፍቅር ሰው ነን ጉራጌም የፍቅር ሰው ናቸው።ግን ግን

    • @mylifedad5818
      @mylifedad5818 4 роки тому +16

      خولت بنت بابا አሏህ ይባርክልሽ እህት ግን ጉራጌ እደ ወሎዬ ወንድ አዴሉም ማለትም ውዴ ፍቅሬ ማቆላመጥ አይወዱም የስራ ሰው ናቸው እናማ ወሎዬ እደመሆንሽ መጠን ሙገሳ ያስፈልግሻል ባይልሽምኳ እዳትቀየሚ እዳትጠራጠሪው ነው እምነግርሽ ከልባቸው አፍቃሪ ናቸው ግን ለሴት አሸበል ገዳወ አይወዱም 😂😜 እኛ ሴቶች ደግሞ እሹሹ እሚለን እኖዳል 😃

    • @user-nj4bl2xw4u
      @user-nj4bl2xw4u 4 роки тому

      Yekanshi engi bet tenshaw Ethiopia nat hulum Ale endawm ke yamini garm tewladnl hulum gaba nan Oromo welo ahmerh guragah silath ena Yemeni ayshi hulu senkah yemangil

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 роки тому +1

      @@mylifedad5818 kkkkkkkk በደንብ ነገርሽልኝ አቦ ዋና ከልባቸው ያፍቅሩ ብቻ

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +1

      😁😀 መልካም ጋብቻ ብያለሁ 👍👍👍👍👍

  • @elu9513
    @elu9513 4 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምንም ግነት የሌለው እውነተኛ ታሪክ በአሁኑ ጊዜ እየትፈጠረና እየተሰራ ያለ ነገር ነው ምርጥ ደራሲ ነው ለማንኛውም የምናየውን እና የምንሰማውን ሳይሆን እውነታውን በርጋታ ማወቅ ጥሩ ነው ለማንኛውም የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁብ ይብዛ ባላችሁበት ደሞ ሀሳብን ከወደዳችሁት ላይክ ግጩኝ

  • @MKT199
    @MKT199 4 роки тому +46

    ማንዴላ ያለህበት ሁለም ያስደስተኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹 ።
    👇

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i 4 роки тому +251

    እስኪ እንደኔ የሀገሮ ሰላም እንቅልፍ የነሳው ሰው እመቤቴ ኪዳነምህረት ሀገራችን ሰላም ይሁን በሉ ይሆንልናልና

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 4 роки тому +156

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ምርጥነው ግን ቦታ ልያዝ ብዬነው አላዬሁትም ሀገራችንን አላህ ሠላም ፍቅር አንድነት ያርግልን ውዶቼ አሚን በሉ አይከፈልበትም ሁላችንም ዱአ ፀሎት እናርግ አሚንን😍💕

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 4 роки тому +25

    ሰለ ሀገሬ ያሳሰበኛል የሚል ዱአ ያድርጎ ፈርቼአለሉ😢😢😢😢😢😭😭😭😭አሪፈ ነዉ ካለነበት ሰአት ጥሩ ነዉ😢

  • @user-xm3mz4gb5b
    @user-xm3mz4gb5b 4 роки тому +3

    በጣም አሪፊ አስተማር ፊልም ነው አሁን በአለንበት ሁኔታ ለይ ቁልጭ አድርጎ ያሰያል ወጋኖቼ ይሄን ፊልም ኢትዮጵያዊነን የምትሉ ሁሉ ሼር በመድረጊ ያበኩለችንን ምና እንወጠ

  • @user-sh7ux2wp5f
    @user-sh7ux2wp5f 4 роки тому +95

    እንኳን አደርሳችሁ አደርስን
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትበረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን

    • @tsadikmamo7102
      @tsadikmamo7102 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 роки тому +2

      አሜንንን ልጇ ለኢትዮጵያና ለህዝበ ክርስቲያኑ ሰላሙን ያውርድልን

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 4 роки тому +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @SHADABGEL
      @SHADABGEL 4 роки тому +1

      HASETI BAMILAKI ሀሴት ባምላክ አሜንንን

    • @njeimcell1188
      @njeimcell1188 4 роки тому +1

      Amen amen amdn

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x 4 роки тому +38

    ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልም ማየት ሚወድ ነፀብራቆች አመሰግናለው
    ማንድዬን ያላቹ እስኪ ልያቹ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😢😢

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +7

    በመለቀቁ እናመስግናለን ነፀብራቅ ሚዲያ በርቱ ።ዛሬ ልደታ ማርያም ነች ወሩን የሰላም ያድርግልን አገራችንን እመቤቴ ትጠብቅልን ሰላም በስደት ላለነው ይሁን

  • @nuratfkrgalgiijet5960
    @nuratfkrgalgiijet5960 4 роки тому +64

    የማንዴ እደነቂዎች የት ናቹው በ like♥

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y 4 роки тому +97

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ አማላጂቷ ድግል ማሪያም ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k 4 роки тому +59

    ሁልሽንም የሀገሪ ልጆች ሰዉ በመሆናችሁ ብቻ እወዳችኃለሁ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 4 роки тому +25

    ሀገሩን የሚወድ ላይክ ሀገራችን ሰላም።ያርግልን

  • @user-gz1ni5ru8o
    @user-gz1ni5ru8o 4 роки тому +6

    እንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች በህግ አምላክ አገራችን ሰላሟን አታሷጧት ፊልም በጣም አሪፍ ነው ንቃ ወገን

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 4 роки тому +231

    የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን ምልጃዋ አይለየን

  • @Redsea_show651
    @Redsea_show651 4 роки тому +81

    I am from Eritrea , Ethiopia selamachun yebezalachu i hope am coming in new year i love you 4 ever Ethiopia ,

  • @alialthopaiti6514
    @alialthopaiti6514 4 роки тому +8

    ፓፓፓ ምርጥ አባባል አበሻ በነጭ ሲሞት በጣም ያሳፍራል ማንደላየ እኛ እርስ በራሳችን እምነሙተው ይበቃል እውነት ነው ነፀብራቆች ለናት ትልቅ ክብር አለኝ ፊልሙ ፊልም ብሎ ዝም ም ነው የምር ምንም የማይወድቅለት ፀደ ፊልም

  • @geez_gamer
    @geez_gamer 3 роки тому +1

    እውነት ይህንን የምታነቡ ሰዎች ይንንን መልዕክት ላይክ ካደረጋችሁ ፊልሙ ተመችቷችሁአል ማለት ነው
    ውድ የሃገሬ ልጆች የተመቸው ብቻ ላይክ

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e 4 роки тому +27

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ያልሰማችሁ ስሙ ኑ አዲስ ፊልም ተለቆልናል ኑ አብረን እንይ እናቴ ልደታ ማርያም በያላችሁበት ሰላማችሁን ታንዛላችሁ ታብዛልን እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ክርስቲያን በፀሎት ሙስሊም በዱአ አስቡኝ እባካችሁ በስደት ላይ በጭንቀት ልሞት ነው ውይይይይይ ብቻ ፀልዩልኝ

    • @ugvkalitf2681
      @ugvkalitf2681 4 роки тому

      ኢንም በጭንቀት ልፈነዴ ነው

    • @gana1ana2gana13
      @gana1ana2gana13 4 роки тому

      ተከስተናል ውዴ

    • @yube3674
      @yube3674 4 роки тому

      ጭቃታቹን አለህ የስውጋድለቹ

    • @natannatan739
      @natannatan739 4 роки тому

      Ayizosh mamaye

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 роки тому +203

    ማንዴላ ግን እርጉዝ መሰልክ😂😅 እስፓርት ስራ የኔ ምርጥ ማነው እንደኔ ማንዴላን እሚወደው👍❤😍

    • @user-cn2pc6xu3p
      @user-cn2pc6xu3p 4 роки тому +1

      አንች ልጅ ግን ተይ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 4 роки тому +2

      በጣም በተለው ወደመጀመርያው አካባቢ ላይ አስተውላችሁት ከሆነ😂😂😂

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 4 роки тому +1

      አይይይይይይ ስፓርት እንጃለት!!!

    • @merilove8023
      @merilove8023 4 роки тому +1

      😂😂😂እርጉዝ

    • @user-rw3ke1zc1t
      @user-rw3ke1zc1t 4 роки тому +5

      ማንዴ ሁሉ ግዜ እርጉዝ እንደመሰለ ነው ያ ሁኖ ግን ይመቸኛል እንደኔ የሚመቸው👍👍

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 роки тому +13

    💚💛❤️
    “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
    ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
    💚💛❤️

  • @missblined4221
    @missblined4221 4 роки тому +13

    አሪፍ ፊልም ደስ ይላል የኢትዮጵያ ሰላም ይህ ይስጠን አሜን

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 4 роки тому +69

    የማንዴላ አድናቂዎች like 👏👏

  • @youaremylifemom9510
    @youaremylifemom9510 4 роки тому +229

    ማንዴላ ምትወዱት ላይክ ሰጡኝ

  • @abeyetsega7173
    @abeyetsega7173 4 роки тому

    ዋው ይህ ፊልም በጣም የሚያስተምርነው በአሁኑ ጊዜ በሚዲያለይ የሚለቀቁት በእንደዚህ አይነት ነው ስለዚህ እባካችሁ እኛም በሚዲያ ላይ የተለቀቁትን ነገሮችን ስከን በአለ መልኩ እንመልከት! በውጭ ሀገር ለምትኖሩም ለእራሳችሁ በሰላም ለሀገራችሁ እንዲያበቃችሁ ለሀገራችንም ስላም እንድትሆን እንፀልይ፣፣፣እ/ር ኢትዮጵያን ሀገሪን ጠበቃት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። ሀገሩን የሚወድ አሜንና ላይክ በሉልኝ

  • @hanahanihabesha915
    @hanahanihabesha915 4 роки тому +1

    ዋው ለዚህ ደራሲ ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፀውም በጣም ልዩ እና ወቅቱን የተመለከተ በመሆኑ ተዋንያኖቹን እና ደራሲውን ሰሳላደንቅ ባልፍ የማይታዘበኝን ጠይቁኝ ዋውው

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 4 роки тому +18

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም ሀገራችን ከክፉ ነገር ትጠብቀን 🙏🙏🙏 በያለንበት ሰላም ይብዛልን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @user-ts5gt2io6z
    @user-ts5gt2io6z 4 роки тому +65

    ውይ አዲስ ፊልም ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ነፀብራቅ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 роки тому +2

    የዚህ ፊልም አላማው ሀገራችን በርካሽ ፓለቲከኖች እንዴት ሰላምና ፍቅር እዳጣች ነው አንድነት ፍቅር እደጠፍብን ነው ወየው😭😭

  • @user-gy6yr5iy1d
    @user-gy6yr5iy1d 19 днів тому

    ኧኔ እኮ ኮመንት አንብቤ ፋልም ማየዉ ነገርስ ሀበሻ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ደስ ይላል❤❤ አቦ ድርዬ ወንድ ይመቸኛል ጆበራዉ በዛ ላይ አራዳ ሰዉን የማከብር ይመቸዉ ማንዴላ ይመቸዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 роки тому +9

    የማደላ አድናቂወች ብቅ ብቅ በሉ ፊልም ተለቋል ማደላ ካለበት እደሁ ፊልሙ ባያምርም አየዋለሁ ማደሌ ለመላው አድናቂወችህ እንኳን ተከሰትህልን እንወድሀለን

  • @meazatefera2494
    @meazatefera2494 4 роки тому +12

    ዛሬ እኮ ልደታ ናት እንኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቂልን አሜን ጊዜውን የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ በወሬ ሀገራችንን አናፍርስ እናጣራ

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u 4 роки тому +16

    ዋው ምርጥ መባል አይገልጸውም ቁጭ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 4 роки тому

    እኔ አማራ ነኝ ለዝያውም የነፍጠኛ ልጅ ግን በልዩነት አላምንም በአንድነት አምናለሁ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪልን የሰው አገር መስርያ እንጂ መኖሪያ አይሆንም አንዳንዴ የማናውቀውን ልክ እንደ ምናውቀው አድርገን ብዙ ስህተቶችን እንሰራለን አገሬ ነሽ ክብሬ
    ጥንት አባቶቻችን ነበሩ እኮ አርበኛ ዛሬም ክህነቱን ተረክበናል እኛ ይሄ ያገራችን ታሪክ ለልጆቻችን ሊኖር ይገባል ልዩነት ሳይሆን አንድነታችን ይጠንክር በነገራችን ላይ ሙዚቃውን በጣም ነው ምወደው ትግርኛ ግን አልችልም

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 4 роки тому +33

    ማንዴላ እና ያ ቀጮ ካሉበት በርግጥ ያምራል እንኳን ደህና መጣቹ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +11

    ነፀብራቆች ፈጣሪይ የሰላም ነፀብራቅ ይርጋቹ: እኔ ምለው እናንተ ግን የሲኒማ ቤት ጥበቃ ናቹ? ዋዋዋዋ ደሰ የሚል ትምርት :አዘል ፌልም ነወ!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw3856 4 роки тому +87

    እንዲህ አይነት ሀገራዊ ጉዳይ የያዙ ፊልሞች ሊበረታቱ ይገባል

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 4 роки тому

    በጣም አስተማሪ አና በእውነት ላይ ያተኮረ ያልተጋነነ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ለጨሃፊዎቹና ፊልሙን ለሰሩት እጅግ ትልቅ ምስጋና ይሁን።
    ሕዝባችንን /ወጣቱን/ እንዲህ እያዝናኑ ማስተማር ትልቅ ጥቅም ስላለው በርቱ ቀጥሉበት እንላለን ብዙ እንደዚህ አይነት ፊልም ስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍቅር አና ሰላም ያሸንፋል !!!!!!

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 роки тому +194

    ማንዴ ፊልም ሲሰራ መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚሰራው ማንዴ 1ኛ አድናቂክ ነኝ

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c 4 роки тому +1

      ሥምሽ ማነው ? ክክክክክክክ

    • @meaziyeletsh6051
      @meaziyeletsh6051 4 роки тому +1

      በትክክል የሚገርም ችሎታ ያለው ልጅ ነው

    • @dfe3793
      @dfe3793 4 роки тому +1

      Really

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 роки тому

      @@user-so6hw8bs1c ወይንሸት ምነው?

    • @woyini2675
      @woyini2675 4 роки тому

      @@meaziyeletsh6051 በጣም

  • @tigistnegash4747
    @tigistnegash4747 4 роки тому +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተለቀቀ ፊልም ሳይ አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም እንኳን አደረሳቹ😘🙏🙏

  • @hananjimma6728
    @hananjimma6728 4 роки тому +1

    ወቅቱን የጠበቀ ገራሚ ፊልም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማየት ያለበት። ዋው!!!! እናመሰግናለን ፤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @hayatfakre7641
    @hayatfakre7641 4 роки тому +1

    የምር ምርጥ ነው አሁን ያለንበት ነገር ነው
    የዚህ አይነቱን እራስ ወዳድ ከሀገሬ ኢትዮጵያ
    አላህ በራህመቱ ነጳ ያውጣት

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому +10

    አው ማንድዬ ኢትዮጵያ ይዘን ትልቅ ቦታ እንደርሳለን ኢንሻላህ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር እምዬ ሀገሬ ማን እንዳንቺ

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 4 роки тому +6

    በጣም ምርጥ ነው ለሀገራችን ጉዳይ አሁን ላለንበት ያስተምራል ለገንዘብ ብላችሁ ሀገራችሁን የምታባሉ ጌታ ይፍረዳችሁ

  • @assd5132
    @assd5132 4 роки тому +7

    አስተማሪ ነው!! ለራሳችን ጠላት እኛው እራሳችን ነን እባካችሁ ለሀገራችን ሰላም እንመኝ ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ::

  • @user-kr8yz3pi7y
    @user-kr8yz3pi7y 4 роки тому +7

    ልወልድ 7 ቀን ብቻ ቀረኝ እስኪ በlike ሰላም ተገላገይ በሉኝ😌

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 4 роки тому

      እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ማማዬ

    • @mylifedad5818
      @mylifedad5818 4 роки тому

      ሰዉ ነኝ የአዳም ልጅ የኔ ቢጫ ወባ ይገላግልሽ ፈጣሪ 😃😂😂😁 አክራምቶ

    • @user-kr8yz3pi7y
      @user-kr8yz3pi7y 4 роки тому

      @@user-vu6qu1qc8i አሜን ዉዴ😘

    • @user-kr8yz3pi7y
      @user-kr8yz3pi7y 4 роки тому

      @@mylifedad5818 አሜን የኔ አረንጓዴ ወባ😝

    • @user-sn2ud8ie5w
      @user-sn2ud8ie5w 4 роки тому +1

      ማማዬ ሠላም ተወልጂ ዘንድ እመኝልሻልሁ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 4 роки тому +14

    ዋው ቃላት የለኝም ምርጥ አስተማሪ የሆነ ፊልም አሁን ያለንበት ማየት የተሳነን ሰአት ላይ ነን ብዙ ወጣት አይኑ ታውሯል ልባችንን ይመልስልን አመሰግናለሁ

  • @bettye216
    @bettye216 4 роки тому +53

    ፍትህ ፊልም ሳያዩ ለኮመንት እግራቸው ለሚሰበር ልጆች ....!

    • @fatama1233
      @fatama1233 4 роки тому +2

      Hahahaha

    • @yerosansena6355
      @yerosansena6355 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉😁😁😁😁😁😁😁🤓🤓🤓🤓🤓

    • @salamsalma9220
      @salamsalma9220 4 роки тому

      አሪፍ ነዉ

  • @genethiwot3589
    @genethiwot3589 4 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ሳይሰለች በሚያምር መልኩ አለቀ ደስ ይላል እስኪ ትምርት ይሁነን ያልተጣራ ወሬ ይዘን አንሩጥ ጌታ ለሁላችንሞ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 4 роки тому +9

    ወገን ንቃ ይህ ፊልም አስተማሪ ይመስለኛል ማንም በምርቃና የሚለቀውን እያየን አገር የምናምሰው

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому +124

    ይህን ፊልም ካየሁ በሓላ ኤፍቢ ላይ ሚለቀቅ ነገር አላምንም ኤፍቢ ቻዉ እንዲህ እያደረጉ ነዉ ሚያባሉን

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 4 роки тому +2

      ውዴ ኤፍ ቢ ላይ ከዘመድኩን እና ከተስፍሽ ውጪ ማንንም አትመኚ

    • @genijesus3062
      @genijesus3062 4 роки тому

      እኔም አላምናቸውም ወሬኛ ሁላ

    • @assefabekana7042
      @assefabekana7042 4 роки тому

      እውነትሽን ነው እማ ትክክል በጣም አሁን ኢትዮጵያ ያልችብትን ነገር ነው የሚያሳየው ዋው በጣም አሪፍ ፍልም

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 4 роки тому +1

      እኔ እኮ ሚገርመኝ ሠዉ ተጋሎ እነሡ ምን ጥቅም እንደሚያገኙ ነዉ?

    • @natannatan739
      @natannatan739 4 роки тому

      Kkkkkkk eko

  • @mesigashaw8028
    @mesigashaw8028 4 роки тому +71

    እደ ቶሎሳ ባቋሙ የፅና ላይክ አርጉኝ😅😅😅😅

  • @salmmalm3338
    @salmmalm3338 4 роки тому +31

    ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ፊልም ይመስለኛል ፍቅር የምሉት ቅዠት ያልተካተተበት ምርጥ ፊልም

  • @samrihussen3769
    @samrihussen3769 4 роки тому

    ዋው በጣም አሪፋና የጊዜውን ነባራዊ ሁኔታ ቁልጭ አድሮጎ የሚያሳይ አወ እኛ ኢትዮጵያዊያን መቸም እንለያይም ሁሌም አንድነን ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለሀገሬ አንድነትን ያብዛልን

  • @makitube5124
    @makitube5124 4 роки тому +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ጆቢራውዬ ወንዳወንድ ነህ ደስ ስትል ማንዴላዬ የኔ አስተዋይ 😍😍 እናንተ ሁለት ስንጥሮች አትወፍሩም😂😂 ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን❤❤

  • @seleenaseleena2527
    @seleenaseleena2527 4 роки тому +11

    ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችን፡ሰላምታድርግል!

  • @nabeehanabeeha3284
    @nabeehanabeeha3284 4 роки тому +1

    የሚገርም ፊልም ነው ያሁኑን ያለውን እውነት ነው የሚያሳየው በጣም አስተማሪ ነው ዝም ብለን በውሬ መነዳት እደለለብን ነው የተረዳሁት ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @tjko-nq2sz
    @tjko-nq2sz 4 роки тому

    ዋውውውው ልበለው ለፊልሙ አዲስ ስለሆነእጂ በውነተው ላይ ባገሬላይ የራሳችኑ ሶዋች ለኢቶብ መሸቀያ እያሉ እያጫረሱት ቤተሰቡን እንኳን ማስተዳደር የማይችል አገር እመራለሁ እያለ የለው ምን ፊልም ያስፈልገዋል እኛኑ ይመልከቱን ያላያችሁን እዩን ገዳይ በተከበረበት አገር ላይ እየኖርን ይህ ሳያሰኝ ይህን አጉል ስአት ሳይ አድሬ ጥዋት እቃፍ ከድቶኝ ሽቀላዬ አመለጠኝ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 4 роки тому +15

    ይብላም ለሶደሬ ውሃ ለበላው እኛስ ነፀብራቆች አሉልን ተመስገን በነብስ ደረሳችሁልኝ እማየው አጥቼ

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 4 роки тому +8

    በልደትዬ ቀን ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን ለአስተያየቱ ከታየ በሃላ

  • @user-he1jz6ud2o
    @user-he1jz6ud2o 4 роки тому +1

    ወድ የትዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም ወራዊ ክብር በአል አደርሳችሁ ልደትዬ ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +4

    እሚገርም እውነተኛ ፊልምነው ለመጀመሪያ ኢትዮጵያ ፍቅረኛ ለቅሶ ያልበዛበት እውነትየበዛበት ደሥየሚል ፊልምነው ቀጭየ ማደ በጣም ደሥይላል ኢትዮጵያ ምቀኞችዋእስር ተደብቀው ሰውያበጣብጥአሉ

  • @user-sz6zx7zj7p
    @user-sz6zx7zj7p 4 роки тому +54

    እንድኔ ፋልም እይየ ኮመንት ማንብ ኮመንት ማንበባ ውስጤ ነው

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 4 роки тому +10

    ለሰው ልጅ ሰላምን የሚመኝ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ለእሱም ሰላሙ ይብዛለት 🙏ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ❤

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 4 роки тому

    ምርጥ ወቅታዊ ፊልም ነው
    እዮት
    በተለይ FB ን እንደታማኝ ምንጭ ወስዶ በዘር እና በእምነት እምታባሉ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
    ሀገራችንን እና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅልን

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 роки тому

    ነጸብራቆች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው በዛ ላይ በጣም አስተማሪ ይሄን ፊልም እያየሁ ስንቱን ውሸታም ፖለቲከኛ ነን ባዮች ለሃገሪቱ ከእኛ በላይ አዋቂ ለአሳር የሚሉ የዩቱዩብ ጡረቶኞችን በሃሳቤ እያየሁዋቸው ነው ፊልሙን የጨረስኩት ። ጆቢራው ተመቸኝ ኮሮጆ እና ጥይቱ አሳቁኝ ኪኪኪኪ መላኩ አሳፈረኝ አናደደኝም

  • @Moahs
    @Moahs 4 роки тому +7

    ጋይሶች ሹፉት ምርጥ ፊልምነው ዋውውውው እንደኔ የተመቸው ላይክ ግጩኝ

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 4 роки тому +20

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ፍልም ተለቀቀ እስይ ደስ ስል ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ ያገረይ ልጀች ባላችበት ሰላማቹ ብዝት ይበል

    • @tiyaamee9638
      @tiyaamee9638 4 роки тому +1

      Amin Amin Amin 🙏🙏🙏

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 4 роки тому +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 4 роки тому +2

    ፊልም ማለት እንደዚህ ነዉ ወዉ አሁን ሁኔታ ያለዉን የሚሳይ ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ኢትዩቢያ ትሳቅ

  • @ayulove2714
    @ayulove2714 4 роки тому

    ዋው ያምራል በጣም ከዚህ ቡሃላ ምንም አይነት የፌስቡክ ቲሪናፋ እየሰማሁ እራሴን አረብሽም ሀገሬ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ሰደቅ አላማዬ

  • @user-mo7my9rz6u
    @user-mo7my9rz6u 4 роки тому +5

    ያለንበት ወቅት ከብዙ በጥቂቱ አይቶናል ኢትዮጵያን ሀገራችንን አንድ ያድርግልን የዛሬዋ ልደታ በስደቷ ስደታችንን ትባርክልን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን

  • @helinaa.9168
    @helinaa.9168 4 роки тому +81

    ነፀብራቅዎች ዉስጤ ናችሁ ♥♥♡♡
    👍 250 👎 0 ...

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 8 місяців тому +3

    አቦ ይመቻችሑ እግዚያብሔርን ፈታ ነዉ ያደረጋችሑኝ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 3 роки тому

    እንደዚህ አይነት በምርቃና ክልል ከክልል የሚያባሉ አጭበርባሬዎች የፓለቲካ ወሮበሎች ነብሰ በሎች በሚዲያ እንዳያጭበረብሩ ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ👍👍👍👍👈

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 4 роки тому +3

    ሸቀል ሸቀል አድርጌ ልሹፈው💃አድስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር
    እናመሠግናለን ነፀብራቆች🙏💓

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому +51

    ጆቢራዉ ደግመህ በሌላ ፊልም እንድናይህ ብራቮ ወንድ ማለት ይህ ነዉ ፈሪ ሀበሻ አልወድም

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @yehatube9286
      @yehatube9286 3 роки тому

      😂😂😂ፈሪ የእናቱ ልጅ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 роки тому

      ሁለት ሞት ያሚል ፊልም ለይ አለልሽ

  • @user-mf1qw4yu1x
    @user-mf1qw4yu1x 4 роки тому

    ሀገራችን ለአለችበት ሁኔታ ወሳኝና
    አሰተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር
    ይባረካችሁ 🙏🙏🙏🌹
    ኢትዮጵያ የእኔ ያተ ያች የነሱ
    የሁላችንም ሀገረ ናት ።
    ዘረኝነት ከምድረገፅ ይጥፋ
    ስለኢትዮጵያ እኔም ያገባኛል
    የምትሉ ላክ አረጉኝ🙏🌹

  • @leonalmessileonalmessi5620
    @leonalmessileonalmessi5620 4 роки тому

    ይህ ፊልም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝብ ወሳኝ ነው ከጀርባችን አሉባልታ ነገሮችን እየዘገቡ ሀገርን የሚያፈርሱ ፀር ኢትዮጵያ እናዉግዝ ኢትዮጵያ ሀገሬ አትፈርስም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👉💚💛❤️👈

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 4 роки тому +31

    በህግ አምላክ ድሮ ህግ ቦታ ሳይደርስ ባለንበት ቦታ በህግ አምላክ ሲባል ህግ ይከበር ነበት አሁን ግን ህግ ቦታም ቆመን ህግ አይከበርም ለማንኛውም ጫት ቤት ሆኖ የውሽት ዜና አንባቢው ትክክል አይደለም

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es 4 роки тому +7

    ፍቅር ና ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቀት ማማየ ሀገር 💖💚💚💚

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 4 роки тому +6

    ዎው የሚገርም ወቅታዊ ቺግር የያይዜ አስተማሪ ነው እንማርባት ዋገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር ይስጠን💚🧡❤️

  • @zed5038
    @zed5038 4 роки тому +1

    የሚገርም ነዉ የእዉነት አቤት ኢ ቲ ዮ ጠላትሽ አበዛዙ ምርጥ አርጋችሁ ሠርታችሁታል
    የሁለቱም ፍቅር ደሥ ይላል

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 4 роки тому +16

    የዛሬው ደግሞ ቀጭኑንም ወፍራሙንም ነው ደበላልቃችሁ ያመጣችሁልን😜እነ ጆቢራው እነ ጥይት እነ ኮረጆ ወዬው ስማቸው እራሱ ልዩ ነው😃😃

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 роки тому +3

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳቹሁ ድግል በያላቹሁበት ትጠብቃቹሁ እስኪ እንሹፈዉ ገባ ገባ በሉ ጓደኞቼ

  • @ahliemuhamden3376
    @ahliemuhamden3376 4 роки тому +1

    በጣም የተመቸኝ ፊልም ምክንያቱም ሀገራችን አሁን ላይ ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳዬ ምርጥ ፊልም 100% እባካችሁ አንድ ቦታ ተዘርፍጣችሁ በውሽት ወሬ ሚድያ ላይ እየነዛችሁ አታጫርሱን

  • @Sf-kf3kz
    @Sf-kf3kz 4 роки тому +1

    ውድ ኢትዮጵያን እህት ወንድሞች እግዚአብሔር እማየ አገራችነን ስላም ያድርግልን

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 4 роки тому +6

    እድሜ ለማዳም ዋይፋይፍ ከዚህ አገር ብወጣ የሚቀርብኝ ይህ ብቻ ነው እንደኔ ማነው ውለታ ያለበት
    የማንደላ አድኖቂወች የኢትዮጵያ ጥበብ ምርጥ ሰው ይመችሁ እስፓርት ስራና ቧርጭህን ቀንስ

    • @mareyamenatnatdegle8209
      @mareyamenatnatdegle8209 4 роки тому +1

      እኔ እዳንች
      ግን ከፍቶኛል 7አመት ፍቅርኛየ ጋር ተለያየን

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 4 роки тому +3

    Great script great acting great directing. Just perfect!

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 4 роки тому +1

    ዋዉዉ ምርጥና አስተማሪ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነዉ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 4 роки тому

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን ሃገሬ ክፉሽን ያርቀው እንዲህ እያረጉ ነው እሚያባሉን ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 💚💛❤️👏

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +16

    ስለ ፊልሙ ቡሃላ ኮምታለሁ ግን ከምኔዉ ድርድር አላቹ ቆይ ኮሜንተሮች 😎😎

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c 4 роки тому +9

    ጀግናና ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል እንጅ አይላላም ይላል ያገሬ ሰዉ ጥሎብኝ ጀግና ወንድ እስኪ እደኔ የተመቼዉ

  • @ethiopiatesfaye8741
    @ethiopiatesfaye8741 11 місяців тому +1

    ሕሄ በናዝሬት 04 የማለው ድንባዣም ሰፈሩ እኮ 01 ነው ካላወቀ ዝም በተረፈ ግን ፊልሙ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው። thanks