ገንዘብ ከማይበረክትለት ሰው ጀርባ ያሉ መንፈሳዊ ምሥጢራት!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 574

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 роки тому +166

    እኔ ሳልሰማ ላይክ የማደርገው እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ እንደሆነ ስለማምን ነው። በ መንገድህ ሁሉ ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን እድሜ ይስጥህ።

  • @mulukenkelemework6036
    @mulukenkelemework6036 Рік тому +3

    ለኢትዮጵያ የተሰጠህ በረከታችን ነህ

  • @wintayohannes3449
    @wintayohannes3449 2 роки тому +58

    ምርጥ ኢትዮጲያው ዘናጭ ቆፍጣና ጃግና መምህራችን እግዚአብሔር ይጣብቅህ። እራስህን ጣብቅ አባቴ በፆሎት አስብሃላው ፈጣሪ ይጣብቅህ።

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 роки тому +23

    ፕሮፌሰር ጋዜጠኛ እና መምህር ዐብይ እንኳን በደህና መጣህ በየግዜው የእትዮጵያን ህዝብ ለማንቃት ሂዎትህን ለእግዚአብሔር አሳልፍህ ሰትህ ዋጋ እየከፈልክልን ነው እትዮጽያ እንደምትሸልምህ ተስፋ አለኝ
    ንቅልፍህን እና ግዜህን ምስዋት አድርገህ በማንበብ እና የተደበቁ ሰነዶችን በርብሮ በማውጣት እግዛቤሔር በቀኝህ አድርገህ በቆራጥነት እየሰራህ ነው እኛም ከጎንህ ነን ከእግዚአብሔር ጋር
    መፃፎችህን ለማግኘት ትንሽ ቀናቶች ቀርተውኛል !

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому +62

    መምህርዬ አስተምሮትህ አይጠገብም አንተን የሰጠንን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሁሌም በጎጎት እንጠብቅኀለን ❤

  • @gezahegnteshome3216
    @gezahegnteshome3216 2 роки тому

    አብይ እውነት ዛሬ ነው ሰው ሆኜ እስከዛሬ አምላኬን አጣሁ እያልኩ አማርረው ነበር የእውነት የቀሪው ህይወቴን እንዴት በምስጋና እንደምኖር ገብቶኛል ጌታ ዘመናችንን ይባርክልን።ወንድሜ አንተ የፈጣሪን ፍቃድ ቀድመህ ተረድተህ እኛንም ከክፉው መንፈስ አሰራር ወይም አማራሪነት ወደ ፈጣሪን አመስጋኝነት እንድንቀየር ስለረዳሀን የእውነት የበለጠውንም ይግለጥልህ ወንድሜ አስተማሪዬም ነህ ተባረክ።

  • @wondyifrawyilma
    @wondyifrawyilma Рік тому +1

    ተባረክ! መድሐኔዓለም ዕዉቀትህን እድሜህንም ፀጋህንም ይባርከው !!

  • @AbrsemanAbrhmeayalew
    @AbrsemanAbrhmeayalew Рік тому

    መምህር አብይ ይልማ በጣም ነው ምናመሰግነው በዚ ርእስ ስለኔ ነው የተናገርከው እና የተጋረደብንን እንዴት ማሶገድ እንደምንችል በአሪፍ ማብራሪያ ቪኢዲኦ ብሰራልን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 роки тому +8

    መምህሬ አዋቂ ነኝ ብዬ ያሰብሁበት ዘመኔ ይቀፈኛል። የኔ መምህር ከፍዬ የተማርሁት አጠፋኝ በነፃ አንተ ጎዶሎዬን ሁሌ የምትሞላ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @afeworkalemu6823
    @afeworkalemu6823 Рік тому

    ....የክርስቶስን ድምፅ ባግባቡ ከሰሙ በጎች መካከል እንደሆንክ ከትምህርትክ ያስታዉቃል።
    ❤ ትምህርትን ስሰማ ደስ እያለኝ ነው።
    እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላቹ። (ሣድስ)

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +1

    በእውነት ድንቅ ትምሕርት ነው መምሕራችን እናመሰግናለን ባራኪው እግዚአብሔር አሁንም የጎደለንን ይባርክልን እረዴቱን ያውርድልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒🥰❤

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 роки тому +12

    ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እውነት የሚናገር የሚገደልበት ዘመን ላይ ነው ያለነው እድሜክን ያርዝምልን በሱ የማትቀኑ አሚን በሉ

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 роки тому +29

    ኣሜን ለዚ ዕውቀትና የኣእምሮ ንቃት የሰጠ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ጸጋው ያዛለት ለሁላችን መስተዋል ይስጠን ስሉስ ቅዱስ ይመስገን ኣሜን

  • @sefineba5207
    @sefineba5207 2 роки тому +2

    መምህር ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም ነዉ የምኮራው እግዚአብሔር ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን... የሃይማኖት አባቶች እንዳተ ብያሰተምሩና ሕዝቡም ቢለወጥ ምድራችን በበርከት ትሞላላች ብዬ አስባለው... ለህወቴ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁበት🙏 እግዚአብሔር ሲሰጠን ማመስገን እና የሰጠንን ነገር እንዲባርክልን መጸለይ እንዳለብኝ ተምሬበታለው.. የመናፍስቱ ፀጋ ከምድራችን ይጥፋ የእግዚአብሔር ጸጋ በምድራችን ይትረፍረፍ 🙏እወድሃለሁ መምህር❤️እባክህን ቀጣይ ክፍሉንም አሳየን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 2 роки тому +7

    መምህር አብይ እግዚያብሄር በአንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ለነፍስ የሚሆን አስተምሮ አለህ ይሄ የአንተ ፀጋ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn7488 2 роки тому +13

    እባክህን መምህር ቀጣዩን ክፍልም አስተምረን ቀጥልበት 1 ሆነ 2 ሰው ቢመለከተው ቢማርበት ቢመለስ ያ ያንተ ትርፍ ነውና፡፡ ለዚህ ትምህርት መልስ የሚሆን ምስጋና አጣሁለት ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ብድርህን ይክፈልህ ፡፡ ጉልበትህ ይባረክ

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል ትክክል እኔ ከነ ልጆቼ እየኖሩኩት ነው እግዚአብሄር ይመሥገን ከምስጋና ውጭ መንም ቃል የለኝም ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @e-tube1178
    @e-tube1178 2 роки тому

    አብይ በብዙ ነገር የማላውቀውን መንገድ አሳይተህኛል የድንግል ልጅ ፀጋን ያብዛልህ

  • @fesumzeleke9048
    @fesumzeleke9048 2 роки тому +120

    ትክክለኛዉ አብይ አንተ ነኸ በቃ !!!! ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም ፣ ትክክለኛው ን የንጉሶች ንጉስ የሆነውን ክርስቶስን ይዘሃል . ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lidytg5947
    @lidytg5947 Рік тому

    መ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +1

    መምህር አብይ ይልማ በእውነት ብሰማህ ብሰማህ አትሰለችም ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +28

    መምህርት ይቅርታ እና አለባበስህ ደስ ይላል ግን ሌላ ሰው እንደዚህ ቢለብስ የሚታይበት አይመስለኝም እስታይልህ ከለር ምርጫህ ለየት ያለ ነው🤗

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 роки тому +6

    እንደአንተ አይነቶቹን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያብዛላት

  • @Sintayewmamo-f8q
    @Sintayewmamo-f8q 19 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ አብይ ይልማ በትክክል ገልፀህዋል እችን እውቀት ነው ለሰውልጅ የተጋረደችበት እችን አዌርነስ ናት የጠፋችብን እና አሁንግን ግዜው ስለደረሰ ሰው እየነቃ ነው አንተም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው ተባረክ

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 роки тому +2

    እኔም አንዳ ተማሪክ ነበርኩ አዋሳ አድቬቲስ ትምህርት ቤት
    በአሁን ሰዓት በእክምና ሞያ ስራ ላይ እገኛለው።
    እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    ሰላም ላንተ ይሁን።

  • @selamawityimer3638
    @selamawityimer3638 2 роки тому +2

    መምህር ተባረክ ለብዙዎች ያትርፍህ ተባረክ

  • @solkin5542
    @solkin5542 2 роки тому +2

    ከዚህም በላይ የእውነት ጸጋን ያብዛልህ

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 роки тому +4

    በጣም የሞገርም አገላለጥ ነው በርታልን እንወድሃለን

  • @afomiya348
    @afomiya348 2 роки тому +14

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ ውዱ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ
    በጣም ነው የማከብርህ በርታልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    እናመሰግናለን መምህር ይልማ ከአመታት በፊት ባዉቅህ ኖሮ እኔ ሙህር ሆኘ ነበር ከተከተልኩህ አሁንም አይቀርልኝም
    የገንዘብ ጉዳይ በጣም የሰው ልጅ አልተረዳነዉም
    እኔ የሚሰራባቸው ሰዎች ሀብት አላቸው ስግብግብ ናቸው ደሞዝ እራሱ በአግባቡ አይሰጡንም
    ምግብ ሁሌም በተስተካከለ ስአት ሰለማናገኝ ሁሌም እየሰረኩ እንበላለን ብርም አጠራቅሜ የተወሰነ ወደ ዉጭ ስወጣ የተወሰነ ነገር ደብቀን ገዝተን እንበላለን በተለይ ጠዋት ላይ በጣም ስለሚርበን ደብቀን ሰርቀን ነው የምንበላው እራብ ክፉ ነው ይህ ሁሉ በስደት ሀገር ነው የማወራቹህ በቤሩት

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 10 місяців тому

      የአብዛኛችን ችግር ነዉ እሕቴ😢

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 роки тому +9

    ንግግርህ እንደ ጣፋጭ ፍሬ ነው እማምላክ ትባርክህ መምህራችን።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    መምህርና ጋዜጠኛ ወንድማችን አብይ ይልማ እኛም በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ብዙ የእውቀትን ገበያ አንተን ካውኩ ጀምሮ አግኝቼያለሁ በገንዘብ ቢተመን ማግኘት የማልችለውን ብዙ እውቀት ሰጥተህናልን ኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 2 роки тому

    በጣም የሚገረም ና ድቅ ትምህረት ነዉ ዴጋግሜ ነዉ የሰማሁት የሰማንዉን በልባችን ያሳድረልን 2 በጉጉት እጠብቃለን ረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 роки тому +33

    እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች። መጽሐፈ ምሳሌ 3:9,10
    እግዛቤሔር አምላክ ከልጅነትህ ነው እንደ ቅዱስ ዳዊት ለመልካም ሥራ የመረጠህ!

  • @amansew
    @amansew 2 роки тому +6

    መምህራችን አንድ አስተያየት አለኝ ከጀርባ የሚሄደው (ተንቀሳቃሽ ምስል) ሀሳብ ይሰርቃል። ተንቀሳቃሽ ባይሆን መልካም ይመስለኛል🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +5

    ሰላም የምንወድህ መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ ይልማ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ እንደሆነ አምነን እኛም ከአንተ ጋ ነን በርታ ጠንከር

  • @teshomebekele7335
    @teshomebekele7335 2 роки тому +1

    ብዙ እውቀት አግንቻለው መምህር አብይ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 роки тому +9

    የምፍልገው ፕሮግራም ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 የኛ እንቁ መምህር 😍♥️
    የሚገርም ምሳሌ 🌿

    • @berkefetene1360
      @berkefetene1360 2 роки тому

      እግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥክ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +1

    እንኳን በደና መጣክ ዐቢይ ይልማ ምርጥ ቲቸር ነው ኢትዮጵያ ነክ ኑርልኝ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 роки тому +3

    አብዬ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ብዙ የምሰራበት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 2 роки тому +8

    እውነትም የአእምሮ ምግብ።
    በርታልን፣ኑርልን ፣ብዛልን።

  • @Reem-me4st
    @Reem-me4st 2 роки тому +2

    የምታስተምረው ነገር ሁሉ በጣም የሚጠቅሙ እና የሚያነቁ ስለሆኑ በጣም ደስ ብሎኝ እና በተግባር በመከወን ላይ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር። እናም እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንደ አንተ አይነት ሰው በመኖሩ በጣም ደስ ብሎኝል። ብዙ ጊዜ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ሁሌም ግን ከመስማታ በፊት ላይክ ስላደረገ አልሰማም። እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባረክልህ። በዚሁ አጋጣሚ የና (Asope Ethiopia),Day 7 ተከታተሉት እነሱም እኛን ለማንቃት ተግተው እየሰሩ ያሉ ናቸው ልክ እንደ መምህር ዐቢይ።

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 2 роки тому

    የማርያም
    እውነት ነው መባረክ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ወንድማችን አንተ አንድ ነህ ሚሊዮኖችን ስለምታስተምር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lulittadesse578
    @lulittadesse578 2 роки тому +6

    ይህን እውቀትና ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Рік тому

    አስተዋይ ሰው ነሕ አሁንም የበለጠ ፀጋው ያብዛልሕ ወንድሜ ዓብይ ይልማ🙏

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 роки тому +1

    ብር ከማይበርክትለት ሰው ቢኖር እኔ አንዷ ነኝ አርብ አገር ሰድት ከውጣው 12አመቴ ነው ግን አንድም የኔ የምልው ነብርት የለኝም ግን እግዚያብሔር ይመሰገን ሳሎጣ የውለድኳችው 3 ልጆች አሉኝ ከእግዚያአብሔር ጋር ነፁ ጤነኛ ነኝ ከጎድለኝ ይልቅ ያለኝ ብዙ ነው ተመሰገን ነው😍😘😘😍😍

  • @girmabacha438
    @girmabacha438 2 роки тому

    አብዬ ስለ ዘፈን ሀጥያተኝነት የሚገልፅ ያልከውን መፅሀፍ በጉጉት እየጠበኩ ነው በግሌ ለመተው ብዙ መንገድ እየሄድኩ ነው ግን የልማድ ሀጥያት ስለሆነ ትንሽ ይፈትናል ግን መዝሙር መስማትን በመለማመድ ጨርሼ እተወዋለሁ እግዚአብሔር ም ይረዳኛል
    ወንድሜ አንተም ዘመንህ ይባረክ

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 2 роки тому +3

    የዚህ ፕሮግራም ቀጣይ ፓርት ይስራልን ወሳኝ ነገር ነው ብዙ ምስጋና መምህራችን

  • @jinkamedia6139
    @jinkamedia6139 2 роки тому +2

    አብዬ እውነት ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ....አዕምሮዬን ከጭንቀት አወጣኸው ....መምህር ከብረት ይስጥልኝ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 2 роки тому

    አብዬ አንተንና ስዩም ተሾመን ሳይ ደስ ይለኝል ሳልስማ ላክ ነው እማረገው እውነት የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @cheregirma
    @cheregirma 2 роки тому +3

    ተባረክ!!! በአዕምሮዬ የሚመላለሰውን ነገር በውሳኔ እንድኖርበት ያንተ ትምህርት ረድቶኛል።

  • @dhfg336
    @dhfg336 2 роки тому

    ምን አይተት ድንቅ ሰው ነክ እስከዛሬ ስላያየውክ በጣም ተቆጨው በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅቅ መምህር መጽሀፍህን እንዴት ልናአገየው እንችላለን

  • @tadetadedita434
    @tadetadedita434 2 роки тому

    ስለእውነት ቃላት ያጥረኛል የምትሰጠው ትምርት በጣም ጥሩ ነው የሬድዮ ፕሮግራምህንም እከታተላለው ስለሁሉም ነገር እግዜር ይስጥልን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፀጋውን ያብዛልህ ፣ ይጨምርልህ! ወንድሜ እኔም እወድሃለሁ!

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትን ያድልህ 🤲ከክፍ ነገር ሁሉ ፍጣሪ ይጠበቅህ 🤲እኛም እናከብርሃለን እንወድህሃለን♥️

  • @ketsebaotgizachew5702
    @ketsebaotgizachew5702 2 роки тому +1

    የማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ይባርክህ በርታ እግዚኣብሔር ለዚህ ፈጥሮኣልና!!!!

  • @amansew
    @amansew 2 роки тому +1

    የሚደንቅ ትምህርት ነው አጋንንት እንዴት ፀጋችን እንደሚጋርድብን ያስረዳህበት መንገድ ይገርማል እንባዬ ነው የመጣው🙏🙏🙏 ሰው ካላየው ባልከው ግን አልስማማም:: መምህር ምክኒያቱም አንድሰው ከቀየርክ መታደል ነው ብዬ አስባለሁ።🙏🙏🙏#

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት የተለየህ ነህ በእውነት ተመርጠሀል ስለገባህ ነው መንፈስ ቅዱስ እየመራህ ነው በራስህ አይደለም ስለተመረጥክና ስለታዘዝክም ነው በእውነት ከዚህም በላይ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የምፈልገው ትምህርት ነው እንዴት እንደማገኝህ አስተማሪ ብቻ ሳትሆን መልእክተኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @ethiopia4720
    @ethiopia4720 2 роки тому +11

    ይሄ በኔ ህይወት ውስጥ በዛሬው ቀን የተደረገልኝ ነው ከአምላኬ ጋር ቀጥታ የተገናኘውበት እሱም በሰአታት ውስጥ መልስ የሰጠኝ አምላኬ ሆይ አልኩት ግዴታ በሆነ መልኩ ገንዘብ እፈልግ ነበርና እስከዛሬ እኔ ለሰው ስደርስ ኖሬያለው አሁን ተራው ያንተ ነው እኔ ካቅሜ በላይ በሆነ ምክንያት ተጅግሬአለው መልስ ስጠኝ ካቅሜ በላይ ሳይሆን የጎደለውን በሆነ ተእምር ሙላ አልኩት እሱም ከሰማይ የተላከ ይመስል ሞላልኝ ተመስገን አምላኬ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 роки тому

      እግዚአብሔር አይሳሳትም መቼም ስንጠራው አያሳፍረንም ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 роки тому

      እውነት ነው ለኔም ደርሧል አይረሣም😍😍😍😍

    • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
      @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 роки тому

      ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሐኒለም ይሁን👏

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 роки тому +3

    በጣም ቆንጆ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @yoseftadesse6915
    @yoseftadesse6915 2 роки тому

    ኑርልኝ አንተ መልካም ሰዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን እጅጉን ያብዛልህ ውዱ መምህሬ እሳሳልሀለው ከክፉዎች ክልል አርጎ ይጠብቅህ ።ባልደረባክንም በጣም ደስስስ ትለኛለች ጌታ ክርስቶስ ያበርታቹ ኑሩልንንን

  • @lemlemtemeta8264
    @lemlemtemeta8264 2 роки тому +2

    ስጦታችን እድሜና ጤና ይስጥህ አማኑኤል አባቴ ይጠብቅህ እናመሠግናለን

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 2 роки тому

    መምህር ትምህርት ሁሉ አእምሮን የሚያሳድግ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ለኛ ኑርልን

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 2 роки тому +2

    መምህራችን ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማን

  • @melatkebed7528
    @melatkebed7528 2 роки тому +4

    መምህር አብይ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ 🙏

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 2 роки тому

    የኛ ውድ መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ፀባዖት ይከተልህ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 роки тому +2

    ውድ መምህሬ በጣም ወድሀለው ከተልሀለው ማስተዋል ልቦና ይስጠኝ እዲገባኝ ያንተ ቃል አይምሮዬን ይቆጣጠር እግዚአብሔር

  • @tsegaasrat1449
    @tsegaasrat1449 2 роки тому

    ሰላም ወንድሜ መፅሀፎችን ሁሉንም በሳውዝ አፍሪካ የምናገኝበትን መንገድ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ተባረክ መገለጥህ ለኔ እውነት ነው

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 2 роки тому

    በርታ እድሜ ይስጥህ ተቃዋሚ ሰወች ቢነሱብህም እግዛብሄር በነገርህ ሁሉ ጣልቃ ይገባል መዳህኒተአለም ይቅደምልህአሜን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እንወድሃለን

  • @tamrat76
    @tamrat76 2 роки тому +5

    በዚህ በከፋ ዘመን ላይ እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው።❤

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 2 роки тому

    ተጨማሪ እውቀት አገኘሁበት ።ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክው።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Рік тому

    ሰላም መምህረ አበይ ደሰ የሚል ትምህረት ነው ብረታ ከአንተ ብዙ እንማራለን ገና በተረፈ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 2 роки тому +2

    ትልቅ መረጃ ብዙ ተማርኩበት ተባረክ!!!

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 2 роки тому

    ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስጥልህ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 роки тому +1

    ውድ ወንድማለም አብይ ደስ የሚል ምልከታነው የጠቆምከን በጣም ዘመንክ ይባረክ ብዙኦቻችን እናከብርአለን እንወድካለን እውቀትን ይጨምርልክ❤

  • @wasihuntechane
    @wasihuntechane 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ! ትምሀቱ ቀጣይነት ያለው ቢሆን በጣም ጥሩ ነው። ብዙዎቻችን እኔንም ጨምሮ ገንዘብ ውይም ሃብት የለኝም በማለት ፈጣሪን የምናማርር ሰዎች በመሆናችን!

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 2 роки тому +6

    ሰላም መምህር ለሠጠከን ጠቃሚ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ እባክህ ቀጣይ ክፍል ስራልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልካሙ መምሕራችን አብይ ይልማ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 роки тому

    ድንቅ መገለጥ ነው ተባረክ

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 2 роки тому +3

    እንኮን በሰላም መጣህ የምታካፍለን እዉቀት በደብ በሚገባን አይነት ነዉ ስተስረድ ከልብህ ስለሆነ በደብ ነዉ። ምናዳምጥህ እግዚአብሔር ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ በእድሜ ይጠብቅልን እናመሰግናለን ዉዱ መምህራችን

  • @fikruassefa3771
    @fikruassefa3771 2 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይኸውን ዐቢይ ህዝቡን ከዳቢሉስ ስራ እንዲነቃ የምታደረገውን በጣም ነው የምወደው የዛሬ ትምህርት የቡዙ ሱው ችግር ነው አንድ ነገር ብትጨምር ደስ ይለኛል ነበር አስራት ማውጣት ብርክን ዕጥፍ እደማስቀመጥ ነው

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 роки тому +2

    ከክፉ እንደነበረ ወንድሙን እንደገደለ እንደቃዬል....1ኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 3:12 ሲናገር የክፉውን አሳብ ነውተቀብሎ ያስተናገደው ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому

    መምህር አብይ እምወድህ እማከብርህ በምክንያት ነው ትውልድን ለማዳን ባለህ ትጋት መልካምነትህን ማርያምን ትለያለህ ትምህርት አይስለችም ኑርልን የመምህራችን ቤተስቦች በፀሎት አትርሱት ከዚህ በላይ እድሜ ስጥቶት እንዲያስተምረን ተባረክልን

  • @ወለተጥምቀት
    @ወለተጥምቀት 2 роки тому +3

    እውነት የኔ ህይወት ነው አንተ የምትለው መምህር በርታልን

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 2 роки тому

    ወንድም አብይ ፀጋው ያብዛልህ እባክህ ይቀጥል በትምህርቱ ብዙ አትርፌበታለሁ

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 роки тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምሪል የብርሃን ልጅ ተግባሩ ብረሀን ነው በርታ የሕይወትህ መደሚደሚ የሠራህ ፈጣሪህ ብቻ ነው 🛡️ አይለይህ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ኢቲዮጵያአገሬሰላምሽይብዛ

    ሰላም ፍቅር ጤና ለመላው ቤተሰቦችህ እየተመኘሁ እግዚአብሔር አይንና ልቦናችንን ይክፈትልን ለዚህ እንደማር ለሚጣፍጠው ትምርህትክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @weyni2552
    @weyni2552 2 роки тому +1

    በጣም የማከብርህ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ከአርሲ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому

    መምህር አብይ ይልማ እናመሰግናለን ❤

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 роки тому +3

    አብዬ ሰላምክ ይብዛልን ውድ ወንድማችን እንዲሁም መምህራችን!የድህነት መንፍስ ከባድ ነው! ብዙ ነገር ያሳጣል!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +4

    እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ አብያችን 🙏🏿😘😘በጉጉት ነው ምጠብቅህ አቦ መድኃንያለም ይባርከው ዕድሜህን ጤናህን ከሙሉ ቤተሰብ ጋር 🤲🏿🤲🏿🤲🏿😘

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 2 роки тому

    እንደልቤ ብዬሀለው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ኑርልኝ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 роки тому +2

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @adegedaniel5088
    @adegedaniel5088 2 роки тому +1

    ዝግጅቶችህ አስተማሪና አንቂ ናቸው። በርታ ጠንክር!
    ነገር ግን ከዝግጅቶችህ ከማይመቹኝ አንዱና ዋናው ነገር 'ክብር ለእናንተ ይሁን!' የሚትላት ነገር። ይቀፈኛል ሁላ። ክብር የሚገባው ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሔር ብቻ ነው። ክብር ለአንተ/ለእናንተ ይሁን ማለት አምልኮ ነው። ለሁሉም ተከታዮችህ አማካይ ለመሆን ስትጥር ከእውነት ወለም ዘለም አለማለትህን እርግጠኛ ሁን። እውነትን ሳትፈራ ሳትሸማቀቅና ሳታሽቆጠቁጥ ካፍረጠረጥህ ሰው ወዶ አይደለም የሚከተልህ። እወዳቿለሁ ካልከን ይበቃናል። ባጠቃላይ ግን እናመሰግናለን።

  • @genetmoges8156
    @genetmoges8156 2 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hwhwuehehehwhwhwhhww5333
    @hwhwuehehehwhwhwhhww5333 2 роки тому +13

    You are the best teacher for this generation and I learned more information about money Thanks 🙏🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому

    ተባረክ አብይ ይልማ
    እናመሰግናለን