Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሽንት ቤት ስለተጣለችው ጨቅላ አባቷ ምላሽ ሰጠ።"እንኳን ሴት ልጅ አታምጪ ልላት ቀርቶ ማርገዟንም አላዉቅም!""ልጅቷ በህይወት ባትተርፍ ደም እንቃባ ነበር"የእሳት አደጋ ሰራተኞችን አመሰግናለሁ።የአካል ጉዳተኛ እና በልመና ስራ የሚተዳደረዉ አቶ ተረፈ መኖሪያ ቤት ተገኝተን ስለሁኔታዉ አጫወተን።ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 5822425096011 ዳሽን ባንክ ተረፈ በቀለወይም በ+251929134130 ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ሚሥቶቹ ይቅረቡልን እኔ ሥለሠውየው ምንም አሥተያየት ከመሥጠት ተቆጥቢያለሁኝ እውነቱን ለማረጋገጥ ሴቶቹ ቢቀርቡ ባይነኝ እደሀሣብ
እርቅ መአዶች ያማችኃል እንዴ?? የምን እርዳታ ነው የምንሰጠው? እሱ እችላለሁ ብሎ ሁለት ሚስት አንድ ቤት ሲያስቀምጥ 9 ልጆች ወልዶ አጅሬው ፆታ ይመርጣል: እና ለጀግንነቱ ገንዘብ እንስጥ?? ትንሽ እፈሩ
😂😂😂😂😂😂😂eko yekaledale enji senti yemerada ale ohhh@@Joel-t9r
Egzio ena alferdem gen yemen erdata new be lemena 2 mist 9 lij 1 mist mech anesew
Sewyew selawera ewnet new malte new bezly 2mest agbeto lejoche eyewlde yemyaskay sew lemndenew merdaw
እንደኔ መናገር ፈልጎ ቃላት ያጠረው አለ🤔🤔
እኔ 🤔
እኔ አጀቴ አሮ ቃል አጣው ምን እደሚል እራሱ አልገባኝም ዝብሎ መቀባጠር እደዚ ሆኖ ሁለት ሚስት😮 ይቅር በለኝ በመተት ነው መሰለኝ ያገባቸው ውይ ኩፉ ያሶራል ይሄ ሰውዬ!
🤚
እኔ😢
እርጉዝ መሆኑዋን አላቅም ሲል እንደኔ ያላመነ እጅ ወደላይ???
አይደል እዱ ጉራቤትም አላወቅም እሱ ካል ጉዳትም አለበት ማንም አያውቁም ጣውንትዋ ናች በቀሚስ ያወቀች ምክንያቱም ልጄ ምታዝለው አለ ይህ ማለት ሁለት አመት ያልሞላው ጊዜ ወልዳ ነበር ማለት ነው
ሊያውቅ አይችልም አካል ጉዳተኛ ነው መደበኛ በሆነ መንገድ አይደለም የሚተኙት!!!!!!እሱ በብዛት ቤት አይኖርም ሆዴ የነፋኝ የወር አበባ ነው ብላለች ምን ያድርግ!!ሲጀመር የእናትነት ልብ ቢኖራት እንኳን ይሄ ምስኬኑ ሌላም ቢሆን ጥላ መውጣት ትችላለች ይቺ አውሬ ናት
@@ENATMitku-bv7nkካልነገረችው አንዳንዱ ርግዝና ሆዱአያሥታውቅም
😂😂😂😂9ወር ሲሸከሽክ አይታይም የኔው ገና በ3ወር ጠርጥር ያለው የማይታመን ነው
ኧረ አታሢቂኝ😏@@ተሽንፍአለው
ህፃኗን ከሽንት ቤት ያወጣትን ልጅ ሳላመሰግን አላልፍም የኔ አባት ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዴት ዘገነነኝ እሳት አደጋወች ክብር ምስጋና ይገባችሗል ኑሩልን
ከተቻለ መከላከያ ይወጋ ይሄ ሰውዬ ገና ዘ ጠና ዘጠኝ ያስወልዳል
@@GenetGetaneh-m2b kelal gud eko new
*አቅም ሳይኖረው ሁለት ሚስት ምን የሚሉት ነው ሴቶቹስ ጤነኛ ናቼው አረ ተው ክፉ አታናግሩን*
ምን ጤንኛ ናቼው ውሸቱን ነው እርጉዝ ሆና አላቅም ውሸት
እህቴ ኢትዮጲያኮ ኑሮ ውደነት ብቻ አይደለም ያለው ወንድም ተወዷል😂😂😂😂
ዐረተዉ የምን ውንድ መወደድ ነው ዕምታወሩት ጉድኮነዉ ያለወድ መኖር ዐይቻልምዴ
😂😂😂😂 ኧር ባክህ
በጣም ያናግሩናል ይቅር በለን
ፍትህ ለጆሮአችን ያልሽው ልጅ የት ነሽ
😂😂😂😂
ፍትህ ለጆሮራአችን ጥሩ አባባል። ሴቶች እባካችሁ ክፉ አታናግሩን። ሁሉም እየመጣ ደህና ሰው ይመስላል
አለሁ😂😂😂
እኔም በቲክ ቶክ እያሰፈለግኳት ነው ዛሬማ ታሰፈልገናለች።
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሀቢቢ ፊዳከ አቢ ወ ሁሚ ያ ሀቢብ አላህ ❤
Salah waslm❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S a w
እውነት ዝም ማለት ይሻላል 😂
ያልተገባ ነገር እንዳልል ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😢😢😢
Amen
alishiko Ye amro sinkul
እግዚአብሔር እንኳን አዳና😢😢🙏🙏
አውቅ ነው እንጂ እብሮ እየተኛ እንዴት አያውቅም ከውንጀል ለማምለጥ ነው
Alferdem gen indet ergezenan imihal neger alakem neber
እዉነት ምስት ስታረግዝ ባል ማርገዝዋ ኣላቅም ማለት ምን ማለት ነዉ።
@@selamgebremedhin ውድ ድር ውስጥ ከቷት ተጫውቶባት ነው። ይኼ ነውረኛና ክፉ ሰው ነው
እናውድድርቢልካት ልጆዋን ትገላለች አረመኔ. ብጥላት ሰው ያገኛት ነበር@@Lore9072
የመጀመሪያ ልጄን ሴት ከሆነች አልፈልግም ብያት ነበረ አለኮ😴
አባዬ በልመና 2 ሚሰት ያሰቀመጥክ ሰልጣን ቢኖርህ የጊኒዉ ታሰንቅ ነበር😂😂😂
ገደልሽኝ በሳቅ 😂😂😂😂
ልመና የመጣው ከአማራ ማህበረሰብ ነው
@@nonenone3420 አር ብላ ብይ ጥንብ ዘረኛ አማራ እና አማርኛን ለዩ
Absolutely right
😅😅😅😅😅😅
ሚኪ የተረጋጋ ሥራ ላይ ሰለጀመርክ ደሰ ብሎኛል ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ቃጣይ ምስቶቹን ይቅራቡ ያምትሉ በላይክ
ኧረ ጆሮራችን እፈልገዉ አለን😂😂😂😂
በጣም ያሳዝናል ሰው በልመና 2 ሚስት 9 ልጅ ይህ ሰውየ ሚስቶቹንንና ልጆቹን በልመና እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን በደንብ መርምሩ ሌላው 9ኙም ልጆች የሰው እንዳይሆኑ DNA ቢመረመሩ ማርገዙዋን አላውቅም የሚለው አብሮአት እየተኛ አላውቅም አይሰራም ምናልባትም የባእድ አምልኮ ግብር ልጁን ጥለው እንዳይሆን ጋዜጠኛ በደንብ መርምር ሴቶቹም በጥንቆላ ተይዘው እንዳይሆ ሰውዩው አልተዋጠልኝም የሚል እንደኔምኑው👍🏽
ጉድ በል ጎንደር በጣም ይገርማል
Awo eneme bezihe hasabe esemamalewe. Bedegemete asero eyetechawetebachwe yihonale enji abero eyetegna eregezena endet yidebekale? lejochu bemulu yesu ayemeselugneme bedenebe yimeremere
እኔም የደነቀኝ ከሀሳብ ነፃ እንዴት መሆን ይቻላል።
አይቀርም
Yhase yebasa nawe herashe belemna hoo
ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ አስበን ስንቱን ጉዲ ነው እምንሠማው 😢
ተፈታተነኝ ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪዬ ክፉ ቃል እንዳልናገር
እኔም😒😒
እዉነትም ፊትህ ለጆሮችን ያልሽዉ ልጂ መሽለም አለብሽ
ይህንን ቪዲዮ ጨርሼ ማየት አልችልም ሲያስጠሉ ውይ
እኔ ጨጎራዬዬዬ ተቃጠለ እራሱን ነፃ አድርጎ እርግዝናውን አላቅም ይላል አብሮ እየተኛ አፈር ብላ
@@ቆንጆኢትዮጲያ ኡፍፍፍፍፍ ኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ ብዬ ተውኩት
እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃልዋናው ህፃና በይህውት ኖርች
ጥፊ ያላላት ነብስ እውነት እመቤቴ እግዚያብሄር መልካም ነው
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ በዚ ኑሮ ዉድነት ሁለት ሚስት ዘጠኝ ልጅ በልመና 😢😢😢
አማራ አይደል እንዴ ልመና ኢትዮጵያ ዉስጥ ያስገባው ለዛዉም ሙሉ ጤናማ ሆነዉ አዲስ አበባ ማነዉ ያጠበበው
@@nonenone3420 ኮተታም ጋላ አማራ ትላለህ ሳታፍር ሰርቶ መብላትን ያስተማረህ አማራ ነዉ እሽ ኮታም ጋላ አሁን ቀን ወጣልህ በዚ ቆሻሻ መንግስት አማራነት ኩራት
አንተ የባርያ ልጅ ሲጀመር ሰውየው አማራ አይደለም አማረኛ እንኳን በደንብ የማያወራ አንተ የለማኝ ልጅ😂😂😂@@nonenone3420
@@nonenone3420አንተ ቡሽቲ ምንድነው በየኮመንቱ የምትርመጠመጠው እናተህ ስትለምን አደለህም እንዴ አባትህ አግኝቶ የበዳትና የተረገዝከው ንገሩኝ ባይ ልመና በዘር አረከው የለማኝ ልጅ ሹጣም
ጋላ ነው 😂
ግብር አይከፍል ኪራይ አይከፍል አዋጭ አትራፊ ነው ማለት ነው 2 ሚስት ይገርማል 8ልጅ ይገርማል በጣም ይገርማል ገርሞኛል እንደኔ የገረመው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ere wegen eyetesasebin
የኔ አግራሞት ይብሳል
በጣም ሴቱ ጨልሉዋን
የምጀመሪያውን ወንድ ካልሆነ ይዘሽ አትምጪ ብሎአታል አሁንም ይህችን ቃል አሁንም ደግሟታል ይህ ስዉ ዋሽቷል
ሊላት ይችላል።
ሚኪዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባለፈው በ እንዳልክ ሽኝት ጊዜ ነበር ከሱ ጋር መስራትህን ያየሁት በርታ ወንድሜ ሁሌም አንተን አለምሰገድን እንዳልክን ኤሊያስን በጣም እወዳቸዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤
ዱሮ እዮሀ ሚድያ ላይ የሚሰራዉ ተሻገር ነዉዴ ይሄ
ውይ ተሻገር ግን የት ጠፋ? ሚኪ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርቅ ማእድ ላይ መስራት ጀመርክ ደስ ይላል
Team Erk Maed we love you
@@Jesusismysavior2244ተሻገር ታስሯል ሲሉ ነበረ
እኔ ምን ልበል ሀጥያት ሊያናግሩን ነዉ በስለት ነዉ ከኔ የወለደችዉ አላለም 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሌላዎቹ ልጆች የእውነት የእሱ ልጆች ናቸው ወይ ይመርመሩ ዲ ኤን ኤ
ሰላም ለዚ ቤት ጋዜጠኛው በጣም ቾኩል ነገር ነው አላስወራ አለው ምናለ ጋዜጠኞች ሁሉ እንደ አለም ሰገድ እና እንደ መሰረት ቢሆኑ ተመኘሁ ክብር ለመሰረትና ለአለም ሰገድ
እርጉዝ መሆኗን. አላቅም ይላል. አቅፎ. እየተኛ. ውሽታም።
ሰዉ ሴጠግብ እንኳን ያሰታዉቃል ይህ ሙሉ በሙሉ ውሸት አረተዉ እንደዚህ አይነት ዉሸት
😅እ
ወድእካ
እኔም ገርሞኛል። ጎረቤት ያወቀ እሱማ እንዴት ?????? ውሸታም ነው። 😮
እኮ ሲያስጠላ እሱም ሰው ሆኖ ደሞ ይክዳል እንዴ
ጠንቋይ ነው መሰለኝ የሚገርም ታሪክ ያስፈራል
ይለነገረማ በዚህ አቋሙ ሰራዉ አደለም 2ሴት 1ሴት አያገኝም ነበረ
@@helugjoy81ተኮለኛኮናቸውእንዲህያሉ ሰዎች እባብን እግርነሰው ልቡን አይቶ ይባላል
ተባብረው ያደረጉት ነው የሚመስለኝ።
አስበሽዋል ዘጠኝ ወር ሙሉ ተንፏቆ እየነፋ አላውቅም ሲል ክፉ ሊያናግሩን
አብሮ እየተኛ እዴትነው እዴትነው ማርገዝዋን እማያቅ
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለጆሮም ይሰቀጥጣል
በትክክል
እንዳልክ ወንዱሙን አላህ ያሽርለት
አሜን አሜን አሜን
ወይ ጉድ ፍትህ ለጆሮየ ስንቱን ሰማሁ
@@GenetWende 😂😂😂😂
አደልእማይሰማጉድ የለም😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂
እኔ እምለው ምጥ እደት ልክ እንደካካ ሳያስጨንቅ ወለደች ይገረማ የተወለደችውማ እግዚያብሔር መረጧት ነው እንጂ እንደእናትየውማ ቢሆን መች ትተረፍ ነበር አቤት መድኃኒዓለም ቸርነትህ አያልቅ
ሌላው ያልገባኝ ዘጠኝ ወር ሙሉ ነፍሰ ጡር መሆኗን እንዴት️ አያውቅም የሚያስጠላ ታሪከ
ሱብህን አላህ 😢ወንድ ሴት ብለህ ደግሞ ማማረጥህ በጣም ያሳዝናል ሽንት ቤት ነው የተገላገለችው 😢
ከተጠያቂነት ነፃ ለመሆን ነው የምታወራው ኢሔኔ ቤት ውስጥ በገመድ ላይ እየነዳህ ነው የምታኖራት እሷም ግን አንተን ላለማጣት በልጇ መጨከኗ ያሳዝናል ታሪክ ይፋረዳችኋል
በአንድ ቤት ክፍል ሁለት ሴት 😂ወይ ሴት ይህ ሆንን መጨረሻችንን ያሳምርልን
Ameen😢😢
አሳቅሺኝ😂 ሳቅ በጠፋበት ዘመን
በጣም የሚገርም በአሁኑ ሰአት እያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን መርዳት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ወገኖች አሉን ለአንዳንተ አይነት ጠግቦ ለተረፈው ጥጋበኛ መርዳት ራሱ ግፍ ነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ እረሱል ሡለላህ ወአለይሂ ወሠላም
Selelahu aelyhi weselegimm
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
🚨ጋዚጠኛው ተባረክ ስላቀረብከው ። ብዙ ጋዚጠኞች የ አንድን ወገን ንግግር ብቻ እያቀረቡ ህዝቡን ሳያጣራ እንዴፈርድ እያደረጉት ነው
mejemerya erguz nebetch ye 7 wer ale keza werede how ? Lemda yhonal shent bet metal echi set
በውጭ ሀገር የሚሠማ ነው ያለው እኛ ነን ወንጀልን ያሥተማርናቸው ውጮችማ ንፁህ ናቸው
ወይ ልመና እንደዚህ ሁለት ሚስት ከነልጆቻቸው ማስተዳደር የሚገርም ነው
😂😂😂ጥሩ ሰራ ነው Tax የማይከፈልበት
የጋዜጠኛው ይባስ በልመና ሙያ /ሥረ ተሰማርቶ ይላል እንዴ የት ነው ስልጠናው😅😅😅😅😅
😂😂😂 @@hananigussie
ክፉ አታናግሩን ጌታ ሆይ ልናገር ያሰብኩትንም ይቅር ቀለኝ
ተባረክ እንደዚህ ውሸት በበዛበት ዘመን ከሁለቱም ወገን እንደዚህ አጣጥሞ ማየት ደሥ ይላል የእውነት ተባረክ
ይሄ ሚዲያ ብዙ እያስተማረን ሳለ ሆኖም ግን ለጆሮአችን ፍትህ እንፈልጋለን ።እውነታው ፈጣሪ ጋ ነው።😢
ወይ ኣምላኬ ኣድነኝ ሰዉየዉ ንግግሩ ? ፍትህ ለጆሮኣችን!!!
ምን ማለት ፍትህ ለጆሮ ያለመስማትም ይቻላል
ቤተሰቦቹን ብናያቸው ደስ ይላል
እግዚአብሔር ሀቅህን ያውጣልህ አትፍረዱ ይፈረድባችሁአል
Ewniet new
ትክክል
ጌታ ሆይ አንደበታችንን ክፉ ከመናገር ጠብቀን 🙏🙏🙏
እንዴት ብሎነዉ አላቅም ማርገዟን የሚለዉ አብሮ እያደረ ይገርማል
ሁለተኛ ሚስቱ ናት ለዛ ነው የማያቀው ማርገዟን
ቢሆንስ እሷ በእሱ ልጄ አልወልድም የሚል ድምዳሚ ካላት እንዲህ እሱ ሙሉ አካል ወይም ስያኖራት ጩቀና ሚያደርስ ሰው አይደለም እንዴት ቢላት እሷ አንደኛ የእሷ እና እሱ ጥል ካላቸው @@RahelRicho-x5n
ኡፍ ብሎ ዝም ማለት ይሻላል ክፉ ከማናገር አሁን ምን ይሉታል 2ት ሚሰት እረ ወዲያልኝ
ኧረበጭራሽ ዋሽቶነዉ
አምላክ ሆይ ምን ልበል የማይመስል ነገር እየሰማዉ ፈራጅ አታድርገኝ
😢😢😢😢😢ፈጣሬ ይታረቀን ዝም ማለት ጥሩ ነዉ
እውነት ሽነው እሕት
😢ሀጥያት ነው እኮ የሚስገቡን
ወይ ፈጣሪ የሄ ስሻል ሚዲያ የማያሰማን ጉድ የለም ዘንድሮ የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት አሉ ወይ ጉድ ልጅቹ ናቸው የሚያሳዝኑት
ልጆቹን ለልመና ሊያሰማራቸው ነው ይሁሉ ልጅ የሚወልደው
በትክክል ትልቅ ቢዝነሰ አድርጎ ነው የሚያወራው ያለው እንካን ባለሃብት ልጅና ሚሰት በጠላበት ዘመን ሁለት ሚሰት ዘጠኝ ልጅ እግዝዬ ይሄ ደንበኛ አጥቂ ነው 😂😂😂😂😂
yes
ትልቅ ሃላፊነቱን አልተወጣችሁም ስለዚህ ልጅቷን የማሳደግ ሃላፊነት ሊሰጣችሁ አይገባም። ልጅቷን መቀመማት አለባችሁ። ማሳደግ ካልቻላችሁ እባካችሁ ወልዳችሁ ላልወለደ ስጡ። የሰውን ህይወት አታባክኑ። ክቡር ነው። እፍ ብሎ እግዚአብሔር የፈጠረን ነን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቢመችህ እኮ ነዉ ሁለት ሚስት ያገባኸው የሚረዳኝ የለም ስትል አታፍርም እንዴ
ለምደዋል ማህበረሰቡን ማታለል
ያቃል
ጉዳዩን ከብሄር ጋር አታገናኘው ስራህ ያውጣህ እኔ ምን ልበልህ ቃላት አጣውልህ
አቤቱ ጌታሆይ ምን ታሰማኛለህ ከሁለት ሚሰቶችጋ እኖራለው ይላል
ሰላም ሚኪ ስንተዋወቅ እርጉዝ ነበርች የደርስች ስላልው ትኩርት ስቶ ማጣርት ያስፈልጋል የህጽናትን ህወት በግፍ መንጠቅ እግዚአብሔር ይጋልጣት እናመስግለን ሚኪ።
ደሞምመቅናቱሥ
ተአምር ነው 2 ሚስት በእዚህ ኑሮ ያአውም በልመና
አላህ ይቅር።ይበሐን በፊት አርግዛ ነበር እማቃት ያለውን ልጇን የት አርጋው ነው ትጠየቅ የምትሉ ❤🎉❤🎉❤🎉
ልምድ ሰላላት ነው የደገመችው
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አለ የሀገሬ ሰው 😂
ሴቱ ራሱ የተግማማ ነዉ !!!ፖሊስም የፈታዉ በምክንያት ነዉ ይህን ጤና የሌለዉ ሰዉ ቢተሰር ባይታሰር ምን ይጠቅማል እኔ የምፈርደዉ በሰዉየዉ ሳይሆን በሴቷ ነዉ !!!
Ewnateshe.naw.ytama.sate
እኔም በሴቷ ነው ምፈርደው ሰውየው ጣይ ቢላት እንኳ እሷ እንደት በልጇ ትጨክናለች ክፉ
ቤጨከን ቤጨከን በልጅ ያዉም እናት ከባድ ነዉ 😢
እነሱም ለማኞች ናቸው
እግዚሆ ማህርነ ክርስቶስ ክፉ አታናግረኝ ጌታዬ ይቅር ይበለን ኮሜታትሮች ክፉ ነገር አትኮምቱ
እርጉዝ መሆኖን አላቅም ሢል የተገረማችሁ በሠብሥክራይብ አሣዩኝ
ያጋጥማል ❤❤❤❤❤❤ እኔም የ6 ወርሁኛ ነው ያወኩት. 😂😂😂😂😂😂
የፈጣሪ ስራ ብዙ ነው ሁሉ በጁ ነው አባታችን
እንደዚሂ ሁኖ 2 ሚስት አይከብድም በዛውላይ በልመና እየተዳደሩ በተጨማሪም አካለሱንኩል ሁነህ በጣም ያሳዝናል ሴቶቹስ ምን ነክቷቸው ነው
እዚች ጋ ላስቁማችሁና በእግር ብዛት አይደለም ሚስት የሚሰጠው ብዙ ስለሰው ተግባር መተቸት ይቻላል መቀየር የማይቻሉ ነገሮች ግን ስኬትን የማይከለክሉ ነገሮች ቢኖሩም የሰው አፍ አለ (አካለ ስንኩል ሁነህ ለሚለው ምላሽ ነው)
ሴቶቹ ጠነኛ አይደሉም ጉድ ነው ለአንድም ይከብዳል ለደዚህ አይነት ሰው ለራሱ የሚረዳ
አገር ቤት ሠራተኛ ጠፍቶ አነዚህ ሴቶች ግን በልመና መተዳደር ይዘው ህዝቡን ይበዘብዙታል።
@loveyoursበጣምelf2406
የአለህ ከመሰሰት ጠብቃን
በለው 9 ልጅ ጉድ ነው ታዲያ ሌሊቱን ሙሉ አተኝም ማለት ነው እኔ የአንተን ቃለመጣያቅ ብቻ ሰምቼ አለምንም የእሷ ደግሞ ብትቀረብ ሌላ ምሰጥር ይወጣል
kkkkk
ልጅቱ የሱ ላትሆን ትችላለች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አደል😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂 ሰውየው በዴ ነው እንቅልፍ የለውም እንዴ
😢😢😢😢😢❤
አይይ ከወንጀል ለማምለጥ የተደረገ ነገር ነው ዋናው ነገር ልጅቷ እንኳን በህይወት ተገኘች
ሚኪ ፣ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል፣ እንኳን ወደሚድያ ተመለስክ
"የቤት ፈረሳዉም ነገር😅 ለካ እንዲህ ነዉ?😅ደግሞ ወደ ብሔሩ ጠጋ😅 ጭራሽ በሠራዉ ወንጀል ጥቅም !!የደነቀኝ ግን ኢትዮጵያዉያን ሴቶች እንዳለዉም ስሜታችንን መቆጣጠር አንችልም?ባይሆንማ ይኸ ሰዉ 2 ሚስት?እኔ ሙስሊም ነኝ ባሎቻችን 4 ሚስት ማግባት ይፈቀድላቸዋል ግን ህጋችን የሚለዉ ማስተዳደር ሲችል ነዉ በእርግጥ ሰዎች ሁሉ ያንን ህግ ይከተላሉ ባይሆንም እና ሴቶች ለአልጋ ብቻ የምናገባበት ምክንያት ምንድነዉ?
ወደው አይስቁ አለ ያገሬሰው የመኝታቸው ነገር ነው ያሳቀኝ 😁😁 ህፃኗ እንኳን ተረፈች😢
ክክክአረፍቅር 1677አታስቂኝ ወይኔጥርሱሞኙ
@@AsQw-fu4uq ማርያምን ሳሎድ በግድ ነው ያሳቀኝ 😁😁
ምንያስቃል እረተውፈጣሪያችሁንፍሩ ያስለቅሳልጅውይይይአንችአለም
የናተስ የሌለ ነው ቃላትም የለኝም🤗ፈራጂ እያለ እኔ ምን ቤት ነኝ ብዬ ዝም ብያለሁ 🤗
9 ወር ሙሉ እንድየት አታቅም ርግዝናዋን
እሷ ከደበቀች አያውቅ ልጄ እኮ ምታጠባው ህፃን ምታዝለው አለ ቦርጭ ነው ይላሉ አይድል እሱ ጎረቤትም አላወቅም ነበር የእሱ ሚስት በልብስ የመጣ ቀሚስ ነው ልጄትዋ ከወጣት በሃላ ቀሚሱ የማን ነው ስሉ ይህ የእኔ ነው ግን እሷ ትለብሰው ነበር ብላ ስትሮጥ ሆድዋን ስትዘው ቦርጭ የትባለ የለው ጡትዋን ወተት አየች ከዛ ጮኸት በዛ ነው የታወቀው
ዝም በል አርግዘህ እየው
መልካም ንግግር ሠደቃነው ብለዋ የኛ ውዱ ነቢ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም እናም መልካምን ተናገሩ ተመልካቾች
ሰለላሁአለይሂወሠለም
S.a.w
እግዞ ማእርነ ክርስቶስ በልመነ ኑሮ 2 ሚስት 9 ልጅ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ዶማ
ግን እኮ ክርስቲያ ሙስሊሞችን ሁለት ለምን ይሉ ነበር ሁለት ሚስት ሲገርማችሁ ሶስትም ታገባላችሁ😅
አውንማ አሰር እናገባለው እናንተም ልጆ የምትወልዱት መሬት ለመውረር ሰለሆነ እኛም ገባን ፓለቲካ መሆኑ እሰልምና አራት አግቡ ሊል በአራት ሚሰት መሬት ሊያዝ እኛም ነቃን ደሞ ለመባዳት አሰር እናገባለን 😅
ኦሮሞች አደለም ሁለት ሚስት ከዛም በላይ አላቸው ዘር ማብዛት ነው ይላሉ እንደ ክርስቲያን ሳይሆን እንደ እራሳቸው ባህል ነው እኔ የማወቀው አለ እዚሁ እነሱ ሰፈር ሚሽን አራት ሚስት አለው ከሁሉም ወልዷል 😮@@ahmadjadiga1802
አይፈቅድም ሀይማኖታችን ገባሽ የሚስሊም ይፈቅዳል የኛ በፍፁም አይቻልም ለዛ ነው እኛ የምንቃወመው @@ahmadjadiga1802
Ahunem eko yetebalew yaw new hulet mist lemen kefelek ante 400 agba mohamed@@ahmadjadiga1802
ምን ጉድ ነው😢😢
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ይሄ ሁሉ ልጆች እያሉህ እንዴት ነው እስከ 9 ወር ያረገዘች ሴት ለይቼ አላቅም የምትለው ሁለተኛዋ ሚስትህ እያወቀች አንተ አላቅም ማለት ያስቀኛል ይቅር ይበለኝ በዚ ሂወት በዚ ኑሮ በዛ ላይ አንተ ክርስቲያን ሆነህ ሁለት ሚስትስ እንዴት ይኖርሀል ይቅር ይበላቹ
ሁለት ሚስት በአንድ ቤት ከባድ ነው
ለአቅራቢው አላህ ከይር ነገርይጨምርልህ ስለህፃኖ እንኮንም ተረፈች ስለወላጆቻ ሁለቱምበደንብ ይመርመሩ
ለሃዉለወላሂ ሱባን አላህ ዝም ያለ ነጃ ወጣ
ጌታ ሆይ ሁለት ሚሰት ሰምንት ልጅ በዚህ ኑሮ ውደ ነት
በእዉነቱ እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ስንቱ ልጅ ስጠኝ ለፍሬም አብቃኝ ብሎ ፈጣሪዉን ይለምናል አንተ ደግሞ ሴት ወንድ እያልክ ታማርጣለህ ነገ የምትጎዳዉ አንተ ነህ ልጆችህም ይጠሉሃል ምክንያቱም ጨካኝ ነህ እስከሚስትህ ህፃኗ ግን ታድጋለች ፈጣሪም በእሷ ስራዉን ይሰራል
በጣም ወላሂ እኔም ስንት አመቴ ልጅ አልወለድኩም ሰው ልጅ ሽንት ቤት ተጥላ ሳይ😢😢😢
@@oneethoipan9565allah min yesanawali
@@oneethoipan9565አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ የሚሻለውን ያደርግልሻል በርቺ 🙏 💚💛❤️ ✌️
😢😢😢😢😢በምን ብሎ ይቅር ይበለን ፈጣሬን እምናመረዉ😢😢😢😢
የፈለገ ጥፋተኛ ይሁን ከሷ አይብስም በጣም ጨካኝ አረመኔ ናት
በትክክል እናት እንዴት ልጃን ትጥላለች
🤐🤐🤐🤐 yeshalal Hoooooo
ምን አባክንስ ነው 2ሚስት ምን ያረግልካል እግዚዬ ይቅር በለኝ
Kkkkk atasekege
አይዞህ ልብህ ንፁ ከሆነ እ/ር ይረዳሀል እኛም ከጎንህ ነን🇪🇹🇺🇸
በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነህ በልመና እየኖርክ ሁለት ሚስት 8 ልጅ መውለድ ምን ጥቅም አለው? ያሳዝናል
Our Ethiopia is leading people like him and like his wife.
ሙስሊም ቢሆን እስካሁን ያለ ስድብ አስቡት😢
በጣም
weregna
@@MeriMTubeተው ወደ ሀይማኖት እትውሰዴት
True ... But awqo malef tiru new sometimes
ዝም የለ ነጃ ወጠ አሉ የኛ ነቢ ሶለለሁ አለሂ ወሳለም
ከይቅርታ ጋር ድብልቅ ልቅ አደረከው ቃለ መጠይቁን ምናለ ከእዮሃ ሚዲያ ከአሌክስ ብትማሩ አዳምጥ ጣልቃ አትግቡ:: እኔ ቸግሮኛል የሚለው ቢመቸው አይደል እንዴ ሁለት ሚስት ያገባውና 9 ልጅ የወለደው:: የመጀመሪያዋ 7 ልጅ እስኪወልድ ምን ይሰራል? ይሄ ሁሉ ልጅ በዚህ ድህነት እየተለመነ በሚመጣ ብር እንዴት ልጅ ያሳድጋል? ያ አልበቃው ብሎ 2ኛ ሚስት አግብቶ 2 ልጅ ለመጨመር በቃ ለልጆቹ አዘንኩኝ ሴቱስ ምን ነካው ይሄ ሁሉ ልጅ ያለው ሰዉ ቤት ገብታ ወለደች ቸገረኝ እርዱኝ ብሎ ነገር ሰው እየደከመ መቶ እንዲህ ዘና የሚልን ማን ይረዳል ግን የፈቀደህ ይርዳህ
Betam almaferu
ተረፈች ማለት ልጅቷን ነው እንጂ ማለት
ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ አስበን ስንቱን ጉድ እምንስማው🙏🙏😢😢
ፆታን እንደ ፈለገ አደርጎ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው ሴትም ሆነ ወንድ እሱ በሰጠው አንተ አይመለከትህም ብቻ ፀሎት ማድረግ ያለብህ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሰጠኝ ብለክ ነው በሱ ስራ አንተ ምን አገባህ
😢😢😢😮
ሽንት ቤት ስለተጣለችው ጨቅላ አባቷ ምላሽ ሰጠ።
"እንኳን ሴት ልጅ አታምጪ ልላት ቀርቶ ማርገዟንም አላዉቅም!"
"ልጅቷ በህይወት ባትተርፍ ደም እንቃባ ነበር"
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን አመሰግናለሁ።
የአካል ጉዳተኛ እና በልመና ስራ የሚተዳደረዉ አቶ ተረፈ መኖሪያ ቤት ተገኝተን ስለሁኔታዉ አጫወተን።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 5822425096011 ዳሽን ባንክ ተረፈ በቀለ
ወይም በ+251929134130 ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ሚሥቶቹ ይቅረቡልን እኔ ሥለሠውየው ምንም አሥተያየት ከመሥጠት ተቆጥቢያለሁኝ እውነቱን ለማረጋገጥ ሴቶቹ ቢቀርቡ ባይነኝ እደሀሣብ
እርቅ መአዶች ያማችኃል እንዴ?? የምን እርዳታ ነው የምንሰጠው? እሱ እችላለሁ ብሎ ሁለት ሚስት አንድ ቤት ሲያስቀምጥ 9 ልጆች ወልዶ አጅሬው ፆታ ይመርጣል: እና ለጀግንነቱ ገንዘብ እንስጥ?? ትንሽ እፈሩ
😂😂😂😂😂😂😂eko yekaledale enji senti yemerada ale ohhh@@Joel-t9r
Egzio ena alferdem gen yemen erdata new be lemena 2 mist 9 lij 1 mist mech anesew
Sewyew selawera ewnet new malte new bezly 2mest agbeto lejoche eyewlde yemyaskay sew lemndenew merdaw
እንደኔ መናገር ፈልጎ ቃላት ያጠረው አለ🤔🤔
እኔ 🤔
እኔ አጀቴ አሮ ቃል አጣው ምን እደሚል እራሱ አልገባኝም ዝብሎ መቀባጠር እደዚ ሆኖ ሁለት ሚስት😮 ይቅር በለኝ በመተት ነው መሰለኝ ያገባቸው ውይ ኩፉ ያሶራል ይሄ ሰውዬ!
🤚
እኔ😢
እርጉዝ መሆኑዋን አላቅም ሲል እንደኔ ያላመነ እጅ ወደላይ???
አይደል እዱ ጉራቤትም አላወቅም እሱ ካል ጉዳትም አለበት ማንም አያውቁም ጣውንትዋ ናች በቀሚስ ያወቀች ምክንያቱም ልጄ ምታዝለው አለ ይህ ማለት ሁለት አመት ያልሞላው ጊዜ ወልዳ ነበር ማለት ነው
ሊያውቅ አይችልም አካል ጉዳተኛ ነው መደበኛ በሆነ መንገድ አይደለም የሚተኙት!!!!!!እሱ በብዛት ቤት አይኖርም ሆዴ የነፋኝ የወር አበባ ነው ብላለች ምን ያድርግ!!ሲጀመር የእናትነት ልብ ቢኖራት እንኳን ይሄ ምስኬኑ ሌላም ቢሆን ጥላ መውጣት ትችላለች ይቺ አውሬ ናት
@@ENATMitku-bv7nkካልነገረችው አንዳንዱ ርግዝና ሆዱአያሥታውቅም
😂😂😂😂9ወር ሲሸከሽክ አይታይም የኔው ገና በ3ወር ጠርጥር ያለው የማይታመን ነው
ኧረ አታሢቂኝ😏@@ተሽንፍአለው
ህፃኗን ከሽንት ቤት ያወጣትን ልጅ ሳላመሰግን አላልፍም የኔ አባት ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዴት ዘገነነኝ እሳት አደጋወች ክብር ምስጋና ይገባችሗል ኑሩልን
ከተቻለ መከላከያ ይወጋ ይሄ ሰውዬ ገና ዘ ጠና ዘጠኝ ያስወልዳል
@@GenetGetaneh-m2b kelal gud eko new
*አቅም ሳይኖረው ሁለት ሚስት ምን የሚሉት ነው ሴቶቹስ ጤነኛ ናቼው አረ ተው ክፉ አታናግሩን*
ምን ጤንኛ ናቼው ውሸቱን ነው እርጉዝ ሆና አላቅም ውሸት
እህቴ ኢትዮጲያኮ ኑሮ ውደነት ብቻ አይደለም ያለው ወንድም ተወዷል😂😂😂😂
ዐረተዉ የምን ውንድ መወደድ ነው ዕምታወሩት ጉድኮነዉ ያለወድ መኖር ዐይቻልምዴ
😂😂😂😂 ኧር ባክህ
በጣም ያናግሩናል ይቅር በለን
ፍትህ ለጆሮአችን ያልሽው ልጅ የት ነሽ
😂😂😂😂
ፍትህ ለጆሮራአችን ጥሩ አባባል። ሴቶች እባካችሁ ክፉ አታናግሩን። ሁሉም እየመጣ ደህና ሰው ይመስላል
አለሁ😂😂😂
እኔም በቲክ ቶክ እያሰፈለግኳት ነው ዛሬማ ታሰፈልገናለች።
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሀቢቢ ፊዳከ አቢ ወ ሁሚ ያ ሀቢብ አላህ ❤
Salah waslm❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
S a w
እውነት ዝም ማለት ይሻላል 😂
ያልተገባ ነገር እንዳልል ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😢😢😢
Amen
alishiko
Ye amro sinkul
እግዚአብሔር እንኳን አዳና😢😢🙏🙏
አውቅ ነው እንጂ እብሮ እየተኛ እንዴት አያውቅም ከውንጀል ለማምለጥ ነው
Alferdem gen indet ergezenan imihal neger alakem neber
እዉነት ምስት ስታረግዝ ባል ማርገዝዋ ኣላቅም ማለት ምን ማለት ነዉ።
@@selamgebremedhin ውድ ድር ውስጥ ከቷት ተጫውቶባት ነው። ይኼ ነውረኛና ክፉ ሰው ነው
እናውድድርቢልካት ልጆዋን ትገላለች አረመኔ. ብጥላት ሰው ያገኛት ነበር@@Lore9072
የመጀመሪያ ልጄን ሴት ከሆነች አልፈልግም ብያት ነበረ አለኮ😴
አባዬ በልመና 2 ሚሰት ያሰቀመጥክ ሰልጣን ቢኖርህ የጊኒዉ ታሰንቅ ነበር😂😂😂
ገደልሽኝ በሳቅ 😂😂😂😂
ልመና የመጣው ከአማራ ማህበረሰብ ነው
@@nonenone3420 አር ብላ ብይ ጥንብ ዘረኛ አማራ እና አማርኛን ለዩ
Absolutely right
😅😅😅😅😅😅
ሚኪ የተረጋጋ ሥራ ላይ ሰለጀመርክ ደሰ ብሎኛል ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ቃጣይ ምስቶቹን ይቅራቡ ያምትሉ በላይክ
ኧረ ጆሮራችን እፈልገዉ አለን😂😂😂😂
በጣም ያሳዝናል ሰው በልመና 2 ሚስት 9 ልጅ ይህ ሰውየ ሚስቶቹንንና ልጆቹን በልመና እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን በደንብ መርምሩ ሌላው 9ኙም ልጆች የሰው እንዳይሆኑ DNA ቢመረመሩ ማርገዙዋን አላውቅም የሚለው አብሮአት እየተኛ አላውቅም አይሰራም ምናልባትም የባእድ አምልኮ ግብር ልጁን ጥለው እንዳይሆን ጋዜጠኛ በደንብ መርምር ሴቶቹም በጥንቆላ ተይዘው እንዳይሆ ሰውዩው አልተዋጠልኝም የሚል እንደኔምኑው👍🏽
ጉድ በል ጎንደር በጣም ይገርማል
Awo eneme bezihe hasabe esemamalewe. Bedegemete asero eyetechawetebachwe yihonale enji abero eyetegna eregezena endet yidebekale? lejochu bemulu yesu ayemeselugneme bedenebe yimeremere
እኔም የደነቀኝ ከሀሳብ ነፃ እንዴት መሆን ይቻላል።
አይቀርም
Yhase yebasa nawe herashe belemna hoo
ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ አስበን ስንቱን ጉዲ ነው እምንሠማው 😢
ተፈታተነኝ ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪዬ ክፉ ቃል እንዳልናገር
እኔም😒😒
እዉነትም ፊትህ ለጆሮችን ያልሽዉ ልጂ መሽለም አለብሽ
ይህንን ቪዲዮ ጨርሼ ማየት አልችልም ሲያስጠሉ ውይ
እኔ ጨጎራዬዬዬ ተቃጠለ እራሱን ነፃ አድርጎ እርግዝናውን አላቅም ይላል አብሮ እየተኛ አፈር ብላ
@@ቆንጆኢትዮጲያ ኡፍፍፍፍፍ ኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ ብዬ ተውኩት
እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል
ዋናው ህፃና በይህውት ኖርች
ጥፊ ያላላት ነብስ እውነት እመቤቴ እግዚያብሄር መልካም ነው
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ በዚ ኑሮ ዉድነት ሁለት ሚስት ዘጠኝ ልጅ በልመና 😢😢😢
አማራ አይደል እንዴ ልመና ኢትዮጵያ ዉስጥ ያስገባው ለዛዉም ሙሉ ጤናማ ሆነዉ አዲስ አበባ ማነዉ ያጠበበው
@@nonenone3420 ኮተታም ጋላ አማራ ትላለህ ሳታፍር ሰርቶ መብላትን ያስተማረህ አማራ ነዉ እሽ ኮታም ጋላ አሁን ቀን ወጣልህ በዚ ቆሻሻ መንግስት አማራነት ኩራት
አንተ የባርያ ልጅ ሲጀመር ሰውየው አማራ አይደለም አማረኛ እንኳን በደንብ የማያወራ አንተ የለማኝ ልጅ😂😂😂@@nonenone3420
@@nonenone3420አንተ ቡሽቲ ምንድነው በየኮመንቱ የምትርመጠመጠው እናተህ ስትለምን አደለህም እንዴ አባትህ አግኝቶ የበዳትና የተረገዝከው
ንገሩኝ ባይ
ልመና በዘር አረከው የለማኝ ልጅ ሹጣም
ጋላ ነው 😂
ግብር አይከፍል ኪራይ አይከፍል አዋጭ አትራፊ ነው ማለት ነው 2 ሚስት ይገርማል 8ልጅ ይገርማል በጣም ይገርማል ገርሞኛል እንደኔ የገረመው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ere wegen eyetesasebin
የኔ አግራሞት ይብሳል
በጣም ሴቱ ጨልሉዋን
የምጀመሪያውን ወንድ ካልሆነ ይዘሽ አትምጪ ብሎአታል አሁንም ይህችን ቃል አሁንም ደግሟታል ይህ ስዉ ዋሽቷል
ሊላት ይችላል።
ሚኪዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባለፈው በ እንዳልክ ሽኝት ጊዜ ነበር ከሱ ጋር መስራትህን ያየሁት በርታ ወንድሜ ሁሌም አንተን አለምሰገድን እንዳልክን ኤሊያስን በጣም እወዳቸዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤
ዱሮ እዮሀ ሚድያ ላይ የሚሰራዉ ተሻገር ነዉዴ ይሄ
ውይ ተሻገር ግን የት ጠፋ? ሚኪ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርቅ ማእድ ላይ መስራት ጀመርክ ደስ ይላል
Team Erk Maed we love you
@@Jesusismysavior2244ተሻገር ታስሯል ሲሉ ነበረ
እኔ ምን ልበል ሀጥያት ሊያናግሩን ነዉ በስለት ነዉ ከኔ የወለደችዉ አላለም 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሌላዎቹ ልጆች የእውነት የእሱ ልጆች ናቸው ወይ ይመርመሩ ዲ ኤን ኤ
ሰላም ለዚ ቤት ጋዜጠኛው በጣም ቾኩል ነገር ነው አላስወራ አለው ምናለ ጋዜጠኞች ሁሉ እንደ አለም ሰገድ እና እንደ መሰረት ቢሆኑ ተመኘሁ ክብር ለመሰረትና ለአለም ሰገድ
እርጉዝ መሆኗን. አላቅም ይላል. አቅፎ. እየተኛ. ውሽታም።
ሰዉ ሴጠግብ እንኳን ያሰታዉቃል ይህ ሙሉ በሙሉ ውሸት አረተዉ እንደዚህ አይነት ዉሸት
😅እ
ወድእካ
እኔም ገርሞኛል። ጎረቤት ያወቀ እሱማ እንዴት ?????? ውሸታም ነው። 😮
እኮ ሲያስጠላ እሱም ሰው ሆኖ ደሞ ይክዳል እንዴ
ጠንቋይ ነው መሰለኝ የሚገርም ታሪክ ያስፈራል
ይለነገረማ በዚህ አቋሙ ሰራዉ አደለም 2ሴት 1ሴት አያገኝም ነበረ
@@helugjoy81ተኮለኛኮናቸውእንዲህያሉ ሰዎች እባብን እግርነሰው ልቡን አይቶ ይባላል
ተባብረው ያደረጉት ነው የሚመስለኝ።
አስበሽዋል ዘጠኝ ወር ሙሉ ተንፏቆ እየነፋ አላውቅም ሲል ክፉ ሊያናግሩን
አብሮ እየተኛ እዴትነው እዴትነው ማርገዝዋን እማያቅ
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን ለጆሮም ይሰቀጥጣል
በትክክል
እንዳልክ ወንዱሙን አላህ ያሽርለት
አሜን አሜን አሜን
ወይ ጉድ ፍትህ ለጆሮየ ስንቱን ሰማሁ
@@GenetWende 😂😂😂😂
አደልእማይሰማጉድ የለም😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂
😂😂😂😂
እኔ እምለው ምጥ እደት ልክ እንደካካ ሳያስጨንቅ ወለደች ይገረማ የተወለደችውማ እግዚያብሔር መረጧት ነው እንጂ እንደእናትየውማ ቢሆን መች ትተረፍ ነበር አቤት መድኃኒዓለም ቸርነትህ አያልቅ
ሌላው ያልገባኝ ዘጠኝ ወር ሙሉ ነፍሰ ጡር መሆኗን እንዴት️ አያውቅም የሚያስጠላ ታሪከ
ሱብህን አላህ 😢ወንድ ሴት ብለህ ደግሞ ማማረጥህ በጣም ያሳዝናል ሽንት ቤት ነው የተገላገለችው 😢
ከተጠያቂነት ነፃ ለመሆን ነው የምታወራው ኢሔኔ ቤት ውስጥ በገመድ ላይ እየነዳህ ነው የምታኖራት እሷም ግን አንተን ላለማጣት በልጇ መጨከኗ ያሳዝናል ታሪክ ይፋረዳችኋል
በአንድ ቤት ክፍል ሁለት ሴት 😂ወይ ሴት ይህ ሆንን መጨረሻችንን ያሳምርልን
Ameen😢😢
አሳቅሺኝ😂 ሳቅ በጠፋበት ዘመን
በጣም የሚገርም በአሁኑ ሰአት እያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን መርዳት የሚያስፈልጋቸው ብዙ ወገኖች አሉን ለአንዳንተ አይነት ጠግቦ ለተረፈው ጥጋበኛ መርዳት ራሱ ግፍ ነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ እረሱል ሡለላህ ወአለይሂ ወሠላም
Selelahu aelyhi weselegimm
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
🚨ጋዚጠኛው ተባረክ ስላቀረብከው ።
ብዙ ጋዚጠኞች የ አንድን ወገን ንግግር ብቻ እያቀረቡ ህዝቡን ሳያጣራ እንዴፈርድ እያደረጉት ነው
mejemerya erguz nebetch ye 7 wer ale keza werede how ? Lemda yhonal shent bet metal echi set
በውጭ ሀገር የሚሠማ ነው ያለው እኛ ነን ወንጀልን ያሥተማርናቸው ውጮችማ ንፁህ ናቸው
ወይ ልመና እንደዚህ ሁለት ሚስት ከነልጆቻቸው ማስተዳደር የሚገርም ነው
😂😂😂ጥሩ ሰራ ነው Tax የማይከፈልበት
የጋዜጠኛው ይባስ
በልመና ሙያ /ሥረ ተሰማርቶ ይላል እንዴ የት ነው ስልጠናው😅😅😅😅😅
😂😂😂 @@hananigussie
ክፉ አታናግሩን ጌታ ሆይ ልናገር ያሰብኩትንም ይቅር ቀለኝ
ተባረክ እንደዚህ ውሸት በበዛበት ዘመን ከሁለቱም ወገን እንደዚህ አጣጥሞ ማየት ደሥ ይላል የእውነት ተባረክ
ይሄ ሚዲያ ብዙ እያስተማረን ሳለ ሆኖም ግን ለጆሮአችን ፍትህ እንፈልጋለን ።እውነታው ፈጣሪ ጋ ነው።😢
ወይ ኣምላኬ ኣድነኝ ሰዉየዉ ንግግሩ ? ፍትህ ለጆሮኣችን!!!
ምን ማለት ፍትህ ለጆሮ ያለመስማትም ይቻላል
ቤተሰቦቹን ብናያቸው ደስ ይላል
እግዚአብሔር ሀቅህን ያውጣልህ አትፍረዱ ይፈረድባችሁአል
Ewniet new
ትክክል
ጌታ ሆይ አንደበታችንን ክፉ ከመናገር ጠብቀን 🙏🙏🙏
እንዴት ብሎነዉ አላቅም ማርገዟን የሚለዉ አብሮ እያደረ ይገርማል
ሁለተኛ ሚስቱ ናት ለዛ ነው የማያቀው ማርገዟን
ሁለተኛ ሚስቱ ናት ለዛ ነው የማያቀው ማርገዟን
ቢሆንስ እሷ በእሱ ልጄ አልወልድም የሚል ድምዳሚ ካላት እንዲህ እሱ ሙሉ አካል ወይም ስያኖራት ጩቀና ሚያደርስ ሰው አይደለም እንዴት ቢላት እሷ አንደኛ የእሷ እና እሱ ጥል ካላቸው @@RahelRicho-x5n
ኡፍ ብሎ ዝም ማለት ይሻላል ክፉ ከማናገር አሁን ምን ይሉታል 2ት ሚሰት እረ ወዲያልኝ
ኧረበጭራሽ ዋሽቶነዉ
አምላክ ሆይ ምን ልበል የማይመስል ነገር እየሰማዉ ፈራጅ አታድርገኝ
😢😢😢😢😢ፈጣሬ ይታረቀን ዝም ማለት ጥሩ ነዉ
እውነት ሽነው እሕት
😢ሀጥያት ነው እኮ የሚስገቡን
ወይ ፈጣሪ የሄ ስሻል ሚዲያ የማያሰማን ጉድ የለም ዘንድሮ የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት አሉ ወይ ጉድ ልጅቹ ናቸው የሚያሳዝኑት
ልጆቹን ለልመና ሊያሰማራቸው ነው ይሁሉ ልጅ የሚወልደው
በትክክል ትልቅ ቢዝነሰ አድርጎ ነው የሚያወራው ያለው እንካን ባለሃብት ልጅና ሚሰት በጠላበት ዘመን ሁለት ሚሰት ዘጠኝ ልጅ እግዝዬ ይሄ ደንበኛ አጥቂ ነው 😂😂😂😂😂
yes
ትልቅ ሃላፊነቱን አልተወጣችሁም ስለዚህ ልጅቷን የማሳደግ ሃላፊነት ሊሰጣችሁ አይገባም። ልጅቷን መቀመማት አለባችሁ። ማሳደግ ካልቻላችሁ እባካችሁ ወልዳችሁ ላልወለደ ስጡ። የሰውን ህይወት አታባክኑ። ክቡር ነው። እፍ ብሎ እግዚአብሔር የፈጠረን ነን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቢመችህ እኮ ነዉ ሁለት ሚስት ያገባኸው የሚረዳኝ የለም ስትል አታፍርም እንዴ
ለምደዋል ማህበረሰቡን ማታለል
ያቃል
ጉዳዩን ከብሄር ጋር አታገናኘው ስራህ ያውጣህ እኔ ምን ልበልህ ቃላት አጣውልህ
አቤቱ ጌታሆይ ምን ታሰማኛለህ ከሁለት ሚሰቶችጋ እኖራለው ይላል
ሰላም ሚኪ ስንተዋወቅ እርጉዝ ነበርች የደርስች ስላልው ትኩርት ስቶ ማጣርት ያስፈልጋል የህጽናትን ህወት በግፍ መንጠቅ እግዚአብሔር ይጋልጣት እናመስግለን ሚኪ።
ደሞምመቅናቱሥ
ተአምር ነው 2 ሚስት በእዚህ ኑሮ ያአውም በልመና
አላህ ይቅር።ይበሐን በፊት አርግዛ ነበር እማቃት ያለውን ልጇን የት አርጋው ነው ትጠየቅ የምትሉ ❤🎉❤🎉❤🎉
ልምድ ሰላላት ነው የደገመችው
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አለ የሀገሬ ሰው 😂
ሴቱ ራሱ የተግማማ ነዉ !!!
ፖሊስም የፈታዉ በምክንያት ነዉ ይህን ጤና የሌለዉ ሰዉ ቢተሰር ባይታሰር ምን ይጠቅማል እኔ የምፈርደዉ በሰዉየዉ ሳይሆን በሴቷ ነዉ !!!
Ewnateshe.naw.ytama.sate
እኔም በሴቷ ነው ምፈርደው ሰውየው ጣይ ቢላት እንኳ እሷ እንደት በልጇ ትጨክናለች ክፉ
ቤጨከን ቤጨከን በልጅ ያዉም እናት ከባድ ነዉ 😢
ትክክል
እነሱም ለማኞች ናቸው
እግዚሆ ማህርነ ክርስቶስ ክፉ አታናግረኝ ጌታዬ ይቅር ይበለን ኮሜታትሮች ክፉ ነገር አትኮምቱ
እርጉዝ መሆኖን አላቅም ሢል የተገረማችሁ በሠብሥክራይብ አሣዩኝ
ያጋጥማል ❤❤❤❤❤❤ እኔም የ6 ወርሁኛ ነው ያወኩት. 😂😂😂😂😂😂
የፈጣሪ ስራ ብዙ ነው ሁሉ በጁ ነው አባታችን
እንደዚሂ ሁኖ 2 ሚስት አይከብድም በዛውላይ በልመና እየተዳደሩ በተጨማሪም አካለሱንኩል ሁነህ በጣም ያሳዝናል ሴቶቹስ ምን ነክቷቸው ነው
እዚች ጋ ላስቁማችሁና በእግር ብዛት አይደለም ሚስት የሚሰጠው ብዙ ስለሰው ተግባር መተቸት ይቻላል መቀየር የማይቻሉ ነገሮች ግን ስኬትን የማይከለክሉ ነገሮች ቢኖሩም የሰው አፍ አለ (አካለ ስንኩል ሁነህ ለሚለው ምላሽ ነው)
ሴቶቹ ጠነኛ አይደሉም ጉድ ነው ለአንድም ይከብዳል ለደዚህ አይነት ሰው ለራሱ የሚረዳ
አገር ቤት ሠራተኛ ጠፍቶ አነዚህ ሴቶች ግን በልመና መተዳደር ይዘው ህዝቡን ይበዘብዙታል።
@loveyoursበጣምelf2406
የአለህ ከመሰሰት ጠብቃን
በለው 9 ልጅ ጉድ ነው ታዲያ ሌሊቱን ሙሉ አተኝም ማለት ነው እኔ የአንተን ቃለመጣያቅ ብቻ ሰምቼ አለምንም የእሷ ደግሞ ብትቀረብ ሌላ ምሰጥር ይወጣል
kkkkk
ልጅቱ የሱ ላትሆን ትችላለች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አደል😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂 ሰውየው በዴ ነው እንቅልፍ የለውም እንዴ
😢😢😢😢😢❤
አይይ ከወንጀል ለማምለጥ የተደረገ ነገር ነው ዋናው ነገር ልጅቷ እንኳን በህይወት ተገኘች
ሚኪ ፣ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል፣ እንኳን ወደሚድያ ተመለስክ
"የቤት ፈረሳዉም ነገር😅 ለካ እንዲህ ነዉ?😅ደግሞ ወደ ብሔሩ ጠጋ😅 ጭራሽ በሠራዉ ወንጀል ጥቅም !!የደነቀኝ ግን ኢትዮጵያዉያን ሴቶች እንዳለዉም ስሜታችንን መቆጣጠር አንችልም?ባይሆንማ ይኸ ሰዉ 2 ሚስት?እኔ ሙስሊም ነኝ ባሎቻችን 4 ሚስት ማግባት ይፈቀድላቸዋል ግን ህጋችን የሚለዉ ማስተዳደር ሲችል ነዉ በእርግጥ ሰዎች ሁሉ ያንን ህግ ይከተላሉ ባይሆንም እና ሴቶች ለአልጋ ብቻ የምናገባበት ምክንያት ምንድነዉ?
ወደው አይስቁ አለ ያገሬሰው የመኝታቸው ነገር ነው ያሳቀኝ 😁😁 ህፃኗ እንኳን ተረፈች😢
ክክክአረፍቅር 1677አታስቂኝ ወይኔጥርሱሞኙ
@@AsQw-fu4uq ማርያምን ሳሎድ በግድ ነው ያሳቀኝ 😁😁
ምንያስቃል እረተውፈጣሪያችሁንፍሩ ያስለቅሳልጅውይይይአንችአለም
የናተስ የሌለ ነው ቃላትም የለኝም🤗
ፈራጂ እያለ እኔ ምን ቤት ነኝ ብዬ ዝም ብያለሁ 🤗
9 ወር ሙሉ እንድየት አታቅም ርግዝናዋን
እሷ ከደበቀች አያውቅ ልጄ እኮ ምታጠባው ህፃን ምታዝለው አለ ቦርጭ ነው ይላሉ አይድል እሱ ጎረቤትም አላወቅም ነበር የእሱ ሚስት በልብስ የመጣ ቀሚስ ነው ልጄትዋ ከወጣት በሃላ ቀሚሱ የማን ነው ስሉ ይህ የእኔ ነው ግን እሷ ትለብሰው ነበር ብላ ስትሮጥ ሆድዋን ስትዘው ቦርጭ የትባለ የለው ጡትዋን ወተት አየች ከዛ ጮኸት በዛ ነው የታወቀው
ዝም በል አርግዘህ እየው
መልካም ንግግር ሠደቃነው ብለዋ የኛ ውዱ ነቢ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም እናም መልካምን ተናገሩ ተመልካቾች
ሰለላሁአለይሂወሠለም
S.a.w
እግዞ ማእርነ ክርስቶስ በልመነ ኑሮ 2 ሚስት 9 ልጅ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ዶማ
ግን እኮ ክርስቲያ ሙስሊሞችን ሁለት ለምን ይሉ ነበር ሁለት ሚስት ሲገርማችሁ ሶስትም ታገባላችሁ😅
አውንማ አሰር እናገባለው እናንተም ልጆ የምትወልዱት መሬት ለመውረር ሰለሆነ እኛም ገባን ፓለቲካ መሆኑ እሰልምና አራት አግቡ ሊል በአራት ሚሰት መሬት ሊያዝ እኛም ነቃን ደሞ ለመባዳት አሰር እናገባለን 😅
ኦሮሞች አደለም ሁለት ሚስት ከዛም በላይ አላቸው ዘር ማብዛት ነው ይላሉ እንደ ክርስቲያን ሳይሆን እንደ እራሳቸው ባህል ነው እኔ የማወቀው አለ እዚሁ እነሱ ሰፈር ሚሽን አራት ሚስት አለው ከሁሉም ወልዷል 😮@@ahmadjadiga1802
አይፈቅድም ሀይማኖታችን ገባሽ የሚስሊም ይፈቅዳል የኛ በፍፁም አይቻልም ለዛ ነው እኛ የምንቃወመው @@ahmadjadiga1802
Ahunem eko yetebalew yaw new hulet mist lemen kefelek ante 400 agba mohamed@@ahmadjadiga1802
ምን ጉድ ነው😢😢
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ይሄ ሁሉ ልጆች እያሉህ እንዴት ነው እስከ 9 ወር ያረገዘች ሴት ለይቼ አላቅም የምትለው ሁለተኛዋ ሚስትህ እያወቀች አንተ አላቅም ማለት ያስቀኛል ይቅር ይበለኝ በዚ ሂወት በዚ ኑሮ በዛ ላይ አንተ ክርስቲያን ሆነህ ሁለት ሚስትስ እንዴት ይኖርሀል ይቅር ይበላቹ
ሁለት ሚስት በአንድ ቤት ከባድ ነው
ለአቅራቢው አላህ ከይር ነገርይጨምርልህ ስለህፃኖ እንኮንም ተረፈች ስለወላጆቻ ሁለቱምበደንብ ይመርመሩ
ለሃዉለወላሂ ሱባን አላህ ዝም ያለ ነጃ ወጣ
ጌታ ሆይ ሁለት ሚሰት ሰምንት ልጅ በዚህ ኑሮ ውደ ነት
በእዉነቱ እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ስንቱ ልጅ ስጠኝ ለፍሬም አብቃኝ ብሎ ፈጣሪዉን ይለምናል አንተ ደግሞ ሴት ወንድ እያልክ ታማርጣለህ ነገ የምትጎዳዉ አንተ ነህ ልጆችህም ይጠሉሃል ምክንያቱም ጨካኝ ነህ እስከሚስትህ ህፃኗ ግን ታድጋለች ፈጣሪም በእሷ ስራዉን ይሰራል
በጣም ወላሂ እኔም ስንት አመቴ ልጅ አልወለድኩም ሰው ልጅ ሽንት ቤት ተጥላ ሳይ😢😢😢
@@oneethoipan9565allah min yesanawali
@@oneethoipan9565አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ የሚሻለውን ያደርግልሻል በርቺ 🙏 💚💛❤️ ✌️
😢😢😢😢😢በምን ብሎ ይቅር ይበለን ፈጣሬን እምናመረዉ😢😢😢😢
የፈለገ ጥፋተኛ ይሁን ከሷ አይብስም በጣም ጨካኝ አረመኔ ናት
በትክክል እናት እንዴት ልጃን ትጥላለች
🤐🤐🤐🤐 yeshalal
Hoooooo