I just learned of Ato Ashenafi just a few days ago, I am very impressed and touched by his teachings. I have heard these topics from many teachers he mentions including Les Brown, but Ato Ashenafi's presention is very powerful. Thank you for sharing your knowledge and these valuable lessons with the new generation. God Bless!
You stand up to deliver Allah's gifts to human beings we don't know the 📦 gift l less open 💓 it is a wake-up call for us thank you l love you for sake of the Allah .
My challenge is how to come to the lowest level of alpha....I am trying to practice imagination but I couldn't come to the level of concentration of feeling.
I think you didn’t understand the real principle of natural law attraction which states “likes repel each other and vice versa”so what do u mean by the of attraction u are talking about??
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ በ2015 በመንፈስ ካንተ በመወለዴ እድለኛ ነኝ በአካል አግንቼ እንደማመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ ዘመን ይባረክ
አመሰግናለሁ ግን አባባሏን አስተካክላት! ሰው በመንፈስ ከፈጣሪው እንጂ ከሰው አይወለድም።
አነች ተጠንቀቂ አመለክሽው እኮ
የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 2
እያነባሁ የሰማሁት እንደዚህ የሚገፈትረኝ ወደ ዓላማዬ የሚያሽቀነጥረኝ ብሶት አለ እዚያ ስደርስ መጥቼ አወራለሁ👌👌👌💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
ስንቴ ደገምኩት👌👌
አሼ አመሰግናለሁ። የዳቦ መጋገሪያ ፋብሪካ መክፈት ህልሜ ነው። ከአመታት በኃላ ስለመክፈቴ ከዚህ ኮመንት ስር ምስጋና እና ማረጋገጫ አስቀምጣለሁ።
Bravo
አቶ አሸናፊ እግዚዓብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።እውቀቱን ሁሉ ጨምሮ አብዞቶ ይስጥክ።
አቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤🙏
እግዚአብሔርን አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው።
እግዝአብሔርን አመሰግናለው
አሹ ትለያለህ!! እ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤
እግዝአብሔር እድሜሕን ያርዝምልሕ
Amen
አቶ አሸናፊ አንተን ልዩ የሚያደርግህ የምታወራዉን ነገር በደምብ ገብቶህ እና ሌሎች እንዲረዱህ ማድረግ መቻልህ ነዉ አላህ ይጠብቅህ ይህን ልዩ መረዳት ለለገሰህ አምላክ ምስጋና ይገባዉ...
ተጨማሪ እውቀት ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
አቶ አሸናፊ በጣም አክባሪህ ነኝ። ረጅም እድሜ ይስጥህ
በዚህ ቪዲዮ ጥያቄዎቹ ተብራርተው አልተመለሱም
በጣም ልክ ነው፡መጨረሻ ላይ የሰጣት ትምርት እሷ ብቻ ብዙ ታስተምራለች፡ኑርልን በእውነት እኔ ትምርትህ ከመንፈሴ ጋር ተዋህዷል በእውነት ነው የምልህ
ቪዲዮዎችህ online ለማየት ጊዜ ባይኖረኝ እንኳ በተለያየ tab ከፍቼ ነው ምተወው።I appreciate you teacher.አንድ ቀን የኔም ጤና ይስተካከላል።
በየደቂቃው እየጠበቅኩ እየጠበቅኩ በመጨረሻም ለ1 seat ያክል check ሳላረግ ብቆይ ስመለስ video ተለቋል። ደስ ብሎኛል።
You r Phenomenal. Thank You Sir, I really appreciate ur Perception.
A man who is born to change people's life positively...I really appreciate you Sir
የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 1&2
It iS amazing person
Gen sewocu siyaweru betascheresachew betam arif new hasabachewn geltsew bicheresu betam arif new
ተባረክልን ይህን ፕሮግራም የኢትዮጵያ ወጣቶች ቢያዩ የነገዋ ኢትዮጵያ ታላቅ ትሆን ነበር
ጥያቄ ሲጠይቁ እስኪጨርሱ ብትታገሳቸው
አመሰግናለሁ ለseminaru
Thank you, Ato Ashenafi
Greeting from Afghanistan 🇦🇫, peace come to Ethiopia ✌️ 🇪🇹,
Amazing!!!Ashe
አንተ ምርጥ ሰው
ማርያምን ጀግና ሰው ነህ
You are Amazing Man . I got a lot of life wisdom from you .
Watching from Germany
I just learned of Ato Ashenafi just a few days ago, I am very impressed and touched by his teachings. I have heard these topics from many teachers he mentions including Les Brown, but Ato Ashenafi's presention is very powerful. Thank you for sharing your knowledge and these valuable lessons with the new generation. God Bless!
የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 1& 2
Great idea to be enrolled
እናመሰግናለን በዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏👏
አስተማሪ ☀️
Ato ashenafii and qen erasen qayire Allah ke alaa anta ga mamxat iqid alagn yesakilign
I won't be the same after this seminar. Thank you my teacher 🙏🙏🙏
I am very attracted to your coaching!
Kezich midir layi endezi sewuye des yimilegin yelem ebakachu silkun lakuligin
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Wow betam neu metemechen bezel ketel 👍👍👍
ሁለተኛው ጥያቄ የብዙ ሰው ሀሳብ ነው በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ነበረ ግን ጥያቄውን ካለማስተዋል አልተረዳኸውም በደንብ አልመለስከውም ለብቻው ሙሉ ፕሮግራም አርገህ ብትሰራው
Amizunge kulas thanks ashenafi🙏
አሜን ተሳክቶልኛል ።
Ashenfi,you are born to teach.Your teaching is so natural and that helps to flow in me simply
Thank u Mr
Enamesegnalen
" DO YOU HAVE A STRONG REASON ? " oh this is all I need, THANK YOU sir
I feel it. b/c I need it. Thank u Mr. Ashenafi
Thank you
Be blessed!
I love you ጋሼ!🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲሙን በሙሉ።
You stand up to deliver Allah's gifts to human beings we don't know the 📦 gift l less open 💓 it is a wake-up call for us thank you l love you for sake of the Allah .
እንኳን ደና መጣህ !!❤
I will be there soon and free I and myself from the chain of slavery
የእግዚአብሔርን ቃል ወደ ሕይወትህ አስገባ።"low of attraction"ከመጽሐፍ ቅዱስ የተቀዳ ነው።
Thank you for sharing
Thanks for watching!
you are so wise ...............tnx for best advise
Good job really appreciate
ትውልድን፣የሚያጠፋነው፣ከእግዚአብሔር፣የሚያርቅነው፣እግዚአብሔር፣ወደልቦናችሁ፣ይመልሳችሁ፣ይህ፣የሰይጣን፣ትምህርትነው፣ሰው፣ጥሮ፣ግራነው፣ብር፣የሚያገኝ፣ትውልዱን፣አታጥፊት
10qs alot....impact seminar add values to my life
Thank u so much
2023 endet menore endalbgn endaweke new yaderkgne.......
በክፍል 2 Unconscious mind እንዴት እንደሚሰራ የቀረበው የብስክሌት ምሳሌ በጣም ትክክል ነው።
ሌላ ምሳሌ ከውሀ ዋና ጋር በማመሳሰል ማቅረብ ይቻላል። ዋና በትክክል የሚችል ሰው ሲዋኝ ብዙ ጉልበት አይጠቀምም። ውሀውን አያንቦራጭቅም። ነገር ግን በፍጥነት እና ያለምንም ድካም እና የትንፋሽ መጨናቀቅ ረጅም ርቀት ይዋኛል።እንዲያውም መዋኘት ለእሱ እንደ መራመድ ይሆናል።
ይህ የሚሆነው ግን ከብዙ ልምምድ እና ስልጠና በኃላ እያሰብን መዋኘትን አልፈን በደመነፍስ መዋኘትን ስንጀምር ነው።
Ato ashenafi yesew tiyake ascheris please
ከልብ እናመሰግናለን
Mulu sew yemibalew endante yale sew new. Metadel new,
Ebaki Ato Eshe yehone wuleta walilign indet ke stress, anxiety and depression mewutat indemichal video bitseralign.edimena Tena yistik Ato Eshe.
I miss this episode !
Wow thank you very interest 🥰🥰
No word keep it up.
You're super talented!
I will join u soon when i came my home with respect
tanks
ኢየሱሲ በዚህ ሰዓት ቀና ስላረከኝ አመሰግንሃለሁ ።
አባቴ,አሽየ,ግራ,የገባኝ,ነገር,አለ,,እሱም,,,በለትደር,ነኝ,አንድ,ልጅ,አለኝካባለቤቴ,ገር,በፍቅር,ወደአረብ,አገር,ገባሑ ከገባሑ,በኀላ አስጠላኝ ባሌ የልጀ አባት ልቅረበውም ብል አይሚሮየ እቢ አለኝ እርደኝ ወገኖቸ😭😭😭😭😭😭ስደውል ሳወራ እናወራለን ግን ሒወቴ ለመምራት አይሚሮየ እቢአለኝ😭😭😭💔💔💔
beteley tariku 1newu
Thank you man !!
Thank you so much
Your are light 🎇🎇🎇
ለመጀመሪያ ጊዜ ውስጤ ሲነካ: አመሰግናለው
የስ ይቀጥል መፅሃፉ ሙሉ እናመሰግናለን
ምጡቅ ሰው አመሰግናለሁ
ማሻአላህ
Thank You!
ሁለተኛው ጠያቂ የጠየቀው ጥያቄ እኔም ብዙ ጊዜ የሚያጋጥመኝ ነው ለምንድነው ምንስ ባደርግ ነው ይሄን ችግር መቅረፍ የምችለው ? አቶ አሸናፊ ሳትሰስት ለምሰጠን ድንቅ ትምህርት አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ Mr አሼ። ስለ hypnotic simulation vidio bitseralin?
Thank you very Mach
#thanks alot ashe
thanks ash 👌
አቶ አሸናፊ መጀመሪያ ሰላምታዬን እና ምስጋናዬን እያቀረብኩ መጀመሪያ ያ ሙዚቃ ወይም ፊልም ውስጣችን የተፈጠረ ወይም የኛ ሕልም ሳይሆን እንዴት የኛ ውጤት ሊሆን ይችላል
አሼ ስልክህ ላክልኝ ልማር ነው❤❤❤❤❤
በተሌ የንግግር ስልት ማሻአላህ እዳይቋረጥ
thankyou!
ነፍስያችን ውስጥ ስለሌለ ማለቴ ነው
በጉጉት ሥጠብቅህ አመሠግናለሁ
thanyou so much
Amazing
❤❤❤❤❤❤❤
Timehertu leterunetu tiyaake yelewem.teyaakiwoch teyaakeyachewen bicheresu ...amesegenalew
I am going to became a man!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I wonder!!
wow
My challenge is how to come to the lowest level of alpha....I am trying to practice imagination but I couldn't come to the level of concentration of feeling.
U are our gift ➠➠➠
I think you didn’t understand the real principle of natural law attraction which states “likes repel each other and vice versa”so what do u mean by the of attraction u are talking about??
አቶ አሹ፡ በጣም እንወድሃለን ግን ተሳታፊዎች ጥያቄ ሲጠይቁህ አታቋርጣቸው፡ ስታዳምጣቸው ይበልጥ ተወዳጅ ትሆናለህ፡፡