Track 03 Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  12 днів тому +38

    ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን ከዚህ በፊት በእኔ UA-cam channel እናቀርበው የነበረው Bread of life የተሰኘው መፅሃፍ ቅዱስን በአንድ አመት ውስጥ በ chronological order ማንበብ አገልግሎት ሲተላለፍ ከነበረበት ለተወሰኑ ጊዜያት መቋረጡ ይታወቃል፤ይህም የሆነበት ምክንያት በ Asterabebeofficial UA-cam channel የሚቀርበውን አገልግሎት የዝማሬ አገልግሎት ብቻ ላይ ያተኮረ እንዲሆን በማሰብ እና ከብዙዎችም በደረሰኝ አስተያየት መሰረት ሌሎች አገልግሎቶችን ለማቅረብ እራሱን የቻለ ሌላ UA-cam channel መክፈት የግድ አስፈልጎናል፡፡ ይህ አዲሱ ቻናል Adullam pages ( የአዶላም ገፆች) የተሰኘ ሲሆን የመፅሃፍ ቅዱስ ንባብ፤ መንፈሳዊ መጽሃፍት፤ በተለያዩ ከተሞች የሚደረጉ የመድረክ አገልግሎቶች እንዲሁም ሁለንተናዊ እና መንፈሳዊ እድገትን ሊረዱ የሚችሉ አገልግሎቶች የሚተላለፉበት ሲሆን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ subscribe እንዲሁም share በማድረግ ይህንን አገልግሎት ይደግፉ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ!
    youtube.com/@adullampages?si=B7Yz2-QiBk1Q4F1Y

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 місяці тому +915

    ጌታ ኢየሱስ ምን ይባላል ከመጮሆ ውጪ የቱን ሰምቼ የቱን ላስቀድም የቱን አቆይቼ ልስማ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ እሳት የተለወሱ ናቸው ከመውጣቱ በፊት ብሰማውም እንደ አዲስ ሰምቶ እንደማያውቅ ነው እየሰማውት ያለሁት
    አስቱ ብዬ ነበር እንደዚ እንደሚሆን ተባረኪልኝ አቦ 🥁🎷💎🙏🏽🎻🪈🪗🎤🎬🎼🎧🎸🥁🪇🎺🪘🎹🙌🪕💎💎💎

    • @tigistpaulos314
      @tigistpaulos314 3 місяці тому +12

      ሱራዬ ብሩክ ሰው

    • @ilovefootball1138
      @ilovefootball1138 3 місяці тому +17

      ሱሬ ያንተንም እየጠበቅን ነው በጉጉት ተባረክ

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 3 місяці тому +10

      ሱሬ አንተም እኮ እንዲህ ነክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @abigiyaberhanu1091
      @abigiyaberhanu1091 3 місяці тому +13

      ሱሬ we love you. You are always encouraging others and uplifting them. Keep this positively God bless you for your kindness🙌🙌🙌

    • @abigiyaberhanu1091
      @abigiyaberhanu1091 3 місяці тому +10

      ሱሬ we love you. You are always encouraging others and uplifting them. Keep this positivity God bless you for your kindness🙌🙌🙌

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial  3 місяці тому +604

    ሃሌሉያ
    በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ
    አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
    ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ
    ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
    ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    ለለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
    ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
    ተባረክ እልሃለሁኝ (8)
    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
    በመጨነቅ ስርአትህን
    በመማጸን መጓደድን
    በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
    እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
    ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
    አቤት ብዬህ አለኝ ማለት
    ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር
    ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
    ስኬቴ በአንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
    ስኬቴ በአንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ

    አሃ
    ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ
    አሃ
    ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ
    በማለዳ ሃሌሉያ
    በቀትር ሃሌሉያ
    በምሽት ሃሌሉያ
    በሌሊት ሃሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
    ሳይቀየር ሃሌሉያ
    እላለው ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ያሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ

  • @geta1one690
    @geta1one690 3 місяці тому +513

    Let's go for 1 million guys...

    • @hanahailu2098
      @hanahailu2098 3 місяці тому +25

      Let it surpasss a million. Let it reach lots of millions who need the one and true God!

    • @lidettekeba2267
      @lidettekeba2267 3 місяці тому +7

      yes❤❤

    • @JOSEPHGoitom-m8k
      @JOSEPHGoitom-m8k 3 місяці тому +43

      only 1 Million Nah.....10Mil
      Much Love From 🇪🇷

    • @gashawbeyene
      @gashawbeyene 3 місяці тому +5

      Wow , ❤❤❤
      Astu , You are Blessed
      We love you So much !!❤🙏🙏❤🙏🙏🙏

    • @gashawbeyene
      @gashawbeyene 3 місяці тому +3

      Wow , ❤❤❤
      Astu , You are Blessed
      We love you So much !!❤🙏🙏❤🙏🙏🙏

  • @pinealtadesse4127
    @pinealtadesse4127 3 місяці тому +283

    ያቀበልካት መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ❤️🙏🏻🥰

    • @FenGebre
      @FenGebre Місяць тому

      Amen😭😭 in tears!

  • @eyuel5
    @eyuel5 3 місяці тому +192

    በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ
    አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
    ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ
    ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
    ድምጽዋ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    ለለወጥከው የሱስ እንካ ዘላለሜን (2)
    ተባረክ እልሃለሁኝ (8)
    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ
    ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
    በመጨነቅ ስርአትህን
    በመማጸን መጓደድን
    በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
    እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
    ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
    አቤት ብዬ አለኝ ማለት
    ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር
    ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
    ስኬቴ ባንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ (2)
    አሃ (ሀሌሉያ) x4
    እላለው ሀሌሉያ
    አሃ (ሃሌሉያ) x4
    እላለው ሃሌሉያ
    በማለዳ ሃሌሉያ
    በቀትር ሃሌሉያ
    በምሽት ሃሌሉያ
    በሌሊት ሃሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
    ሳይቀየር ሃሌሉያ
    እላለው ሃሌሉያ ...
    አሃሃሃ... ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ... ሃሌሉያ
    ሃሌሉያ!!!

  • @marysolerueka
    @marysolerueka 3 місяці тому +187

    አቁነጠነጠኝ እኮ ይሄን እየሰማሁ ሌላውን ለመስማት😂😂 የኔ ጣፈጭ ዘመንሽ ይለምልም

  • @SamuelGebremeskel
    @SamuelGebremeskel 3 місяці тому +217

    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    አንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ፀኑ እግሮቼ
    ሀይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
    በመጨነቅ ስርዓትህን
    በመማፀን መጓደድን
    በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
    እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
    ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
    አቤት ብዬህ አለኝ ማለት
    ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር
    ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
    ፀጋ ይብዛልሽ አስቱ

    • @ashunazirawi
      @ashunazirawi 3 місяці тому +4

      3:00 geta hoyi min ayinet mezmur new 😢❤❤❤❤

    • @Yitbejoye
      @Yitbejoye 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤😢

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 3 місяці тому

      Amen amen 🙏🙌👏amen God bless you, and thank you 😊🙏

    • @halimamartha8916
      @halimamartha8916 13 годин тому

      Ameen🙏

  • @BETAACADEMYETHIOPIA
    @BETAACADEMYETHIOPIA 3 місяці тому +103

    እነሆ ስብከት እና ፀሎት በዜማ በ አስቴር አበበ ተለቀቀ ሐሌሉያ🎉

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 3 місяці тому +99

    Astuye my dear sister, I finished listening your 26 amazing songs. I even listened to some of them repeatedly. They touch my heart and bless me and enhance my whorship and prayer life. At the same time I was amazed by the strength and the grace that you have and also by your amazing talent. My dear sister as I told you before, you are unique and highly anointed. Your determination in every aspect of life is beyond me. The whole world was waiting for these amazing songs and you didn’t disappoint. Thank you for being strong and determined. Most of all I say this ENKUAN GETA EREDASH! I love you so much my beautiful sister 🤍🤍🤍glory to GOD!!!!!

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o Місяць тому

      Sis, you are not the real Lili. Have some integrity or ask permission to use her name. She has her official account.

    • @AsterAbebeOfficial
      @AsterAbebeOfficial  Місяць тому +10

      I love 💕 you liliyeeeee
      ስለማበረታታትሽ ጌታ ያክብርልኝ ❤

  • @lidiyaamsalulidu2772
    @lidiyaamsalulidu2772 3 місяці тому +61

    ድምጿ ተቀየር ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑn በአሜን
    የለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
    ነፍሳችንን ያሰረፈክ አምላክ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏🏽
    አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 3 місяці тому +84

    ከህይወት የተቀዳ የዝማሬ ምንጭ እንደጅረት ይፈሳል ቃላቶቹ ቦታቸውን አግኝተው ይጣፍጣሉ ።ለጆሮ መሳጭ የጉሮሮሽ ዜማ ኧረ ኡኡኡ ልባርክሽ ቃል አጠረኝ ።ሰጪው በጣም አምኖሻል ስለታመንሺው❤❤❤አስቱዬ 🎉

    • @RutaGebru
      @RutaGebru 3 місяці тому +2

      የልቤን ገለጽክልኝ ተባረክ

    • @EmuTarikuEmu
      @EmuTarikuEmu 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EmuTarikuEmu
      @EmuTarikuEmu 3 місяці тому

      ምንም ማለት አልቻልኩም ተባረኪ

    • @hareghabte5632
      @hareghabte5632 19 днів тому

      5😊p😅​@@RutaGebru

  • @SOLOMON99XY
    @SOLOMON99XY 3 місяці тому +35

    እናትዬ ይሄ መዝሙር ብቻ 23 መዝሙር ይወጣዋል እኮ...........!
    Be Blessed 🙌
    And the Music Perfect 👌!

  • @bekiya793
    @bekiya793 3 місяці тому +67

    Can you all imagine when we are all in heaven praising God together? I want to stand next to this girl!😊

  • @Ribkamegersa-t3z
    @Ribkamegersa-t3z 3 місяці тому +29

    ስቅታዬ ላይ ነው የደረሽው አስቱዬ ውሀ ሆነልኝ መዝሙሩ አወራረድኩበት የኔ ቆንጆ ተባረኪ ኡፍፍፍፍፍፍ ሀሌሉያ

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 3 місяці тому +16

    ለጌታ ሲኖር እንዲህ ይዘመራል የኔ እናት
    ወድሻለሁ ....
    በአንቺ ስላለው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
    ሀሌሉያ ....ሀሌሉያ....ሀሌሉያ....

  • @BruktawitHagosKahsay
    @BruktawitHagosKahsay День тому

    የመዘመር ስጦታ ሞልቶ ፈሰሰ...
    ስለውነት የሆነ የሚንጥ ኃይል አለ... መንፈስ ቅዱስ ይባርክሽ.... ተንበርክኬ አሸነፍኩ ❤
    እየሱስ ጌታ ነው !
    ጌታ ባንቺ በኩል እየተናገረኝ ያለ ነገር አለ... ገና ጌታን አልተቀበልኩም በርግጥ ... አስቱዬ የልጅነት መዝሙሬ ነው መዝሙርሽ.... እድሜሽ ይርዘም ❤️

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 3 місяці тому +17

    እንደዳዊት ለቅኔ የተፈጠርሽ ከምባረክባቸውና ጌታን ከማይባቸው ጥቂት ሴት ዘማሪያን አንዷ አንቺ ነሽ ተባረኪ ይሄ መረጋጋትሽ አይወሰድብሽ ዝማሬሽ ቃል በመፈላለግ የመጣ ሳይሆን ከእግሩ ስር በመሆን የመጣ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል በአንቺ ስለሚሰራው ጸጋ ጌታ ይክበር እሟሟሟሟ

  • @helinabeletetekiwe3250
    @helinabeletetekiwe3250 3 місяці тому +30

    አስቱ ታረጋጊኚለሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከ 2009 ጀምሮ ነው ምሰማሽ ኦርቶዶክስ እህትሽ ❤

  • @metizdire4058
    @metizdire4058 3 місяці тому +38

    ምን እንላለን የፀጋው ባለቤት ተመስገን❤

  • @berukfekadu4240
    @berukfekadu4240 3 місяці тому +13

    መንፈስ ቅዱስን በብዙ በብዙ መታዘዝና መስማት ካልሆነ በቀር ይህንን የመሰለ አምልኮ አይወጣምና እህት አስቴር ጌታ ይባርክሽ!!! ያለመሰሰት ያለቁጥቁጥ የተቀበልሽውን ሁሉ ዘርግፈሽልን በሃያ ስድስቱም መዝሙሮችሽ ተባርከናል ጌታ እየሱስን፣ጌታ መንፈስ ቅዱስን በበለጠ መገለጥና ማወቅ ተባረኪ!!! አሁንም የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክሽ!!! የዘራሽው ሺ እልፍ ያፍራ!!!

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 3 місяці тому +31

    አስቱ❤ መዝሙሮችሽ እኮ በፍቅር ነው የምንወደው 😊አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ተባረክ

  • @SignoriSolomon
    @SignoriSolomon 3 місяці тому +46

    መንፈሳችንን ልናድስ ነው 🙌🏽
    ሁለት አልበም እንደለቀቀሽ ነው መቆጥረው 😊😊
    ጌታ ባንቺ ላይ ስላፈሰሰው ፀጋ አመሰግነዋለው 🙌🏽🙌🏽
    may God Bless you more and more 🙌🏽🫶🏼

  • @MersiSintayehu
    @MersiSintayehu 3 місяці тому +11

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ እላለሁ ሀሌሉያ
    በማለዳ ሀሌሉያ
    በቀትር ሀሌሉያ
    በምሽት ሀሌሉያ
    በለሊት ሀሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ
    ሳይቀየር ሀሌሉያ......❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉!Bless you astuka!

  • @TizetaAbetew-o3v
    @TizetaAbetew-o3v 3 місяці тому +55

    ቀን እየቆጠርኩ ነዉ የጠበቅኩት ይሄን አልበም አስቱዬ😊

  • @davedula7
    @davedula7 3 місяці тому +33

    26 Track 🙆‍♀️🙆‍♀️ይሄ ሁሉ በረከት❤❤
    ጌታ ይባረክ አስቱ ዘመንሽ ይለምልም

  • @PinapinaPinapina-k9u
    @PinapinaPinapina-k9u Місяць тому +2

    ምን ብል እንዴትም ብል የውስጤን አይገልፅልኝም እንዲያው ዝም ብዬ አስቱ የባረከሽ ጌታ ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ይባርከው።

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye Місяць тому +4

    አንቺ እና እኔ ግን ሰማይ ከአምላካችን ጋር ነው ምንገናኘው! ዘለዓለምሽ በሱ የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁን 🙏😢
    Astu, I love you deeply as a Christian. This comes from my heart-it’s genuine, not fake.
    With love,
    Your little boy, Andrew.

  • @tsionzewde251
    @tsionzewde251 3 місяці тому +15

    ይሄን ፀጋ የሰጠሽ የዘላለም አምላክ ጌታ አየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤🙏🙏

  • @eticho2529
    @eticho2529 3 місяці тому +15

    የቱን ሰምቼ የቱን እንደምተው ግራ ገባኝ እኮ ልቤ ምቱን ሳተ ሁሉም track ላይ 2album አድርጌ ልሰማው ነው😊
    ነፍሴ መጥገቧ ነው በጥዑም ዜማ ና መዝሙር 🤭🥺✝️
    ጌታ እንኳን አንቺን ሰጠን ፀጋ ይብዛልሽ
    አስቴሯ🔥

  • @winta3914
    @winta3914 3 місяці тому +22

    እልልልልልልል በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዛሬ የለቀቅሽው ኣስቱየ ለኔ ለማበርታት ለኔ መንፈስ ቅዱስን ማስገባት ነው ተባረኪ ጌታን ከተቀበልኩ 8 ወር ሁነኛል ና በስድርት ምርንገድ ላይ ነኝ ቅዱሳን ጸልዩሊኝ ሁሌም ያስቱን መዝሙር ያሳብደኛል እወድሻለው በጣም ተባረኪ ❤❤❤

    • @SaraDesta-m6g
      @SaraDesta-m6g 3 місяці тому

      ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ያፅናሽ❤

    • @MekdesMulat-wh3ny
      @MekdesMulat-wh3ny 3 місяці тому

      ጌታ ያፅናሽ

    • @natitseg8642
      @natitseg8642 2 місяці тому

      wintaye የምታልፌበት ሁሉ መሰሪያሽ ይሁን እህቴ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ስለሆነ

  • @Gezahgnetadesse
    @Gezahgnetadesse 3 місяці тому +11

    በጌታ ስም ምን ሆኜ ነው ግን ከማታ ጀምሮ still know ተማስጬ ቀረሁ እያነባሁ ❤❤❤❤❤ ufffff ምን እላለሁኝ ቃለት አለኝ ግን🤔🤔🤔ለመባረክ ዘመንሽ በበረከት ይላቅ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RomanZenebe-q4g
    @RomanZenebe-q4g 22 дні тому +2

    የኔን የሕይወት ነዉ የዘመርሸዉ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩኝ እየሱስ ዘመንሸን ይባርከዉ እዲዉ እየዘመርሸ ኑሪ ❤❤❤❤❤ በጣም ወድሻለዉ

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 3 місяці тому +7

    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    የቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን 🙌💙

  • @MesuGesese
    @MesuGesese 16 днів тому +1

    አስቱዬ በመንፈስ ከመንፈስ ቅዱስ የተቀዳ ዝማሬ ነው ተባረኪ ብቻ የገርማል ክብሩን አግዚአብሔር ይውሰድ

  • @dawitshemolo
    @dawitshemolo 3 місяці тому +7

    I am also a gospel singer for more than 20 years at my local church but I don't know how to explain the grace up on you. realy you are anointed and I haven't seen such kind of song release in my life. all songs have thier own message for every situation. stay blessed.

  • @abaynehtulore1970
    @abaynehtulore1970 3 місяці тому +4

    ድምጿ ተቀየር ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑn በአሜን
    የለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን

  • @Nati-ho4ut
    @Nati-ho4ut 3 місяці тому +6

    አስተዉሰለዉ 2013 መጥፎ ሁኔተ ዉስጥ ሆኜ መዝሙሮችወን እሰማ ነበር ጌታ ይበርክሽ አ''

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 3 місяці тому +8

    እግዚአበሔር ይመስገን!!! እንደገና ደግሞ ልናመልክ ነው... እንደገና ልንዘምር ነው... እንደገና በመዝሙር ልንጸልይ ነው... አስቱዬ እህቴ ፣ ዋጋሽን በሰማይ፣ ጌታችን፣ በሰጠሽ የመዝሙር ጸጋ፣ የታነጸውን ቆጥሮ ይከፍልሻል....ሃሌሉያ

  • @ElshuMez
    @ElshuMez 3 місяці тому +7

    የእኛ ኮከብ። አስቴርዬ። ፀሐይሽ ኢየሱስሽ የቀትር ብርሃንሽ ሆኖ ታየን።

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 3 місяці тому +12

    ❤❤❤❤❤❤
    ስኬቴ በአንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
    ❤❤❤❤❤❤❤
    what an amazing song
    Astuye zemenishin yibarikew

  • @danielberhanu8070
    @danielberhanu8070 3 місяці тому +11

    Haleluya በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እጅግ ተባረኪልኝ አስቱ ከዚህ በላይ ተቀኚለት

  • @AynalemKidane-w1o
    @AynalemKidane-w1o 23 дні тому +2

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 3 місяці тому +6

    ለዚህ መዝሙር HALLELUJAH MALET BECHA ZEMNESHI YELAMELEM ASTU TEBAREKI!!

  • @tarikuwatarike
    @tarikuwatarike 16 днів тому +1

    ወይኔ በዛ ተባርከን ሳንጨርስ ጌታ ይባርክሽ ብርርክ በይልን

  • @henokdereje9551
    @henokdereje9551 3 місяці тому +4

    ተባረኪ እህታችን በዝማሬዎችሽ ሁሌም እንደተባረኩበት ነው በአንቺ ሆኖ የሚሰራ የእግዚአብሔር መንፈስና ፀጋ ይባረክ ለእኛም ይብዛልን፡፡ አሜን

  • @MeronFikre-y6y
    @MeronFikre-y6y 3 місяці тому +2

    እኔ ጌታ በሚያቀው ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው አስቱ በቃ ተባረኪ ሌላ ምን ማለት አችላለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @DanielNabiOfficial
    @DanielNabiOfficial 3 місяці тому +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቱ ምን ይባላል ነብስ አልቀረኝም ለካ ሀሌሉያ በግዜውም አለግዜውም ተብሎ ወቅት አይቀመጥለትም የሁሌ ነው ሀሌሉያ ተበረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 3 місяці тому +1

    ከእውነተኛው ከጌታዬ መንፈስ ቅዱስ ጋር ተስማምቼ አመልካለው እሰይ እሰይ የኔ ውድ የፀጋ ባለቤት የሆንከውን ደግሜ እባርክሃለው በማጠቅም ባርያህ ይህንን ክብር ገለጥክ አብዛላት አባ

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 3 місяці тому +10

    ከፍታዬ እግር ስር መሆኔ አስቱ ተባረኪ Have no words❤❤❤❤

  • @dagnachewdaniel3355
    @dagnachewdaniel3355 3 місяці тому +2

    አሜን በጌታ የተወደድሽ እህታችን ዘማሪ አስቱ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። በኢየሱስ ስም ይህ ይብዛልሽ

  • @philemonaraya6328
    @philemonaraya6328 3 місяці тому +25

    Some songs lead you to admire the writer for they used incredible words and change them into songs.
    Some songs make you appreciate the composer for the music is pleasant to hear.
    But this album literally force me to ask what kind of quality time does she spend with the lord. How many hours does she spent in the secret place? The songs have quality spiritual relationship written all over them.....❤❤❤❤

    • @frayg6560
      @frayg6560 3 місяці тому +3

      Yes I agree

    • @yordanosyared2289
      @yordanosyared2289 3 місяці тому +3

      Yes I was saying the same thing
      Her songs always have the deepest meanings❤

    • @hL13-v5e
      @hL13-v5e 3 місяці тому +3

      Big Truth

    • @medi.g4396
      @medi.g4396 2 місяці тому

      Wowwwww I was just thinking about that today…..betam new encourage yemetadergew to seek and enjoy the Lord presence with no agenda…simply be with Him and worship HIM!!!

  • @sabakasaye2749
    @sabakasaye2749 3 місяці тому +1

    በአለሁበት ዘመን ወደሰማይ የምትወስድ ዘማሪ ሰላለሽ በልዮነት ስለምትቀኚ ክብር ለእግዚአብሔር በቻ ይሁን እውነተኛ የዝማሬ ፀጋ እንዴት ደስ ይላል!! አባት ሆይ ተባረክ።

  • @MekdesHiylu
    @MekdesHiylu 3 місяці тому +5

    በእውነት ይሄ መዝሙር ፋርማሲ ውስጥ መቨጥ ነበረበት መንፈስ አለበት ጌታ ይባርካት❤❤❤

  • @Mhirate-o5r
    @Mhirate-o5r 3 місяці тому +6

    አስቴር :አንቺን የቀባሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ተባረኪ::🙏🙏🙏🙏

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 3 місяці тому +5

    በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ
    አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
    ቀረ መዋከቤ በጠራህኝ ሳርፍ
    ተምራለች ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
    ድምጿ ተቀረ ተለወጠ ቃሏ
    እየየን በእሰየው ያንተ በመሆኟ
    እህህን በልልታ ለምኑን በአሜን
    ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tamratbogale
    @tamratbogale 3 місяці тому +1

    የተወድድሽ እህታችን ዘማሪ አስቴር አበበ ከጌታ እግር ስር ጊዜ ወስደሽ በተቀበልሽው ዝማሬዎች ተባርከናል ። ለዘላለም በጌታ ህልውና መዋል ማደር መጨመር ይሁንልሽ ። በጌታ ጸጋ በርቺ !

  • @misanaelkonjo
    @misanaelkonjo 3 місяці тому +18

    HALLELUJAH!!!

  • @fanayetorora
    @fanayetorora 17 днів тому +1

    amen bselamu bizati kelele chigru tebarki astuye zemenshi ybareki

  • @lidiyasisay1234
    @lidiyasisay1234 3 місяці тому +7

    ስኬታችን እግዚአብሔር ነው አሜን ::

  • @lemlemalemayehu6728
    @lemlemalemayehu6728 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏
    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ

  • @AntenehDegemu
    @AntenehDegemu 3 місяці тому +4

    በዚህ አምስት ቀን ውስጥ ከፍ ያለ ብቻ
    ተባረኪ ይባላል!
    🎉🎉🎉🦋🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎻🎻🎻

  • @RutaGebru
    @RutaGebru 3 місяці тому +2

    በማለዳ ከቅልፌ ተነስቼ መዝሙሩን ስከፋተዉ እንዴት ልዉረድ ከአልጋየ ሰዎች በለቅሶ ታጠብኩላቹ የ አስቱ መዝሙረችዋኮ ቃላቶቹ አዳዲሰ ማይጠገቡ በሰማሁት እንደአዲስ የ ሚያሳቡድኝ ሰዎች ምሆኖን ጠፋብኝ አብረን እእእእልልልልል እንበል በቃ❤❤❤❤❤❤

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 3 місяці тому +16

    እንደ አንቺ ለመስማት በጉጉት የጠበቅኩት መዝሙር የለም ❤❤❤❤

  • @pastorwendmagegnasfaw4468
    @pastorwendmagegnasfaw4468 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ድንቅ መዝሙር ነው በብዙ ተባረኪልኝ ውዷ እህቴ

  • @Elias0111elias
    @Elias0111elias 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ ይጨምርልሽ

  • @mulukensamuel4361
    @mulukensamuel4361 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር እያስተካከለኝ ነዉ🙏🙏🙏

  • @TigistFeleke-tp9qm
    @TigistFeleke-tp9qm 2 місяці тому +3

    አስቱየ እግዚአብሔር ይባርክሽ.....ጌታን ይሄን መዝሙር ሳላለቅስ መስማት አልቻልኩም😭😭😭....

  • @Yonatan_ማሙ
    @Yonatan_ማሙ 23 дні тому +2

    ሃሌ ሉያ ❤

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን!!!
    አስቱዬ በረከታችን ነሽ ❤

  • @NEGATAYE
    @NEGATAYE 3 місяці тому +2

    አስቱዬ ሁለ ነገራችን የሆነ እግዚአብሔርን ካንቺ ጋር እንድናከብር ፀጋ ያበዛልሽ ጌታ ይመስገን፤ደግሞ ለዓመታት በእርሱ ስር ሆነሽ የቀዳሽዉን መዝሙርና ዝማሬ መንፈሳዊም ቅኔ ስለተናገርሽንና ከአንቺ ጋር በመሆን የሰባዉን መልካም መአዛ ሽታ ያለዉን ለጌታ ከልባችን እንድንቀኝለት ምክንያት ስለሆንሽ ተባረኪ። እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @AzebgetahunPanim
    @AzebgetahunPanim 3 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃል የለኝም ለጌታ!!!

  • @Lemlem_kifle
    @Lemlem_kifle Місяць тому +1

    አስቱ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ

  • @tsegenetgetachew193
    @tsegenetgetachew193 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይባርክሽ ተባረኪ በሁሉም ❤❤

  • @derejeasfaw6171
    @derejeasfaw6171 3 місяці тому +1

    I don’t have words to describe how much each song is so teaching my heart. This blessing is giving from our lord Jesus Christ! I be blessed more and more ❤!!!

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 3 місяці тому +4

    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ
    ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
    በመጨነቅ ስርአትህን
    በመማጸን መጓደድን
    በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
    እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
    ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
    አቤት ብዬ አለኝ ማለት
    ካንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር
    ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
    ስኬቴ ባንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ (2)
    አሃ (ሀሌሉያ) x4
    እላለው ሀሌሉያ
    አሃ (ሃሌሉያ) x4
    እላለው ሃሌሉያ
    በማለዳ ሃሌሉያ
    በቀትር ሃሌሉያ
    በምሽት ሃሌሉያ
    በሌሊት ሃሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
    ሳይቀየር ሃሌሉያ
    እላለው ሃሌሉያ ...
    አሃሃሃ... ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ... ሃሌሉያ
    ሃሌሉያ!!!

  • @AbeniNigussie
    @AbeniNigussie 3 місяці тому +2

    አንቺ በረከታችን እኮ ነሽ አስቱዬ ገታ አብዝቶ ይባርክሽ አሁንም ለብዞች የመጽናናት ምክንያት ድርግሽ እግዚአብሔር

  • @btsuMak
    @btsuMak 3 місяці тому +3

    ጌተን መዝሞሮችሽ ናፍቆን ነበር አይጠገቡም እኮ ተባረኪልኝ አሱቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤

  • @yosephgebeyehu4525
    @yosephgebeyehu4525 3 місяці тому +2

    በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ
    አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
    ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ
    ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
    ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    ለለወጥከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
    ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
    እዬዬን በእሰየው ያንተ በመሆኗ
    እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
    ለቀየርከው ኢየሱስ እንካ ዘላለሜን
    ተባረክ እልሃለሁኝ (8)
    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
    እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
    በጩኸቴ መዳን ሆነ
    አበሳዬ ተከደነ
    ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
    ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
    ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
    በመጨነቅ ስርአትህን
    በመማጸን መጓደድን
    በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
    እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
    ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
    አቤት ብዬህ አለኝ ማለት
    ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር
    ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
    ስኬቴ በአንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
    ስኬቴ በአንተ መታመኔ
    ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
    ውበቴ አንተን መጠጋቴ
    ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
    አሃ
    ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ
    አሃ
    ሃሌሉያ (4) እላለው ሃሌሉያ
    በማለዳ ሃሌሉያ
    በቀትር ሃሌሉያ
    በምሽት ሃሌሉያ
    በሌሊት ሃሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
    ሳይቀየር ሃሌሉያ
    እላለው ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ያሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
    አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
    ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ

  • @LidetEndalkachew-lr2fl
    @LidetEndalkachew-lr2fl 3 місяці тому +58

    ሊቀ - መዘምራን አስቱካ 😁❤️❤️

    • @ruthruth297
      @ruthruth297 3 місяці тому

      😂❤

    • @alekoanju7410
      @alekoanju7410 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂 kal tefto new ayidel?😂😂 tsega yibza new minilew min inilalen

    • @Alexjornalist
      @Alexjornalist 2 місяці тому

      😂😂

    • @MihiretMiyaye
      @MihiretMiyaye 2 місяці тому

      Lk alk😮🎉🎉

  • @MulatuBehailu
    @MulatuBehailu 3 місяці тому +2

    Hallelujah
    Eyesus Geta nw.
    Geta yebarkesh Astuye

  • @EtagegnTessema
    @EtagegnTessema 3 місяці тому +3

    መንፈስ ቅዱስ ተባረከ!!!!

  • @Riiiriia
    @Riiiriia 3 місяці тому +1

    Astuyeee lanchi Kal yelegnm ewnet ufff geta yibarksh ehte

  • @YOSEPH138
    @YOSEPH138 3 місяці тому +5

    🌠🎉 ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር 🎉
    🌠🎉 ሆኖልኛል ስምህ ይክበር 🎉

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 3 місяці тому

    ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ። ጌታ እየሱስ ሆይ ተባረክ።
    One day, my name will fade away
    Just like all of us, but at the end of the time, for all of eternity, one name will remain & that is the name of Jesus Christ. Amen!

  • @TijiyegetLijii
    @TijiyegetLijii 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rahelelfiyos
    @Rahelelfiyos 3 місяці тому +2

    Astuye tebareklign ke mulat atgudey❤
    Abenezer dawit ejochih ybareku be aemirom tebarek

  • @SoorAfricafarm
    @SoorAfricafarm 3 місяці тому +6

    dereshiligni astuye yene enat eske 2020 asbeza tegegne enate tebarekiligni

  • @shalomgeta1754
    @shalomgeta1754 3 місяці тому

    አቤት እንዴት የዉስጥን የሚገልጥ መዝሙር ነዉ እቺ እኔ ነኝ የቀየርክልኝ አምላኬ ክብሩ ሁሉ ለስምህ ይሁን እየሱስዬ😍😍😍😍😍😍 አስቱዬ ተባረኪ

  • @Footballhmu147
    @Footballhmu147 3 місяці тому +3

    wuuuuui mn lebel tebareki ❤❤❤❤

  • @NetsanetEshetu-b2w
    @NetsanetEshetu-b2w 3 місяці тому +1

    Ye mejemerya album irasu degagmen lemesmat yenfekenal ehe techemirobet damo geta yebarek ...

  • @tarekegnlambebo
    @tarekegnlambebo 3 місяці тому +4

    6:40 ደቂቃ 640 ዓመት ሆነኝ ሌላኛውን ለመስማት 🥰

  • @Asu-w9u
    @Asu-w9u 14 днів тому

    እህታችን ገና ብዙ መዝሙር እንጠብቃለን

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie2575 3 місяці тому +2

    እልእልእልእልእልልልልእልእ

  • @SaraFikadu-q7m
    @SaraFikadu-q7m 3 місяці тому +1

    በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት እህት ጌታ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ አስቱዬ🙏❤

  • @binyamtadesse2524
    @binyamtadesse2524 3 місяці тому +1

    Absolutely breathtaking! This heavenly song carries such a powerful message, and the presence of the Holy Spirit is felt in every note. God bless you, my sister!

  • @yenjonah7157
    @yenjonah7157 3 місяці тому

    Halleluiah ...what a blessing song..Astu God bless u more by his sprit
    ሀሌሉያ ሀሌሉያ እላለሁ ሀሌሉያ
    በማለዳ ሀሌሉያ
    በቀትር ሀሌሉያ
    በምሽት ሀሌሉያ
    በለሊት ሀሌሉያ
    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ሀሌሉያ
    ሳይቀየር ሀሌሉያ

  • @gelanawakjira7632
    @gelanawakjira7632 3 місяці тому

    ለአምልኮ የሰራሽ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ። ከመደነቅ ዉጪ ሌላ ቃላት የለኝም፥ እህታችን ተባረኪ

  • @selamawitmengistu1457
    @selamawitmengistu1457 3 місяці тому +2

    What an amazing songs wowwwwwwwwwwwwwwww astuyeeeeeeeeee tebareki hulem you have a message to the generation ye liben yewusten zemershilign hallelulya,,,,,,, ke muse yemilk.........samuelin enka........ what a heavenly songs beka ye liben................................😬

  • @AberraYilma
    @AberraYilma Місяць тому

    Wow በእዉነት በመንፈስ የተዘመረ አፅናኝ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አስቱ ተባረኪ❤❤