Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr
I don't know whether you know or not, what you are saying is very wrong. If you know what you are talking about, the end of the Tiwari is the Devil's bond. The salary is hell fire. እግዚአብሄር ይገስጽሽ
ዓለም ወደደም ጠላም እምነት ላይ ነው የተመሠረተው።ሥለዚህ የምንጠራውን አምላክ በማድበስበስ ሳይሆን በግልፅ መጥራት ግዴታ ነው።በቃል መመሥከር ሰማይን ከነግሱ ምድርን ከነልብሱ የፈጠረን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ሁልግዜ መመሥከር እውነታ ነው።ከዚህ ሌላ የሚመጣ ዕንግዳ የዓለም ትምህር ቦታ መሥጠት አያሥፈልግም።ለሚያልፍ ዓለም የማያልፈውን ሰማያዊ ርስታችንን ማጣት የለብንም።ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ኢትዮጵያ በእምነትሽ ጠንክሪ የዓለም አሻራ ነሽና።የእናታችን የድንግል ማሪያም ፀሎትና ምልጃ አይለየን።ማራናታ።
Demetsesh yabede new .. . And the tesla's methode are functional. Thank you !
Selam አንድን ነገር መጠየቅ ስለ 3..6..9አንዴ በቻ የሚፃፈው ወይስ በየቀኑ ወሩን ሙሉ .ሌላም ምስጋናውስ አብሮ ይፃፋል .አመሰግናለው ተባረካ
3=energy
6= frequency
9=vibrations ነዉ
እህት ሀሳብሽ ጥሩ ነው። ነገር ግን ይሄ ነገር በትክክል33 ቀን ተብሎ አልተቀመጠም። በተጨማሪም ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት አእምሮአችንን የመስራት አቅሙን በፐርሰንት ደረጃ ከፍ ማድረግ አለባቸዉ። ለዚህም ሜድቴሽን ወሳኝ ነገር ነዉ።
ጥሩ ነው ግን ይሄ ከአሳቹ መንፈስ የመጣ የስህተት ትምህርት ነው ሦስት አቭ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው።
ትምህርትሽ ጥሩ እያለ የምታስርጅዉ አብዛኛውን በእንግሊዝኛ ነው
Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr
Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr
Thank you God i am very very very happy for receiving 9,000,000 birr
?
Ateashi bich
Thank's
የኔ እህት የጥልቁ ማህበረሰብ አባል ነሽ መሰለኝ አምላክ ይቅር ይበለን
Dr rodas selzi yaweral sentun neger kegna wesdew ensu ede adis siyasayun ere yesetanew lemn enelalen
ሁሉን ነገር ከጥልቁ ጋር ማያያዝ ምን የሚሉት አባዜ ነው? 3,6,9 የጥልቁ ቁጥር ናቸው? እውቀቱ ካለህ/ሽ በማስረጃ ማቅረብ አይሻልም?
እውነት ነው ይሰራል
የምንፈልገው መጠኑን እንፅፋለን ወይ?
እህታችን ልክ ነሽ በርቺ እኔም ተጠቅሜው ሰርቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ምን ሰራልሽ
እንዴትነው የተጠቅምሽው
እናመሰግናለን
ስለ 3,6,9 ብዙዎች ሲገልፁት ያሽሞነሙኑታል። እህቴ አመሰግንሻለሁ
Ehete bebeder yetewede genzeb endimeles yeredagne yehon ? Ke 33 ken befites lisera aychelem ?33ken mesafen endet ergetegna lehu?.
ሰባት ሚሊዮን ብር ስላገኘሁ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ።💖🙏💖☝️👌
😂😂
አረ አካፍለኝ 🥹
የምንፈልገውን መጠኑን እንፅፋለን ወይ ?
Ekekam weshetam
Thank you so much sis 👍❤
በቅርብ ሊያልፍልኝ ነዋ
የሰይጣን ሰራ ነው አንፈልግም
በፃፍን ቁጥር ወረቀቱ መቀየር አለበት ወይስ እንዴት ነው አልገባኝም
Wow thank you 🙏🏽
3 6 9 yet new yementsefew kezss men enarg
በተለይዬ መዓት የተለለዬ ነገር መጸሐፍ ይቻላል ዉይ
ቴስላ አመነም አላመነም የፈጣሪን መኖር አረጋግጧል
Le 33 ken lefetari menger aykelem
በኣንድ ወረቀት ነው የምንፅፎው
ለማነው ምሰጣችን
It works for everythimg
nice
በምን ኬዝ
እሺ እና እንዴትነቹ እስከ ማገኛቹ በጣም 👍👍👍
I believe in the universe thank u so much dear
Er yedngl mariyam lij ykr ybeln
it works for me ! thank you !
Tenkola new fetare yalew teyekone yesetachewale lemenonem new yalew. Anche sysetenareshe yalew degemet new Meselone syew yetelsem new tetenkeke
በ 3,6,9 አስትራል ፕሮጄክሽን ማከናወን እንችላለን???
3(ውትር) 6 ( አርካኑል ኢማን) 9(የሌይለቱል ቀድር ቃል ቁጥር) ስለዚህ በእስልምና ትልቅ ዋጋ ያላቸው ቁጥቶች ናቸው።
Ebd😂😂😂
Thank you God for 40000000
Please nigeregn
ይሄ new age movement ውይም yemchrsha zemn እምነት ነው የ ሳጥናኤል እምነት ማንም እዳያስታችሁ ተጠቀቁ law attraction is hazard
ለስንት ቀን ነው የምንፅፈው
ለ 33 ቀን
Eluminati new
አንቺ መቶልሻል
thats not ur bussines'
Kotu mana koo
ክክክክክክ አዲህ እያላችሁ ህዝቡን በላችሁት የይህ ህዝብ በጦረነት በድህነት አለቀ ማለቴ ለይቶብያ ብቻ
እህቴ ህዝቡን አታስስቺ ምንም ታምዕር ምንም አያመጣም ይልቁን የሰይጣን አለም የያስገባል የተገጐዱ ሰወች ስላሉ ነው ... ፀልዮ ወደ እግዚአብሔር
ንብረትነቱን 'ኮ የኦርቶዶክስ እንደሆነ አየተናገርሽ ነው ያልሽው።
ሌላው ምስጋናሽን እሚቀበልልሽ ማን አንደሆነ ኣልተናገርሽም።
ሌላው ደግሞ ኣባባልሽ እግዚኣብሄር የሁሉንም ዓይነት እምነት ተከታዮች ፀሎት እሚያዳምጥበትና እሚቀበልበት ሌላ ዓይነት ዩኒቨርሳል እምነት እያስተዋወቅሽ ያለሽ ትመስያለሽ።
ለምን ታዲያ እግዚኣብሄር ይህን እምነት ሌላ ስም ኣውቶለት በዚህ ሃይማኖት ተከተሉኝ ብሎ ኣያስተምረንም ነበር? ግራ እሚያጋባ ነገር ነው።
ኣንቺ ሰዎችን ከማስተማር በፊት መሰል ጥያቄዎችን ጠይቀሽ 'ና ተመልሶልሽ ይሆን? ከሆነ ኣንድ ሁለት በይን 'ና ግልፅ ኣድርጊው።
Satanism ሰይጣንን ማምለክ መንገድ ንው👎👎👎 is not necessary
The number of demon
Ere matak khone meteyek nw misera nger nw behulum haymanot yale nger nw check mareg tchilaleh ewnetwan nw mtawraw
Elias,elias,elias,elias
the you tuber expiration is false view pleas deep to think
666
I don't know whether you know or not, what you are saying is very wrong. If you know what you are talking about, the end of the Tiwari is the Devil's bond. The salary is hell fire. እግዚአብሄር ይገስጽሽ
This is just a fun. I dont recommend people to do it. Tesla or others were successful due they got the energy of magic.
so what is majic
Kkkkk ...