የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 65

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ያለህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታል :

  • @abrimotesfay
    @abrimotesfay Рік тому

    ሃገራዊ ሃላፊነትህን የምትወጣ የኛ ውድ ዶክተር እግዚአብሄር እልፍ እድሜን ያድልልን።

  • @danielfisehaye2404
    @danielfisehaye2404 Рік тому +1

    Dr buzu gize menefat ,air mebzat, alebign ena HP alebih tebye medhanit beagbabu wesjalehu so still know milkitu alegn min yshalal 3 gize medhanit wesjalew . Please can you help me?

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @fanatmeseret3199
    @fanatmeseret3199 17 днів тому

    ተባረክ

  • @hiwotterefe5254
    @hiwotterefe5254 Рік тому +1

    መድኃኒት ጨርሶም ነጻ ነው ጠፍቶል ተብሎም ደጋግሞ ይመለሳል መፍትሄው ምንድነው

  • @tiz59905
    @tiz59905 16 днів тому

    d/r ስለ መድሃኒያለም መልስልኝ ልጄ ስምንት አመቷ ነው የ ባክቴሪያው ተጠቂ ሆና መድሃኒት ወስዳለች መድሃኒቱን ከጨረሰች 3 ቀን ሆኗታል ከስንት ግዜ ቦኋላ ነው እንደገና ቼክ ማድረግ ያለባት
    ግን አንድአንድ ምግብ ስትበላ ሆዷን ይቆርጣታል እንዴት ነው ባክቴሪያውን ማጥፋት የሚቻለው
    ልጄ ከስታብኛለች😢

  • @SwenteMesle
    @SwenteMesle 14 днів тому

    ደኩተር ሰላም ላተ እባክህ መልስልኝ አስቸኪኝ ነው እኔ ይህ በሽታ ተገቱብኝ መዳኒት ታዞልኝ ነበር ነገር ግን መዳኒቱም ምግብ ከወደ እይቁይም ያስመልሰኛል

  • @madass826
    @madass826 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እናቴ ተመርምራ አለብሺ ተብላነበር መድሀኒት እየወሰደቺ ነው በሺታውግንአልተዋትም

  • @HafizaMohammed-d7d
    @HafizaMohammed-d7d Місяць тому

    Eshi bacteria endaybabas mn aynet mgb memegeb alebn?

  • @HayathAli-m7g
    @HayathAli-m7g 3 місяці тому

    D/r wadime bexam bezi besheta yeseqayal medanitun bexaqemem lewuxi yelawum swunetun yaneqexeqixawul mata mata bexam new meyamawu keEniqelife yeqeseqisewal ena huletenga yetesexawu medanit degimo besegera maliku nifixe yemasele negar bebizat yewaxal mendinewu mafitewu ?😢😢

  • @TEKLAYTADESSE-j9p
    @TEKLAYTADESSE-j9p Місяць тому

    የሰገራ ምርመራ አርጌ አለብህ ተባልኩኝ እና በብዛት የሚያመኝ ደረቴ ላይ ነው ነገር ግን ምግብ ግን ተሎ ተሎ ነው የሚርበኝ
    በህክምናስ ይድናል ወይ?

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ Рік тому +3

    ሰላም ዶክተር የዛሬ 16 አመት የጨጓራ ባክቴሪያ አለብህ ተብዬ መድሀኒቱን ውጬ ድኜ ነበር አሁን ግን አንድ አይነት የሚስማማኝን ምግብ ብቻ ነው የምበላው ሌላ ምንም አይነት ምግብ ወተትም ቢሆን ስጠጣ ያመኛል እንደዚህ አይነት ህይወት መኖር ከጀመርኩ ቆይቻለው ቬጂም ፍራፍሬም ስበላ ያመኛል በሀኪም አልታየውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ከተቻለ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ።

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Рік тому

      ወንድሜ ያንተ እረዢም ጊዜ ቢሆንም ግን እንዳንተ ይኔም ከ 1አመት በፊት ታይፎይድ አሞኝ ከዛ የጨጓራ ባክቴሪያ ተብዬ ከዛም ዶክተሩ መድሀኒቱን እስኪያልቅ ድረስ ውሃም በደንብ እንድጠጣ ምክንያቱም ባክቴሪያው ተቀይሮ የጨጓራ ህመምተኛ እንዳትሆኝ ብሎኝ ነበርና በስአቱ በጣም አሞኝ ነበርና ታይፎይዱ ማለት ነው ምግብም መብላት አልችልም ውሃም መጠጣት አልችልም ምክንያቱም የተጠቀምኳቸው በሙላ ጉሮሮዬ ላይ ነው ቁጭ የሚሉት ያስመልሰኛል 1 ወር በሙሉ እናም አሁን ላይ በጣም ስቅ ስቅ ይለኛል ድምፁም ሀይ ነው ውሃ በጣም እጠጣለው

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Рік тому

      Dr peless kayekew melselen tax

    • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
      @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ Рік тому

      @@kidesttube6881 እኔ በጣም ያሳሰበኝ ነገር አንድ አይነት የፍስግ ያልሆነ ነገር ነው የምበላው ፆም ከሌለ ደግሞ ጥብስ ስበላ አያመኝም ነገር ግን ምንም ምግብ ካልበላሁ ግን ምንም አያመኝም ሀኪም ቤትም አልሄድኩም ምናልባት ጊዜ አጊኝቶ የኔንም ያንቺንም መልስ ይመልስልናል ዶ/ር ስለምታደርግልን ስለምታስተምርን እናመስግንሃለን።

    • @drfsh
      @drfsh  Рік тому

      ለሁለታችሁም ምክሬ በአንጀት ስፔሻሊስት እንድትታዩ ነው

    • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
      @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ Рік тому

      @@drfsh እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ።

  • @lemlemlemy9947
    @lemlemlemy9947 Рік тому

    Dr ሰላም ... ጥያቄ በዚላይ አደለም ሀይፖ ታይሮድዝም ላይ ስሰራ አንድ ሴት መውለድ አችልም አልክ ወይም የሚወለደው ልጅ የአይምሮ ከእድገት ውስንነት ይኖረዋል አልክ ይሄ ሚፈጠረው መዳኒቱን ለሚጠቀሙ ነው ወይስ ምንም ክትትል ለሌላቸው ነው ?

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Рік тому

    እሱ ይሆን እንዴ የሚያሰቃየኝ ግሳትም ተጨማሪ አለብኝ እኔ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @lemmafeye
    @lemmafeye 9 місяців тому

    አድረሻቹ የት ነው ? ስልካችውን ብት ጽፉ?

  • @አንችንአሉአሰፍ
    @አንችንአሉአሰፍ 9 місяців тому

    ሰላም ደክተር እኔም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ነበሩብኝ በጣም ደሙ ሲበዛ ሀኪምቤት ሂጀ የጀጓራ ባክተሪያትያ ነው አሉኝ መዳኔት አዝዘዉልኝ እየዉሰድሁነዉ ግን ለዉጥ የለዉም እና ምንአይነት ምግብና ፈሳሽ ብወስድ ይመርጣል???

  • @Etsub-o9j
    @Etsub-o9j 2 місяці тому

    ባክቴሪያ ነው አሉኝ ዶክተረ ግን የሚሰማኝ ምልክት እንበርቴን ላይ አመመኝ ከሰአታት ቡኋላ ሙሉ በሙሉ የሆዴን ክፍል እና ጀርባዬን አመመኝ ህክምና ከተጠኝ ቡኋላ ያለምንም ህመም ሳላውቀው ቢጫ የሆነ ሽታ የሌለው ተቅማጥ ያስቀምጠኛል ምን ተረዳኛለህ???

  • @yeshesahle4062
    @yeshesahle4062 5 місяців тому

    ዶ/ር እኔም አለብኝ አፌን ይመረኛል ጉሩሩዬን ዝግት ያረገኛል እንደዚህ ያረጋል ?

  • @helinagetahun7510
    @helinagetahun7510 Рік тому +1

    Selam doctor ebakh melslgn yecheguwara bacteriya new tebye medanit eyewesedku new bzu yemgb flagot yelegnm ydekmegnal berejmu lemetenfes sl yyzegnal erasen ykebdegnal brkbrk ylegnal afe eret eret new yemilgn yetazezulgn medanitoch Esomeprazole,Clarzim &Amoxicillin nachew bemehal gn kesegerayega dem ayche docteren anakrew bemerfe keyrolgn neber le3 ken yakl medanitun kakomku behuwala new dgame mewsed yejemerkut keza chereskut ahunm gn berejmu ltenefs smokr wedetach ygottegnal chnketm amttobgnal metegnat eyeferaw new ebakh docter melslgn

    • @MekdesGirma-rx1dw
      @MekdesGirma-rx1dw 6 місяців тому

      yene wede anchi yalshew endale ytaybgal mn mftha ageshe wede

    • @tiz59905
      @tiz59905 16 днів тому

      የኔ እህት ተሽሎሻል ልጄም በ ጨጓራ ባክቴሪያ እየታመመች ነው ጨንቆኛል ድነሽ ከሆነ እስኪ ንገሪኝ😢

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 10 місяців тому +2

    አረ እኔ ምንም መፍትሔ አላገኘሁ ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት ተመላልሻለሁ መደሀኒት ወስጃለሁ 😢

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Рік тому

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ በጣም እናመሰግናልን ለምትሰጠን ሁሉ ነገር እኔ ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ነው የምከታተልህ ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አላየኽውም ከቻልክ እባክህ
    የዛሬ ጥያቄየ እናቴን ያማት ነበር ሀኪም ቤት ስንሄድ Essential Thrombosis አሉን እና ለበለጥ የደም ምርመራ ውጭ ተምርምሮ ይምጣ ብለውን ብዙ ብር ከፍለን ደሟ ውጭ ተልኮ እየጠበቅን ነው ውጤቱን የደም ማቅጠኛውን መድሃኒት ጀምራለች ምን ምክር ተመክረኛለህ ጨንቆኝ ነው እባክህ ስለ ካንሰር የሰራሃቸውን ቪዲዮች አይቻለሁ አመሰግናለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  Рік тому

      በደም ስፔሻሊስት( Haematologist) ያሳዩአቸው። የደም መርጋትን ለመከላከል የደም ማቅጠኛ መውሰድ እንዲሁም የሴል መጠኑን ለመቀነስ hydroxyuria የሚባል መድሀኒት ሊታዘዝላቸው ይገባል

    • @enatehode5065
      @enatehode5065 Рік тому

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግናለሁ ዶ/ር

    • @hannawagaye6226
      @hannawagaye6226 Рік тому

      የyou tube ተከታታይ ነኝ። ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ። 🙏🏼🌺 ስለጨጋራ ባክቴርያ ልጠይቅ ነበር። ተመርምሬ የጨጓራ ባክቴሬያ አለብሽ ተብይ 3አይነት መድሀኒት ታዞልኝ opromazol. amoxicilin . antibiogic . ለአንድ ሳምንት ዉጪ ነበር። ከ 4 ሳምንት በሀላ ምርመራ ሳረግ ባክቴሬያዉ helcopat አሁን አለ አሉኝ። በኢንዶ እስኮኘ ታይቼ ዉስጡ ሁሉም normal ነዉ ብለዉኛል። ቀጣይ ህክምናዉ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ ? ባክቴሬያዉ አይጠፋም ወይ ? እባክህ ትንሽ መግለጫ ብትሰጠኝ ? በጣም አመሰግናለሁ።

  • @MehamedJemal-v3s
    @MehamedJemal-v3s 5 місяців тому +2

    አረ ዶ/ር እኔ ታክመ ምንም ለዉጥ አላዬሁም

  • @mamiabdureshid1607
    @mamiabdureshid1607 3 місяці тому

    ዶር ሰላም ነው እንዴት ነህ ?
    ዶር ወስፋት በጣም እያስቸገረኝ ነው ሆዴ ውስጥ ትልቅ ነገር ሲሄድብኝ ይሠማኛል ፣ ሆዴን ይነፋኛል ምግብም አልሰራ የሚለኝ ጊዜ አለ በብዛት ምሽትላይ ነው የሚከሰትብኝ እንቅልፍ እስከመከልከል ድረስ የሚያደረሰኝ ጊዜም አለ !! መፍትሄው ቢገለፅልኝ

  • @MedidsGetachw
    @MedidsGetachw 6 місяців тому

    ጨጉዋራ ባክቴሪያ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል ነገረኝ እባካችሁ መድሀኔት ላስመጣ

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 18 днів тому

    ሳገሳ ሌላ ሽታ ነው ያለው ፈስም በጣም አለብኝ ይሸታል

  • @yen-n4y
    @yen-n4y 3 місяці тому

    እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከዛሬ 3ዓመት በፊት ነው የጀመረኝ እክምና አድርጌ የጨጓራ በክቴሪያ ነው የተባልኩት አሁን ደሞ የሰው አገር ነኝ መታከም አልችልም ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ይሄንን ስፅፍ እያመመኝ ነው ከእንብርቴ በላይ እብጠት አለሁ ብቻ ምፍትዬ የምታቁትን በፈጣሪ ንገሩኝ😢😢😢

    • @mahfuzkedir1188
      @mahfuzkedir1188 2 місяці тому

      እባክህን በፍጥነት ወበ hospital ሂድ በጣም መጥፎ ህመም ነዉ

    • @tiz59905
      @tiz59905 16 днів тому

      እግዚአብሔር ይማሪሽ 🙏ማዳምሽን ሀኪም ቤት ውሰጂኝ በያት እና ከሶስት አመት በፊት ስትታከሚ ሀኪም አትመገቢ ያለሽን ነገር አቁሚ እሱ ነግሮሽ ካልሆነ አንቺ አመጋገብሽን አስተካኪ

  • @sayedyimame5284
    @sayedyimame5284 Рік тому +8

    እኔ አለብሽ አሉኝ ከዛ ሞቷልአሉኝ። ሁለተኛ ስሀድም አሁንምአለብሽአሉኝ አይሞትም ድጋሜ ይቀሰታል ብቻ አልሀምዱሊላህ ትንሽ ከሰራሁ በጣም ይደክመኛል ይሀበሽታ ስቃይነው በሰው ቤት አይቻልም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሁሉም ያልፋል ጌታዬ ባለውጊዜ አልሀምዱሊላህያረብ

    • @semumuhadin8251
      @semumuhadin8251 Рік тому +2

      እኔም እንዳንቺው ነኝ አላህ ይድረስልን እንጂ

    • @drfsh
      @drfsh  Рік тому

      አላህ ምህረት ይላክልሽ እህቴ

    • @drfsh
      @drfsh  Рік тому

      ህክምናውንም ተከታተይ

    • @አንችንአሉአሰፍ
      @አንችንአሉአሰፍ 9 місяців тому +1

      እምነት እሽ እማየ ግን ስንታይነት ደምነዉ የሚታየዉ ያንች

  • @mentesnotmentesnot9281
    @mentesnotmentesnot9281 Рік тому

    የ ኤች ፓይሎሪ መዳኒት መጠቀም ጀምሬ ነበር ግን በጣም እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ባላንስ አሳጣኝ መድኃኒቱንም አቋረጥኩት

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 11 місяців тому

      በጣም ከባድ መድሃኒት ነው እኔም ትችዋለው ጀምሬ .ግን ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ሌላ ኣማራች ኣግኝቻለው

    • @AaA-sd6kr
      @AaA-sd6kr 9 місяців тому

      ምን ኣማራጭ ኣግኝተህ ​@@samsomtesfa

    • @antenehtesfaye2487
      @antenehtesfaye2487 7 місяців тому

      ​@@samsomtesfamin neber amarachu?

    • @ካፒታል
      @ካፒታል 2 місяці тому

      ​እባክህ ምንድነው ሌላ ኣማራጩ እኔ ኣመት ሙሉ መዳኒት ወስጃለው ኣሁንም እጠቀማለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ሆዴ ሙሉ ነው ይሚያመኝ ኣንዳኔዴ ራሴ እስከምስት ድረስ ያመኛል ሆዴ በጣም ይንቀሳቀሳል ለኣንድ ቀን እንኳን ደህና ሁኜ ኣለቅም አሁን ን ሞት ተመኘሁ😢😢​@@samsomtesfa

  • @mesigirma-qe1tz
    @mesigirma-qe1tz 7 місяців тому

    be blood test mawek aychalim bacteria endehone

  • @mamicotube1244
    @mamicotube1244 7 місяців тому +1

    አረ በጣም ተሰቃየው ዶክተር ምን ይሻላል ?

  • @deninteggdyi2965
    @deninteggdyi2965 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Hayat-yj9ms
    @Hayat-yj9ms 10 місяців тому +1

    እኔበጣምያቃጥለኛልይነፍኛልትፍሺምያጥረኛል

  • @elermekerem9516
    @elermekerem9516 Рік тому

    ሀኪም ቤት ሒጀ የተሠጠኝ መድሀኒት ነው

  • @roza7158
    @roza7158 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶

  • @endashawgashaw-tx2dp
    @endashawgashaw-tx2dp 8 місяців тому

    ፈንገስስ የሚባለው በሽታስ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Рік тому

    ሻሎም ዶክተር ጊዜ አጣህ አይደል በሰፊው ለመምጣት?እስኪመቻችልህ እንደዚም ማግኘታችን ተመስገን ነው።ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን።

  • @lemmafeye
    @lemmafeye 9 місяців тому

    አድረሻቹ የት ነው ? ስልካችውን ብት ጽፉ?

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 7 місяців тому

    ደክተረየእኔየጨጋረባክቴረያአለብኝየሀብሀብጅሰመጠቀምአይመከረምእደ