H. Pylori የጨጓራ ባክቴሪያ፤ ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል?
Вставка
- Опубліковано 30 лис 2024
- የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) ከየት ያገኘናል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ሕክምናውስ ምን ይመስላል? በማናችንም ላይ ሊያጋጥም የሚችል በመሆኑ ቪድዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፡፡
በማህበራዊ ገፆቻችን ላይ ይከታተሉን
/ kurazedu
/ kurazedu
/ kurazedu
/ kurazedu
t.me/KurazEdu
በጣም እናመሠግናለን እ/ር ያክብርልን
ምንም እንኳን የጨጓራ ችግርን ለመቅራፍ ብትታገልም የጨጓራ ህመምተኞች ሃምሰ በሃምሰ ደስ እያለንብህ አይደለም ምክንያቱም
1. የበለጠውን መራጀ እንድነጌኝ ስልክህን አታስቀምጥም።
2. ወደ አንቴም ብሆን ወይም የተሸሉ ሀክም ቤቶች ወዴት እንደሉ አቅጠጨ ለመስጠት አትሞክርም ምክንያቱም ለበሽታዎች ሀክሞች ከታማምዎችአልተሻሉምና።
3. የተቸገሩ የጨጓራ በሽተኞች በኮሜንት ለምጠይቁክ ምለሽ አትመልስም ።
ዋው ዶክተር አገላለፅህ ድንቅ ነው
ዶክተር እኔ ህክምና ህጄ የጨጓራ ባክተርያ ኣለብሽ ተባልኩ ፓንታዞል 40 mg ለኣራት ወር ያለመቋረጥ ተጠቅምያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለብኝ ውሃ በጠጣ እንኳን ያስመልሰኛል አሁን ዶሞ ተመልሽ የሽንት መርመራ ራጂ ኣይቶኝ ምንም የለብሽም ብሎኛል ግን በጣም ያስመልሰኛል የቀረኝ ምርመራ Endoscopy ብቻ ነው ያው ሰደት ሰለሆንኩ ወረቀት የለኝም ማለተይ የመንግስት ህክምና መግባት ኣልችልም ምን ትመክረኛለህ ሰለጣ ራሱ ሲበላ ያስመልሰልኛል ተቃጥየ ልሞት ነው😢😢
ዶክተር እኔም በጨጎራ ባክተሪያ መድሀኒትለውጥ የለም
Selam hoda west ka embrta belay yabtal endazhi mahon kajamra 1wer honagn yalhubet bota hikmina madrag alchilem
good explanation
ሰላም ወድም ጥሬ ወተት እዴት ይታያን ለጭጓራ ተፍልቶም ሆነ ሳይፍላ
Thank you for your explanation,
ዶክተርየ ልክ እድህ ነው የሚረግኝ እናመስግናል ምን ማድርግ አለብኝ
የት ሀኪቤት ነዉ እባክህ ንገረኝ መመረመር እፈልጋለሁ
ያልካቸው ምልክቶች ሁሉም ይሰማኛል ሀገር ሄጄ ተመርምሬ ጨጋራሽ ተልጦ እየደማ ነው በጣም ተጎዳ ብለው የባክተሪያው መዳኒት ሰጥተውኝ ነበረ ፅንስ ስለነበረብኝ መዳኒቱ አልወሰድኩትም አመት ሆነኝ ወለድኩ አሁን ወሬ ነው መዳኒቱ አሁን ልጀምር ወይ ልጅ አጠባለው መልሥልኝ አዬዬዬዬ ያልፍልኛል በዬ ጨጋራ በሽታ አተረፍኩ ሊያልፍብኝ ነው ወደ ካሠር ይለወጣል ሥትል አሥደነገጥከኝ
ያልካቸው ምልክቶቺ ሁሉም ይሰሙኛን ዶክተር ያለሁት ውጪሀገር ነው ሀኪም ቤትም ስሄድ ከኒና ነው የሚሰጡኝ ምንም መፍቲህ የለው ኢቱቢ ይሻላንመስል እደት ብየበገባሁ ሀገሬ
@@AaQww-uu8syየኔምሰመረመርአይገኛምጨጋራነዉማለትነዉጀሰሜሁላተቃጠለ😢😢😢
ቫክቴሪያ አለብሽ አሉኝ እሜመኝ ግን ቀኝ ጎኔንነው
ዶክተር አኔ ጨጓራየን ያመኛል በጣም አሁን ግን ወገቤን ያቃጥለኝል ግራ ጎኔን እደገና መሀል አናቴን ያቃጥለኛል ምን ይሆን ዶክተር
ግንየሰጡኛንከኒናመፍቴሄየለዉም
Memageb yalebn mgebs ngeran bakh
ሠላም ዶክተር ወተት ለበሺታው እንደትይታያል
ክልክል ነው
Dokter ydnal gen medanitu
ዶክተር በአላህ ፈልጌህ ነው የህክምና ውጤቱን እድታይልኝ ነው
thanks
እኔ አለብኝ ግን እስከራሴም ድንዝዝ አድርጎ መሀል አናቴ ላይ ከባድ ነገር የተሸከምኩ ይመስለኛል
እኔም እንደዚህ ነው የሚያረገኝ
@@saras3315 ምንድነው መፍትሄው በራሴ ማዘዝ አቃተኝ ሁሉ ወላሂ በቃ ማንናቴ ይጠፋኛል ምን ልሁን
በዚህ ቁጥር አዋርኝ ቤሩት ነው ያለሁት እኔም ራሴ ይደነዝዛል ያቀጠቅጠኛል
@@saras3315 እሺ ላኪልኝ
Hi@@saras3315
የት ልምጣ
እኔምየጨጓራባክተራነዉአሉኝሀኪሞቹ
መፍትሄው ምንድንነው
እረ ወንድሜ እኔ ሶስቶር መዳኒት መውሰድ ከያዝኩ ግን ከውስጤ አልጠፉ አለ
እኔ እየተሰቃየሁ ነው መዳኒቱ አላሻለኝም ምን ላድርግ
እኔየ እየተሰቃየሁነዉ
በውስጥ ባወራክ
Toprazole