Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ያቃጥለኛል ደረቴ ላይ እና ያስመልሰኛል አሁን ደሞ የጀመረኝ ማፈን
ከምር እኔም ልክ እንዳቺ ነው የሚያመኝ ትንፋሼንም ቁርጥ ቁርጥ ይላል
እህት ከቻልሽ አብሽ እና ተልባ ተጠቀሚው እኔ በጣም ታምሚ ነበር ወደላይ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል አሁን ግን አብሹን ከተጠቀምኩ ወድህ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል ጨንጓራ በጣም መጥፎ በሽታ ነው በሰው ሀገር ሰቅይቶኛል
እኔም 4ወሬ ይሆናል ስጀምርኝ ሆዴ ያቃጥለኛል ወደ ላይ ያርገኛል ፍጣር ይጠብቀን
@@SebelyouTube-p8rእኔ አብሽ ተልባ እጠጣለሁ ግን አልተሻለኝም እያቃጠለኝ ነዉ
ACid sibeza new yemiyafnew dr taye anti-ACid endetwesign ene endizi yadderging neber Pantoprazole tazulgn new yedalkut
ዶክተሪ እግዝያብሔ ይባሪክህ ጨጓራዬ በጣም ያመኛል የሚያመኘም ጀሪባዬን በግራ በኩል በጣም ያቃጥለኛል መተኛት ይከለክለኛል መሃል እጄን ያቃጥለኛል እንቅልፍ የለኛም ዶክተሪ እሪዳኛ
አሰግናለሁ ዶ/ር
ዶክተር አመሰግናለሁ!
የኔ ጨጓራ ለብዙ ኣመት ታክሜ ኣልዳንኩምና ፡የተሻለ መድሃኔት ካለ ልጠቁንም፡ትችላላችሁ ወይ
ney bewust
@@MediLove-cg4op ካወቅሽ እዚሁ ንገሪን እኔም እፈልጋለሁ
Thank you doctor good concept 👍👍👍👍
ህመሙ ልብ ወይም ጡቶችመሀል ቅስፍሲያደርግስ ምንሢሆነው?
ልጄ ሆዱን እያመመው ተናገርኩ የተለያየ ቦታ አሳከምኩት ምንም ለውጥ የለውም አምቤባ የጨጔሯ ቁስለት ቫክቴሪያ እያሉ መዳኒቲ ይሰጡኛል መፍትሄ አላገኘሁም ልጄላይ የሚታየው ምልክት ሆድ ቁርጠት ሰገራ ላይ አንዳንዴ ንፍጥ ነገር በአብዛኛው ጊዜ ለስለስ ያለ ነው አንዳንዴ ማቅለሽለሽም አለበት እናም እጄ እግሬም ይደርቃል ይለኛል ምንድነው ማድረግ ያለው አመሰግናለው
Dr.በጣም አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ግዜ የማጋሳት, የቃር, የመድከም ,የትንፋሽ ማጠርና የማቅለሽለሽ ስሜት አለብኝ በተጨማሪ ቡና ከረር መሳይ ማስመለስ አንዳንዴም ይገጥመኛል ነገር ግን ብዙ ግዜ ህክምና ሄጄ esomeprazole(nexium)40mg ለ2 ሳምንት ተጠቅሜም ለውጥ አላየሁም በተጨማሪ አሁንም pantoprazole 40mg ለ 2 ሳምንት ተሰቶኛል ልክ መድሀኒቶችን ስጨርስ ከእንብርቴ በላይ እንደ ቁስል ከመጠን በላይ ያመኛል ምን ባደርግ ይሻላል በጣም ተሰቃየሁ Dr. አመሰግናለሁ
ጨጓራየን በጣም ያመኛል አሁን ግ መጥፎ የአፍ ጠረን አመጣብ ምን ለድርግ
Migib sibela libelay Kuch yilal beminim aywetrdim ena yechgwara kusilet tebiye medanit eyewesediku new gin minim lewit yelewum Dr min yishalegnal?
ቅባት ያለው ምግብ ስጠቀም ነው የሚነሳብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ማስታገሻው ምንድነው
ጨጓሬዬ ቆስሎሃል እራሴን ጨምድዶ ይዞኛል ዶ/ር መድሐኒት የትኛውን ልውሰድብት
Thank you so much❤❤❤
ሳልስ አለው ወይ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ማግኘት እችላለው ስልክ ቁጥር ካለ ተባበረኝ
ዶ/ር እኔ የምያመኝ ጨጓራ በጀሪባዬ ነው ግን በአንድ (በግራ)በኩል የእጅ መንቀሰቀሻ ስሪ ከስድስት በላይ የለ እራፊት ነው የምያመኝ መቀጠል በጀሪባ : በደረትም አያስተኛኝሞ መፊቴሄ ከለ ለአንድ ወር 3ጊዜ ወስጄዋለሁ
ስልክዎ ሊሰጡን ይችሉ ይሆን ዶ.ር ስለሰጡን ምክር እናመሰግናለን
ዶክተር የእግርና የጅ ማቃጠን መንስኤውንም መዳሐኒቱንም ንገረኝ
የእኔ ዶክተር እዳልከው ከእንብርቴ በላይ ደረቴን ጀርባዬን ያመኛል በጣም ግን በዚህ ሳሀት ስበላ የሚታገስልኝ ስጋ ነው እና የጨጓራ ትል አለብኝ ማለት ነው
ዶር አድራሻህ የት ነው መጥቶ ለመታከም
Yet new yemteseraw location???
Doctor sewnet bemulu yakatilal wey
አናማሳግናለን
እብርት አከባብ ሆደን ጭብጥ አድርጎ የመያዝ ነገር እንደ ቁርጠትም አልፎ አልፎ ይስተዋላል መንስኤ እና መፊተሄው ምንድን ነዉ።????
እሺ አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቂ ወደ ህክምና ሂጄ ነበር የጨጎራ ህመምተኛ መሆኔን ነገሩኝ እናም ኢንዶስኮቢ እንድታይ ታዝዣለሁ 19 አመቴ ነዉ ምንም ችግር የለዉም????
አረ dr በኣፌ የፈሰሰው የደም ብዛት በጣም ነው ያስደነገጠኝ
ህክምና ባደርግም ሊሻለኝ አልቻለም አሁን ላይ ምግብ መብላት አልቻልኩም ሆዴን ይወጥረኛል ቀጥ ብየ መቀመጥ አልችልም በጡት እና በጡቴ መካከል በጣም ያፍነኛል ያቃጥለኛል አንዳንዴ በጣም ሙሉ ሆዴ ይቃጠላል እባክህ ዶክተር እርዳኝ በእግዚአብሔር
ለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ግን ይህን ኮሜንት ስታየው አናግረኝ በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
ደክተር እንጀራ አላስበላኝ አለ ጨጓራየ በጣም ይቃጠላል ምን ይሻለኛል
እንደኔ እያማረኝ እንዴት ልብላ😢
እኔ እቅልፍ ከተኛሁ 6 ወር ሆኖኛል ሀኪምቤት ሰሄድ ጨጓራ አሉኝ እቅልፍ ይነሳል ማለት ነው ጨጓራ እፍፍፍ
እናመሰግናለን
ዶክተር በፊንጢጣ በኩል ደም መምጣት ምንድነው?
ኪንታሮት ሊሆን ይችላል
ገለጻህ ይመስጣል በርታ
የበለጠ የምትሰራበትን ሆስፒታል ንገረን
Klay eska enters dres kuratat msay ymam alw ena betam gsat ymktal smat alw doctor ychagra kuslat lhon ychlal
D/r Ermiyas yet new yemteseraw ???
ዶክተር ያቃጥለኛል እገና ልቤን በጣም ያመኛል ልቤላ ቁሥለት ነው የሚሠማኝ እያርፈ
እኔ ምንም አይነት ምግብ ስበላ ያስመልሰል የጠጣሁት ውሀ አይቀርም ሀኪም ቤትም ብሄድ ምንም ለውጥ አላገኘሁ ምንድን ነው ቁስለት /ባክተሪያ ምን እደሚሻለኝ አላውቅም የእውነት መፍትሄ ታለህ ንገረኝ ዶክተር
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ በጣም ይርበኛል ቶሎ ቶሎ ሲርበኝ ደግሞ ሰውነቴ ግብግብ ነው የምለው እና ይህ የጨጏራ ምልክት ነው ወይንስ ምንድን ነው
ስኳርም ብሉ ብሉ ይላል ውደ
Dr በጣም በተደጋጋሚ ያመኛል የባከቴሪያ ወሰጀ ጨረሻለሁ አሁን 3 ወር በብዛት ይነሳል ሲሜትድን ፐንቶ ኘራዞን ነው የምወስደው እድሜ 21 ነው በዘላቂነት ምን ይሻላል
እባክ ዶር የምትረዳኝ ነገረ ካለ
የጨጓራ ቁስለት አለብኝ ጀርባዬ በጣም ያቃጥለኛል የሚያድነኝ መዳኒት አጣሁ ዶክተር እርዳኝ እባክህ
ዶክተር ሆዴን በጣም ያቃጥለኛል የ ምግብ ፍላጎቴ ይጠፋል ያቅለሸልሸኛል
ዶክተርየ ጥያቄ አለኝ የሰው ልጅ ጨጓራ አለው ወይስ ካለን ደግሞ ለምን አናመነዥክም
እንሰሳ ነህ/ሽ እንዴ የምታመነዠከው😂😂
ውሀ ስጠጣ ጀርባዬን በግራ በኩል ይጨመድደኛል ከእንብርቴ በላይ ይቆርጠኛል ደረቴን ያቃጥለኛል ምግብ ስውጥ ደረቴ ላይ ይፍቀኛል ምንድነው ይሄ ዶክተር በጌታ
ሀኪም ሂጂ
መፍትሄ አገኘሽ ወይ እህት እባክሽ ካገኘሽ ንገሪኝ
እንደት ሆንሽ እባክሽ መድሀኒት አግተሽ ከሆነ ንገሪኝ ተቃጥየ መሞት ነው በሰው አገር
Welcome ♥️
አድራሻህ የት ነው. እናቴ ሀይለኛ የጨጓራ ቁስለት ነው ያለባት መዳኒት መውሰድ አትችለም እሚወጥ እደት ነው መታከም ያለባት እባክህ ተባበረኝ
እኔደምወገቤንይነክሰኝአልመፈትሆከለህመልስልኝ
ዶ/ር ስለሰጠከን አስተያየት አመሰግናለው ላገኝ ብፈልግ የት ሆስፕታል ነው የምትሰራው ስለሁሉም አመስግናለው
ዶክተር ሲያመኝ ሆዴን ይነፈኛል መላንገረኝ።
እባክህ ደግተር የኔ ልቤላይ ነው የቆሰለው መተኛት ኣልቻልኩም ከለከለኝ መፍቴ ካለህ
ተሰቃየሁ😢😢😢ስራስሰራ ነው የኔ ሚነሳው
እኔ እያሰቃየኝ ነው ወደላይ ይለኛል ያውምደም ምግብ አያስበላኝም ያቅለሸልሸኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
ጥሩ ትምህርት ኣግኝቸበታሎህ በርታ
አረ እኔ ወፋፍራም ደሞች የረጋ ደም ነው የምአስታውከው ለመጀመሬያ ጊዜዬ ነው ጮጋራዬን ያመኛል ግን ቢሆንም ደም አስታውኮኝ አያቅም
ኡፍፍ እመቤቴን ደርቴና ጀርባዬ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ
እኔም ተስቃየሁ
እኔም ተሰቃየዉ 😢😢😢😢
@@mdaccount3422enam ነይ ውዴ ተስቃየው በስው አገር 😢መፍትሄ ምነው
ወላሂልሞትነዉ😭😭😭ተቃጠየ
ባረበኛምድነዉሰሙ😢
አመሰገናለሁ
እንቅልፍ ይነሳል ዶክተርየ
Ere enate skay wst nech le ametat adrashah yet new
ጨጋራዬን እስከ እበርቴ ድረስ የሚሰማኝ ስሜትስራመድ ስንጥቅ የሚል ስሜት ና ብዙሰራመድ ጀርባዮ መጨማድ
እኔ ምግብ አያስበላኝም ስውነቴ በጣም ቀጪን ነው
የኔ ቢጤ😭😭😭😭😭
Balebete ibachm mebesatm yasayal inam witet iyetebekugn new sikuwarm alebet
ዶክተር እባክህን መፍትሔ ካለህ እኔ ጥዋት ጥዋት ስነሳ በጣም ያዞረኛል ከዛደግሞ ያስመልሰኛል ሲያስመልሰኝ ቢጫ ነገር ነው የሚወጣው ምንድን ነው ተባበሩኝ 😢😢
አንደኛ ጭንቀት አስወግጅ አመጋግበህ ደሞ ኣስተካክለሽ ለምሳለ ቅበ ያለ ምግብ ጎሞን ዳቦ ብላው ጥዋት ብዙ ጸበል በመጠጣት እንደዚሁም የአምልኮ ስግደት በደምብ ሰገዲ
እኒማ በረበሪ። ነገር። ሥቀምሥ። ጡቴያብጣን። ልቤቁሥል። ያፍጠርን። ፌቴያብጣን። ተሠቃየሁ። ሞድነው። መፍቲሂው። እባካቺሁ። የምታውቂ
ዶክተር አመሰግናለሁ ነገር ግን ጥያቄ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጥያቄ ለመጠየቅ ስላሰብኩ ነው በርግጥ ተመርምሬ የጨጓራ ቁስለት ተገኝቶብኛል ይሁንም ህክምናው ለጥቂት ጊዜ ብቻ ያስታገሰልኝ ሆኖ አሁን ደግሞ የማዞር ፣የመድከም፣የምግብ ማስጠላት እንዲሁም የደም ማነስ ተከስቶብኛል እና ይህም ከጨጓራ ቁስለቱ ጋር የተያያዘ ይሆን እንዴ ።
እህቴ ካየሽው በአላህ መልሽልኝ እኔም እንዲህ ነበር እያደረገኝ ያለው አሁን ደግሞ ድካም ማዞር ምግብ መጥላት ጭቅላቴ ድንጋይ ያለው ይመስለኛል ብቻ ከባድ ነው
እናቴን በጣም ነው የጨጎራ ኩስለት የማስቸግራት ግን Dr. ትቅማጥ አለው እንዴ
የኔም ጥያቄ ነው
አላህ ያሽራት ያረብ እናቶቻችንን ክፉነገር አይካብን❤❤❤
ሰፈራ ጋርመንት
እኔ ያመኛል ግን ጉሮሮዬን መተንፈስ እስኪያስቸግረኝ ድረስ ነው ለምን ጉሮሮዬን ያፍነኛል
እኔምእደችነኝወላሂ
እረ እኔም ነኝ ውዴ በምን ላግኝሽ ቁጥርሽን
እኔደሞ ዉሀም አያሱጠኝ ጉሮሮዬ የሆነ @@remat6428
ዶክተር አንተ የምትሰራው የት ነው
Ekulal wetet siga kenezi wichi kebelaw yasimelisegnal edet large
yet Bota new mtseru dokter
Ene joroye yichohal yakatilegnal ya zoregnal
ዶክተር እኔ ልተኛ ስል ልቤን እፍን እይም የሆነ መተፈስ አልችልም ዝግት ነገር ያደርገኛል ልቤ ውስጥ ውትፍ ይልብኛል
የኔም ነኝ እስኪ ቁጥርሽን አውቀምጭልኝ እህት
❤❤❤❤
እኔ እንኳን ሀክታዬ ላይ የተወሰነ ደም ማየት ከጀመርኩ ትንሽ ቆየው የጨጓራ ቁስለት ይሆን እንዴ ማቅለሽለሹና ከደረት በታች ነውጋት ህመም የረዥም ጊዜ ህመሜ ነው😢😢
hi
ኡፍፍ😢😢😢😢
ዶ/ር ታክሜለው ግን አሁንም ደም ያስተፋኝ ምን ላድርግ
እና አሁንተወሽ
እኔም በጠም የጨጎራ ሂመም ጀርባዬ ያመኛል ሆዶም ይጮሆብኛል D/r እርደኝ
እኔ በጣም ያስቃየኛል ምግብ አያስበላኝም ምን ይሻለኛል😥😥😥
😢😢😢😢
ዶ/ር ይቅርታ ጨጎራ የሰው ልጅ አለው ወይስ የለውም???
Eeee
ማርያምን እኔ አሞኛል እርሱ ነው 😢😢😢😢😊
ክብርት በላይ ነእሚ አቃጥለኚ እጀንምጭምር
Ye afe Terene yametal ende doctor
አረ ደኩተረየ መላ በለኝ ጨጓራየ ተቃጠለ እጄ እግሬ ጫቃየ እራሴን ታመምኩ ግራ እግሬ
እኔም ልክ እንዳች ነው የሚያመኝ መፍትሄ አገኘሽ ተሻለሽ
ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
Doguter anten magignt mnchlbet adrash yet new 10q gn
ዳክተረ ቡናማ አይነት ያስምልሰኛን እናም አዳደየ ትንሺ ትንሺ ቀይደም ያስመልሰኛን ሀኪምህጀ ነበር ቡናማ አይነቱ አቁሞልኛን ቀዩ ደምግን ምስር ስበላ ይመጣን
❤❤🎉🎉
👍
ድምጰ ጨምር
ሠላም ጤና ይስጥልኝ Dr በግራየ በኩል ከእምብርቱ ጎን አከባቢ በጣም የማቃጠል ስሜት፣ ከዚያም አልፎ እስካ ደረት አከባቢ ድረስ የማቃጠል ስሜት መኖር እና ቶሎ ቶሎ ይረባኛል ከልበላዉ ያመኛል ስበላ ይረጋጋል ወዘተ ስለሆነ ምን አይነት የጮጓረ በሽታ ነው ? እስካሁን ድረስ መዲኋኒት ወስጄ አላዉቅም አሁን ግን በጣም እያመመኝ ነው የቤት ዉሰጥ መዲኋኒት ልጃምረ ወይስ እንደ ይሻላል ?
ጨጋራ
Are jerbaye tekatelku eko
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ልቤን በጣም ነው ሚያቃጥለው እና መተኛት አልቻልኩም
እንቅልፍ ይነሳል
Hiokis
እኔ በጣም እያመመኝ ነው ግን ሀካም ቤት ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል የዲባይ ሀኪሞች😢😢
እኔም አለሁልሽ ጥና ሁኜ ሂጄ ምንም የለብሽም ይሉኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል
ወላሂእኔምነኛዱባይተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢
ወላሂ በጣም እኔም የሰዉ አገር አላህ አፋያረገን
wude slkshin lakilgni ena be imo lalaklshi ene mtekemewn liyashilshi ychilal enem tnnshi teshilognal betam neber miyamegnj
እኔ ሂጀ ህክምና አግቸ ተመስገን ተሻለኝ
Panto-Denk 40(pantoProozole) ልውስድብት
ኧረ ዶክተርየ በአላህ መልስልኝ ምላሴ ይላጣል ል ቤንና ጉረሮየን ያቃጥለኛል ሀኪም ሂጀ gestrass hirologነውአሉኝ ምንደረጃ ሲደርስ ነው ይሄ የሚፈጠረው
በጣም ያቃጥለኛል ደረቴ ላይ እና ያስመልሰኛል አሁን ደሞ የጀመረኝ ማፈን
ከምር እኔም ልክ እንዳቺ ነው የሚያመኝ ትንፋሼንም ቁርጥ ቁርጥ ይላል
እህት ከቻልሽ አብሽ እና ተልባ ተጠቀሚው እኔ በጣም ታምሚ ነበር ወደላይ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል አሁን ግን አብሹን ከተጠቀምኩ ወድህ እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎኛል ጨንጓራ በጣም መጥፎ በሽታ ነው በሰው ሀገር ሰቅይቶኛል
እኔም 4ወሬ ይሆናል ስጀምርኝ ሆዴ ያቃጥለኛል ወደ ላይ ያርገኛል ፍጣር ይጠብቀን
@@SebelyouTube-p8rእኔ አብሽ ተልባ እጠጣለሁ ግን አልተሻለኝም እያቃጠለኝ ነዉ
ACid sibeza new yemiyafnew dr taye anti-ACid endetwesign ene endizi yadderging neber Pantoprazole tazulgn new yedalkut
ዶክተሪ እግዝያብሔ ይባሪክህ ጨጓራዬ በጣም ያመኛል የሚያመኘም ጀሪባዬን በግራ በኩል በጣም ያቃጥለኛል መተኛት ይከለክለኛል መሃል እጄን ያቃጥለኛል እንቅልፍ የለኛም ዶክተሪ እሪዳኛ
አሰግናለሁ ዶ/ር
ዶክተር አመሰግናለሁ!
የኔ ጨጓራ ለብዙ ኣመት ታክሜ ኣልዳንኩምና ፡የተሻለ መድሃኔት ካለ ልጠቁንም፡ትችላላችሁ ወይ
ney bewust
@@MediLove-cg4op ካወቅሽ እዚሁ ንገሪን እኔም እፈልጋለሁ
Thank you doctor good concept 👍👍👍👍
ህመሙ ልብ ወይም ጡቶችመሀል ቅስፍሲያደርግስ ምንሢሆነው?
ልጄ ሆዱን እያመመው ተናገርኩ የተለያየ ቦታ አሳከምኩት ምንም ለውጥ የለውም አምቤባ የጨጔሯ ቁስለት ቫክቴሪያ እያሉ መዳኒቲ ይሰጡኛል መፍትሄ አላገኘሁም ልጄላይ የሚታየው ምልክት ሆድ ቁርጠት ሰገራ ላይ አንዳንዴ ንፍጥ ነገር በአብዛኛው ጊዜ ለስለስ ያለ ነው አንዳንዴ ማቅለሽለሽም አለበት እናም እጄ እግሬም ይደርቃል ይለኛል ምንድነው ማድረግ ያለው አመሰግናለው
Dr.በጣም አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ግዜ የማጋሳት, የቃር, የመድከም ,የትንፋሽ ማጠርና የማቅለሽለሽ ስሜት አለብኝ በተጨማሪ ቡና ከረር መሳይ ማስመለስ አንዳንዴም ይገጥመኛል ነገር ግን ብዙ ግዜ ህክምና ሄጄ esomeprazole(nexium)40mg ለ2 ሳምንት ተጠቅሜም ለውጥ አላየሁም በተጨማሪ አሁንም pantoprazole 40mg ለ 2 ሳምንት ተሰቶኛል ልክ መድሀኒቶችን ስጨርስ ከእንብርቴ በላይ እንደ ቁስል ከመጠን በላይ ያመኛል ምን ባደርግ ይሻላል በጣም ተሰቃየሁ Dr. አመሰግናለሁ
ጨጓራየን በጣም ያመኛል አሁን ግ መጥፎ የአፍ ጠረን አመጣብ ምን ለድርግ
Migib sibela libelay Kuch yilal beminim aywetrdim ena yechgwara kusilet tebiye medanit eyewesediku new gin minim lewit yelewum Dr min yishalegnal?
ቅባት ያለው ምግብ ስጠቀም ነው የሚነሳብኝ ምን ማድረግ አለብኝ ማስታገሻው ምንድነው
ጨጓሬዬ ቆስሎሃል እራሴን ጨምድዶ ይዞኛል ዶ/ር መድሐኒት የትኛውን ልውሰድብት
Thank you so much❤❤❤
ሳልስ አለው ወይ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ማግኘት እችላለው ስልክ ቁጥር ካለ ተባበረኝ
ዶ/ር እኔ የምያመኝ ጨጓራ በጀሪባዬ ነው ግን በአንድ (በግራ)በኩል የእጅ መንቀሰቀሻ ስሪ ከስድስት በላይ የለ እራፊት ነው የምያመኝ መቀጠል በጀሪባ : በደረትም አያስተኛኝሞ መፊቴሄ ከለ ለአንድ ወር 3ጊዜ ወስጄዋለሁ
ስልክዎ ሊሰጡን ይችሉ ይሆን ዶ.ር ስለሰጡን ምክር እናመሰግናለን
ዶክተር የእግርና የጅ ማቃጠን መንስኤውንም መዳሐኒቱንም ንገረኝ
የእኔ ዶክተር እዳልከው ከእንብርቴ በላይ ደረቴን ጀርባዬን ያመኛል በጣም ግን በዚህ ሳሀት ስበላ የሚታገስልኝ ስጋ ነው እና የጨጓራ ትል አለብኝ ማለት ነው
ዶር አድራሻህ የት ነው መጥቶ ለመታከም
Yet new yemteseraw location???
Doctor sewnet bemulu yakatilal wey
አናማሳግናለን
እብርት አከባብ ሆደን ጭብጥ አድርጎ የመያዝ ነገር እንደ ቁርጠትም አልፎ አልፎ ይስተዋላል
መንስኤ እና መፊተሄው ምንድን ነዉ።????
እሺ አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቂ ወደ ህክምና ሂጄ ነበር የጨጎራ ህመምተኛ መሆኔን ነገሩኝ እናም ኢንዶስኮቢ እንድታይ ታዝዣለሁ
19 አመቴ ነዉ ምንም ችግር የለዉም????
አረ dr በኣፌ የፈሰሰው የደም ብዛት በጣም ነው ያስደነገጠኝ
ህክምና ባደርግም ሊሻለኝ አልቻለም አሁን ላይ ምግብ መብላት አልቻልኩም ሆዴን ይወጥረኛል ቀጥ ብየ መቀመጥ አልችልም በጡት እና በጡቴ መካከል በጣም ያፍነኛል ያቃጥለኛል አንዳንዴ በጣም ሙሉ ሆዴ ይቃጠላል እባክህ ዶክተር እርዳኝ በእግዚአብሔር
ለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ግን ይህን ኮሜንት ስታየው አናግረኝ በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
ደክተር እንጀራ አላስበላኝ አለ ጨጓራየ በጣም ይቃጠላል ምን ይሻለኛል
እንደኔ እያማረኝ እንዴት ልብላ😢
እኔ እቅልፍ ከተኛሁ 6 ወር ሆኖኛል ሀኪምቤት ሰሄድ ጨጓራ አሉኝ እቅልፍ ይነሳል ማለት ነው ጨጓራ እፍፍፍ
እናመሰግናለን
ዶክተር በፊንጢጣ በኩል ደም መምጣት ምንድነው?
ኪንታሮት ሊሆን ይችላል
ገለጻህ ይመስጣል በርታ
የበለጠ የምትሰራበትን ሆስፒታል ንገረን
Klay eska enters dres kuratat msay ymam alw ena betam gsat ymktal smat alw doctor ychagra kuslat lhon ychlal
D/r Ermiyas yet new yemteseraw ???
ዶክተር ያቃጥለኛል እገና ልቤን በጣም ያመኛል ልቤላ ቁሥለት ነው የሚሠማኝ እያርፈ
እኔ ምንም አይነት ምግብ ስበላ ያስመልሰል የጠጣሁት ውሀ አይቀርም ሀኪም ቤትም ብሄድ ምንም ለውጥ አላገኘሁ ምንድን ነው ቁስለት /ባክተሪያ ምን እደሚሻለኝ አላውቅም የእውነት መፍትሄ ታለህ ንገረኝ ዶክተር
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ በጣም ይርበኛል ቶሎ ቶሎ ሲርበኝ ደግሞ ሰውነቴ ግብግብ ነው የምለው እና ይህ የጨጏራ ምልክት ነው ወይንስ ምንድን ነው
ስኳርም ብሉ ብሉ ይላል ውደ
Dr በጣም በተደጋጋሚ ያመኛል የባከቴሪያ ወሰጀ ጨረሻለሁ አሁን 3 ወር በብዛት ይነሳል ሲሜትድን ፐንቶ ኘራዞን ነው የምወስደው እድሜ 21 ነው በዘላቂነት ምን ይሻላል
እባክ ዶር የምትረዳኝ ነገረ ካለ
የጨጓራ ቁስለት አለብኝ ጀርባዬ በጣም ያቃጥለኛል የሚያድነኝ መዳኒት አጣሁ ዶክተር እርዳኝ እባክህ
ዶክተር ሆዴን በጣም ያቃጥለኛል የ ምግብ ፍላጎቴ ይጠፋል ያቅለሸልሸኛል
ዶክተርየ ጥያቄ አለኝ የሰው ልጅ ጨጓራ አለው ወይስ ካለን ደግሞ ለምን አናመነዥክም
እንሰሳ ነህ/ሽ እንዴ የምታመነዠከው😂😂
ውሀ ስጠጣ ጀርባዬን በግራ በኩል ይጨመድደኛል ከእንብርቴ በላይ ይቆርጠኛል ደረቴን ያቃጥለኛል ምግብ ስውጥ ደረቴ ላይ ይፍቀኛል ምንድነው ይሄ ዶክተር በጌታ
ሀኪም ሂጂ
መፍትሄ አገኘሽ ወይ እህት እባክሽ ካገኘሽ ንገሪኝ
እንደት ሆንሽ እባክሽ መድሀኒት አግተሽ ከሆነ ንገሪኝ ተቃጥየ መሞት ነው በሰው አገር
Welcome ♥️
አድራሻህ የት ነው. እናቴ ሀይለኛ የጨጓራ ቁስለት ነው ያለባት መዳኒት መውሰድ አትችለም እሚወጥ እደት ነው መታከም ያለባት እባክህ ተባበረኝ
እኔደምወገቤንይነክሰኝአል
መፈትሆከለህመልስልኝ
ዶ/ር ስለሰጠከን አስተያየት አመሰግናለው ላገኝ ብፈልግ የት ሆስፕታል ነው የምትሰራው ስለሁሉም አመስግናለው
ዶክተር ሲያመኝ ሆዴን ይነፈኛል መላንገረኝ።
እባክህ ደግተር የኔ ልቤላይ ነው የቆሰለው
መተኛት ኣልቻልኩም ከለከለኝ መፍቴ ካለህ