Track 11 Kemuse Yemilike | ከሙሴ የሚልቅ | Aster Abebe Vol 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 592

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 Місяць тому +372

    የሚተባበረኝ ካለ ዘመቻ እንጀምር ... #አስቱን_ወደ_ኢትዮጵያ #AsterEth #AsterAbebeToEthiopia ... post post post ... እንደእግዚአብሔር ፈቃድ የምንወዳት አስቴር አበበ ኢትዮጵያ መጥታ concert ማዘጋጀት አለባት ... #AsterAbebeConcertEthiopia 🙏🙌🙏🙌❤❤❤❤❤❤❤

    • @ENDRIASALEMAYEHU-y6z
      @ENDRIASALEMAYEHU-y6z Місяць тому +13

      aye eza tehun ezi meta ende yontane ena mesolochu hasetegnoche yeterwaten kelebachen yawerdubenal pls ezaw hugn

    • @hL13-v5e
      @hL13-v5e Місяць тому +14

      Focus on the main point please

    • @zelekebunchamo7741
      @zelekebunchamo7741 Місяць тому +4

      ❤❤❤❤ልቃ ከህን ከሙሴ የሚሊቅ አዉ የአድስ ክደን መልካም አገላላጽ ታበራክ አስቱ .....ከእዴጋነ በሌላ ክብራ እጠብቅሻለዉ ስላ እኛም ጸሎት አረጊ❤❤

    • @Lovef115
      @Lovef115 Місяць тому +13

      እኛ ሰለፈለግን አትሄድም አስቴር በጌታ ምሪት ምትንቀሳቀስ ልጅ ነች ጌታመንፈስ ቅዱስ ሂጂ ሲላት ትሄዳለች ሲቀጥል የመዝሙር ኮንሰርት የለም ሁሉ ነገራችን ከ አለማዊ መለየት አለበት አስተሳስባችን ጭምር ። ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ጌታ ሂጂ ሲላት ታገለግላለች እንጂ ለገንዘብ እንደዘመኑ ዘማሪ ኮንሰርት ብላ ብር ምትሰበስብ ልጅ አደለችም ጌታ አብዝቶ ይባርካት በመዝሙሮችዋ ስለባረከችን አገልግሎትዋ ዘመንዋ ልጆችዋ ይባረኩላት ።

    • @Line_world_1
      @Line_world_1 Місяць тому

      @@savedbygrace3014 ኧረ ተው ወዳጄ እኔ በፍጹም እንደዛ አስቤ አይደለም አስቱዬ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመጣ የጓጓሁት
      መድረክ ላይ ቆማ በእርሷ የሚገለጠውን የእግዚአብሔርን ጸጋ በአካል ለመካፈል ካለኝ ጥልቅ ፍላጎት ነው እንጂ እንዳልከው አይነት ሀሳብ ኖሮኝ አይደለም
      መጸለዬን አላቆምም እግዚአብሔር ፈቃዱ እንዲሆን

  • @Nardosabe
    @Nardosabe Місяць тому +92

    “ከሩቅ ያሉትን ሕዝቦች የሚጠራበትን ምልክት ያቆማል፤ ከምድር ዳርቻም በፉጨት ይጠራቸዋል፤ እነርሱም እየተጣደፉ በፍጥነት ይመጣሉ።”
    ኢሳይያስ 5፥26

  • @Christiansimon.a
    @Christiansimon.a Місяць тому +153

    ብሉይ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ተብራርቶ በግጥም ተደርጐ በዜማ ሲቀርብ ይህንን መዝሙር ይመስላል ❤❤❤❤

  • @tsinatbegetaabinet
    @tsinatbegetaabinet Місяць тому +127

    የዜማዎቹ ቅላጼ፣የቃላቶቹ አደራደር፣የመልዕክቶቹ ይዘት እና የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የሆኑ የነገረ መለኮታዊ አስተምህሮ ጥልቀት ያላቸውን ታሪኮች የገለጥሽበት ስብከቶች፤ እንዲሁም በዋነኝነት በክርስቶስ ያመነ ሁሉ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ፣ ለአማኝ ሰው በእግዚአብሔር የሆነውን፣ አማኝ እንዲሆን የሚያስፈልገውን በተቀናጀ እና ታስቦበት ጊዜ ተወስዶ በብዙ እንባ እና በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት በመፍሰስ የተቀበልሻቸው እንቁ የሆኑ የመንፈስ ቅዱስ የዝማሬ ስጦታዎች እንደሆኑ 26ቱንም ዝማሬዎች በማስተዋል ለሊቱን ሙሉ በማድመጥ ተባርኬባቸዋለሁ። እግዚአብሔር የሰጠሽን ውድ ስጦታ ዋጋ ከፍለሽ ሳትሰስች 26 ዝማሬዎችን በአንድ ጊዜ እንባረክባቸው ዘንድ በልግስና እንደሰጠሽን፣ እግዚአብሔር አምላክ በእልፍ አእላፋት ዝማሬዎች፣ በአዳዲስ ቅኔዎችና በአዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መረዳቶች ይባርክሽ!!!❤❤❤ ቤትሽን ትዳርሽንና ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው!!!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yosephgebeyehu4525
    @yosephgebeyehu4525 Місяць тому +26

    ከሙሴ የሚልቅ
    በአመፅ ተፀንሶ ኃጢአት ሆና እናቱ ሞት ለሆነ አለሙ
    ሲኦል መደምደሚያው እንዲሆን ለታጨ ታይቶህ መባዘኑ
    ሩቅ ለነበረ ህዝብ ወደ ግዛትህ መጥሪያ አቁመህ ምልክት
    ከምድር ዳርቻ ጠራህ በፉጨትህ ያላወቀህን ትውልድ
    እየተጣደፍን በፍጥነት መጥተናል
    ድካም ድንዛዜን ፍርሃት ጨለማን ከኛ ላይ ሰብረሃል
    የተናቅነውን ምርጥ የተጣልነውን ቅዱስ ልትለን ያላፈርህ
    የጸጋ ሁሉ አምላክ የሆንህ እግዚአብሄር ክቡር ስምህ ይባረክ
    ምህረት ለወደደ ለሮጠም አይደለ
    መማርን በምታውቅ በአንተ ለኛ ሆነ
    ለፍቅርህ ማሳያ ህዝብ ብለህ መረጥከን
    ለጥፋት ለሆንን የቁጣ እቃዎች ትዕግስትህ ቻለን
    የህግ መሰጠት የመቅደስ ስርዓት
    ኪዳን ላልነበረን ውብ የተስፋ ቃላት
    የጥሉ ግድግዳ ከማዶ ላረገን
    ዕውር ለስርአትህ አህዛብ ለተባልን
    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ
    የህልውናህን ስፍራ እንዳያይ አይናችን
    ሆኖን መጋረጃ ከልሎ ሃጥያታችን
    ይዞን እንዲገባ ከማዶ እንዳንቀር
    ስለ እኛ ቀደመ ገባ በመካከል
    ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ
    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
    የእንቅፋት ድንጋይ ማሰናከያ አለት
    አኑሮ በጽዮን አምነው እንዲድኑበት
    በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን
    ቅን ፈቃዱ ሆና ጥንት ተወስኖልን
    ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ
    ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ
    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ

  • @brooktilahun4078
    @brooktilahun4078 Місяць тому +51

    I was atheist for a long time but now I'm trying to find jesus and hearing this song is truly a blessing thank you Aster God bless you

    • @Nlmethiopia
      @Nlmethiopia 29 днів тому +2

      Let your soul shine with jesus who is the lord and saver if the worldfrom sin and eternal fire. Bro just keep digging the truth about jesus and read the holy Bible every day and night that path will give you the exact answer for your all days question. Love you dear bro and life short lets gather together to the Almighty God Jesus. Stay blessed🎉🎉🎉

    • @eyerusalemnaizghi7791
      @eyerusalemnaizghi7791 27 днів тому +2

      God bless you brother pray to Jesus and read the bible He will find you Jesus loves you so much

    • @tsionteshome8344
      @tsionteshome8344 27 днів тому +1

      The right choice

    • @yordanostsegaye1850
      @yordanostsegaye1850 21 день тому

      He surely will be found if you seek Him with all your heart!
      I pray to God to draw you closer to Himself through our Lord and Saviour Jesus christ ❤

  • @betheltemesgen1202
    @betheltemesgen1202 Місяць тому +147

    This is our story...New Testament!

  • @besibisrat9046
    @besibisrat9046 Місяць тому +71

    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀካህን ከሙሴ የሚልቅ❤
    ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ❤❤❤

  • @EdenTesfaye-d6q
    @EdenTesfaye-d6q Місяць тому +50

    “እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።”
    - ሮሜ 9፥16
    astuyee mn endmlsh alawekm egziabher yibatksh❤

  • @Kidustekle4166
    @Kidustekle4166 Місяць тому +20

    እነሆ ከጥላው ወደ አካሉ፤ ከሕግ ወደ ፀጋ፤ ከሙሴ ወደ ኢየሱስ፤ ከብሉይ ወደ አዲስ ኪዳን። ሀሌሉያ ወንጌል በአንድ መዝሙር። አስቱዬ በረከታችን❤

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 Місяць тому +52

    ለሀያ አመት የሚሆን ቀለብ ❤

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 Місяць тому +130

    እንደ እኔ በጉጉት የጠበቃቹ👍

  • @yabbek5882
    @yabbek5882 Місяць тому +20

    ማር አዘነብሽ
    tsega yebzalesh
    ሮሜ ቆላስይስ እብራዊያን
    ርቀን ለነበርን ተስፋ የሆን ⚓ ኢየሱስ ❤

  • @GenetEticha-bh9cy
    @GenetEticha-bh9cy Місяць тому +27

    የእንቅፋት ድንጋይ ማሰናከያ አለት
    አኑሮ በጽዮን አምነው እንዲድኑበት
    በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን
    ቅን ፍቃዱ ሆና ጥንት ተወስኖልን፣🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    ተልኮልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከአሮን የሚልቅ

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 Місяць тому +12

    ኦ አባት ሄይ ምን አይነት አምላክ ነህ
    ገና አልተዘመረልህም ወለታህን ብዙ ብዙ ነው
    ተባረኪ እህት

  • @Tsiye_tefera
    @Tsiye_tefera Місяць тому +33

    በኢየሱስ ስም እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው
    አስቱዬ ተባረኪልን

  • @derejeshiferaw7948
    @derejeshiferaw7948 Місяць тому +25

    እብራውያን መልክት በመዝሙር ተብራርቶ ሲቀርብ እንዲህ ነው ፀጋውን ያበዛለሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @abeldebero9167
    @abeldebero9167 Місяць тому +24

    ለአለማውያኑ አስቴር አወቀን አለችላቸው።
    ለእኛ አስቴር አበበን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ኑሪን አስቷች🥰🥰

    • @BereketTadesse-h7u
      @BereketTadesse-h7u Місяць тому +9

      የማይመስል ንፅፅር 😏

    • @fevendechasa5520
      @fevendechasa5520 Місяць тому +3

      መንግስተ ሰማይንና ሲኦልን ማነፃፀር አይከብድም?

    • @SintayhuReta
      @SintayhuReta Місяць тому +3

      አስቴር አወቀ አለችላቸው ብለህ ልክ እንደ ባለመፍትሄ ወይም ባለተስፍ መዳኛ እውቅና ሰጥተህ ታበረታታለህ እንዴ ከአስቴር አወቀ ወደ አስቴር አበበ ቀይሩ እንደማለት።

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው Місяць тому +15

    ይሄ ስብከት ነው ዝማሬ ብቻ አደለም

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው Місяць тому +19

    ሞታችንን ሞቶ ያዳነን ኢየሱስ ለዘለዓለም ይንገስ🙏🙏
    ምን አይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ዋው አስቱዬ ተባርከሻል❤❤❤❤

  • @biniyammehari1918
    @biniyammehari1918 Місяць тому +17

    እጅግ በጣም በሳል መዝሙር ! መጽሐፍ ቅዱስን የሚያውቅ ሰው የዘመረው ድንቅ መዝሙር !

  • @edilufekede7874
    @edilufekede7874 Місяць тому +14

    ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን አስቴርን በረከት አድርገህ ስለሰጠሄን እናመሰግንሃለን !! ሌላውን ለማውራት ቃል የለኝም !! እንወድሻለን !!

  • @yemsarachfikre3394
    @yemsarachfikre3394 Місяць тому +9

    አስቱዬ አንች የተባረክሽ ዘመንሽ ይለምልም እያበብሽ እጨመርሽ እያበዛሽ እያተትረፈረፍሽ እያወረሽ ቀጥይ አሁንም ከመየልቅ ምንጭ ቅኔ ይለቃቅልሽ በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @meseretufgae6256
    @meseretufgae6256 Місяць тому +17

    አስቱኮ ዝም ብዬ ማዳመጥ እንጂ በምን አቅመ አሰታየት ልፃፍ🔥🔥🔥🔥🙏 መጣሽልን ደግሞ😘

  • @AbenezerBrihanu
    @AbenezerBrihanu Місяць тому +7

    Its 3 days non stop this song cant explain where is take me ? There is strong.... With touching my soul.... Crying, bless feeling and wish running to my new home to see my lord who give me a life to be stay with him forever love you Jesus! God bless you my sister astu!

  • @yaredAlemu-p6c
    @yaredAlemu-p6c Місяць тому +14

    ምን አይነት ፀጋ ነው የፀጋው ባለቤት አንቺን ስለሰጠን የተባረከ ይሁን ዘመንሽ ይባረክ አስቱ

    • @AsterAgza
      @AsterAgza Місяць тому +1

      ትክክለኛ ነገር ነው ❤

  • @MahiSura-fe6pz
    @MahiSura-fe6pz Місяць тому +4

    ገና ጌታን ሳላገኝ በአስቱ ዝማሬ እፀናና ነበር የእውነት እህቴ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @EdenSewnet-g4y
    @EdenSewnet-g4y Місяць тому +16

    No one knows dekika skotr endeneber esksemawu 😭😭😭😭
    Astuye I hv no words tebardkiiii!!!!

  • @SisayMeles-x3z
    @SisayMeles-x3z Місяць тому +8

    እግዚአብሔርን ስለ አንቺ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁኝ ተባረኪ ወንጌል አማኞች በሙሉ እንኮራብሻለን ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነዉ

  • @Zablonayele
    @Zablonayele Місяць тому +8

    ✨ምህረት ለወደደ ለሮጠም አይደለም
    መማርን በምታውቅ በአንተ ለኛ ሆነ ለፍቅርህ ማሳያ ህዝብ ብለህ መረጥከን
    ለጥፋት ለሆንን የቁጣ እቃዎች ትዕግስትህን ቻለን ✨🙌👐

  • @lidiyaamsalulidu2772
    @lidiyaamsalulidu2772 Місяць тому +9

    ምህረት ለወደደ ለሮጠም አይደለ
    መማርን በምታውቅ በአንተ ለኛ ሆነ
    ለፍቅርህ ማሳያ ህዝብ ብለህ መረጥከን
    ለጥፋት ልሆንን የቁጣ
    እቃዎች ትዕግስት ቻለን
    እልልልልል

  • @meronshola9110
    @meronshola9110 Місяць тому +7

    የፀጋ ሁሉ የሆንክ እ/ር ስምህ ይባረክ❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍ አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ!በረከታችን ነሽ!❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @tamerataklilu
    @tamerataklilu Місяць тому +9

    ስብከት እንደዚህ በዜማ ተከሽኖ ቀረበ ታድለን አስቱ ተባረኪ መሬቱን ለቀን ወደላይ እየዘለልን እያመለክን ነው

  • @eyosaphetyohannes5948
    @eyosaphetyohannes5948 Місяць тому +7

    ላክልን ለነፍሰሰችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 Місяць тому +10

    በቃ! እያመለክን ነው!!! ቃሉን እየዘመርን ነው !!! ሃሌሉያ!!! ተባረኪ!!!

  • @ZOEBIBLE
    @ZOEBIBLE Місяць тому +5

    What a Masterpiece🖤.... I couldn't stop listening...Glory to God.... ጌታ ፀጋውን ብዝትትት ያርግልሽ🖤

  • @AbomaJunior
    @AbomaJunior Місяць тому +12

    የመንበርከክ ፍሬ❤

  • @hanagerba7720
    @hanagerba7720 Місяць тому +3

    ምህረት ለወደደ ለሮጠም አይደለ
    መማርን በምታውቅ በምታውቅ በአንተ ለእኛ ሆነ
    ለፍቅህ ማሳያ ህዝብ ብለህ መረጥከን
    ለጥፋት ለሆንን የቁጣ እቃዎች ትዕግስትህ ቻለን......

  • @Nulawit
    @Nulawit Місяць тому +5

    አንደኛ የሙዚቃ ቅንብር
    የሙዚቃ አቀናባሪውም ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ።Need to talk about him too.
    አስቲዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistSiyum-wd3hs
    @TigistSiyum-wd3hs Місяць тому +2

    ከመስማት ውጭ ምንም አማራጭ የለኝም!
    አስቱ ለምልሚ🙏🙏🙏
    ሰማይን የሚጎትት ዝማሬ!!! የቀባሽ እግዚአብሔር ይባረክ!!!!!!!!

  • @natyworku7413
    @natyworku7413 Місяць тому +5

    አቤት ስለ እኛ አህዛብ ለተባልን የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያሳይ መዝሙር
    ተባረኪልን አስቱ

  • @MamoAssefa-fo3lt
    @MamoAssefa-fo3lt Місяць тому +5

    ቅኔን እንደወደድህ ታወርደዋለህ አቤት የኛ ጌታ!!!!!

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 Місяць тому +4

    የዕብራውያን መፅሃፍ ተፍታቶ እና ተፈትፍቶ ቀርቦልን የለ በዚህ ድንቅ መዝሙር:: አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ! አስቱ አንቺ ድንቅ ዘማሪ ነሽ:: አስተያዬት ስፅፍ መዝሙሩ አመለጠኝ... ❤❤❤ ልመለስ ልመለስ...🎉🎉❤❤🎉🎉😊😊😊❤❤

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 Місяць тому +6

    ሊቀ ካህናችን ጌታዬ መዳህኒቴ ንጉሴ ኢየሱስ ተባረክ

  • @japi8158
    @japi8158 Місяць тому +3

    ምንም አልልም የምለው ብኖር፣ይሄ አንደበት እግዝያብሔርን ለመዘመር የተፈጠሬ አንደበት መሆኑን አምኛለው እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አስትዬ::

  • @Mesay-j2c
    @Mesay-j2c 17 днів тому +1

    ባንቺ የፍቅሩን ልክ እያሳየን ያለ ጌታ ይመስገን፤ ለአንቺም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @SeaffTfgtdut
    @SeaffTfgtdut Місяць тому +2

    ጌታ ምስክሪዬ ያንቺን መዝሙር ምሰማው በጌታ ሳሎን በፊት ነው ሰራዬ ብዬ አውግን በጌታ ሰላሜን አጊቻለው ሔወቴ መልካም ማዛ አርጉታል የአግዚህብሔር ልጅ አየሱስ ክርስቶስ አቺ ግን ጌታ ባቼላይ አለ ጌታ ዘመንሽ አድሜሽን ጨምሮ ጨምሮ ይባርኩሽ አወድሻለው ጌታ ካለ አድቀን ማግኝሽ ይመስለኝል

  • @Mirasolomon-y2b
    @Mirasolomon-y2b Місяць тому +4

    i prayed to include enka smauel to this album and the lord answered my prayer bless you Astu .i'm blessed you are in my era love you

  • @beletekifle2698
    @beletekifle2698 Місяць тому +4

    አስቱዬ ጌታ በአንች ተጠቅሞ ነፍሳችንን በዝማሬ ያረሰረሰን አምላክ ስሙ ይክበር!!

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 12 днів тому

    የአዲሱ ኪዳን ገጸ በረከት ፣ ድንቅ ዝማሬ❤

  • @PuyeforJesusGosple
    @PuyeforJesusGosple 10 днів тому

    ሙሴ ሊቀካህን የነበረ አይመስለኘም። ከአሮን የሚልቅ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው!

  • @adanewoldeab5727
    @adanewoldeab5727 Місяць тому +2

    Geta Abezito yibarkish Ahunim Tsegawun yichemirilish!!!!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Місяць тому +6

    ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi6883 Місяць тому +3

    ዘመንሽ ይለምልም አንች በጌታ የተውዱሽ እንደባረክሽን ተባረኪ❤

  • @berekettamrat7408
    @berekettamrat7408 Місяць тому +4

    እልልልል እልልልልልልልልልል አስቱ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ

  • @natinahel
    @natinahel Місяць тому +3

    ሊቀ ካህን ከሙሴ ሚልቅ ❤❤❤

  • @ariegab
    @ariegab Місяць тому +2

    Esseyyyy wongel bezema elelelele የመረጠን የታደገን እየሱስ ሊቀ ካህናችን ከፍ ይበልልን እልልልል ወይ ኪዳን።

  • @meseret5776
    @meseret5776 Місяць тому +2

    የእኛ ጌታ የእኛ አምላክ የእኛ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ ነው ተመስገን ተመስገን የወደድከኝ ጌታ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ Місяць тому +2

    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ❤
    አሜን ሃሌሉያ❤ ተባረኪ አስቱ አንቺ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ይለምልም👏🔥❤

  • @መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ

    እሳይ የረዳሽ ጌታ ኢየሱስ ይክባር ሃሌ ሉያ እልልልልልል

  • @fikirtegeda7203
    @fikirtegeda7203 10 днів тому

    ❤❤Tebareki ychemrlsh yhewnet baygebagn noro zare bebetu yelhum neber❤❤❤

  • @genetgebremeskel6051
    @genetgebremeskel6051 День тому

    እየተጣደፍን ወደ ኢየሱስ መጥተናል❤️❤️❤️

  • @mesganaasefa7486
    @mesganaasefa7486 28 днів тому +1

    አስቱ ስጦታችን❤❤❤❤አሁንም መንፈሳዊ የዝማሬ ዝናብ በውስጥሽ ይዝነብ አጥለቀለቅልሽን እኮ በዝማሬ ተባረኪልን ብዢልን ❤❤❤❤❤

  • @Kebronderese
    @Kebronderese Місяць тому +1

    Astuye tebarekilign be ewnet mezmurochish anjete wsx nw yegebut🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RuthGirma-lu8xe
    @RuthGirma-lu8xe 10 днів тому

    እግዚአብሔር የልብን ያያል ያፅናናል ይጠግናል በእውነት እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ::ተባረኪ ሁሌም መዝሙርሽ እንደተባረክንበት ነው

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 Місяць тому +3

    ምን አይነት ፀጋ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @narmarasfaw8618
    @narmarasfaw8618 10 днів тому

    ያለሁበት ሁኔታ እና እያሳለፍኩ ያለ ነገር ከባድ ነበር ማለት ከምወደው ስራየ ተባሪያለሁ እና በጣም ባዘንኩበት እና ለመፅናናት በከበደኝ ጊዜ ጌታ ይሌን በረከት የሆነ መዝሙር ለከልኝ እና በጣም ተፅናናሁ

  • @LinaLina-e9e
    @LinaLina-e9e Місяць тому +1

    atuye hasabish gebtognal sew be egziyabiher mengist hasab enditemed new yihen hulu mezmur yazenebshiw bisobish new yemetashiw tebarekilign❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiwagiso7804
    @yeshiwagiso7804 Місяць тому +1

    ዘመንሽ ይህ ፀጋ ሳይወሰድ ሳታስወስጅ አክልል እስክትቀበይ ይለቅ ተባርከአለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosjudi
    @yordanosjudi Місяць тому +1

    Ke geta yetekebelshiw, kesu yesemashiwn, ka kalu yeteredashiwn nw be zimare yegeletsishiw, kemr zimaresh hulu ke geta gar yaleshin yemiyasabik nw,

  • @MeseretJemola
    @MeseretJemola Місяць тому +3

    ተባረኪ ሌላ ቃል የለኝም ኢየሱስ ከዚበላይ የቅኔን ዝናብ ያዝንብብሽ ❤❤❤

  • @zuzatube
    @zuzatube Місяць тому +3

    ምንድነው ጉዱ ምንአይነት መባረክ በረከትም ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Місяць тому +1

    ዋው በጣም መንፈስን የሚያረሰርስ እየሱስን የሚያስደስት ነው አሜን ልቀካህናችን እየሱስ

  • @RuthAssefa-u2r
    @RuthAssefa-u2r Місяць тому +3

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ፀጋውን ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SebleTekle-j1t
    @SebleTekle-j1t Місяць тому +1

    ለዘለዓለም ተባረኪ❤አንቺ ላይ ፀጋውን ያፈሰሰ አባቴ ስሙ ይባረክ።🎉🎉🎉

  • @AddisAklilu-fh7iy
    @AddisAklilu-fh7iy Місяць тому +1

    ላክልን ለነፍሳችን መልህቅ ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ 🙌🙌🙏🙏

  • @SsdfffFddf
    @SsdfffFddf Місяць тому +3

    0:15 አስቴር እግዚአብሄር እንዳንቺ
    ያሉት ስለስነሳልን ጌታ ይባርክ ጌታ ባንቺ ያለውን ሀሳብ ይፈፅምልሽ
    ተባረኪልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binymeronshimelis6855
    @binymeronshimelis6855 4 дні тому

    የዘመናችን ዳዊት .... ሁሌም ዘምሪ

  • @የክርስትያንመዝሙር
    @የክርስትያንመዝሙር Місяць тому +6

    እንደው ተባረኪ እናቴ ምን ይባላል🙌🔥🙌🔥🙌🔥

  • @adonaidesalegn1993
    @adonaidesalegn1993 Місяць тому +1

    This is what we needs ❤❤❤
    What amazing Gospel song May our God bless you Aster ❤

  • @AddisuDemissie-ud6sj
    @AddisuDemissie-ud6sj Місяць тому +1

    የነገረ መለኮት መረዳትች በየ አመቱ ለምዕመናን የመዝሙር አስቤዛ መሸመት ትቺያለሽ ።

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Місяць тому +2

    አሜን ኢየሱስ ከሁሉ ይልቃል ❤🙏what a blessing 🙏 our blessing love you so much 💚💛❤️ be blessed 🙏

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Місяць тому +4

    ላክልን ለፍሳችን መልኅቅ
    ሊቀ ካህን ከሙሴ የሚልቅ
    ላክልን ለፍሳችን መልኅቅ
    ሊቀ ካህ ከአሮን የሚልቅ

  • @RuthGirma-lu8xe
    @RuthGirma-lu8xe Місяць тому +1

    አንቺ በጌታ የተወደድሽ እህቴ አስቱዬ ተባረኪ .... ጌታ ከማያልቀው በረከት ይባርክሽ

  • @EyerusalemLorenso
    @EyerusalemLorenso Місяць тому +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን የመረጥከን❤❤❤

  • @RutCh-b7u
    @RutCh-b7u Місяць тому +1

    አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም በዝማሬሽ እንደባረክን ነዉ❤❤❤

  • @amarehailuapostolic3453
    @amarehailuapostolic3453 Місяць тому +2

    Wow! Wow! Wow! Wow!Wow! Wow! Wow! Wow! Wow! Wow!Wow! Wow! Praise Lord.

  • @FasikLo
    @FasikLo Місяць тому +1

    ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ስም ይባረክ

  • @SintayhuReta
    @SintayhuReta Місяць тому +3

    ላክልን ሊቀካህን
    ከአሮን የሚልቅ❤❤ዋው

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 Місяць тому +1

    Asti ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @kalkidanbekele-iv7yt
    @kalkidanbekele-iv7yt Місяць тому +2

    uffffffff❤❤❤❤tebareki yemzmurochishi wst yalew tlk melkt wow endet endemiyads geta kezi belay bebelete mebarek ybarkshi ❤❤❤❤

  • @nahomseifu7275
    @nahomseifu7275 Місяць тому +2

    Geta bebzu yibarksh Astuye🙏

  • @FirhiwotMekonene
    @FirhiwotMekonene Місяць тому +1

    እኛ በክርስቶስ ይህንን ነው የሆንነው
    ተባርከሻል አስቱዬ❤

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ ወንጌል ይሄ ነው ❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @SintayhuReta
    @SintayhuReta Місяць тому +5

    ሙዚቃው በራሱ ልዩ +አንቺ ልዩ እረ ቃል አጣሁ።።።

  • @Hiwot-lg5yp
    @Hiwot-lg5yp Місяць тому +1

    አህዛብ ከተባልንበት ከሰይጣን ባርነት ኢየሱስን ❤ልኮ ስለ እኛ ሀጥአት ቀጥቶት ልጆች ያደረገን ኢየሱስ አምላክ እንደሆነ ለዓለም ሞኞች የገለጠ እግዚአብሔር ይባረክ❤ደግሞም ምን እንደነበርንና በኢየሱስ በኩል አሁን ምን እንደሆንን በአንቺ በኩል የነገረን እግዚአብሔር ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባረኪ

  • @Raya-Rayuma
    @Raya-Rayuma 23 дні тому

    ምሕረት ለወደደ ለሮጠም አይደለም
    ከላይ ከእግዚአብሔር ነዉ።

  • @tizitaassefa3887
    @tizitaassefa3887 Місяць тому

    Love you Astuyeee menfesin yemiyades, wede geta temiyakerb mezmur silakereblshilegn , tebarki more, more and more

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 Місяць тому +3

    ስንቴ እንደሰማሁት❤❤❤ገና እሰማዋለሁ❤❤

  • @tewedajteferi4694
    @tewedajteferi4694 Місяць тому +2

    አሜን ካህኔ ኢየሱስ❤❤❤