6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 229

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому +6

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመስግናለን በርቱ

  • @ኢብሮሀበሻኢትዩቭ
    @ኢብሮሀበሻኢትዩቭ 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ለጥንቃቄ ጥሩ ነገር ነው

  • @awolayalew5986
    @awolayalew5986 Рік тому +2

    እናመሠግናለን Keep it up!

  • @AlxsMan
    @AlxsMan Місяць тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @davidtempofosco6139
    @davidtempofosco6139 3 роки тому +2

    THANK YOU DOCTORS THE TEACHING WAS VERY USEFUL GOD BLESS YOU

  • @EkramMuhaba-s5n
    @EkramMuhaba-s5n 18 днів тому

    selam doc yetewesenut mlktoch taytewbgnal tena tabiya hije smetemer degmo yelebshim alugn ...mndnew?

  • @AschilegnSisay
    @AschilegnSisay 10 місяців тому +2

    የዘር ፍሬዬን ያመኛል ነጭ ፈሳሽም አለው ሁሌ እታከማለው አልድንም አድራሻ ንገሩኝ ዶክተር

  • @MulualemMegersa
    @MulualemMegersa Рік тому

    ዶ/ር ኢሳቤል እና ዶ/ር እየሩሳሌም በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን መጥፎ የሰውነት ጠረን በተለይ ብልት አካባቢ መጥፎ ጠረን ሲኖር የላብራቶሪ ምርመራ አድርጌ ምንም የለም ነዉ ነገር ግን ከሰው ጋር ስሆን አብዛኛውን ስመለከት ያጠረን አለ ብዬ አሰብኩ ለራሴ ምንም አይታወቀኝም እንደውም antiseptic በሆነ ሳሙና ነው ምታጠበው እባካችሁ ያላችሁን ምክር ለግሱኝ ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @ፋፊየአህሉእናት
    @ፋፊየአህሉእናት 4 роки тому +3

    👏👏👏👏👏👏 እናመሠግናለን

  • @Masrat-hg9ox
    @Masrat-hg9ox 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አመሠግናለሁ ዶክተር መርፌና መድሀኒት ታዞልኛል እግዚአብሔር የዛሬን ይማረኝ ካሁንቡሀላ እጠነቀቃለሁ 😢😢

  • @Sumeyachekole
    @Sumeyachekole Рік тому +3

    በሆሥፒታል ታክሜ በጣም በጥሩ ሁኔታላይ በሚባል ዲኘ ነበር ከ6ወር በፋትትንሽ ወገቤእናከእብርቴ በታች ሥሜት አለ አልኳቸውበሂደትይተውሻልነበርያሉኝ ግን ሠሞኑንበጣም የተለየሥሜት ይሠማኛልከመጀመሪያው ምልክቶችፈሣሹብቻሢቀር ሌላው ማሣከኩ አልፎ አልፎ በትንሹ ይሠማኛል ወገ😮ቤና ከእብርቴበታች ያለውሠውነቴ ሥሜቱ ተመልሣል እባካችሁ ወደሌላ ትልቅ በሽታ ይዞር የሆን እያልኩ ሥጋቱ ገደለኝ ሀኪሞቹን ሣማክርያቃሉታልምን ይሻለኛል

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq Рік тому +3

    ብልቴ አካባቢ ብጉር የሚመስል ነገር ይወጣብኝና ስነቅለው በጣም ይደማል ከዛ ይድን እና መልሶ ይወጣል ምንድነው?

  • @eberahimkedir6544
    @eberahimkedir6544 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለው ደቂ የምል ትምርት ነው በውሰጥ መናገር ይቻላል

  • @ambetambet4488
    @ambetambet4488 3 роки тому +2

    ጥሩትምርትነው በርቱ ሰልካቸሁንም በትሰጡን ብዙ ቸግሮቸ ሲኖሩ ለማማከር ይርዳናል

    • @tigistworku2430
      @tigistworku2430 2 роки тому

      ከጉኑኝነት በዋላ ያለዉ ፈሳሽ ለየትያለ ጠረን አለዉ ምንድ ነዉ?

  • @rahelgeletawu3908
    @rahelgeletawu3908 2 роки тому +1

    ዶክተ፡ስልክሽን፡አስቀምጭልኚ
    እባክሽ

  • @wuletayedemissie4111
    @wuletayedemissie4111 2 роки тому

    አመሰግናለው ተባረኩ

  • @AsinakeWendimu-j4l
    @AsinakeWendimu-j4l 5 місяців тому

    ሰላም ነው ስልክ እዴት ነው የማገኝው ለመደውል ፈልጌ ነበረ

  • @SamrawitDessie-e8v
    @SamrawitDessie-e8v 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር የአባላዘር በሽታ በተፈጥሮ ሊከሰት ይችላል ወይስ በግኑኝነት ብቻ ነው

  • @mimitadese2736
    @mimitadese2736 Рік тому +1

    Ebakachu yet akababi nachu meteche metakem felgalew selkachun setugn adrasha negrugn techegere nw

  • @TemesgenTsadik
    @TemesgenTsadik 7 місяців тому

    እባካችሁ አድራሻችሁን አስቀምጡልን

  • @NuruYasin-db9vf
    @NuruYasin-db9vf 8 місяців тому +1

    እባካችሁ ስልካችሁ

  • @አቤውአቤው
    @አቤውአቤው 4 роки тому +4

    ጠቃሚ ትምህሩት ነው በሪቱ ዶክቶሮች

  • @MesfinJole
    @MesfinJole 9 місяців тому +1

    እኔ ታክመ ነበር ግን ለውጥ አላገኘሁም አሁንም እያመመኝ ነዉ ግን በጣም ቆይቱዋል መፍተዉ ምንድነው መልሱን እጠብቃለሁ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 7 місяців тому

      ባል ካለሽ አብሮ ይታከም እሱ ካልታከመ ከሱ ይቆያል ❤

  • @maledTelahun-cs3hv
    @maledTelahun-cs3hv 6 місяців тому

    አመሰግናለው ጥሩነው ግን እኔ ታክሜነበር ግንሰሜቱአልጠፋም ምንይሻላል

  • @asfawgebremicheal
    @asfawgebremicheal Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ሌላው በስልክ ወይም በአካል መገናኘት ይቻል ይሆን?

  • @hareghareg9061
    @hareghareg9061 4 роки тому +5

    እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ያሳክከኛል ሌላ ደግም ነጭ ነገሪይወጣል አይብ የሚመስል ነው ግንኙነት ሳደሪግ ያመኛል መፌቴውን
    ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

    • @taibasaeed3205
      @taibasaeed3205 3 роки тому

      አቺያልሺውእኔንምያመኛልእሺ

    • @mrphone4305
      @mrphone4305 2 роки тому

      Enme yeha melkite Alvin melfetha plse

    • @redietgirmarg4937
      @redietgirmarg4937 2 роки тому

      Setoch....ergo betdgagami tetubet plus dmo cotten pant adrgu shent bet setetatbu ke fit wed huwala tatebu ena dmo be clean fota adrku

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z Місяць тому

      ​@@redietgirmarg4937ጎበዝ እህቴ❤

  • @hilenaChekol
    @hilenaChekol 8 місяців тому

    በምንመልኩ መከላከል እንችላለን

  • @akdebbie4340
    @akdebbie4340 8 місяців тому

    ከግብረስጋግንኙነትበቀርሌላመንስኤየለውም?

  • @teklayweldeslasie1641
    @teklayweldeslasie1641 3 роки тому

    Ye hulum aynet yeabalazer beshta medhanit and aynet new weys yleyayal ?

  • @SamrawitDessie-e8v
    @SamrawitDessie-e8v 3 місяці тому

    አናመሰግናለን ዶክተርየ አንድ ጥያቄ አለኝ የአባላዘር በሽታ በተፈጥሮ ሊከሰት ይችላል ወይስ በግኑኝነት ብቻ ነው

  • @semrisemrina6469
    @semrisemrina6469 2 роки тому

    kezi befit beshitaw yizogni enem balem takemenal ahun lej lemewled asebenal menem ayinet cheger ayametabenem weyi ?

  • @sebahabass9063
    @sebahabass9063 Рік тому

    ውድ ዶ/ሮች እንዴት ናችሁ ይህን ትምህርታችሁን አሁን ነው የሰማሁት በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ከተናገራችሁት ውስጥ ምች ማሳከክ እና ፈሳሰሽ አለኝ ስመረመር ፈንገስ አለብሽ ብለው መድሐኒት ይሰጡኛል አርጊ ያሉኝን ጥንቃቄ ወስጄም ደግሞ ይመለሳል ምን ላርግ በጣም ተቸግሪያለሁ የምትሠሩበት ቦታ ብትነግሩኝ መጥቼ ለመታከም እፈልግ ነበር ስለትምህርታችሁ አመሰግናለሁ ።

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @AlemuFexene
    @AlemuFexene Рік тому

    አራ ባጌታ ማፍትስ ምንድናው? Pls

  • @mekdesalemayehu4692
    @mekdesalemayehu4692 Рік тому

    መመርመር ፈልጌ ነበር የት ልሂድ

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo 2 місяці тому +1

    እህቶች እኔ ያልጠየኩት ሠው የለኝም አይመልሱልኝም እባካቹ እረዱኝ አመት ሊሆነኝነው የሆኔ ቢጫ ፈሳሽ መግል ይፈሰኛል በጣም ይሽታል ምን ላድረግ

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z Місяць тому

      ፓንትሽን ጠቅላላ ቀቅይው ባክቴሪያ እዳያገረሽብሽ

  • @FuadKelil-o3e
    @FuadKelil-o3e 9 місяців тому

    Fasash ale gen beca aydelam nech fesash nw alfo alfo mansakak shent se shena makatel semate mendnw mefte???

  • @seada123s8
    @seada123s8 4 роки тому +2

    ዶክተርየ አሁን በነገራችሁኝ ያባለዘር ምልክቶች እኔም አለብኝ እየቆ እየቆየ ብልቴ አካባቢ ይቆስላል ባሌም ነዴዛው ሽት አናም በጣም ነው የሚለበልበኝ በናታች ምድነው መዳኒቱ

    • @danieladiaz9451
      @danieladiaz9451 4 роки тому

      የሚዋጡ መድሀኒቶች አሉት. ግን ግዴታ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋችሁአል, ሁለታችሁም

    • @mixaaa5726
      @mixaaa5726 11 місяців тому

      ​@@danieladiaz9451Selam Dr

  • @saedaabedla3620
    @saedaabedla3620 3 роки тому

    Selama doketre mahetne yasakekgal fesashe alge betame yegagole new ena snteq Senteq Emile yemate smate yesmagale

  • @seidmustefa3981
    @seidmustefa3981 2 роки тому

    አድራሻችሁን ወይም ስልካችን ንገሩኝ

  • @Adem-ur3fe
    @Adem-ur3fe 6 місяців тому

    ከባዲነዉ እኔ አልሀምዱሊሏህ እህት ወንዲሞቸ አሏህ ያሽራቺሁ

  • @ታማኝነትለራስነዉየሰዉንአ

    እረ በፈጣሪ ሳምት ለመሆነኝ ነዉ ብልቴን ያሳክክከኛል መፍትሄዉ ምድነዉ ከወድ ጋር ግንኙነት የለኝም😭😭2

    • @naimaribo9481
      @naimaribo9481 Рік тому +1

      ልኪ እንደኔ ወለህ በጣምነዉ ምያሰኪካኝ ምንም ወንድ መቀልነገሪ አለቅም😭

    • @mahboha
      @mahboha Рік тому

      ምን፣ኤላኝም፣ማርማራ፣ያታኜብ፣ማፍቴ፣ምድነው

    • @Gjfk-cu4mx
      @Gjfk-cu4mx 6 місяців тому

      ​@@naimaribo9481❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenenashTekleTsadik
    @YenenashTekleTsadik 10 місяців тому

    ሰልካችሁን ላኩልኝ

  • @SamrawitDessie-e8v
    @SamrawitDessie-e8v 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር የአባላዘር በሽታ በተፈጥሮ ሊከሰት ይችላል ወይስ በግኑኝነት ብቻ ነው ?

    • @Mande-f6x
      @Mande-f6x Місяць тому

      በግንኙነት ነዉ

  • @workdessie9704
    @workdessie9704 6 днів тому

    ፈታሪምርቱንይስተን

  • @Asia-w5n
    @Asia-w5n Рік тому

    Selam dokter ene ye babalazer beshita yizognal ena demo madam bet negn yalehunt ena min madreg new yalebign bexam techegrialew ena medanitun geziche ebete maxaqam echilalew ende ? Salitakem le hulet amet maqoyet echelalew ende ? Mekniatum ene gena ke mexaw hulet wer bicha sele honegn

  • @meazategegn5580
    @meazategegn5580 2 місяці тому

    Hi endet nachuh tmhrtachuh betam tru new

  • @jemafentie3757
    @jemafentie3757 4 роки тому

    Thank u

  • @tesfacaso4262
    @tesfacaso4262 3 роки тому

    doketer ene 3 amet befit nebrbegn takemi wede wech wetaet medanit wesejalew ahun enbereti akababi betam yamegnali fererer yemili ayebi yemimiseli fesash kebeliti yewetali medan ayechlimi medanit tewsedo ahun

  • @abrahamalemuabraham5586
    @abrahamalemuabraham5586 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ግን የሆነ መጠየቅ የፈለኩት ጥያቄ ነበር በinbox መጠየቅ ችላለው ዶክተር

  • @asnakewworku5482
    @asnakewworku5482 3 роки тому

    nice presentation

  • @abdisahusen5659
    @abdisahusen5659 Рік тому

    Ok arf nw gin ba abelazr beshita yeta yeze sew lden yechlal wys endet hono yednal

  • @ssraendal1500
    @ssraendal1500 2 роки тому +1

    እሰጊ መሄ ንገሩኝ ባካችሁ ታክሜ አለተወኝም

  • @AsdDsa-qx5uc
    @AsdDsa-qx5uc Рік тому

    ቁጥራችሁን

  • @mekdesayalew1401
    @mekdesayalew1401 8 місяців тому

    በስልክ ማናገር ፈልጌ ነበር ስልክ አስቀምጡልን

  • @kefelegndori8121
    @kefelegndori8121 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ትምህርትነው ያባላዘርበሽታ በታማስከያምነው ካደምሁልርተ ታቅመውያልዳኑሰዎቻሉ ምክንያቱምድነው አና ህመመግፈሳሽየለውም ቅጣከሙት ከተዳነ ለምናይጠፋም

  • @YabsraAnt
    @YabsraAnt 2 місяці тому

    ሸረሪት ስሩልኝ

  • @asfawgebremicheal
    @asfawgebremicheal Рік тому

    ስማችሁና አድራሻችሁ ብትነግሩን?

  • @HayatHayat-se5rh
    @HayatHayat-se5rh 3 роки тому +1

    እሺ አዲራሻችሁን ላኩልን

  • @jmelaabdla7589
    @jmelaabdla7589 3 роки тому +1

    ሲስትር በናታቹ እንዳታልፉኝ እና ከዚህ በፊት አነበረብኝም እና የልጅ እናት ነኝ አሁን እኔ ያለሁት የሰው ሀገር ነኝ እስቲሽ የተደረኩበት ቦታ በጣም ያሳከከኝ ነው ያቦታ ደሞ ቁጭ ቁጭ እንደ ቡግር ነገር አዉጥቶብኛል እናየተሰፋበት ቦታ ደሞ እንደ እብጠት ነገር አለዉ እንደ አልናገር ፈራሁ ባአላህ ንገሩኝ ዉስጡ ያሳከከኝ ነው ፈሳሽ ደሞ ብዙም አይፈሰኝም

    • @temirgashaw7841
      @temirgashaw7841 2 роки тому

      ከትፍሪ እህቴ ተናገሪ ህክምና ቦታሂጅ

  • @MulukenMuluke
    @MulukenMuluke 8 місяців тому

    ከብቴ ፈሳሽ ባየሁ 6 ቀን በኋላ እክምና እና የተሰጠኚን መዳኒት ጨረስሁ ፈሳሹ ቁሟል ግን አልፏልፎ ጫፍ ላይ ይቆረቁረኛ ፆታ ወ ??!

  • @JgguJyygf
    @JgguJyygf 10 місяців тому

    ብልቴን በጣም ያሳከኛል ፍሬየ አካባቢ ከብዙ ግዜ ብሁላ ነጭ ሆነ ከዛ ደሞ ነጩ ወደ ብልቴ ጫፍ መጣ ምን ይሻላል

  • @srkbiset5014
    @srkbiset5014 2 роки тому

    Enem keteqesachehut weset andu meleket alebegne mn maderege endalebegne gera gebtognal

  • @zabibazabiba4254
    @zabibazabiba4254 3 роки тому +1

    እኔም አለብኝ ግን ፀጉር ይነቃቅላል ወይ

  • @hiwegeda7151
    @hiwegeda7151 4 роки тому +2

    ይቅርታ እኔ በጣም ነው ማህፀኔን ያሳክከኛል ግን እኔ አኪቤት መሄድ አለችልም እና ቤትውስጥ ምን ላርግ

    • @danieladiaz9451
      @danieladiaz9451 4 роки тому +2

      በሙቅ ውሀ እና ጨው መታጠብ እና መዘፍዘፍ

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z Місяць тому

      ፓንተሽን ቀቅዩ ወይ ጣይ

  • @SamiraSaid-v1b
    @SamiraSaid-v1b 10 місяців тому

    እኔ ያሣከኛል ሥደትነኝ እና በሽትት ብመረመር ያውቁታል

  • @hailemariambantihun1027
    @hailemariambantihun1027 2 роки тому

    ከሶስት አመት በፊት የተያዘ ሰው ምን አይነት ምክር ነው የሚሰጠው ዶ/ር

  • @eyerustenkir
    @eyerustenkir 2 місяці тому

    ኒቬርያ ሚባለውስ ዶክተር

  • @chalachewgetnet3281
    @chalachewgetnet3281 3 роки тому

    ንድ ሰው ምልክት ካላሳየ እንዴት መያዙን ያውቃል?

  • @haregshiferaw6739
    @haregshiferaw6739 3 роки тому

    የማህፀን በር ላይ ብቅ እልም እሚል ሽፍታ አለ የካንሠር ምርመራ አድርጊያለሁ ግን የለም እባክሽ መላ በይኝ

  • @azitaazita-dx9em
    @azitaazita-dx9em Рік тому

    ክወለድኩኝ 8 ወሬ ነው በ45 ቀኔ ነው ወርአበባ የመጣብኝ አሁንድረስ ይፈስኛል ብዙአይደለም ግን በየቀኑ ነው እና እስትሽ ሁኜ ነበር መፍትሄካለው ተባበሩኝ

  • @Damo-t9g
    @Damo-t9g 3 місяці тому

    ብልቴ አካባቢብጉር የሚመስል ነጋር ይወጣብኝ ደሞ መግሊ ምመስ ነገር የቆጥርል አልፎ አልፎ የሰክካል

  • @HailayKahsay-l6c
    @HailayKahsay-l6c 8 місяців тому

    Ene shintbet gebche teqemche kecheresku bohala shinnten chershe kexlo yalew kes ayale nech fesash awxalehu min yhon

  • @ዜዴ-ጀ2ጘ
    @ዜዴ-ጀ2ጘ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @KedruMohamed
    @KedruMohamed 4 місяці тому

    በሺታውግን በምንያህልግዜ ይጠፋል

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 2 роки тому

    ለማማከሮ ፈልጌ ነበር በምን ላግኛችሁ

  • @tsiongalcha7791
    @tsiongalcha7791 3 роки тому

    ብልቴን አልፎአልፎ ያሳክከኛል አኪም ቤትኤጄ የአባላዘር በሽታነው ብለውኝ ታክሜነበር ግንትንሽ ጊዜ ደናነበርኩ እንደገና ማሳከኩ ጀመረኝ እና ምን ባረግ ይሻለኛል በማህፀን የሚቀመጥ መከላከያ እጠቀማለው የሱግር ይሆን ግራገባኝ ዶክተር

    • @redietgirmarg4937
      @redietgirmarg4937 2 роки тому

      Ergo techi plus shent bet kegebash buhala bdnb be clean fota adrkiw ertbet ayflgm le masakeku mefthe nw cotton pant tetekmi

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 2 роки тому

    በናታችሁ መልሱልኝ እምታቁ በምታምኑት እኔ አለብሸ ተብዬ ግን አረብሀገር ታክሜ ከበሸታው ነፃ ነሸ ተብያለሁ ግን የምትሉት ምልክት ሁሉ አሁን አለብኝ ድጋሜ ይመለሳል ወይ በሸታው

    • @ወሎቤተአማራዩቱብ
      @ወሎቤተአማራዩቱብ 2 роки тому

      የኔ እህት ምድነዉ ህክምናዉ በአላህ ንገሪኝ መርፌ ነዉ ክኒን

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z Місяць тому

      ፓንት መልሶ መጠቀም ያገረሻል ጠቅላላ የምነጠቀመውን መቀቀል ወይ መጣል

  • @HayatHayat-se5rh
    @HayatHayat-se5rh 3 роки тому

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому

    ያረቢአላህይጠብቀነ

  • @YwbeGta
    @YwbeGta 9 місяців тому

    በህጻን ልጅ ይከሠታል እዴ?

  • @HayatAli-z7w
    @HayatAli-z7w 7 місяців тому

    Enamesgnalen

  • @jambojote7748
    @jambojote7748 2 роки тому

    ለወንድ በሽንት ግዜ ማቃጠል ብቻ አባላዘር ነወይ? አመሰግናለው

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 8 місяців тому

    የሽን መጥፎ ጠረን ሲኖር ምዲነው?

  • @zeyinebendris3958
    @zeyinebendris3958 4 роки тому +2

    ውድ እህቶች እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ
    የወር አበባ መዘግየት ከምን የሚመጣ ችግር ነው ምንም የምጠቀመው ነገር የለም እድሜየ 35 ነው ተቋርጦብኛል

    • @danieladiaz9451
      @danieladiaz9451 4 роки тому

      tiyakewin bedenb lemasredat be facebook text arigilign. Daniela Diaz bilew. Dr. Isabel

  • @BuBu-p1o
    @BuBu-p1o 4 місяці тому

    Cloromazom axeqaqemi benegerilin doctor ibakashi

  • @Dani-lj6hi
    @Dani-lj6hi 2 роки тому +1

    ሽንት ስሸና የማቃጠል ስሜት እና ዝም ብሎ ፈሳሽ መፍሰስ ጀምሮ ነበር ግን ቶሎ ብዬ ሀኪም ቤት ህጄ አባላዘር ነው ብለን እናስባለን ብለው መድፌ ወግተውኝ ነበር ነገር ግን አሁንም የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ሀሳባችሁን ተሎ መስማት እፈልጋለሁ

  • @winner8053
    @winner8053 4 роки тому

    አድራሻቹ የት ነው

  • @Abnet-ji4rt
    @Abnet-ji4rt 2 роки тому +1

    ጥያቄ ነበረኝ ፊኛዬ አካባቢ አብጦብኛል መፍትሔው ምንድ ነው እባካችሁ

    • @Ethio531
      @Ethio531 7 місяців тому

      እንዴት ሆንሽ??

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 25 днів тому

    😊😊😊😊😊

  • @hannahabete4958
    @hannahabete4958 3 роки тому

    የግል ጥያቄ ሲኑርን እንዴትነው ልትገኙ የምትችሉት?

  • @FoziLove-i8o
    @FoziLove-i8o 8 місяців тому

    Effff😢😢ene batme yasjngke yaktkngle yarib 😢😢

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 4 роки тому +3

    የበሽታዎቹን፡ሥም፡ስትዘረዝሩ፡የኤችአይቪንና፡የኤድስን፡ስም፡የጠራችሁ፡አይመስለኝም።
    በጣም፡ጥሩ፡የሆነ፡ትምሕርት፡ትሰጣላችሁ።ምክራችሁን፡ሕዝቡ፡ተቀብሎ፡ከበሺታው፡ይዳን።

    • @HayatHayat-se5rh
      @HayatHayat-se5rh 3 роки тому +1

      መዳን ይቻላል ስልካችሁን ላኩልን

    • @getachewselassie7137
      @getachewselassie7137 3 роки тому

      @@HayatHayat-se5rh ለምን፡የስልኬ፡ቁጥር፡ያስፈልጋል?

  • @ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ

    ኮሜት መልሱ እኔ ከዝ በፍት አረብ አገር ልመጠ ስመረመር አለብሽ ተብዬ ተከምኩና ደንኩ ከዘ በለቤቴ አልተከመም ነበር ግንኙነት አርገን ነበር ግን አሁንም እያቆዬ ብልቴ ለይ እብጠት ይፈጠርብኛል እና አሁንም ምርመረ መረግ እፈልገለው ስረ ሰለሰረ ድከም ይሰመኛል ብቸ ፈርቸለው ያለሁት ሰውዲ ነው ሀክም ቤት ሆጄ በኢግልዝኛ ምን እደምበል ስለመለቀው በፁፍ ስሙን ፀፍልኝና አሰይቼ እመረመረለው

    • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
      @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 роки тому

      እኔም ተቸግሪያለሁ እየቆየ ይወጣብኛል ይቆስላል በሰዉ ሀገር ነኝ ያለሁት መሄድ አልችልም ሀኪም ቤት።

    • @abelbirhanu1526
      @abelbirhanu1526 Рік тому

      genitalita herps ይባላል

  • @Hcjff
    @Hcjff Місяць тому

    ሰላምለናተይሁነ❤እኔአምስትአመትሆነኝመዉለድአልቻልኩምማህፀኔያክከኛንፈሳሽአለዊዉግንኙነትላይያመኛንመጀመሪያሁላሊትያመኝነበረመፈትሄዉምድነዉ😭😭😭😭😭😭በጣምተጨነኩአሁንዬያለሁተሰደትነዉ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому

    ዶክተር ኪንታሮት አለብኝ አንድ ትመስለኛለች ነገር ግን በጣም ያሳክከኛል ሳከው ደግሞ ያቃጥላል ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @alemujemberu6073
    @alemujemberu6073 2 роки тому

    ብልቴ አካባቢ የመገረጣት እና የመሰንጠቅ እንድሁም ማፈክፈክ ባህሪ

  • @aabc-ic7gi
    @aabc-ic7gi 3 роки тому +1

    እኔበጣምመሀጥኔንያሳክከኛል
    ይምፈሰዉፈሳሺየተወሰነጥርንአለዉ
    እኔግንኙነትአደርጌአላዉቅም
    ይህየአባላዘርብሺታነዉማለትይቻላል
    ከሆንነሰምንማደርግአለብኝእኔሀኪምቤትመሄደአልቺልም

  • @xxxxxnx4098
    @xxxxxnx4098 Рік тому

    ሳያመኝ ከጎን ቲኒሽ ቁስለት አለ

  • @mahirmohmed8685
    @mahirmohmed8685 2 роки тому

    ሲስተር የሽንት ማቃጠል ብሎም የብልት ፍሬዎች ህመም ና በተወሰነ መልኩ እብጠት አለብኝ በጣም እያመመኝ ነው